በከባድ የመኖሪያ ቤት ችግር ጎዳና ወጥቼ ነበር … ተመስገን ከህመሜም አገግሜ አሁን የሴት ልጅ አባት ሆኛለው ተወዳጁ አርቲስት አበበ ፈለቀ | Seifu

  Рет қаралды 207,952

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በከባድ የመኖሪያ ቤት ችግር ጎዳና ወጥቼ ነበር … ተመስገን ከህመሜም አገግሜ አሁን የሴት ልጅ አባት ሆኛለው ተወዳጁ አርቲስት አበበ ፈለቀ | Seifu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 427
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
ሰይፉ ከድሮ ጀምሮ ነው የማደንቅህ ቅን ልብና የውስጥ አዛኝ ነህ። ኑርልኝ ከነቤተሰቦችህ
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ🙏
@hanamarew
@hanamarew Жыл бұрын
ፈሌ ምርጥ ተዋናይ፣ ደራሲ፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ነው።
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልጅህንም በጥበብ ነሞገስ ያሳድግልህ ሰይፍሻ ከነቤተሰቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ruhi1416
@ruhi1416 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ያልተዘመረለት ጀግና ነው አላህ ሙሉ አፊያህን ይልቀቅልህ❤❤❤❤
@abdelaabde929
@abdelaabde929 Жыл бұрын
Betam Betam kuter 1 gazetgnaaaa seyfushaaaaa
@user-sx9fx2gx8t
@user-sx9fx2gx8t Жыл бұрын
ይሄ ሰዉ ሀሊማን ካከመቻት ዶክተር ጋር ቢገናኝ
@besaqneber
@besaqneber Жыл бұрын
ሕመማቸው የተለያየ ነውኮ?
@user-lr3pw5ey2l
@user-lr3pw5ey2l Жыл бұрын
Damakes is medicine for every thing in Ethiopia
@SonySony-jn6on
@SonySony-jn6on Жыл бұрын
ሳህህ
@user-yl4hh3mx3d
@user-yl4hh3mx3d Жыл бұрын
Lemen Atagenagnewum
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በትክክል😢😢
@lulemb
@lulemb Жыл бұрын
ሰይፉሻ ምንም አልልህም እግዚአብሔር አምላክ በልጆችህ ይክፈልህ ያንተ መልካም ስራ ቢወራ አያልቅም አንተንና እሼን የምወዳችሁ በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zenebufantaye-ik8uu
@zenebufantaye-ik8uu Жыл бұрын
በጣም አድናቂክ ነኝ ሰይፉሻ እግዚያቢሄር ይባርክክ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ❤😊😊
@abdelaabde929
@abdelaabde929 Жыл бұрын
Betam Betam kuter 1111111.... Seyfushaaaaa yemechewe
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይሄን አርቲስት 😢 እግዜአብሄር ጨርሶ ይማርህ🙏😥😍😍ስይፉየ እግዜአብሄር ይስጥህ አንተም 🙏
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Жыл бұрын
ሰይፉ ምርጥ ዜጋ ወንድማችንን፣አላህ ያድነው።
@hanamarew
@hanamarew Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ፈለቀ፣ ድነህ እንደማይህ እኔም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጌ ነበር። ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን። ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይባርክህ። ሁላችሁም ተባረኩ። ምህረት በረከታችሁ ናት። እግዚአብሔር ያሳድጋት።
@hanamarew
@hanamarew Жыл бұрын
ረዱ ተባረኪ። መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ትሰጣለች። ለወንድማችን አንቺ የእግዚአብሔር ስጦታው ነሽ። ጀግና ነሽ። አክባሪሽ ነኝ የኔ እህት።
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ፈልዬ ሁሌ ልቤ ላይ ነህ ጨርሶ ይማር ወንድሜ እግዚአብሄር ይመስገን::
@aynalemabera860
@aynalemabera860 Жыл бұрын
በኢየሱስም ሙሉ ጤናህ ተመልሶ ተፈተህ በነፃነት እንድትኖር ይሁን በጣም ነዉ የምወድህ አርቲስት ፈለቀ❤
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
ሰይፋ ለምንድን ነው የሰው ችግር ማውራት መስማት ሚያስደስተው??? ሰዎችን ባለፋት ችግር አታሳምማቸው መሊጥ - ወንድማችን ሻል ብሎህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Жыл бұрын
When you reminded him his bad time again and again makes him to triggered him his trauma please be careful safu
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ሰይፉዬ ልጆችህን ይባርክልህ ባለቤትህን መድሃ ኒያለም አንተንም ይጠብቃችሁ🙏ፈለቀ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ምርጥ ሰው ነው የታመሙትን ጠያቂ ለህዝብ በማቅረብ ህይወታቸውን ለማትረፍ ተፍተፍ የሚል ድንቅ ሰው ነው ፈጣሪ ይስጥህ ❤
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ሳይፍሻ ያልተነገርልክ ቅን ልብ ያለህ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር ክፉ አይንካህ ልጆችህን ይባርክልህ እግዚአበአሔር ይመስገን የፈሌ ነገር በጣም ነበር የሚያሳስበኝ ተባረክ ፍፃሜውን ያሳምርለት ደሞ በፊልሞቹ እንድናየው እንናፍቃለን።
@genisaudi8109
@genisaudi8109 Жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ሰውዬ ምስኪን ታሞ ነው የጠፋው አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ ❤❤❤
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
ሰዉዬ ሴቲዮ አይባልም ሰዉ እሺ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ሰሌ ይድንግል ማርያም እንክአን ማረችህ እግዚአብሄርን ያመነ አያፍርም ስይፍየ እግዚአብሄር ይባርክህ ለሁሉም እልልልልልልልልል
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ናት እንዴ የምትምረው? መሃሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው! እንኩዋን ድንግል ማርያም ማረችክ ብሎ እግዚአብሔርን ያመነ አያፍርም የሚለው ሃሳብ አይጋጭም? ሰውዬው ራሱ እግዚአብሔርን ስላመንኩ አላፈርኩም እግዚአብሔር አዳነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እያለ ድንግል ማርያምን መሃሪ ማድረግ የእግዚአብሔርን ክብር መጋፋት አይመስልህም ስትናገሩ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ ተናገሩ ካልሆነ ሀጥያት ይሆንባችሁሃል ፍርድንም ትቀበላላችሁ እግዚአብሔር በክብሩ አይደራደርም! መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር እግዚአብሔር አምላክ ቀናተኛ አምላክ ነው ይላል! ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ አምላክን በሥጋ ወልዳለች እንጂ አምላክ አይደለችም ሁሉንም የመፅሐፍ ቅዱስ ሐዋርያት እና ነብያት በምንወድበት እና በምናከብርበት ልክ ልንወዳት እና ልናከብራት ይገባል እንጂ ልናመልካት አይገባም እርሱ ሀጥያት ነው! ማርያምን የሚንቅ እና የሚሳደብ ክርስቲያን እግዚአብሔርን እየናቀ ነው ምክንያቱም ምርጫህ ትክክል አይደልም ማለት ነው እንኩአን ቅዱሳንን ይቅርና ሰዎችን ሁሉ እንድንወድ ነው ጌታ ያስተማረን!
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
@@Marcy-77999 ወይኔ እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ በእውነት እያስብኩ የነበረውን ቁጭ ነው ያደረግሽ/ው እርስ በእርሱ ይጋጫል እያልከ ነበር ዛሬ ብቻ ሳይሆን ስዎች ባለማወቅ ሁሌ ይሉታል መቅደስ ፀጋዬ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ብላ ቀጥላ ማርያም ስለስጠሽኝ ልጅ አመስግናለው ስትል ምን ያህል ቢምታታብን ነው ግን ብዬ አስብኩ እግዚአብሔር ክብሩን ለማንም አ ይስጥም እናስተውል ወገኖቼ ማርያም እንወዳታለን እናከብራታለን ብጽእት እንላታለን ግን ያደረገልን እና የሚምረን እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን እንርሳ ። ተባረኩልኝ
@Asaminew_tsige
@Asaminew_tsige Жыл бұрын
@@Marcy-77999 what is your point! ልጅቷ 'ኮ አልተሳሳተችም ... ገገማ መናፍቅ!
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ነው መመለክ ያለበት። ማርያም ትማርህ ማለት ግን እንዴት ነው ማርያምን ማምለክ የሚሆነው?? ሰው ሰውን ሲበድል፤ በዳይ ተበዳይን ከተጸጸተ በኋላ ማረኝ ብሎ ይለምነዋል፡ ተበዳይም ምሬሃለው ይቅር ብየሃለው ይለዋል፤ ምክንያቱም ይቅር ተባባሉ ስለሚል ማለት ነው። ነገር ግን አሁን ይሄ ሰው ማረኝ ብሎ ሲለምነው ሃጥያቴትን ድምስልኝ እያለው ነውን?? አይመስለኝም። ሃጥያትን ይቅር የሚልማ እግዚአብሔር ብቻ ነው። እና ታድያ ለምን ይሄን አይነቱን ተግባር አምልኮ ነው፤ ሰውን ይቅር በለኝ ማረኝ ማለት ብለህ አትቃወምም?? ነው ማርያም ስትሆን ነው ደምህ የሚፈላው?? ልጅቷስ መች ነው ማርያም አምላክ ናት ያለችው?? አንተው ራስህ ሃሳብ ሰጥተህ፤ ደግሞ መልስ ትሰጣለህ።
@hannatessema238
@hannatessema238 Жыл бұрын
ፈሌ እንኳን ጌታ እረዳህ! ሰይፍሻ እግዚያብሔር ይባርክህ እድሜህ ይርዘም "እንዳንተ አይነት አብሮ አደግ" ብሎ ሲያቅፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ። ተባረክ !!! ቤተሰቦች ዘመንህ ይባረክ !!!
@genialiyou4387
@genialiyou4387 Жыл бұрын
ፈልዬ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን። ልጅህንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ።
@amsalselam7215
@amsalselam7215 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ለኛም ታስፈልገናለክ ለአገራችን ኪነ ጥበብ በእጅጉ ታስፈልገናለክ በሬድዮ እንኳን የምንሰማው ድምፁክ በጣም ችሎታውን የተጎናፀፍክ ሰው ነክ እግዛብሔር ይዳብስክ በሙሉ ጤንነትክ ወደ ስራክ ተመልሰክ ባዳዲስ ስራዎችክ እንድናይክ መልካም ምኞቴ ነው እግዛብሔር ይፍቀድልን ❤❤❤😇😇🙏🙏🙏ሴፍዬ እግዛብሔር ይባርክህ ኑርልን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሁንም ጨርሶ ይፈውስህ ፈሌ 🙏🥰❤️
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የምንወደው ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃህ ገና ታምሩን በአንተ ላይ እናያለን እህታችንእግዚአብሔር ይባርክሽ የወለዳችሁት ትባረክ❤
@tigistabebe9836
@tigistabebe9836 Жыл бұрын
ፀበል ይህድ ወንድም አለም 🙏🙏🙏
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 Жыл бұрын
ሰይፉ እንዲህ የተጎዱትን ወገኖችን አቅርበህ እንዲረዱ ማድረግህ በጣም መልካም ስራ ነው በርታ ዋናህ ስራህ አድርገው ውለታህ ከፈጣሪ ይመለስልሀል በርታ
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እግዚአብሄር ከነቤተሰብክ በሠላም በጤና ይጠብቅህ ❤
@Yetenbi114
@Yetenbi114 Жыл бұрын
I cried when he kissed seifu’s forehead …cry😢 let’s see him smile and support him as much as we can. Let him see the physician who gave a special treatment to halima.
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ፈሌ ምርጥ ተዋናይ ምህረቱን ያድል ፈጣሪ❤❤🙏
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
ምነው እደስይፍ ሁሉም ሰው ቢሆን ቅን ልብ❤❤❤ መስጠት ባንቺል በደግነት በመተዛዘን የሌላው በሽታ እደራስ ማየት ከመናቅ እና ከመተቸት። ደስ የሚለው የእግዶችን። የራሱ እስኪመስለው ነው የሚያመው ሰይፉሻ በጣም ነው የማከብርህ ለምትሰራቸው ደጋግ ስራወች መንፈስን ሰለሚያኩ አመሰግንህ አለው ፈለቀ የማርውሀ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ እሰከ ቤተሰቦችህ 🙏🙏🙏
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ፈልዬ እመቤታችን እንኳን ረዳችህ❤❤❤❤እንወድሀለን ኑርልኝ❤❤❤❤❤
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
በጣም እምወደው ተዋናይ ፈሌ❤ልዑል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤መፈተን ለበጎ ነው በጣም መበርታት አለብህ በጣም እሚወዱህ አድናቂዎች አሉህ ...እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ጤና ደስታ ስኬት ይስጥህ❤ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን እመኝልሀለሁ
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዝአብሄር ጨርሶ ይማርህ ልጅህንም በጥብና በሚገስ ያሳድግልህ በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Жыл бұрын
ፈሌ እግዚያብሔር ይመስገን ሁሌም ሰላም ጤና ሁንልን ሁንልኝ።ሽልማቱ ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ ቤተሰብህን እግዚያብሔር ይባርክ። ሰይፉ ፋንታውን ክፉ አይካህ ኑርልን ።
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 Жыл бұрын
ሰይፍሻ የሰው ልክ❤❤
@eyerusalembirhanu1752
@eyerusalembirhanu1752 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ጨርሶ ይማርክ 🙏❤
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
አምን3
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው የሚታመኑህን ታውቃለህ ከመከራም ታድናለህ ክብሩን ጠቅልለህ አንተ ውስድ በእውነት ደስ ብሎኛል።
@slamsisay
@slamsisay Жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ፈለቀ እኛ ነን አንተን ማመሰገን ያለብን እናመሰግናለን ልጅህን የሳድግልህ ጨርሶ ይማርህ የሀገሪ ደጋግ ሰዎች እግዚአብሔር ይሰጣችሁ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
wud demirung bee kinenet
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ይገርማል የኢትዮጲያ ህዝብ ምንእንዲያደርግልህ ትመኛለህሲለው ባለፈው ፆለት. እንዲያደርጉልኝነበርያለው እኛም በየእምነታችን አላህእንዳሽርህ ዱአአዲርገናል አሁንምጨርሶይማርህ ልጂህንያሳዲግልህ
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ሰው አዝኘ ነበር በገጠመው ችግ በውነት አምላካችን ይክበር ይመሰገን ሰለአሁት በጣም ደሰ ብሎኛል ወንድሚ ጨርሶ የማርህ ሰይፉ ልጆችህን ያሳድገግልህ በዝህ አጋጣሚ ብዙ ጎደኞች አሉህ ፈልጋቸው ታገኛቸዋለህ ያንተን እርዳታ የሚያሰፈልጋቸው አመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
እ/ር ጨርሶ ዪማርህ ፈለቀ ትልቅ ችሎታ ያለህሰው ነው በተዉኔቱ ከ ት/ቤ ጀምሮ ስራሂን ኣዉቀዋለው ትቻላለህ ተሽሎህ በማየቴ ደስ ቢሎኛል ሰይፉም ከጎኑ ሲለሆንክ እናመሰኛለን
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ፈለቀ እግዚያብሄር አምላክ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ልጅህ ምህረትን ቆመህ ለመዳር ያብቃህ ከውድዋ ባለቤትህ ከረዴትዬ ጋር ።እግዚያብሄር ይመስገን እዚህ ደርሰህ በማየቴ ተደስቼያለሁ ።❤❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ 🙏🇪🇷
@edomkebede2112
@edomkebede2112 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ተዋናይ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረው🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@martatolera7065
@martatolera7065 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጨርሶ ይማርህ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
በሰው ልጅ ላይ ፈተና የማይቀር ነው አይዞህ ሁሉም ያልፍል በርታ ደግሞ ጎበዝ ተዋናይ ነክ ❤
@calltech5706
@calltech5706 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዘወትር እንኩዋን መህረት አገኘህ 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእንዲህ ሁኔታ ላይ በድጋሚ ስላየንህ ሰይፉንም ቴዲንም ሌሎቹንም የረዱትን መመስገን ይገባችኋል ሀሊማን የሚከታተሏትን ዶ/ሮች ቢያዩት ከዚህ የበለጠ ጥሩ የሚሆን ይመስለኛል። መድሃኔአለም ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ልጅህንም በበረከት በፀጋ ያሳድግልህ ባለቤትህንም ክብረት ይስጣት።
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ትለያለህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ሆነህ ስላየን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ፈጣሪ ልጃችሁ ያሳድግላችሁ🙏🙏
@zaharaahmed
@zaharaahmed Жыл бұрын
እንኳን አላህ ማረህ!!! ወንድሜ ሰይፍሻ አንተም ያልተዘመረልህ መልካም ሰው ነህና አንተንም ቤተሰብህንም አላህ ይጠብቃችሁ!!
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
wud demirung bee kinenet
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Жыл бұрын
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ጨርሶይማርህ ልጅቱ እድል ነች አባቷን ገና ጉድ ታሳየዋለች ልጅ የራሱን እድል ይዞ ይመጣል ።እሷን እርግጥ እሱን ስታስታምም ምን ያህል እንደሚከብድሽ እረዳለሁ !? እግዚያብሔር መልካም ነው ሁሉም ለበጎ ነው።ስውን መርዳትም እንድህ ሲቸገር ነው።ስረተረዳዳችሁም ደስ ብሎናል።
@Sima-A
@Sima-A Жыл бұрын
ይህ ሰው እጅግ መልካምና አዋቂ ደግ ሰው አንባቢና እጅግ ጎበዝ ተዋናይ ነው :: እጅግ እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል ያለኝን አካፍለዋለሁ :: እግዚአብሔር ፈዋሽህ ነው ስለተደገፍከው አይተውህም ::
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m 11 ай бұрын
የምወደው አርቲስት! ፈጣሪ ይበልጥ ይርዳህ!
@munico1
@munico1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን የድንግል ልጅ ይውሰድ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ያመነ ይድናል
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ፈሌ ሴፊሻም ኑርልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ፈሌ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው ጌታ እየሱስ ከርስቶስ ጨርሶ ይፈውስህ!!!❤
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
ሰይፉ ከእ/ር በታቺ ሆነህ ላደረክለት ትብብር እ/ር ይባርክህ አበበ ደግሞ እ/ር ይኼንን በሺታ ስርነቀል አድርጎ ይፈውስህ አሜን
@tegesttegest1047
@tegesttegest1047 Жыл бұрын
ሰይፉ ፈንተዉን ያልተዘመረልህ ቅነ ልቦና ሁሌም በምታደርጋቸዉ ነገሮች ሁሌ እንኮራብሀለን❤❤
@abelking474
@abelking474 Жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በርታ ልጅህንም በጥበብ ፈጣሪ ያሳድግልህ
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
ተባረክ ሰይፍ ጥሩ መስራት ለራስ ነውና ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እንደዚህ ተሽሎክ ስላየውህ በጣም ደስስ ብሎኛል❤🙏
@maryschaffner392
@maryschaffner392 Жыл бұрын
God bless you Seifu, , and i wish fast recovery for our brother Feleke in Jesus name. Amen!❤
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን እ/ር ይመስገን የታመንከው እ/ር ፈወሰህ እንካን ለዝህ አደረሰህ በእውነት ስትናገር የእምነት ቃል ነው ያወጣሀው
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
እግዝያብሔር ይመስገን እንዲ ቆመህ በማመስገን ቀሪውን ዘመንህን ሁሉ ከነቤተሰብ ይትባረክ ሁን እድሜ
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g Жыл бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ በልጆች ተካስ እመቤቴ ማርያም ልጆችህን ትዳርክን ትባርክል ፈሌ አይዞን ትድናለክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልጅህንም ትዳርህንም እመቤቴ ትባርክል አይዞን
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ እጂግ በጣም ጥሩ ሰው ነው ልጆችህን ይባርክልህ
@aataxdatacollectionteam4014
@aataxdatacollectionteam4014 Жыл бұрын
እንዳው የኢትዩጵያ አርቲስት ሴቶች ከልክ በላይ ሀብታም ወንዶች ደግሞ የመጨረሻ ድሀ ምንድን ነው ሚስጥሩ
@matn331
@matn331 Жыл бұрын
ሰይፍሻ በእውነት አንተ ልትመሰገን ይገባሀል thank u bro
@Sada-qv2un
@Sada-qv2un Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍክልን ወንድማችን እግዚአብሔርን የተደገፈ ተስፋ ያደረገ አያፍረም ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስያለኝ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
wud demirung bekinenet
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ልጅህን የምታሳድግበት እድሜና ጤና ይስጥህ
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልጅህንም በጥበብ ነሞገስ ያሳድግልህ ሰይፍሻ ከነቤተሰቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@aynalemabera860
@aynalemabera860 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ህዝብኮ የዋህ ናቸዉ እንደዉ ፈጣሪዬ ለህዝቤ ፍቅርን ጨምርልን
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
የሐኒማ ዶክተር ብታየው ባይ ነኝ ሰይፉዬ በናትክ ዶክተር አመቻችለት እባክሕ ከዚ በላይ ድኖ ማየት እንፈልጋለን ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ 🙏🙏🙏
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Жыл бұрын
ጨርሶ ይማርክ የኔ ጌታ🙏🙏
@meronabay5417
@meronabay5417 Жыл бұрын
Egziabiher yetemsgen yihun ahunim cheriso yemarih! Seifu ante k libih sew yehonk libe kena sew neh tebarek zerih yebarek enwedihalen!!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃሕ ፈሌ አምላክ ፈፅሞ ይማርሕ 🙏ቴዲን በጣም እናመሰግናለን አምላክ ጨምሮ ይስጥሕ ሰይፍሻ አንተም ተባረክ ማማዬን ያሣድግላችሑ 🙏
@enate261
@enate261 Жыл бұрын
እውነትም ወንድም ጋሼ ሰይፉ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምክን ያብዛው ረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችክ ጋር እንዲሁ ሰጪዎችን እግዚአብሔር ይስጣቸው
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
ሰጪው ሰይፉ እራሱ እኮ ነው ሁሌም ሲረዳ ስሙ እንዲጠቀስ አይፈልግም በጣም ለተቸገሩት ደራሽ ልዩ ስብእና የተቸረ ሰው ነው ጌታ እድሜ ና ጤና ይስጠው።
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም እንደሚድን እርግጠኛ ነበርኩ ቤሄሩት የነበርኩ ጊዜ አፊና አይኔ ወደ ቀኘ ዙሮ ነበርኩ ግን አታምኑም ማርያምን ነው ምላችሁ ግን ዳንኩ በዮሐኒስ እምነት እግዚአብሔር ይመስገን እሱን ሳየው ልክ እንደ እኔ ነበር አፉን ሳየው እናም እንደ ሚድን እርግጠኛ ነበርኩ ተመስገን ትንሽ ህመም ቢኖረኝም ደና ነኝ አንዱ ጉንጨ ምግብ መያዝ አይችልም
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ጨርሳ ይማርህ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🙏😍❤ስይፍሻ መልካም ሰው ፈጣሪ ይስጥህ🙏❤
@mesur5022
@mesur5022 Жыл бұрын
Kudos, seifu I like the phenomenal job you do without seeking anyone’s praise or attention .
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ሰይፉ እኮ ቀልድ ብቻ አደለም ያስታውቃል የዋህ ደግ እሩሩ የሰው ችግር ሲይ እንኮን እንባውን በግድ ነው የሚቆጣጠረው ፈጣሪ ፈሌንም እንኮን ለዚ አበቃው ተመስገ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ፈልዬ ትድናለህ እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሀን ትዳብስ:: ያንን የማይጠገብ ትወናህን ዳግም ለማየት ያብቃን:: አዎን እግዚአብሔር ምሮሀል :: 🤲✝️☪️🤲
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ተባረክ እ/ር በመልካም ይክፈልህ
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
ወይ እስይ እግዛብሔርየተመሰገነ ይሁን ተመሰገን ማለት ጥሩነገርነው።
@bezawit6710
@bezawit6710 Жыл бұрын
ተባረክ ሰይፉ አንተንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ::
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን🙏🏽 ወንድም ፡ ጋሻ ፡ የምንለው ፡ ፈጣሪ ፡ ያብዛልን🙏🏽❤️❤️❤️ እመአምላክ ፡ የዘወትር ፡ ምልጃሽ ፡ጥበቃሽ ፡ አይለየን ፡ 🙏🏽❤️❤️❤️ ቸሩ መድሐኒያለም ፡ ለታመሙት ሁላ ፈዉስን ይላክልን🙏🏽❤️❤️❤️
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ🙏እንካን ደስ አለክ ትልቅ የሙያ አባትነክ መቼም የኢትዮጵያ የሙያ ሰዎች ከወደቁ ወደቁነው እስኪ የሀገራችን ባለውለታዎችናቸው እናሳቸው የለም ተሰቃይተው ይች አለም ሲስናበቱ ግን የአበባ ጎርፍነው ሰው በሕይወቱ በደርስለት
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k Жыл бұрын
ሴፉ ትለያለህ ተባረክ ❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር ማረህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስህ ማዳን የእግዚአብሔር ብቻ ነውና! አይዞህ በርታ ልጅህንም እግዚአብሔር ያሳድግልህ ሰይፉ አንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ልጆችህን ይባርክልህ ያሳድግልህ❤️❤️❤️❤️
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
wud demirung bee kinenet
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
@mintamirmama9074
@mintamirmama9074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርስ ይማርህ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
እንኳን እግዛብሔር ማረህ ፈሌ በጣም የማደንቅህ ነኝ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጨርሶ ይማርህ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አላህ እኳንደርሰልህ ሴትልጅደሞ ባለርዝቅናት አላህያሳድግልህ ጤናህንም በተሻለመልኩመልሶ ያሺርህ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ❤
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Жыл бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርህ ላደረክለት የሚዲያ ሽፋን ተባረክ 🙏
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
ሰይፍየ አንተንም ቤተሰቦችህንም ፈጣሪይ ከክፉነገር ይጠብቅለልን
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አርቲስት ፈለቀ እንኳን ድነህ ለማየት በቃን ጨርሶ ይማርህ
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,8 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,1 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН