"ብሔርተኝነት ከውሃልኩ አልፎ እንዳይገነፍል ብዙ ጥረት ተደርጓል" ዶ/ር ሰሚር የሱፍ የፖለቲካ ተመራማሪ | Ethiopia

  Рет қаралды 10,671

Andafta

Andafta

4 жыл бұрын

Andafta Media Brings you Ethiopian News | Ethiopian Breaking News | Andafta Media | Andafta News | Ethiopian Daily Updates | Ethiopian Politics

Пікірлер: 16
@7172-o3o
@7172-o3o 4 жыл бұрын
🗣እንዲህ አይነቶች ብስል የፖለቲካ ተንታኝ ሳይ በአገሬ ፖለቲካ ተስፋ እንዳልቆርጥ ይረዳኛል። እነዛ ነገር አጋጋይ በለው ግደለው የዘር ከበሮ የሚ ጎስሙ ተንታኞች ፈጣሪ ያክስምልን መፍትሄ የላቸው ዝም ብለው እያባሉ ሆዳቸውን የሚሞሉትን ፈጣሪ ይያዝልን🙏🏾
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 4 жыл бұрын
እስኪ ዘርኝነት ከአገራችን ይጥፋ የምትሉ አሁንማ የስደቱ አለም አንሶን ባገራችን የምንሰማዉአስቃቂና ዘግናኝ በሆነ መልኩ በግፍ የስንቱ ምስኪን ደም ፈሰሰ
@user-iu9ov4yd5k
@user-iu9ov4yd5k 4 жыл бұрын
እንዴት አባህ ወንዳወንድ ነህ ምትናገረው ያማረ ይሁን የረሄን ከብት ህዝብ ብታስተምረው በርታ
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
27 ዓመት የተጣደው ድስት ስር *"እሳቱን የሚያነዱትን"* ከቦታቸው ዞር ;-) እነሱም መቆስቆስ አላቆም አሉ ህዝቡም አልገነፍል አለ *ማገዶ ፈጀን!!!* :-(
@menfesutaye6363
@menfesutaye6363 4 жыл бұрын
የት ተኝተክ ነው የመጣከው ለማንኛውም አረፈደም ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ሐኪም ን ትፈልጋለችና በርታ
@kiyyaya2912
@kiyyaya2912 4 жыл бұрын
Young Harari boy we proud you 🌷❤
@abdulahijemal8922
@abdulahijemal8922 4 жыл бұрын
ዶክተር ሰሚር ምርጥ ስው
@1Hagere
@1Hagere 4 жыл бұрын
እባካችሁ የኢትዮጵይ ጉዳይ ሁላችንንም ይመለከተናል ስለዚህ ሀገራችንን ሊያጠፋት የተነሳው ዋነኛው ችግር የብሄር ጉዳይ ነው አስተምሩን አሳውቁን ግልፅ አድርጉልን በጭፍን እየተላለቅን ነው::ወንድሜ ይህን አይነት ትንታኔ ቢቀጥሉበት ኢትዮጵያዊ ግዴታዎን እየተወጡ እንደሆነ እናከብረዋለን::
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 4 жыл бұрын
ዶክተር ዲማ ምነው ለወያኔ ተለሣለሡ??
@shiferawtesfaye743
@shiferawtesfaye743 4 жыл бұрын
Dr. Semir you haven't properly consider the role and interest of the people. Because elites have thier own particular vested interest in relation to ethnic problem in the country. Even sometimes the elites don't agree and fight each other. Hence, government, ethnic elites and the public interest and roles should be considered in the analysis and solution recommendations.The failures in not solving the problem emanates from all stakeholders, namely, the government, the ethnic elites, and the public at large.
@nurubiru6258
@nurubiru6258 4 жыл бұрын
እውነተኞቹ ምሁራን ወደ ፊት ከመጡና በቅንነት ከተወያዩ ;አይደለም ያገራቸውን የድፍን አፍሪካን ችግር መፍታት ይችላሉ ለዚህ ደሞ አብይ ጥሩ ምሳሌ መሆን ይችላል። ምንም እንኳን በፈለገው ፍጥነት እንዳይጓዝ (ብሄር ብሄረሰቡ) እርስ በርሱ እየተባላ ቢያስቸግረውም ፣ በቅን ምሁራን ታግዞ ከግብ መድረሱ አይቀርም።ምክንያቱም እርሱም ቅን ስለሆነ።
@abedelaabedela9507
@abedelaabedela9507 4 жыл бұрын
በቤሄረሲም የሚቦካ የፖሎቲካቦኮ ያበቃለት ነገረ ነው ሲለ የእትዮጲያ ቤህረቤህረሰቦች በተመለከተ የእትዮጲያቤህረቤህረሰቦች ሂገመንግስታዊ ሂጋዊ መብት ተደረጎየሚወሰድብቻሳይሆን ተፈጥሮኣዊ ነፃ መብትእንደመሆኑመጠን መብቱከማስከበፐረአካያ ለፀረቤህረቤህረሰቦችወገን ለድረድረየማይቀረብ ነፃመብትነው ጀግናመጥቶ ያጥፋው ቤሄረቤሄረሰቦች ለማጥፈሰት አስቀድሞ እትዮጲያን ማጥፋት ይቀድማል ማለትነው ተነጣጥሎ የሚታይነገረይለም ።
@getahunanteneh4357
@getahunanteneh4357 4 жыл бұрын
Down ethnic federalism, it is a cancerous.
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
ሁልሽም አዉቀሽ ሙተሻል አይደል?
@hlgl9182
@hlgl9182 4 жыл бұрын
በጣም ጉሩም የፓለቲካ ትንታኔ ሙሁር መባል ሲያንስብህ
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 205 М.