በፆም ጊዜ ተመራጭ የሸክላ ጥብስ ሼፍ ዮናስ/yeshekela tebs ke chef yonas

  Рет қаралды 16,836

Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ

Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ

Күн бұрын

የሸክላ ጥብስ
ግብአቶች
• 200ግራም ቶፋ
• 2የሾርባ ማንኪ የበቆሎ ዱቄት
• 1የሾርባ ማኪያ ነጭ ሽንኩርት
• 1የሾርባ ማኪያ ደረቅ ቀይ ሽንኩርት
• 1ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
• 1መካከለኛ ቲማቲም
• 1መካከለኛ ቃሪያ
• 1ግንጣይ
• 2የሾርባ ማንኪያ ሶያ ሶስ
• 1የሾርባ ማንኪያ የአትክልት ቅቤ

Пікірлер: 29
@belayneshtadesse9560
@belayneshtadesse9560 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰርቼ ለሰዎ አብልቼ ዶሮ ነዎ የመሰላቸዎ ፆም አልተፈታም ገና ነዎ ፋሲጋ ብለዎ አሳቁኝ በጣም ይጣፋጣል ሁሉም ሰዎ መሞከር አለበት እግዜር ይስጥልኝ ሼፍ thank you very much
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc Ай бұрын
ተባረክ ከአተ ብዙ ተምሬአለው
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 4 ай бұрын
ተባረክ
@kuluberhanabraha4035
@kuluberhanabraha4035 4 ай бұрын
በጣም የምወደው ምግቤ ነው👍
@umdunia5681
@umdunia5681 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ 🎉🎉🎉
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ዋው እሞክረዋለው
@user-lh5uu8mk1k
@user-lh5uu8mk1k 2 ай бұрын
ሰላም በጣም አሪፍ ነው ምትስራቸው በሙስታርድ ሚሰሩ ሳንዲዊቺ አሳየን❤
@peacelove4778
@peacelove4778 4 ай бұрын
Thank u for shearing dear bro❤❤❤😂
@batyberhana2217
@batyberhana2217 4 ай бұрын
የታላቁ ሁዳዴ ፆም የፆም ምግብ አሳየን
@tigestnigusae-cy6vc
@tigestnigusae-cy6vc 4 ай бұрын
It looks delicious thank you chef to share us your knowledge.
@Kushaitopia
@Kushaitopia 4 ай бұрын
Sorry to expose it's not knowledge it will create problems with hormones you may want to look it up. Men will grow breast, and many other health issues.
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ !!!
@user-gx7km1cq2y
@user-gx7km1cq2y 4 ай бұрын
Wow
@TgA-sq4iz
@TgA-sq4iz 4 ай бұрын
Wawwww yena jegena
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 4 ай бұрын
❤🎉
@achutubeethiopia5195
@achutubeethiopia5195 4 ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤❤
@belayneshtadesse9560
@belayneshtadesse9560 4 ай бұрын
Thank You
@azebmedhin1949
@azebmedhin1949 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 4 ай бұрын
24 ሰዓት ነው ያልከው ወይስ 4 ሰዓት??ደሞ በረዶ ቤት ነው ሚቀመጠው????
@dahabweldu1951
@dahabweldu1951 4 ай бұрын
Gobeze🎉
@daniellegesse7595
@daniellegesse7595 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@LawofGod
@LawofGod 4 ай бұрын
The same with shinbera assa and shiro fir fir!
@dimvidpro
@dimvidpro 4 ай бұрын
ቶፉ የሚሠራው ከ ሶይ ቢን ነው። ሶይ ቢን ደሞ : 99%GMO ነው። በሂደት የሚያጠቃ ካንሰር የሚያሲዝ መርዝ ነው። ይቅርብህ ሣር ሲግጥ ያደገውን በሬ ወይም በግ ጠብሰህ ብላ።
@LawofGod
@LawofGod 4 ай бұрын
Tich , you are typical Ethiopian ! So sad ! Negative. Do something with your life !
@Kushaitopia
@Kushaitopia 4 ай бұрын
ወንድም የአንተን ሀሳብ ነበር የምፈልገው በርታ አስተምር መርዝ መሆኑን ቢቆይም ቀስ ብሎ ይገባቸዋል::
@Kushaitopia
@Kushaitopia 4 ай бұрын
ቶፉ ለጤና ጥሩ አይደለም ችግር ያመጣል ፈትሹ መጀመርያ
ልዩ ነገር አለ ዛሬ ስጋ እና በቆሎ ተገናኝተዋል/#Meat #with #beklo#howto make#chefyoni#gursha
19:31
ቡላ በስጋ በዚህ መልኩ ይሞክሩት#bula#besega#traditional#ethiopianfood
15:48
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 5 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,3 МЛН
የጐድን ጥብስን ለየት ባለ አሠራር/Side roast in a special way
13:17
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 683
ድፍን ምስርን እንዲህ ቢጠቀሙትስ
14:45
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 1,7 М.
አቮካዶ ቶስት#avocado#tost
14:46
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 1,1 М.
አቮካዶ ከድንች ጋር/#avocado#Tomato
11:02
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 3 М.
ከ 2016 ዓ.ም የተመረጡ የምግብ አሰራሮች በጣም ባጭሩ  ክፍል 1
5:05
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 32
ድፍን ምስርን በሳላድ አስባችሁታል
16:02
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 978
ባርቢኪው ቢፍ/home made #barbique with #rise
8:46
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 438