አብ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው? | felege atnatewos | ፈለገ አትናቴዎስ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 3,469

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሳይገባኝ መርጠህ ኦርቶዶክስ (ያንተ) ያደረከኝ 💜🙏
@amymulugeta4343
@amymulugeta4343 6 ай бұрын
ፀጋውን፡ያብዛልህ፡ዘመንህም፡የተባረከ፡ይሁን፡፡🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mekdesdesta8951
@mekdesdesta8951 6 ай бұрын
ፈለገፀጋውን ያብዛልህ!!!
@senayetedema5238
@senayetedema5238 6 ай бұрын
ፈለገ እግዚያብኤር ይባርክህ ደግሞም በሳቀ ነው የገደልከኝ ለቀለድ የሚገቡትን ቀልደህባቸው ነው የሚወጡት good job you know how to control
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 6 ай бұрын
Felege Tsegawin yabzalih, bebetu yatsinah
@HaymanotGosaye
@HaymanotGosaye 6 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ የጴንጤ መጨረሻ ምን ይሆን
@merymerry3747
@merymerry3747 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ❤🙏
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BirkeMesfin
@BirkeMesfin 6 ай бұрын
አብ ለመንፈስ ቅዱስ ልቡ ለወልድም እንዲው።መንፈስ ቅዱስ ለአብ ሕይወቱ ለወልድም እንዲው።ወልድ ለአብናለመንፈስ ቅዱስ ቃላቸው።ወልድና መንፈስ ቅዱስ በአብ ልብነት ያስባሉ።በወልድ ቃልነት ይናገራሉ ።በመንፈስ ቅዱስ እያዋን ይሆናሉ ።ይህ ነውእንደተረዳውት የሥላሴ አስተምህሮ ።
@napoleonselamawit3668
@napoleonselamawit3668 6 ай бұрын
Felega you are so funny😂😂😂
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 6 ай бұрын
Kibretu is to shallow, atilifa endih yetenekere discussion madireg ayichilim evel the appostel
@napoleonselamawit3668
@napoleonselamawit3668 6 ай бұрын
pls felega don insult them
@loveyourneighbors9843
@loveyourneighbors9843 6 ай бұрын
ይሄ የስላሴ ክርክራችሁ መጨረሻው አማኞችን ወደ confusion አስገብቶ: ወደ እስልምና ሃይማኖት እንዲፈልስ ያደርጋል:: በስላሴ ዕውቀት ሙሉ እና ፍጹም እውቀት ያለው ማንም የለም :: ለአንዳንዱ ጥያቄ መልሱን የምናገኘው እዛው ሄደን ነው:: አትጨቃጨቁ በቃ::
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 55 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 98 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 86 МЛН
እዩ ጩፋ ስላሴ ያወዛግበኛል | apostolic answers | gadisa | eyu chufa | tb joshua | enat betekrstian
1:37:51
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 9 М.
እውነት ስእል እናመልካለን? አይ ጋዲ ጋዲኮ አያስተምር። ጋዲሳ Gadisa
1:04:11
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 6 М.
ከሙስሊሞች ጋር ውይይት | ዮሐድ ንጉስ, መዝሙር ያሬድ, ሐዋርያዊ መልሶች
1:09:19
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1 М.
መዝሙረ ያሬድ | mezmure yared | barok | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
1:46:02
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 4,7 М.
🛑 Felege | Zemariam Zeleke | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
4:46:03
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 973
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 55 МЛН