ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት - ዘጋቢ ፊልም

  Рет қаралды 81,158

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 251
@mickeydi
@mickeydi 18 күн бұрын
ንጉሥ ንጉሥን ያከብራል! በዚህ ጊዜ በርቀትም ቢሆን በመኖሬ እድለኛ ነኝ 💚💛❤️🇪🇹🙏
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 18 күн бұрын
ኢትዬጲያ እንዲህ ፍንትው ብላ እንድትታይ ከትንሽ እስከ ትልቅ ድርሻ የነበራችሁ በሙሉ እጃችሁ ይባረክ። ነገ ለልጅ ልጆቻችሁ በኩራት የምትናገሩትን ድንቅ ስራን የሰራችሁ ጀግኖች ናችሁ።❤
@Ethiopia278
@Ethiopia278 18 күн бұрын
Amazing ❤️❤️❤️ ጀግናዉ መሪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እናመሰግናለን
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 17 күн бұрын
አውሬው አብይ አመድ ስንቱን ሰው በላህ የማትጠግብ አጋንንት
@Kassegntadele
@Kassegntadele 18 күн бұрын
አለማድነቅ ምቀኝነት ነው !!!!
@SamuelTesfayeSamy
@SamuelTesfayeSamy 16 күн бұрын
Wow thank you very much ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
@ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል 18 күн бұрын
በጣም ገራሚ ነው የሀገሬን ልክ ዘግይቶም ቢሆን በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። በዚህ ልክ አፍሪካ ውስጥ ታሪካዊ ቅርሶችን የሰበሰበ ሀገር አይኖርም ብዬ ደረቴን ነፍቼ መናገር እደፍራለሁ። ዶ/ር ዐብይ ክፉ አይንካህ።
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 18 күн бұрын
Wow 🤩 what a beautiful ቤተመንግስት Thanks 🙏 PM.ABECHU ይህ ታላቅ የሀገር ሀብትና የትውልድ ኲራት ነው። this is how you protect the country and the culture. Thanks 🙏 for everyone who worked for this success and marbles beautiful work. We proud of you 👏 and we proud of our country.❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 18 күн бұрын
በእውነት በጣም. የሚገርም ስራ ለአብይ ትልቅ ክብር አለኝ ትልቅ ለትውልድ የሚያስታውስው ስሙን ጽፎል
@bahrugetaneh2375
@bahrugetaneh2375 13 күн бұрын
You are certainly entitled to have great respect for Dr. Abiy, and that’s perfectly valid. However, what about those who actually built it? What astonishes me is that many people are quick to recognize those who painted the building, yet overlook those who constructed it in the first place. Dear, let's not forget that these foundations were laid by our grandfathers.
@LulitTessema
@LulitTessema 18 күн бұрын
Wow! Proud to be from Ethiopia! We are so lucky to have PM Abichu!!
@teshyeba
@teshyeba 18 күн бұрын
Thanks My PM and Team! Your energy, courage and effort to put OUR country at the right place will be rewarded back to you by History!! .....and the best is yet to come!!
@davidorsa3367
@davidorsa3367 18 күн бұрын
Dr.Abbey is visionary leader. The best out of Millions. Let the sectionalist talk but you keep working and continue surprising them. God bless you and we are with you!!!
@belayTilahun-ws4yc
@belayTilahun-ws4yc 18 күн бұрын
በእንግሊዝኛ ቢተረጎም ለቱሪስቶች ማስተላለፍ እንድንችል ጥሩ ነበር 🥰💚💛❤️
@ልጅደርባባውምንይልክ
@ልጅደርባባውምንይልክ 18 күн бұрын
በአረብኛ እንዲሁም ለበርካታ የፈረንሳይኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ተደራሽ እንዲሆን በፈረንሳይኛ እና በሌሎች ዓለምአቀፍ ቋንቋዎች መተርጎም ያለበት ቪዲዮ ነው።
@kaleabassefa
@kaleabassefa 18 күн бұрын
I’m stunned! I can’t wait to witness firsthand in a few weeks. Much respect and appreciation to the PM and the whole team.🙏❤️🙏❤️
@LambeboErdado-ur6iu
@LambeboErdado-ur6iu 18 күн бұрын
አብቹ እኮ ትልቅ የመሰብያ ጭንቅላት ነው የለው አብቹ እኮራለሁ በእንተ ዘመን በመፈጠር ❤
@bahrugetaneh2375
@bahrugetaneh2375 13 күн бұрын
You are certainly entitled to have great respect for Dr. Abiy, and that’s perfectly valid. However, what about those who actually built it? What astonishes me is that many people are quick to recognize those who painted the building, yet overlook those who constructed it in the first place. Dear, let's not forget that these foundations were laid by our grandfathers.
@mastewalkibret5702
@mastewalkibret5702 18 күн бұрын
Thankful for all past leaders who protected or at least kept these national treasures throughout the good and bad times.....and special thanks to PM Abiy for his vision and action.
@fikreyohannesfikremicheal6419
@fikreyohannesfikremicheal6419 18 күн бұрын
የኢትዮጵያን ልክ በሚመጥን ደረጃ እንዲሰራ ከሃሳብ እስከ ማጠናቅ ላከናወነ ኩራታችን ዶክተር አብይ አህመድ ከልብ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ። አንተን ለኢትዮጵያ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን።
@myethiopia2145
@myethiopia2145 18 күн бұрын
Dr. Abiy God bless you !
@ZellanRecordes
@ZellanRecordes 18 күн бұрын
ታሪክ ሊያጠፋ ነው ሲሉት ጭራሽ የረሱትን ታሪክ አድሶና ሰርቶ አሳያቸው ድንቅ መሪ 🙏 የኛ ህዝብ ሰው ተርቦ ሰው እየሞተ ስለሆነ ቁጭ ብለን እናልቅስ ምንም አይሰራ የሚል ነው ግን እኔን የሚገርመኝ የቀደሙት መንግስታትም ጋር ሰው ይሞት ነበር ሰው ይራብ ነበር ግን ሀገሪቷን በአጉል ጀግንነት ከማደየት ውጪ ምንም ታሪክ ሳይሰሩ ነው እንዲሁ ሲዋጉ የከረሙት አሁን ግን ደስ የሚል ነገር አለ በጦርነት ውስም ስራ ይሰራል በመራብ ውስጥም ስራ ይሰራል እኔ ለልጆቼ ብሩህ ሀገር ናታ የምትታየኝ🙏🙏 የሚሰሩ እጆች ክብር ይገባቸዋል 💚💛❤🙏🙏አብቹ እኛ ደደቦችን አትስማን ስራህን ቀጥል አንተ ድንቅ መሪ ነህ እግዚአብሔር ዕድሜን ያብዛልህ 🙏🙏
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 18 күн бұрын
አሜን!አሜን!አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wendekubra
@wendekubra 18 күн бұрын
እቺን እቺንማ እኛም እናውቃለኝ እናንተ ትላንት ስትሰሩ የነበራችሁትን ረስታችሁ ነው አሁን ለምርጫ ለመመረጥ ፣ ኦነግ ትጥቅ ፈታ ፋኔ ትጥቅ ፈታ ምናምን እያላችሁ ድራማ ትሰራላችሁ ይቺን ሙድ ላጋሽ ማሙድ😂
@hussainmohammed5043
@hussainmohammed5043 18 күн бұрын
የመንደር ወረኞች
@Bget6474
@Bget6474 18 күн бұрын
በትክክል ገልፀከዋል
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 17 күн бұрын
እዳተ አይነት እውነትን አይተው የማይሸቃቅጡ ይብዙልን ወድሜ እኔም ያንተው ሐሳብ ነው ያለኝ
@fekadukibret1945
@fekadukibret1945 18 күн бұрын
Thank you our prim minister Dr Abay!
@TsegaTariku-h8q
@TsegaTariku-h8q 18 күн бұрын
Wow Thank you 🙏 our leader
@zenagirma8230
@zenagirma8230 18 күн бұрын
WOW❤❤❤❤❤❤❤ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@FikaduAssefa-n6z
@FikaduAssefa-n6z 18 күн бұрын
በ እውነት በጣም የሚገርም ስራ ነው በአካል ደሞ ምን ያህል እንደሚያምር በታሬክ የሰማነውን እንዲ ማየት መታደላችን እጅግ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሀገራችንንለዘላለም ትኑር
@ZhareMinho
@ZhareMinho 16 күн бұрын
የዘመኔን መሪ ያገሬን ጀግና ሁሌም የምደነቅብህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tomk5529
@tomk5529 18 күн бұрын
ድንቅ ስራ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 17 күн бұрын
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@metimeti1998
@metimeti1998 18 күн бұрын
የሚገርም ነው። ቤተ መንግስቱ ተከፍቶ ለመጎብኘት ጓግቻለሁ ። ብልፅግና ፓርቲ እንደስሙ ብልፅግና ግንባታን አይተን በማናውቀው ፍጥነት አያሳየን ነው። ቀን ማታ መስራት ባህል አድርጎታል ።
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 18 күн бұрын
አይኖች አያዩ ብርሀን የላቸው ....አለ ቴዲ አፍሮ መቃብር ስፍራ የመሰለን እዲህ አምሮ ማየት በእውነት ያስመሰግናል እያዩን የማናያቸው ብዙ ሀብቶች አሉን😍🙏
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 18 күн бұрын
This is one of the most elegant tourist attraction centers in Addis .
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 18 күн бұрын
Absolutely no doubt!!
@ShafiSide
@ShafiSide 18 күн бұрын
Amazing thank you Prime minister dr. Abey Ahmed Ali
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤THANK YOU
@gebtezera5822
@gebtezera5822 17 күн бұрын
ይህንን ታሪክ ተደብቆ እንዳይቀር ብዙ መስዋዕትነት ከፍሎ በዚህ ሁኔታ ለዳግም ትንሳኤ ያበቃን መሪ ታሪክ አጥፊ ብለው አፋቸውን ያላቀቁበት ይህንን ሲያዩ ምን ይመልሱ ይሆን?መቼም ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ሀቅ በሚገባ ይረዳዋል ፣ይፈርዳልም።ይህንን ቤተመንግሥት ለዚህ ያበቃው የራዕዩ አመንጭ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድና ለተባበሩት ሁሉ ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ ።
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 16 күн бұрын
​​ዶክተር አብይ ፦ በጣም ነው የተገረምኩት ይህን ማንም ያላሰበውን ለመስራት መነሳትህ ፣ ይህን አይቼ አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እድሜ ጤና ይስጥህ። ይህ ከተባረከ አእምሮ የውጣ ነው እግዚ በዘመንህ ሁሉ የ እረፍትን የሰላም ሰው ያድርግህ !!!
@NahomAlemayehu-tt1nb
@NahomAlemayehu-tt1nb 13 күн бұрын
jil
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 18 күн бұрын
ገና ብዙ የሚሰራ ጀግና መሪ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 18 күн бұрын
ታሪክ እንዳይጠፋ አድርጎ ለትዉልድ ማስተላለፍ ታሪክ መሥራት ነዉ!!
@AssefaHaile-c4s
@AssefaHaile-c4s 17 күн бұрын
WOW proud to be from Ethiopia" we are so lucky to have pm Abiy....................long live with family.
@AlhamduUmar-ef6lu
@AlhamduUmar-ef6lu 17 күн бұрын
thanks my PM!!!!
@EdenTadesse-c3v
@EdenTadesse-c3v 15 күн бұрын
ዶ/ር አብይ 🎉🎉❤🎉 አምላከ የመረጠህ መሪ ነህ ፤ ቀጣይ ትውልድ ያመስግንህ ። ሀገሬ ኢትዮጽያ ታድለሻል
@denberebelay305
@denberebelay305 18 күн бұрын
Great job.May God bless you PM Dr.Abey and all peoples who participated to rebuilt this palace.
@melakuabiger1052
@melakuabiger1052 15 күн бұрын
እናመስግናለን ዶ/ክ ዓብይ!!!!
@gediman8749
@gediman8749 18 күн бұрын
ምንም አልልም አብይ የተለየ ሰዉ ነህ ጀግናዬ ነህ
@minassieshibru266
@minassieshibru266 18 күн бұрын
wawe ,አበቸ ተባረክ አሄር ለ, ኢትዮጵያ የደረሰክላትድንቅ መረ 💚💛❤🌱🌷🌱🌸🌱💐🌱👙🌷🌱💜🌱🍑🌱🍋🌱💚💚💛💛❤❤
@bettyabera6245
@bettyabera6245 18 күн бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም 💚💛❤️ኢትዮጵያዬ
@ZhareMinho
@ZhareMinho 16 күн бұрын
ዋው በጣም ተገርሜለሁ ተደንቄለሁ አገሬ ውስጥ መሆኑን ማመን አልቻልኩም የብዙ ሃብት ባለቤት ብቶንም እድህ ደፍሮ ያሰበም አልነበረ❤❤❤
@mlc532
@mlc532 18 күн бұрын
❤❤❤❤ Abichu great leder you did it
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 14 күн бұрын
Thank you p.m abiy Ahmad for your service ❤❤❤
@NahomAlemayehu-tt1nb
@NahomAlemayehu-tt1nb 13 күн бұрын
jil
@ethiomaintenance
@ethiomaintenance 18 күн бұрын
ሁል ግዜ በዚህ አካባቢ ሳልፍ በጣም እንደነቃለው። ማለት በአጭር ግዜ ነበር የቀየሩት ። ለዚች ሀገር አሁንም የምሰራ ሰው ያስፈልጋታል። የእውነት ከምሰራ ሰው ጎን ቆሞ ማበረታታት 100% ተገቢ ነው።
@yordanos1852
@yordanos1852 18 күн бұрын
Thank you Abichu!!!
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 18 күн бұрын
ኢዮስያሰ በነገሠ ዘመን የነበረ ተሀድሶ እግዛብሄር አምላክ.ያደረገበት.ዘመን.ላይ ደርሰናል. ገና ብዙ.ይቀረናል.❤
@genetbekele515
@genetbekele515 18 күн бұрын
የሰሩም ያደሱም እጆች ይባረኩ
@Muridabedru
@Muridabedru 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ትኑር አሜን
@getayalewendalu6085
@getayalewendalu6085 18 күн бұрын
በኢትዮጵያ ተስፋ አለኝ ።
@Elizabethurga
@Elizabethurga 17 күн бұрын
ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቹ ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ 🌹🎈🎈🌹🌹🎈🎈🌹🌹🎈🎈
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 18 күн бұрын
ዶ/ር አብይ ሺ አመት ኑር🎉🎉🎉❤❤❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 17 күн бұрын
የበሻሻ ቆሻሻ አምላክ አደረጋችሁት ይገርማል!! ሰገዱለት። ሺአመት የሚነግሥ መድኀኔዓለም ክርስቶስ ብቻ ነው
@redasirak5608
@redasirak5608 18 күн бұрын
ታንኪው ዶክተር አብይ መሪዬ መጥቼ እጎበኘዋለሁ።
@eletderash
@eletderash 18 күн бұрын
በእውነት በጣም. የሚገርም ስራ ለአብይ ትልቅ ክብር አለኝ ብዙ የሚሰራ ጀግና መሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር❤❤🙏
@Ermias-vo9vh
@Ermias-vo9vh 18 күн бұрын
We all tnxs our pm abiy ahmed go ahead
@asterkassa1117
@asterkassa1117 17 күн бұрын
Awesome Well done 👍🏼
@tube4545
@tube4545 18 күн бұрын
ዶክተር አብይ በጣም ላመሰግንህ እወዳለው። የኢትዮጵያን ልክ ከነባህልዋ ከህዝቦቻ ጋር ለአለም እንዲህ በተዋበ መልኩ ስለ ገለጥካት ከልብ ልናመሰግንህ እንወዳለን። ይህ የኢትዮጵያ ህብት መሆኑን ያልተረዱ የተሰራውን ማመስገን አቅቶአቸው ይራገማሉ ይሳደባሉ። ሚገርመው አነርሱ በረገሙ ቁጥር አንተ እየደመቅክ ኢትዮጵያን እያደመቅክ ቀጠልክ። ሰው እግዚአብሔር የሾመውን ማንም አያወርድ አንተ ደግሞ ለኢትዮጵያ የሚመጥን መሪ ሆነ ተሾምክ። ደግሞ ሹመቱ ገና የሚቀጥል ነው ቅናተኞች ስልጣን እንደተመኙ ህዝብ ከማባላት በቀር ስልጣን ሳይዙ አይናቸው በቅናት እየቀላ ለአሜሪካ እና ለግብጽ በባንዳነት እየተላላኩ ስካር እና ደም ብዛት በሽታ ይጨርሳቸዋል እንጂ ስልጣን አይዙም። ኢትዮጵያ ትለመልማለች የሰሚን ጠንቋይ እና ደብተራ ከምድሪቱዋ ይጠረጋሉ። ሽፍታ አገር አይመራም ባለራእይ እንጂ። ዶክተር አብይ እናመሰግንሃለን ተባረክ።
@alemetona5446
@alemetona5446 18 күн бұрын
አብቹ በረከታችን ነህ❤❤❤
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 18 күн бұрын
Thank you Prime Minister for your Great job!!! It is Amazing and great job! Ethiopian National Palace is one of the few top best Palaces in the world.
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 18 күн бұрын
እራሱ ዋይት ሀወስ አደል የሚመስል???❤አስገርማል አስደንቃል❤
@destatirufantaye1964
@destatirufantaye1964 14 күн бұрын
Dr. Abiy, God bless you! Very impressive.
@nana2009able
@nana2009able 18 күн бұрын
We can't thank you enough our PM Abiy Ahmed....🎉❤🎉❤ We are grateful for all who participated in this amazing renovation work 🎉🎉🎉🎉...
@AtsedeEstifanos-e1m
@AtsedeEstifanos-e1m 18 күн бұрын
Thank you so much for DR Abiy Ahmed
@yihimyalfal1566
@yihimyalfal1566 18 күн бұрын
Wonderful work!
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 17 күн бұрын
ዋው ገራሚ ነው ገራሚ አይገልፀውም ብልፅግና አልተቻላችሁም
@borumaeda5810
@borumaeda5810 18 күн бұрын
ትልቅ አስተዋፅኦ
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 17 күн бұрын
የኢትዮጵያን ታሪክ ያከመ መሪ እናመሠግናለን
@bahrugetaneh2375
@bahrugetaneh2375 13 күн бұрын
You are certainly entitled to have great respect for Dr. Abiy, and that’s perfectly valid. However, what about those who actually built it? What astonishes me is how quickly people recognize the painters of the building while overlooking those who constructed it in the first place. Dear, let’s not forget that the foundation of this was laid by our parents. Do you see what you are saying? This is about preserving history, not erasing it. Who is truly breaking our prestigious history? Is it the ones who built this palace, or the current generation? Please consider the facts before making any further comments.
@fishudesta
@fishudesta 12 күн бұрын
​@@bahrugetaneh2375Dear, we can praize them all. It's not bad to praize somebody who brung this to the spotlight again, either.
@Buruk21
@Buruk21 18 күн бұрын
አለማመስገን አይቻልም!!
@RR-mz6kw
@RR-mz6kw 18 күн бұрын
Good Job Dr.Abiy
@jamesreactionEthio
@jamesreactionEthio 2 күн бұрын
our hero
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 18 күн бұрын
እሄ ነገር እውነት ሀገራችን ነው ?😮😮
@KidstGzawe
@KidstGzawe 18 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነጩ፡ቤተመግስት፡ነው
@crowntube4586
@crowntube4586 18 күн бұрын
ቀድሞ ቅርሱን ሳታጠፉ ላስቀመጣችሁ አሁን ደግሞ የሚገርም አድርጋችሁ ላደሳችሁት ክብር አለኝ ❤
@tsionabraham9915
@tsionabraham9915 15 күн бұрын
Thank you Doctor Abiy Ahmed 🙏😊🙏😊Wonder full job God bless you more ❣️ 🙏 ❣️ ❣️ ❣️ 🙏
@zulfanesruz
@zulfanesruz 16 күн бұрын
የሚሉት ሲያጡ ታሪክ አበላሸ፣ ቅርስ ሸጠ፣ ሀውልት አፈረሰ ብለውው ሲለፍፉ የነበሩ እስከነ አሉባልታቸው ላይመለሱ የቀበረ ና ቃል በተግባር ያሳየ ድንቅ መሪ ዶ/ር አብይ አህምድ❤❤❤❤አናመሰግናለን ታሪክ አይረሳህም🙏🙏🙏🙏🙏 ያጡ
@genetmetekia6605
@genetmetekia6605 15 күн бұрын
Tx so much pm
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 17 күн бұрын
ዋው ዋው
@TemesgenMasresha-kg6zf
@TemesgenMasresha-kg6zf 18 күн бұрын
betam yamral
@yayahala615
@yayahala615 18 күн бұрын
አብቹ ❤
@Tsgi-j9c
@Tsgi-j9c 15 күн бұрын
አብይ ተባረክ እኔ በጃኖሆይ ጊዜ ወተትበትምህርት ቤት ጠጥቼ ነው ያደኩት በዘመኔ ታሪክ ጠፋ እያልኩ ይቆጨኝ ነበር ሁሉንም አድርገኸዋል ፈረሶቹንም መልሳቸው፡፡ደሞ ታደርገዋለህ እኔ ባልርስም ልጆቼና የልጅ ልጆቼ ያዩታል ሁል ጊዜ ታሪክ ስለማወራላቸው ፡ወደፊት ያንተም ታሪክ ይቀጥላል ሰው የዘራውን ያጭዳልና ፡፡
@yordanos1852
@yordanos1852 18 күн бұрын
Bravo abichu !!!
@belayTilahun-ws4yc
@belayTilahun-ws4yc 18 күн бұрын
በእንግሊዝኛ ቢተረጎም ለቱሪስቶች ማካፈል እንችል ነበር። 🙏🏿🥰👍💚💛❤️
@MeazaZewide
@MeazaZewide 14 күн бұрын
የሚበረታታ ሀሳብ ነው!
@HassnNuru
@HassnNuru 18 күн бұрын
ክቡር ዶክተር አብይ 1000አመት ንገስ
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 17 күн бұрын
እድሜህ ይታደስ እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያ ፈካ እና ደመቅ ታደርጋለህ አገራችን ከሲንጋፓር በልጣ እስከምናይ❤🎉።
@workieddinka6334
@workieddinka6334 18 күн бұрын
እንዴት አይነት መልካም ስራ ሰራችሁ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ፡፡ ይህንን አለም ማየት አለበት በእንግሊዝኛ አላችሁ እናስታውቅላችሁ፡፡ ተባረኩ!!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 17 күн бұрын
ከቃል በላይ ነዉ ባለእራዩ መሪ ዶር አብይ አህመድ አሊ ዘመንህ ይባረክ ታሪክንገላጭ የተሸፈን እናመሰግናለን 🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼
@MulugetaMurgeda
@MulugetaMurgeda 18 күн бұрын
ከመደመም ሌላ በምን ቃላት ይገለፃል? ቀደምቶቻችንን በpositive energy ያከበረና እያሻገረ ያለ ሁለገብ ጠቢብ። በመሠረት ላይ የተመሠረት መሠረት_mulugeta murgeda
@meyekasa5478
@meyekasa5478 18 күн бұрын
ወረኞቹ አይጦቹ ስራ ፈቶቹ ብልጭልጭ እያሉ የሚያንቆሽሹት እንደዚህ አይነት ስራን ነው ለ ታሪካዊ ጠላቶቻችን እየተላላኩ ጦርነት እና መከራ እየፈበረኩ መልሰው ያለቅሳሉ ኢትዮጵያ ንቂ
@Thomasshigute-pt1hv
@Thomasshigute-pt1hv 18 күн бұрын
Thanks for showing us the story abiy is hero minm maderg aychalim
@minassieshibru266
@minassieshibru266 18 күн бұрын
ተባረኩ አኛም,ኮራን,በናተ እሄን, ሰራ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤😂🌱🌱🌸🌱🌹💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@FikaduAssefa-n6z
@FikaduAssefa-n6z 17 күн бұрын
በርታልን
@hussainmohammed5043
@hussainmohammed5043 18 күн бұрын
Thank you Abithu you are great
@danielmekonnen8142
@danielmekonnen8142 18 күн бұрын
አይምሮ በክርስቶስ እየሱስ የተፈወሰ መሪ ሲኖረን በችግር ውስጥም ቢሆን ሰርቶ ያሳያል የመንፈስን የሰውን እና የተፈጥሮን ፈተና በመቋቋም የሚሰራመሪ ገና ብዙ እናያለን።
@natnaeliyasu8925
@natnaeliyasu8925 18 күн бұрын
Abchu the king❤
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 18 күн бұрын
Selamiii laaa emiyeee ethiopha emiyeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeswoldemeskel
@mekdeswoldemeskel 13 күн бұрын
Dr.Abey,all Ethiopian 's say, thank you, God bless you, 🙏
@venatlove71
@venatlove71 15 күн бұрын
My king leader no one like you bravo 👏 we will see more and more again ❤God bless 🙏 you're health and soul 🙏 my king ❤❤
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 18 күн бұрын
WOW
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ለደቂቃጃንሆይን ከሞት ቢያነሳ አሁን ገና አቢቹ የሚባል ልጅ እንደወለዱ ይመሰክሩ ነበር rest in peace. Your name will be forever remembered Ethiopian king highly Lassie
@selamselam805
@selamselam805 18 күн бұрын
Enamsegnalen Dr abiy Wow
@MahletLemma-m5y
@MahletLemma-m5y 18 күн бұрын
WOW alemadeneq ayechalem
@AtsedeEstifanos-e1m
@AtsedeEstifanos-e1m 18 күн бұрын
WOW amazing King of King PM Abiy Ahmed
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 256 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН