ባሌ ልጅ መውለድ አይፈልግም ፍች መጠየቅ እደት ይታያል?

  Рет қаралды 4,214

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Күн бұрын

#duet ##greenscreen

Пікірлер: 43
@MakkaMakka-c6f
@MakkaMakka-c6f 16 күн бұрын
አጀብ የኛነገር ልጅን ያክል ነገር ሠቶት ሌላ ምን ይፈልጋል ያጣም ያለቅሳል 😢😢😢 ያለዉም ያማርራል
@MarefhMa
@MarefhMa 16 күн бұрын
ልጂቱን አደነኳት ማሻአላህ ኢማኒሽ ደስ ይላል አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 16 күн бұрын
ልጅቷ የዋህ ነች ይህ እኮ ብር ብቻ ነው የሚፈልገው አላህ ይጠብቀን ከዚህ አይንት ትዳር
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 16 күн бұрын
ይሄ እርግማን በጣም ታግሳዋለች በጣም ስንት አይነት ሰው አለ በሰው እድሜ መጫወት የሚፈልግ አላህ ልቦና ይስጣቸው ካልሆነ እዛው በሀጃቹ ግቡ
@Habiba-qs8bt
@Habiba-qs8bt 16 күн бұрын
ሀስቢየላህወኒመልወኪል ከደዚህአይነት የትዳር አጋር አላህ ይጠብቀን ያረብ
@MakkaMakka-c6f
@MakkaMakka-c6f 16 күн бұрын
አሚንንን
@samsungatwo2496
@samsungatwo2496 15 күн бұрын
አሚንን
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 15 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 15 күн бұрын
አቤትወንዶችስንትወድአለአላህሂዳይስጣቸዉ
@MarefhMa
@MarefhMa 16 күн бұрын
ተው ወንድሞች አትጫወቱብን አላህ ይዘንላችሁ
@GggGgb-lv2ws
@GggGgb-lv2ws 15 күн бұрын
ሚስኪን ስታሳዝን አላህ ያስተካክልልሽ
@emusedera
@emusedera 16 күн бұрын
ጉድ ነው እህቴ ግዜሽን ባታቃጥይ ጥሩነው ይሂ የጥቅም ሰው ነው እረስሽን ጠብቄ ለልጅሽ ስትይ ኑሬ ልጅ የማሳደግ አቅም ካለሽ አድ ደግመሽ ወልደሽ ፍችው
@fatmamohammed3933
@fatmamohammed3933 16 күн бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ኡምሪማሥ
@ኡምሪማሥ 15 күн бұрын
እነዱቄት ይረፍ አላለም ክክክክ
@hidjind8081
@hidjind8081 14 күн бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወድማችን❤❤❤
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 16 күн бұрын
ቲክቶክ የለኝም ።መጠየቅ አልችልም ።ያለ ኡዱ የተጻፈውን ቁርአን መንካት አይቻልም ሢል ሠማሁት ኡሥታዝ መሀመድ አደም ።ሶላት ሣይኖረን በጨርቅም ሆነ በጓንት የተፃፈውን ቁርአን ይዞ መቅራት እንደት ይታያል ብየ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ። ወይሥ ሦላት ሣይኖረን በሥልካችን ብቻ ነው መቅራት ያለብን ? እሥኪ የሠማችሁትን አጋሩኝ
@ሉቅማን
@ሉቅማን 16 күн бұрын
ይህንፈትዋ ሰምቼዋለሁ ሀይዲላይሆነሺ አይቻልም በጎትይቻላል ግንየተሻለው አለመካቱነው በስልክሺቅሪ
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 16 күн бұрын
@ሉቅማን እሺ ጀዛከላህ ኸይር
@ሉቅማን
@ሉቅማን 16 күн бұрын
@lubabakonjo2028 ወኢያኪ
@heuyye5507
@heuyye5507 12 күн бұрын
የኔ ሚስኪን ልጅቱ ግን የዋህ ነች ያርቢ እንደዚህ አይነት ትዳር ከባድ ነው ኡኡኡኡ
@PkPk-io7vl
@PkPk-io7vl 8 күн бұрын
የረቢ አለህ የጊዛሽ አብሺሪ
@Amina.Daawud
@Amina.Daawud 16 күн бұрын
𝗔𝗦 𝗪𝗿 𝗪𝗯 🥰💚
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 16 күн бұрын
አጀብ ነው ያረብ
@AbdulazizFe
@AbdulazizFe 16 күн бұрын
እንደት ነው መጠየቅ የሚቻለው
@hayatmohamed-j8q
@hayatmohamed-j8q 16 күн бұрын
በቲክቶክላይቭነ ው እኔ እምቢአለኝ
@asdfasd9868
@asdfasd9868 15 күн бұрын
ያሁን ወዳች አይፈልጉም አላህሂዳያይጥቸው
@ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ
@ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ 16 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 15 күн бұрын
ሱብሀን አላህ፣ሀስቡን አላህ ወንመል ወኪል ፣የአላህ አላህ ኢሱን ሚፈራ ልብ ዪስጠን
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 15 күн бұрын
አላህ ቀልብ ዪስጠተቸዉ
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 15 күн бұрын
አራ ወግድልኝ በዪዉ እህት
@tamaratamara9695
@tamaratamara9695 11 күн бұрын
እደትነውየሚጠየቀውአስገብኝ
@FatoomAdam-p4v
@FatoomAdam-p4v 16 күн бұрын
ሁሱጥያቄአለኝአስገባኝ
@SeidShambel-i6m
@SeidShambel-i6m 11 күн бұрын
ጥያቄአለኚየዉሴንንስልክስጡኚበአላህ
@SaedayimerAbegaz
@SaedayimerAbegaz 8 күн бұрын
እኔምእፈልጋለሁቂርአትመቅራት
@ماريماحسن
@ماريماحسن 16 күн бұрын
አዳዲሴትግንይገርሙኛል ቤተሰብካለሺልጂሺንለምንሰጠሺ ሲቀጥልእሱነይአለኝ ነይአላለኝበሱነዉየምትመሪዉ አጪ
@ነኢ
@ነኢ 15 күн бұрын
ቤተሰብ የለኝምአለችእኮ እናቶ ሙታለች
@SeadaMehaned
@SeadaMehaned 14 күн бұрын
ሚሥኪን😢😢
@MEKAALI-t6u
@MEKAALI-t6u 15 күн бұрын
😢😢😢😢
@tamaratamara9695
@tamaratamara9695 11 күн бұрын
ግንእኔምመጠየቅእፈልግነበበር
@ShsdHdh-k8c
@ShsdHdh-k8c 16 күн бұрын
ene set negn gn betam anadeshgnal yhe birr new kemejemeria emifelgew anchin aydelem amarach slata new mamaye alah yagzsh
@MuhammedHassen-i4e
@MuhammedHassen-i4e 16 күн бұрын
ያላረፈች ጣት አየር መርገ ጠንቁ ትመለሳለች።
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 16 күн бұрын
ሰዉ ሁሉ ትስተኛ ነዉ ሜን አይነት ጂል ወንድ ነዉ ያጋጠመሽ😢
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 15 күн бұрын
አቤትወንዶችስንትወድአለአላህሂዳይስጣቸዉ
ማሻአላህ እህታችን ሩት ወደ ኢክራም
48:52
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 4,6 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
ማሪያም የወለደችው ሰው የሆነ አምላክ ነው? ጉድ በል@Aliftube1
28:30
ጀነት ውስጥ ስልክ አለ ወይ🤣
5:57
Husu Husu ንፅፅር
Рет қаралды 791
#የክርስቲያኖች_ጥያቄዎች
22:16
Husu Husu ንፅፅር
Рет қаралды 1,4 М.
#የክርስቲያኖች_ጥያቄ #huşu_ሁሱ
23:53
Husu Husu ንፅፅር
Рет қаралды 212