🛑በ አለም ላይ ባሏ ሱፍ ለብሶ ገንፎ ያገነፋላት ሴት ሱመያ ብቻ

  Рет қаралды 29,141

SBA Babba

SBA Babba

Күн бұрын

Пікірлер: 278
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 4 ай бұрын
እኔ ሠይድን ሳስበው አላፊነቱን አውቆ የሚኖር የሚሰራ ለቤቱ ጎበዝ ይመስለኛል 💪❤
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
@Berry-g4y
@Berry-g4y 4 ай бұрын
😂😂😂 እኔ ለዚ ቤት አድስ ነኝ👈 እስከመጨረሻው አይቸ👈 ወደድኳችሁ ምርጦችየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ናችሁ ሱመያየ የኔ ዉድ አራስነት አምሮብሻል ሰኢድ ለቤቱ አዉቆ ለትዳሩ ታምኖ ነዉ የሚኖረዉ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 4 ай бұрын
እኔ ደሞ ሊወጣ ነበር የመሰለኝ እሱ ወደ መጥበክ እደዚክ እሚከባከብ ባል ይስጠን ጉሉ አሚን❤
@tetr4232
@tetr4232 4 ай бұрын
ለኔም ዱዓ አርጉልኝ አላህ ልጅ እንዲሰጠኝኝኝኝ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 4 ай бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ እህቴዋ❤❤❤
@ليليمحمد-ج5ج
@ليليمحمد-ج5ج 4 ай бұрын
መሸአላተባረከላ።ሴያከበረየተከበረነዉ
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 4 ай бұрын
አላህ ሣልህ የሆነውን ይስጥሽ
@sofu1548
@sofu1548 4 ай бұрын
አለህ ይስጥሽ
@መኪነኝከወሎመርሳ
@መኪነኝከወሎመርሳ 4 ай бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ እህቴዋ❤
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 4 ай бұрын
በአለም ላይ ባሏ ሡፍ ለብሶ ገፎ ያገነፋላት ሤት ሡመያ ብቻ ነች💝😂😂😂😂
@fatumaebarahim6138
@fatumaebarahim6138 4 ай бұрын
ክክክክክክ
@ፍቅርነኝለውደዲኩት
@ፍቅርነኝለውደዲኩት Ай бұрын
ሀሀ
@GreenAo3
@GreenAo3 Ай бұрын
😂😂
@fatmah1744
@fatmah1744 4 ай бұрын
እደ ዝንጥ ብሎ ያውም ሱፍ ለብሶ ኩሽና🤣🤣🤣ወይኔ እኔደሞ የጠበኩት ሌላ🙄
@vip6526
@vip6526 4 ай бұрын
ቢሮ ቤት ሥር የሚሂድ መሥሎኚ ያአላህ ከከከከከከከ ሡማያ ጎበዝ በረች
@Zdda-p5e
@Zdda-p5e 4 ай бұрын
enem wellahi 😂😂😂😂
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 4 ай бұрын
ክክክክክክክ ሠኢድ ክሽና በሱፍ ማሻ አላህ ከሆነ አይቀር እድህ ነው ደግሞኮ ማሻ አላህ ናቸው ቅንና ቅን ተገናኝተዋል
@safiya3794
@safiya3794 4 ай бұрын
እኔ የመሰለኝ ሲለባብስ ወደ ስራ ነበር ለካ ወደ ኩሽና ነው ቢስኪን ነፈር ሀሀሀሀሀሀሀ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 4 ай бұрын
ከበርበሬው ይልቅ አንዳንድ ቀን በተልባ ወይም በኑግ ብይ ማሬ ይጠቅማሻል የእኔውድሡመያ ሠይድ ሥወዳችሁ ልዪወችእንዴሌሎች አትመናቀሩም ተጣላን ተፍታናን እያላችሁ ሥለሠው አታወሩ ወላሒ ሥወዳችሁ ሥንት ሀ ብላችሁ ሥትጀምሩ ጀምሮ የማቃችሁ ለእኔ የምርጦች ምርጥ ናችሁ
@FelahTube
@FelahTube 4 ай бұрын
እ በሙስሊም ንቅሳት አለዴ የነቀሰም የተነቀሰም ሰዎችን ረግመዋል ረሱል ሰለላህ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም
@እሙሂራ
@እሙሂራ 4 ай бұрын
አይይይባለማወቅስንቶቻችነንያለብን
@አልሀምዱሊላህ-ቘ5ጠ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ5ጠ 4 ай бұрын
በሳቅ ክክክክ እደዚህ ዘናየሚያደርግ ልቀቁልን እኔ ከበፊት ጀምሮ ተከታያችሁነኝ በርቱ 😊
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 4 ай бұрын
አረበሳቅ ገደሉኝ ሱፈ ተለብሶ ገፎ😂😂😂
@ucucucjvjv5618
@ucucucjvjv5618 4 ай бұрын
እኔ እራሱ ክክክክክ በጣም አሳቁኝ እኔ እኮ ስራ ሊሄድ መስሎኝ ነበር ክክክክክ
@አሚናኡመር-ከ3ቐ
@አሚናኡመር-ከ3ቐ 4 ай бұрын
😂😂😂
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 4 ай бұрын
@@ucucucjvjv5618 የት ሊሄድነው እያልኩ እደለውም ቢሮ ወይም ሚስት መረጣመስሎኝነበረ ክክክክክከ
@عدممحمد
@عدممحمد 4 ай бұрын
kkkk
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 4 ай бұрын
ሰኢድ. እያራስኳን. ሱመያ. እ እያረስኳት. ሰይድ እያራስኳት ሱመያ. ጨርቅ ነኝዴ የምታረሰኝ. እያረስኳት. ሰኢድ መሬት ነሽዴ የምትታረሽው😅😅😅 መጨረሻም እያበላሃት
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 4 ай бұрын
ሰይድ ማሻአላህ ፂምህ ያምራል የፂም አድናቂ ነኝ ወየሁ የስራው አይነት ገፎ😂😂😂😂
@RabiMedia-l3s
@RabiMedia-l3s 4 ай бұрын
ወይ ሱመያ 😂😂😂ተይ ይተኛበት ሁለት ልጂ ወልዱ መተኛት የለም😂😂ጉንፎ ወይ በሳቅ ሆዴን አመምኛ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 4 ай бұрын
የተረገማችሁ 😂😂እኔደሞ የት ሊሄድ ነውብየ መጠበቄ😂😂😂ለኩሽና ሱፍ 😂😂በርታ ጥናቱንይስጥህ
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 4 ай бұрын
😳😁😁ሰይዶ ያተ ጉድ አያልቅም ማሸ አላህ ለንጥህና ነው ለገፎው ክብር😂😍😍😍
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@Hayuti26
@Hayuti26 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሱሚየ አራስነት አምሮብሻል ሰይድ በደብ ተከባክቦሻል ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ እኔም ይህቀን ናፈቀኝ😢😅
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@Hayuti26
@Hayuti26 4 ай бұрын
@@Zehara9 እሽ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ጀግናው ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HalimaOthman-ry6hn
@HalimaOthman-ry6hn 4 ай бұрын
ሱመያም ገፎ ማላመጥ ጀመርች እኮ 😂😂😂 የሰይዶ ሡፍ ተገፎ ጋር ማች አረገ እኔ እኮ ባክቤት የሚሠራ ነበር የመሠለኝ
@merryethiopia6974
@merryethiopia6974 4 ай бұрын
ማሻላሃ የሚስቱን ሀቅ የሚጠብቅ ባልን ነክ አላህ ይጠብቃቹሁ ❤❤❤
@mekdesamare7722
@mekdesamare7722 4 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂የኔ መሸወድ በጣም አሳቀኝ የምር እዉጭ ቢሮ ስራ የምከድ መስሎኝ መሸወደ😅😅😅😅
@NuryaAlem
@NuryaAlem 4 ай бұрын
ሳሚውድቲ ለዚህ ውድ ባልሽ መሻአላህ ክብር አረኔስ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አላቀቀኝ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 4 ай бұрын
አብሽሪ አይዞሽ የተሻለውንአላህ ይወፍቅሽ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 4 ай бұрын
እኔደሞ ቢሮሊሄድ መሰሎኝ ሱፈሲለብሰ ለካኩሺናነው😂😂😂😂😂😂
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 ай бұрын
እኔም የሂም ለብሶ ምድን ሊሰራነው እያልኩ
@SdddSdd-i1m
@SdddSdd-i1m 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅እኔም 😅😅😅😅
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader 4 ай бұрын
አሳቀኝ፡ሱፍ፡በገንፎ፡አሪፍ፡ነው፡ተመልከቱ፡ወንዶች፡እንዲነው፡ትዳር
@ssaa8309
@ssaa8309 4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ሲትሉ አላህ ልጆቻችሁንም ይጠብቅላችሁ ያረብ በዲናቸው ጠካራ ቤተሰብ አክባሪ አላህ ያርግላችሁ ❤❤❤❤
@الحمداللهعلكلحل-ز2ص
@الحمداللهعلكلحل-ز2ص 4 ай бұрын
ወይኔእደዚ ዝንጥብሎ ወደየትነው እያልኩ መጥበህ
@kedejaa
@kedejaa 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ ወደ ቤሮ ነገር ስራ ልሄድ መስሎኝ ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
@JvvjHccj
@JvvjHccj 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ ቢሮሊሄድመሥሎኝ❤❤🎉🎉😢😮😮😮😅😂
@iubabasuleyman6969
@iubabasuleyman6969 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት ባል ማገኘት ከባድ ነው ሱመያ ይመችሺ
@HayatHayat-Ymr
@HayatHayat-Ymr 4 ай бұрын
እኔደሙ ቢሮ ሊሂድመስሉኝ 😅😅😅
@seadaawol8455
@seadaawol8455 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ገንፎ ሲምረኝ ባሌ ነዉ የሚሰራልኝ ሁሌ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅልኝ ዉዱ አፍቃሪየ
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
አይለያችሁ ደምሪኝ ማማየ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 4 ай бұрын
አይይ እኔደሞ ቢሮነዉ ብዬ እሚሽከረከር ወንበር ስጠብቅ😂😂😂
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 4 ай бұрын
እኔ ደሙ ዉጩ ሊዮጠ መሰለኝ አፈ ከፈች ሚያያዉ ነገረስ ሰእድ ሚረጥ በል ወለህ አለህ አይለየይቹ እለህ ፊቅርቹ ይጨምረልቹ ያኔም በል እድ እድሆኑ ዱአ አሩጉልኝ አለተገበነማ ኒከ አስረነል ሱመይ ፈክት ቢለሸል ሰእዶሙ ፊክት ቢለሀል🌹🍬🌹🍬🍬🌹🍬🌹🍬🌹🍬
@Rqpaya
@Rqpaya 4 ай бұрын
ወይጉድ ያሁሉሽርእጉድ የእውነት ስራ የረፈደብህመስሎ ለካ ሱፍ ያስለበሱህ አቶ ገንፎናቸው ማሻአላህ በጣም ደስትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@HayuSherefa
@HayuSherefa 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ሱሚ ❤ አራስነት አምሮብሻል ሰኢድ የተባረክ ነህ
@መዲናዩቱብTube
@መዲናዩቱብTube 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህላን ብያለሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ እውነትሽን ነው ትክክል 😂😂😂 ሱመያ 👌👌💪💪💪💪
@MariyamMaari
@MariyamMaari 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሱምያ ልጆቻችሁንምአላህያ ሳዱግላቻሁ❤❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
ትልኩ ቢሮ ገባሕ የኔ መጠበቅ ጅልነቴ ተዋረድኩኝ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 4 ай бұрын
ሰይድ ሱፍለብሶ ዘንጦ ኩሽና አይከብድም ውጭልትወጣነውብየስጠብቅ ኩሽና ግንማሻአላህ ብየህአለሁ አላህልጆቻችሁንያሳድግላችሁ
@DjdiDjdj-po2br
@DjdiDjdj-po2br 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞኩኝ የሱፉ ነገር በገፎ አለቀ አይይይይ ሱሚ
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 4 ай бұрын
አወ እኔ እራሡ ቢሮ ልከድ መስሎኝ ነበረ 😄😁
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 4 ай бұрын
ወላሂ ማነው እንደኔ ስራ ጠብቋ ሱምያ በሱፍ የኩሽና ልብስ ስታለብሰው ፈገግ ያለ በሱፍ የተገነፋ ገንፎ ጣዕሙ እንደት ነው ሱምያ ክክክክ
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze Ай бұрын
Wowowo❤️❤️ወድሜ አግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 4 ай бұрын
ወላሂ ወደሥራልሄደመሥሎኝ በሡፈኩሸና😂😂😂😂ወይሡመያሠራሸለት😂😂
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 4 ай бұрын
ወላሂ ስራህ ምንዳነው ብየ ለማየት አፍጥጬ ሱፉህን ገጪ ስታረግ አይይይይይ ሱመያ 😂
@fatiyatube9629
@fatiyatube9629 4 ай бұрын
ዉይይይ ኩሺና ለመግባት ነው 😂😂😂😂 ዋይ ሳይዶ ❤❤❤
@F-vb9dd
@F-vb9dd 4 ай бұрын
ግራሜ ነው ምሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ማሻአላህ ብርቱ ብስንት ጊዜ አይሆችሁ ሂውት ውዳ ውዲህ አግላት ዛሬ ላይ ትግኝሁ አላህ ይጥብቅንንን
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ማሻአላህ በርቱ እኔም ውዴት ልትሄድ ነው ብየ ስጠብቅ አተ ውደ ኩሺና 😂😂😂 አጅብ ነው
@Keidst-of1vo
@Keidst-of1vo 4 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም ነው ያሳቀኝ እውነተ ሰራ የሚሄድ መሰሎኘ
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ቅድስትየ ደምሪኝ
@FgFgh-eg2oq
@FgFgh-eg2oq 4 ай бұрын
ቆይ ሱፍ ያልቀበቶ ሲለበስ ለመጀመርያ ግዝ አየሁ 😂😂😂😂😂😂
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 4 ай бұрын
አችደሞ መጥባህ ገባኮ 😂የምን ቀበቶ
@FgFgh-eg2oq
@FgFgh-eg2oq 4 ай бұрын
@@የኮሜቶችታዛቢ ክክክክክ እኔማ ወደ ስራ ሊሄድ መስሎኝ እድህ ዝንጦ ልብሶ የተለበስው የስራ ቦታውን ላይ ሳፈጥ ውጥ ሊያወጥውጥ ማለቴ ገፎ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 4 ай бұрын
@@FgFgh-eg2oq ይሄስ ወላሂ ስራው ምንዲነው ብየ አፍጥጬ ነበረ ከዛ መጥባህ ያው ፕራክ በይው 😂😂😂😂😂
@sikosilo7773
@sikosilo7773 4 ай бұрын
ጎበዝ ሱመያ ወንዶችን እንድህ ካሊያዝናቸው ጠግበዋል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rehma5656
@rehma5656 4 ай бұрын
ዘድሮስ ምነው ሀዋ የት ሄደችብስ
@FatmaH-g7m
@FatmaH-g7m 4 ай бұрын
ሴት ልጅ ስትወልድ ለካ ትወፍራለች ማሻ አላህ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 4 ай бұрын
ሰይድ ታቶ(ንቅሳት አለህ?ወይስ አይኔ ነው
@RahmaMuhamed-hs1mm
@RahmaMuhamed-hs1mm 4 ай бұрын
እኔም መስሎኝ ነበር
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 4 ай бұрын
እደዚክ ሽክ ብሎ ማር ቤት 😂
@tetr4232
@tetr4232 4 ай бұрын
ሰንዱ ግን እሱ ነው መሰል አራሱ አምሮበታል
@AminatUmor
@AminatUmor 4 ай бұрын
😂😂😂😂ገንፎም ቀንወጣላት በሱፍ ተዘንጦ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 4 ай бұрын
ግፈኛ😂😂😂😜
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h Ай бұрын
😂😂😂😂😂ወየዉ
@SABBOOTU
@SABBOOTU Ай бұрын
❤❤Mashaalla. Saidi fi. Sumaya
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 4 ай бұрын
አብራችሁ ጃጁ ጎበዞች ናችሁ
@allqua7050
@allqua7050 4 ай бұрын
ለገንፎ ነው እንደ ሱፍ ከነከረባቱ ደቅ ያደረገው😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ ጨርቅ ነኝወይ ምታረሰኝ
@مدينةعيسى-ص9ظ
@مدينةعيسى-ص9ظ 4 ай бұрын
ስራ ሊሄድ ነው ብየ ስጠብቅ😂😂😂
@NunubintAdem-wu7od
@NunubintAdem-wu7od 4 ай бұрын
ወረካሎ ነው ያለው ክክክክክ ሱፍ አልብሶ አገንፋ አይከብድም
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
ንቅሳቱን ያየ
@alaaemad431
@alaaemad431 4 ай бұрын
😂😂😂ለቢሮ መስሎኝ ሱፉ ሚስኪን
@GgCf-p3u
@GgCf-p3u 4 ай бұрын
ወለሒ እኔም ውጭ ሊወጠ መሥሎኝ😂😂
@alaaemad431
@alaaemad431 4 ай бұрын
@@GgCf-p3u እኮ ዉዴ ክክክክ
@MallkFoon-c7t
@MallkFoon-c7t 4 ай бұрын
ወንየ ሲኢድየ ልዩ ሰዉ
@hilamoo928
@hilamoo928 4 ай бұрын
ወዮ 😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻቹሁ ለገንፎ ሱፍ😁😁🤭
@jemyimet404
@jemyimet404 4 ай бұрын
እኔደግሞ ሥራሊሂድመሥሎኚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይይይይ ሆደ አሣመማችሁኚ
@zebibatube8545
@zebibatube8545 4 ай бұрын
ሱፊለብሶ ገፎ ዋው ማሻአላህ አላህይጨምርላቺሁ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 4 ай бұрын
ሰያዉ አማቻችን ታቶ አለህ አይ የጉርምስና ሰዓት😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 ай бұрын
ወይኔ ግፍሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፒ ሱፍ ለብሶ ክችን ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂
@omnajat
@omnajat 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሀመግስመታግስ አላህ ያልጅጃቹሁ ን ያሳድግላቹሁ 🎉🎉
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 4 ай бұрын
ሱፈለብሶ ገፎ ማገፋት😂😂😂😂 አረይመችህ😂😂😂😂
@HayatHayat-Ymr
@HayatHayat-Ymr 4 ай бұрын
😂😂😂 ኧረበደብቀስቀሽው የምንእቅልፍነው 😅
@samerahothifa3897
@samerahothifa3897 4 ай бұрын
ሰኢድ እኮ የእውነት ጀግና ወንድ ነው ሡመያ አላህን አመሥግኝ ዘላለም
@ekramhasen2535
@ekramhasen2535 4 ай бұрын
ታገቡ አይቀር እደዝህ ያለባልነውጅ ያረብ ባሎቻችንን አግራልን
@ወለተማርያምየድግልጅ
@ወለተማርያምየድግልጅ 4 ай бұрын
እኔደሞ የቤሮስራአለውደብየ አባሣደሩን ለብሶ ወደኩሽና
@RawedaAbas
@RawedaAbas 4 ай бұрын
ሰው ኑሮዉን ነው የሚመሰለው የሚባለው እውነት ነው😅
@tayitutube891
@tayitutube891 4 ай бұрын
Qalii keenyaa nuf jiraa Ayyuu oromtichaa
@hayattube8142
@hayattube8142 4 ай бұрын
የምር የድርጅትውስጥስራሊድራመስሎኝነበር
@neemayimer5432
@neemayimer5432 4 ай бұрын
ማሻአላህ አደባችሁ ደሥይላል ሁሉነገራችሁ🎉🎉
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 4 ай бұрын
ኡኡኡ የመጀመሪያ ሰው ሱፍ ለብሶ ገንፎ😅
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሰይዶ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 4 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴ የት ቢሮ ወይም የምን ማስታወቂያ ሊሰራ ነው ብዬ እያሰብኩ ባለሁበት ጭራሽ ወደ ኩሽና ሱፍ ለብሶ ገንፎ ስራ 😂😂😂😂😂😂 ይክርብ ቤትክ ሶይዶ
@mekiamekia459
@mekiamekia459 4 ай бұрын
ሱመያ ቀንሽን ጠብቂ ሱፍ ተለብሶ ገንፎ 😂
@tetr4232
@tetr4232 4 ай бұрын
ዛሬ ኩሽናም ቀን ወጣላት
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 4 ай бұрын
በርቱ በደንብ አርሳት ለሚድያ እንዳይሆን ግን
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 4 ай бұрын
ገላሀለች😂😂😂
@መቅዲYouTube-x4y
@መቅዲYouTube-x4y 4 ай бұрын
ሰማያ የኔ ማር❤
@izetawelu
@izetawelu 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሰይድ እባክህ እፈልግሀለሁኝ መልስልኝ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 4 ай бұрын
ማሻአላ ማሻአላህ ሁለትወለድሺ
@አስማስደትኝ
@አስማስደትኝ 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወደዉጪነበርየጠበኩት 😂😂😂😂😂ኩሺና😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LikeLike-s4o
@LikeLike-s4o 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ጀፎም ክብር አገኘች ሱፍ ተለብሶ ገፎ🤔🤔🤔🤔
@SamiraAljehani
@SamiraAljehani 4 ай бұрын
በሣቅ😅😅😅😅😅😅ቱ ምነዉ ሡመያ😅😅
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 4 ай бұрын
😂😂😂😂አረ ምን ጉድ ናቹ😂😂😂
@neemayimer5432
@neemayimer5432 4 ай бұрын
እኔአላቅም ለገፎውነውደ ሡፉክክክክክክ🎉
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 4 ай бұрын
😂😂😂 ኧረ በሳቅ
@zumitube8095
@zumitube8095 4 ай бұрын
እድለኛ ነሽ እኮ ሱመዬ ሰኢድን የመሰለ ባል ስለሰጠሽ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ባልና ሚስት❤❤ እኔስ እየራበኝ አራስነቴን ልጨርስ ነው 3ሳምንቴ አልሃምዱሊላህ 😢😢
@مدينةعيسى-ص9ظ
@مدينةعيسى-ص9ظ 4 ай бұрын
ወይኔ የኔ ውድ የት ሆነሽ ነው ባል ቤተሰብ የለሽም ያአሏህ
@toyba3760
@toyba3760 4 ай бұрын
አይዞሽ😢😢
@እሙሀያት2-ዸ1ሠ
@እሙሀያት2-ዸ1ሠ 4 ай бұрын
ከዚህ ወዳቢሮ 😂😂😂😂
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
ከጎንሽ ነኝ!!!
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 33 М.
ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 16 )
25:04
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 66 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН