🧊በጓደኝነት ካልሆነ ባላገኝህ ደስ ይለኛል አለቺኝ😭😱

  Рет қаралды 56,976

Yite Tube ይቴ ቲዩብ

Yite Tube ይቴ ቲዩብ

25 күн бұрын

#dagitube #nahitube #ethiopia #ashutube08

Пікірлер: 468
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s 23 күн бұрын
አይዞክ በትግስት ጠብቃት ምትሉ👍👍👍
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 23 күн бұрын
ፍቅሩን ትቅበለዉ እምትሉ❤❤😢
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 23 күн бұрын
አመናቀራት ደ
@MalkamTamen
@MalkamTamen 23 күн бұрын
ድራማ እኮ ነዉ እይታ ለማግኘት ነዉ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 22 күн бұрын
ቀረባት ይሔን የመሰለ የጠይም ቆጆ 😊
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 20 күн бұрын
አትፍርዱ ካልወደደች ይከብዳል😢
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 20 күн бұрын
​@@gabreelgabre6813ሰው መልኩ ስላመረ ሊወደድ አይችልም😢
@DagiTube123
@DagiTube123 23 күн бұрын
ሚልኮ ይቅርታ አርጊለት🥹🙏🏾
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 23 күн бұрын
ይችጅል አተንአፍቅራእዳይሆን ዳጊ አትቅረባት ያፈቀረችህ ይመስላል ሁኔታዋ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 23 күн бұрын
Lejeta aten satfkr alkrchem
@Hif939
@Hif939 23 күн бұрын
ደግ የኔ ውድ ዎድም የኔ ፈገግተ ከቴ ገሀ ነው ደስ የምትሉት በጠም ተምረለቹ አትልቀቀት
@user-gr3wm7ik4c
@user-gr3wm7ik4c 23 күн бұрын
😂😂😂​@@KelemEshetu-ju3pl
@user-km9jn4ig9c
@user-km9jn4ig9c 23 күн бұрын
❤🎉😢
@HirutMaru
@HirutMaru 23 күн бұрын
እህቴ የማትወጂው ከሆነ አልወድህም በይው ወይም ሌላ የምትወጅዉ ሰው ካለሽ ሌላ የምወደው አለኝ በይው ግን እንደ ወድሜ ነው እማይህ ጕደኛህ ስለሆንኩ እንዴት ለፍቅር ትመኘኛለህ አይባልም ፍቅር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ጸጋ ነው ዘመድ እስካልሆናችሁ ድረስ መጋባት ትችላላችሁ አብሮ አደግና ጕደኛሞች መሆናችሁ ይበልጥ እምነታችሁና ፍቅራቹህ ያጠነክረዋል አንችም የምትወጂው ከሆነ ማለቴ ነው ::
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 23 күн бұрын
ደሞ ልጁ ቆንጆ ነው ምን ይወጣለታል
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 20 күн бұрын
ምን ያረጋል የወጪ መልክ
@abayabay3382
@abayabay3382 23 күн бұрын
ልጅቱ ይመስለኛል ከኩቻጋ ስለምትሰራ ወደኩቻ ዘመም ያለች ትመስላለች😅😅እናቱ ኩቻ ቁመቱነው እንጂ ገና እረዥም ሰለሆነ ትልቅ መሰሎሽነው ኩቻ ህፃነው😂😂😂😂😂 የግዳ ይህን የመሰለ ፀይም አሳመሳይ ብረት መዝጊያ የመሰለ ባል አግኝተሽነው 😂በይ አስቢበት እና ፍቅሩን ተቀበይው😅😅አይዞህ ወንድሜ በጣም ቆንጆነህ በጣም ነው የምታምረው ወንድሜ አይዞህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep 23 күн бұрын
ክክክ እውነትሽ ነው ይህ ልጅ የአንገት ሀብል ሲሰጣት ምንም አልመሰላትም ዳጊግን ምግብ ሰጥቶዋት ደስታዋ ልዩነበር
@emoydseta2899
@emoydseta2899 23 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k 23 күн бұрын
የኔም ሀሣብ እንደዛ ነው ግን አልኮመትኩም እጅ ከኩቻ ጋ ሣያቸው አላማሩኝም
@EmabethTefara-pw3br
@EmabethTefara-pw3br 23 күн бұрын
እኔራሱ ከጀልኩት😅😅😅😅😅
@user-em7is2gc6x
@user-em7is2gc6x 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 23 күн бұрын
በፈቅረ አጣት ተከባከባት ቦታስጣት ሀሳቦን ተረዳት አቸኩል በግዜብዛት ይሆናል አብሽረ
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 23 күн бұрын
ደነዝ ነሽ ቀድሞ ፉቅር ስላቀረበልሽ ነው የምትበጣረቂው ይህን ፀባየተኛ አታስከፊው ከቻልሽ እደድሮው ተመለሽለት❤❤❤😢😢
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 19 күн бұрын
Ayibalem balege nesh
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 23 күн бұрын
ራስ ወዳድ አትሁኑ የራስ ስሜት ብቻ መከተል ጥሩ አይመጣም አብሮ አደግ ማለት በጣም ትልቅ ነገር ነው
@Ashutube8
@Ashutube8 23 күн бұрын
ታረቁ በናታቹ❤
@lulumedia1695
@lulumedia1695 23 күн бұрын
አይዞክ ፈጣሪ ያንተ ካላት ያንተ ናት 😊
@user-jo6ji8sb6d
@user-jo6ji8sb6d 23 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ ሌላሴት እዳታመጣ ጠብቃት ትንሺ ከእሷይመጣል ታገሰ በርታ❤❤😂😂
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep 23 күн бұрын
የሚያምሽማአንቺነሽ ከልጅነት ጀመረሽ የምታቂውን የልጅነት ፍቅረኛ የመሰለ ነገር የለም አትሳሳቺ ማንነታቹን ተዋውቃቹስላደጋቹ ፍቅር የሚያምረው እንዲሁም ከልጅነት ጀምሮ ጉዋደኛከነበር ሰውነው አትግደርደሪ
@user-vy1qf8mr4l
@user-vy1qf8mr4l 20 күн бұрын
ማርያምን እህት አንድነገር ልመከርሽ የሚወድሽ አትግፊ ሂወትአንደነ ች በሁላ ይጸጽትሻል ማርያምን ምንም እኮ አይጎለዉም እግዚቢሔር ሲቀምም የሰራዉነዉ በጣም ቆንጅየ ለዛዉም ከጠባይጋር ማርያምን ነዉምልሽ እሂን ልጅተገፋሻ እደሜልክሽን ስታለቅሽ ነዉምት ኖሬዉ ቆምብለሽ አሰቢ እማየ በተርፈ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ድንግል ማርያም ትርዳህ የኔአባት ጦሎት አድርግ እሽ ❤❤❤በጦሎት የማይፈታ ነገርየለም ድንግልን ንገራታ እሷትርዳህ አለች አይዞህ ወንድሜ❤❤
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 23 күн бұрын
እቺ ደሞ ዳጊኒ ወዳዋለች መሰለኘ እዚ ልጅ ላአይ መመናቀር አበዛች በቃ ወደድኩሽ አለ ምን ያመናቅርሻል ሰዉ ነዉ እደወድም ብታይዉ በቃ ሰዉ ነዉ ተሰማዉ ስሜቱን ገለፀ አለቀ
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b 23 күн бұрын
እውነት ነው
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 18 күн бұрын
ለዳጊ ትተልቀው አለች
@CleMobile-fz7wd
@CleMobile-fz7wd 23 күн бұрын
ሚልኮ ይቅርታ ትቅበለዉ እምትሉ ብቻ🙏
@dir204
@dir204 23 күн бұрын
የአብሮ አደግ ጔደኛ አይገኝም በዋላ ዋጋ ትከፍያለሽሽ
@Tube-cr9st
@Tube-cr9st 23 күн бұрын
በፍቅር ከተዋደዳቹ ተቀበይው ፍቅሩን የስጋ ዝምድና ከሌላቹ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጥ ፀጋ ነው
@fatuma-qd8ss
@fatuma-qd8ss 23 күн бұрын
ወላሂ ልጁ አሣዘነኝ የኔሚሥኪን አይዞህ በትግሥት ጠብቃት ደሞኮ ሢያምር እሧከዛ ከህፃንልጂፍቅርይዟት እንዳይሆን😅 አሥቢበት ደሞአንድላይ ቪዶወ ልቀቁልን ሁሌም
@zainabme708
@zainabme708 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 22 күн бұрын
😂😂😂ልክነሽውዴ
@Tube-cr9st
@Tube-cr9st 23 күн бұрын
የልጅነት አብሮ አደግን እንደማፍቀር መታደል የለም አትሞኝ ተቀበይው
@user-dc7ir1xy2r
@user-dc7ir1xy2r 23 күн бұрын
እች ልጂ ኩቻን ወደዋለች እንደዉም ከሚወዱት ሰው ገር አንድ መሆን ያስደስታል
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 18 күн бұрын
ኩቻ ማለት የትኛው ነው
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 23 күн бұрын
አብሮ አደገ እኮ ስሜቱ ልክ እንደ ወንድም ነው ይከብዳል አይዟችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 23 күн бұрын
ሚስኪን እሱ ግን በጣም አዛዝኖኛል እሷ እርግጠኛ ነኝ ያን ዳኪ የሚባለውን ልጂ ስለምትወደው ነው አተም የተሻለችውን ፈጣሪ ይስጥህ 😢
@Masarat-yy1do
@Masarat-yy1do 17 күн бұрын
እረግጠኛነኝ ታገሰ ትረዳሀለይ 😢😢❤❤❤❤
@tesfa8358
@tesfa8358 19 күн бұрын
ልጅቷ ሌለ ሰው አለት ወይም ሌለ ሐሰብ ሁኔታዉን በቅርበት ብትከታታል ለአንተ ይሸለል 😮😮
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 23 күн бұрын
ዳጊን አፍቅራዉ ነዉ🙄 ዋይ እዴት ነዉ የሚያረጋት ወገብ አያያዝ🙄🙄🤣🤣🤣 ዝበላት የተሻለ ይሰጥሀል ፈጣሪ❤ ፉቃ ሲገባላት እሶ ትጠይቅሀለች እሺ ምናለይ ትለኛለህ🥰
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 23 күн бұрын
አዎ ዳጊ ለቧና ወሰደ 😂😂😂😂😂
@user-cu6sj6cj4c
@user-cu6sj6cj4c 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-hj9lv9kk6u
@user-hj9lv9kk6u 20 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@OhKh-ek9us
@OhKh-ek9us 23 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ አችደሞአታካብጅ ዝምድናከሌለ ጎደኛሞች አይፋቀሩምያለውማነው እናተረጅው
@user-kp3iu1zv7c
@user-kp3iu1zv7c 23 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉንም እግዚአብሔር ይሰታከክል
@maryelove7751
@maryelove7751 22 күн бұрын
እንደዚ ቆፍጠን ያለች ሴት ደስ ስትለኝ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ አይዞ ተቆጥታ ተነጫንጫ ያንተዉ ትሆናለች እኔም እንደሷ ነበርኩ አትንካኝ አትከተለኝ ስለዉ ቆይቼ ከ3 አመት ጠብቆኝ ጠብቆኝ በኋላ የራሱ አደረገኝ አሁላይ ያሳለፍንዉን ነገር ሳስብ ያስቀኛል😂
@mdassa8527
@mdassa8527 20 күн бұрын
አረ ተረጅዉ ሲያሳዝን😢😢😢😢አንዲያዉም አብሮ አደግሽነዉ በጣም አሪፍነዉ
@Hebetam
@Hebetam 23 күн бұрын
አይዞሕ ለሑሉም እግዚያብሔርይርዳሕ
@ELINIR-u4d
@ELINIR-u4d 20 күн бұрын
ወይኔ 😢ፀሎት አዲርግእግዚአብሔር ላተካላት እሺትላለች ፍቅርከባዲነዉ ደግሞ ከልጂነታችሁ አብራችሁ ካደጋችሁ ቤተሰብካልሆናችሁ አዲላይ ብትሆኑ ፍቅርኮኀባጋጣሚነዉ ማፍቀርም መፈቀርም ፀጋነዉ❤❤❤
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c 18 күн бұрын
በትግስት ጠብቃት ፈጠር ያድርግል አየዞክ😢😢😢😢
@mdassa8527
@mdassa8527 20 күн бұрын
በግዚእግዚአብሔር ተረጅዉ😢😢😢😢😢 ማርያምን አይጎዳሽም አብሮ አደግሽ ነዉ
@sojoo4461
@sojoo4461 20 күн бұрын
አቤት ሴቶች እኮ መግደርደር ሰንወድ ከዜ ቡሀላ እሺ ትልህ አለች በትግሰት ጠብቃት👍😂😂😂😂😂😂😂
@jho5001
@jho5001 23 күн бұрын
ታይእጂ ተረጂዉ ሆይ😢
@Taibah-jp9ik
@Taibah-jp9ik 18 күн бұрын
ምን አባሽ ራስሺን ታካብጃለሽ 😔ብር ባይኖረው ነው 🤔እሚሆነው 🤔
@TRaya-bi4tc
@TRaya-bi4tc 22 күн бұрын
ሴት ልጅ የሚወዳትን ስታገባ ፈታ ብላ የምትኖረው ደግሞ በጎደኝነት ብዛት ወደ ፍቅር ይቀየራን ያለነው ቁጭ ብለሽ እሰቢበት ነገ ይቆጭሻን 😢❤ ግን አች ቆጆ ስለሆንሽ ፈላጊሊኖርሽ ይችላን አችም ደዛው እምወጅው ሊኖርም ይችላን ነገርግን ሴት ልጅ የሚወዳትን ብታገባ ይመረጣን❤❤❤ እሰቢበት!!!ደግሞ ትመጣጠናላችሁ ሁለት ቆጆዎች ልጁ ደግሞ በሰል ያለ ይመስላን❤ ካልሆነ ደግሞ ጓደኝነታችሁን ቀጥሉ እርግጥ ልጁ ቢጎዳም ይወድሻን😢ተረጅው
@taybahals3951
@taybahals3951 21 күн бұрын
ባለፈ ዳጊ ሲመጣ እድህ አላልሽዉም ነበር ድቁርና ነዉ ሄ አብሮ አደግ አይገኝም😢
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 23 күн бұрын
አትቅደርደሪ ባክሽ በዚ ሰአት አፍቃሪ ነዉ ያጣነዉ 😮 ኩቻ ህጻን ነዉ ማማየ ወደሱ አዘንብለሽ
@fevenmeliro9374
@fevenmeliro9374 23 күн бұрын
ደሚሪኘ ወዴ😢😢
@user-kz1fg7id8d
@user-kz1fg7id8d 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 17 күн бұрын
ስታስጠላ ስልክ እማላነሳው ስለማልፈልግህ ነው ትላለች እንዴ ገገማ መፈቀር ብርቅ ነው ቢያንስ ለእሱ ስነልቦና አትጠነቀቅም ቢያንስ ብዙ ማሳመኛ መንገድ አለ ሌላ ማሳመኛ መንገድ መጠቀም ትችያለሽ
@user-jm6lf6tq6i
@user-jm6lf6tq6i 23 күн бұрын
ፍቅር ይሻላል እሽ እህቴ ቀበል🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 18 күн бұрын
አይዞክህ ተረጅው ቆጆ ነው ምን ያሰዋል የጸይም ቆጆ ነው❤❤❤❤ተረጅው
@user-bk4zl1gx6c
@user-bk4zl1gx6c 23 күн бұрын
አይዞህ ወንድም ይቀናል በርታ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 23 күн бұрын
ጨካኝ ነሽ. አተ ደሞ ያልሆነ ነገር እዳታደርግ
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu 19 күн бұрын
Misikin ayizok wendme fikr ayigetimim ❤❤
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 23 күн бұрын
ከ ደጊ ጋር ፍቅር ጀምራለች እርግጠኛ ኔኝ ዳጊ ጋና ልጅ ነው አትጀጃል አች ሴትዮ ይቴ ዬዋ ነው 😮😮😮😮
@user-tg1qb9ru1j
@user-tg1qb9ru1j 23 күн бұрын
😂😅❤❤
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 23 күн бұрын
😂😂😂
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 21 күн бұрын
ኣዉ
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 23 күн бұрын
አይዞህ ❤❤❤❤❤ትግስት ይኑርህ
@genetgoa6260
@genetgoa6260 23 күн бұрын
Ara yishalishal ehenin tekebeyiw dagin wedesh kehone dag genanew Gena alideresem yite ayzok wondime komten bel❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 12 күн бұрын
አይዛክ የአንተ ከሆነች የትም አትሄድም ፀሎት ፀልይ ❤
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 23 күн бұрын
አይዞክ ወንዴሜ😢😢❤
@genimar9778
@genimar9778 22 күн бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን 😞
@user-bh1ln2wv6y
@user-bh1ln2wv6y 23 күн бұрын
😢😢😢Qasiii bilaaa Ababltii
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 4 күн бұрын
አይዞክ ሁሉም ለበጎነው
@ፍቅርተ
@ፍቅርተ 23 күн бұрын
አይዞክ በትግስት ጠብቃት እራሷ ትመጣለች
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 23 күн бұрын
ወይ ፍቅር መከራውን አየ ዘድሮ😂 ልጅቷ ዘማሪት ትርሃስን ትመስላለች አይዞህ በርታ ምን ይደርግ
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 23 күн бұрын
ኣይዞህ ፈጣር ይርዳህ ለሁሉም ነገር ረጋ እያልክ
@user-wx5lg5sc4o
@user-wx5lg5sc4o 23 күн бұрын
አብሽር ወድሜ😢😢😢😢
@emebatabera348
@emebatabera348 20 күн бұрын
egziabher afeqar ay saxachu Est beqenenet demerugn
@AsnaAbula-h5s
@AsnaAbula-h5s 21 күн бұрын
አይዞህ ወድም😢 አረባክሽ ተረጅ ምነው አካበደሽ ፍቅር እኮ ፈጣሪ ስጦታ ነው እሱ ፈልጎ አይደለም ዳጊ ትወዳለች
@user-jw3bl7ln7o
@user-jw3bl7ln7o 22 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ታገስ ላንተ ከሆነች ትሆናለች
@nurishegerwuste4499
@nurishegerwuste4499 21 күн бұрын
😢ayzo bro min maletwua nw sis😅😏
@elsa7399
@elsa7399 10 күн бұрын
አብሮ አደግ አይገኝም ነገ ታለቅሻለሽ ለማየት ያብቃሽ
@makiamakia5412
@makiamakia5412 23 күн бұрын
Warqu melishii
@user-jv3pk6ng1o
@user-jv3pk6ng1o 20 күн бұрын
Yirdah ayizoh wendime❤❤❤
@hncotasfu923
@hncotasfu923 23 күн бұрын
❤❤❤❤አይዞክ
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x 19 күн бұрын
በጣም ነው የሚወዳት አብሮ አደግ ማለትኮ የምር ልጁ አሳዘነኝ አይዞህ በትግስት ጠብቃት ነገ የሚፈጠረው
@Fikr-k2l
@Fikr-k2l 23 күн бұрын
Ayizo wondime 😢😢😢
@user-zq6yt8rg5e
@user-zq6yt8rg5e 23 күн бұрын
አይዞህ😢❤❤❤❤❤
@BaneshSmart
@BaneshSmart 23 күн бұрын
Ayzok wendimee 😢❤❤
@AnanAnan-bz8uq
@AnanAnan-bz8uq 19 күн бұрын
ሚልኮ ተጣመሩ❤❤❤❤ተይ ደስ ትላላቹህ
@nsantwoled2652
@nsantwoled2652 19 күн бұрын
በትግስት ጠብቃት አይዞክ ወንድሜ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 23 күн бұрын
አይዞህ ይገለበጥባታል አይዞህ
@aynalembereket
@aynalembereket 23 күн бұрын
Ayzok wondime ❤❤tenker beli
@anyany1230
@anyany1230 19 күн бұрын
ምናለበት እዳተ አይነት ወንድ ለኔ ቢሰጠኝ😢😢😢😢
@fatima1865
@fatima1865 23 күн бұрын
እሺበይእህቴ በአሁኑሰአት ተፋቃሪመሆን ከባድነው የምታፈቅሪውን ሳይሆን የሚያፈቅርሺን እህቴ
@Hif939
@Hif939 23 күн бұрын
የደግ ቢቻ ቢቻ ነት የምረል ፍቅር ከደግ ገሀ🌷👍
@deemaa1944
@deemaa1944 23 күн бұрын
Ayzoshi 😢😢😢😢😢
@Natnael7594
@Natnael7594 21 күн бұрын
አረ ተረጂው በናትሽ አብሮ አደግሽ አደለም እንዴ አይይ ሴቶች ብክብር እምቢ እንላለን በኃላ ወደ እማይሆን እገባለን አይዞህ ወንድሜ ትእግስት ይስጥህ ጠብቃት እራስዋ ትመጣለች ሴቶች እንደዛ ነን
@tsaga.tsaga.
@tsaga.tsaga. 11 күн бұрын
የኔ ወንድም😢😢😢😢አይዞው😢😢😢 አንቺ ,ደናዝ😢😢😢😢
@sadisdi3340
@sadisdi3340 23 күн бұрын
ትወድሀለይ አኛ ሤቶች ለሚወደን መመናቀር ነዉ ሥራችን❤
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 23 күн бұрын
❤❤አበዛሽው ያጋጥማል ተቀበይው አታጋብጅ❤❤
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 23 күн бұрын
ጊዜ ስጣት❤❤❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 23 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ከባድ ነው ዩቴም አሳዘነኝ ልጅቷም ምን ታድርግ ወድሜ ብላ አሁን ፍቅርን መቀበል ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-wx5lg5sc4o
@user-wx5lg5sc4o 23 күн бұрын
ልጅቷግን እዴት አባቷነዉ የምታምረዉ ግንን😂😂❤❤❤❤
@user-mo3be8tr7w
@user-mo3be8tr7w 23 күн бұрын
አይዞህ
@user-hp1kh7fy3b
@user-hp1kh7fy3b 23 күн бұрын
Ayizok 🤲
@apigeuae6685
@apigeuae6685 19 күн бұрын
ወድሜ ነው የምትይው ከአንድ እናት ነው የተወለድሽው ላንቺ ጥሩ ስላለው ነው እየተሽቆጠቆጠ የጠየቀሽ አብሮሽ ስላደገ እጂ ካቺ የተሻሉ ሴቶችን ማፍቀር ይችላል መጠየቁ ስተት የለበትም ፍቅሩን ባትቀበይውም በስርሀት መልሽለት አትመናቀሪ አተም ማፍቀርክ ስተት የለበትም ሊያከብርክ የሚችል ሰው ምረጥ አብረክ ብቻ ስላደክ አውቃታለው ማለት አችልም
@user-emutina
@user-emutina 23 күн бұрын
Ljitu gn stanad mnew afekerkushi ekonew yalew abro adego kehone atefaw kale kezismet endiweta magezji temenekakerechiko ljuko wedo aydelem
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 20 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ይቅናህ
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 20 күн бұрын
Bro እንኳንም ጠላውሽ አላልካት ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው። ቶሎ ሌላ የፍቅር ጓደኛ ያዝና ሁለታችሁም አይምሮአችሁ ከሚያስበው ሀሳብ ነፃ ሁኑ። እምቢ ማለቷም ከእግዚአብሔር ነው ብለህ ተቀበል። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው።
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 22 күн бұрын
ማፍቀርም መፈቀርም ፀጋ ነው ስለዚህ እሱም እኮ ፈልጉት ያልሆን ይችላል ከመላመድ ይሆናል የተከሰተበት ስለዚህ ተረጅው ይቅርታ አርጊለት ❤❤❤
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 23 күн бұрын
ውይኔ ሲጀመር ትንሽ እንኮን ክብር ብትሰጫው 😢
@zenebeh
@zenebeh 20 күн бұрын
ትወድሃለች ፍታላይይነበባል ታገሣት ለቤታቹደሞአዲሥነኝ ሤትልጅ ማሥለፍት ትወዳለች ታገሥእሺይ ባዴአይሆንም በሪታወድሜ
@labeba3450
@labeba3450 23 күн бұрын
አይዞክወንድሜጠንካራሁንአይይይ
@user-nu9pd9uo3t
@user-nu9pd9uo3t 23 күн бұрын
Inatu dagi liji newu achi gin dage feligeshi himesilenyali gin iyeni liji fiqirun biti qabbhi xuru himesilenyal
@zinashabera8794
@zinashabera8794 23 күн бұрын
Anchi kifu nash ya miri
@user-dg9ij3th6o
@user-dg9ij3th6o 20 күн бұрын
ፊቅረኛ አለኝ አትይም እዴ እደዚህ አይነት ቃላት እዳትለኝ አይባልም ፊቅሪ ፀጋ ነው ላደለው ደሞም አብሮ አደግ
@tiruworkadmasu8485
@tiruworkadmasu8485 22 күн бұрын
Sorry yite she will say yes be patient and give her some time 🥰
🧊በመጨረሻም ይቴና ሚልኮን ዳጊ አስታረቃቸው😱✌️
16:54
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 89 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
🧊ሚልኮ hospital ገባች 😭ይቴና ዳጊ ተጣሉ😱
19:48
Yite Tube ይቴ ቲዩብ
Рет қаралды 55 М.
🧊እንደማፈቅራት ነገርኳት ❤ያንተ ልሆን አልችልም😭
24:14
🛑ያጠፋሁት እኔ ነኝ አቺ አደለሽም ይቅርታ😱
16:44
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 68 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 33 М.
ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕
18:57
Lij Tofik
Рет қаралды 77 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН