No video

በሗላዬ የማይከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባውም Dr. Kesis Zebene Lemma Sebket.

  Рет қаралды 141,699

Gere3025

Gere3025

Күн бұрын

መስቀሉን ተሸክሞ በሗላዬ የማይከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባውም by Dr. Kesis Zebene Lemma

Пікірлер: 359
@mimikasayemimikasaye5260
@mimikasayemimikasaye5260 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልዎት ሌላ ምንም አልልም እመቤቴ ትጠብቅዎት እንደርሶ ያሉትን እግዚአብሔር በየቦታው ያብዛልን። ከምንም በላይ የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን የአባቶቻችን አምላክ ክርስቶስ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን ።
@bahuloamino9410
@bahuloamino9410 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥሩ እንደበት ይጨምራልክ እሁንም እድሜ ይስጥክቃለህይሆት ያስማለን
@hanamewded6795
@hanamewded6795 6 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 6 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምርጥ መምህራችን ቃላት የለንም እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@kirubalabebe1520
@kirubalabebe1520 7 жыл бұрын
ክቡር መምህር, ቀሲስ, ዶክተር ,'''ዘበነ ለማ'' የዘመናችን ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሁለቱም በኩል የተሳለ ስይፍ የዘመናችን ጳዉሎስ አንተን የማመስግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል ምንም እንኳ በአካል ባላዉቅህ አንተ ማለት ለኔ ዉድ የምመካብህ ጋሻየ ዉዱ የተዋህዶ አንጡራ ሀብቴ ነህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ደግሞ ላንተ ያድልህ ቃላት አጠረኝ ግን ምን ልበል................................................
@tigestmasalewuihet1713
@tigestmasalewuihet1713 6 жыл бұрын
kirubal Abebe ትክክል።
@user-ft5pi9pp9b
@user-ft5pi9pp9b 5 жыл бұрын
ትክክል
@ralphjayceon6731
@ralphjayceon6731 3 жыл бұрын
Pro trick : watch series on Flixzone. I've been using them for watching a lot of movies these days.
@jaxsonkareem5738
@jaxsonkareem5738 3 жыл бұрын
@Ralph Jayceon Yea, I've been watching on flixzone} for months myself =)
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ በለቤት ልኡል እግዚአቢሄር ይመስጌን ለመምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@MohammedMohammed-ye8ej
@MohammedMohammed-ye8ej 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen memher yagelglot Zemenhen Yarzmln tebarek tebarek
@haregewoyinstvf8890
@haregewoyinstvf8890 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን !!! !!! !!!
@genetfanaye5523
@genetfanaye5523 5 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን መምህራቼን ተጋናበረከቱን ያድልልን ዘመንክይበረክ የተዋህዶ አሪያ በቤቱ ያኑርክ የድግልልጄ
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 8 жыл бұрын
ቃሊወትን ያሰማልን ተስፍ መግስተ ሰማያትን ያውራስልን በድሜ በፀጋ ያኑራልን
@sisisusa3125
@sisisusa3125 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-pd5if3fs2u
@user-pd5if3fs2u 5 жыл бұрын
አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን ተስፍ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@tarru716
@tarru716 7 жыл бұрын
መምህራች ቃል ሂወትን ያሰማልን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!አሜን አሜን አሜን!!!አስተዋይ ልቦና ይስጠን ። የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን!!!
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!! መምህራችን ቃለለ ህይውት ያሰማልን
@kahsateklehaimanot951
@kahsateklehaimanot951 8 жыл бұрын
ለመንህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን Gere ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ዘመንክ ይባርክ
@genetserer771
@genetserer771 8 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክ አብዝቶ ይባርክልህ ንጉሱ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን
@selamhana507
@selamhana507 8 жыл бұрын
ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የግልጋሎት ዘመንህን ይባርክልን፡ቃለህይወት ያሠማል ። በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ስብከት ልጅ እያለሁ እኔንም አባትሽ የተገደለበየንግድ ሽጉጥ አንገት ላይም እንዴት ታስሪያለሽ ብለው ዛሬ መምህራችንም ስለዚህ በመስበክ ተባረክ አሜን፡፡
@user-fq6qz2ip4q
@user-fq6qz2ip4q 8 жыл бұрын
አሜን ቃለዎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን! !!
@arsemabelaygebru8572
@arsemabelaygebru8572 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልኝ አሜን
@efrem7433
@efrem7433 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ!!!
@user-vb6pm1zl5s
@user-vb6pm1zl5s 8 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln Amen Amen Amen
@alemsahar6720
@alemsahar6720 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@alemworeta8777
@alemworeta8777 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰያማትን ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ጸጋወን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የዘመናችን ሀዋርያት እግዚአብሄር እንደ እርሶወ ያሉትን በየቦታው ያብዛልን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 7 жыл бұрын
እግዚሀቤር። ቃል ህይወት ያሰማልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-vi5do5jr5o
@user-vi5do5jr5o 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይስጥልን
@user-kf2ps2uu2j
@user-kf2ps2uu2j 6 жыл бұрын
እግዝአቢሔር አልጣለንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከርስቲያን የልጆች ሊቃውንት ወጥተው ማስተማር ጀመሩ እኛ መእመናን የሚሰማ በጆሮ የሚያይ አይን የሚያስተውል ሊብያ እዲኖረን የጌታ እግዝአቢሔር ይርዳን አሜን።
@sonybony808
@sonybony808 8 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቀላህዎት የሠማልን ክርስቶስ ማግሥተሠማህት የውሥልን አሜን
@tamriakendalmtamria460
@tamriakendalmtamria460 8 жыл бұрын
አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን ተሥፍ መንግሥተ ሥማያትን ያውርሥልን ሁሌም በቤቱ ኑርልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ እርዥም እድሜ ና ጤና ይሥጥህ ሥላአንተ የምናገርበት ቃላት ያጥርኛል ።ድንግል ፍቃዷ ቢሆንልኝ ከሥደት ተመልሸ አንተ ሥታሥተምር ከፌትህ ቁጭ ብየ ይህን ቢሠሙት የማይሠለቸውን ትምህርትህን ተካፍይ ብሆን ደሥ ባለኝ
@beletumamobeletumamo1796
@beletumamobeletumamo1796 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heyewete yasemalen
@teklumahari1458
@teklumahari1458 7 жыл бұрын
ውድ እንቅ መምህራችን ዶኽተር ቄስ ዘበነ ለማ እንደ እርሶ መምህራን በየቤቴኽርስታናችን ያብዛልን አሜን ልኡል እግዝአብሔር ረጅም እድሜና ፀጋ በረኽት ያድልልን አሜን እኛም የሰማነውን በልባችን ይቅረጽልን አሜን ።
@geremechgetach
@geremechgetach 6 жыл бұрын
አሜን
@samerahabshi4366
@samerahabshi4366 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን።ይፃፍልን አሜን
@fanoosyemaryamlij9073
@fanoosyemaryamlij9073 8 жыл бұрын
amen amen amen ❤ amen ❤ amen ❤ kalehiwet yasemalen
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 4 жыл бұрын
መምህራችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የሰደት ኑሮዬን በናተ ትምህርት አልፈዋለሁ ውሎዬ ከናተጋ ኤንዲሆን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን
@hanahana6635
@hanahana6635 8 жыл бұрын
kale hiweteni yasemaline eriseta sameytini yawaresinile badema betana yakoyeline Amen amen amen
@tigset1192
@tigset1192 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የገልግሎት ዘመንህን ያርዝምን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@geremechgetach
@geremechgetach 6 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ የተዋህዶ የእንቁ ልጅ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእውነት መምህር ብዙ ነገር ነው የተማረኩት ከመናገር በላይ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌺🌺🌺🌺 ለስተላለፍክልን ወንድንማች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kedistyegeta8574
@kedistyegeta8574 8 жыл бұрын
Le Memhrchin kalehiwot yesamlen Amen amen amen
@getachewabebeayenew7907
@getachewabebeayenew7907 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln tesfa megstn yawarsln yagelglot zemnkn ybarkln
@sunniteaboua7708
@sunniteaboua7708 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!! መምህራችን ቃለለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዝመንህ ይባረክ አሜን
@teklumahari1458
@teklumahari1458 7 жыл бұрын
Sunnite Aboua 🎸📱🎧
@user-lk5zm8kc5c
@user-lk5zm8kc5c 7 жыл бұрын
ፍቅርን ላሥተማረን ለመከረን ጌታ ምን አይነት አባት ነው ምን አይነት ወዳጅነትነው ሀይልና ምሥጋና ይገባል ለመምህራቺን ቃለ ሂይወት ያሣማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን ፍቅሩን ያልብሠን ።
@user-px8om9pw8g
@user-px8om9pw8g 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እመቤቴ ማርያም ከፊት ከሇዋላ ትደግፍክ፣
@user-hg3lu6oz8n
@user-hg3lu6oz8n 6 жыл бұрын
መምህራችን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜን ከጤና ጋር የቅዱሳን አምላክ ያድልልን በእውነት
@user-zm4go2in5c
@user-zm4go2in5c 5 жыл бұрын
በእዉነቱ በእዉነቱ ቃለ ቃለ ህምወት ህምወት ያሰማልን ያሰማልን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@hhuhhhu7481
@hhuhhhu7481 6 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@wubaliebaylie7978
@wubaliebaylie7978 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክህ
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wud memherachin
@DanaDana-rg5jk
@DanaDana-rg5jk 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ
@user-nk7zw8sr8o
@user-nk7zw8sr8o 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎ ዘመንዎን ያርዝምልን እድሜናጤና ፀጋውንም አብዝቶ አብዝቶ ይጥልን
@tasfaygebre3318
@tasfaygebre3318 6 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርበን ለመተግበር ያብቃን እግዚኣብሄር ኣሜን ኣሜን
@user-wy3md4ip3i
@user-wy3md4ip3i 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን!!
@Butu07
@Butu07 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💚💛❤️
@beteymaryam4243
@beteymaryam4243 8 жыл бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeen kale hiwot yasemaleni enwedehaleni
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን! ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅል! ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን!
@hiwotelovehiwotelove7603
@hiwotelovehiwotelove7603 7 жыл бұрын
mamehr zeban Lema menm yemlchu kalt yelgem erjem edemna Tina yestchu amen amen amen !!
@user-fd3xb5mr8k
@user-fd3xb5mr8k 8 жыл бұрын
amen amen amen .abatachin kale hiywet yasemaln .yesemanewun belbonachin yasadrln .
@warkanishj5747
@warkanishj5747 7 жыл бұрын
Amen kale heyewat yasamalen tesefa manegeseta samayaten yawerselen bedema bataga yakoyelen abat
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል የመከረን የገፀፀን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ እመአምላክ አለሁህ ትበልክ አሜን አሜን አሜን
@mimisamuel3537
@mimisamuel3537 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ninalakewjjxjacos3680
@ninalakewjjxjacos3680 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልኝ አሜን ላንተም ወንድሜ እግዚአብሄር ይሥጥልኝ
@Gere3025
@Gere3025 8 жыл бұрын
+nina lakew Jjxjacos Amen abro yestelen,
@meseretidemisevdjsjdjjs4940
@meseretidemisevdjsjdjjs4940 8 жыл бұрын
+Gere3025 ameni
@tomasabraha69
@tomasabraha69 7 жыл бұрын
nina lakew Jjxjacos
@user-mr7ld2yi5p
@user-mr7ld2yi5p 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማላን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ማግስታ ሰይን ያዋስልን እግዚአብሔር ፀገን ያልብስክ ዋጌልክ ከምግብ በለይ ይጣፍል ከማር በለይ Wowwwwwwww
@moosaalitayewerk8976
@moosaalitayewerk8976 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mkedsmkedes4600
@mkedsmkedes4600 8 жыл бұрын
kal hiwet yasemalen Amen Amen Amennnnnnnnnnnn
@atalutadesse1840
@atalutadesse1840 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠንቅልን።
@molatbayana1792
@molatbayana1792 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@merysalmesalme6573
@merysalmesalme6573 8 жыл бұрын
kale eiwote yasemalne amen amen amen
@mekdibelachw8138
@mekdibelachw8138 8 жыл бұрын
አሜንን. አሜንን. አሜንን.. ቃለ.ህይወት. ያስማልን. ያገልግሎት. ዘመንህን. ያርዝምልን..
@amanumichael5454
@amanumichael5454 6 жыл бұрын
ነፍሴ እረፍት የምታገኘው የርሶን ስብከት ስሰማ ነው!!!!
@AAAA-jp3kv
@AAAA-jp3kv 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen kalehiwote yasemaline lememirachine eremena tena yabizaline
@serkeyedengellej2182
@serkeyedengellej2182 8 жыл бұрын
Amen kalehiyeweten yasemalen krstos edmena tena yestelen yagelglot zemenachewen yarzemelen amen
@emaheywetinurelgi840
@emaheywetinurelgi840 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
@asterliju2864
@asterliju2864 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@fantayeterefe5997
@fantayeterefe5997 8 жыл бұрын
Kale Hiwet Yesmalin EGZIBAHER yeglgelot zemnchun yebarkw Amen
@user-kt5wr8or9r
@user-kt5wr8or9r 7 жыл бұрын
ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሄርይመሥገን፡፡ ቃለ ሄይወት ያሠማልን በእውነት መሜህራችን ድ/ ማሪያም እደሜዘመንህን ትባርክልህ እድሜናፀጋ ፅኑ አደበት እግዚአብሄር ያድልህ
@yeshimengistu3698
@yeshimengistu3698 7 жыл бұрын
الو ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ድንግልማሪያም ታብዛልህ هلا
@dddbbblklkk8753
@dddbbblklkk8753 6 жыл бұрын
الوዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ድንግልማሪያም ታብዛልህ هلا
@user-hs2gp6hj5u
@user-hs2gp6hj5u 6 жыл бұрын
الوዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ድንግልማሪያም ታብዛልህ هلا በእውነት የኢትዮጵያ ጀግና መምህራችን አሜን
@bernardcentrr3480
@bernardcentrr3480 6 жыл бұрын
Lememeherachene kale heyewete yasemalene Amen
@ruhamaasky1568
@ruhamaasky1568 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@sarahtadele1412
@sarahtadele1412 8 жыл бұрын
amen amen amen kalhiwet yasemalen elelllllllllllllllllllllllllllllllllele z/r melake yasemalen
@genetyitafer4655
@genetyitafer4655 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን!!!እረጅም እድሜና ጤና ስጥትሆ እንድታገለግለው ይርዳህ።።
@robelyemane1489
@robelyemane1489 7 жыл бұрын
Amen Kale hiwet yesmalna
@bakos3406
@bakos3406 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! በፈቃደ ስጋ ሳይሆን በፈቃደ ነፍስ እንድንኖር ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 жыл бұрын
Amen
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
አሜን፫
@duosgrand5094
@duosgrand5094 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን።
@mekideshaile9112
@mekideshaile9112 8 жыл бұрын
Kale hywet yasemaln yagelglot zemenwotn yarzimln Ameeeen !
@atyeshaaar5020
@atyeshaaar5020 7 жыл бұрын
keilewote.yismalge
@user-eh8rm4om4m
@user-eh8rm4om4m 6 жыл бұрын
አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን
@user-nx4vg5wq8k
@user-nx4vg5wq8k 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@thigestzergaw2142
@thigestzergaw2142 8 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ።
@hiwotelovehiwotelove7603
@hiwotelovehiwotelove7603 7 жыл бұрын
amen amen AMEn kal hiwot yesmalne
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 8 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ተስፍ መንግስተ ሠማያትን ያወርስልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ መምህር Gere እነመሰግነለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@Gere3025
@Gere3025 8 жыл бұрын
+ማን እንደ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ Amen Amen Amen! abro yestelen
@selamayeleayele6830
@selamayeleayele6830 7 жыл бұрын
Gere3025 j
@MemeMeme-vo6mq
@MemeMeme-vo6mq 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen mdanalme ybrkeke wedma.....
@tirhasgtsadik8545
@tirhasgtsadik8545 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሄይወት ይስሠማልን
@user-jm4sx3qw3f
@user-jm4sx3qw3f 6 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen
@mazenmazen3415
@mazenmazen3415 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ግዜክን ይባርክልን
@rahelberhe102
@rahelberhe102 8 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ አለማመኔን እርዳው
@user-fq7cj2uv1e
@user-fq7cj2uv1e 7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን
@daniman1355
@daniman1355 8 жыл бұрын
amen amen amen kalh hiwet yasmlen
@meseretmac1439
@meseretmac1439 8 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@mekelitnonr8979
@mekelitnonr8979 6 жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሠማልን💒💒⛪⛪💒
@tigistmekonen9007
@tigistmekonen9007 7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@fekertwodajofikert2013
@fekertwodajofikert2013 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln mengeset semayit yaworesln
@khalidalshezawi3255
@khalidalshezawi3255 8 жыл бұрын
kel hiwot yasemalen amen amen ene orthodoxs.nagn tseleyolegn memeher lemma egziabher ende barekign tsaleyolegn ♥♥♥
@user-er2nl9qp2h
@user-er2nl9qp2h 7 жыл бұрын
kalHiwatYasamalen AmenAmenAmen
@user-xz9bf4op2l
@user-xz9bf4op2l 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@bezateshome8748
@bezateshome8748 6 жыл бұрын
amen amen amen qalehiwotn.yesemaleng memhirachin egizehaber erison besgew esik mechirasha seqit egizehaber yekoyel end cheranatu
@selamfedswooobayyeetolitti149
@selamfedswooobayyeetolitti149 8 жыл бұрын
እግዚሕሀቤር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ ያበርታክ።
@merrykonjit7572
@merrykonjit7572 7 жыл бұрын
ቃሊዋት ያስማልን ያገልግልሎት ዘመንክን ይባሪክል
@atsedederje6732
@atsedederje6732 8 жыл бұрын
atsede asnakew amen yageligilot zemenih yibark emayitegeb timirt!!!!!!!
@adanechshibirou9819
@adanechshibirou9819 7 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን ክርስቶስ ፡ፀጋዉ፡ ያብዛሎት፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 8 жыл бұрын
Amen kale hiweten yasemalen
@bizaberhnua6358
@bizaberhnua6358 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kilhewta ysemlan
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 90 МЛН
የጋብቻ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው  መጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ Eyon Yimenu
52:08
ቅዱስ ፊልጶስ Kidus Philpos አርብ ጉባኤ
Рет қаралды 381
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН