KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከጨለማ አለም የሚከፈቱ በሮች
15:23
#እናንተም ይህንን ማድረግ ካቆማችሁ 100% ራዕይ ማየት ትጀምራላችሁ @Ybiblicaldream1
13:09
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
በህይወታቹ እየዘገያቹ መሆኑን የሚያሳዩ 4 ህልሞች
Рет қаралды 7,023
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,7 М.
Abraham Voice
Күн бұрын
Пікірлер: 152
@elsafetme3465
19 күн бұрын
አግዛአብሔር በፈቀደው ለልጆቹ ለሕዝብ ሁሌ ይናገራል የሚሰማ ልቦና አና ማስተዋል ይስጠኝ ተባረክ በፀሎትሕ አስበኝ አየሱስ ጌታ ነው
@SiphenTadesse-ix3mq
4 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙌🏾🙏🏾 የሚገርም መገለጥ ነው 🙌🏾🙌🏾ተባረክ ከዚ በላይ ጸጋውና ሞገሱን ያፍሰሰብህ በመንፈስ ቅዱስ ቅባት መቀጠል ይሁንል በኢየሱስም 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@HanaMulugeta-le7bj
4 ай бұрын
Wow በጣም የሚገርም ትምሕርት ነው🔥🔥 አጭር ደቂቃ ትልቅ እውቀት ነው የሰጠከን ጌታ አብዝቶ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ከዚ በበለጠ አይኖችክ ይከፈቱ በውነት ተባረክ አብርሽ 🙌🙌
@YosephhailuKebede
2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ።ፀሎትህን ከስክሪን ተቀብያለው።ተባረክ።ትራንስፖርት በተደጋጋሚ እየጠበኩ።እያመለጠኝ።ሁሌ አያለው።ብዙ ሴቶችን በመልካም ተቀራርበን ያለ ምክንያት ሌላ ሰው ሲያገባቸው ሳይ።ልቤ ተሰበረ።ወደ ላይ ግን መለመኔን አላቆምኩም።እግዚአብሔር ዝም ሲል።ከኔ አንድ የጎደለው ነገር አለ ብዬ አምናለው።
@tsegayeterefe872
4 ай бұрын
አንተ ከተናገርከው ውስጥ እኔ በህልም Sexual ነገርን በብዙ ጊዜ ሰይጣን ያመጣብኛል እስካውንም ትዳር አልያዝኩም በጣም አዘገይቶኛል በረከተንም በልቷል ስለዚህ ወንድሜ ፀይልኝ ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክህ
@Rakeb7890
4 ай бұрын
ከቻልሽ በአካል ሄደሽ ይፀልይልሽ ቅዳሜ አገልግሎት አለው 22 ጎላጎል ወደ መገናኛ ስትሄጂ መክሊት ህንፃ ጋር ቸርች አለ ስሙ ጠፋብኝ እዛ ሂጂ እኔም ሄጄ አግኝቼው ፀልዬልኛል ////ካልቻልሽ እዚው video ላይ በእምነት አሜን ብለሽ ተቀበይ ግን በአካል ብትሄጂ ትጠቀሚያለሽ
@MimiBedlu
16 күн бұрын
ዋውው ተባረክ ይብዛልህ ትክክል የሆነ ትምህርት
@شمسالبلوشيالبلوشي
17 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@MetasebiaAtnafu
4 ай бұрын
ሚገርም መገለጥ ተባረክልኝ በጣምም ከዚ በላይይይይ ያብዛልህ ❤🥰🥰🥰
@ruzAbeje
4 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ መልእክት ነው እንዳስተውልና እንድነቃ አርገኸኛል አመሰግናለሁ አብርሽ እንደዚህ የሚያነቁ መልእክቶች ልቀቅልን በዚህ ቀጥል የምትናገረው ነገሮች ሁሉ እውነት እራሴ አይበታለው አተርፍበታለሁ አመልጥበታለሁ ለሌሎች ደግሞ እተርፋለሁ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያስፋ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamVoice
4 ай бұрын
ተባረኪ
@emabetestifanos8990
4 ай бұрын
በእውነት ሁሉም ትክል ነው ተባረክ
@ethiohabsha843
4 ай бұрын
ጥሩ መርዳት ነው እናመስግናለን በህል ዙሪያ ሌላ ቪዲዮዎችን እንጠብቃለን ተባረክ 👏
@jesusislord4268
26 күн бұрын
አሜንንንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የጠላት ስራ ይሰበር።🙏❤❤
@ዮአዳና
4 ай бұрын
አሜንንን አሜን. አሜንንን አግዚአብሔር ይባረክ ተበርክ በቡዙ
@yosephayele9626
4 ай бұрын
ወዳጄ ....ኢየሱስን ልናይ እንወዳለን!!!!... አብ የሚወደውን ደስ የሚሰኝበትን ፣መንፈስ ቅዱስ ሊያገነው የወረደለትን፣ የቀራኒዮ ኢየሱስን ልናይ እንወዳለን!!!.... ወዳጄ Please please ኢየሱስን አሳየን... ይህን የምለው በብዙ ትህትና ነው!
@simagn-on6jc
4 ай бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤ሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርከን
@getutolla4312
4 ай бұрын
ከቤተሰቦቼ ቤት ባለመግባባት ነው የወጣሁት ነገር ግን ብዙ ጊዜ እዛቤት እራሴን አገኘዋለሁ ስገኝ አንዳንድ ጊዜ እባብ አልጋዬ ስር አያለሁ ዘንዶም በጣራዬላይና በቤቴበረንዳ ላይ ያየሁበት ጊዜ አለ አብዛኛውን ጊዜ ግን ካልተግባባነው ቤተሰቦቼ ጋር ስናቆርና ስደባደብ ነው የማየው በብዙ ትግል ቢሆንም በእኔ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ አያለሁ ፡ወንድሜ የህልምህን ፍቺም መፀሃፍ ቅዱሳዊ አድርገህ ተርጉምልን ተባረክ
@getutolla4312
4 ай бұрын
@@Rakeb7890 ጌታ ይባርክህ
@LiliAman-q9u
4 ай бұрын
ተባረክ በጠቅላላ የኔ ህይወት ነው
@Zelekehaylu-f8x
4 ай бұрын
ፀልይልኝ ከአስተማርከን ነገር ሁለት ህልም አያለዉና አሁን ወር ይነኛል ማየት ካቆምኩ ስለዚህ ፀልይልኝ ባለህበት መሚጣት ስለማልችል
@yeshargeadisu
4 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው እያዳንዷ እግዚአብሔር ሳይናገረኘ በሂወቴ የሆነ የለም
@EmnetAsfaw123
3 күн бұрын
Ewnet new betam azegetagnal wondeme 🙏🙏🙏
@abenezerdawit3323
4 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ከተናገርካቸው 3ቱ በተለይ በጣም ያስቸግረኛል እባብ የድሮ የእናቴ ቤት የድሮ ትምህርት ቤት እኔና ልጄን ልንፈተን ስንገባ ችግር ሲገጥመን በቃ በዚህ መፃፍ የማልፈልገው እና እባክህ ፀልይልን በተለይ ለልጄ እባክህ በጌታ ስልክህን ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር ተባረክ
@netsanetfiseha2781
21 күн бұрын
yesss እኔም አረጋግጫለሁ የድሮ ያደኩበት ቤት የተማርኩበት ትምህርት ቤት ብዙ የድሮ ነገሮችን አይ ነበር በዛዉ ጊዜ ጠላት ስጋ ለባሽ አስነስቶ የእኔን አገልግሎት ወደ ኃላ ለመመለስ ሴራ እየሰሩ ነበር እየተማከሩ ነበር
@selamyamana-hu2zi
4 ай бұрын
ተባረክ ❤
@DestaTadesse-t9f
Ай бұрын
ጌታ ይባረክ ❤❤❤
@jerryeshetu8778
2 ай бұрын
Amen ❤❤ tebereki yeah actual and ande edezih ayineti ayelow
@LieltBekele-dd9sv
4 ай бұрын
WOW dnk melkt new...🙆🙆🙆 Bzu gize ye hlm meredat kelele normal new teblo ytalefal gn spirit alem Betam yemiserabet sfra hlm newna...miyanekan slehone yketl🙏 Be Eyesus sm mistratn yemtgeltbet semayawi ye megelet hayl ychemerlk🙌🙌🙌🙌ene ejg Betam tetekmiyalew‼️
@Brekenesh
3 ай бұрын
የኔ ህይወት ውስጥ ያለው ነገር ብቻ ነው ያስተማርከው ጌታ እግዚአብሔር ህልሜንን እንዲያስተካክልልል ትዳርንን እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ 🤲🤲🙏😭
@YosephhailuKebede
2 ай бұрын
እኔ ራሱ።በትዳር በኩል ደከመኝ።
@tigistashagre-ck9et
4 ай бұрын
ትክክል 😢😢😢 ተባረክ🎉🎉🎉
@kalasam7257
4 ай бұрын
Tabarikiii,,,tabarkii,,geta,,,abzito,,,yibarikiii
@atronsketema4367
4 ай бұрын
Wow its Amazing
@liyuminte-ov2dh
4 ай бұрын
ድንቅ ነው ተባረክ❤❤❤
@lightinsight1
4 ай бұрын
The father of nations ❤ God bless you Abrish
@nigstihagos212
3 ай бұрын
ኣሜንንን በ ጌታ በ እየሱስ ስም ተሰበረ❤❤
@MiserakAgena
4 ай бұрын
ተባረክ
@erbika9657
4 ай бұрын
Ewunet new geta saw tebarek setega yibzalek 💯💯💯💯🙌🙌
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
4 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሒር ቀድሞ ይናገራል
@betty4generation
3 ай бұрын
Dad tebarekebetalew Egziabher zemenhn yebaeklgh❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤
@TonyChufamo-lz9kn
4 ай бұрын
Wow babizu taberak 🙏❤️
@MeronAklok
3 ай бұрын
Geta ybark tebarkalew
@JEe942
4 ай бұрын
❤ Burk neh ye Aabte''yen Hulu Ayi naber baxmem yadagnal nabr..geta tsgawun yabizalhe
@TehayZerga
Ай бұрын
ተባረክልን ፀጋ ይብዛልህ እንደገና የቃሉ መገለጥ ይብራልህ እኔንም በዚህ ብርሐን ዉስጥ ያስገባኝ
@EdenEpherem-rq4xp
4 ай бұрын
Blessed man of God tebarekabetalw🔥👐
@YebyoZemichael
5 күн бұрын
tebarek wendimie
@Addisabera-r3p
26 күн бұрын
Amen amen amen🎉🎉🎉🎉amen amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Maranatha_MS
4 ай бұрын
Perfect teaching and Prayer
@IsraelMm-u7n
4 ай бұрын
hoo dink melkt tebarek.
@KenoFikiru
3 ай бұрын
Taberek 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@BereketSebsebe
4 ай бұрын
Tebarkiyalehu ❤
@Rakeb7890
4 ай бұрын
Tebarkebtalw prophet tebarek❤
@MastewalTeferi-n4n
4 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤
@woinemulugeta815
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@BirukAmare-mq8im
4 ай бұрын
you are right bro thank you so much❤❤❤
@elshumulu9052
4 ай бұрын
Ameeeen
@Zelekehaylu-f8x
4 ай бұрын
አሜን
@MekdesAsefa-y9v
4 ай бұрын
GOD BLESS YOU በጣም ምገርም ትምህርት ነው👏👏👏👏
@Birhane-v7p
4 ай бұрын
Tebark🔥🔥🔥🙏🙏🙏
@fashionandbeauty8551
3 ай бұрын
It helps me a lot God bless you prophet!
@Fearswg
Ай бұрын
አሜን አኔም በዚህ ሁኔታ ወስጥ ነዉ ያለሁ ት
@ProphetMadenetTasfaya
4 ай бұрын
Tebarek
@FisonGebreyes
3 ай бұрын
አሜን ተባረክ አዘግዬን አየውት በህልም ትርጉም ላይ
@yadahacademy-educationalco8575
4 ай бұрын
God bless!!! ትልቅ መልዕክት ነው። በህልም ቸል ማለት አደገኛ ነው። በለመፀለይ Busy ነኝ በማለት በጣም ተጎድቼሃለሁ። Breakthrough ማድረግ አልቻልኩም!!!
@YabsraTadele28
4 ай бұрын
Tbarekkk
@GerRew-j5e
2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይፓርክህ 🙏🙏🙏
@SenaaMucaakakuu
4 ай бұрын
Good bless you ❤❤❤
@AwetashSara-if9sr
18 күн бұрын
Wendema huluem nger yegeletsekew ena gaa alee tesokote efelegalew tebarek
@adenabraham776
4 ай бұрын
tebarek wendemachen lena tekmogal tax
@EthioGoodDoctor
2 ай бұрын
የወርቅ ሰአት የምናይ ሰዎችስ
@degubuse8201
Ай бұрын
ጊዜህን ተጠቀም ዉድ ነውና❤
@selamabrham7252
4 ай бұрын
አረ ተበረክ 1ኛውና 3ኛውን አይቼ አውቃለው ግን በእየሱስ ስም ይፉረስ ፅልይልኝ የእግዚአቤር ሰው
@eyesusgetanew6507
4 ай бұрын
tebarek❤❤❤❤❤❤
@IsraelMm-u7n
4 ай бұрын
hoo dink melkt andebetoch bizu semi joro yabzu.🔥🔥🔥🔥
@MeazaEmu
2 ай бұрын
እግዚአብሔርን የመጀመሪያው ህልም እኔንም ያስቸግረኛል እባክህ ፀልይልኝ
@asterbelay540
2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እውነት ነው ስልክ ልትሰጠን ትችላለህ ወንድም ::
@YabsraTadele28
4 ай бұрын
Ketelle yegzabher swe
@emabetestifanos8990
4 ай бұрын
ልክ ነህ ነገርግን ምን ላድርግ
@BetselotyaredDibo
3 ай бұрын
Migerm new blessed you more father of nation ❤❤❤🔥🔥🔥
@AbrehamTabez
Ай бұрын
እውነትነው
@LewiDemissie
Ай бұрын
Geta yibarke ye/bher sawu ❤❤❤
@FikirChernet
4 ай бұрын
bless you
@abaytadese5905
4 ай бұрын
ለሕልም ብዙም ትኩረት አልሰጥም ነበር ሰሞኑን ግን ስለራዕይና ስለሕልም ምንነት ለማወቅ ልቤ በጣም ይፈልጋል።እና አንተ ምን ትመክረኛለህ ምን ለድርግ
@gani3670
Ай бұрын
Tebarik geta abizto yebarikeh🥰🥰🙏🙏
@Brekenesh
3 ай бұрын
አሜንንን 😭
@tigistalemayehu5780
4 ай бұрын
Thank you
@eliyesbelay4048
4 ай бұрын
Tabarak
@samirawitmilkias6856
2 ай бұрын
God bless u prophet,,lelam entebikalen
@hinsenebarsisa1983
2 ай бұрын
Betam,yemigerm new.inem indi ayinet hilm bizu gize ayiche,gezam hulet ken bohala rase lay yemayew negeroch alu.be igzaber tselihiling ye igzaber sew
@hiwotgaredew9317
4 ай бұрын
Amen
@DaviSha-love
4 ай бұрын
Ketil bro❤
@temesgen-77
4 ай бұрын
ተባረክ ወንድም ብትጸልይልኝ. በጣም ደስ ይለኛል ለህልም በጣም ትልቅ ቦታ አለኝ ህልም ሳይ ወድያው ትርጉሙ ይገባኛል ፤ ግን ህልም አያለሁ ወድያው ግን እረሳዋለሁ የምትመክረኝ ነገር ካለ እባክህ ።
@BEREKETFEYSA
4 ай бұрын
🔥🔥🔥
@DawitMuzeyin-ei4dy
Ай бұрын
tebareki prophet
@HaluHalien
2 ай бұрын
ባስ ተሳፍሬ መልሶ ከነበርሁበት ቦታ ይወስደኛል እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@AbrehamTabez
Ай бұрын
አረበጣምነየባረከኝ፤
@Jitualemu.G2
15 күн бұрын
Geta hoyi wow batem yemigermi now bizu gize wed duro betsaboche ogne now elim yemiyahu😢 ba yesus sim sirewu yifersi
@MkbibMkbib
2 ай бұрын
Yes ❤❤❤
@Yidne_Blessed
2 ай бұрын
Amen hallelujah
@addisuabebe1434
2 ай бұрын
God bless u❤❤
@TeferiKora-uc7ug
4 ай бұрын
Too much prophet🔥🔥
@AdanuBihranu
4 ай бұрын
ባእልም እባብ ናድፎኝ ልአማልጠኝ ሲል ቃጥቂቼ ጋዳልኩ ፍታልኝ
@YabsraTadele28
4 ай бұрын
Dadi tbarekk
@Nitu-y4v
2 ай бұрын
Geta yibarkh wendme ketenagerkw abzagnaw buzu gize ayalehugn Please pray for me from Canada 🙏
15:23
ከጨለማ አለም የሚከፈቱ በሮች
Abraham Voice
Рет қаралды 2,8 М.
13:09
#እናንተም ይህንን ማድረግ ካቆማችሁ 100% ራዕይ ማየት ትጀምራላችሁ @Ybiblicaldream1
PROPHET FILMON(REVELATION TV)
Рет қаралды 25 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 6 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 2,3 МЛН
51:21
ህልም (CHALOM) ስለ ህልም በጥልቀት ይማሩ ||ድንቅ ህይወት ለዋጭ ትምህርት||Prophet Miracle Teka||Heaven Tv||2024||Teaching
Prophet Miracle Teka
Рет қаралды 10 М.
6:47
ፀጋ ስጦታዎች የምትለዩበት 4 መንገዶች
Abraham Voice
Рет қаралды 1,7 М.
14:45
#ይህንን ስህተት ስታስተካክሉ ፀሎታችሁ በፍጥነት ይመለሳል #እኔ ምጠቀመው ምስጥር ነው @Ybiblicaldream1
PROPHET FILMON(REVELATION TV)
Рет қаралды 16 М.
11:00
በመንፈስ አይን የማየት ሚስጥር ድንቅ ትምህርት
Abraham Voice
Рет қаралды 10 М.
14:52
ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 :- ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ/Aster Abebe / Kechelemaw mehal ***/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 1,5 МЛН
12:20
#እነዚህን 2 ነገሮች ካስተካከላችሁ እግዚአብሔር በሰዎች ፊት ሞገስ ይሰጣችኃል@Ybiblicaldream1
PROPHET FILMON(REVELATION TV)
Рет қаралды 10 М.
18:45
ነብዩ ምን ነካው ሚስትህን ፍታጥ... ጉባኤው ተላቀሰ ያልተጠበቀ ጉድ PROPHET MENTESNOT BEDILU
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 225 М.
1:31:47
PROPHET TILAHUN TSEGAYE|ዘላለማዊክርስቶስ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁንፀጋዬ ካምፓላ ኡጋንዳ KAMPALA UGANDA 2024
PASTOR SAMI
Рет қаралды 25 М.
18:40
የአገልግሎት ጊዜ እንደደረሰ የምታውቁበት ምልክቶች(Signs that you know it's time to serve God)
Abraham Voice
Рет қаралды 5 М.
14:40
#ከእነዚህ ሰዎች በፍጥነት ካልሸሻችሁ ህይወታችሁ ይደርቃል #ከዚህ ቪዲዮ በኃላ መንፈሳዊ ህይወታችሁ በሀይል ይለመልማል @Ybiblicaldream1
PROPHET FILMON(REVELATION TV)
Рет қаралды 19 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 6 МЛН