"በላያቸው ልነግስ ያልወደዱትን ጠላቶችን" Memehir Girma Wondimu Video 631

  Рет қаралды 24,418

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

3 ай бұрын

Religious teaching by priest Girma Wondimu - "በላያቸው ልነግስ ያልወደዱትን ጠላቶችን" Video 631#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን

Пікірлер: 174
@IdosaAgesa
@IdosaAgesa 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ልቦና ይስጠን። እኔ ዘውትር ትምህርቱን ይከታተለሁ። እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን። ለእርስዎ ደግሞ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@mametohem7990
@mametohem7990 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴችን ያስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን እግዚአብሄር አምላክ የተመሸገነ ይሁን የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑርልን አባ በፀሎት አስቡኝ
@AdmasuWeldesenbet
@AdmasuWeldesenbet 2 ай бұрын
በዚህ ባለቀ ዘመን መምህር ግርማ ወድሙን የሠጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ነዉ። ከነቤተሠብሆ ሠላምና ጤና ይስ ጥልኝ። አሜን አሜን አሜን
@user-en8xv4xs5s
@user-en8xv4xs5s 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማ ነዉ ከልቦናች ያሳድርልን አሜን
@almazlegessese9609
@almazlegessese9609 3 ай бұрын
አባ አንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከው ሺ ዓመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 3 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፣አሁንም ጸጋውን ያልብሶት!!! በእርሶ ጸጋና በረከት ማንም ምንም ቢጨረጨር አንዴ የመድኃኒያለም ስጦታ ነው። የጸሎትዎ፣የስግደቶዎ፣የቀና አባታዊ ልገሳዎት ( ለተራበው፣ለተጠማው፣ጤና ያጣውን የሚጸለዮት፣) ከዚያም በላይ!!! ፈጣሪ ልቦቶን በውል ያውቃልና!!!ይቆዮልን!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልንአሜን!!!
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነት❤❤❤
@Eyerusalem91
@Eyerusalem91 3 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@user-qn6uc9lf8q
@user-qn6uc9lf8q 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 3 ай бұрын
@@user-qn6uc9lf8q አሜን
@shewit19
@shewit19 3 ай бұрын
Amen❤
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 3 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋ ሞገሱን፣እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ❤ ኃይለእየሱስ ከሀዋሳ ❤❤❤
@habtamukasa285
@habtamukasa285 3 ай бұрын
❤❤❤haileyesuse ebalalew!egizabeher tsagahun yabzalote!!!!beraketo yedersen.!!!!
@tizitazena3800
@tizitazena3800 3 ай бұрын
የኛ ዉድ አባት እንደምን አሉ የኛን የልጆቻችሁን ኮሜት እንደሚያነቡልን አዉቃለሁ እንደሚባርኩንም አዉቃለሁ መቼም በእርሶ መስቀል መባረክ የማይፈልግ የለም። ስለዚ የኛ ድርሻ like እና share መድረግ ነዉ ሌሁሉም እንዲዳረስ
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 3 ай бұрын
ትዝታ በርቺ አይዞሽ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
@@memhirgirma-np7pvአባቴ እኔንም ባርኩኝ የ እርሶ መባረክ በዘርማንዘሬ ሁሉ እንዲደርስ አምናለሁ ባርኩኝ ብቻ አባቴ እኔ የገባኝ እዉነት አለና
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@tizitazena3800
@tizitazena3800 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ!!!
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 3 ай бұрын
አባታችን መልአከመንክራት ቄስ ግርማ ወንድሙ የካህን ልጅ በፀሎት የተወለዱ ናቸው❤ አባታችን የሚቋወም ሁሉ በክፉ መንፈስ የተያዙ መሆናቸው አውቀን እግዚአብሔር ምሕረቱ እንዲሰጣቸው መፀለይ ነው❤ ቀ ፀልዩ ሰገዱ ቁረቡ አስራት አውጡ በቤታችሁ ፀሎት ቤት ይኑራችሁ ብለው ማስተማር ለነብሳችሁ እወቁ ብለው ነው የሚያስተምሩን❤ እነ መምህር ተስፋየ የመምህር ግርማ ፍሬዎች እየበዙ ነው❤ የመምህር ግርማ ጠላት ራሰህን መርምር❤በራስህ ዓይን ያለው ግንድ ሳታወጣ የወንድም በሰር አትመልከት የፈጣሪ ቃል አስብ❤❤❤
@mal4048
@mal4048 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትንያሰማልንረጅም እድሜ ይስጥልን ከነቤተሰቦት ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን አሜን. ይሄ ትምህርት ይድረስ አባትችንን ለሚቃወሙ እባካችሁ ከቃወማቹ በፊት ከልብ አዳም ጡት ትምህርት ፊታቸውን እናንተን ያለውን ምንነት ልታገኙት ትችላላችሁ ግን እሳቸው እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ብዙ ልጅ ወልደዋ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይወልዳሉ እናምናለን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤ ኑሩልን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
አባታችን በጉጉት ነዉ የምጠብቀወት እግዚአብሔር አምላክ በድሜ ና በጤና ይጠብቅልን አባታችነን የምታሳድዱ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቹሁ እኛ ተለዉጠን በታን እኛ እንማርበት በስደት ሁነን ሀይማኖ ታችነን አዉቀናን ❗❗❗❗❗❓
@AlmazTsegay-ur2bu
@AlmazTsegay-ur2bu 3 ай бұрын
አባታችን እዴሜና ይስጥልኝ እዝጋአቢሄር በጣም ነው ምወዳቹ በመስማትና በማየት ለውጢ አየቸለህ እልልልልል
@user-yw7yx4ic6w
@user-yw7yx4ic6w 3 ай бұрын
አባየ እንኳን ደህና መጡ በርከትወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን❤❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተካዳን እያላችሁ
@asmerettedla8066
@asmerettedla8066 3 ай бұрын
ዉድ አባታን እንካን በደህና መጡልን እግዛአቢሄር እስወን ስለ ሰጠን አመሰግነዋለሁ ኑሩልን አሜን❤❤❤
@user-th7uw8vx4y
@user-th7uw8vx4y 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 3 ай бұрын
እባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤ በዚህ ግዜ እርሰወን ሰላገኝን እግዚአብሔር ይመስገን ጠላታችን ማን እንደሆነ እድናውቅ አድረገውናል እግዚአብሔር ረዥም ይስጥልን
@astuastura9332
@astuastura9332 3 ай бұрын
አባታችን እንዴት እንደምወዶት መምህር ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kinfebeshada2372
@kinfebeshada2372 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቆት ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጦት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን! ቃሉንና የምንኖርበትን እውነት እኮ ነው እንዲገባን አድርገው የሚስተምሩን !!!ከኢትዮጵያውያን ላይ ውስዱበት ተብለናል። ይቅር ይበለን !!!
@Eyob797
@Eyob797 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@liya7235
@liya7235 3 ай бұрын
አባታችን ለእርሶስ ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛሎት ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ በረከቶት ይድረሰን ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 በክፉ መናፍስት ላይ አሰልጥነውናል አባታችን አባ ግርሜ ስለ እውነት እድሜ ማቱ ሳላን ያድልዎች ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤
@LemlemG14-zs5fe
@LemlemG14-zs5fe 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጥዕና ይስጣቸው !!!.
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 ай бұрын
አሜን አምላኬ ሆይ ንገስልን በልባችን በህይወታችንን በአገራችን እባቴ ሊቁ መምህሬ መላከብመንክራት መምህርሽግርማ ወንድሙ እድሜ ማቱሳላን እግዚአብሔር ይስጥልዝን ላወቀበት በወንጌል ትምህርቶት ለነቃ የሀገር ሀብት ኖት ልንከባከቦት ይገባናል ትምህርቶት ላነቃው አባቶችን ማሳደድና መግደል ትቶ ከቤተሰቡ አልፎ የሀገርን ሰላም ያሰፍናል ማስተዋልን ይስጠን እሜን
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 3 ай бұрын
አባቴ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 3 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰሰማልን ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ju9ru6ou2r
@user-ju9ru6ou2r 3 ай бұрын
አይዞት አባቴ በርቱ መድሐንያለም ከርሶ ጋር ደሁን
@tymordoha
@tymordoha 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ በሬከቶኦት ይዴርብኝ አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይባርኩኝ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 3 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ ኩራት ❤❤❤❤❤
@user-ri7sc2yy9s
@user-ri7sc2yy9s 3 ай бұрын
ለጠላት አንበርከክም አባ አይዞን ጠባቂያችን እየሱስ ክርስቶስ አይተወንም
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 3 ай бұрын
የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
አባዬ እድሜ ይስጥልን ኑሩልን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን የእኔ ዉድ አባቶቸ እግዚያብሔር ይጠብቅልን መምህር መንከራት ግርማ ወንድሞ ይህን በረከት የተረዱ አባቱች እግዚያብሔር ይጠብቅልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 3 ай бұрын
እድሜ ጤና ከነመላው ቤተሰቦ ይስጦት
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@GenetAlemu-je6mu
@GenetAlemu-je6mu 3 ай бұрын
ቃለህወት ያስማልን አባታችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 ай бұрын
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewot yiderbin AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 3 ай бұрын
አሜን
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ላይክ እናድርግ እህት ወንድሞቼ አመሰግናለው
@yibeltolayonow6734
@yibeltolayonow6734 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋዉንያብዛልን❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 3 ай бұрын
አባተች እድሜ ፀጋ ያብዛልን አሜን
@user-ri7sc2yy9s
@user-ri7sc2yy9s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ ፀጋው ን ያብዛላችሁ
@Omosuger3838
@Omosuger3838 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zewdineshdora6007
@zewdineshdora6007 3 ай бұрын
Abatachin kale hiywet yasemahot edime ketena yistot betselot asibung ❤❤❤🙏🙏🙏
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 3 ай бұрын
ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን ቃል ህይወት ይስማዓልን ለክቡር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ አባታችን ይፍቱኝ ወሓይዙ ንኸተማ አምላኽ ነታ ቕድስቲ ቦታ ማሕደር እቲ ልዑል ዘሕጉስ ርባ አሎ ። ✝️🙏🛐❤️💛🎇🌻🌾📖☀️✨💫🕯️🎇🍃🕊️🕊️🕊️
@kwkw2678
@kwkw2678 3 ай бұрын
እግዚያቤሔር ይማስገን አሜን አሜን
@leulteferi5891
@leulteferi5891 2 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን፡፡ አሜን፡፡
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 3 ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@beleteayalew8509
@beleteayalew8509 3 ай бұрын
Amen liqa hiruyaan Ephreem qaalee hiywoot yaasmaaliin. yee malaakee menkiraat Girmaa wandimuu inaa liqa hiruyaan Ephreem qaalee hiyootiin yisxiliin yee agalgiloot zamanaachihuun yaaraazmiliin.
@klbneshshlto
@klbneshshlto 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሩጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 3 ай бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን በፅሎት አስቦኝ እሰከቤተሰቦቼ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@GenetAlemu-je6mu
@GenetAlemu-je6mu 3 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
@Marrtube88
@Marrtube88 3 ай бұрын
Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen abatachin bedme betena yetebeqachiwu amen amen amen yetebeqelen❤❤❤
@sabaab3060
@sabaab3060 3 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥል ወለተ ትንሳኤ በፀሎቶት ያስቡኝ
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 ай бұрын
አባታችን ዝምታዎት ብቻ ትልቅቅቅቅ ትምህርትይሰጣል:: በዚህ ዘመን ላለን ደካምዎች መፅናኛችን ኖት:: በረከትዎ ይደርብን
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 3 ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌾🌾🌾
@clrqtr8818
@clrqtr8818 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በረከተወት ፀሎት ልመናወት አይለየን አባዬ
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 3 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
@bontobontuuetopia4672
@bontobontuuetopia4672 3 ай бұрын
Ammeen Ammmen Ammmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawiNagasa
@HawiNagasa 3 ай бұрын
Kala eyot yasman abatch rajim edem ka mulu Xena ga❤❤❤❤
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 3 ай бұрын
አባታችንእድሜይስጥልን፣አባከግዲህቡሃላበጠባቂነዉመቀሳቀስያለበወት፣ከቅዱስሚካልተጨማረጠቢቂያስፈልጋልከሆነቡሃላከማዘንካሁኑመጠቀቅነዉ😊❤😊😊😊
@user-cz6qu2pi8v
@user-cz6qu2pi8v 3 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln yeni lyu abat Egziabhir amlak ytebkln
@BriBrhane
@BriBrhane Ай бұрын
Amen Amen Amen
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ሃይለ ገብርኤል ብለው በፀሎቶት ያስቡኝ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
Yegna wud abat ❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemaln tesgawn yabzalot ❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 ай бұрын
የኔ ዉድድድ❤❤❤❤❤❤❤አባት ቸሩመድሐንያለም እድሜወትን ከፍ ያርገዉ እንወደወትአለን በረከተወት ይደርብኝ ዉድ አባቴ መለአክቱ ጥላ ከለላ ይሁኑወት ሳይሰለቹ ለኛ በጠዋት በማታ ስለቆሙ ለእርሠዉ ልኡልእግዚያብሔር ይቁምለወት
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@saraalghtani2707
@saraalghtani2707 3 ай бұрын
እሜን እሜን👏👏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን
@MabetTadsee
@MabetTadsee 3 ай бұрын
Amen anen amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuyeLidateEmuyeLidate
@emuyeLidateEmuyeLidate Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwote yasemalen abatachin
@user-hs2nd4ib7f
@user-hs2nd4ib7f 3 ай бұрын
አባ ግርማን የማገኝበትን ቤተክርስቲያን ጠቁሙኝ እባካችሁ ወንድሞቼ
@teferamekonn9901
@teferamekonn9901 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን በጸሎት አስቡኝ ሰብለ ሚካኤል ብላችሁ 😢
@user-oc7hl3yl5q
@user-oc7hl3yl5q 3 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን! ሀብተ እየሱስ አባላለሁ!ቀፆሎተዎት ያስቡኝ!
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 3 ай бұрын
አባቴ በጉጉት ነው የጠብቆት በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-fv4jl3gz3b
@user-fv4jl3gz3b 3 ай бұрын
❤ቃለሕይወትን ያሠማልን አባ ❤አምላከ አቡነ ኤዎሥጣቴዎሥ እረጅም እድሜ ና ጤናዎትን ይሥጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም በፀሎት ያስቡኝ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@sosaso4562
@sosaso4562 3 ай бұрын
Amen(3) Abachini izabarii Rajimii idemen naxena hixachu kufuu idanakachu imate huligize hixabiqachu ehe timiti izaberi katachi madaniti hiyootachinoo isachinoo ye wadaqani botaa ye tatami buzachi noo ine barase ye xafe sahune nyi ye qosheshe ye qoshe sahu nya lagizawii wadiche ye zalma rasa sahunenyi gin imate idaa ine hadelamii tarike lawaxachi ye charuu madalamii migana higibahun hikaa zamiiAmen Amen Amen💒🤲🤲🤲😢😢😢😢😢 banti baxamii hamsagiloo wadaloo abachin nurile❤❤❤❤❤ sime sosaso sihoon tigist hunde zige mariam adara huligize bazalootii asabulinyi adara🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ite wadime leki sherii
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 3 ай бұрын
abatachin barkatu yedarbeni egzaber masgen kale hoyit yasmalen abatachin egzaber amalk yexabiqelin baa tsalotu asubun Walt waldi
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 3 ай бұрын
Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin Qaliyot yasemalin Tsegawun yabzalin bertulin Abate Berkteto yiderbin
@MabetTadsee
@MabetTadsee 3 ай бұрын
Salam abate salam ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
እንደምን ዋላችሁውድ አባታችን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን ቬር❤ቬር❤ቬር❤አረጉ
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 36 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 16 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 49 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
"ክፉ የሚያደርግ  ሁሉ ብርሃንን ይጠላል" Memehir Girma Wondimu Video 635 የማንረዳቸው እውነቶች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
36:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 69 A
59:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 139 М.
"ጌታ ሆይ ይህንን እንጀራ ዘወትር ስጠን አሉት" Memehir Girma Wondimu Video
46:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 55 М.
Как не переплачивать автомойкам
0:26
Рубить Правду
Рет қаралды 575 М.
Ну вот и все. #shorts #alpha  #automobile #motorcycle #edit #50cc #125cc
0:19
Ждать пока остынут ступицы?
0:34
Trucker X
Рет қаралды 3,1 МЛН
Руль с задержкой: как водить эту машину?
0:15
Короче, новости
Рет қаралды 3,5 МЛН
Camry rear hub replaced #carpart
0:36
Inayat auto technician
Рет қаралды 11 МЛН