ባሌ የቤቴን ሰራተኛ አስረገዛት ፍረድኝ

  Рет қаралды 139,397

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 3 ай бұрын
እኔ ከዚችልጂ ብዙ ትምህረት ወሰጃለሁ ግቢዋ ሲያምረ❤❤❤❤❤
@zedetho2423
@zedetho2423 3 ай бұрын
በጣም ማሪያምን እኔ ራሱ እሷን ባየሁ ቁጥር እሚሰማኝ ጥንካሬ እኔም ግቢየን እንደሷ ላደርግ ነዉ ከሷ አይቸ ❤❤❤❤
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 3 ай бұрын
ጠካራሰወችን ሰናይ ጥንካሬነው የሚሰማን ሰው እዳዋዋሉነው​@@zedetho2423
@marbayname
@marbayname 3 ай бұрын
እኔም ቤቴ እንዲህ አደርገዋለው በሰላም አገሬ ልግባ እና ሃሳቤ ይህ ነው
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@RdMeer-jq4tr
@RdMeer-jq4tr 3 ай бұрын
በጣም
@HhBh-i4g
@HhBh-i4g 3 ай бұрын
ሳዉዲ ነኝ ግን ኒካ አስሬ ነበር በብር ተጣላን በተጣላንብት ሳምት አገባ ዛሬ በስት ወጣ ወረደ ተፋታሁት መልካም እዲገጥመኝ ምኞታቹ ግለፁልኝ
@Merisha-i4v
@Merisha-i4v 3 ай бұрын
@@HhBh-i4g አላህ ይካስሽ እህቴ እማይሆነዉንም ደግ አላቀቀሽ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 ай бұрын
​@@Merisha-i4vየተሻለዉን የሚጠቅምሽን ይስጥሽ ጥሩ ባል ጥሩ የልጆች አባት አንቺም እኛም ጥሩ ሚስት ያድርገን
@HhBh-i4g
@HhBh-i4g 3 ай бұрын
@@Merisha-i4v አሚን
@HhBh-i4g
@HhBh-i4g 3 ай бұрын
@@ግእዝቲዮብ አሚን
@عذاالحارثي-ط1س
@عذاالحارثي-ط1س 3 ай бұрын
እኔ 6አመቴ አልፈታም አለኝ እሡ አግብቶ ወልዷል 3አመት ልጅ አድርሷል እኔም አንድ ልጅ ወልጄለሁ 8አመት ሆኖታል ከሡ የወለድኩት እንኳንም በሠላም ተላቀቅሽ የተሻለውን አላህ ይሥጥሽ
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 3 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤
@user-uv2vv8el9nyaAR
@user-uv2vv8el9nyaAR 3 ай бұрын
አሚን🙏
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 3 ай бұрын
@@Afiya.tube_2 አሚን ያረብ
@ወይዘሪትAmina
@ወይዘሪትAmina 3 ай бұрын
አሚን
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 3 ай бұрын
አሚን
@HdhHr-ph3mu
@HdhHr-ph3mu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏🙏🙏
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 3 ай бұрын
'' ግልግል የባሪያ ሞት ይባላል'' ሺ አመት በዚህች ምድር ላይ የሚኖር የለም። እህታችን ይህ ባል አይሆንሽም። ንብረቴሽን ተካፍለሽ በሰላም ኑሪ።አይዞሽ ላንቺ ያለዉን ትዳር ፈጣሪ ይስጥሽ❤❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 3 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 3 ай бұрын
ማንን ነው?
@Maimuna-xq6ux
@Maimuna-xq6ux 3 ай бұрын
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 3 ай бұрын
😂😂የህፃን ደፍሪ የገዛልጂን ሚስት የነጠቀ ወራዳና ሀሠተኛ ነብይ ነው እዚህ መጥተህ ሀሰት አታውራ 😂😂እድሜ ለሚዲያ እንግዲህ የሚሞኝ የለም።
@semirahusen-l3j
@semirahusen-l3j 3 ай бұрын
ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@zedBinthusen
@zedBinthusen 3 ай бұрын
​@@weletearegaytadesse4444dedeb awkesh muteshal nebyachenen betawki nebr yemegermegn esachawn betawki noro bafekrachw babedsh nbr hullem endeh eyalsh tejajay ba kesochesh dirama eyetemerash uwnatun atartesh atwekina yeseytan baariya ye ferenj actorphoto amlaki tawoot amlaki endanchi yemibela yemifesa yemiyara sew eyameleksh tejajay nebyu muhammeden betetelu eresachun new yemetgodut ke maliktegnaw muhammad mnm negr atkenisum wededachuhum telachuhem allah nebyu muhammeden le alam eznat marii nebey argo mertowachuwal yesamay yemedru geta nebyu muhammed salalahu aleyhi wesalam ba biliyonoch leb west nchw amlake misgana yedrasaw nebyu muhammeden lekolen kechelemaw ba'ad amliko selawetan ye wudu tanafakiw mert mari takatay siladeregeng alhamdulilah::
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 3 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት እደ ለሙ ፈጣሪ የተሻለ ነገር በሀገራችን በሰጠን
@RhametAhamed
@RhametAhamed 3 ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 3 ай бұрын
አሜን
@Hana-ts3zt
@Hana-ts3zt 2 ай бұрын
አሜን
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 3 ай бұрын
እንደኔ ግን ትፍታዉ ምክንያቱም ደስታኛ ከልሆናች ለምን ብለ ሌለ በሽታ ትፈጥራለች ራሷ ላይ ሕይወት ይቀጥላል ፍቺዉ ልጅ የለሽ ምን አስጨነቃሽ ይህ ልክስክስ ነዉ 💎💎💎
@Dmblal
@Dmblal 3 ай бұрын
አች ብቻ ቪዶ ሰሪ የኔ ጀግና አሰተማሪ እኮ ነሽ ግን ለምን አይምሮዋ ይጨናነቅ ተለያይታ የራሷን ኑሮ መኖር አለባት😢
@Ksa-d5p
@Ksa-d5p 3 ай бұрын
አይ አላህ የተሻለ ይሰጣታል በራስዋ ትተማመን ጠንክሪ በያት ጀግናኮ ናት ምን ይጎድላታል
@Meskifiker
@Meskifiker 3 ай бұрын
በሐሳብሽ እስማማለው ትፍታው ለቃቃሚ የሆነ ሰው ነው ፈጣሪ የተሻለ ይስጣት ❤❤
@SenafichHajir
@SenafichHajir 3 ай бұрын
ትፍታውና እራሶአን ታክም ህይወት ይቀጥላል እኔም ወልጀም በላዬላይ ውልዶብኛል ስለዝህ ልጁን ሰጥቸው ተሰድጀ ይሄው አላማላይነኝ ይመስገነው ለልጀም እረዳለሁ እራሴም እዬኖርኩነው ዛሬ እዬለመነኝነው ግን ደስተኛ ስለሆኩ አልሰማውም ዛሬ በጣም በራስና በፈጣርዬ ተማምኘ እዬኖሩኩነው
@ወታደር
@ወታደር 3 ай бұрын
አይዞሽ ጠንክሪ ❤❤
@AbdullahJaffer-hp1nl
@AbdullahJaffer-hp1nl 3 ай бұрын
አንቺ ደስተኛ ልትሆኘ ትችያለሽ.ልጃሽ ግን አይደለም እስኪ አንድ ቀን ብቻውን.ሆኔ በስልክ አዉሬዉእና ከዛ የዉነት ደስተኛ እንደሆንሽ ንገሬን
@najatanajatanajatanajata6477
@najatanajatanajatanajata6477 3 ай бұрын
Ebikesheni lejesha bijara enita atasadegewa tasakiyawalicha😢😢😢😢yatosani kisarasha gebeni lejesheni asadege eni lileja beya yasalifakuteni sekiye enani adallhinawa yamenikawa😢😢😢😢
@tsahaytube
@tsahaytube 3 ай бұрын
Bayechu kutur kamitkatal bitfata bay negn inem tankara hona lamanor ka sew ga inkuhan sintala isun liyastewosewun hulu yatefal sew lala mastawos ka inasu ayin zor bitil litresa tirat tadergalechi ye serachun beqa gimashunim bihon tekafla bitwota bay negn la sira yalew moralwan inde mejemeriyam tadirgi woyim kezam beyali tenkara honashi siri sit nori new yafereshun litbayi mitchiwu anchi zare inasun iyayeshi lela himam wost gabtashi kamitsekayi habit nagem yimatal tankirashi sitseri kazihi bafiti kaderegshum belayi litserina habtam lithognm tichiyaleshi bicha igziabher tinikarewun yistishii berchi tesfa atikurachi ihiteeee❤❤❤
@iiff3757
@iiff3757 3 ай бұрын
ውይ ለሙየ ቦታው ሲያምር ኡነት መች ይሆን ሀገር ገብቸ እደዚህ አይነት ቦታ ቁጭ ብየ እራሴን የማዳምጠው 😢 እና ስለ ልጁቷ ደግሞ በርግጥ ስሜቱ ከባድ ነው እኔ በራሴ ባቶጣ ልጅ ብቶልድ ጡሩ ይመስለኛል በተረፈ አላህ ካችጋ ይሁን ሀቢበቲ አብሽሪ ዱአ እና ዚክር አብዥ ❤❤❤❤
@haytomer9818
@haytomer9818 3 ай бұрын
በጣም ያምራል መሻላ ቤቷ እኮ ነዉ እራሷ ናት ያሳመረችዉ
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 3 ай бұрын
እንዴ አረ ቤቷ ነው የኔእናት እራሷ ናት የተከለችው ያሳመረችው ማሻ አላህ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 3 ай бұрын
ቤቷ ነው❤❤❤❤
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ 3 ай бұрын
የኔ እህት ልጅ የለሽ ምን አስጨነቀሽ ፍቺው ስለንብረት ከሆነ የምትጨነቂው የስራ ሰው ነሽ መልሰሽ መነሳት ትችያለሽ ዋናው ጤና ሰላምሽን አግኚ ፍቺውና ውዴ ማንንም እንዳሰሚ ካንቺጋ አብሮ የሚታመም የለም ለራስሽ ሁኚ
@kerimatube6237
@kerimatube6237 3 ай бұрын
ወላሂ ወንዶች እኮ አደከሙን እቤታችን ተሰትረን ስንከባከባቸው እንደሰራተኛ ያዩናል ወተን ሰርተን እንለወጥ ለራሳችንም ለልጆቻችንም የተሻለ ሂወት እንዲኖረን እንሰራ ብለን ተፍ ተፍ ስንል ሌላ ይጎትታሉ አላህ ይይላቸው ወላሂ አሸጋሪ ፍጡር ማለት ወንድ ነው ለማንኛውም እህቴ አንች ብልህ እና ታታሪ ምርጥ ሴት ነሽ እሱ ያቀረበው ምክናየት ሊስብርሽ አይገባም እንደባል ሀቅሽን ጠብቆ ባስተዳደረሽ ስኬታማ ሴት በንደዚህ አይነት ወንዶች ምክንያት ተሰብረው እቤት ቀርተዋል አንች ጠናካራ ነሽ ቤተሰብ ገለመኔ እያልሽ ተሳቀሽ አትኑሪ ላንች ይሆናል ይሻላል የልሺውን ውሳኔ ወስኒ ይሄ ሂወት ያንቸ ነው የምትኖሪው አንች ነሽ ወንድ ልጂ ሰበቡ ብዙ ነው በፍፁም አንገትሽን እንዳደፊ ጀጃፍ ዘግተሽ አታልቅሽ ወንድ ልጂ የሚደሰተው ሴት ስታለቅስላችው ነው ቀና ብለሽ እንባሽን አብሰሽ ወደ ስራሽ ተመልሰሽ ለኔ ይገባኛል ያልሺውን ውሳኔ ወስኝ የስራ ስው ህልም ያላት ሴት በር ዘግታ አታለቅስም 😂ሳቂ 😂
@sarakibru2088
@sarakibru2088 3 ай бұрын
ይመችሽ እናቴ እደዚህ ነው
@zinuymerseyd5238
@zinuymerseyd5238 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ አሳብ ነው
@Abdellah-mr8wj
@Abdellah-mr8wj 3 ай бұрын
አይባልም
@AjabMabre
@AjabMabre 3 ай бұрын
አይዞ እህቴ የደረሰብሽ ከባድ ነው ከዚህ ሰውዬጋ አብሰሽ ከምትኖሪ ተለያይተሽ የራስሽ ሕይወት ብትኖሪ ይሳላል ስትናደጂ እሬስሽ እዳታጪ አንቺ ጥፋት የለብሽም 😭😭😭
@ZehraShemsu-p3w
@ZehraShemsu-p3w 3 ай бұрын
የኛ የስደተኞችም ያስተምራል የሷን አላውቅም እኔ ብሆን ግን ተለያይቼ ህይወቴን እቀጥላለሁ አብረን ብንሆንም እየቀፈፈኝ ሰላሜን ላገኝ አልችልም
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 3 ай бұрын
ውይ ብርድ ደሰሲል ለኛም ቀን ይመጣይሆን ግን እኮ ገና አድ አመቴ ነው😢😢ለሚ መልካም ሰው አድናቂሸ ነኝ❤🎉🎉
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 3 ай бұрын
አች ጀግናነሽ ግን ዉለጂ እህቴ ሁሉም ጠፊነወ ገዘብ እናትሽ ባች እደምትደሠትሁሉ አችም ወልደሽ እናትሁኛ ሢቀጥል የሦጥፋትነወ መጀመራ ሀቁን መጠበቅ ይቀድማል ልታሥተዳድረዉሣይሁን ላሥተዳድራትነወ ይምከተፈጠር ደግሞ ሁሉንምትታ እዳድሥ ሂወቱን ትጀምር አደየ ፋቅር ከጎሸ አይጠራም እደዉም ጥላቻ መጥፎነዉወደሌላ ክፉ አሣብይወሥዳል ።ለቀጣይሂወትሽ ትምራት ይሆንሻል ዉዷ እህቴ አብሽሪ አላህ የተሻለዉን ይሠጥሻ ቢኢዚኒ እረቢ❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@Hayat_z
@Hayat_z 3 ай бұрын
እኔ እደምርሻለሁ ደምሪኝ​@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@Fatiya-y3b
@Fatiya-y3b 3 ай бұрын
እሱ የጀመረበት ምንገድ በሸሪያችን የማይፈቀድ አጀማመር ነዉ ማግባት ልጅ መዉለድ ከፈለገ መጀመሪያ ነዉ ኒካህ ማሰር ያለበት እንጂ አሏህ ይጠብቀን ይሄ ሁሉ መንገድ በሀራም ተጉዞ አይደለም ሲቀጥል ልጅትዋላይም ትልቅ ጥፋት አለ ምክኒያቱ የከፋ ድህነት ዉስጥ ካልሆነች ልጅ ለመዉለድ እኮ የሀብት ማማ ላይ መድረሱ አይጠበቅባትም አሏህ በሰጣት ነገር አመስግና ተብቃቅታ ቤትዋን ባለቤትዋ መጠበቅ ሲገባት እስዋ ግን የብር ጉዞ ላይ ነች አንድ ሴት ካገባች በኋላ በሀራም ነገር እስከ አላዘዛት ድርስ አሏህ ያልፈቀደለትን ነገር እስካ ልጠየቃት ድረስ ባለቤትዋ ያላትን ነዉ መርሀባ ማለት ያለባት ወንድ እንደ ወንድነቱ ቤቱ ሲመራ ሴትዋም እንደ ሴትነተዋ ሀላፊነትዋ ስትወጣ ነዉ ሂወት ሚሰምረዉ ሱብሃነሏህ ሰዉ ልጅ አጥቶ ስንት ነገር ያደርጋል እስዋ ግን አሏህ የሰጣትን ፀጋ በመዳኒት የፍላጎትዋ ታሟላለች ገንዘብ ከጊዜ በኋላ ሚመጣ ነገር ነዉ ልጅ ከጊዜ በኋላ ሚቀር ነገር ነዉ ስለዚህ ጠየቃ እቢ አለች እስዋጋም ትልቅ ስህተት አለ ግን አንድ ወንድ ማስተዳደር እስከ ቻለ ድረስ 4 የማግባት ሸሪያችን ፈቅዶለታል የእስዋም ጥፋት ስላለ ሁሉም ነገር ለአሏህ ብላ ሶብር አድርጋ ከሱም ጋ ሂወትዋ ቀጥሎ እስዋም ራስዋ የልጅ እናት ትሁን
@Merisha-i4v
@Merisha-i4v 3 ай бұрын
@@Fatiya-y3b ማሽአላህ ደስ ያለኝ ኮሜንት ያልሺው ሁሉ ትክክል ነው ጀግና
@fafi...9375
@fafi...9375 3 ай бұрын
ትክክል ይሄን ኮመት አይታ ተግባራዊ ብታረገው ሞኞቴ ነው ያረብ
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 3 ай бұрын
አህሰንቱ የኔ እቁዎ የምኛቃውን አለህ በታግበር እምንኖር የድርገን
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 3 ай бұрын
ይህን ኮማት በማጀማራ በየው ኖሮ አለኮምትም ነበር የሰቤን ስለሆ ኛየለፅሽዉ ጀዘኪለሁ ኸይሯ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል ማሻአላህ ዲናችን በቂ ነዉ የማንንም አሰተያየት አንሰማም አላህ የፈቀደላቸዉን ትዳር ከልካይ አይደለንም መንገዳቸዉን ማሰተካከል ነዉ ያለባቸዉ እንጂ።
@ااا-ت9و9ع
@ااا-ت9و9ع 3 ай бұрын
ጊቢሸ በጣም ያምራል እሰኪ ሙሉዉን አሳይኝ እኔም እንደዚህ አይነት ጊቢ እወዳለሁ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 ай бұрын
ምስኪን ፍችው እና አዲስ ሂወት ትጀምሪለሽ የተሻለ ታገኛለሽ ተገፍተሽ እጅ ገፍተሽ አደለም ጥፋት የለብሽም ልጅ የላቹህ ፍችው
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 3 ай бұрын
እውነት ነው የኔም ሀሳብ አዲስ ህይወት ብትጀምር ጥሩ ነው ❤❤
@HasanatA-nh5xn
@HasanatA-nh5xn 3 ай бұрын
Yes
@Edtankua
@Edtankua 3 ай бұрын
መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 500 አስገቡኝ አይታችሁ ደግሞ አስተያየት ስጡኝ🙏🙏
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 3 ай бұрын
Chger yelwem
@samrimengsta449
@samrimengsta449 3 ай бұрын
እኔ አድርጊሻለሁ በርቼ ውዴ
@Edtankua
@Edtankua 3 ай бұрын
@@samrimengsta449 amesegnalew wude
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 ай бұрын
በርቺ👍👍አድርጌአለሁ
@ganetgarma
@ganetgarma 3 ай бұрын
በርቺ አድርጌሻለው
@FtumaTube-i9x
@FtumaTube-i9x 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በጣም ይከብዳል ግን ለህሌናዋ ጥሩ ስሜት ከሌላት እውን ፍቅርም እየቀነሰ ስለሚሄድ ልጅም ስለሌላት ተለያይታ ወደፊት ላለው ሂወት ደስተኛ ሁና መኖር ይበልጣል ምክንያቱም አንድ ጊቢ ውስጥ የባል ሚስት ጋር መኖር ይከብዳል ውዴታውም እምነቱም ስለሚቀንስ ላለፈው 4 አመት ማሰቡን ትታ የወደፊት ህይወትን ማጣጣም ይበልጣል ገዘብም ያለ ደስታ ዋጋ አይሰጥም እናም በጣም ታሳዝናለች አፅናኛት ለሙዬ የኔ ውብ ሁለ ነገርሽ ቅን❤ እናም እደኔ ህሌናዋ የሚላትን ማዳመጥ አለባት ሂወት ይቀጥላል ነው የምለም ።
@zenushowዘይኑ
@zenushowዘይኑ 3 ай бұрын
ለሙዬ ጀግና ሴት ምክሮችሽ ስራዎችሽ ውው ነው🎉
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm 3 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እህቴ እሷንም ሶብር ይስጣት
@liyu401
@liyu401 3 ай бұрын
ካንቺ ብዙ ጥበበ ተምሬአለሁ ጠንካራ ሴት በርቺ ❤🙏🙏🙏
@leylawellotube
@leylawellotube 3 ай бұрын
እደኔ ከሆነ ትፍታው እሳ ደሞ ጎበዝ ነች ነገ ንብርትን ታመጣለች የበለጠ ገና ንብረትን ስትል ደስተኛ ካልሆነች ምንም አይሰራም ዙሮ ዙሮ ይመጣል የጁን ያገኛል የኔ እህት አይዞሽ አች ጠካራ ነሽ ❤❤❤❤❤❤🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 3 ай бұрын
ሁሁሁ የተቢ የኔ ውድ አሁንስ አብሬሽ ቡና ብጠጣው ደስ ሲል
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 3 ай бұрын
ግን ለምድነው ምታስቀኝን ይናፍቀናል እኮ በቆሎ እሽት😂😂 ግቢሽ ስያምር በእውነት ጀግና ነሽ እህታችን ደሞ ብትፋታ ይሻላታል የተሳቀየች ከመኖር በቃ መበርታት ነው ያለባት እኔ ምን ልበልሽ በቃ ትልቅ ደርጃ ደርስሽ ማሳየት ነው ፈጣሪ ደሞ ይረዳሻል ተገፍተሽ ነውና በርቺ እህቴ እሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ልብሽ ያጽናልሽ ፈጣሪ ንብረት ምናምን ምትዩ ነገር በቃ ተካፍሉት
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 3 ай бұрын
ወይ ዘድሮ ባናገባስ ቢቀር ወዶች ጠገቡ ጎበዝ😢😢😢
@WffSff-n1f
@WffSff-n1f 3 ай бұрын
አላህ ይነአለው ወላሂ ግን አንች ጀግና ነሽ እንኳንም ከእንደዚህ አይነት ልክስክስ ወንድ አልወለድሽም መውለድ ማለት መታሰር ነው እሰይ ተገላገልሽ ለሚሊ እንዳለችው ተይው ቤተሰብ ተያቸው ይርዱሻል በሆላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregashzeleke6702
@aregashzeleke6702 3 ай бұрын
የሷ ጥፋት የሱ ጥፋት ማለቱ ከባድ ነዉ ሁሉ በራሳቸዉ ትክክል ናቸዉ እኔ ምለዉ በሰላም መለያየት ይሻላል
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 3 ай бұрын
ለሙዬ የሴት ጀግና ስወድሽ❤❤❤ እና የልጂቶ ታረክ ያስተምራል ባልም ሆነ ሚስት ጊዜ መሰጣጠት እና አብሮ መመካከር አብሮ መወሰን ግድ ነው እና ልጂቶ በዚህ ልክ ከተጨነቀች ትፍታውና እራሶን ደስተኛ እሚደርጋትን ታድርግ ሰውየው እራሱ እደዚህ ከሚደርግ በግልጽ ቢነግራት መልካም ነበር።
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 ай бұрын
ታድላችሁ አካባቢያችሁ ሰላም ነው እኔም ሃሳቤ እንዳች መኖር ነበር ግን አካባቢያችን የጦርነት ቀጠና ሆኗል😢
@alamgir481
@alamgir481 3 ай бұрын
ነበር ምን ዋጋ አለው አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ያብዛልን😢😢😢😢😢
@mnnm3811
@mnnm3811 3 ай бұрын
ናይ ደቡብ ሰለም ነው ምንም ረብሻ ዬለም
@Hawawoll
@Hawawoll 3 ай бұрын
የኔውድ የኛንምአገር ሰላሙን ይመልስልናል አማራክልልል በጦርኘት ተሰቃየኖ አይይ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 ай бұрын
ደቡብ ማንን ብየ ልምጣ ዘመዶቼ በሙሉ ወደ ሰሜኑ ናቸው ከ አጠገባቸው ​አብሬ መኖር ነበር ምኞቴ ግን አካባቢያችን ሊቢያ አደረጉብን ሰው እንደ እንስሳ የሚሰረቅበት ዘመን ደርሰናል ቤተሰብ መጥቼ ልያችሁ ብላቸው እንኳን ይቅርብን አትምጭ በህይወት ቆይልን አሉኝ ድሮ ድሮ ወደ ሰው አገር ስንሄድ ነበር የሚጨንቀን አሁን ደግሞ ወደ ሀገራችን ለመሄድ ችግር ሆነ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን @@mnnm3811
@GanetGenet
@GanetGenet 3 ай бұрын
የኔ እህት ፈቺ ለአንቺ ክብር የሌላውን ወንድ ጋር ግዜሽን አትፈጂ የምያከብሪሽን አግቢ ንብረት ስርተሽ አገኝ ድርሻሺን ተካፋይ❤❤❤❤❤
@SameeraSameera-um3si
@SameeraSameera-um3si 3 ай бұрын
ለሚ ጠከር እድትል ምከርያት ያአመቱ ምርጥ ሲት ናት
@مريم-ج7ب7ث
@مريم-ج7ب7ث 3 ай бұрын
ማሻአለህ ለሚዬ ተመስጬ ነው ፊዲዮውን ያየሁት። ኑሪልን የኛ መምህር መካሪያችን ❤🌹🌹🌹
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ 3 ай бұрын
ባሏ አጥፍቷል ምክንያቱም ኒካህ ሣያሥር አሥርግዞ መወለድ ሀራምነው ልጁም የሡ አይሆንም እሧደሞ ለባሏ ግዜ አለምሥጠቷነው ጥፋቷ አብሽርሪ እራሡን ነው የጎዳው ሀላል ተቀምጦ በሀራም እና ካልፈልግሽው ፍችው ሠላም ካልሠጠሽ መቁሠልነው የሚወዱትን ማጣት ከባድነው እኔ ባይነኝ
@fedibintabrar2736
@fedibintabrar2736 3 ай бұрын
ልክ ነሽ አንደኛ ኒካሁ እስካሆንም ትክክል አይደለም ምክንያቱም ልጁ ሳይወለድ ኒካህ ማሰር አይቻለም በእውነቱ ሰው ላይ መፍረድ አልፈልግም ግን እሷም እሱም ጥፋተኛ ናቸው ።
@reyuf2891
@reyuf2891 3 ай бұрын
አብሽሪ አትፍቺው ግን በርተሽ ጠክረሽ እራሥሽን ትሪት አርጊ ዝም በይው እርር ይላል እሽ አቺ ጀግና ሴት ነሽ ንብረትሽን በራስሽ አርገሽ ስራሽ ላይ ጉበዝ ሆኚ 💪💪
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ለሙዬ ። ወደ ጉዳዩ ስገባ ያረገዘች ሤት ኒካህ አትታሠርም በኢስላም ኒካህ የለም ልጁ ቢወለድም ያዉ በጉድ ጉድ ነዉ የተወለደዉ ልጁ እሷ ደግሞ እሡን ማትፈልገዉ ከሆነ ማቶደዉ ከሆነ ፍቆሯ ካለቀ ትለያይና ብቻዋን ፏ ትበል ሠርታ ታመጣዋለች ንብረቱን ከጤና አይበልጥም ምቶደዉ ከሆነ ምትፈልገዉ ከሆነ ልጅ ትዉለድ ና ሁሉን ትረሣዋለች ነዉ ምለዉ ምክር ደሞ የፖስተር ቸሬ የነ ፀግሽ ምክር ያስፈልጋታል አብሽሪ በያት
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
እሰልምናችን በቂ ነዉ ዲናቸዉ ሚያዛቸዉን ነገር ከተገበሩ በቂ ነዉ ።
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ለማን አባቱ ብለሺ ነዉ እረሰሺን የምትጎጂ አንቺ በደከምሺበት ገንዘብ ነዉ የተዝናናዉ ተረጋግተሺ ንብረትሺን እኩል ሰንጥቀሺ ተካፍለሺ የራሰሸን ቢዝነሰ መያዝ ነዉ የለብሺ አንቺም ሌላ አግብተሺ ጊዜሺን መጠቀም አለብሺ ወንድ ቢሄድ ሌላ ወንድ ይመጣል ህይወት ይቀጥላል የኔ ዉድ እህት እንዳትበሳጪ አይዞሺ. የተንቢ አንቺም ለሰዉ ሰትሮጪ የራሰሺን ህይወት ዞር ብለሺ ማየት አለብሺ አተሊሰት ልጅ ዉለጂ እና ለናትሺ ሰጪ አነቺ ሰራሺን ሰሪ አይንሽን ግለጪ❤❤❤❤❤
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 3 ай бұрын
ጅን ያስረግዘው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ደግሞ አንደኛ ነኝ እርእሱን አይቸ ነው ቢዶውን አይቸ እመለሳለሁ 😢😮
@bd4904
@bd4904 3 ай бұрын
😅😅😅😅 አሚን
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 3 ай бұрын
የኔዋ❤
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 3 ай бұрын
ምን አቸኮለሽ የኔዋ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 3 ай бұрын
ሳአዲዬ 😂😂😂
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
😂😂ክክክ:ጅንያስረግዛልዴ
@abbaytrufat
@abbaytrufat 3 ай бұрын
እህቴ ፍችዉ ምንም ያጠፋሽዉ ነገር የለም ጥፋቱ የሱ ነዉ ለምን ብለሽ እየተበሳጨሽ ህይወትሽን ተገፊያለሽ በንዴት እና ብሰጭት በሽታዎችን ነዉ የምታተርፊው ንብረትሽን ተካፍለሽ መዉጣት ነዉ አንቺ ደግሞ ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ ያስታዉቃል ሰርተሽ ሀብቱን ትዳሩንም ታገኝዋለሽ በርቺ።
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 3 ай бұрын
እኔ ስለ ትዳር እውቀቱ የለኝም ግን አብዝታ ዱአ ታድርግ ሚስኪኖችን ታግዝ አሏህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃት ትዳሯን ባትበትን እመርጣለሁ
@SaidaShow3
@SaidaShow3 3 ай бұрын
መጀመራ ስተት የሰራች እሷ ናት የሆነው ሆኖዌል ዛሬ የዚ ደረጃ ደርሰዋል ከፍተኛ ጥላች ችግር ላይ ይጥላል ለዛውም አንድ ግቢ ውስጥ እየኖሩ እሺ እስከ መች ነው በስቃይ የምትኖረው ንበረትዋን ማጣት ስላልፈለገች ነው አብራው እየኖረች ያለቸው ዞሮ ዞሮ ንብረቱ የጋራ ነው ስለዚ ንብረቷ ተካፍላ የራስዋ ሂወት ትቀጥል በዛላይ የስራ ሰው ናት ያጣቺው ንበረት ነገም ታገኘዋለች ቀና ማለት ነው ያለባት ባይሆን ለቀጣይ ሂወትዋ ትልቅ ትምህረት አግታለች ለሙዬ ደሞም ግቢሽ ሲያምር ማሻ አሏህ 👍
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 3 ай бұрын
ማሻላህ ❤❤❤❤ ድባቡ ደስ ሲል
@RahemaRahema-h3b
@RahemaRahema-h3b 2 ай бұрын
የትቢ ይጠቅማታል ብየ የምመክርት የሆነውን ነገር አምነ መቀበል አለባት ትክክል ነው ማግባት ይችላል እስካስተዳደረት ድረስ ግን እሶዋ ፈጣርይ የፈቀደለትን መቃወም አትችልም በቃ ሙስሊም እስከሆነች ድረስ አላህ ይዘዘውል ከልቦ ካመነች እመኒኝ ጭቀቶ ይወገዳል ሀሳብ ማብሰልሰል መነደድ አይስፈልጋትም አሁንም እድል አላት እደሚፈልገው ልትሆንለት ፈጣርይ ለሶም ልጅ ይስጣት ትክክለኛ ተወኩል ይኑረት ኢንሽ አላህ ይንየ ነገሮች ይሳካሉ ይችኛዋ ሰረተኛ ብትሆንም እህቶ ነች የነገሩ ድብዳ ቢስደነግጥም እደኔ ህይወቶላይ የመጣውን ነገር በመልካም ትቀበለው እላለሁ ወላሁ አእለም
@Mesii12tube
@Mesii12tube 3 ай бұрын
ለሙየ በእውነት ግብሽን ስያምረ ❤ ጀግናዬ ነሽ
@aster9701
@aster9701 3 ай бұрын
የኔ እህት ስሜትሽን አዳምጭ ለማን ብለሽ ነዉ ይምታብጂው ንብረትም ገንዘብም አንቺ ደህና ስትሆኝ ነዉ እንደዉም ከዚህ በላይ ግዜሸን አታባክኒ በጊዜ ወሰነሽ ድርሻሽን ወስደሽ ባዲስ መልክ ስራሺን እየሰራሽ አዲስ ሂወ ት ጀምሪ ከዚህ ወድያ ይሔ ሰው አይጠቅምሽም እንደዉም ከሱ ልጅ እንዳይኖርሽ ተጠንቀቂ : ባዛ ላይ ለንብረት ብሎ ሌላ ቺግር አንዳይፈጥርብሽ ቶሎ ወስኝ አንቺ እኮ ስራ የለመድሽ ሰው ነሽ ምን ትጠብቂያለሽ ዳይ ወደስራ ወደአዲሱ ሂዎት አሁኑኑ ወስኝ !!
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 3 ай бұрын
አብሽሪ የሰው ልጅ ጥሩ የሚሆነው ለራሱ ነው አንችም ሥትሄጂ ለብቻሽን አትሂጂ ለሙ ከሰው ጋር ሂጂ የአዲሥ አበባን ሰዎች አይታመኑም ።
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ቦታው ስያምር ለምለምን ስወዳት ጃግነ እኔም ሀጋር ስገባ እዳ ለሙ እሆነለው እንሻ አላህ ግን አትክልት በሌ በጣም ፏ አድርጎልኛል አላህ ይጣብቅልኝ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
መነው እዳኔ ለምለምን ሚወዳት😢😢😢😢🎉🎉🎉
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 3 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ ግቢሽ ሢያምር❤❤❤ ይከብዳል ወላሂ አላህ ይጠብቀን ያረብ የሚታመን ጠፋ
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 3 ай бұрын
በረቺ ጀግና የሴት ተምሳሌት ለሁሉም ሰው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 3 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ በእውነት ያልፈል እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም ይህን አልፍዋለሁ የምወደውን እጮኛየ አጥቸ እየኖርኩ ነው በርቺ
@ስኳሬ
@ስኳሬ 3 ай бұрын
የባሏን ሀቅ መጠበቅ ነበረባት ሲቀጥል ባሏ የልጂ ፍቅር ካለበት መዉለድ ነበረባት አላህ ይርዳት
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 ай бұрын
😒😒😒
@hananhanuni2932
@hananhanuni2932 3 ай бұрын
አው የኔም የኔም አሳብ ነው የስዋም ጥፊትም አለባት
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 ай бұрын
በበጣም እሷ ለገንዘብ ብቻ ነው ጊዜ የሰጠችው ወንድም ይሁን ሴት ካገቡ በሗላ ለትዳር አጋሮቻቸው ጊዜ መስጠትና ፍላኅታቸውን ማሟላት አለባቸው ገንዘብም ቢሆን በአግባቡ መጠቀም
@ስኳሬ
@ስኳሬ 3 ай бұрын
@@zeharahassen7810 እኮ ገዘብ ብቻዉን ትዳር ፍቅር ልጂ አይሆንም ዉደ
@ZeynebEbrahim-i3o
@ZeynebEbrahim-i3o 3 ай бұрын
ግንኮ የተወለደውምልጅ ድቃላነው ካረገዘችቡሀላ ነው ኒካህ አሠሩት አለች😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 3 ай бұрын
ለሚዬ ግቢሽ ሲያምር ማሻ አላህ እኔም ቤቴን እዲህ ነው ግቢዬን ማሳመር የምፈልገው ሲጀመር ኒካሁ ትክክል አይደለም በዝሙት ታረገዘች እስክትወልድ ጠብቆ ነው ከወለደች ቡሃላ ኒካህ ማሠር አለባቸው የመጀመሪያዋ ግን ጥፋቱ የሷ ነው ውሳኔዋን ታሳምር
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 ай бұрын
ባሌን ተሠረቅኩኝ ምትሉ ሠወች መጀመሪያ እኛ ጥሩ መሆን አለብን ለነሡ እነሡም ይሆናሉ ካልሆኑም አይፀፅተንም ምክንያቱም ጥሩ ስለሆንላቸዉ ብዙ ምናጎድልባቸዉ ከሆነ ፀፀት ነዉ ወንዶች ራሣቸዉ ወደዉ ፈቅደዉ ለሄዱ አትጨነቁ አታልቅሡ ምክንያቱም መሄድ የፈለገን ማስቆየትጂ ማስቀረት አይቻልም ምክንያቱም ወስላታ ስለሆነ ፈጣሪዉን ሚፈራ ለሤት ክብር ያለዉ ግን መቼም አያደርግም በሚስቱ ላይ ችግሯን ቁጭ አድርጎ ይናገራል እ እቢ ካልሽ ብሎ እዲህ እዲህ ነዉ ብሎ ይመክራል ግን ያ ካልሆነ ባያት ሤት ሁሉ ይማረካል ልክስክስ ነዉ ሚሆነዉ በሽታ ያመጣል እዲህ ያለዉ ልክስክስ እና አይዞሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነዉ ሤቶች ማስጠቀቂያ ካገባችሁ ትዳራችሁን ሠጥለጥ አድርጋችሁ ያዙ ብዙ መለያየት በጣም ችግር ያመጣል ሤቶች ሁሌም መልካም ሁኑ ምንም ነገር ቢፈጠር በሂወታችሁ ፀፀት ሚባል አይዛችሁም መልካም ከሆናችሁ ገዘብ ገዘብ ሲባል አዳዴ ብዙ እድሎች ያመልጣሉ ያለነዉ ዱኒያ ሀገር ነዉ ሁሉንም ነገር በልኩ እናድርገዉ ዞሮ ዞሮ ጥለነዉ ነዉ ምንሄደዉ ሚጎዳንን ሚያስጨንቀንን ነገር ማድረግ የለብንም ።
@SayedAhmada-ig9gj
@SayedAhmada-ig9gj 3 ай бұрын
በትክክል👍👏
@rabyaa7059
@rabyaa7059 3 ай бұрын
ሳህ በትክክል
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 3 ай бұрын
አህሰንቲ
@አሚሬ
@አሚሬ 3 ай бұрын
መገን እኔ ያአድ ቀነኝ በሉኛ አላሁአእለም አላህ የተሻለውን ይምረጥላቸው
@Semufika45
@Semufika45 3 ай бұрын
ለሚ የሴቶች በላይ ግቢሽ ግሪን ኤሪያ አደረግሹ በጣም ያምራል ሙስሊም ከሆነ ማስተዳደር ከቻለ እስከ 4ማግባት ይችላል ግን መጀመሪያ ቢነግራት ጥሩ ነበር ጥፋት ሁሉቱም ጋር አለ እሱ ጋር ኒካህ ሳያስር ማስረገዝ ሁራም ነው እሷም ገንዘብ ብቻ ብላ ስትሮጥ ለባሏ ጊዜ አለመስጠቷ ዋጋ አስከፍሏታል በጣም ብዙ ትምህርት ወስጄበታለሁ አሁን ባለችበት በጣም ጠንካራ ትሁን እራሷ ዝንጥ ታድርግ መልካም ሚስት ትሁን ትውለድ የሆነውን ሁሉ ለአላህ ሰጥታ ቀሪ ህይወቷ ታጣጥም አትፋቺው በያት ለሚ
@LuluFamily25
@LuluFamily25 3 ай бұрын
ለሚዬ የእውነት አቺጋ የለሁ ነው የመሰለኝ ድባቡ ደስ ሲል አደ ቀን እመጣለሁ በሙስሊም እስከ አራት ይፈቀዳል ማስተደደር ከቻለ ግን መጀመር ቢነግራት ልታስተካከል ትችል ነበር ይሆነል ደሞ ፐስተር ቸሬ በለ ካራቴው ነው ወይስ ሌላ ነው😂❤❤❤❤
@ruwasida
@ruwasida 3 ай бұрын
በሙስሊም ዝሙት አይፈቀድም ተቀጥቅጦ ነው የሚገደለው ባለትዳር ሆኖ ነው ዝሙት ሲሰራ የነበረው
@amaamm2112
@amaamm2112 3 ай бұрын
እደዚ ብቻዋ እያወራች እስከ መቼ ትኖራልች በልጅ አታስረች ተለያይታ ነብረቷ ተካፍላ የፈለገችው ባል ማግባት ትችላለች ምክንያቱም ልጅቷ ዱባይ ቱርክ እያለች የምትሰራ የነቃች ናት ነጌም ማግባት ትችላለች🎉❤❤ ለሙዬ ደግሞ በርቺ ፀልይ መዳናለም በልጅ እዲባርክሽ የኔ ጥካራ ባኪምም ታይ
@Rqpaya
@Rqpaya 3 ай бұрын
የኔውድ ማሻአላህ ግቢሽሽሽሽ የኔጀግና አንቺ ሳይ እበራታለሁ
@bubatuta8448
@bubatuta8448 3 ай бұрын
የወንድ ኢጎ አለበት ሁዋላ ቀር::ወንድ ሴት ይባላል በዛሬ ዘመን?ትበዛበታለች::የሷን አይነት ስልጡን ጎበዝ ተገኝቶ ነው::ተከፍላ ትውጣ::እንኳንም አልወለደሽ::ፈጣሪ ወደ ሁዋላ እንዳጎትትሽ ነው ያደረገው
@NekiyaHussen
@NekiyaHussen 3 ай бұрын
መጀመሪያ ችግሯን አሰቀመጦ መነጋገር ነበረባቸው እሱ ባለመነገሩ ጥፋት ነው እሷማ ጥፋተኛ ናት አሁን መለያይቱ ንብረቱን ብትካፍል ነገም እኮ ሌላ ባዕዳ ባል ነው ምታገባው ሰለዚህ አሁን ተስማማተው ይኖሮ የሚል ነው የኔ ሃሳብ ።በመቀጠል ለሰራተኛው 1500 ብር ሰለምተሰጣት አሳንሳ ልታይት አይገባም እንድ እሷ ሰው ናት ምንአልባት ኑሮ ሰላለተመቻቻለት ነው ። እና እህት አብሽሪ ተነጋገራችሁ ተስማምታችሁ ኑሮ አማካሪ ከፍለገች ኡስታዝ አብዱልገፋርን ሄዳ ተናጋግረው ።ለምለም ሃሳብ እንደነስጥ እዚህ ሰለመጣሻው በጣም እናመሰግናለን
@rabyaa7059
@rabyaa7059 3 ай бұрын
አወ መካሪ አላጣንም እኛ ወደነሱ አለመሄዳችን እንጅ
@NaimaFatu
@NaimaFatu 3 ай бұрын
መናቅ ሲያንሳት ነው ውሻ ነች ስራዋን ተከብራ ብሰራ አትናቅም ሰራተኝነት ገብታ የሰው ባልላይ በሀራም መንጠልጠል ትገርማላቹ የሷ መናቅ አሳሰባቹ ባለጌነች ዱርዬ የጃቸው ያግኙ እዳቃጠሏት
@seni7092
@seni7092 3 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የተንቢዬ የምወደሽ❤ መጀመሪያ ለባሉዋ ጊዜ ብትሰጥ መልካም ነበር ምክንያት በትዳር ዉስጥ ያሉት ሰዎች የግድ ጊዜ ልሰጣጡ ግድ ነዉ ግን አሁን እርሱዋ ደስተኛ ሰለ አልሆነች እኔ ብትለያየ እና የእራሱዋ ኑሩ ብትኖር ይሻላትል እድሜ አጭር እግዚአብሔር የእራሱዋን ሕይወት ይስጣት ነዉ እኔ ምለው
@zehara5
@zehara5 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ጉድ ምን አይነት ግዜ ነው እስኪ ለሙን የምታደቁ በላይክ ደምሩኝ ❤❤
@ethokelem23
@ethokelem23 3 ай бұрын
ጥፋተኛ ናት ማለትም ለሱ ጊዜ ከሌላት እሱ ሀቅ አለው እሱ ጋ ችግር መስሎ የታየኝ ነገር ቀድሚ ይሄን ከመፈጠር በፊት መነጋገር ይችል ነበር አብሽር አይክፋሽ በፃፍኩት ነገር በርቺ ያንቺ ያለው አስቀምጦልሻል ሌላ የምለው ነገር ለገንዝብ ያላችሁን ቀንሱ ሁሉ ነገር በገዘብ አሆንም እንስራ ግንበመጠኑ ይሁን ባይ ነኝ ቁርአን ሀዲስ ትስማ ጴንጤ ምናምን ችግሮች ሁሉ በአላህ ፍቃድ ይወገዳል ስገጂ በያት ዱአ
@MedinaYmam-h1u
@MedinaYmam-h1u 3 ай бұрын
አረ ተይ ለሚ እጀን ሰጥቸ ኢትዮጵያ እንዳልገባ አሰናፈቅሽኝ❤
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 3 ай бұрын
ኧረበጣም
@MedinaYmam-h1u
@MedinaYmam-h1u 3 ай бұрын
እሽ አንቺም ደምሪኝ​@@melitubez9850
@AaA-vq3lc
@AaA-vq3lc 3 ай бұрын
የእዉነት ቢወዳት በስነስርአት ይመክራት ነበር ልጂም ቢፈልግ እሷን ማሳመን ይችል ነበር ዝሙት ላይ ከመዉደቅ ደግሞም ኒካህ ቢያስርም ሚስቱ አይደለችም ልጁ እስኪወለድ መጠበቅ ነበረበት ዉዷ እህት ራስሽን ጠብቂ ወንድ ብሄድ ወንድ ይመጣል ፍችዉና በራስሽ ጥሩ ህይወት መኖር ትችያለሽ🥰🥰🥰
@jshsuwu5558
@jshsuwu5558 3 ай бұрын
ያሁን ወድ ዉሻ ምንም ብታረጊላቸው ከመልከሥከሥ ወደሆላ አይሉ
@ayyalem7152
@ayyalem7152 3 ай бұрын
Betam
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 3 ай бұрын
Eye wallah
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 ай бұрын
እራሳችንን መጠበቅ አለብን ሴቶች ወድ ገደል ይግባ ሱበሀን አላህ ይገርማል😢
@ssds463
@ssds463 3 ай бұрын
ወይኔ"አረወዶችልብግዙ""እኔም"አቃጠለኝ"ሌላአፍቅሮ"እኔደግሞ"የመዳም"ገረዲነኝ"አይመቃጠል
@ssds463
@ssds463 3 ай бұрын
​@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋአይወዲዲዲ
@hawaseada
@hawaseada 3 ай бұрын
የሴቶች ተምሳሌት ጀግና እህታችን ለሙዬ በጣም የምወድሽ ነገርስ ማሻ አላህ ሁሉምነገርሽ ማማርብቻነው ውዷ እህቴ❤❤❤
@rabyaa7059
@rabyaa7059 3 ай бұрын
እርሷም ጥፍተኛ ናት ልጅ እይፍለገ በዱኒያ ህይወት ተወጥራ ጊዜ ሳትሰጠው ለባሏ ባለማወቅም ይሆናል የወለደው የዝሙት ልጅ ልጁ አይደለም ጌታይ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ደስተኛ ሆና መኖር ካልቻለች እራሷን አደጋላይ መጣል የለባትም ትፍታ
@MekiyaMekiya-tf1pn
@MekiyaMekiya-tf1pn 3 ай бұрын
ለሚየ ማሻአላ ግቢሽ ሲያምር በቪዶ አሳይን ሲቀጥልአንችም ወልደሽ ያንችን ልጅማየት እንደት እንደናፈቀኝ❤❤❤❤
@wollokocha
@wollokocha 3 ай бұрын
ግቢሽ ማ ሻእ አላህ ይህ ቀን ናፍቆኛል ያረብ ان شاء الله 🎉🎉🎉 ወንዶች አላህ ልብ ይስጣቸው
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 3 ай бұрын
ትልቁ የሱ ስህተት ማግባቱ ሳይሆን ዝሙት መስራቱ ነው ሲቀጥል ታሪኩን እንደሰማነው ለሱ ስህተት የሷ እሱን ያለመረዳት ችግሯ በቀጥታም ይሁን በተዘዋወዋሪ ዳርጋዋለች ሌላው አንድ አንድ ትዳር አልሆን ያላቸው ሴቶች የብዙ እህቶችን አተሳሰብ እየቀየሩ በትዳራቸው ተስማምተው እንዳይኖሩ ተጠራጣሪ ባላቸውን እንዳያከብሩ እንዳይተማመኑ እያደረጉ ነው ስለዚ እህቶች ግድ የላቹም ይህን የሚድያውን በይው በይው ሚለውን ጭፍራ ትተሽ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ንቀት መልሶ አንቺንው ይጎዳሻል ቤት ስራ ስራ አለው ሚስማር ላያግዘው ይባላል ንቁ እህቶች።
@mentasenote5583
@mentasenote5583 3 ай бұрын
Balashe endmata arge lamu esuwa damo kasu talayeta yerasuwane hewote temra dastagna hewote tenoralache❤❤
@addismersha2904
@addismersha2904 2 ай бұрын
ይቅርብሽ ይህ ባል አይደለም ጉርቤት አይሆንሽም ይቅርብሽ እንኳን ቀርብሽ ለአንች የተሻለ ነገር አለሽ በዚህ አጋጣሚ ለምለም ጀግና ሴት ነሽ አንችን ያየ አምላክ እኛንም ይመልክተን እህቴ ለሚ ጀግና ነሽ በጣም❤❤❤❤❤❤❤😂
@maskaramdarajee4970
@maskaramdarajee4970 3 ай бұрын
Qaxale nama baye namati tola dhuga baye si jaladha qaxale nama ❤❤❤ dhuga ❤❤🎉
@beletuworku6343
@beletuworku6343 2 ай бұрын
እህቴ በንዴት እየተቃጠልሽ አንድ ግቢ ውሰጥ አብረሽ መኖር የለብሽም በዚህ በከፋ ጊዜ ቆራጥ ሁኚ ተካፍለሽ ውጪ እግዜአብሄርም ይረዳሻል። በርቺ የጎበዝ ውሳኔ ወሰኝ በሽተኛ ሆነሽ እንዳትቀሪ።
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር እሱ ያጠፋው ያለኒካህ መሆኑ ብቻ ነው ቢመራችሁም ዋጡት እውነታው ይሔው ነው። ያለ ኒካ ሢጨማለቅ ቆይቶ ነው አሁን በሀራም ካሥረገዘ ቡሗላ ኒካህ ትዝ እሚለው አኡዙቢላሒ ሢጀመር የተረገዘው ልጅ ያለ ነካህ ሥለሆነ የሡ ልጅ ሊሆን አይችልም። ሢቀጥል ሠራተኛ ብትሆንም ሠው እኮናት ወረኛ ይሔ ሠራተኛ የሚንቁት ነገር በጣም ያናድደኛል ሁሉም ሠራተኛውን ነው። በርግጥ ሠራተኛ ተብየዋ ሞራል የላትም እሰው ባል ላይ ምናባቷ ፊጥ አረጋት ኮተት
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 3 ай бұрын
ኒካ ማሰር ልጁ አይደለም የሚለዉን አባባል ለምን አገናኘኸዉ?ማነዉ ኒካ ያለሰር ወንድ ማስረገዝ አይችልም ያለህ??ኒካ ያለሰረች ሴት ችት ታደርጋለች ብለህ ከሆነ ሁሉም ችት የሚአደርግ እንዳይመስልህ ።ስትተቹ በተቻለ መጠን ሰባዊ በሆነ ምክንያታዊ በሆነ ምክንያት ተቹ።
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 3 ай бұрын
@@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም መጀመሪያ ፍትህ ለፆታየ ሢቀጥል በኛ ሀይማኖት ያለኒካህ የተወለደ ዲቃላ ማለት ነው ሥለዚህ ልጁ አይደለም ውርስም መውረስ አይችልም በስሙም መጠራት አይችልም ይህ የኛ የሃይማኖታችን ህግ ነው እስልምና ዝሙትን በዚህ ልክ ነው እሚጠላው እሚፀየፈው። ግን አንዳንድ ልክስክሥ ሠዎች ከሃይማኖታቸው ይልቅ ለሥሜታቸው ተገዢ ሥለሆኑና በደንብ ስለሀይማኖታቸው ሥለማያቁ የሥመ ሙሥሊም ብቻ ሥለሆኑ ነው እንጂ። በኛ ሀይማኖት ዝሙት መሥራት አይደለም መቅረብ አይደለም የሡ እህት ወይም የኒካህ ሚሥቱ ካልሆነች መጨበጥ እራሡ ወንጀል ነው።
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 3 ай бұрын
@@zeyne-u4s ሀራም ነዉ እና ልጁ አይደለም ምን አገናኘዉ???አማረኛ መሰለኝ እያወራን ያለነዉ ?እኔ ሀራም አልሰራም አላልሁሽም ልጁ የሱ አይደለም ስላልሽ ነዉ።ለምሳሌ አብይ አህመድ ከሁለት እምነት ተከታዮች ነዉ የተወለደዉ ስለዚህ አባቱ አይደለም አህመድ ልትይኝ ነዉ ???
@Rakb553
@Rakb553 3 ай бұрын
ቢቀርባት ይሻላል ምንም ሰላም አታገኝም በጤናዋ ትለያይ የባሰ ጤናዋ እንዳይጠፋ እህቴ ለራስሽ አስቢ ሒወት ይቀጥላል .....👌👌👌👌👌 ጥሩ ነገር ይጠቅምሻል 👌👌👌🤔🤔🤔
@Hነኝስደትየሰለቸኝ
@Hነኝስደትየሰለቸኝ 3 ай бұрын
ውይ እደኔ በቆሎ የናፈቀው ከበተሰብጋ ሁኖ መብላት 😢
@gjyvng738
@gjyvng738 3 ай бұрын
እኔስ12አመቴ
@melitubez9850
@melitubez9850 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት❤❤
@asqw6481
@asqw6481 3 ай бұрын
​@@gjyvng738አረብ አገር እኮ ሞልትዋል በቆሎ እሸት
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw 3 ай бұрын
አለኮ እኔ አምጥተዉልኚ በልቸ አለሁ ባለፈዉ
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 3 ай бұрын
የኔ ምስክን አይዞሽ እግዚብሔር የተሻላሁን ይሰጥሻል ምንም አላጣፋቺም ምክናቱም ለቤት ብለ ነው እየላፋቺ እሱ እንዴት እንዳዝ ያራጋል ቶኮል አስቦነው እንጅ ብማክራት ልጅ ማዋላድ እብ አትልም እሱም ሠላም አያጌኝም የሱሀ ህዎት አባላሽቶሃልና😢😢😢😢
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 3 ай бұрын
እሱ ሀቅ አለዉ ልጅ መዉለድ እየፈለገ እሷ መዳኒት መጠቀም አልነበረባትም ማስተደዳር ያለበት ወንድም ነበር አሁን አልፎዋል ሶብር አድርጋ ትጠብቅ
@beminethabta1505
@beminethabta1505 3 ай бұрын
❤❤❤❤ልጅ ከባድነው❤
@NasriyaN-z7d
@NasriyaN-z7d 3 ай бұрын
ዋዉ ለሚ ኢሄን ነጋርሽን እኮ ነዉ ምዉድልሽ እደሚነፉቀኝ አዋቅሽ መሸለ ተድለሽ አረጎዴ ስዋድ❤
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 3 ай бұрын
የተንቢ ሁርያ ግን እምን ደረሰች ምን ሆነች ባክሽ ንገሪን
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 3 ай бұрын
አዲሥ አበባ ገብታለች
@asqw6481
@asqw6481 3 ай бұрын
​@@AsdfZxcv-er6xfዉጭ ትመጣለች ተብሎ አልነበር
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 3 ай бұрын
እዉነት ለመናገረ ከባድነዉ ዋአ ለራሴ ነው ግን የሶጥፋት ልጂ እዴሚፍልግ እያወቀች መዉለድ ነበረባት ገዘብ ትዳረ እዴማይሆን አየችዉ እሱ ደግሞ ይህንን ክፍተቶን እዲሞላ መጀመሪያ ለቤተሰብም ለሶም ማሰጠቀቅ ነበረበት ከዚያ ባለፍ አሁን ላይ ለሱ ፍቅረ ቢኖራት ያጠፋዉን አሚን ብላ ተቀብላ ተረጋግታ ትኖረ ነበር ግን ደግሞ አልተረጋጋችም ያማለት የሱነገረ ቆረጦላታል ሜለትነዉ ሰለዚህ ተለያይታ ኑሯዋን መቀጠል🎉
@NanoAbdulaziz
@NanoAbdulaziz 3 ай бұрын
በሃራም የተወለደ ልጁሊሆን አይችልም
@مممم-ل6خ2ر
@مممم-ل6خ2ر 3 ай бұрын
አገሪ ቤትካ አያቁም ሁሉም እደዛ ነው እሚያስቡት አብዝሀኛው ውጭ ያለ ነው እሚያየው
@MedinaWelloo
@MedinaWelloo 3 ай бұрын
ያለኒካ የተረገዘልጂ ለሱልጂ አይሆንም ኒካውም ትክክል አይሆንም ሀራምውስጥ ነውሰውየው
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 ай бұрын
​@@MedinaWelloo ፈተዋ ጠይቁ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ፈትዋ ተጠይቆዋል ከዚ በፊት ብዙ ቦታ ተመልሶዋል አርግዛ ኒካህ ማሰር አይቻልም ወልዳ ኢዳዋን ስትጨርስ ነው መጋባት ሚችሉት​@@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@merong-g6w
@merong-g6w 3 ай бұрын
ግንኮ በናተ መደራረብ ይፈቀዳል
@kakajqj1215
@kakajqj1215 3 ай бұрын
እህቴ ስሜቱ ቢከብድም ፍችው እና የራስሽን ሂወት ኑሪ አች ምንም ጥፋት የለብሽም ውዴ እና እግዚአብሔር አችጋር ይሁን አች ጀግና ነሽ ሰርተሽ ታገኝው አለሽ
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ 3 ай бұрын
ያች ባል የት ነው የተሰረቀ ነው እንደ የደበቅሽው
@Seadademessis
@Seadademessis 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😂😂😂😂😂😂
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 3 ай бұрын
ከሀገር ውጭ ነው አለች ወይ
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 3 ай бұрын
ባለፈ አላያቹትም እንዴ ጥቁሩ ልጅ ነው የአዲስ አመት እራት ሲበሉ
@ስወደው
@ስወደው 3 ай бұрын
ባል አላት እደ ? እረ
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 3 ай бұрын
@@ስወደው አው
@seniyaweliyu9013
@seniyaweliyu9013 3 ай бұрын
ያአላሕ ቦቆሎው አማረኝ እደእርጉዙ አላሕ ይድረሥላት የኔ ውድ ሥታዛዝን አብሽሪ አብዝተሽ ድዎ አርጌ
@user-uv2vv8el9nyaAR
@user-uv2vv8el9nyaAR 3 ай бұрын
ቤሩት የለችሁእህትወድሞቻችንበየሀይመኖታችሁዱአአድርጉ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
አይዞቹ እህቶቸ መግባትምትችሉ አገራቹ ግቡ እባካቹ አገራችንም ያው ነው ግን ይሻላል ግቡ😢😢😢😢
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 3 ай бұрын
ሀገራችሁ ግቡ
@فروذ
@فروذ 3 ай бұрын
ቤሩት ምን ተፈጥሮ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
@@فروذ ጦርነት አለ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 3 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ🤲🤲🤲
@eyutube3139
@eyutube3139 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የምታነሽው ሃሳብ ራሱ አስተማሬ ነው ቀጥይበት
@FatimaMuhammed-z7f
@FatimaMuhammed-z7f 3 ай бұрын
ሲጀመር እርጉዝ ሁኖ ኒካህ አይቻልም ወላሂ😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 3 ай бұрын
እዴት
@FatimaMuhammed-z7f
@FatimaMuhammed-z7f 3 ай бұрын
እዴት ጥሩ በዝሙት አደለ የቀርባት ስለዚህ አይሆንም ልጅም በሱ ስም አየጠራም
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
ቀድሞይሆናልኒካያሰረው
@ሀዋ-የ1ሰ
@ሀዋ-የ1ሰ 3 ай бұрын
ሙስሊም ሳይጋቡ ልጁ መውለድ አይቻልም ድቃላነው መጀመሪያ በዚና ከሆነ የተኝት ​@@Haimanusqtr
@saadyiamohammed9060
@saadyiamohammed9060 3 ай бұрын
ከሴኔካ በፌት የተርገዘ ልጅ ድቃላ ነው ኒካው ትክክል አደለም
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 ай бұрын
ኮባው ሲአም ለሙ ዋውው ሙሉ ግቢው ባለታሪኳ 😢እግዚአብሔር ያበርታሽ ከባድ ስብራት ነው ይህን ከማርግ በፊት ብታወራትስ ብትመካከሩስ ለመለወጥ እየለፋች ነው ምንም እርስዋም ጋ ትክክል ባትሆም ያርገችው
@NanoAbdulaziz
@NanoAbdulaziz 3 ай бұрын
ሲጀመር ካረገዘች በጛላ ኒካ አይፀድቅም
@aidasaid6604
@aidasaid6604 3 ай бұрын
ስህ
@بتخمريحمن
@بتخمريحمن 3 ай бұрын
እንደኔ ድምፃን ቀንሶ አትክልቶችን ላይ ያፈጠጠ 👍👍 ያሰላምደስ ሲል👌
@عبدالرحيمالحبشي-ق4ف
@عبدالرحيمالحبشي-ق4ف 3 ай бұрын
ከኒካ በፊት የተረገዘ ልጅ አይደለም ሃራም ነው አባት ሊሆን አይችልም sobre አድርጌ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 3 ай бұрын
ለሙ ሁሌም ነይልን እግቢሽ ቡና እያፈላሽ ግቢሽ ደባቡ ሳምር የሆነ አንችጋር ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ጌታን ግቢውን ሳይ ወሪሽን ሳልሰመው ቀረሁ😂 ደግሚ ለስማሽ መሰለኝ😊❤
@ماريماحسن
@ماريماحسن 3 ай бұрын
በመጄመሪያሶብርአርጊ ሲቀጥል ሰራተኛብላሰዉንመናቅየለባትም ምክናየቱምእሶምእዳቺዉየተከበረቺሴትናት ሰለዝህሰራተኛብለሺ እራሰሺንፎቅአታርጊ ለአላህብለሺተይወዴአላህተመለሺ አርግዘሺዉለጂ አገርላገርአትዙሪ ወዶቺ እዲህናቼዉ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 ай бұрын
ሁለተኛ የመጣችው መዳም ትበል በሰራተኛነት መጣች ሰራተኛ ብላ ነው ማውራት ያለባት
@Amina-z2w
@Amina-z2w 3 ай бұрын
የኔ እነት ስተሰዝን አላህ ምትደሰትበትን ሂዮት ይስጠት እኔም በገኘት ደስ ይላኘል ለማነኘውም ብተስበበት ይሸላል ፍቅር ከሌላት ቀስ በቀስ የለፈችበትን አስተከክላ ብትለይ ይሸለተል
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
9:41
ፈርቼሽ ነበር መሄዱ እፈልጋለዉ
13:16
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 96 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН