በጉርምስና የሚመጣ ለውጥ ጥንቃቄ ካልተደረገበት በሽምግልና የኔቢጤ ያደርጋል! @DawitDreams

  Рет қаралды 843,422

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZbin channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZbin channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
instagram ;-
contact: +251938252525

Пікірлер: 609
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
የአባ ገብረኪዳን ፔጃቸው ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቂርቆስ ይላል ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለናል እንደምታቀርቡልንም አምናለሁ ትጋታችሁ የሰው ልጅ እንዲለወጥ ስለሆነ አስቀድሜም ስለምታቀርቡልን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@radetworku592
@radetworku592 Жыл бұрын
❤❤❤
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
ዳዊት ድሪምስ አነቃቂ ብቻ ሳይሆን ሰባኪም ነው ለሁሉም ሀይማኖት ያለው ክብር ደስ ይለኛል አባታችን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን 😍😍😍🙏❤❤የዛሬው ደግሞ ይለያል በዝማሬ ❤❤
@YouTube-drt
@YouTube-drt 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Жыл бұрын
ዉይ የዛሬዉ ይለያል ❣️ አላይ /ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት 🙏🏼 በጣም በሳቅ ነዉ የገደሉኝ ( ካጠገብህ ቶሎሳ እያለ ሀጎስን ፍለጋ መቀሌ አትድ 😃😃😃 )I Love it ❣️
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 Жыл бұрын
ስቀህ/ሽ ብቻ ከወጣህ/ሽ ከስረሻል....
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 Жыл бұрын
ልማፀናቹ እርዱኝ ለምመህር የአይን ብለኔን መስጠት እፈልጋለሁ 100% ከተቻለ አናግሩኝ:: ሁለት አይን ተሸክሜ የሰራሁት አንድም ቁምንገር የለም😢የኃጢያት መዓት አሸከመኝ እንጂ😢😢
@gbrednglekassaw468
@gbrednglekassaw468 Жыл бұрын
እባካችሁ በነካካ እጃችሁ ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌን ጋብዙልን🙏
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Жыл бұрын
ባልሳሳት ተጋብዞል
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
​@@jamilaajamila2704 የት አልተገበዘም እሱ ብመጣ ፈትፊቶ ያጎርሰን ነበር
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Жыл бұрын
@@mediatube3914 እማዬ የቆዬ ነዉ እጅ የቀረበይመሰለኛል እስኪ ዳዊት ድሪምስ ብለሽ ፃፊና ፈልጊዉ የኔ ዉድ
@waaq9703
@waaq9703 Жыл бұрын
​@@jamilaajamila2704 No የለም Dawit Dreams ላይ ሳይሆን Dagy Life Class ላይ ነው የቀረበው። ምናልባት መድረኩ ተመሳሳይ ስለሆነ መስሎሽ ይሆናል።
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Жыл бұрын
@@waaq9703 ይሆናል አቤላዬ ዙሮብኝ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መዲዬ ይቅርታ ከላይ አወዚገብኩሽ መሰለ እናት
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
በፍቅርና በጉጉት የሰማሁት ባላለቀ ያልኩት ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ነብሴ ደስስ አላት
@emawduwaabayehyote4054
@emawduwaabayehyote4054 Жыл бұрын
የክርስቶስ ወታደር ነህ መምህርዬ😢❤ እኛ ግን በአይናቸ በልባችንም እውር ሆነናል 😢ብሩክ ነህ
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f 5 ай бұрын
Betam betam 😢😢😢😢😢 uuuufffffff yegnas gudd kentunet😔
@kidistwondaferew7852
@kidistwondaferew7852 Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቆት የኔ አባት
@mahletbuzuneh6742
@mahletbuzuneh6742 Жыл бұрын
እመብርሀን ታኑሮት
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Жыл бұрын
ስለ (መሪየም) ቅድስት ማሪያም “”በቅዱስ ቁርአን ዉስጥ በትልቅ chapter ተፅፏል / ተገልፀዋል ❣️
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
yegna maryam ena ye muslim maryam yileyayalu wude
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Жыл бұрын
​@@aberekebede9086Ayileyayum Wude Anedi New Semu New Yetekeyerw Enji Andi New
@user-vv2wb6yv9r
@user-vv2wb6yv9r 10 ай бұрын
​@@hayatabebe4471aydelum
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
ዳዊት እጅግ እናመሰግናለን 🙏 እውነት ህይወት ቀያሪ ሰዎች ስብስብ ❤
@mignotamare97
@mignotamare97 Жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እናመሰግናለን ወጣትነትና ሀይማኖተኝነት ክፍል 2 እንጠብቃለን ክብር ይስጥልን ።🙏🙏🙏🙏
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
እመብርሃን የጌታ እናት ልብ ያለው ያቺን ፍቅርና መሀዛ ይናፍቃል አይን ያለው ይከዳሻል እናቴ የመስቀል ስር ስጦታዬ ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል ብርሃናቸውን ሰተሽ አቺን ለመዳበስ ያብቃቸው መምህራችንን
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
መምህራችን ክብርት ይስጥልን🙏
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችሁንም ትባርካችሁ !!!
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Жыл бұрын
ኣሜን
@mariamawittewolde740
@mariamawittewolde740 Жыл бұрын
አሜን
@eyobabayneh9169
@eyobabayneh9169 Жыл бұрын
Amen
@eyobabayneh9169
@eyobabayneh9169 Жыл бұрын
Amen
@dawitemenberu3793
@dawitemenberu3793 Жыл бұрын
Amen
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 5 ай бұрын
የኔ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ እዉነት ሀገራችን እደናተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሰላምወ ይብዛ ውድ አባታችን ሽ አመት ኑሩልን
@semirafarisidris
@semirafarisidris Жыл бұрын
የእርሶን አይነት ሰዉ ያብዛልን!!! እጅግ በጣም ደሰ የሚል እና ቡዙ የሚያሰተምር ንግግር ነበር!! አላህ እድሜዬትን ያርዝም 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@zegelilatube
@zegelilatube 11 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤️
@deranext
@deranext Жыл бұрын
ዴቭ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ጋብዙልኝ በናታችሁ
@derejehailu5735
@derejehailu5735 3 ай бұрын
Yes diakon henok haile
@rodieyor
@rodieyor Жыл бұрын
እሰይ ስታምሩ የድንግል ማርያምን ክብር ለአለም መመስከር ምንኛ መታደል ነው። እመቤቴ ትጠብቃችሁ። ዳዊት ሁሌም እንወድሃለን from batch 32 ብርሃን
@hyme7165
@hyme7165 10 ай бұрын
በጣም የምወደወት መምህራችን ሺህ ዓመት ይኑሩልን ይህን መድረክ ጓባዥወች እመብረሀን ትጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤🙏❤
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
ትክክል ብለዋል፤ደስታን ባለን አንጂ በሌለን ነገር ውስጥ አንፈልግ፤ ደስታ የሚገኘውና ያለውም ባለን ነገር ውስጥ ነው። የኛ ትልቁ ችግራችን፤ደስታን በሌለን ነገር ውስጥ መፈለጋችን ነው።
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Күн бұрын
መጋቢ ሀዲስ የሚገርሙ መምህር በእውነት ፈጣሪ ይባርኮት❤❤❤❤❤❤
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ❤❤❤
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
I can't blink my eyes whenever I listen to the speeches of Megabie Hadis Eshetu. I wish him longevity.
@fisehazion
@fisehazion Жыл бұрын
መምህራችንን ስላከበራችሁልን እናመሰግናለን !! 🥰🥰
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
በዚህ በእንቁ አባት ልበቀና ሰው ከተማርሽ or ከተማርክ እድለኛናችሁ
@ElisabetMENDAYE
@ElisabetMENDAYE Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ዳዊቴ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት
@user-pu3bl2pt2m
@user-pu3bl2pt2m Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጡ ፀጋው ያብዛልክ አባቴ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣልን መምህራችን
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን
@eyayalemyitbarek
@eyayalemyitbarek Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን።
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
❤ ተዋዳች እንቁ የሆኖ ኑሩል ሺ አመት ❤❤❤❤❤❤❤ ሰወዳቸው
@mafiw
@mafiw Жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ በእርሶ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር የነፃነት አምላክ ነው፣ እርሱን እናመልካለን እያልን ሰዎችን ነፃነት እናሳጣለን😢
@amenhenok1483
@amenhenok1483 Жыл бұрын
I can listen to Memher for days without close my eyes. Memher is gifted to all Ethiopian.
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 Жыл бұрын
same here
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። dawit dreams KZbin እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ምትሰሩበትን አቅም ይስጣችሁ። ሚዲያን እንደናንተ ለመልካም ነገር የተጠቀመበት የለም።
@user-dl2xp8ty8u
@user-dl2xp8ty8u 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በመጨረሻ ዝማሬውላይ እህቶችን አይቻለሁ ፀጉራችሁን ብትሸፈኑ መልካም ነው ብየ አስባለሁ ❤
@kiyatadios7883
@kiyatadios7883 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ስላቀረባቹ እናመሰግናለን
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ ድንቅ መምህሮቻችንን ነው ስላቀረባችሁልን።
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 Жыл бұрын
ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም
@BiseratTefera
@BiseratTefera 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ያድልልን ለመምህራችን
@zehrakornima6549
@zehrakornima6549 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን አምኖ ከመካድ ይሰውረን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🇪🇹
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ የዳዊት ተማሪዎች ክበሩልል ደቭ ትልቅ ስራ ነው እየሰራክ ያለከው ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ላይ በርታልን ብዙ ተምሬበታለሁ ውንድማችን አመሰግናለሁ።
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 9 ай бұрын
ዉነት እኑህን አባት እዴት እደምወዳቼዉ እግዚአብሔር አይን ባይኖራቼዉም የልብ አይን ብርሀን ሰጣቼዉ የምር ፈጣሪ መቼም ቢሆን ተሳስቶ አያቅም እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ልቦናቺንን ይግለጥልን ያብራልን ከፈረኝንት ፈጣሪ ይሰዉረን
@mekdesadane8924
@mekdesadane8924 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዶት እግዛብሄር ይባርኮት❤
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
❤❤❤ የኔ ውድ መምህሬ እመቤቴ ከእነ ልጆ ትጠብቆት❤❤
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ሁሉን የቸረህ አባት እናመሰግናለን 🌹🌹🌹 ዳዊቴ ክበርልኝ🌹🌹🌹
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዎት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@betelhemtsegaya5070
@betelhemtsegaya5070 Жыл бұрын
ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚ ያለ ለነፍስም ለስጋ የሚሆን ትምህርት እንድናገኝ ስላረክ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለመጋቢ አዲስም ፀጋቸዉ ይብዛ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 ай бұрын
መልካም አባት❤❤❤ የእርስዎ አይነት አባት ያብዛልን❤❤❤ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው
@ethiopiawinet8905
@ethiopiawinet8905 Жыл бұрын
መምህራችን ክብረት ይስጥልን ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz Жыл бұрын
መጋቢ አዲስ የተከበሩ መምህራችን ስለ ለገሱን የአዕምሮ ምግብ እናመሠግናለን።የድሪምስ ቤተሠቦቼም በብዙ ተባረኩ።
@kiranana23
@kiranana23 Жыл бұрын
የ21 ክፍለ ዘመን ጀግና የብዙ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ተስፉ እንደስሙ ተስፋፅዬንን Ethiopian education ቻናል ላይ ብዙ ትውልድን የሚቀርፅ ጀግና አቅርብልን እባካችሁ እንዳይጠፉብን እናበረታታቸው በልዑል እግዚአብሔር ስም🙏🙏❤️
@user-xq6wy8ts5l
@user-xq6wy8ts5l 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን የሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን:: ዴቭ አንተንም በጣም እናመሠግናለን ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ የምሠራበት ይሁንልህ❤❤❤❤❤
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Жыл бұрын
Thanks God for having megabii Haddis for Ethiopia
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 6 ай бұрын
ለተረዳው ሰው ድንቅ ነው ጥግህን ለይተህ ዙሪያህን በፍቅር ተመልከት ። ሁሉንም ውብ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሯልና ❤
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር
@user-vr8qr1kt9c
@user-vr8qr1kt9c 11 ай бұрын
temesgen amlake dinik neger semahu
@MukOldada
@MukOldada 11 ай бұрын
I am very much happy with him. He is wonderful person that we need in Ethiopia.
@hirutgetachew2906
@hirutgetachew2906 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም ከጤናጋ ያድልል አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@lijbeltube7477
@lijbeltube7477 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ክብረት ይሰጥልን መምህር 😍😍😍
@user-jt4ug9is8e
@user-jt4ug9is8e Жыл бұрын
በእዉነት ኣባታችን እኔ ከእሱዉ ቡዙ ነገር ተምህርያለሁ በራሴ አዘንኩ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን💜
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenfekede6958
@helenfekede6958 10 ай бұрын
ለእመቤታችን ያለዎት ፍቅር ሲያስቀና!!!!!ታድለዉ!!!!!!!
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 Жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ አለማየሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ዕድሜ ከጤና ጋር ከነመላሁ ቤተሰቦቾ እንመኛለን
@aschalewfeleke1384
@aschalewfeleke1384 Жыл бұрын
What can I say, I wish we do have as many memhire as Megabi Addiss Eshatu .. I can listen to him 24/7. Wishing him long healthy life.
@lidiyatilahun
@lidiyatilahun Ай бұрын
ዲን ሄኖክ ሀይሌ የመሰለ የለም እድሜና ጤና ይስጥልን
@asfetakidanu6790
@asfetakidanu6790 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊቴ መምህራችን ያከበራችሁልን
@bfdh-oi7ei
@bfdh-oi7ei Жыл бұрын
መምራችን በጣም እናመሰግናለን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ነገር ነዉ እና በጣም አስተማሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በድጋሚ እጠቃለን
@user-dh1ki4pc4l
@user-dh1ki4pc4l Жыл бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረው አባት።
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስ ልበ ብርሃን ከአንደበትዎት የሚፈልቀው ማር የሆነ ቀልድን በቁምነገር ስላስተላለፉን እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
@buzemulatu889
@buzemulatu889 6 ай бұрын
1:16
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u Жыл бұрын
እደወእረጅምእድሚይስጥልን ደሰየሚሉንአባት
@JOJOJOJO-lq2oe
@JOJOJOJO-lq2oe Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@SaronAyelign
@SaronAyelign Жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ሺ አመት ያኑርልን ❤❤❤
@almneshzewudu
@almneshzewudu Жыл бұрын
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ እናመሰግንናለን ዳዊት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጣና ይስጥልን
@mikedebas5296
@mikedebas5296 Жыл бұрын
እኔ ቴዲ አፍሮ ቢቀርብ የሚል ሃሳብ አለኝ። በብዙ መሰናክል ውስጥ ያለ እና እየኖረም ያለ ድንቅ ወንድማችን ነው። በጣም ብዙ ልምዶቹን ፈተናዎቹንና ስኬቶቹን እንደሚያካፍለን በጣም እርግጠኛ ነኝ። እባካችሁ ጋብዙልን።
@mikedebas5296
@mikedebas5296 Жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ በቀልድ እያዋዙ ለሰጡን ትልቅ ትምህርት ከልቤ አመሰግናለሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
Yes yes 100%👌ቴዲ እኮ ብዙ ኢንተርቪው ማድረግ የሚወድ አይመስለኝም
@matihabesha
@matihabesha Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ትምህርት ነው ዴቭ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን አባታችን🙏
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 Жыл бұрын
መምህራችን ክብረት ይስጥልን
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 9 ай бұрын
የነብሴ መጋቤ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎውትን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክሎዎት 🤲❤❤❤❤❤
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ደስ የሚህ ትምህርት ነው የሰጡን ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተመስገን 🙏🙏🙏
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መጋቢ ሐዲስ ብዙ ነው ነገር አግንቻለሁ ተምሬአለሁ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእነልጇ ትባርካችሁ❤
@ayalneshgebeyehu8699
@ayalneshgebeyehu8699 10 ай бұрын
ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት አባት ነው የምያስፈልጋት ቃሌ ሕይወትያሠማልን
@user-tp8vo1xz8v
@user-tp8vo1xz8v 4 ай бұрын
መምህራችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ፀጋው ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@sahlujunior6854
@sahlujunior6854 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር አብዝቶ የባርክልን
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወ💒✝️🥰🥰❤️❤️❤️🙏
@zenimesele1410
@zenimesele1410 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቆት መምህር🙏💖
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj Жыл бұрын
እኛ የሚያፈልገን እደዚ አይነት መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 9 ай бұрын
መምሕራችን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ቃለሕይወት ያሠማልን በእዉነት ደስ የሚል ትምሕርት 🤲🤲🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊
@user-ro1ln5fr3i
@user-ro1ln5fr3i 9 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድመ በጤና ያቆይልን ያኛ እኑቁ ❤❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባቴ በጣም ነው የምወድዎት አባቴ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤
@meharifissehaye9637
@meharifissehaye9637 10 ай бұрын
ወንድማችን ዳዊት በጣም እናከብርህአለን ብዙ ከብዙም በላይ ትምህርት እያስተላለፍክልን ነው እናመሰግናለን
@mintearaya3853
@mintearaya3853 8 ай бұрын
ዳዊት እግዜአብሔር ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ
@snitkflay8223
@snitkflay8223 Жыл бұрын
yegeban neger mesrat eyalebn mbrarat hone srachin thank you memhrachin I love it good bless you
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ 😍❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር
@negabelay9111
@negabelay9111 Жыл бұрын
Pls pls pls meguazen alakomem yemilewun zefen muluwun endat maggnet echilalehu
@tsadkangereye704
@tsadkangereye704 Жыл бұрын
ኣስይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት የስመዐልና ፀጉኡ በረከቱ የብዘሐልኩም ክቡር ኣቦና
@mikilegese-nr2so
@mikilegese-nr2so 4 ай бұрын
እኝህን አባት እንዴት እንደምወዳቸዉ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን !!🙏🙏🙏
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 592 М.
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 3,9 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41