በሂወቴ እንደዛሬው ደግጬ አላቅም ተልቅ ጉድ እቤቴ ግባብኝ😭

  Рет қаралды 32,099

Dawud Tube

Dawud Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 977
@saadaahmad6655
@saadaahmad6655 2 ай бұрын
ወላሂ ስት አመት ስደት ተኑሮ ሀራምና ሀላሉን አለማወቅ አድ ሞት አይደለም ሱበሀን አላህ ሳታጃጅል ግደለኝ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 2 ай бұрын
መኖሩ ሳይሆን ዋናው መማሩ ነው እነሱ ዩቱብ አስክሯቸው ምኑን ያቁታል
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 2 ай бұрын
ኢላሂ ሳታጃጂል ግደለኝ የዱና በ ፍቅር. ሳይሆን ለአሄራየ አደራህን
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 2 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት❤
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 2 ай бұрын
@@Alhamedulilah651 ስብ ላርግሽ ነው ላይክ
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 2 ай бұрын
@@Alhamedulilah651 እኔ ክይቱብ ክቲክቶክ ነጻ ነኝ አልሀምዱሊላህ በመልካም ነግር እሚትጠቀሚበት ያዲርግሽ
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 2 ай бұрын
@@Alhamedulilah651 አርኩሽ ውድ
@mdali-jc3jz
@mdali-jc3jz 2 ай бұрын
ምንችግረአለው ለዝችአጭረ ሂውት ትንሸ ፈታብትል አይሰው😢
@DhHj-oo7ce
@DhHj-oo7ce 2 ай бұрын
ከእስልምና የሚሶጣነው እኔ አድቀን ኮሜት ጥፌአላቅ ግን የዛሬው የሀይማኖቴ ጉዳይስለሆነነው الله መጨረሻችንን ያሳምረው
@jemila51
@jemila51 2 ай бұрын
አሚን አላህ ያሳምርልን
@zahraali5087
@zahraali5087 2 ай бұрын
1ለቀልዲም። ይሁን 2የምሩምይሁን ፈርቶም። ይሁን። ኢለል ሙክረህ። ተገዶ ታልሆነ በስተቀር። አላህንየሚያስቆጣነገር የሚሰራሰው ተገዶምይሁን። ሊገሉት። ታልሆነበስተቀር ያስወጣል ተስልምናወቷል። ስለዚህ። አላህንክደሻል። ወተሻል። አላህሂዲያይስጥሽ አኡዙቢላ። እኔስ። ሰብስክራይብምሆነ ኮሜትምሆነ ላይክ አዲርጌአላውቅም ግንያወኩትን። አይቸዝምአልልምብየነው የተጠላ። ተስልምናየሚያስወጣነገርነውብየነውው
@user-ig2lb2hg1c
@user-ig2lb2hg1c 2 ай бұрын
ከስልምና ወተሻል እንደት ትያለሽ ወንጀል ሰራችጅ
@ZamzamSaeid
@ZamzamSaeid 2 ай бұрын
😂😂ያለኢልም ፈተዋ 😢😢😢እስልምናዋ አይፈርስም ግን ህልም ነው ዬሰራቺው 😮😮😮
@DhHj-oo7ce
@DhHj-oo7ce 2 ай бұрын
@@ZamzamSaeid ከእስልምና ወተሻል ሳይሆን የሚሶጣ አትስሩ ለማለትነው ስለኢልሙ አልሀምዱሊላህ የፈለግሽውንጠይቂ ነገር አታዙሩ
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 2 ай бұрын
ሀራም አለይክ ምንም ቢሆን አላህ እማይፈልገውን አታድርጉ ኸይር ኢንሻ አላህ ለቀልድም ቢሆን ሤት እደ ወንድ ወንድ እደ ሤት መምሠል ❌በጣም ትልቅ ሀራም ነው ዳውድ ራሡ ከምር በጣም ፋራ ነው በሡሪ እደት ሚሥቱን ይለቃል😢አላሂሥቱር
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c 2 ай бұрын
አኡዚቢላ ጨሪሳተጃጃለቺ ልጁኳአውሊቂአላት አሲጠልታው
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
ብርአሳበዲቸው
@jemilahusein4126
@jemilahusein4126 2 ай бұрын
ዶዩስ ናቸው ብር አስክሯቸው ነው አላህ ይጠብቀን
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 2 ай бұрын
ብልግነ.ነው.ከሱራ.አነ.ሩተን.አተ.ነው.
@allahisone8107
@allahisone8107 2 ай бұрын
ወላህትክክልነዉ ሀራሞአጀብአማይትዩጉደየለሞ
@seidaseida3434
@seidaseida3434 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ዉዱ ነብያችን ሙሀመድ ሶለሏህ አለይህ ወሰለም
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉
@munamuna1301
@munamuna1301 2 ай бұрын
ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰላም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም፣ፊዳካ፣አቢ፣ወኡሚ፣ያርሱለሏህ😢😢
@user-ry4kw3sh2z
@user-ry4kw3sh2z 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለዪሂ ወሰለም
@user-nn8gy1er1k
@user-nn8gy1er1k 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂወሰለም
@JainobKsa
@JainobKsa 2 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረጀኦ ሴት ከወድ መምሳሰል ለቢዲዮ ብለሽ አላህን ፍሪ ያአላህ ምን አይነት ጊዜ ደረሰናል
@user-bm2xy5hq7d
@user-bm2xy5hq7d 2 ай бұрын
ሠሚራ አላህን ፍሪ ስርአት ይኑርሽ 🎉🎉🎉
@MuhamedYimam-uh4bf
@MuhamedYimam-uh4bf 2 ай бұрын
ሰሚራ ስህተት ሰርተሻል ከሙስሊም የማይጠበቅ ድርጊት ነው ያደረግሽው ዳውድም ይሄን ፖስት ማድረግ የለብህም ነበር ዛሬ በሱሪ ወጣሽ ነገ ደግሞ ፀጉርሽን ከፍተሽ ትመጫለሽ አላህ ይህዲክ በስ ካስቀየምኩሽ ደግሞ አውፉ በይኝ
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 2 ай бұрын
ትክክል ከሷ የሱ መልቀቅ
@jfhf7531
@jfhf7531 2 ай бұрын
በትክክል ነው እኔም ድምራልኝ😢😢😢😢
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 2 ай бұрын
አዳሜአትሸወዱ ተመካክረውእየሰሩእኮነውአይይይ
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 2 ай бұрын
እሄ.አለሀን.የሰቆጠል
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 2 ай бұрын
ተይ ሰሚራ የኢስላምን ህግ አትጣሺ ሀራም ነው የዛሬውን ሳይሆን የነገውን አስቢ። መቼም አላህ እማይወደውን እየሰራሽ ያምርብሻል አልልሽም !
@user-zl7zm9jl3q
@user-zl7zm9jl3q 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ኮሜቶች ደሥ ሥትሉ የኔ እቁወች አሏህ ይጠብቀን እሡ ከማይወደው ነገር
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ዛሬ በስደት ሳለን ድናችነን በሚገባ እንማር ከተማርን ካወቅን አናጠፋም ጅህልና ትልቅ በሽታ ነው ሸሪአዎይ እውቀትን መማር የሁላችነም ግደታ ነው
@seadaseada3846
@seadaseada3846 2 ай бұрын
ባለጌምንአይነት ሆንሺ የመዳም ቅመሞች ላይክ አታርጉ በገዛ እጃችን ተመንገዲ ወጡ አላህ ይሥቱርመ
@saudiksa5166
@saudiksa5166 2 ай бұрын
አራ እንደው ሰብስክረይበቻው ቢያነሱ እኔስ መጀመራም አለደረኳቸውም እና ሊላህ ወእና እላሂ ራጂኡን የራቢ መጨረሸዬን አሰምርልኝ አሰምርልን
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 ай бұрын
ሰሚራ ሰለምቴ ነሺ ግን ዳውዲ ቢያስተምራት እዲህ አትመጣም ነበር ወላሂ እኔ አንዲ ቀን ፊቴን ሳልሼፋን የባሌ ጓደኞቹ ሳናይ መጡ እፊቴ ቆመ እና ከሄዱ ቡሃላ አውልቂ አለዛ ከዛሬ ቡሃላ አይለምደሺም ሊመታኝ ምንም አልቀረው በሰአቱ ቢከፋኝም ለካ መልካም ንው እዲህ በሚዳ ያላችሁ ሰዎች ዲናችሁን ተማሩ ወላሂ አዱኒያ ጠፊ ናት ይህን ቢዶ የስራሺበትን ዶላር መብላትሺን ዋስትና የለሺም ኢተቂላህ ያኡህቲ
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ትክክክል
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 2 ай бұрын
ሰለምቴ ናት እንደ ?
@selamghubrah7613
@selamghubrah7613 2 ай бұрын
እኛ ሠለምቴዎች ሥንሠልም አምነን ገብቶን ህጉን አዉቀን ለአላህ ለመገዛት ነዉ ይህን ሣታዉቅ ቀርታ አይደለም እደዉ የዮቱብ ብር ቀልባቸዉን ሥላደረቀዉ እጂ ብቻ አላህ ሁላችንንም ሒዲያ ይሥጠን መጨረሻችንን ያሣምረዉ
@pxppxp5764
@pxppxp5764 2 ай бұрын
እ ሰለምቴ ናት እንደ
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
@@selamghubrah7613 ትክክል አላህሂዳይስጣችዉእይ የእስልምናንህግእናደንብሳያቅየሚኖርየለም። ዩቱብአሳበደዉህዝባችንንሱባሀንአሏህ
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 2 ай бұрын
የአሏህ እዳች ወደሥልምና መጥተው ጠካራ እጂ ሢጃጃሉ አላየንም ከዛ ከጥመት ያወጣሽን ጌታ እደምን ታምጫለሽ ቪድዮውን አጥፉት እኔ የሚገርመኝ ላይክ የምታረጉ
@Ekrubintbaba
@Ekrubintbaba 2 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ይች አለም ቀሪናት ለአኼራሽ እሰቢ
@user-zg8ss3yz6q
@user-zg8ss3yz6q 2 ай бұрын
ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ዛሬ ግን በጣም ስላስጠላሽኝና ትልቅ ወጀል ስለሰራሽ ነዉ ማለፍ ያልቻልኩት አሏህን ፍሪ ሀፍረት ይኑርሽ ምን እየሰራሽ እደሁ ቆም ብለሽ አስቢ ዱኒያ ጠፊ ናት አኼራን እሰቢ
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 2 ай бұрын
ሰው ተመግደልአይበልጥም ሰውእሚገሉ አልፈሩ ጀነት እሚያስባ መስላቸው ደምእየጠ ጡነው ይህ ይገርምሻል እዲህያለ የዋህ ነው ያጣነው ታያት ነብሰገዳይ ይማሩበት ሰው ታልገደሉ ገዘብ የለም እሚ መስላቸው ከብቶች የነገሂወታቸውን ና የቤተሰባቸውንም እጣፉታና መከራ እሚያበዙና እሚያጠፉ ቢማሩበት ይቅርታግንልክነሽ ግን ደሞበሰውነብስ እሚጫወትን ምን እንበለው ብየጨቆኝ ነው
@user-gs8wp9mr8h
@user-gs8wp9mr8h 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ አላህ መጨርሻይ አሳምርልኝ እራ እዳዉ ትንሽ እንኳ አላህን ፍሩ ነገ ሞት አላባችሁ ሰሚራ ወላሂ ዛሬ ደስስብሎሽ ብሰሪም ነገ እማይቅርው ሞት አለብሽ እህቴ ዱናያ ብላሽ ናት ዱነሸን ተማሪ የሚጥቅምሸን በዚህ ሰአት አሁን ይህ ምንያሰትምራል መልሱን ላቺው
@user-sd1wt1pw9p
@user-sd1wt1pw9p 2 ай бұрын
አላህን መፍራት ቀረ አላህ ሂድያውን ይስጥሽ ላችም ለባልሽም አኡዙቢላ ለድንያ ብሎ የዞህን ያክል ድበር ማለፍ አደኛ የወድ ልብስ ሀይማኖታችን አይፈቅድም ሁለተኛ በሱሪ አላህን ፍሩ ዛሬ እደዚህ ሆናሽ ሞት ቢመጣ ምን ብለሽ ልመልሺ ነው አላህ ፊት እባካችሁ አድ ነገር ከማረጋችሁ በፊት አላህን ያስቆጣል አያስቆጣም ብላችሁ አስቡ ለዱንያ ብላችሁ ድበር አትለፍ ኢተቅላህ
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 2 ай бұрын
ዛሬ ነበረ ዳውድ ጠበቅአድረገህ መግረፍ አላህ ይዘንልን ወደጥመት አትንደረደሪ እህት ድንሽንም ተማሪ
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 2 ай бұрын
እሱን ነበር እጂ መግረፍ እደውም እኮ እስተሱሪው ቀረጣት
@fiiiddiiej5745
@fiiiddiiej5745 2 ай бұрын
አሏህን ፍሪ ሴት በወንድ መመሰሰል ትልቅ ሀራም ነው አይ ዶላር አሳበዳችሁኮ ኢላሂ ሰትረን ያረብ አታጃጅለን
@user-zg8ss3yz6q
@user-zg8ss3yz6q 2 ай бұрын
ቱቱቱቱቱቱ ወሏሂ ተጃጃልሽ አሏህን ፊሪ ድንሽን ተማሪ አትጃጃሊ ለዝህ ቪዶዎ ላይክ የምታደርጉም አሏህን ፍሩ
@najattube
@najattube 2 ай бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥሽ
@bulanlestari5900
@bulanlestari5900 2 ай бұрын
ሂይይ ምን ትመስላላች ዘጊ አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 2 ай бұрын
አረ እዳው ቀላሉን ነገር እንኳን ምን ይሆናል ብንተገብር እህቴ አንችአላሄ ወዶሺ ትዳር ልጆችን ወፍቆሺ ከስደት መልሶ ሀገር እየኖርሺ ምንይሆናል ፈጣሪሺን እያመሰገሺ ብትኖሪ
@newmobile227
@newmobile227 2 ай бұрын
አቤት የጅልባቧ ቆንጆ በሱሪ መጣች አይ ስልጣኔ ዛሬ በጣም አናደድሽኝ
@user-ly1gm9ss2o
@user-ly1gm9ss2o 25 күн бұрын
ዉድየ ጂልባቡ ሳይገባን ስንለብሰዉኮ ስፈልገን ማዉልቅ ይመጣል ጭራሽ በሱሪ መጣችና አረፈችዉ
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 2 ай бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ሂድያ ይስጥሽ ያረብ
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m 2 ай бұрын
ቱቱቱቱ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
@user-hw8xf5ol7h
@user-hw8xf5ol7h 2 ай бұрын
ኮሜንቶች እናተስ ሀራም ነገር ለማየት ለምን ትሮጣለችሁ ሌላው ቪዶወው እይታው ትንሺ ነው መጥፍ ሲሆን ለመተቸት ከመሮጥ ጥሩ ሲሰሩ አበረታቱ
@hfghfgkgfgfb9316
@hfghfgkgfgfb9316 2 ай бұрын
መሰሎችሽን አላህ ይገላግለን ሸይጧን
@user-ko6ct5hv7s
@user-ko6ct5hv7s 2 ай бұрын
ያአላህ ያረቢ አተመጨረሻየን አሳምርልኚ አይዱንያ
@hfghfgkgfgfb9316
@hfghfgkgfgfb9316 2 ай бұрын
እይ ወላ
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
አላህ ይምራችሁ በላጭ ነገር ነወ
@HalefeyaAwolle
@HalefeyaAwolle 2 ай бұрын
አላህ ሂድየ ይስጥሽ
@amma4705
@amma4705 2 ай бұрын
ኢተቂላ አወቅን እያላችሁ ካላህ መንገድ አትውጡ ሤት ወንድ ከተመሣሠለች ጀነትን እንደማታገኝ
@NaemaAli-fc5bx
@NaemaAli-fc5bx Ай бұрын
አተም ወየውልህ የሚስትህን ሀቅ ባለመወጣትህ አችም ወየውልሽ በዝህ እድሞሽ እየተጃጃልሽ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅ ኡን አላህየ እደኛስራ ሳይሆን እዳተእዝነት እዘንልን ያረብ ያከሪሙ ያጀባሩ አተየኔግታ ያረብ ዋልሽ ነብሴ ተይ ተመከሪ😢😢
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 2 ай бұрын
አሰተግፈረላህ እሙሰኪና😅😂😂😅 ዛሬ ሙልጪ አርገህ ገረፍ ዳውድ😊😊
@user-ek6yx8yp8h
@user-ek6yx8yp8h 2 ай бұрын
انا لله وانا اليه راجعون اللهم احسن خاتمتنا
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 2 ай бұрын
ወላሂ ሰሚራ አሳቀችኝ እኔኮ ትመችኛለሽ ግን ሀራም ነው ማሬ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 ай бұрын
ምኑን ናው እሜያስቀው
@ffgdt7803
@ffgdt7803 2 ай бұрын
አቺ እና የጀማል ሚሰት ዝም ብላችሁ ለባሎቻችሁ ምግብ ሰርታችሁ ከቀረባችሁ የበቃችሀል ሌላው ይቀረባችሁ አያምረባችሁም
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 2 ай бұрын
ይሄ ቪድው ይጥፋ አንድ በሀይማኖት አይቻልም ሲቀጥል ምን ያስተምራል እስኪ ይሄ እረ ተው አላህንም አንርሳ 😢😢😢
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v 2 ай бұрын
ሳታበለሺ ውሰደኝ አለች አያቴ 😢ይቅር ይበልሺ
@user-cl7wl4cc3r
@user-cl7wl4cc3r Ай бұрын
ሰሚራየ ባለቤትሽን ድብርቱን ለማላቀቅ ዘና ለማድረግ ብለሽ ነው የኔ ምስኪን ግን ውዴ. ይህ ደሞ ሴቶች ወንድ ጋ መመሳሰል ከዛሊክ ወንዶችም ሴትን መመሳሰል ሀራም ነው. ለወደፊቱ ባልሽ ሲደብረው በሌላ ነገር ፈገግ እንድል አድርጊው ፈረሽረሽ አድርገሽ ደስ የሚለውን ነገር ወደ ውጭ ወጣ ብለሽ ማዝናናት
@VvxvbHhx
@VvxvbHhx 2 ай бұрын
እህቴ ኡሙ. ሳኪና. አላህን. ፍሪ. እህቴ. ብር. ለመሰብሰብ. ብለሽ. አላህን. አታስቆጭ. እህቴ ረዛቂሽ. አላህ ነው
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 2 ай бұрын
አበዛሽው ሰሚራ
@user-eb2hg5ud2b
@user-eb2hg5ud2b 2 ай бұрын
ኢተቂላህ. ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን እደት አሰበ ዉ አእሚሮሽ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 2 ай бұрын
ብር ነዋ ብርእኮ አወራቸዋል
@hadra2150
@hadra2150 2 ай бұрын
ከሚሤ ብዙ መድረሣ አለ ለምን ገብተሽ አትማሪም ኮመንት መፃፋ አሎድም ነበር
@sooksook5163
@sooksook5163 Ай бұрын
ወለሒ ለነዚህ ላይክ ለምን ታረጋለችሁ ወለሒ ግረፋት ሀቅነዉ ወድን አትመሳስሉ ተቨሎል ከባልሽ ከሱዉ ብለብሽዉ ሚዲያለይ ለገዘብ ተብሎ ወለሒ አሳሳቢነን ስደት ጥቃማችን ትንሽም ቢሖን ዲናችን አዉቀን ይህኮ ብሰራ አሏህ ይቆጣብኛል ማለታችነዉ ያሳዝናል የመጨረሻችን ነገር አሳምርልን ያረብ
@user-qd5uj5qx7m
@user-qd5uj5qx7m 2 ай бұрын
ደህና አረገህ ግረፍ
@user-zg8ss3yz6q
@user-zg8ss3yz6q 2 ай бұрын
እኔስ ሰብስክራይቤን አስቸ ሂጃለሁ አሏህ ሂዳየ ይስጣችሁ ከልክ ካለፈ ዱኒያ ወዳድነት አሏህ ያዉጣችሁ ለልጆቻችሁ መልካም አራአያ ያድርጋችሁ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 ай бұрын
እኔም አንሰቸለው
@AAa-pz5ib
@AAa-pz5ib 2 ай бұрын
እኔም አነሣሁ
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 2 ай бұрын
እኔድሮምአላረኳቸውም
@user-lf1gz9bp5y
@user-lf1gz9bp5y 2 ай бұрын
እኔም አሰቻለሁ ምን ልማር ከነሱ😢
@hhaa44473
@hhaa44473 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ እሄ መጃጃል ድንን ካለመማር የተነሣ ነዉ ዉዱ ነብይ ወድ በሴት መመሠልን ሴት በወንድ መመሠልን የአሏህ እርግማን ይዉረድባቸዉ ብለዋል እናትነሽ ልጆችሽን አንድ ሁሩፍ እያሥተማርሽ በፖሰሽ ለዱኒያም ለአሄራም እሚጠቅምሽን እናት የልጆቿ ተምሳሌትናት አስተካክሊ ያረብ በስትርህ መጨረሻየን
@zinetumer1446
@zinetumer1446 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነቢ🤔🤔
@seadaymam1248
@seadaymam1248 2 ай бұрын
😢😢😢😢አላህ የህድሽ የህድና
@foziabn5340
@foziabn5340 2 ай бұрын
ይቱብ ግን ብሩ ምዲነዉ 😂ግን ሰዉን አጃጂሎ ጨረሰዉ😂
@Gurage4
@Gurage4 2 ай бұрын
ዶላር😅
@zemzemzemzem6661
@zemzemzemzem6661 2 ай бұрын
ሀሰዱ
@mominabegum6798
@mominabegum6798 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@saadihaall9206
@saadihaall9206 2 ай бұрын
እደ የትማን ይሠጣቻዋል እኛሠርተንም አለገኘን😂😂
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 ай бұрын
በሰሚራ አንፈርድም ግን ዳውድ ስለ እስልምናን ስለ ሙስሊም ሴት አለባበስ አላስተማርካትም እዲህ በሚድያ ሱፍ ለብሳ ለሌሎች ሀጅነብ ማስየት በእስልምና አይፈቀድም!!ተው የቂርአት ግሩፕ አስገባት ትማር ቁርአንና ሀዲስ
@user-sr4ct2xz9h
@user-sr4ct2xz9h 2 ай бұрын
እኔ የምለው ከአረብ አገር ገብተው በዚህ ሁኔታ መግማታቸው ዲናችን ምንድነው ብለው ጭራሽ የማያውቁ ማበረሰብ ናቸው ቅል ክዳኑን አያጣም ወይ እሱ አይሻል ወይ እሷ አትሻል አቤት አቤት አቤት እራሴን ጠላሁ ልጆቹም የእናንተን ስራ ይዘው ያድጋሉ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሱብሃነላህ
@AliAhmed-pu9wt
@AliAhmed-pu9wt 2 ай бұрын
ሀስቢአላህ ወናኢመል ወኪል😢😢😢😢
@user-em9ez1nk2r
@user-em9ez1nk2r 2 ай бұрын
ሂድያ ይስጥሽ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ😢😢😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ደምሪኝውደ❤
@user-od6hq4xn2d
@user-od6hq4xn2d Ай бұрын
S aw
@AbdurohmanTube-to7sk
@AbdurohmanTube-to7sk 2 ай бұрын
ያሸህ ባለቤትህን ደብቅ ወኔ ይኑርህ ከመጀመሪያው የተበላሸው ባለቤትህን በሚድያ ስታወጣ ነው
@user-tv1ko8yo4y
@user-tv1ko8yo4y 2 ай бұрын
ጠብቋት በጡት መያዥ ትመጣለች እንደዚህያለነገመቀጣትአለባቸው ላይኩንብድግማረግ ከዛ ትሠክናለች ይችልበደረቅ ምንአባቷ ታሥተምራለች ትውልድ አበላሺ ናት
@fhhugf1296
@fhhugf1296 2 ай бұрын
በጣም ያሥጠላል
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 2 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ሱብሩን ይስጥህ ዳውድየ የአላህ
@NaemaAli-fc5bx
@NaemaAli-fc5bx Ай бұрын
ኢናሊላ ሂ ወኢላሊላሂ ራጅኡን አላህየ ያረብ ሞኝነገርአታሳየኝ ዋነብሴ ተይተመከሪ ኧረአትጃጃይ ነገስት ሞች የምትመልሽውን ወላሁአለም😢ሀራም አለይክ 😢አላህሱ በሀነሁተአላ እሄን የመሰለልጅ ሰቶሽ አች አላህን ታምጭዋለሽአ መለይካውም ይመሰክርብሻል የኡመልቂያማ ወላሂ አይቀርም ለሀውለውላ ወላቁወተኢላቢላ
@zinabsulaiman9168
@zinabsulaiman9168 2 ай бұрын
ሡባሀን አላህ እላህ ከንደዝህ አይነትነገር ይጠብቀን
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m 2 ай бұрын
ሡበሀንአላህ🙄🙄
@DddrfGghjj3
@DddrfGghjj3 2 ай бұрын
አሏህ. ሂዳይሰጥሺ ጂልፊት አሏህእያመጥሺስለሆና እዴለምንሺቅሪ ሸይጥን
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 2 ай бұрын
ሴትወድአትመሳሳልብላወን😢
@user-ov4cq3nw6q
@user-ov4cq3nw6q Ай бұрын
እያዳድሺ ቲክቶክ ላይ እየጨፈርሺ ሥለሠው የቶፊቅ ሚሥት ሙሥሊም አደለችም የሚጨፍሩትን ብዙነገር የሚሠሩትን እያደነቃችሁ አረሥቱ ይችን ምሥኪን አግታችሁል ትክክል ባቶንም ይሄደሞ አለ ጌጃ
@user-oy4jh8xo9b
@user-oy4jh8xo9b 12 күн бұрын
አኡዙቢላሂ ምነዉ ሠሚራ እስትغፋር ጠይቂ ጌታሽ
@ftft-bf5ji
@ftft-bf5ji 2 ай бұрын
ጎቦዝ ደዊድ
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v 2 ай бұрын
እኔ የምትገርሙኝ ላይክ የምታደርጉ ሰወች
@zinetmoh5613
@zinetmoh5613 2 ай бұрын
ላህውለላቁቱሊላቢላህ ምንጉድ ነው ለጀሀነብ መዘጋጀት በጣም ከባድ ነው ወንድ ነው ብየ ነበር ኮሚተሮችን ሳይ ደነገጥኩ ቶሎ ወደ አላህ ተመለሽ አያስቅም ያስለቅሳል ቶባ አርጊ ተፀፅተሽ የሙስሊም ተግባር አይመስልም ባል የሚባለው ሚስትን በአደብ ሊይዝ ነው
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e 2 ай бұрын
ወሏሂ ሰሚራ በዚህ እድሜዋ መጃጃል በጣም ያሳዝናል አርጅተሻልኮ ቱ ቁረዓን ሀዲስ መቅራቱ ቢቀር ጭራሽ ወሏሂ አቅለሸለሸኝ ሳያት እንደት እንዳስጠላችኝ አኡዙቢሏህ ምኒቱ ፋራ ዝንጀሮ ፊት ናት አቅል የሚባል ነገር የላትም ቱ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@hawa-cc8py
@hawa-cc8py 2 ай бұрын
አኡዙ ቢላህ አላህ ፍሪ እህት
@user-yj5ji8sx2r
@user-yj5ji8sx2r 2 ай бұрын
እረአላህይናአልሽ
@ggm385
@ggm385 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ አላህልቦናይስጥሺ እህቴ
@sitimossa906
@sitimossa906 Ай бұрын
የትንሹ ልጅሽ ያክል እንኳ አቅል የለሽም አታስቢም እንዴ ዳውድ ይመታሻል አውልቂ አለ ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ እናትህስ ተጃጃለች ያውም በሱሪ አአዙቢላህ
@user-pd1wt5kt3y
@user-pd1wt5kt3y 26 күн бұрын
እደት ካሜራ ትይዛለህ የወድ አልጫ አላህ እስልምናን ያወቀ ባል ይስጠን እኔ አድቀን ኮሜት ጥግ አላቅም
@hadra2150
@hadra2150 2 ай бұрын
ኮመንቶች አድናቂያችሁ ነኝ አሏህ ሂድያ ሥጥሽ አንችም መሥለም ዋጋ የለውም ገብቶ በደንብ መማር ነው ለብር ብላችሁ እሥልምናን አታሠድቡ
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u 2 ай бұрын
እሄን አጥፊ ነገ ሞት አለባችሁ ሰሚራ አላህን አትርሽ እደ ለምን ትጃጃሊያለሽ ብር ነገ ጠፊነዉ ተከትሎሽ እቀብር የሚገባዉ ስራሽነዉ ቶብቺ ለገዘብ ብለሽ አኸይራሽን አትርሽ ።
@fatumaseid7525
@fatumaseid7525 Ай бұрын
አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን እያጠፋሽ አስታፉርለህ ትያለሽ በአላህ
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt Ай бұрын
ቆይ እደትነው የማያውቁት አውቀው ካልጠፉ በቀር
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 2 ай бұрын
ላላ እህት አላህን እሚያስከፋ ነገር አትስሪ ይች አለም ጠፉናት ሞትም ከኛጋር ነው ብለሽ አስቢ
@areazz1754
@areazz1754 2 ай бұрын
ላሀዉለዉላ ሰለምቴወችኮ ጀግና ነበሩ ያች የተለየ ነዉ😢
@RumanaHassan
@RumanaHassan Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን አላህ ሂድያ ይሥጥሺ እኔ ግን ያልገባኚ ነገር በመጀመሪያ እሦዎ አጠፋች ወዴሚድያ ማዉጣቱ ሌላ ጥፋት በቃ የተቀረፀ ቢዱወ ግዴታ መለቀቅ አለበት ማለት ነዉ አላህ ይሥቱር በሥ
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u 2 ай бұрын
እሄን ቪደወ ላይክያደረጋች አቅል የላችሁም የዚህ ስራ ተካፋይ ናችሁ ላይክ ያደረጋችሁ በሙሉ።
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 2 ай бұрын
በሴቶቹአልፈርዲምኔወዶቹናቸዉደዩስወቺየባላንልክብትፈትነዉጭራሽአላህማይፈቅደዉንበዲናቺንእዲህምትላላጠዉወንአኡዙቢላህጭራሽየጠገበጎረምሳትላለይጠግበሽማነዉእዲህሚያረግሽ😢
@DhHj-oo7ce
@DhHj-oo7ce 2 ай бұрын
እሺ ውዶች ከእስልምና ያሶጣል ሳይሆን ከሙስሊምሴት የማይጠበቅነው ለማለትነው እጅ ከእስልምናአያስወጣም ከተሳሳኩ ይቅርታ ብዙሰዎችናችሁ ወደኔ አመጣችሁት
@ASd-fd4dl
@ASd-fd4dl 2 ай бұрын
አረ አለህን ፊሩ ሴት ልጅ በወድ ማማስሰል አይቸልም ለኢቶበር ብር ቢለቹ አኼረቹዉን አተበለሹ ኢደዝ ተደርጎ የሚማጠ ገዘብ ጢንቅር 6:00 ይበል አረ ሰርተሽ ቢይ አንተም ሚስት ሰትር የዋድ አልጨ
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v 2 ай бұрын
የሶሻል ሚዲያ ብር እናንተ ሱሪ መልበስ ሢገርማቹሁ ዲቦ አስሸክሞ አስፖልት ያወጣል አትፍረዱባት ሚዲያ ባልወጣች ባልወጣች
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 2 ай бұрын
ኣኡዙቢላሂ ካንዳዚ ኣይናት ስራ ኣሏህ ይጣብቃን🤲🤲🤲
@utfh361
@utfh361 2 ай бұрын
ኧረ እናንተ ሰው ሙስሊም መሆናቸውን ራሳችሁት በሰላም ነው ዳውድ እና ሰሚራ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 2 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ነበር አምርረህ መምታት ያለብህ አንተ ባል አደለህ ሀራም አለይኪ እንደት አላህ የከለከለውን ታረጊያለስ በእስልምና ወንድ ሴትን ሴት ወንድን መመሳሰል አይፈቀድም ስለዚህ ተቆጣት እንደው የዩቱብ ብር አያታላችሁ ኤጭ
@mekkahmadina7672
@mekkahmadina7672 Ай бұрын
ዳውድ የስራ ስልክህ የትነው እሚገኘው ወድም
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 2 ай бұрын
አኡዙ ቢላ ይህ ነበር የቀርሽ እደሴት በሥርአት በጀበና ቡና አታውቂም ሁል ጊዜ ወዳወድ ነበርሽ የመዳም ቅመሞች እንኳን ለቤታችን ለመዳም ታክሲወች ነን አንች ግን ሁሌም አይሰካልሽም
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 2 ай бұрын
እኔ ግን ክርስትያን ነኝ የማንም አይማኖት አፈቅድም አራም ነው ሞት እንዳለ አስቡ ግን 😢
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 2 ай бұрын
አንዳንድ ኮማቾች ደግሞ ምጥዋ ምጥዋ አያጫውታችሁ ደህና ነገር ሲሰሩ አታበረታቷቸውም ትንሽ ወጣ ያለ ነገር ሲሰሩ ግን ትጣጣላችሁ 😏😏😏
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 2 ай бұрын
ላይክ የምሰጧቸው ግን ምኑ ተመችቷችሁ ነው
@user-be4oh4fw5t
@user-be4oh4fw5t 2 ай бұрын
እሷ ስትሳሳት አንተ እንዴት ትጨመራለህ ቢያንስ ቪዲዮውን ባለመልቀቅ ተባበራት አላህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናውም አላህ ይህዲና ይህዲኩም
@user-qm4zb8jv7h
@user-qm4zb8jv7h 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ አላህ ልቦና ይስጥሽ ሴትም በውድ መመሳሰል ወድም በሴት መመሳሰል ረሱል ከልክለዋል !!!!
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 2 ай бұрын
ዳውድ ዛሬ ሰሚራ ጎረቢ አስፈልጓታል ሰሚራ ዛሬ ድበር አልፋለች
@tawakan9600
@tawakan9600 2 ай бұрын
አረ ሰሚረ ኢተቂለህ ሴትን የተመሰሰለ ወድነ ወድን ያተመሰሰለች ሴት አለህ ረጊሜየቸወለው ቢለወል የተረገምሽ ልቲሆኚ ቲፈልጊየለሽ አለህ የስተክለን😢
@bauluawz5913
@bauluawz5913 2 ай бұрын
ጭራሽ ከነቀሚሱ ተቆጠርሽኮ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ 😂😂😂😂 ይች ኩረጃናት ኡሙ ሰኪና
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 2 ай бұрын
ደሞ በጣም ነው ያስጠላባት ኧረ ዱንያ ፈተነቻችሁ አትጃጃይ ስት ስራ ሞልቶ 🌶
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
የምናረገውን:አናቅምና:ይቅርበለን:ጀጣሪሆይ
የስሚራ ተኮል ወደ ስቃይ አስግባን 😢😭
11:27
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 70 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,2 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
በባሏ እናት የምትሰቃየው ሴት
32:14
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 116 М.
Кто быстрее съест мороженное?
0:31
Goortiy_family
Рет қаралды 2,4 МЛН