በልጆቿ አማረባቸው ቅናት | በእፍኝ እርሾ የተላከ መተት | የባለትዳሮቹ ፍቅር አቃጠለኝ

  Рет қаралды 3,328

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

በልጆቿ አማረባቸው ቅናት | በእፍኝ እርሾ የተላከ መተት | የባለትዳሮቹ ፍቅር አቃጠለኝ

Пікірлер: 41
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 21 сағат бұрын
አንተን የሚቃወሙ እነሱ የአርኩስ መንፈስ ተከታዮች ናቸው። ሰዉን ለማደናገርና ሥራቸው እንዳይታወቅ ነው።አንተ ግን በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን።
@FiyoriTesfahuney
@FiyoriTesfahuney 17 сағат бұрын
Nay bahakiy seb kufi eyu
@AyalAharon-f9f
@AyalAharon-f9f 19 сағат бұрын
ወርቅ አፈራሁ የምታቀርበው ጅግጅት ሀቅ ነው ብዙዎች ለቀናተኛ ሰወች ሰለባ ሆነናል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሱ ምህረት ኑሮዬን አሰተካክሎልኛል
@miskabbirhanu1415
@miskabbirhanu1415 18 сағат бұрын
እውነት ነው ወንድሜ መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ተስፋዬ አበራ የእነሱ ትምህርት ህይወቴን ታደገኝ እንጅ እንዳልከው ከሰው ክፋት የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ስላልተለየኝ እንጂ ክብደት ነው
@Ewqet-Temsalet
@Ewqet-Temsalet 18 сағат бұрын
ወርቅዬ ተባረክልን የሁሉን ጉዋዳ ነው የጎበኝኸው በዚሁ ቀጥል በርታልን
@BettyQrc
@BettyQrc 12 сағат бұрын
ለኔ ፈጣሪዬ ሙሉ አካል ፈጣሪ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለው ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው መጀመሪያ ጤናዬ ይበልጣል የሴጣን ስራ ይፍረስ
@MAHLETTAFERE-p4z
@MAHLETTAFERE-p4z 11 минут бұрын
በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ትውልዱን በፀሎት እንዲተጋ እና እንዲነቃ እያደረክ ነው። ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን።
@regibenoah6362
@regibenoah6362 Күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ፤ ከቻልክ በውስጥ እንወያይ። እፁብ ድንቅ ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x Күн бұрын
መምህር ወርቃፈራሁ ትክክል ነው ጥናትህ ❤
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x Күн бұрын
በትክክል
@biniam_hailu
@biniam_hailu 20 сағат бұрын
እሷስ ምን እንደሆነች ማን እንዳደረገባት አውቃለች። እኔን የሚያሳዝኑኝ ምን እንደ ሆኑ ማን እንዳደረገባቸው ሳያውቁ እንዲሁ እንደባዘኑ የሚኖሩ ሰዎች ናቸው።
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 19 сағат бұрын
አይ እኛ ክፋታችን !!! እግዚአብኤር ይታረቀን
@natan-207
@natan-207 23 сағат бұрын
6 ተኛ ደቂቃ ላይ የተናገርከው እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው በ ሪሞት እየተቆጣጠሩት ነው ባሪያ አድረገው ነው ሊያኖሩኝ የፈለጉት ሙሉ ቤተሠቡ ማፊያ ነው ይቆርባሉ እኔን ያስለቅሳሉ በጣም አስመሳይ የሆነ በዓድ ነገር ነው ሁሉንም የሚያንቀሳቅስው ጥቅመኝነታቸው ስል ቅናታቸው እረ ስንቱ መ ድ ሃኒ ዓለም ይማረን ትዳሬን ማጣጣም ባለም ኝ ስነት አጣሁት ፈረስ
@mastietamru4776
@mastietamru4776 5 сағат бұрын
በርታልን በፖሮግራምህ ያፅናህ ከልብ ነው የምናመሰግንህ የሆነ ቀን በሽዎች ያንተን ቪድዮ እያሳደዱ የሚያዩት ሰዋች ይመጣሉ ከረፈደ ስለሚገባን ነው
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 4 сағат бұрын
በትክክል ወንድሜ የሁሉንም የጓዳ ችግር ነው የገለፅከው
@lchielyas3652
@lchielyas3652 10 сағат бұрын
ድምፅ ግን ከፊ ብትል ጥሪ ነዉ ወሪቅየ ትምህሪትህ ግን በጣም ኣሪፊ እና ኣስተማሪ ነቸዉ እና ቀጥልበት እኔም እግዜብሔር ኣምላክ ከፈቀደ ኣንድ ቀን እደዊላለዊ ብዝ ገጠመኛ ኣለኝ 👏👏👏👏
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 11 сағат бұрын
ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን እንጂ ሰው ከፍቷል
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 сағат бұрын
ፈጣሪ መልስ ይስጣል ብለን እንጠብቃለን ተመስገን በህይወት አለን መጨረሻውን እግዚአብሄር ያውቃል
@birktisysay6313
@birktisysay6313 21 сағат бұрын
እውነት ነው ይህ የኔም ሂውት ነው በጎሮቤት የሚመጣ መሃት እር በስማሜ
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s Сағат бұрын
ከወርቅ አፈራሁ ትምህርቶች ብዙ ተምራለሁ ነቅቻለሁ እንደምንሰማዉ ብዙ ባልና ሚሥቶች ተጣልተዉ ይተራረዳሉ ይገላሉ ይህ ሁሉ ሟርት መትት ጥንቆላ በፊት እኮ እናትና አባቶቻቺን ተጣልተዉ በሽምግልና በይቅርታ ይታረቃሉ የወያኔ ዘመን የብችላቸዉ የቃየሉ አብይ ግዜ ባል ያርዳል ይረሽናል ስለዚህ ተጠንቀቁ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 сағат бұрын
አሁን ደግሞ በጣም በዛ ስረተው ማገኘት ሲያቅታቸው ሌላውን በምን እናድህየው ነው ትግላቸው ስይጣንም ከዚህ የበለጠ ክፉት ያላው አይመስለኚም 😮😮
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 5 сағат бұрын
😢😢😢አዎ የሀበሻ ክፋት ይለያል
@ZeinaMulgeta
@ZeinaMulgeta 13 сағат бұрын
የልጅ ጉረቤት ሁሌ ማታ ማታ እርቩ ትወስዳአለች እና ልክ እንደ ባሉታሬከዋ ሄወት ነው የሁነዉ
@melatkassahun8219
@melatkassahun8219 17 сағат бұрын
እኔም ገጥሞኝ ትዳሬ ፈርሳ አሁን ነው ግን ሞቆጫና ዘነዘና ለምነውኝ ከወሰድ በዎላትዳሬ ፈረሰ ግንበሰላሴ ተመልሳል ግንአሁንም እዝሁ ነኝ ግን ሕግዛቤርአለኝ ተመሰገን
@yechaleasalfew
@yechaleasalfew 22 сағат бұрын
አኔ ወንድሚ ሰው ይህን አደርብኝ የምለው ሰው በግልጸ አላውቅም ግን ምንም ነገር ሊሳካልኝ አልቻለም አሁን ተሳካልኝ ስለው መልሶ ይጠፋል ለዛውም ትልቅ ፈተና ይዞ ይመጣል ግን አንድ ነገር እገምታለሁ የንስሀ አባቴ ከኔ አልፈው ጸበል ርጭተው ለእኔ ጸበሉን አሰቀምጠውልኝ ይሄዳሉ ሊላም አባት ሳመጣ አንድሁ ከነሱ ቤት አይወጡም ጭራሽ ከኔ ጋር ከመገናኘት ይልቅ ከነሱ ጋር አብዝተወ ይግናኛሉ የራሳየው ንስሀ አባት አያሉ የእኔ ሂወት በየቀኑ ምሰቅልቅሉ አየወጣ ነው የልቤን የምነግረው እንኳን አባት አጥቻለሁ እባክህ ወንድሚ በእግዚአብሔር የምትመክርኝ ካለህ
@RozaFayza
@RozaFayza 18 сағат бұрын
የኔ ህእት የምትችይ ከሆነ ፀበል ኢጂ ጹሚ ድገጂ እደገና በመቁጠራ ቀጥቅጭው የክፉ መንፈስ ውጊያ ተማራ የመምህር ተስፋዬን ትምርት ስሚ የመምህር ግርማን ትምርት ተግባራዊ አድርጊ ለውጡን ታየዋለሽ በትንሽ ቀን
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 23 сағат бұрын
❤❤❤ በርታ!!!
@yonas3556
@yonas3556 14 сағат бұрын
መተት ሰው እንዳያረግብን መጠንቀቅ ከባድ ነው፣ ህይወታችን በጥርጣሬ የተሞላ ነው የሚሆነው፣ ይልቅ መፀለይና መፍትሄው ላይ ማተኮር ይሻላል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 5 сағат бұрын
ኣረ ቀጥልበት ያንተ ቻናል ትናንትና ነው ያወቁት እና ተመቸኝ። ምክንያቱ ምትናገራቸው ሁሉምሀቅ ነው።
@Tube-cb3iu
@Tube-cb3iu 14 сағат бұрын
ወርቅዬ እንዴት ነህ ፕሮግራምህን በጣም ነው ምወደው ቀጥልበት. ነገር ግን የዛሬው ፕርግራም ላይ እንደቤተሰብ አስተያየት ልስጥ, በጣም በተደጋጋሚ ግርማ ሞገስ ስትል ሰምቸካለው ከመምህር ግርማ እንደሰማሁት ግርማ ምገስ የእርኩስ መንፈስ ስም ነው ከተሳሳትኩ እታረማለሁ, አመሰግናለሁ
@Dawit-p3v
@Dawit-p3v 10 сағат бұрын
እህቴ እሱ ያለ እኮ የእግዚአብሄር የሚሰጠውን ሞገስ ነው እንጂ በድግምት የሚሰራውን ግርማ ሞገስ አይደለም❤
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Күн бұрын
Enamesgnal mekaryachen meche yehon selene yemnegreh. Erejem edme lantena le memher Tesfaye Abera fetenawn eyetefalemnew new
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 Күн бұрын
Egzabher amilak yitebkih
@tejestaseefa
@tejestaseefa 23 сағат бұрын
እኔ ሰዉ ፈልጌ ሰዉ አጣሁ ግን የት ነዉ ያለዉ
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 23 сағат бұрын
ኧረ ወርቅ አፈራሁ!!! ይሄንን ተወዉና የእግዚአብሔርን ማዳንና ቸርነት ብቻ መስክር። ለምን መሰለህ??? ?????
@tesfi6565
@tesfi6565 23 сағат бұрын
EGZIABHER ASNESTOT YIHONAL ANTE TSELYLET YESEW AGELGLOTU LIYU LIYU NEW
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 сағат бұрын
ለምን እሰጨነቀሺ አምላኬ ነሺ። ጠንቋይን ህዝብይነቃል ጠንቋይ። አስጠንቋይ ይደነግጣል። ቀጥልበት ወርቅየ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 сағат бұрын
እግዚአብሄር በፀበል እደሚያድን እየመስከረ ነው
@mastietamru4776
@mastietamru4776 5 сағат бұрын
እና አሁን ምን እያለ ነው ከክፋት ውጡ ወደ ፈጣሪ ቅረቡ ፣በስጋ በደሙ ተሸፈኑ ፈጣሪን ያዙ እያለ እኮ ነው ነው ተቃራኒ ነው የሚሰማሽ አስመሳይ አጉል አማኝ ነኝ የምትሉት ናችሁ ሰው ቀባሪ ልብ ሰባሪ
@biniyaminfotech
@biniyaminfotech 17 сағат бұрын
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
ዓይነ-ጥላ በውስጥ ባሕርይ ላይ ÷ - ላይ ሰው ውስጥ ተቀምጦ የሚፋለም የጠላት የሌላ ማንነት ነው Memehir Girma 602  #subescribe_now
54:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 87 М.