በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ማንኛውም የውጭ ሀገራት ጣልቃ ገብነት በጋራ መመከት ይገባል፦ የሕንድ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን

  Рет қаралды 7,388

EBC

EBC

Күн бұрын

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ማንኛውም የውጭ ሀገራት ጣልቃ ገብነት በጋራ መመከት ይገባል፦ የሕንድ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 15
@taibahtaibah7776
@taibahtaibah7776 3 жыл бұрын
አላህ አገራችነን ለመጣል ያሰቡትን ሰወይ አያሳካላቸዉም እሻአላ አድነት ለሁሉም ነገር ይበጃል ያገሬ ሰዉ አድ ሁን
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 3 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን ያለን ሀገር አንድ ነው መንግስትም ሆነ ህዝብ ይመጣል ይሄዳል ሀገር ግን ትኖራለች ይህን መራዳት ባልቻሉና መረዳት ባልፈለጉ ውስን የውስጥ መሰሪዎችና የውጪ ጠላቶቻችን በሀገራችን የድህነትና የግፍ ቀንበር ስያከብዱብን ኖረዋል አሁንም ምቹ ጊዜ መርጠው ያለ የሌለ ሀይላቸውን ተጠቅመው ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የራስዋ ህልውና እንዳይኖራትና ያሻቸውንም የግፍ ቀንበር በላያችን ሊጭኑብን ተነስተዋል:: ውድ ወገኔ ልዩነቶች በጊዜ ሂደት እንደሚፈቱ ዘንግተንወይም ጠላቶቻችን አዘናግተውን በጥቃቅን ጊዚያዊ ልዩነታችን ላይ እልህ ተጋብተን ለጠላቶቻችን በር ብንከፍት የችግሩ ጎርፍ ሲመጣ የማንንም ቤተሰብ ሀይማኖት ዘር ፓለቲካ ወዘተ ሳይመርጥ ሊያጠፍ እንደሚችል በብርቱ ልንገነዘብ ይገባል:: በዚህ ምድር ላይ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ያለው አንድ ነው የሀገርዋ ህልውና የሚጠበቀውም በራስዋ ህዝብ ብቻና ብቻ ነው :: ስለሆነም ጊዚያዊ ልዩነታችንን ለጊዜው ትተን ከእግዚአብሔር ጋር ሀገራችን ዛሬ በየትኛውም መስክ የምትፈልግብንን የትኛውንም ግዴታ ለመወጣት አሁኑኑ መነሳት ይኖርብናል:: ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
@davidtasma1252
@davidtasma1252 3 жыл бұрын
WOW Thanks you
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 3 жыл бұрын
እስቲ ከህንድ ወንድሞቻችን እንማር ያደጉባትን እምዬ ኢትዮጵያን አገራዊ ፍቅር ጥሪ አእንስማ በአንድነት ጣምራ ጠላቶቻችንን አናሳፍር።ህንዳዊ ወገኖቻችን ተባረኩልን።
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ሰላምሀኝሀገሬ
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 жыл бұрын
سبحان الله
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 жыл бұрын
Tkikle
@jonimiki8783
@jonimiki8783 3 жыл бұрын
እንዴ እነዚህ ህንዳዊ ናቸው? ኢትዮጵያውያን አይደለ የሚመስሉት? 🤭🤭🤭🤭😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂
@eill4121
@eill4121 3 жыл бұрын
Wtf he is Indian he is not Ethiopian
@eill4121
@eill4121 3 жыл бұрын
Yehe Amhara Indian new Ethiopiawi aydlem
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
በሽተኛ። You interpret everything in ethnic terms. Horrible.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,8 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН