ባለቤቷ እና ወንድሟ ተፋጠጡ.. የገባችበት ጠፋ። በቀድሞ ባሏ ሴራ ሌባ እንድታገባ የተደረገችው ወጣት የት ገባች።

  Рет қаралды 74,877

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

ባለቤቷ እና ወንድሟ ተፋጠጡ.. የገባችበት ጠፋ። በቀድሞ ባሏ ሴራ ሌባ እንድታገባ የተደረገችው ወጣት የት ገባች።

Пікірлер: 1 400
@hana-s2x
@hana-s2x Ай бұрын
ከነስር አይን የሚያመልጥ የለም ጀግናችን እመብርሐን ከነ ልጇ ትጠብቅህ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
ደምርኝ 💖
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
ደምርኝ 💖💞
@YneeshYneesh
@YneeshYneesh Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ Ай бұрын
አሜን
@WySh-d7u
@WySh-d7u Ай бұрын
,አሜን
@nvgfdfrt6081
@nvgfdfrt6081 Ай бұрын
የዚህን ሰውየ ንግግርና እለቅሶ አትመነው አሁንም ከደምስ ጋር እየሰራ ነው የልጆቹ እናትም ማወቅ አለባት
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 Ай бұрын
እኮ
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
አዉ ትክክል የልጆቹ እናት እሄን ጉድ መስመት አለበት የደምስም በለቤት የአበራም በለቤት መስመት አለበቸዉ
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 Ай бұрын
YE METETE SERA NEWE RASEWA AYDELECHEM YE SEYXANE SERA NEWE
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 Ай бұрын
33:21 33:22
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በትክክል
@zabibe1692
@zabibe1692 Ай бұрын
ሁለቱንም አግቶዋትነዉ ይሆናል ምትሉ ላይክ👍
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
ደምርኝ 💖💞
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin Ай бұрын
በትክክል
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 Ай бұрын
Batikik
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 Ай бұрын
የኔም ጥርጣሬ ነው ለነገሩ ጀግናው ካለችበት ያወጣታል
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
ጀግናችን አበራ ይዋሻል ደምስ ብር ሰጥቶት ለሁለት የህቺን ልጅ አግተዋት ነዉ የሚሆነዉና እራስህን እየጠበቅህ በጥንቃቄ ተከታተላቸዉ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ ❤❤❤❤
@mollyM-m5r
@mollyM-m5r Ай бұрын
Betkikil
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 Ай бұрын
የጀመረውን ከግብ ሳያደርስ እረፍት የሌለው ጀግናው የንስር አይን መቷል ፈጣሪ ይጠብቅ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
ደምርኝ ❤❤
@elsa1127
@elsa1127 Ай бұрын
ወንድማችን እነዚህ ሰዎች ለሁለት ተባብረው ደብቀዋት ነወ ይህን ሰወዬ ገልብጦ መግርፍ ነው አውነቱን እዲያወጣ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
ትክክል
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን Ай бұрын
ወንድማችን አንተ ራስህን ጠብቅ የኛ ሰዎት ክፋትና ጭካኔ ወሰንየለውም ልብ ይስጣቸው
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Ай бұрын
Gudegna hizib honoal gin Ethiopia manalebignu beza zendro
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x Ай бұрын
ጎበዝ በለው ይህ ወደል የወንድትንሽ የለውም ወድም መከታነው እኮ❤❤❤❤
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Ай бұрын
*_የኛብርቅየና ጀግና የነስር አይን ተባብረን 200k እናስገባው ይችለሱ ስራ ታንስበታለች ከዚህምበላይይገባዋል ውድ የሱንስራአይቶ መችም_* *_እማይደሰትአለብየ አላምንም በጉጉት እምጠብቀው እንደ አይን ብሌን የምሳሳለት አላህ በሄድክበት ሁሉ መልካም ይሁንልህ መንገድህ ሁሉ እስኪ በሰይፍ ኢቢኤስ ይቅረብልንን ጀግናችን የምትሉ በላይክ ግለፁ_*
@HayatHayat-rq8sl
@HayatHayat-rq8sl Ай бұрын
እድው ውላሂ ከዛም በላይ ይገባዋል እባካችሁ ይህንን ልጅተጒኑ እንሁን የብዙ ሚስኪኖችን እንባ እያበስ ነውን
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
ደምርኝ 💖💞
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Ай бұрын
Seifu jegina meche yakerbal ye tiktok kutara new yemiyakerbilin
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
እኔም በጠም ነው የምሠሠለት ምን አደረጉት ይሁን ዬት ገበ ይሁን እየልኩ ወለህ ስጠፋ ሁፍፍፍፍ የኛ ጀግነ የተበደዮች ደም ማለሽ አለህ በሄድክበት ሁሉ አለህ ይጠብቅህ ክፉዎችህን ይያዝልህ የረብ ሁሌም በሡ ጥላ ከላላ ይሁንልህ የኛ አምበሣ
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Ай бұрын
😘😘😘😘😘😘👍
@ከድጃነኝየመርሳዋ
@ከድጃነኝየመርሳዋ Ай бұрын
የንስር አይን ወድማችን የምስኪኖች እንባ አባሽ እድሜህን ያርዝመው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ወንድሟ ግን በጣም መልካም ወንድም ነው እህቱ ይህን ያክል በቤተሰቧ ላይ ችግር እየፈጠረች በጣም ይጨነቅላታል ያስብላታል
@simretmg9263
@simretmg9263 Ай бұрын
እንዴህ አይነት ወንድም ማግኘት 10%አይሆንም በጣም አደንቅሃለው ወንድምዬው ❤
@abbasali-zq8vz
@abbasali-zq8vz Ай бұрын
ልጁ በሚችለው ንብረቱን ከእሳ እጅ ማውጣት ወይም ያለሱ ፍቃድ ምንም ንብረት እንዳታዞር ማድረግ አለበት ከልጁም ስህተቶች አለበት ያ ሁሉ አመታት ለወንዶች ንብረቱን ስትጫወት ዝም ማለቱ ምናልባት በሱም ተደርጎበት ይሆናል
@simretmg9263
@simretmg9263 Ай бұрын
እንዳትጎዳበት እህቱን እንዳያጣ ቅን ሆኖ አይ ሴቶች አስጠቄዎች እካ ነን ​@@abbasali-zq8vz
@DASOMadamo
@DASOMadamo Ай бұрын
​@@abbasali-zq8vzesunim adnzzute ko😢😢😢😢😢😢😢
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ በጣም ያሳዝናልልል አቤት ምንአይነት ጉድነውውውው😢😢😢😢 በጣሞ ያሳዝናልልል
@hawa8811
@hawa8811 Ай бұрын
ቃላት ያጣሁልህ የነስር አይን ኑር ብቻ አላህ ይጠብቅህ
@brookstsegaye7894
@brookstsegaye7894 Ай бұрын
ጄግናዬ እራስህን ጠብቅ ይሄ ልጅ ያለችበትን ያውቃል በጣም ተረጋግቶል
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Ай бұрын
ያንተ ፕሮግራም ብዙዎቻችን በሚባል ለማየት በጉጉት ነው የምንጠብቀው እና ኣይዞህ በርታ ጀግናችን ነህ ራስህን እየጠበክ ፈጣሪ ይከተልህ 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Ай бұрын
የንስርየ የነሰናይትን ህይወት ያስተካከልክ ፈጣሪ ይረዳሀል ወንድምየው ግን አሳዘንከኝ አይዞህ ፈጣሪ ይረደሀል
@nanatefera6610
@nanatefera6610 Ай бұрын
የሚያሳዝን ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ
@DancyDada
@DancyDada Ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ከንስር አይን እሚያመልጥ ነገር የለም
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 Ай бұрын
የንስር አይን ባለፈው እነዚህን ሰዎች እንዴት ፀጥ ብለህ እንደለቀቅካቸው ነው ። አሁንም ይህ ሰው እንዳገታት በግልፅ አንደበቱ ሲንተባተብ ይታወቃል እንዳትለቀው ❤❤❤❤
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 Ай бұрын
ABERA TEBEYWE CHEGERU ANTGA NEWE BEXAM WESHETAM SEWE NEH
@LETEBRHANTube
@LETEBRHANTube Ай бұрын
የንስር አይን ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጅግና አሁንም የደበቃት ዘበኛው ከልጅ ኣባት ጋር ተስማምቶን እንደሆነ ያስታውቃል ኡፍፍ😭 ግን አባካቹ ለዝ ወንድሟም ጠብቃ የንስር አይን የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስማ የሰብለ ወንድሜ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስማ አባክህ አባክህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የንስርአይን ወንድሞች🤲
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
ትክክል ምናለበት ቢሰሙ ና ብዎቁ ገጠመኝ የመምህር ተስፋይ ኣበራ
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
ማሪያምን ፀበል ገብታ ድና ትመጣለች ብየ እየጠበኩ ነበር ሰብልየ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@HawaHassn-h4m
@HawaHassn-h4m Ай бұрын
ጀግናችን በርታልን ሀገራችን በመጥፎ ሰወች ተበክላለች
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
ፈራሁ አሁንሥ በገዛ ወገን ኢሄን ያህል ጭካኔ ለገንዘብ ተብሎ ኢሄ ሁሉ 🤔 የነሥር አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ አባ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
ደምርኝ 💖💖💞
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
አምን
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
@EjigayehuYemanbirhan-x2d Ай бұрын
እግዚኦ ኢትዮጵያ ውስጥ። መኖር እንዴት ያስፈራል የስው ልጅ የክፋት ጥግ
@JemalAbdela-c8g
@JemalAbdela-c8g Ай бұрын
በርግጠኘነት ሀለቱም ተባብረው አግተዋታል
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
@እግዚአብሔርአረኛዬነው Ай бұрын
እግዚአብሔር ከእንተ ይሁን እንተ ጀግና ነህ እሽ ባርታ
@DestaGeb-r3u
@DestaGeb-r3u Ай бұрын
የቀድሞ ባሏ ምስጥሩ ስጋለጥበት አሁን እሷን በመሰወር ነወ የሁለቱ ሴራ አለበት እባካችሁ አድኗት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሄን ጀግና በመረጃ ተባበሩት መረጃ የምሰጡክን ሰወች ወደ ምድያ አታወጣቸወ ለእነሱ ህይወት😅😅😅
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Ай бұрын
ስለዚህ አሁንም የደበቃት ዘበኛው ከልጃ አባትጋር ተስማምቶ እንደሆነ ያስታውቃል የንስር አይን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 Ай бұрын
ይስተካከላል ይላል የሚያውቀው ነገር አለ ማለት ነው ።
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x Ай бұрын
ትክክል
@FiFu-m8c
@FiFu-m8c Ай бұрын
አባተ ወንድምዬ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው የሚያሳዝን ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
በገዛ ንብረቷ እኮ እድሜ ልኳን ተሰቃየች እግዚአብሔር ሆይ ከነዚህ ሰወች አላቃት ወደ ራሷ መልሳት የኛ ጀግና የንስር አይን የጀመርከው ፍጻሜው እንደሚያምር ተስፋ አለኝ
@የንስር
@የንስር Ай бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏 ወንድማችን
@yehamelguada6902
@yehamelguada6902 Ай бұрын
በምን ቃላት ልግለጽህ እውነትም የንስር አይን ጌታ ይጠብቅህ
@RahelZawude
@RahelZawude Ай бұрын
ጅግናው ስውዬ አሁንም ስራውን አብሮ እየስራ ነው አላቆመም እነሱጋ ናት እና ለቤተስቦቹ መናግር አለበት ሁለቱ ሴጣን ናቸው ፈጣሪ በሰላም ለቤቱ ያብቃት
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
ወንድምየው የመልካምነት ጥግ ኢሄ ሁሉ ችግር እየተፈጠረ ለእህቱ ሲል መከራውን ያያል መታደል ነው እንደዚህ አይነት ወንድም ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤ ጀግናችን ወንድሜ ጌታ ጥላ ከለላ ይሁንህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehayalem9688
@tsehayalem9688 Ай бұрын
አለቀልኝ በቃ ሲል የነበረ ሰውዬ ተረጋግቶ ሰልክ ደወለልኝ ይላል አሁን የሚቀበጣጥረው አግቷት ነው የሚሆነው አካባቢውን ተከተል ጀግናችን አድናት
@ኑኑበቀለበቀለ
@ኑኑበቀለበቀለ Ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ሰወች ናቸው እራሳቸው ናቸው ያገትዋት
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y Ай бұрын
ጀግናዬ ወድጋሚ ይሄንን ሰውዮ ስታገኘው በደምብ መጠቀቅና የህግ አካል ሊለይክ አይገባም ምክንያቱም በራሱ ስለማይመራ የሆነ ችግር አሚፈጥር ነገር አጥምዶ እዳይጠብቅክ እሺ አባቴ አላህ ይጠብቅክ❤❤🎉🎉💪💪💪💪
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 Ай бұрын
እባካቹ ለዝ ወንድሟም ጠብቃ ወይም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ወንድማችን አደራ እንዳይበቀለው ተጠንቀቁ ሴውዬው ሆን ብሎ ልጎዳቼው ሰለተነሳ ለልጇም ሆነ ለሁለቱ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በርታ ጀግናችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Abey-l6b
@Abey-l6b Ай бұрын
መታሰር አለበት የሱልጆችእናሚስቱ ማወቅ አለባቸዉ
@Ioza2127fk
@Ioza2127fk Ай бұрын
ወንድማችን እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!! አውቆ ነው እያስመሰለ ነው ያውቃል ያለችበትን😒
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz Ай бұрын
😂😂😂😂
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አወን
@ZainabEndris-g5g
@ZainabEndris-g5g Ай бұрын
በትክክል
@QueenZeyna-p1r
@QueenZeyna-p1r Ай бұрын
በስንት አይነት ነገር ነው ምትጨነቀው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ሂዳያም ይስጥህ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Ай бұрын
ጀግኖች በርታልን ካንተ ምንም ነገር አይበልጥም
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti Ай бұрын
ሌላ፣ ስውንም፣ እንዳይበሉ፣ከዚህ፣ የበለጠ ቤታችው፣ ቃሊንጦ፣ ይህንን የምትሉ፣ በላይክ ውይ፣ እህቴ፣ ተንከራተተች፣ ወላድ፣ ይፍረዳት፣ ልጅዋንም፣ ወንድምዋንም፣ ዘመዶችዋንም፣ ጎደኞችዋንም፣ ለይተዋት አንተ፣ ህይወት አላት፣ እስዋን፣ ግን ፣ተጫወታችሁባት፣፣
@אאב-מ4ד
@אאב-מ4ד Ай бұрын
ተው ዘበኛው ነገ በልጆችህ ይደርሳል ይህ ደምስ ሚስትህን ልጆችህን ይነጥቅሀል
@kongittesema5159
@kongittesema5159 Ай бұрын
የምድር ዓይን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መከናወንን ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ ክፉዎችንና መተተኞችን በእጅህ አሳልፎ ይስጥህ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ Ай бұрын
ወንድምእየዉም ግን ፀበል ያስፈልገዋል የፈለገ ጥሩ ወንድምቢሆ ንብረቱን እንዲሲባክን ዝምአይልም እሱንም አፈዘዙት ይመስለኛል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
የኔም ጥያቄነው
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
ትክክል ግን ምንም እውቀቱ ስለ ፀበል የለባቸውም የምመስሉ እንዴት ወደቤትዎ ከመመለስ ወደፀበል ኣልወሰድዎትም ያሳዝናል😢
@DASOMadamo
@DASOMadamo Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ይህችን ሴት ወንዶቹ ተባብረው እግተዋት ይሆናል እንዳትለቃቸው❤
@ananiyadambu
@ananiyadambu Ай бұрын
ጀግናችን በርታልን
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
የንስር አይን የዛንቀን እንዴት ጥበቃ አልተደረገላትም ❤ቀጥታ ጠበል መሔድ ነበረባት ❤
@demekechgonfa
@demekechgonfa Ай бұрын
Exactly 👌
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
ትክክል😢
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
ወድሞን እራሱው ጠርተው ማገኘትነበረባቸው
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ Ай бұрын
ወድሟ ቶሎ ብሎ ከስራው ይልቅ ህመሟን ቢያሳክም😢
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በትክክል
@AYINALEMAYI-g8d
@AYINALEMAYI-g8d Ай бұрын
ወንድሜ አንተ ከህን ክ እንደምታስጨርስላትአምናለሁ ወንድሜ እርስህነ ጠብቅ ወንድሜአንተከህንክእንደምታስጨርስላትአምናለሁወንድሜእርስህነጠብቅኑርልን 😊❤❤❤❤
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Ай бұрын
እነዚህ የክፍት ማፍያዎች በልጅቷ ሕይወት ለገንዘብ ሲሉ ተጫወቱባት ወንድሜየው መልካም ወንድም ነህ የሚሻልህ ሕህትህን ይዘህ ጌታ እየሱስን እመኑና ዳኑ መፍትሔው ላንዲም ለመጨረሻም ፈውስ የሚገኘው በጌታ ብቻ ነዉ ።
@aminahassen3394
@aminahassen3394 Ай бұрын
በናታችው እንዳይገላት ሰውዬውን እንዳትለቁት ወደህግ ውሰዱት የድሮ ባለቤታንም ወደህግ ውሰዱት አደገኛ ነው በአላህ ይሁንባችው
@Tigistzeleke-v6y
@Tigistzeleke-v6y Ай бұрын
ገለዋት ነዉ ጎሮዉን ፈትሹ የተጨነቀዉ ለዛ ነዉ የተጨናነቀዉ እና ከሰዉየዉ የተስማሙት ገለዋት ነዉ አኔ እንደዚህ ይሰማኛል በትክክል
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo Ай бұрын
ሁለቱንም ተከታተላቸው ጀግናችን።ጥቃት ሳያደርሱባት ድረሱላት።ወደ ፀበል አስገቧት ሴትዮዋ ወዳ አይደለም።
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks Ай бұрын
የራሱ እጅ አለበት ያስታውቃል በሰላም በተገኘች እርኩሶች ደምስ የሚባል አውሬ የጃቸውን ያገኛሉ እራስህን ጠብቅ
@freweinibrorsson285
@freweinibrorsson285 Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ኣበራ ራሱን ነፃ ለማድረግ ለቀድሞ ባሏ ኣስረክባቷል ያ ደግሞ የሚፈልገውን ካስፈራማት በኋላ ኣምላክ ይጠብቃት ሊገድላትም ይችላል። ከንስር ዓይን የሚያመልጥ ግን የለም 😢😢😢
@fikerteberhanu8350
@fikerteberhanu8350 Ай бұрын
በትክክል
@ermysmese9404
@ermysmese9404 Ай бұрын
ነስር አይን እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይቁምልህ በርታ ❤❤❤❤❤❤
@AaronKibret
@AaronKibret Ай бұрын
የኔ ጀግና ወድም ካተ የሚያመልጥ የለም በአሁን ሰአት ሰው ከስይጣን ከፍቶአል
@ديحهسيمو
@ديحهسيمو Ай бұрын
ጀግናዉ በርታ ስነወደህ ሁላችነም🙏🙏🙏🙏🙏አላህ ይጠብቅህ።❤❤❤
@Selam-v9e
@Selam-v9e Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ 😢ወንድሜ እራስክን ጠብቅ🙏
@فوزيهدينبو
@فوزيهدينبو Ай бұрын
በልጁችህ ይድረስ የልጁችህ አባት አትሁን ርኳስ
@Habtam-n2n
@Habtam-n2n Ай бұрын
እመብርሃን ከእንልጃ ተጠብቅህ የአለማችን ጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💖💕
@LemlemAga
@LemlemAga Ай бұрын
አሜን
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
@@LemlemAga ደምርኝ 💕
@Alma-p7j
@Alma-p7j Ай бұрын
እንዴ እንዴት ተስማሙ አንድ ነገር ከተናገርክ አጠፋሃለሁ ያለው ሰውዬ በምን ምክንያት ሊስማማ ይችላል ሁሉን ነገር አጋልጦታል እኮ የንስር አይን ይሄ ሰውዬ አብረው አግቶታል እንዳትለቀው የኛ ጀግና በምንም ታዓምር ሊረዳው አይችልም ሰውዬ ጉድን ስላወጣበት እናም አሁንም ከሁለቱ ውጪ ሌላ ቦታ አይደለችም አንተ ጀግና ነህ እንኳን ይሄ ከዚህ የበለጠ ከባድ ከዜ ፈልፍለህ አውጥተሃል በርታ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ❤❤❤❤. ሁለቱም ባሎቻ አግተዋት ይሆናል 😢😢😢 ጀግናው እጅ የገባ የትም አያመልጥም ❤❤❤❤😂😂
@NaryOuannes
@NaryOuannes Ай бұрын
አንተ ጀግና አለሀ ይጠብቅህ እነዚህ ሰዎች የተርገሙህ ናቸው ደሞ ውንድ ነኝ ይላል ሆዳም
@mussahussen1205
@mussahussen1205 Ай бұрын
ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል አለ ያገሬ ሠው የዚች የልጅ አለመታደል ደሞ በጣም ያሳዝናል የማንም ወበኔ መጫወቻ ሆና ትቅር ሲያናድድ
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Ай бұрын
የኛ ጀግና እግዝአብሔር ይርዳክመቸም እውነት ተደብቃ አቀርም እህቴ ባለሽ በት እመብርሃን ትጠብቅሽ
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n Ай бұрын
ጀግናችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💖💞
@matthewsbrhane5160
@matthewsbrhane5160 Ай бұрын
እኔ ሁሉ ግዜ የአንተ ቻነል ተከታይ ነኝ ወንድምህ ከኤርትራ ተባረክ ወንድሜ
@ጎጃሜዋO
@ጎጃሜዋO Ай бұрын
በክፉ ጠቆይ ነው የተበተቦት እግዚሐብሄር ከእስራቶአ ይፍታት😢😢
@tigistmanigash
@tigistmanigash Ай бұрын
መታት ስለለት እሱ ትወደሌች እግዚአብሔር ይጠብቃት ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Ай бұрын
2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ 17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Ай бұрын
አግታት፣ይሆናል፣፣ሁለቱም፣፣ተባብሮ፣፣ግዴላቹም፣፣ጀግናችን፣አላህ፣ይጠብቅህ፣የራሡ፣ጥፋትነዉ፣አትልቀቁት፣፣አፈር፣ያሥበላህ፣ኤሔሌባ፣😢😢
@LemlemAga
@LemlemAga Ай бұрын
ወንድሙዋ በጣም ነዉ ሚአሳዝነዉ ማርያምን ይለያል የንስር አይን ካንተ ምንም አያመልጥም ትችላለህ ታገኛታለህም እርግጠኛ ነኝ አበራ ያለችበትን ያቃል ከደምስ ተመካክሩዋል ያቃሉ በእዉነት አስፈራርቶት ሀሳብን አስቀይሮት ነዉ ወንድሜ እዳለቃቸዉ
@TseganeshBeyene-r6g
@TseganeshBeyene-r6g Ай бұрын
የንስር አይን እንደ ስም ነህ ጀግና ካንተ ምንም ነገር እንደማያመልጥ እናውቃለን የትኛውንም ውስብስብ ጉዳይ ምፍተ ታመጣለህ በርታ በመንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ ለላው ልጅቶ ከተገኘች አስራቹ ፀበል አስገቡአት
@علح.عل
@علح.عل Ай бұрын
ጀግናው እንኮን ደና መጣህ ለምን ለህግ አይቀርቡም እስካሁን የሰሩት ወንጀል ያስጠይቃቹኸል ሁለቱም ተመካክረው አግተዉዋት ነው ጀግናው አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እህታችን አላህ ያሽርሽ
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti Ай бұрын
እይዞህ፣ ወንድምየው፣ ከባድ፣ ነው፣ ከነዙህ፣ የመስሉ፣ መድሀኒተኞች፣ እንጠንቀቅ፣
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ እቤት ማስቀመጥ ሳይሆን ቶሎ ወደ ፀበል መውሰድ ነበረባችሁ በሰላም ያገናኛችሁ
@hirutjesus3124
@hirutjesus3124 Ай бұрын
welcome ጀግናችን ኑርልን ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ሁሌም ፀሏቴ ውስጥ አለክ ❤ ሰብለን በርግጠኝነት ደምስና አበራ ተስማምተው አግተዋት ነው አይዞህ አባተ የመጣህው ጀግና ጋር ነው
@Genet1223
@Genet1223 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንተ ጅግና ወጣት ስት ህውት እያደንህ ነው
@ehf4hd522
@ehf4hd522 Ай бұрын
ደምርኝ 💖💞
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Ай бұрын
የእኛ ሰው ችግር ስቃይ መከራ አያልቅም መቼ ነው የምታርፈው ሁሌ ለሠው እንደ ደከምክ የእናትክ አምላክ ይጠብቅክ ከባባድ የሠዎችን ጭካኔ እያጋለጥክ ጭንቅላትክ አለበላሸቱ ፈጣሪ እረድቶክ ነው ሁሌም ይርዳክ ወንድማችን
@فوزيهدينبو
@فوزيهدينبو Ай бұрын
ጀግናው በርታ የነዚህ ሁለት ሰውች አካውንት አዘጉት
@EhdUeu-vx7qi
@EhdUeu-vx7qi Ай бұрын
ያአሏህ ምን የመሳሰሉ የሰው አውሬወች አሉ ጌታችን ሆይ አንተው ጠብቀን አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ የተበዳይ እምባ አባሽ ጀግና
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
ጀግናው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
እንዴ ዘልዬን አየሁት ልበል እሰይ የኔ ውዶች እንዲህ አብራችሁ አብራችሁ ስሰሩ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Ай бұрын
።እንኳን ሠላም መጣህ ጀግናችን የንሥር አይንእግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@saraamane6114
@saraamane6114 Ай бұрын
ጀግናው አይዞህ በርታልን ፣ የሰው ጅብ ሁላ እንደነዚህ አይነቶችን ለቅሞ ማስገባት ነው ።
@layla-pt9vs
@layla-pt9vs Ай бұрын
ሁለቱም አግተዋት ነው ዬምትሉ ላይክ ወድማችን አይናችን ዬንሥር አይን ዬምተዱ ብቻላይክ❤❤
@abbasali-zq8vz
@abbasali-zq8vz Ай бұрын
ልጁም ላይ ተደርጎበታል ያ ሁሉ ንብረት ስታስፈርመው ዝም ብሎ መቀበሉ ቢደረግበት ነው
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk Ай бұрын
ያሰታወቀበታል አገታት ነው😢😢😢😢😢 ተከቴተሉት
@amiashi5436
@amiashi5436 Ай бұрын
አይ ገዘብ የማይሰራው ነገር የለም ድሀ ሰትሆን መከራ ሀብታም ሰትሆን መከራ መለቀቅ የለባቸውም እነሱ አግተዋት ነው እሚሆነው😢😢😢
@AbinetTadese-g1g
@AbinetTadese-g1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃት ሰውየው እየዘላበደ ነው እንዳትለቀው
@Sara-n8f6j
@Sara-n8f6j Ай бұрын
ንስርየ ❤እዳለቀው አግተዋታን እመብርሀን ትርዳህ አምስት አፍ ነው እሚያወራው
@جنات-ذ1و
@جنات-ذ1و Ай бұрын
ጀግናዉ እራስክን ጠብቅ በቅርቡ ሁሉም እደሚወጣ እተማመንብህ አለሁ እማምላክ ካንተ ጋር ትሁን🙏
@سميرهعلي-ص9ت
@سميرهعلي-ص9ت Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤🎉❤❤❤
@atinafe5880
@atinafe5880 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃት ጌታ ሆይ ምን አያነት ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢ነስር አይን እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይቁምልህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@zhraaal4553
@zhraaal4553 Ай бұрын
ጀግናዉየ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@TsigeYigezy
@TsigeYigezy Ай бұрын
ጉድ ነው ጉድ ነው የባሰ እታምጣ ይሄ ነገር ግን እውነት እኔን አጠራጠረኝ
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
የንስር አይን ከበፊቱ የሙሹራው ኬዝ ልምድ በመውሰድ ለሰብሌ በቂ ጥበቃ ማስደረግና ከታሠረችበት የማስተፌቅር መተት ማስፈታት የቅድሚያ ቅድሚያ ተግባር መሆን ነበረበት። አሁን ለወንጀለኞች ዕድል ተሰጣቸው እንዲያጠቋት😭😭😭😭
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
ትክክል
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ሰልኩን ለምን ተቀብለህ ቴሌሄደህ አሰፈትሸ እነዜ ወጀለኞችናቸው ለንብረት ብለው ሰው ያጠፍሉሉሉሉሉ እባክህ ጀግናው ለህግ ሰጣቸው እነዜ የሰው አረመኔዎች አበራተብየው ለምን ለሜሰቱና ለአልጆቹ አይነገርም አረመኔ ቤተሰቦቹ ማወቅ አለባቸውውውውውው😢😢😢😢
@emuabdurahman9497
@emuabdurahman9497 Ай бұрын
ሊሠርቅ የነበረውን መረጃ ለማገኘት አግቷት ነው ባለችበት አላሕ ይጠብቃት
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Ай бұрын
ጀግናዬ ካንተ የሚሰወር የለም እንኳን ይህች ዶሮ ጭራ የምታወጣው ቀርቶ ድንጋይ ፈንቅለህ ታወጣለህ ሰለዚህ ታገኛታለህ ባንተ እንተማመናለን እነዚህ ውለታ ቢስ መሐይሞች ፈጣሪ ይፍረድባቸው
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Kambiin Waraana Awaash Rukutame Daandiin Finfinnee Qabame
22:27
Moha Oromo
Рет қаралды 4,6 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.