በከለላ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች መሪ መዘጋጃ ቤት ባመቻቸው የመኖሪያ ቤት ተጠዋሚ መሆናቸውን ተናገሩ

  Рет қаралды 9,178

kelala woreda communication

kelala woreda communication

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
@ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ 5 жыл бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገሬ በነገራችን ላይ አንድት ድሀ በሰው ሀገር ተከራታ የገዛችውን ቦታ መወሰድ አለበት ብላችኋል ትንሽ አስቡበት ይሄ ሁሉ የሚታየው ቤት በአርብ ሀገር ዜጎቻችን እየተከራተትን የተሰራውን ነው የምታሳዬት እባካችሁ የስደተኛ ደም እንባ የፈሰሰበትን ገንዘብ አትውረሱ በፈጣሪ ይዘናችኋል መንግስት ከቻልክ በራስህ ወጭ ቤት የሌላቸውን ወገኖች አደራጁቿው ከስደቶኞች ላይ ወረድ በሉ ማሻአላህ በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ከተማይቱን አሸብርቃችኋታል 👍👍👏👏ለሀገራችን በሰላም በጤና ያብቃን
@ልኑርበትዝታህ
@ልኑርበትዝታህ 3 жыл бұрын
በሉ እኛም ስንመጣ ቦታ እድትሰጡን 😂😂😂😂
@jfcvnk6987
@jfcvnk6987 3 жыл бұрын
እኮ ሆይ
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ 5 жыл бұрын
ከለላየ እንዴት እንደናፈቅሽኝ አልቀረሺም ልመጣልሽ አንድ ወር ብቻ ቀረኝ አልሀምዱሊላህ ውድ የሀገሬ ልጂች በሰላም ጊቢ በሉኝ የከለላ ልጂ ነኝ ራህመት ቢንት ሁሴን ነኝ
@ZvcxTre
@ZvcxTre 6 ай бұрын
በሰላም ግቢ እህት እኔም አንድ ወር ብቻ ቀረኝ
@Ekramekram443
@Ekramekram443 4 жыл бұрын
ዋው አገራችን ለኛም ቢሰጡን ምናለ
@youtube270
@youtube270 5 жыл бұрын
ከላሎች እሥኪ አሥጠጉኝ ወደ እናተ 😊 ከፈለጋችሁ እኔም ወደኔ ሀገር እንሄዳለን
@mdhassan6474
@mdhassan6474 3 жыл бұрын
አለን
@alimaalima4709
@alimaalima4709 4 жыл бұрын
እምየ ከላላ እደጊ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@ልኑርበትዝታህ
@ልኑርበትዝታህ 3 жыл бұрын
አገሬ ከላላ ማሻአላህ
@የፍቅርሰው-ደ8ተ
@የፍቅርሰው-ደ8ተ 6 жыл бұрын
ምነው ከላሎች ብቅብቅ አትሉም እንደ በሰላም ነው
@judeitani7878
@judeitani7878 5 жыл бұрын
ኣረ አለን አለን
@ሀዪነኝየወሎዋጥቅሽልኑርበ
@ሀዪነኝየወሎዋጥቅሽልኑርበ 5 жыл бұрын
ኧረአለን
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 5 жыл бұрын
የመካነሰላም ልጅ ነኝ።😍 ከላሎች የት ናችሁ😊
@ZvcxTre
@ZvcxTre 6 ай бұрын
አለን❤❤
@aynalemtefera449
@aynalemtefera449 5 жыл бұрын
ማሽአላህ ደስይላል
@አህላምነኝየከለላልጅአህላ
@አህላምነኝየከለላልጅአህላ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው አሪፊ ለውጥ ነው እኛም ሥንመጣ እዳረሡን
@JamalJamal-pl5xw
@JamalJamal-pl5xw 5 жыл бұрын
ከላላ ነኝ የአሰን ልጅ
@ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
@ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 6 жыл бұрын
ማሽአላህ
@aajaj6908
@aajaj6908 5 жыл бұрын
ሀይ
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 6 жыл бұрын
አአንድ በኩል ጥቅምአነው በአንድ በኩልጉዳትአለው ምክናየቱም ለገበሬው የሚትሰጡት ካሳ እዝክይግባአይባልም ደግም ከአረብሀገር የተመለሰ አይሰጠውም አትዋሹ እኛአካባቢ እየተሰራሥለሆነ የሚሰሩትምበወገንነው መዘጋጃው ሥብእና ይጎድለዋል
@fawziaethiopia7857
@fawziaethiopia7857 5 жыл бұрын
አጎቴ እንኳን ደስ አለህ ይማምየ
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ትክከልሽ ሁሉም በሙስናነው
@merryal2686
@merryal2686 5 жыл бұрын
😢😢😢😢🙇🙇🙇🙇🙏🙏
@logokidilkibaathshsh2323
@logokidilkibaathshsh2323 6 жыл бұрын
እውነትነው
@አላህከሪምወፍቅናጀነተልአ
@አላህከሪምወፍቅናጀነተልአ 6 жыл бұрын
ኮተታወች
@anabaleunsh5983
@anabaleunsh5983 6 жыл бұрын
አልሀምዱልላህየከላላልጅበመሆኔደስብሎኛልግንአሁንምገናናትበሁሉምነገር
@rahmethussen4609
@rahmethussen4609 6 жыл бұрын
አሸአላህ
@zinetadem9310
@zinetadem9310 6 жыл бұрын
ምነው ከላሎች.ኮመንት.ስጡ.እንጅ.ዚነት
@77rr27
@77rr27 6 жыл бұрын
Selam selam
@ZvcxTre
@ZvcxTre 6 ай бұрын
ይሄን ዳቦ የሆነ መሬት እዳዉ ቀረ ወየት ዘርተን ልንበላ ነዉ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ 6 жыл бұрын
አይ ከለላ
@አማራበልጆቹታሪኩንያድሳል
@አማራበልጆቹታሪኩንያድሳል 6 жыл бұрын
ሀይሉቤ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ 6 жыл бұрын
Fatuma ወደአላሕእንመለሥ endrs i ወይየ F
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
እምዪ ሀገሬ ከላላ መቸ ነው የማይሽ
@halimasaeed480
@halimasaeed480 6 жыл бұрын
አባተ ሙስና አትስራ አደራህን ጥሩ አይደለም.
@judeitani7878
@judeitani7878 6 жыл бұрын
ኧረ ለኔም ቦታ ስጡኝ ተውውውው ግን ስንት ምንም የለለው አለ ቤትና ቦታ ለሌላቸው አስጡምደ
@ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ
@ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ 2 жыл бұрын
አባተ የምትባል ሰው ዬድፋህ
@ZvcxTre
@ZvcxTre 6 ай бұрын
ምነዉ😂😂😂
@amalsumih7481
@amalsumih7481 6 жыл бұрын
ሰላምያሀገሬልጆች
@fatumabedrukhatun3163
@fatumabedrukhatun3163 6 жыл бұрын
ማሻአላህ
@halimaawel5689
@halimaawel5689 5 жыл бұрын
የመቸነው አይ የኔ ነገር ጅብ ካለፈ ውሻ ጮኸ ነኝ .በሉ በርቱ
@judeitani7878
@judeitani7878 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@Samtibi
@Samtibi 6 жыл бұрын
አተማ አባተ የምትባል ሰውየ በህብረተሰቡ ብር ህጻህን ሰራህ አይደል
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 3 жыл бұрын
ሰፈሪ
@ሉቢኢትዮጽያዊ
@ሉቢኢትዮጽያዊ 6 жыл бұрын
ይሆ ሠውየ የትግራይ ተወላጂ ነው፡፡አማራ ክልል የትግራ ባድራ ምን ሊሠራ መጣ ?
@የፍቅርሰው-ደ8ተ
@የፍቅርሰው-ደ8ተ 6 жыл бұрын
ሉቢ ኢትዮጽያዊ እናት የትግራይ ክልል እና የአማራ ክልል ባንዲራ ትንሽ ይመሳሰላል
@abduzxv5002
@abduzxv5002 6 жыл бұрын
ሉቢ ኢትዮጽያዊ አለን
@dubaizoom6063
@dubaizoom6063 5 жыл бұрын
እስኪየከለላልጆች
@marefamarefa1554
@marefamarefa1554 6 жыл бұрын
ማሻአላህ
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ከለላ ከተማ
8:29
kelala woreda communication
Рет қаралды 6 М.
The happy life of nomadic children on the Peren Canal
1:29:14
ከላላ (Kelala)
8:08
AK
Рет қаралды 9 М.