እባክህ አፋታኝ ተብዬ አውቃለሁ....ወንዶች ሚስታቸውን እሚለዩት እንዳዩ ነው @DawitDreams| Tsegaye Assefa​⁠|

  Рет қаралды 130,515

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 212
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 8 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበረን አክብረሽ ስለጋበዝሽኝ አመሰግናለሁ!
@dawitdreams
@dawitdreams 8 ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@senaitchane6321
@senaitchane6321 8 ай бұрын
ጸግሽ የዘመኑ ክስተት ጸጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ thanks
@senaitchane6321
@senaitchane6321 8 ай бұрын
Dawit dreamsoch ከፎ በሉልን ❤
@umii34
@umii34 8 ай бұрын
Ya bizu saw tedar yaqanah jegina neh Allah yetabiqeh ❤❤❤❤
@zedali-x7c
@zedali-x7c 8 ай бұрын
እውነት ይህ ሰውየ የሚናገረው ሁሉ ትክክል ነው በቲክቶክ የምከታተለው አድናቄ ነኝ በትዳር አማከሪነቱ ትክክል ነው ታዳ ምን ያደርጋል ፈጣሪ አገጣጥሞ አይሰጥም ይህ ዱአም ያስፈልገዋል
@Grandas7358
@Grandas7358 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው። ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 8 ай бұрын
''የአንድን ሕንፃ ዉበት ያመጣዉ ወደታች ያለዉ ዉበት ነዉ ወደላይ ያለዉን ዉበት ያመጣዉ''ምርጥ ዕይታ ፀግሽ
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 7 ай бұрын
ምርጫ ካሳሳቱት ውስጥ አነዷ እኔ ነኝ ያላገባችሁ እባካችሁ ፈጣሪያችሁን ጠይቁ ዝም ብላችሁ ወደ ትዳር አትግቡ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 7 ай бұрын
እኔም እራሴን a big time looser ብዬ ነዉ የማስበዉ። ምክንያቱም ለኔ ጥሩ ባል ለልጆቹም ጥሩ አባት ለጎደኞቼም ጥሩ ጎደኛ የሆነ ሰዉ ነበር የማስበዉ ግን በተቃራኒዉ ልጆቹን የሚጠላ ቅናተኛ ሰዉ ቤቱ ሲመጣ ጥርሱን የሚያሳይ ሲወጡ ቤቱን የጦርነት አዉድማ የሚያደርግ እንለያይ ሲባል እገላችዃለሁ። እንኑር በሰላም አይቻልም ከሚል ሰይጣን ጋር እራሴን አጥቼ በመሀል አለሁ።
@HanaBissa
@HanaBissa 7 ай бұрын
I'm sorry for u my sis​@@ethiopialove2463
@adbe5876
@adbe5876 7 ай бұрын
በጣም ትክክል... ትዳር ሴጣን ይዞ ቤት ማስገባት ነው ብለው ከምያምኑት አንዱ ነኝ
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን ቢዘገይም ይጎብኘን ብለን እንጸልይ ከሱውጭ ሌላ ምርጫ የለንም በእውነት እሱ ራሱ መልስ ይስጠን ቁስሉን የሚያቅ ያቀዋል ውይይይይይ እንዴት በደል ነው የማይረባ ትዳር ውስጥ መግባት ማራናታ ነው የምለው እኔ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 7 ай бұрын
​@@ethiopialove2463ፀልይ ፈጣሪ ክፍ መንፈሱን ይምታለት በማስተዋልና በእወቀት ፍቅር የገብ ምንጭ ስኖር ትዳርን ገነት የሚያጀርጊ ሰዎችን አይቻለሁ
@berhanumelese10
@berhanumelese10 6 ай бұрын
ሁሉም ሴቶች አንድ ናቸው ዝም ብለህ ያገባሀትን ሚስት አሜን ብለህ ኑር ሰው በራሱ አስቸጋሪ ነው
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 5 ай бұрын
ማለት ሁሉም ሴቶች ስትል?
@SofanitWorku
@SofanitWorku 8 ай бұрын
ፀግሽን የማያቅ ማን አለ ሲጀመረ ያገባ ያላገባ ያላገባም ቢሆን ለትውልዱ አሰተማሪ ነው በርታልን ፀግሽ ❤ ጠያቂዋ ጥያቂሽ ቀሽም ነው በዛ ላይ አስጨርሺ እንግዳን አታቋርጪ
@KidistKid-c9k
@KidistKid-c9k 2 ай бұрын
ትህትናህ ብቻ በቂ ነዉ ፀግሽ🎉 Big Respect
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 7 ай бұрын
በዚህ ስአት ለማግባት ያሠባቹህ እድለኞች ናቹህ ብዙ ጎበዝ አማካሪወች አሉ እኛ በደነብስ የገባን ፈጣሪ ጥበቡን ይስጠን ::
@LamlamWejra
@LamlamWejra 7 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ እረድቶኛል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 7 ай бұрын
እዉነትም በደመነፍስ 😂😂😂 እሱም ብቻ ሳይሆን የቤተሰብ እና የአካባቢ ተፅዕኖ ቶሎ ካላገባን ችግር እንደሆነ ይነግሩናል። ከዛ ተጋብቶ ግራ መጋባት።
@AminatMuhemed
@AminatMuhemed 5 ай бұрын
እዉነትነዉ
@meditajc
@meditajc 5 ай бұрын
በጣም እዉነት በደመነብስ አግብቼ ሁሌም አማርራለሁ
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወገናችን በጣም ብዙ ኮርስ ወስጃለሁ ምክሮችህ መሬት ጠብ አይሉም ምስሎችህ ይብዙልን tank you so mach may allah bless you
@Jared-ln21
@Jared-ln21 7 ай бұрын
አማክረሽ ነበር እሱ ጋር
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 7 ай бұрын
@@Jared-ln21 ኖ ኦንላይን ስለምከታተል ነው
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 6 ай бұрын
የኔ ሚስት ግን አውሬውን ባሏን መልአክ አድርጋ ሰላሳ ሰባት ዓመታችንን ይዘናል ።
@yabtsegafekade4997
@yabtsegafekade4997 6 ай бұрын
ልባም ሴትን ተሰጥቶሀል
@saasaamm1996
@saasaamm1996 6 ай бұрын
​@@yabtsegafekade4997በጣም❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
😂ተመስገን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
😂ተመስገን
@golgota2123
@golgota2123 5 ай бұрын
እኔም አውሪ ነው ግን ስው እልሆንልኝ አለ 9 አመት እሁን እራሴው ሁሉን ነገርን አጣው እራሴን ጠላሁት
@saasaamm1996
@saasaamm1996 6 ай бұрын
እኔስ ፈጣሪን ስለምን የነበረዉ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረበት ለቤቱ ታታሪ ሚስቱን ልጆቹን አክባሪ ብየነበር ግን ካልሆነ ህጀ ተሰረገምሁበት አይ 😢 አሀን ነፍሰ ጡር እዳልሆን ፈርቸ አለሁ ምን ይሻለኛን እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወገኖቸ🙏
@HelenWeldeslase
@HelenWeldeslase 7 ай бұрын
ኣነ ንነብሰይ ኢለ እየ ነብሰይ ዘልዕል እምበር ንወዲ ኢለን ነብሰን ዝኣልያ ዝብል ኣተሓሳስባ ኣይቅበሎን እየ።
@Tsaxe.z
@Tsaxe.z 7 ай бұрын
Sister ezi natki hasabat u ember bzuhat alewa nsu kea kab temekuro u hasabu hibu hasabu kbul u 😊
@rahelsoli
@rahelsoli 8 ай бұрын
ፀግሽ ደንበኞችህ ሀብታም መሆናቸው ጥሩ ነው መክፈል ለማይችሉት ደግሞ ብቅ እያልክ አስተምረን
@MuluAbreha
@MuluAbreha 8 ай бұрын
መልህቆች በርቱልን እናመሰግናለን በጣም🙏🙏🙏
@ሀቢባ2580
@ሀቢባ2580 8 ай бұрын
የምትሰጡት ምክር የምታመጧቸው እንግዳ ዋው አስተማሪ ነው...አመሰግናለሁ ..
@solomonmekete9469
@solomonmekete9469 8 ай бұрын
ፀግሽ በጣም አከብርሀለው በጣም በሳል ምክር ነው አመሰግናለሁ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 8 ай бұрын
ምርጥ መምህር እናመሰግናለን
@woine123
@woine123 8 ай бұрын
"...ምንም የማታውቀውን ከክፍለ ሀገር አምጥቶ ያገባል!" * አማካሪ, የሚገርምህ የገጠሯ የባህል ልዩነት ከተማ ያለውን ሁኔታ አታውቅ ይሆናል እንጂ! በማህበራዊና በትዳር ህይወት እና በተፈጥሮአዊ አርቆ አሳቢነት የገጠሮቹ በጣም አስተዋዮች ናቸው:: ከከተማ ውጭ በሰፊ ሜዳ ላይ ንፁህ አየር ላይ እየቦረቁ ያደጉት የገጠር ልጆች ላይ ያለ የአይምሮ ብቃት ተፈጥሮአዊ ነው::
@WediEndayGobez4222
@WediEndayGobez4222 8 ай бұрын
ምንም የማታውቀውን የከተማ ኑሮ ለማለት ኖው, ባለሁበት ሃገርም ምንም የማታውቅ ከሓገርበት አገባ ስልህ ካለው ሃገር ሃንጻር ኖው, አመሰግናለሁ.
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 7 ай бұрын
እጅግ እጅግ እጅግ እውነተኛ አስተማሪ። መስጠት በከንቱ ያለምን ጥበቃ ፣ እውነተኛ ፍቅር ፣ስጠኝ፣ልስጥሕ፣ፍቅር፣አይደለሞ።
@yosephimana3144
@yosephimana3144 7 ай бұрын
ፍቅር እየተስጠ ካልገባት ወይም ፈቃደኛ ካልሆነችስ?
@bulgaw
@bulgaw 7 ай бұрын
Before, I was so sceptical to the so-called marriage councillors . This man talks real sense and talks from the depth of knowledge and experience. Thanks for your time, guys. We would really appreciate it if you leave your contact somehow so we can reach you when we wish.
@ahamaddawud3350
@ahamaddawud3350 8 ай бұрын
ከመጥፎ ነገረ አላህ ይጠብቀን🤲🤲🤲
@עדןאנדרצו
@עדןאנדרצו 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጋዜጠኛዋ እርጋታዋ እንድትደመጥ አድርግሀለች ፀግሽም ምርጥ ሰው ነህ በርቱ ❤❤❤
@tsahydemsis6757
@tsahydemsis6757 5 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ
@adbe5876
@adbe5876 7 ай бұрын
ከመጥፎ ሴት አምላክ አያገነኛቹህ ዘራቸው እጅግ መጥፎ ከሆኑ ከተገናኙ ዕድሜህን አጋም እንደተጠጋ ቁልቁዋል ስታለቅስ ትኖራለህ... ልክ እንደኔ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 7 ай бұрын
በውጭ መልክ ተስበህ ስላገባህእንጅ ፈጣሪን የምትወድና የምትፈራ አታጣም ነበረ ብር ያላትን ካልክ ግድ ማልቀስህ ነው እኔን ግን ብዙ ሴሰኛ ወንድ ይገጥመኛል እንድህ ያለ እንኳን ጎረበትም አይኑረኝ
@EthiopiaHagere-k5j
@EthiopiaHagere-k5j 4 ай бұрын
😢
@senaitudo8539
@senaitudo8539 5 ай бұрын
የተሳካ ትዳር ለማግኘት በእግዚአብሔር ፍት መቆየት መዝ 40:1
@LamlamWejra
@LamlamWejra 7 ай бұрын
በጣም የምወደውና የማከብረው ብዙ የተጠቀምኩበት ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤
@fozi12vcrd
@fozi12vcrd 7 ай бұрын
ፀግሽ ጌታ ይባርክህ ምርጥ ሰው ❤
@SerkalemAdane-f4r
@SerkalemAdane-f4r Ай бұрын
በጣም ሚገርም ትምህርት ነው
@ahmedinsefer2649
@ahmedinsefer2649 2 ай бұрын
ወንድሜ ጀዛከሏህ ኸይር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምሰጠኝ መፅሀፍ የት ነው የምናገኘው
@qhhshssh185
@qhhshssh185 6 ай бұрын
በማርያም እኔ ለማን ላማክረው ከባሌ ጋር ምንም ልንግባባ አልቻልንም ምንም ቢያጠፋ ይቅርታ አይለኝም ውስጤ አይወድሽም ይለኛል ግንኮ የሰማንያ ባሌ ነው ግን ልንግባባ አልቻልንም በፈጠራችሁ መላ በሉኝ ትዳሬ ሳይፈርስ ብቻ አላቅም ጥፋቱ የኔ ይሆን እላለሁ ግንኮ እኔ ምንም አላጠፋሁም 😭😭😭
@Selamtsegay-sx2ps
@Selamtsegay-sx2ps 6 ай бұрын
Ayzosh yene konjo 😢 bedenb rasshin fetshi yesun tfat satkotri mejemerya kerash gar temakeri yagatmal ena tesfa edatkorchi❤
@Selamkebede-v6f
@Selamkebede-v6f 6 ай бұрын
እኔም የአንችንሂወት አሣልፊያለሁ ውሥጥሽ እሚልሽን አዳምጭ ከአይምሮሽ በላይ የሚነግርሽ ማንም የለምእህቴ
@dubairak1164
@dubairak1164 6 ай бұрын
የኔ እህት ከቻልሽ አስመክሪዉ አንዳንድ ወንዶች እደዚህ ናቸው እኔም አልፌበታለሁ የኔ ይወደኛል ግን በጣም እየጠጣ ቤት ዉስጥ የስቃይ ሂወት ነበር አስመከርኩኝ አቃተኝ ተለያየን ያን ጊዜ እደዚህ ያሉ አማካሪዎች ባዉቅ ኖሮ መጠጡን አስትቼ በሰላም እምንኖር ይመስለኛል አንቺም ብዙ የትዳር አማካሪዎች ስላሉ ብታማክሪ ባይ ነኝ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ ሰላም የሌለበት ቤት መኖር በጣም ያስጠላል ያለፈበት ነው የሚያዉቀዉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
ፀግሺ ጋር ጎራ በይ ውዷ
@dubairak1164
@dubairak1164 5 ай бұрын
@@DubaiUae-yp9ou እከታተላለሁ ዉዴ አመሠግናለሁ
@Tybatube
@Tybatube 8 ай бұрын
በሰደት የምትገኙ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ ደግሞ ቅመሞችየ ደምሩኝ አበረታቱኝ ሰወዳች አንደሺ አሰገቡን በቂነናቲ❤❤❤❤❤❤
@sadahussen620
@sadahussen620 4 ай бұрын
አሚን እህቴ መርሃባ በርቺ 🌹🌹🌹
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 8 ай бұрын
አላህ እኛንም ጡሩ የድርገንነ ከጡሩ የገጥመን በጣም እነመሰግነላን
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ 7 ай бұрын
ፀግሽኮ ይለያል አሁን ሠአት የምታገቡ ሠወች ታድላችሁ
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 8 ай бұрын
በጣም አክባራው ነኝ ❤
@LilyGirmaye
@LilyGirmaye 7 ай бұрын
ጸጋየ ኣስፋ እማይቅ ሰው አለ ብየ አልገምትም ☝🏻
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@pastadymeklit788
@pastadymeklit788 4 ай бұрын
ምንድን ነው ምትናገር የባጥ የቆጡን ቀባጠርከው ስለ ትዳር ችግር ነው ምታወራው ግን ትዳር እኮ ብዙ ርእስ አለው ወጥ ነገር ተናገር መናገር ስለፈለክ ሳይሆን መናገር ያለብህን ተናገር ባክህ ርእስ ይኑርህ አንዴ ስለማንበብ አንዴ ስለላብ አንዴ ስለመምረጥ የቱን እንያዝ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 7 ай бұрын
ትዱር ሲጀመር የወንዱና የሴቷ የጋራ ፍቅር እና መተሳሰብ ነው አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ መባባል ብቻ ፈጣሪን በማስቀደም ይህ ከበቂ በላይ ነው የሚያጋጨው የራሱን ህይወት ትቶ የማይጠቅመውን ወደ ህይወቱ ጎቱቶ ያስገባ ግዜ ነው ያንን መተዉ ሌላው የዳር ጥብቁ ሁለቱም የጋራ የሚመስላቸው ጓደኛ አብሮ መውጣት አብሮ መግባት በራሱ ታላቅ የትዳር ይምወርቅ አጥር ነው ንፍስ የለው አይሞቅ አይቀዘቅዝ ደስ የሚል ለትዳር የሚስማማ ተመጣጣኝ ሕይወት በቃ ገነት ነው ቢቸግርም ቢሞላም ሁሉም እንዳመጣጡ ይሆናል ለሴት የምመክረው ደባል ባሕሪ ያላቸውን ወንዶች ተጠንቀቁ ካጨሰ ከጠጣ ገቢውን በዚህ የሚሸረሽር ራቁ ወንዶትም ደጅ ደጅ የምትለዋን ለጎጆ የማይሆን አለና በአጠቃላይ ግልጽነት በተረፈ ትዳር ገነት ነው
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 7 ай бұрын
Thank YouSo much! Sis and Tsegaye for wonderful Lesson!
@golgota2123
@golgota2123 5 ай бұрын
9 አመቴ 8 አመት ልጅ አለችን ግን እራሴን ጎዳውት በውስጤ እየተቃጠልኩ ለልጀ ስል ነው ግን እሱ መሄጃ ያጣው የትም አትሄድም ብሎ እንደፈለገ ይሆናል አሁን ግን ቆርጫለው ህይወት ይቀጥላል መልኬን ሁሉ አበላሽውት
@SerkalemAdane-f4r
@SerkalemAdane-f4r Ай бұрын
በጣም ምርጥ አማካሪ ፀግሽ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 8 ай бұрын
ኦ በጣም ድንቅ ፍሬ ሃሳብ ያለው እጅግ አስተማሪ ሰው ነው! እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡
@TitiTiti-x1k
@TitiTiti-x1k 5 ай бұрын
Awu turu mikir new👌👌👌👌👌
@amenaamena1215
@amenaamena1215 6 ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናል
@umii34
@umii34 8 ай бұрын
Amazing sagesh Batam yamegarim chilota yalaw Dinq saw naw Amlak yebarkih ❤❤❤❤❤❤❤
@melkamelka4213
@melkamelka4213 6 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤😊😊😊
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete 6 ай бұрын
❤ትልቅ.እውቀትያለው.ትምርት❤
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@SamiraaSamir
@SamiraaSamir 3 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@mhmoh6727
@mhmoh6727 6 ай бұрын
የትዳር ሂወት ከባድ ነው እኔ ከባልጋ በሃሳብ አንገባባም ከተጋባን 5አመት ሁነን ከነገ ከዛሬ ይሻሻላን ብል ጭራሽ ባሰበት አሁን በጣም ጨንቆኛል አሁን ተለያይተን ነው ያለን ማለቴ እሱ ኢትዮ እኔ ሳዑዲ ነው 😢😢
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz 5 ай бұрын
እንደኔ 😢😢
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 3 ай бұрын
5አመት ሲሞላቸው ነው ጂኒያቸው የሚነሳው
@yonasrezene7685
@yonasrezene7685 4 ай бұрын
May the Lord bless you mightily.
@KwtKwt-hk5ct
@KwtKwt-hk5ct 6 ай бұрын
ጸግሺማኛሰው፣በጠአአአምአሰተዋይ❤❤❤
@melakukuma5550
@melakukuma5550 7 ай бұрын
Love it family counseling
@LoveKedu
@LoveKedu 8 ай бұрын
የኔንልንገርህ የኔባልገንዘበ የሚስጥው ተጥየቆ ነው ተጠይቆም ላይስጥ ይችላል ሁለታችንም ስለምንስሪ እኔ ከሸር አረጋለሁአሁ አሁን ስለስለችኝ ተኩት ምን ማድርግነው ያለብኝ ???
@hiwotsisay9123
@hiwotsisay9123 7 ай бұрын
I learned a lot. Thank you
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 7 ай бұрын
Betam enamesgenalen tru tmhret new wendme tena ena edme ysth fetari❤❤❤
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 7 ай бұрын
ለመጀመርያ፡ጊዜ፡በአማርኞ፡ቃንቃ፡እውነት፡የሚያወራ፡ሰማው። እውነት፡እንደ፡ ስሞሕ፡ፀጋዬ፡ፈጣሪ፡ ፀጋ፡ሰጦሐል፣ እውቀቱ፡ፀጋው፡ያብዛልሕ፡ኢትዮጵያ፡ያንተ፡ትሞርት፧ያስፈልጋታል። ኢትዮጵያ፡የአስመሳዮች፡መናሓርያ፡እየሖነች፡ነው፡የሜካአብ፡ ብዛቱ፡ራስሕን፡ከሚገባው፡በላይ፡መቀባባት፡የውስጣችን፡ባዶነት፡መጠን፡ይገልጣል።
@genethailu6017
@genethailu6017 7 ай бұрын
WHAT?
@abdulahihuluka5086
@abdulahihuluka5086 8 ай бұрын
Think your
@SaraTab-r8s
@SaraTab-r8s 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰውነህ
@SamrawitMekonin-ms1ie
@SamrawitMekonin-ms1ie 7 ай бұрын
ዲቅ ትምርት❤
@mea6403
@mea6403 7 ай бұрын
እንዴት ነው ማግኘት የምችለው የምክር አገልግሉት ፈልጋለሁ
@HayatMahbub
@HayatMahbub 8 ай бұрын
Batam dasyamil vorogram nawu. Dawit thank you
@DreamFuel38
@DreamFuel38 7 ай бұрын
vorogram ?
@kena_2023
@kena_2023 7 ай бұрын
ለመቀል የተፈጠሩ ሴቶች አሉ። ቢያንስ 10Q የማያቁ
@ofinbontuuintalaaoromoo4209
@ofinbontuuintalaaoromoo4209 8 ай бұрын
Thank you 👏
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 5 ай бұрын
እባክህ በትዳራቸው ላይ ለሚማግጡት እስቲ መልእክትህን አስተላሌፍልን ።
@SifaanHomes
@SifaanHomes 6 ай бұрын
Wow your idea real continues ❤❤❤❤
@taneasamea8722
@taneasamea8722 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን 😢
@Jhonfeta
@Jhonfeta 8 ай бұрын
ይህ ብሮድቻት ኣሪፍ ፕሮግራም ነው። ግን ጥያቅዮቹ ልክ ኣይደሉ የ ተራ ጋዘጠኛ ይመስላሉ ። ኣብረሃም ጥያቅዮው ብያዘጋጀው ወይ እጁ ብያስገባ ጡሩ ይመስለኛል።ወይ ትዳር ያለው ብቻ ይሆነ ቁልፍ ቁልፍ ነገሮች ይጎደሉት ይመስለኝ።
@addiskassa5165
@addiskassa5165 7 ай бұрын
Apperciate you got this kind of knowledge free, kezeh yejemeral teru maseb. Be positive! I enjoy It every second and minute
@AlmeAlme-c7t
@AlmeAlme-c7t 8 ай бұрын
Wow thank
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 5 ай бұрын
ጠያቂዋ ጥርሷን ገጥማነው የምታወራው ከንፈሯብቻ ነው የሚቀሳቀሰዉ
@hermeladereje7529
@hermeladereje7529 6 ай бұрын
ትዳር ስለተማረ ስላልተማረ አይወስነውም ስንት ያልተማሩ ትዳራቸውን ቀጥ አርገው. የሚመሩ አሉ. ምነው የድሮ ሰው ሳይማሩ ይኖራሉ
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 3 ай бұрын
የድሮሰው ገበናው ሽፍኖይዞተት ካወጣች አይኑንስብ እያጠፋ አቃጥሎ ይደፋታል ችግሩዋን ማንም ሳያቅላት ወደመቃብር ሲጀመር የድሮ አባቱን አይቶነው የሁኑልጁ የቀጠለው ቤት ተቦካ ውጭ ተጋገረ
@yibekalbelete5842
@yibekalbelete5842 8 ай бұрын
Match yimiyaderg mibale sense yelem please
@febendavid9278
@febendavid9278 8 ай бұрын
Amazing guy
@SolBesha
@SolBesha 8 ай бұрын
yeprogramu akrabiwa gn yebelete mezegajet yitebekbatal
@adelegnmoges2350
@adelegnmoges2350 8 ай бұрын
waw amaizing
@tirhasokubay9939
@tirhasokubay9939 7 ай бұрын
xegye admen tanan ysta btami awedischlaw❤
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 8 ай бұрын
የመክሰኛ እንግደ ፖሮግራም ይለቀቅልን አልተለቀቃልንም በጣም በጉጉት ኢየጠበኩነዉ ??
@SisayFikadu-p4j
@SisayFikadu-p4j 6 ай бұрын
Thanks
@ephrem03
@ephrem03 7 ай бұрын
Thank you
@neimabaleich6792
@neimabaleich6792 6 ай бұрын
Ahouioui merci 👍🙏🙏🙏🙏
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 6 ай бұрын
እኔም ውደ
@almasmas6481
@almasmas6481 5 ай бұрын
yes❤❤❤❤❤❤
@AdomMenge
@AdomMenge 6 ай бұрын
Wow wow
@eskedarkassa9241
@eskedarkassa9241 3 ай бұрын
Plz the back ground of you responding yes puts ppl's attention on distal
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 6 ай бұрын
የትዳር አማካሪዎች ሁላችሁንም የታዘብኩት ነገር ለምን ከትዳር በፍት እሴትን ልጅ በማታለል እያረከሱ ያሉትን አትመክሩም ወይም አትገስፁም ?? ነገ ያንቺ ነኝ እያለ ልጅ ወይም በሽታ አሽክመ ጨቅላ ሕፃናትን በየ መንገዱ እናቶች ለአውሬ እየጣሉ ይሸሻሉ ለምን አባት ላይሆን ድርጉቱን ፈፅመው? የሚጠፉትን ለምን በግልጽ አትገስፁም ወንዶችስሆናችሁ ነው ?እስክ እግዚአብሔር ምን ይለኛል ብላችሁ ምድርቷን ከዝሙት መንፈስአፅዱ ልክ ከንቲባ አዳነች የሸቴተው መንደር እንዳፀዳች አስተምሩ በረድዮና በቲቭ የቅጣት ህግ ልወጣ ይገባል በጣም ያሳፍረኛል ይህንን በማየተ።
@FisonEden
@FisonEden 6 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@LoveKedu
@LoveKedu 8 ай бұрын
ያበሻ ውንዶች ግን ብዝ problem አለባች ው
@TenuAsefa
@TenuAsefa 7 ай бұрын
አሁንስ ስልችት ብሎኛል የምርጫ ስህተት
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 3 ай бұрын
የኔ ባለቤት መውሰድ እንጅ መስጠት አያውቅም
@FarihaYakub
@FarihaYakub 7 ай бұрын
Tsagesh ❤❤❤❤❤
@EyerusalemBekele-eo3ql
@EyerusalemBekele-eo3ql 5 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም የምወደው ፍቅረኛዬ ሚስት ልጆች አሉት ግን የኔ አይደሉም ብሎ ክዶኝ አላስቆም አላስቀምጥ ብሎኛል ጨንቆኛል
@MehsaAsfa-yh6fr
@MehsaAsfa-yh6fr 4 ай бұрын
አርፈሽ ተቀመጪ ለሚስቱ ያልሆነ ላች አይሆንሽም
@MedinaAhmed-b7x
@MedinaAhmed-b7x 5 күн бұрын
ሚስት ልጅ እንዳለው ካወቅሽ ሀላስ እንደምንም ብለሽ አቁሚ ብታገቢውም ሀላፊነቱ ወጩ አንች ላይ ነው እሚሆነው
@DestaTsegaye-qz7mb
@DestaTsegaye-qz7mb 7 ай бұрын
ሁለቱንም ተሸክሞ ለሚኖር ሰው ምንድነው መፍትሔው
@TitiTiti-x1k
@TitiTiti-x1k 5 ай бұрын
Xuru mikir new wondime qexili Setochi arafachu teqemexu ❤😅 minim
@marthaatomssa9572
@marthaatomssa9572 7 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻❤❤
@الو-ث2ج
@الو-ث2ج 8 ай бұрын
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl 8 ай бұрын
❤❤❤
@adelegnmoges2350
@adelegnmoges2350 8 ай бұрын
ena bezh fekregna yelgnm ena betam destegna aydelewm .yemigermach fikregna endemalagegn erasan asamegnewalew
@መናዊት
@መናዊት 8 ай бұрын
Tebel tetemeki ayentila mibal ale
@jerrykibrie1344
@jerrykibrie1344 7 ай бұрын
Yerasen value kalemawek yemeta chigre nw biye asebalehu....erasehen atiwedem?.....konjo adelehum lamanem alemetenem bileh tasebaleh?.....so balebetu yakelelewun man yakebrewal?....bedeneb tseley mejemeriya beraseh metamen ena amlakehen mawek besu medeset jemer....yachi yemetemetawu set sw nat endasebikewu godolohen hulu atemolalehem...sw mulu sw yemihonewu amlakun siyak nw....keza antem fiker sechi enji fikre lemekebel ateguaguam
@HelenWeldeslase
@HelenWeldeslase 7 ай бұрын
ግን ፍቅር ገንዘብ ይሆናል?????????
@ofinbontuuintalaaoromoo4209
@ofinbontuuintalaaoromoo4209 8 ай бұрын
Galattoma gorsa addaatii .
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 8 ай бұрын
እኔ ግን ይህ ወንድም እንደምሳሌ የሚያነሳቸው ደንበኞቹ ሁላቸውም ሞልቶ የፈሰሰባቸው ሃብታሞች ናቸው የአገራችን ሃብታም ደግሞ ምክር ሰጪ እንጂ ተቀባይ አይደለም ስሙኝ እንጂ ልስማችሁ አልተለመደም ልስጣችሁ እንጂ ስጡኝ አይታሰብም ሃብታም በስጋ ታሞ እንኳ የህክምና ደጃፍ የሚረግጠው ሲብስበት ወይ በቤተሰብ እና በወዳጅ ጉትጎታና ግፊት ነው :: ግዜስ ከየት ያገኛል ሲጀመር ቢልየነር ደንበኛዪ የሚለን ቀድሞ ፋያንሻል ስታተሱን ፈትሾ ነው ወይስ ...... ብዙ ግዜ ሃብታም ምክር ሲጠይቅ በጋዳ እንጂ እንዲህ ባደባባይ ቢሮ ኣንኳኩቶ ቀጠሮ ተይዞለት እንዴ ቢሌነሩ ምክር ፍለጋ እገሌ ቢሮ አየሁት በሚባል የሃሜት አውሎ ንፋስ በምትመታበት አገር ለመቀበል ይከብደኛል ምክንያቱም አንድ ቢሌኔር በሚድያ ወጥቶ እገሌ የሚባል አማካሪ ጋር ሄጄ የሰጠኝ ምክር ተጠቅሜ ሰራልኝ ብሎ ምስክርነት ካልሰጠ ወንድማችን በምን ሂሳብ ምሳሌዎችህ በቁም ነገር እንውሰዳቸው:: በቀን መቶ ገፅ አነባለሁ ( ይደገምልን , ጆራችን እንዳይሆን.. ወይስ እራሱ የፈጠራቸው ነገሮች እውነት አስመስሎ ነው የሚያወራው .... ይብራራልንማ:: እዚህ ያለሁበት አገር ደግሞ ምክር ፍለጋ ነዳጅ ፍለጋ ያህል ከባድ አይደለም::
@beautifullady3734
@beautifullady3734 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 49 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ለውጥ ምን ማለት ነው? ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
25:42
ብዙ ትዳሮች የማይፀኑበት ምክንያት!!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
24:12
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
ከኖርኩት
Рет қаралды 131 М.