KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
التعلم المبني على الدماغ | Yaan Allah Alqarni | TEDxKAU
16:28
الحيل النفسية: كيف تحمينا عقولنا من الألم؟ | في الحضارة
20:28
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
#ባለቤትሽ
Рет қаралды 15,361
Facebook
Twitter
Жүктеу
1400
Жазылу 38 М.
RAHA tube
Күн бұрын
Пікірлер: 262
@rahatube1307
4 жыл бұрын
ውድ እህቶች ላይክ ሼር ማረግ አትርሱ እህቶቻችን ጋር መልክቶቻችን ይደርሱልን ዘንድ ጀዛኩመላህ ኸይር ቪዲዩውን እስከመጨረሻው እንድታዩ እጋብዛችሁዋለሁ የዋትስ አፕ ግሩፓችን ይህ ነው chat.whatsapp.com/HeN4CWy1dyRGDHM6YmTYnf chat.whatsapp.com/HeN4CWy1dyRGDHM6YmTYnf በቅንነት #ለሌሎችም ወዳጆ ሼር #SHARE ያድርጉ የቴሌግራም ቻናላችን በሊንኩ ይቀላቀሉ t.me/rahatul_qelb t.me/rahatul_qelB 💡🤲🤲🤲
@alialhabsha3803
4 жыл бұрын
ሷሊህ ሚስት እፈልጋለሁ ባንቺ የመጣች ምክርሽን ሁልግዜ እስማለሁ ትመቺኛለሽ👍
@plazaplaza8277
4 жыл бұрын
ትክክል ነሸዉዴ
@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
4 жыл бұрын
አያስገባም ዋሳፕ
@plazaplaza8277
4 жыл бұрын
ማሻአላህ፣አላህይጨምርሽ
@plazaplaza8277
4 жыл бұрын
ማሻአላህእዳችአይነትእህትያዛልን
@zuzuzuzu2257
4 жыл бұрын
ሡሙየ የኔ ልዕልት ምክሮችሽ ያአላህ መንፍሥን ያድሣል በርቺልኝ የኛ እንቁ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላህ ከ
@ummoabubakar2069
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@SusuBaba-zw5vp
Жыл бұрын
ወላሂ የኔ ነገር🤔 ነው የተናገርሽው መኩሽ ጀዘካላህ ኸይር❤💋
@Z.M-m5x
4 жыл бұрын
ጀዛኪ አላሁ ኽይርን ሰሙየ ቀጥይበት ብዙ ልባችን የተሰበር ን ሴቶችን ተስፋ እየዘራሽብን ነው 🌺💐
@MuhammadAbd-yx7eo
Ай бұрын
ጀዘከለ ከይር አለህ ይጨምርልሽ ወይ ስደት የረብ ሀገረችን አግበን የአለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ليلالي-ن2ح
4 жыл бұрын
እዳች አይነት እህት ያብዛልን ሀቢበቴ
@ekramhassan7711
13 күн бұрын
ሣህ ወላሂ ውጤታማ ሁኛለሁ እኔም ተጠቅሜለሁ ከምክርሽ በፊት እህቶች ተጠቀሙበት ይጠቅማችኋል
@ሀያትየአላህባሪያሀያት
4 жыл бұрын
አልፎ አልፎ እከታተልሻለሁ ግን ኮምቸ አላውቅም ለመጀመሪያ ጊዜ በጣምምም ደስ ይለል ምክርሽ የኔ ውድ ለራሳችንም ጊዜ መሥጠት አለብን ማለት በተለያዩ ነገሮች ለምሳሌ እንዳልሽው በድናችን ላይ በሌላም ነገር እንጅ ሁል ጊዜ ሆላ ሆላ የለም ክክ ይህንም ስል የሡን ሀቅም ሣናጎድል አላህ ይጨምርልሽ ይጨምርልሽ
@ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ
3 жыл бұрын
ስወድሽ ምክርሽን ሁሉ ተግባር ላይ አድስጌቸው ሳለ ነገር ግን ውዱ ባለቤቴን ተለየሁት። ትልቅ ፈተና። ነው መለየት እስኪ ዶአ አይርጉልኝ ያመዋል በዚሁ ተለያየን አለይኩም በዶአችሁ
@sofiya9833
4 жыл бұрын
we wr wb ጀዛከላህ ሰሙየ ትክክልነሽ ወዶችም ይበደላሉ ሀቂቀተን ሴቶች በሚድያ ወቶ የመናገር ድፍረት ስላለ ነው ወዶች ላላህሰተህ በዝምታ ያልፋሉ ዞሮዞሮ ሰው የዘራውን ነው እሚጭደው
@hadiyahadiya3437
3 жыл бұрын
ሰሙቲ ጀዛኪ አላሁ ኸይረን በጣም ዴስ የሚል ምክርሽ ትክክል የኔ ጀግና
@alima8232
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዴ አላህ ይጨምርልሽ ኤኔ ባሌ በጣም ነው ምወደው ማፈቅረው ነገር ግን ራሴን አሳልፌ አልሰጥም ትዛዝም አላዘውም እሱ ነገሩ ካነሳ ሀሳብ እሰጠዋለሁኝ ኦላይ ከገባ ሰላምታ ካቀረበ ሰላምታውን እመልሳለሁኝ ከዛ ውጪ መስመር ለምን አልገባህም ለምን አላወራኸኝም ብዬ አልፈልገውም ያው አንዳንዴ ምን ሆነ ብዬ ውስጤ ይጨነቃል ከዛ ውጪ ወደ ውጪ
@ፍቅርየኮቻልጂ
4 жыл бұрын
እሰይ እኔ ብርቀው አድቱጋ ገትሮ ያወራልጅ ምን ሆና ነው የጠፍይው አይልም ዝምነው ወድን አይባል. እኔስ ተስፍየ እየተሟጠጠ ነው. መቻሌ በዝቷል ቆራት ሴት ይወዳሉ ወዶይ. ልቆር አንድ ሁለት እያለኝ ነው ባሌ ሲወዶቸው ከነሱ በላይ ሰው ያለ አይመስላቸው ሌላ ሲያወሩ መደበሪያ ነው ይሉሻል ተው ስትይ ቅናት ነው ይላሉ እኔማ ምክር እፈልጋለሁ ሰሙ
@zamzamali3641
4 жыл бұрын
አላህ ሠብሩን ይሤጥሽ ውደ እንደኔ በትዳራችን እፎይ የምንልበትን ቀን ቅርብ አላሕ ያድርግልን ውደ
@susu-wf9sn
4 жыл бұрын
Ewnteshen naw wallahi eneme endachw.nagye.tqatalku
@Ad-tt9qs
4 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ውዴ አለን በጭቅጭቅ የኔውም
@sd-xi6xn
3 жыл бұрын
ማሞአላህ
@ኢስላማዊይሚድያ
3 жыл бұрын
ትህት
@sofyamohamd1215
11 ай бұрын
ቁጥርሽን በየት ባገኜሁት በአላህ ምክር ፈልጌነበር
@ሉባባ-ዸ3ጀ
4 жыл бұрын
ሰሚራየ ጀዛኪላሁኸይረን ደስየሚልትምህትየሰጠሽነው በሰማነውየምተገብርያርገን
@sofiya151
4 жыл бұрын
ክክክክ የቸኮለ አፍሶ ለቀመ ግሩፑን ሳላይ ነበር.ሊኩን ሳላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ያልኩት ሁቢ ጀዛከላህ ኸይር የኔ ጉዝጉዝ 😘😘😘
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
4 жыл бұрын
እሥኪ ልሥማሽ ማማየ አየ ፍቅር ደህናሠብት የዘመኑ ወንዶች ኡኡኡ ሚጥሚጣ ናቸው እኮ ውሥጣቸው አይገኝ ምሥጥ
@aziza3691
4 жыл бұрын
ሰሙቲ ላገባ ነው ልስማሽ እስኪ በአንድ እግር ጫማ ነው እማስኬደው በፍቅር ዝምበይ ቆይ ክክክክክክክ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ከይረን
@seadiyoutube1272
4 жыл бұрын
Kkkkk
@alezacuevas4306
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@momim6735
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@momim6735
4 жыл бұрын
ቡዙ ግዜ እኛ ነን እምንጎዳው
@bdjjdjjd9982
4 жыл бұрын
ጀዛኪላህኸይርን ሰሙየየየየየ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሺ እኛም ሰምተን እምንጠቀም ያዲርገን ሳህ ትክክል ነሺ አላህ ሂዳያ ይስጠን ያረብብብ አሚን
@ethopia5876
4 жыл бұрын
እንደገባሁ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ውደ በርችችች ያገልቢቢቢ
@PatmaPatima-rn1se
5 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ እሮቢላአለሜን አለነኢመተልኢስላም።ማሻአላህ ያበደዉበት ያበደምክር ጀዛኪላህ ኽይርን አሁንየመከርሽኚን ከሁለት ወር ቡሀላ በተግባር እኖረዋለሁ ኢንሻአላህ
@ابوعبدالرزاق-ب5ز
3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው መዓሠላማ ብለሽ ውሣኔ ባንቺ ያልሻት ነገር አሣቀችኝ ከምር
@nema6402
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላሁ ኸይር ሀቢበት ቴሌ ግራም የለሽምን !??
@aminatsulaiman395
Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ውድዋ ኑሪልኝ የኝ መካሪ
@ኢህሳንሚዲያ-ቘ8ሠ
3 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ላንቺ አላህ ይጨምርልሽ
@MuhammadAbd-yx7eo
Ай бұрын
መሸለ አለሁ አክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@naju1141
4 жыл бұрын
ሀያቲ ጀዛከላህ ውዴ ልክ ብለሻል አላህ ይጠብቅሽ
@ፍኖ-ዐ6ከ
4 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ለራሳችን ጊዜ እንስጥ !!!!!!
@alhemdulilah3450
3 жыл бұрын
እህቴ ማሻ አላህ አላህ ይጨመርልሽ የኔ መካሪ
@aminaawol7684
4 жыл бұрын
ጀዛኪላው ኸይር ሀያቴ አላህ ያበርታሽ የኔልዩ እህት👍💜👍💜👍💜👍💙👍💙👍
@ekramtube7664
4 жыл бұрын
ሠሙ አይይ ተመክሮ ልብ ተሽምቶ ድልብ ሆነ እሥኪ አሏህ ይግባበት
@zdtubezd8348
4 жыл бұрын
መሸአለህ ጡሩ ምክር ነዉ ጀዘከለሁ ከይር ሰሙ ያዘሬዉ ኒቃብ አለበበስሽ ደስ ይለል ቀጥይበት እደዚ
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
2 жыл бұрын
ወለሂ🥰እዲቲምወድሽ🥺ሚኪሪሺጠፈጪ😪
@الحمدللهعلىنعمهالاسلاموالسنه
4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት ጀዛኩምላኸይርን
@ሀናንአሏህወኪል
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ አሪፍ ምክር ነውእኛም በሰማነው አሏህ ጠቃሚ ያድርገን ሰሙ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@ሀናንአሏህወኪል
4 жыл бұрын
@@umujemotube2364 አብሽር ሰብ አደረኩሽ በርች
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
@@ሀናንአሏህወኪል ጀዛኪላህ እህቴ
@ፍኖ-ዐ6ከ
4 жыл бұрын
ንግግርሽም ምክርሽም ውብ ነው ሹክራን ማሚ
@sameramm2512
3 жыл бұрын
ማሻላኽ ተባረከላኽ አላኽ ይጨምርልሽ ድው እኽታችን ኢሻላኽ
@نجاةبنتعمر
4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أختي سميرة جزاك الله خيرا احسنت يا أختي بارك الله فيك كلامك صحيح🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@امفاروقاسلفي
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ትክክል እህታችን ጀዛኪላህ ኸይር
@user-vp9kk7dc6h
4 жыл бұрын
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته عزيزتي سموتي صحيح كلامكي حياتي جزاكي الله خيرا الله يحفظكي يارب احسن انتي 👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@jemilaabdutube1286
4 жыл бұрын
አህለን ሰሙየ የኔ ምርጥ መካሪ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@sara-mq5sm
3 жыл бұрын
ከባሌ ጋ ሁነን ነው እምንሰማሽ
@mkyfi.947
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነው እንሻአላህ አላህ ይውፍቀን ትዳር ጀዛኪ አላህ ኸይር በርቺ ውዴ
@ዜድያአላህባሬያየረሱልወዳ
4 жыл бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሽኩረን አሪፍ ትምህርት ነው አንቺ በተናገርሹ እኛ በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
@ሉባባዩቶብ
3 жыл бұрын
ሱሱየ ጀዛኪ አላህ ኸይር ምክርሽ ውስጤነው
@Hapase-bp5go
8 ай бұрын
ድንቅ ነው ግሩም ነው
@AaAa-mo3fx
3 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላኸ ኸይር
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
4 жыл бұрын
ወላሂ ወነትሽ ነው እኔ በራሴ የጀረብኩት ነገር ነው 100% ትክክል
@tamematata784
4 жыл бұрын
ማሚየ ጀዛከላህ ኸይር የኔ ልዕልት አላህ ይጨምርልሽ ሃየቲ ምርጥ ምክሮችሽ ደስ ይለሉ
@የታጠቅአድናቂ
4 жыл бұрын
አቦ በዱኒያም በአኸራም ይመችሽ የኔ አሥታወይ
@semutimohammed
4 жыл бұрын
ዋሌይኩመ ሰላም ወራሕመቱላህ አህለን ሰሙቲ ጀዛኪላህ ጠቃሚ ምክር ነው ምትሰጭን🌹❤
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
4 жыл бұрын
ሽኩራን እሙዬ ደሞ ልክ ነሽ ወዶችም ይበደላሉ ስለማይናገሩ እጅ
@tube7718
4 жыл бұрын
𝑤𝑒𝑎𝑙𝑒𝑦𝑒𝑘𝑢𝑚𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑤𝑒𝑟𝑒ℎ𝑚𝑒𝑡𝑢𝑙𝑎ℎ𝑖 𝑤𝑒𝑏𝑒𝑟𝑒𝑘𝑎𝑡𝑒ℎ𝑢 𝑎ℎ𝑙𝑎𝑛🥀 𝑠𝑒𝑚𝑢 🥀 𝑦𝑒𝑛𝑎 𝑘𝑜𝑛𝑗𝑜 𝑚𝑒𝑘𝑒𝑟𝑒𝑠ℎ𝑖 ውስጤ ነው 😍 𝑦𝑒𝑘𝑎𝑙𝑎𝑡 𝑚𝑒𝑟𝑐ℎ𝑎𝑠ℎ𝑖 𝑤𝑒𝑑𝑑𝑑𝑑 𝑛𝑒𝑤 𝑦𝑒𝑚𝑎𝑑𝑒𝑟𝑔𝑒𝑙𝑒𝑠ℎ𝑖 ኬኳ🥀 𝑗𝑒𝑧𝑎𝑘𝑖𝑙𝑙𝑎𝑙ℎ ℎ𝑢𝑏𝑖
@Gggg-ev5rv
4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ጄዛከሏህ ኸይር ትክክል ነሺ
@እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ
4 жыл бұрын
በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ ሀቢበቱ
@اللهوكيل-ن4ه
4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ ያረቢ ልብ ይስጠን በሰማነው የምንተገብር ያረገን
@tube-dg6po
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰሙ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ👍👍👍👍👍
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
4 жыл бұрын
እደገባሁ ሰብርክራይብ አደረኩሽ በርቺ
@rahatube1307
4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ውድ እህት አህለን ወሳህለን ሹክረን ለኪ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@laylaa6218
3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር
@SaeedSaeed-rr5if
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴዋ
@rhmetrhmet3188
4 жыл бұрын
ማሻአላህየኔዉዲበርቺልኝ💐💐💐💐💐💐💐
@فاطمهسعيد-ض6و
3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ነዉ ምክሮች
@jemelaahmad6516
4 жыл бұрын
ጀዛኪሏህኸይርማማየ
@خالدخالد-ص8ع4ح
3 жыл бұрын
ማሻላህ አሊኪ
@ameinayimam7415
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር ያኡክቲ
@ኡሙአማር-ተ3ጸ
4 жыл бұрын
ሰሙቲ እስኪ ላዳምጥሽ ምክርሽ ዴስ ይለኛል
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@medinaoumer2859
4 жыл бұрын
ጀዛኪሏሁ ኸይር ውድ እህቴ።
@መድናቢትባባ
4 жыл бұрын
አህለን ሰሙቲ ሁሌም በጉጉት ነዉ እምጠብቀው ፕሮግራምሽን
@meremebrium321
3 жыл бұрын
ጀዛኪአላህኸይርን
@zedhabshwet7123
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህማ ትክክል ወላሂ ሰሙቲ ጀዛኪ🌹
@ኡሙአማር-ተ3ጸ
4 жыл бұрын
መሻኣላህ ጄዛኪ አላሁ ኸየር ትክክል
@leylamehmed5800
4 жыл бұрын
ሰሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ምክርሽ ቢሰማ አይጠገብ ሽኩረን ማማዬ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@umusalah5940
4 жыл бұрын
Shukran hayati jezakilah ewnetun nw yengreshin😍
@fatiyayoutuobe4114
4 жыл бұрын
ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በራስ መተማመን ያላት ሴቶች አላህ ያድርጉን ያኡህቲ ኧንቲ ገልቢ
@umuslahdn.r1937
4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ሰሙየ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርን ውድ❤🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤👍👍👍
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ
4 жыл бұрын
የልቤ ተናገርሽ እኔም ሞክሬዋለሁ ችግሩ በራሳችን ነው 24 ሳአት ስለ እነሱ ስናስብ ነው ሸይጣንም ይመቸውና ያልሆነ ነገር እድናስብ ያደርገናል
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@zeynebabelay1697
4 жыл бұрын
ክክክወዶአይስቁ አሉ
@መርየምያረህማንባሪያነኝ
4 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር ላገባ እየሞካከርኩ ነዉ ኸይር እሻ አላህ
@rahatube1307
4 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ያረብ
@መሬምቢንትሙሀመድ
4 жыл бұрын
አህለን ሰሉመቲ እኔ ከትዳር ተስፉየን ሙጥጥ ብሎ አልቋል አላህየ ኸይሩን ነገር ይወፉቀኝ ያረብ
@alialhabsha3803
4 жыл бұрын
ተስፋ አትቁረጪ
@semutimohammed
4 жыл бұрын
ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ማሬ ዱሀ አድርጊ
@fadilabntranatoalisilamide8434
4 жыл бұрын
Le Allha sici mumini Tasifa Ayiqoriximina Dua Adirigi Allha yiridashi ihite
@sheikhakhalid3382
4 жыл бұрын
አብሽረ እናት እኔም ነኝ ያረብ መልካሙን ትዳረ ይተካን ያኢላሂ
@سعادةسعادة-ل6ي
4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀቢቢቲ ሽኩረን የኛ ምርጥ መካሪያችን
@mahboobamahbooba4239
4 жыл бұрын
የኔ ቅመም አለህ ይጨሚርለሺ ለሚክርሺ ጀዘከኪለሁ ከይር ትኪሊ
@djdhdhcjdjdhh4570
4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁከይርሁቢእኔላይያለነገርነውየተናገርሽው
@FafiAwal
11 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@montahamontaha4737
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ምክርነው ጀዛኪ አላህ ኸይር
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@kadijanegash8739
4 жыл бұрын
አላሕ ይጨምርልሽ ማሻአላሕ 😘😘😘
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@Hapase-bp5go
8 ай бұрын
እንቁ ብልኃተኛ ሴት እውነት ነው
@Eman-hj2jg
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ ነሺ ጎበዝ በርቺ
@hdhhdhchch9164
4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህት ወላሂ የወዶችነገረ አይነገር እኔቢጨቀኝ ትቸሠዉ አገርመጣሁ አሁን ግን ሥለተራራቅን የተሥተካከለይመሥለኛል
@ዘይነብአህመዲ
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እህት
@fanouseayela7005
4 жыл бұрын
ጀዛሽ አላህ በርች ዉደ
@momilove5098
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ኸይርር 💐
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ከይረን
@momilove5098
4 жыл бұрын
@@umujemotube2364 💐
@ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ
4 жыл бұрын
የኔእህትሁሌየምአይሻለሁ ደሥትይያለሽ በውሥጥባገየሁሽብዙነገርመማረእፈልጋለሁጋቻጋየኔእህትሽኩረ
@aliyuseid55
4 жыл бұрын
You touched the point sister !!! Jezakillah !!!
@fghutyui5273
3 жыл бұрын
Masha allah tekekel nesh
@omosamatube
4 жыл бұрын
አሰላምአሊኩም ብድሪን ይመል
@ليلالي-ن2ح
4 жыл бұрын
ምክርሽ ውስጤነው እህት ጀዛኪ አላህኽይር
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@ليلالي-ن2ح
4 жыл бұрын
እሽ
@shemstube7057
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@fadilabntranatoalisilamide8434
4 жыл бұрын
MASHA Allha wudowa ihitachini Allha yicemirilishi Arifi mafitehenw hubi
@ggalacus2068
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዴ አላህ ይጭምርልሽ አደበትሽ ጣፋጭ ነው ሁቢ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@semulove4614
3 жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ
@نجاةابراهيم-ن6س
4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኽይር ሰሞየ እምኪን ስልክሽን ብትሰጭኝ
@umujemotube2364
4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ወደቤቴ ጎራ በይልኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን
16:28
التعلم المبني على الدماغ | Yaan Allah Alqarni | TEDxKAU
TEDx Talks
Рет қаралды 155 М.
20:28
الحيل النفسية: كيف تحمينا عقولنا من الألم؟ | في الحضارة
AlarabyTube - العربي تيوب
Рет қаралды 159 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
1:05:30
ፍራፍሬ መጠቀም ያለዉ ጥቅም🍓👈
Feriha tube فريحة
Рет қаралды 12 М.
13:35
#በ5 ነገሮች ጊዜያችንን ከማባከን እንጠንቀቅ
RAHA tube
Рет қаралды 17 М.
18:40
f29#ወንድ ልጅ ቆራጥ እና ጠንካራ ሴት ይወዳል! الرجل الحقيقي يحب إمراه قويه #
RAHA tube
Рет қаралды 30 М.
11:27
#8ሚስጥርሽ ልታረጊያቸው የሚገቡ ነገሮች!##semira mohammed
RAHA tube
Рет қаралды 11 М.
10:45
كيف تحسن لغتك العربية ؟
Ahmad Fakhouri
Рет қаралды 1,7 МЛН
11:54
#ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዴት ትረችዋለሽ #ውጭ ባልሽ በፍፁም #ሌላ #እንዳያስብ ማረግ ትችያለሽ #like ##share
RAHA tube
Рет қаралды 14 М.
58:47
بودكاست جلسة - الصدمة التي غيرتني م.عزة الغامدي
مايند | Mind
Рет қаралды 314 М.
10:38
#የትዳር #መዘግየት #ሒወትሽ #ላመሳቀለው #እህቴ
RAHA tube
Рет қаралды 45 М.
11:48
#በየእለቱ መዳበር ያለባቸው ባህርያት
RAHA tube
Рет қаралды 12 М.
1:01:23
ብሞት ልጆቼን አደራ የምሰጠው የለኝም! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 65 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН