በክርስትያን ውስጥ ያሉ 3 ነገሮች | apostolic answers | aklile | gadisa | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 7,466

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ ስለ መቁጠሪያው ግን ትንሽ ለበል ሰውነትን በሚጎዳ መልኩ ሳይሆን የእግዚአብሔር ስም ተጠርቶበት አጋንንትን ነው የሚቀጠቅጠው በአረብ ሀገር ያለንው ልጆች ተጠቅመንበታል እርኩስ መንፈስን ይዘንበታል ነገር ግን በኛ ቅድስና አይደለም በእግዚአብሔር ቸርነት ነው የእግዚአብሔር ህብዕ ስሞች ጸልየን መቁጠሪያውን ባርከን እንጠቀምበታለን እሺ
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul 4 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ያደረገን አምላካችን ኢየሱስ ይክበርልን🙏
@emebethaile1374
@emebethaile1374 4 ай бұрын
የእመቤታችንን ፀሎት አልጋ ላይ ሆኖ ደጋግሞ ማለት በቃል ለምዶ። የሰላም እንቅልፍ ለመተኛት።
@saratesfa542
@saratesfa542 4 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰችሁ ወናድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሁ በርቱልን ወንድሞቻችን❤❤❤
@yonas_22
@yonas_22 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 4 ай бұрын
መልስ ስሰጡ ቁርጥ ያለ መልስ ስጡ ወድሞቻችን በቤተ ክርስትያን ለሁሉም ስርዓት የሚበላ የማይበላ ፍትሐ ነገስት ላይ በደንብ አለ ሃይማኖትታዊ አይደለም አይባልም !!!
@mekonnengurara4449
@mekonnengurara4449 4 ай бұрын
ሌላ ሰው መልስ እንዲሰጥልህ አትጠብቅ አንተም ያወቅከውን ይዘህ መስክር (አግዛቸው)
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 4 ай бұрын
@@mekonnengurara4449 የተጠየቀው እኮ ከዚህ አይደለም
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 4 ай бұрын
እኔ ስፀልይ፡ አባታችን ሆይን ጨርሼ ምስጋና ነው የማቀርበው፡ ስለሞትክልኝ አመሰግናለሁ ስጋህን ቆርሰህ ደምህን አፍስሰህ ከአብ ጋር ስላስታረቅከኝ አመሰግናለሁ ስለሰጠህኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ ነው የምለው እስቲ ሃሳብ ስጡኝ
@abebaakane9054
@abebaakane9054 4 ай бұрын
Yeteshalewn adergehal! Bemnm huneta wst hihon inkan yetederegelnn iyasebn mamesgen mechal melkam new!!!!
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
ቢስተካከል የምለው ሙሉ ትምህርቱ እንዲሆን ጌታ ያስታረቀን ከራሱ ጋር፣ከአብ ጋር እና ከመንፈስቅዱስ ጋር ነው ያስታረቀን ስለዚህ ወይ ቤዛ ሆነህ ከራስህ ጋር ስላስታረከን እናመሰግንሃለን ማለት ነው
@Lovewins3908
@Lovewins3908 4 ай бұрын
My go to prayer « Lord jesus christ son of God have mercy on me a sin» this prayer have saved me from many evil things . God is mercyfull
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 ай бұрын
ማሾፋችሁ ነው ፃዲቁ ተክለሀይማኖት ደረታችውን በብረት አሎሎ ይደቁ ነበር ለምን ነበር እስቲ መልስ ስጡ አንዳንዴ እውቀቱ ክሌላችሁ የሚጠቀሙ አባቶችን መጠየቅ ጥሩ ይመስለኛል::
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 4 ай бұрын
I don't understand why they fear talk about mekuteria.It is written on Gedelate.Why deny the truth .Exchang exepriance with the fathers they preach and teached about it.Open up your mind work together with them.ex memher Germna wendenu,Tesfaye Abera and other they aweak us..I hope you will do.May God blessed you.
@merryyedngl9491
@merryyedngl9491 4 ай бұрын
Tsadkan trufat yiseralu trufat demo dogma adelem tsadkan miyaregubet mknyat yinorachewal hmemunm lemaseb mnamn enji setan lemaslekek adelem hmemun lemaseb kehone argut erasachwn memtat yichalal sgachwn lemektat tru nw
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 4 ай бұрын
ታዲያ አባታችን ተክለ ሀይማኖት በስውር ሰው ሳያያቸው የአምላክን ግርፋት መሰቃየት እያሰቡ ነበር የግርማ በመቁጠሪያ መግረፍ ሰይጣን ማባረርያ ብሎ ነው ሰይጣን ዱላ የሚያባርረው የሚመስላችሁ ጅሎች ተረጋጉ ዱላው የሰዎችን ስጋ ትጎዱ ይሆናል እንጂ አጋንንት ጫፉ አትነኩትም
@mulukiros9144
@mulukiros9144 4 ай бұрын
ጌታችንጋብዘን እኛ ጋር ከመጣ እኛ እንቀደሳለን ማንም ብንሖን ክርሰቶስ ይቀድሰናልና
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 4 ай бұрын
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@TesfayeSewyerga
@TesfayeSewyerga 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አኬ
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 4 ай бұрын
Orthodox tewahedo endehon lefekede egzabhere semu yetemesgene yehune
@redietmelese6284
@redietmelese6284 4 ай бұрын
Exactly Gade that's what I felt when I first read Diabolic wars ''is this for me😊''. Egziabher agelglotachun yibark.
@selamber5784
@selamber5784 4 ай бұрын
Lemn nafralen .yemoslim sga aybelam. Moslimoch yecha( haram) new yemilut betam new yemiteyefut.
@belaybelay6691
@belaybelay6691 4 ай бұрын
ፕሮዎች እኮ ዝክር እንካ አንበላም እያሉ ነው ለምን ስትላቸው ስለ እገሌ ስለሚባል አናምንበትም ይላሉ ጠጥረሩ ነወው መማለተቴ አኤደለመም ሰስለመማየያወውቀቁ ነወው ጥቅሙን ስለዚህ የማታምንበትን አታድርግ ፣ለሆድ ለማደር ካልሆነ ግልፅነው፡፡
@alemdemie4219
@alemdemie4219 4 ай бұрын
የ እስላም ስሆን ግን ይበላሉ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 4 ай бұрын
​@@alemdemie4219 መንፈሱ አንድ ነው😂😂😂
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 4 ай бұрын
😂😂😂😂​@@alemdemie4219
@kalkidanmitiku4698
@kalkidanmitiku4698 4 ай бұрын
Tebareki tsegahuni yabizalhi🙏🙏🙏!!!!!!
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 4 ай бұрын
እኛ፡አራባ፡አግር፡ያለነው፡ጠናይሲጥክ፡ወድማችን❤
@tilayetadesse2197
@tilayetadesse2197 4 ай бұрын
እንደማያቛርጥ ጅረት ፀሎትህን በእግዝአብሔር ፊት አፍስስ (ማለት ዕለት ዕለት ዘውትር ) አሜን እግዝአብሔር ይርዳን 1990 ያቤሎ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በኦሮምኛ የሰማሁትና ውስጤ የቀረ ስብከት አሜን።
@ethioeri1550
@ethioeri1550 4 ай бұрын
Egziabher yebarkachu selamachu yebza be selotachu atrsugne wendmoche tebareku.
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k 4 ай бұрын
Gaddi,Aklile Tebareku ❤❤❤❤❤
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 4 ай бұрын
ስጋዬን እጎስማለሁ ብሎል ጳውሎስ ስጋችንንም አንጎዳም በጣም በስሱ እንደመንካት እና አታላግጡ የመምህር ግግማን መፅሀፍት እና ቪዲዮ እዩ ደብተራ እናተን ማዋረድነው ሚፈልገው በትዝታው እደተገረማቹ እራሳቹላይ እዳይደርስ ትጉ ማነብነብ ብቻ ዋጋየለውም የውጪ መፅሀፍ ብቻ አታንቡ የሀገርውስጥ በተግባር ያዩትን አጥኑ ቅረቦቸው እስቲ መምህር ግርማን አቅርቦቸው ጥያቄ አዘጋጅታቹ ልጅነታችሁ ዘመናዊነታቹ ብዙ አይግዛቹ
@lolamara6133
@lolamara6133 4 ай бұрын
Tebareku
@MuluRega
@MuluRega 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 4 ай бұрын
ቃልይወትያሰማልንፀገውንያቢዛላችው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eliasfessehaye1069
@eliasfessehaye1069 4 ай бұрын
አኬ ማን; በአንዳንዶቻች የደረሰ የአርኩሳን መናፍስት ፈተና አይድረስባችሁ። ወጊያውን ያለ መሳሪያ መታገል ይከብዳል።
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh 4 ай бұрын
አኬ የምግብ ጉደይ ቀለል አድርገህልን ይቅርና እንዴው እንዴው ነን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 4 ай бұрын
am not watch it full video but if you have doubts about mikitoirea talk mimihiri tesfaye other way don't make people confused my question is you people why don't you each other i am wondering you look like you have some problems
@mystoe9261
@mystoe9261 4 ай бұрын
😅አይ አኬ ምግብ ሃይማኖት አደለም ገድላት ድርሳናት ሃይማኖት አደሉም በቃ ለአንተ ከዶግማ ውጪ ሁሉም ውድቅ ነው ፣
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 4 ай бұрын
“ክርስቲያን ነህ?” ተብሎ ሲጠየቅ “አ ኦርቶዶክስ ነኝ” ብሎ የመለሰውስ እንዴት ይታያል? ወይ አክሊሌ፡- ክርስቲያን ማለት ምንን እነደሚያመላክት ለመሆኑ ታቃለክ?
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 4 ай бұрын
ምን ያመለክታል እባክህ እስቲ ንገረን??ያው እናንተም ክርስያንነን ብላቹ ስለምታስቡና ስለምትናገሩ ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ያለው
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 4 ай бұрын
እናተም ታቃላችዉ እንኳን እሱ
@yade716
@yade716 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የማልሆንባቸው 1000 ምክንያቶች አሉ?
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 4 ай бұрын
ለምሳሌ ምን ??3
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 4 ай бұрын
1.ዝላ የለም ክሺዎቹ አንድ 😅
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 4 ай бұрын
ለምሳሌ? ሲጀመር ብኮኝ እኛን አጠቅሚ ባኮኝ እኛን አጎጂ ምርጫሽ ነው🤔 ሁሌ ኮሜንት ላይ አይሻለሁ ለምን ልብሽን ከፍተሽ አትማሪም ጥላቻው የትም አያደርስሽም
@Yordi-g2g
@Yordi-g2g 4 ай бұрын
ፅድቁ ቀርቶብኝ በወጉ በኮነኑኝ አለች አያቴ እስቲ ግማሽ እንኳን መልሽ 🙄🙄🙄
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 4 ай бұрын
ግቢና ጠይቂ ከወንድሞች መልስ ታገኛለሽ
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
63ኛ ኤፍታህ live! እንኳን አደረሳችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1 М.
ወይ ጴንጤ aytachu fredu | felege atnatewos | kesis dibekulu | dn hzkiyas | teme | enat betekrstian
1:48:19
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 1,8 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН