"በሌሊት ወደ ኢየሱስ" | በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ቦሌ መድኃኔዓለም ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ት/ቤት | ጉባኤ ኒቆዲሞስ

  Рет қаралды 5,565

FelegeYordanos Sunday School

FelegeYordanos Sunday School

Күн бұрын

ሰላም ውድ የጉባኤ ኒቆዲሞስ ታዳሚዎቻችን። በሰ/ት/ቤቱ ጉባኤ ኒቆዲሞስ የ12ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ በመምህር ዲ.ን ሔኖክ ኃይሌ የተላለፈውን ት/ት እነሆ። ሁላችሁም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ትምህርቶችን ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛችኋል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። የቦሌ መድኃኔዓለም ፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት

Пікірлер: 5
@tsegeschutz4265
@tsegeschutz4265 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@user-nk6vs5yp7f
@user-nk6vs5yp7f 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ❤ መቼም የእርስወ ትምህርት እንደ ማር ነው የሚጣፍጠው የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@felegeyordanossundayschool6645
@felegeyordanossundayschool6645 3 жыл бұрын
Amen 🙏!
@salamomg9210
@salamomg9210 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት በአንተ ስብከት ብዙ ነገሬ ተለውጧል ሀይማኖቴን በደንብ እንዳውቅ እረድተህኛል አንተን የወለደች እናት እንዴት የተባረከች ናት በእውነት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ❤❤❤❤
@user-ii1xb1pm4l
@user-ii1xb1pm4l 6 ай бұрын
አሜን❤❤
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
ድንቅ ትምህርት @ዮም
4:53
ዮም
Рет қаралды 10 М.
Motivation ( ኦርቶዶክሳዊነትና አነቃቂ ንግግር )
1:45:44
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 60 М.
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН