ባለሀብቱ ያልተጠበቀ ጉድ ዘረገፉት!! በሰርጀሪ ይወገዳል አታስቡ!!

  Рет қаралды 47,981

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

Күн бұрын

@negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne
ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
ይከታተሉን😊
#negusmedia #ንጉስ_ሚድያ

Пікірлер: 1 200
@negusmediaOfficial
@negusmediaOfficial 2 ай бұрын
ክፍል አንድ 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aXTNlpKLjMelsK8si=19VqQSARFR2TQspk
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 2 ай бұрын
እረ ወንድሜ እዚሁ ታሶጣው ሆነ ውስጥ ያለው እኮ እንደ ግብር ነው ለሰይጣን እዚሁ ታሶጣው እና ፀበል ትሂድ
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 2 ай бұрын
WESHETUN NEWE LYASGDLT NEWE WENDEMWAM BESEW HAGER MENEM MADREG AYCHLEM EBAKACHEHU EZIHU ERBWAT
@KelemWorkench
@KelemWorkench 2 ай бұрын
አረ ሊያስገድላት ይችላል እዚሁ ሃኪም ቤት አሳያትና ፀበል ትፀበል ከነወንድሟ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ እባክህ
@زومرامحمد
@زومرامحمد 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ
@muluneshhailemicheal8775
@muluneshhailemicheal8775 2 ай бұрын
ከአገር እንዳትወጣ ትሞታለች ጋዜጠኛ ሀላፊነት አትዉሰድ
@MohamedBabi-g9n
@MohamedBabi-g9n 2 ай бұрын
ጠንቋዩ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ራሱ ይምጣ እንጂ እሷ መሄድ የለባትም👌👌👌 ምክንያቱ ከወንድሟ ጋር ይዟት ብሄድም እዛ ወስዶ ምን እንደምያደርጋት አይታወቅም 👌👌
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 2 ай бұрын
ለምን ጠንቋዩን አያመጣውም
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
betikikil ❤
@leimetAbadi
@leimetAbadi 2 ай бұрын
አረ ይጠፋል በሕግ ኣስፈርመዉ
@yeshidebalke3524
@yeshidebalke3524 2 ай бұрын
ጠንቋዩ ይምጣ በሉ ተመልካቾች እባካችሁ መሄድ የለባቸውም
@VebdJdjf
@VebdJdjf 2 ай бұрын
የሄንን ጀግና 100k እናስገባዉ
@ራያነት
@ራያነት 2 ай бұрын
ተመርመር እና ትተንፍስ እባካቹ ተሎ ወደ ህክምና ውሰድዋት 😢 እነዚህ ውጭ የሚመላለሱ ሰዎች ሴራቸው ብዙ ነው 😢 ወንድ ልጅም እንዲያረግዝ ኣርገው ልከውት በቀደም በነበልባል ኣይቸው ነበር 😮
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 ай бұрын
አወ,ዳንኤን,ካሜሪካ,አስረግዞ,የላኩት,የሰው,ክፍት
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል😢😢😢
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 2 ай бұрын
በጭራሽ አትሂድ አሁንም ንጉሱ ስላለህ ነው እዚያ ከሆነ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም አደጋው የከፋ ነው በተቻለ መጠን ለህግ አሳውቀህ እዚሁ 35:43 ያሉ እውቅ ዶክተሮች ዘንድ ብትወስዳት ይሻላል ነበልባል ሚድያ ላይ ዳኒን የተመራመሩበትን ክብር የኛዎቹ ጀግኖች ሀኪሞቻችን ተሰርቶለት ድኗል።
@hanafetene2338
@hanafetene2338 2 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስትስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤. ይቺን ልጅ እረ ድረሱላት 😢😢😢 ከፈጣሪ በታች ይሄ ልጅ አይደልም ፈጣሪ ይውቅ 😢😢😢. እናንተ ሰው ላይ ድግምት ደጋሚዌች አስደጋሚዎችም የስራችሁን ይስጣችሁ በስ 😢😢😢
@ibrooopap
@ibrooopap 2 ай бұрын
ጀግና ወንድም ነው ❤❤❤❤
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
@ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 ай бұрын
ወንድሜ ከዚህ ጉድ አዉጣት አንተ ጀግናው
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 ай бұрын
ምርጥ ነህ እውነትም ንጉስ ዘር ይውጣልህ።የሙያውን ሙያና ክብር ጠብቀሃል።የተዋጣልህ የተሳለ ውብ ኣእምሮ ከብቃት በላይ የተሟላ ተሰጥኦ ያለህ ወጣት በመሆንህ ኣድናቆቴን ልገልጽልህ እወዳለሁ።
@اللتز-ف1ل
@اللتز-ف1ل 2 ай бұрын
ጀግናችን ንጉሴ🎉❤🎉❤🎉 መጀጀመሪያ ልጅቱዋን አስተንፍሱዋት በስመአት ተሰቃየች እኮ😢😢😢
@Djdjjs-y8m
@Djdjjs-y8m 2 ай бұрын
አረ ወይኔ ምን ጉድ ነዉ በፈጣሪ ስም ንጉስ ሚድያ የኛ ጀግና ከጎኖ ሁን ተገላግላ ማየት ነዉ የናፈቀኝ ካየሀት ጀምሮ የኔ እናት እመብርሀን ትድረሰልሽ❤❤
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 2 ай бұрын
ይህን ጀግነ በላይክ እነሳድገው በርታ ወንድማችን ችግነ ነህ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 2 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ኣረ ኣምላኬ ይቅር በለን ምን ኣይነት ጉድ ነው ኣረ ጌታየ ምን ጉድ ነው እንዳትለቀው ጀግና ጋዜጠኛ
@LulapaNugus
@LulapaNugus 2 ай бұрын
የኛጀግና ጋዜጠኛ በርታልን አባ 🎉🎉🎉የህን የሰዉከፉ የጅን ያግኝ ሰላቢ ሸይጧን ሀይዋን አፈር ያስበላቺሁ አቦ
@የልፋል
@የልፋል 2 ай бұрын
የኔ ጀግኖች ዎንድሞች ሺ አመት ኑሩልኝ. ❤❤❤❤
@GhayathiNice
@GhayathiNice 2 ай бұрын
እረ በጣምይገርማል ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@AbebechGetachew-o8n
@AbebechGetachew-o8n 2 ай бұрын
አይዞሽ አስወጪው የፈለገውን ያምጣ ነገርማ አለ ያረገውን ያውቃል በደንብ ይያዝ እንዳትለቁትትትትት
@Kedu-v9p
@Kedu-v9p 2 ай бұрын
ንጉስ ሜድያ በጣም ነው እምንወድህ ድረሱላት ውይኔ እመቤቴ ትድረስልሽ😢😢
@MdMd-fy2rn
@MdMd-fy2rn 2 ай бұрын
ለከ ለእህቱ ምቆሮቆሪ ዎድም አለ ዎድምዮ እድሜህ ይርዝም ሽህ አመት ያኑሪርህ❤❤❤
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ተባረክ❤❤❤
@sdneif
@sdneif 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ልጄ!!!
@user-km8tm8ig3o
@user-km8tm8ig3o 2 ай бұрын
ጀግናውንጉስ እንኳን በ ሰላምመጣህልን ወንድማችን ይህሌባ ባለጌሰውእንደት በብርይቀይራል ለህግይቅረብ እሱምደላላውም
@HayatKassaw-v3b
@HayatKassaw-v3b 2 ай бұрын
ወንድም የእናት ልጂ መከታ ነው እኮ ❤
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 ай бұрын
አወ,ወንድሞቸ,ሽአመት,ይኑሩ,አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤❤❤
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh 2 ай бұрын
Egziabher hoy wendmochen tebikiligne
@yeshedemssi7341
@yeshedemssi7341 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ልጅ ከፈጣሪ በታች አንተነህ ያለካት በርታ እንዳትለቀው ጠንቋይ ሒወቷን አበላሸ ሰይጣን
@alemayele7521
@alemayele7521 2 ай бұрын
አያፍርም ምን ጉድ ነዉ!! እኔ ግን እንደ ዳኒ!! እዚህ ብትታይ ደስ ይለኛል! ወስዶ በጥንቁልናዉ ሊአሳብዳቸዉ ወይ ሊአስገድላቸዉ ይችላል!
@sisayyaregal
@sisayyaregal 2 ай бұрын
ለእግዚአብሔር በታች እባክህ ወንድማለም እርዳት ኦፐራሴውን ትደርግ😢😢😢😢😢😢
@abubekerhasen-n4d
@abubekerhasen-n4d 2 ай бұрын
በረታ ወንድሜ መጨርሻውን አሳውቀን
@ZabibaNaima
@ZabibaNaima 2 ай бұрын
ልጅቱህ ባጣም ናው ምታሳዝኛው አላህ ይርዳሽ የኔ እህት 🤲🤲😔
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደዚህ አይነት ክፉ፣ ከይሲ፣ መተተኛ፣ አጋንንት ጎታች፣ በሰው ላይ ግፍ የሚሰሩትን ሁሉ ጠራርገህ ከምድረ ገጽ አስወግድልን።
@musamehamed5582
@musamehamed5582 2 ай бұрын
ማሻአላህ ወድምየው በጣም ያስደስታን
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 2 ай бұрын
ግን ለምን እዚህ አይሞከርም ?ምን እንደሚያደርጋቸው ታውቃለህ? ልክ አይደለም? መሄድ ስህተት ነው 😊 እዚህ አልሞከራችሁም? አንችልም አላሉም! ሶሪ እግዚአብሔር ይቅደም ይድረስላት አይዞሽ ሲስ ❤ብሮ በርታ
@redaehadish
@redaehadish 2 ай бұрын
ወየዉ መዳኒቴ እርዳን ኧረ ፈጣሪየ ትግስህ በረዶ አለማዝነብህ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 2 ай бұрын
ደንቆሮ ባላሀብት አንድ እናት መላው አጥንቶቿ ይላቀቃሉ ሰቃይ አይታሰብም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ራያነት
@ራያነት 2 ай бұрын
እዚህው ኣገራችን ሰርጀሪ ትደረግ እባካቹህ
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh 2 ай бұрын
Awen
@AboAleath
@AboAleath 2 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት የመን ጉድ ነው ሀገሬ ምኑን ነው የተሸከምሽው
@zeinebn_4_n
@zeinebn_4_n 2 ай бұрын
አላህ ይገላግልሽ እህት አለም የተለመደው እርግዝናኳን ይከብዳል
@ወለተ-ሠንበት
@ወለተ-ሠንበት 2 ай бұрын
ጸበል ጸበል ጸበል😢😢😢😢😢
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 2 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ለመስማትም ይሰገጥጣል አፈር ብላ እግዚኦ
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
@habtamutsegaye1062
@habtamutsegaye1062 2 ай бұрын
በጭራሽ አትሂድ አሁንም ንጉሱ ስላለህ ነው እዚያ ከሆነ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም አደጋው የከፋ ነው በተቻለ መጠን ለህግ አሳውቀህ እዚሁ 35:43 ያሉ እውቅ ዶክተሮች ዘንድ ብትወስዳት ይሻላል
@hjosvcbeot4181
@hjosvcbeot4181 2 ай бұрын
Wayim lamelex yechilal bated xeru new
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
እግዚኦ ኧረ አምላኬ ሆይ ጠንቋይን ከምድረ ገጽ አጥፋልን ህንድ ሀገር ወንድሟም ቢሄድ ከዛ ሰው ይኖራቸዋል ሰውየው ከዚህ መያዝ አለበት ህንድ ሀገር ያለውም እንደዚህ ይያዝ ንጉሥ ጀግናው በርታልን
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር እርዳት ንጉስ 😢😢
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 2 ай бұрын
በብዛት የአፍሪካ ባለሀብት በስተጀርባዉ የሰይጣን አሰራር አለበት ጌታ ይገልብጠዉ😢😢😢😢
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 2 ай бұрын
አቤት ጨካኔ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@Zina-zp3ky
@Zina-zp3ky 2 ай бұрын
ንጉስ ሜድያ በጣም ነዉ እምወድህ❤❤❤❤
@HamelmalSolomon
@HamelmalSolomon 2 ай бұрын
የቀረውንም ገዘብ ይስጣት እስከዛሬ ለተሰቃየችው ካሳይሆናታል
@elsaayalew
@elsaayalew 2 ай бұрын
ፀባየ ሰናይ የሆንክ ጋዜጠኛ እባክህ ይችል ልጅ ገላግላት እጅግ በጣም ነው የምታሳዝነው እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 2 ай бұрын
ንጉሣችን ❤❤በርታ ❤❤የኔባት❤❤
@amenamen2436
@amenamen2436 2 ай бұрын
እዚው ሀገሯላይ በቀዶ ጥገና ትገላገል ያለዛ ወድሟንም ታጠዋለች
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 ай бұрын
ንጉስ,አደበትህ,ስነስረአት,ያለህ,ጋዜጠኞ,በርታልን❤❤❤❤
@vipmb6020
@vipmb6020 2 ай бұрын
ልጅቱህ በጣም ነው ምታሳዝኛው እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ 😭😭😭😭🤲😢😢
@muluk974
@muluk974 2 ай бұрын
አቤቱ ሜረን ይቅረ በልን
@muluyfredew1597
@muluyfredew1597 25 күн бұрын
እረ ጉድ ነውየማንሰማው ነገር የለም ወንድሜ እባክህ ተከታተላት ፈጣሪ ቀላል ያርግልሽ እህቴ
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 2 ай бұрын
የአላህ ምንአይነትጪካኔ ነው እህቴ አላህይድርስልሽ😢😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ Ай бұрын
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቀህ 🙏🥰🥰
@aisa-rr6gy
@aisa-rr6gy 2 ай бұрын
ጀግና ወንድም❤🎉🎉🎉አለሽ
@Merry927
@Merry927 2 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል😢 ጌታሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😢 እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ። አይ ሰው ከብዱ ፍጥረት😢
@SheueuEu-e4e
@SheueuEu-e4e 2 ай бұрын
አቤት ወንድሞ ተመቸኝ
@layla-pt9vs
@layla-pt9vs 2 ай бұрын
ንጉሥዬ ጀግናዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሠው አውሬጋር እዬኖርነው እደው በመተት ዬመጣሃብት መጨረሻው ሢኦልነው 😮😮😮😊😊😊
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@BezaWoldu-f3d
@BezaWoldu-f3d 2 ай бұрын
እንዳትሄድ እዚህ አስወጡላት እባካችሁ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
እግዚዮ እግዚዮ አቤቱ አምላኬ😢😢😢😢😢😢
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 2 ай бұрын
✈️🇺🇸 ከአሜሪካ ነው🇱🇷 በአሰቸኳይ ይታሰር የህነድ ጥቆላ ነው 👈 በአሰቸኳይ ሰውዪው ባአድ አምላኪ 👈 ነው በአሰቸኳ በአሰቸኳይ ከልወጣላት ትሞታለች 👈‼️‼️‼️‼️‼️👌👌👌👌👌
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 2 ай бұрын
እረ ቸሩ መድሐኒያለም ይፍታሽ::
@ksaksa9220
@ksaksa9220 2 ай бұрын
ብጣም፣ያሠዘንል፣❤❤❤❤❤❤
@AsresMehari-qz8xw
@AsresMehari-qz8xw 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 ай бұрын
አባት ሞሶሶ ነው ወድም መከታ እናት መዳኒት ናት የታመሙ ለታ ያማል አልቻልኩም
@ሙሉውርቅ
@ሙሉውርቅ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 ай бұрын
እረ እቺ ልጅ መጀመሪያ እዚህ ትመርመር ለሷ አይደለም ለወንድሟ ያሰጋል እዛው ኢትዮጵያ ሰርጀሪውን ታድርግ ሊላ መዘዝ እንዳይመጣባቸው እባክህን እርዳቸው ጋዜጠኛው።
@BeakalBeakal
@BeakalBeakal 2 ай бұрын
እድሜና ይስጥህ
@HaKe-k4g
@HaKe-k4g 2 ай бұрын
እንዴ ምን አይነት ባለጌ ሰው ነው ምን ችግር አለው በቀንሽ ትወልጃለሽ ይላል እንዴ እሄ ባለጌ ህይወቷን መሰዋት ፈልጎ ነው እሄንን ቅጥቅጥ ማድረግ ነው ብር ስላለው እንደፈለገው መፈንጨት አይችልም እያያት እንኳን የማያዝን አረመኔ 16 ወር እየተባለ ምን ማለት ነው ባለጌ እረ ወደህግ ውሰዱት ደሞ ያመጣት ሴት ብር ተከፍሏት ይሆናል ሚስት ነኝ ያለችው ምን ማስፈቀድ ያስፈልጋል ሄዳ ታስወጣው
@LijmalkeTessama
@LijmalkeTessama 2 ай бұрын
አራ ምን ጉድ ነው በእግዚአብሔር 😢😢😢😢
@SitiYassin
@SitiYassin 2 ай бұрын
ያአላ15ወርያረብአላህይርዳሽ
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
ግዜ መሠጠት የለበትም ሰውየው በህግ ቁጥጥር ይዋል
@EmuHabesha-bs6md
@EmuHabesha-bs6md 2 ай бұрын
ለምን ሆስፒታል በናትህ አትወስዶትም
@wina-663
@wina-663 2 ай бұрын
እባክህ ይህን ሰውዬ አንጠልጥላችሁ ለህግ ሰጠው 😢
@neimatube5439
@neimatube5439 2 ай бұрын
በአላህ ስም ምን ጉድ ነዉ ይሄ ልጅ ነዉደ ያስርስ መንታ ቢሆን ሆ ጠቋዩችንም አስጠቋዩችንም አላህ ያጥፋቸዉ
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 2 ай бұрын
AllahumAmeen
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh 2 ай бұрын
Amen yatifachew
@TesfuAdane-oq9jg
@TesfuAdane-oq9jg Ай бұрын
ወይ ድህነታችንአምላክ ይፍረድ
@SmJefdah-mh3cv
@SmJefdah-mh3cv 2 ай бұрын
መመርመር አለባት ወደዚያ ትተንፍስ😢😢😢
@belongtojesus1497
@belongtojesus1497 2 ай бұрын
እናድትሄጂ እዚያ ወስዶ ይገላታል
@hikma5251
@hikma5251 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ😢😢😢😢😢😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
😳😳😳😳😳😳😬😬😬
@Ehtiopia
@Ehtiopia 2 ай бұрын
ጠንቋዩን አስመጣ እዚህ እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 ай бұрын
ይሄ ሰላቢ የኢቲዮ ብር ስልቦ ስልቦ የእህንድ ብር አማረው
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
16
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 2 ай бұрын
Gazataynwu Abrahati hedi
@anshakey7739
@anshakey7739 2 ай бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ
@bereketdiga9941
@bereketdiga9941 2 ай бұрын
በእየሱስም ምን አይነት ዘመን ነው 😢😢😢😢
@ZabibaNaima
@ZabibaNaima 2 ай бұрын
ሳዉዮ ለህግ ይሳራካብ ዎንጃላኝያ ናው ማን ያቃል የስንት ሳው ሂዎት አባላሺቶ ይሁን የሱሃ ስቃይ ማን ያቃል 💔💔😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
ንጉስ ምንም አልተዋጠልኝም እመነኝ .. ወንድም እና እህቱን ህንድ ሀገር ወስዶ ጉድ እንዳያረጋችው ????
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
ንጉስን የምቶዱ
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 2 ай бұрын
እስኪ እንያችሁ
@HelenKkk-j3r
@HelenKkk-j3r Ай бұрын
አተ ዘመንህ ሁሉ አይባረክ ክፉ ነክ ይሄንን ለህግ አቅርበው
@HaymanotGirma-by1mo
@HaymanotGirma-by1mo 2 ай бұрын
እርግዝና. አደለም መተት ነው ጋዜጠኛው እድ ነግር ልገርክ መተቱ የሚፈልገውን ነገር እስኪደርግለት ድረስ እሰሳም ሆነ ሰው መሳይ ሆኖ ግን ስው ያልሆነ ነገር ነው በሆዳውስጥ የለው እናም የሚፋልገው ነግር ከተሳካለት ልጅቷን ምንፍስ ልኮ ይገላታል እናም የሱ የሚፈልገው ነግር ሳይሳካለት በፊት ከሆዷ መውጣት አለበት እናም ፀበል መፀብል አለባት ካለበለዛ ልጅቷን ብየ ስድስት ውር እድሶ ይድስባታል እናም የክልል መንፈስ ይልክባታል ከዛ ትሞታለች የማቅውን ነው የነገርኩክ ካጠፋው ይቅርታ😢😢😢😢😢
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh 2 ай бұрын
Ewunet new
@Hawwe12
@Hawwe12 2 ай бұрын
አይይይይ የስው ከፋት ወላሂ ምናለ እንደዚህ ነገር የሚስርቱን ስውች ባድባባይ ቅጭላታቸውን ብቀሉልን😢😢😢
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 2 ай бұрын
አረ ንጉስ ምድያ ተው ይቅርባት አትሂድ ደማ እስዋ ና ወድምዋ አንድ ነገር እንዳያረጋቸው😢😢😢😢😢
@goodwork8046
@goodwork8046 2 ай бұрын
እክክል
@fatimaወሎn-c2h
@fatimaወሎn-c2h 2 ай бұрын
እዉነትም ንጉስ ነህ ወዲም ይኑር
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 2 ай бұрын
ይህ ሰውየ ነገር በህግ መያዝ አለበት እዛ ከወሰደ በኋላ ቢገሏቸውስ ምን አይነት ጉድ
@lixmony9570
@lixmony9570 2 ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ውስዱዋት በእግዝአብሄር🙏😭😭
@SalamaHaily
@SalamaHaily 2 ай бұрын
እረ ጭራሽ እዳትቀሳቀሱ ሰውየው ያስገድላችሗል
@Yemaryam21Yemaryam21
@Yemaryam21Yemaryam21 2 ай бұрын
አቤት አቤት ፈጣሪ ሆይ ደሞ ህንድ ሂዳ ይች ልጂ ጤነኛ ጤነኛ አትሆንም ማርያምን ምድረ ጠንቋይ ነዉ የተሰበሰበዉ ብቻ ፀበል ዉሰዱዋት 😥😥😥ይዙዋት ከሄደ ችግር ቢፈትጥርባቸውስ አቤት ጌታሆይ ማረን 😥😥😥ግን ምን ጉድ ናቺሁ ሃብታም ተብየዎች🥹🥹
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Sanyi dhuguma baalcha saafoo hirkoo
11:27
ETV afaan oromoo
Рет қаралды 70
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН