KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዘቢባ ግርማ ባል በምታማው ዙሪያ የመጨረሻ መልሴ ነው ድጋሜ እንዳጠየቁኝ #zebibagirma Ethiopianmusic #yeminorhiwet
11:37
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ
10:08
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
It works #beatbox #tiktok
00:34
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ባሌን በቲክቶክ አባቴን በኢንስታግራም አገኘው !
Рет қаралды 243,930
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 50 М.
Zebiba Girma
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@kidestberhanu4864
2 ай бұрын
ድርብብ ያልሽ የሴቶች ሁሉ ቆንጆ ትዳርሽን ይባርክልሽ!!!!!!!ቆንጆ
@selammebrahtu8033
2 ай бұрын
God bless you familie ❤❤❤❤
@hiwotmulugeta8675
2 ай бұрын
እውነት ነው የኔም ባለቤት እንደዚህ ነው 3 ልጆች አሉን ሶስቱንም አንድ ቀን ገላ አጥቤም ፀሀይ አሙቄም አላውቅም እሱ ነው ሁሉንም የሚያደርገው መልካም ባሎችን ያብዛልን❤❤❤
@rishane9576
2 ай бұрын
ኣሜን ❤
@hayatamad4292
2 ай бұрын
ትክክክክክክክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SawnatAsafa
2 ай бұрын
አሜን
@Maza-cf5ln
2 ай бұрын
Amen
@TarikwTadese
2 ай бұрын
Amen amen amen 🤲 🙏 ❤
@mulumeseleyalewmekonen3448
2 ай бұрын
እራስን መሆን ውበት ነው👌 ዘቡየ ታዋቂ ነኝ ብለሽ እራስሽን የማትኮፍሽ በጣም ነው የምወድሽ ልክ የማውቅሽ ያህል😍😍
@hanamaryam4599
2 ай бұрын
ዘቢባና በፍቃዱ አብራችሁ ዛዡ በዱላ እስከምትሄዱ የልጅ ልጅ ለመዳር ያብቃችሁ መቼም የማረሳው ዘቢባን አምነህ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት መጣህ ስትባል እኔ እኮ የማምነው አምላክ አለኝ ያልከው የፃድቃኔ ማርያም እድሜ ከጤና ትስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@vipvp4386
2 ай бұрын
❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@LeyuGirma
2 ай бұрын
❤❤❤
@afro90s78
2 ай бұрын
😍😍😍
@edengualtigeray2583
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@baqr4383
2 ай бұрын
Good program
@ነፃነትየድንግልልጅ
2 ай бұрын
አቦ ስታምሩ አይለያችሁ እንደኢሱ አይነት መልካም ባል ይስጠን ዘቡዬ❤❤❤
@genet7963
2 ай бұрын
አሜን
@soliyana1004
2 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
2 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ሰው ባለው በተሰጠው ነገር እራሱን መስሎ ሲኖር በጣም ደስ ይለኛል ሰው ያልበላውን ነው የሚያከው እና በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ አብራችሁ አርጁ አሚን በሉ ግን ምርቃን አይናቅም ❤❤❤❤
@simreteshetu-n3e
2 ай бұрын
ዘቢባዬ በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም ሲንግል ማም ነኝ እንደ ኢሱ አይነት የተባረከ ባል ይስጠኝ ብዬ ፈጣሪ ለመንኩት እወዳችኋለሁ ❤❤
@DagimTatek-y5y
2 ай бұрын
Betamm
@alemwassiekids2395
2 ай бұрын
ይሄ ትዳር ከእግዚአብሄር የሆነ ነዉ። ሁለቱም እራሳቸዉን ሆነዉ ነዉ የቀረቡት። ዘቡዬ አንቺ ለትዳር ያለሽ ትልቅ ክብር የሚገርም ነዉ። ሚስት፣ እናት፣ ጓደኛ መሆን የቻለች ዉስጠ ዉብ ሴት ነች። ዘመናችዉ ይባረክ። ልጆቻችዉ ይባረኩ።❤❤❤❤
@eg3549
Ай бұрын
Amen Amen Amen
@HaymanotHailu-c7x
21 күн бұрын
Hulem altegebeshem
@salamchoasamo
2 ай бұрын
ዘቢባዬ ስለ እናት ስታነሽ በጣም ሆድ ባሠኝ እህቴ አመሠግናለሁ❤❤
@LamerotHabtamu
2 ай бұрын
ኢሱዬ አደራህን በቃላት እንዳትጎት ብትጠጣም ብትናደድም ፍቅር ስጣት እንዳታበሳጫት በርቺ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ከዘፈን ግን ውጪ ሌላ ስራ ለመስራት ሞክሪ ጎበዝ ባል አለሽ ተባብራቹ ስራ ስሩ በዘፈን የሚመጣ ገንዘብ በረከትም የለውም ውዴ
@mimibaba5540
2 ай бұрын
አረ ዛሬ በለቅሶ ገደላችውን ዘሙ መጪው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@milenaashifaa5268
2 ай бұрын
ልበ ወርቅ ነው ምልሽ ሁሌም ሳይሽ ማንም እንዳንቺ real የሆነ caracter ይዛ የምትመጣ ሴት የለችም በዚ ዘመን specially celebrity ሆና እግዛብሔር ከዚ በላይ ከፍፍፍፍ ያድርጋችሁ ያለም የዋህ ቅን ሴት እንደሆንሽ ገና በመጀመሪያ እይታ ሰው አይቶ ማወቅ ይችላል የኔ ደርባባ ❤
@Nuredinmukaz
2 ай бұрын
ይሄን የምታነበው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ❤❤❤
@furtunatsgab6666
2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@soliyana1004
2 ай бұрын
Amen Amen🙏🙏
@ZahraBaharu
Ай бұрын
አሚን ያአረብ
@RomanHailemichaelEnderta
2 ай бұрын
ዘቡዬ የማቅሽ ፀጉርቤት ነበር አዶት ልጅሽን እዴት እዳሳደግሻት አቤት ስርሀት መመፃደቅ እዳትሞክር ተነሽ ሰላም በይ በስርሀት ብለሽ ስትቆጭያት በጣም አከበርኩሽ በድጋሚም ሳገኝሽ እደ ፌመስ አክት የማታረጊ ጥሩ ሴት ነሽ እውነት ኢሱ እግዛብሔር የሚወደው ልጅ ነው አንቺን በቲክቶክ ምክኛት እግዛብሔር ይመስገን
@oneethoipan9565
Ай бұрын
ማሸአ አላህ አላህ አይለያቹህ በማነታቹህ ምትኮሩው ጎበዝ ለቅናተኛና ለሀሜተኛ ቦታ አትስጡው ልጆቻቹህን አላህ ያሳድግላቹህ ዘቡና ኢሱው ከአይን ይጠብቃቹህ ❤
@አንቺእናቴድንግል
2 ай бұрын
የምር ዘቢባ እንዴት እንደምወድሽ እንደዚህ አይነት ሴት አትመስዪኝም ነበር እመቤቴ ሁላችሁንም ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልሽ
@አንቺእናቴድንግል
2 ай бұрын
ዘቡዬ የሰውን ወሬ አትስሚ አንቺ እየፀለይሽ ኑሮሽን ዝም ብለሽ ኑሪ ሰው እንደሆ ነ ከሀሜት ውጪ ስራ የለውም
@EnanaSaw
2 ай бұрын
የኔ እናት ልክ ነሸ አድ ሰው ያለፈበትን ሲረሳ እሱ ሰው አይደለም እግዚአብሔር ንም ይረሳል ብየ ነው እማሰበው ዘቡ በርች የኔ ጭዋ ❤❤❤❤❤
@SameraRose
2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከሀይን ይጠብቃቹ ወላኢ ልክ እደራሴ ነው የተደሰትኩልሽ እኔ ልቤ ለሴቶች ስለሚያደለ ነው ስለሚገባሽ አላህ ይእን የመሰለ ባል ሰጠሽ አላህ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@osratgold7930
2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇮🇱
@oneethoipan9565
Ай бұрын
@@osratgold7930የእስራኤል ባንዲራ ቂጥሽ ጥረጊበት 😂😂😂
@AddisAbu-wg5sg
2 ай бұрын
ዘቢ አይዞሽ የእናትሽን በህይወት መኖርም አለመኖርም ንስሀ ገብተሽ እራስሽን፡አንፅተሽ ወደ ገዳም ገብተሸ በሱባኤ ጠይቂ መልሱን ታገኚዋለሽ
@Feruza-q1g
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ አላህ መጥፎ ነገርን ያርቅላቹ❤
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
2 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይባርክ ባልና ሚስት እንደዚህ ነው። መተሳሰብ ያለባቸው። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ ቀራንዮ ያድርግላቹ ጠላት ዲያቢሎስን ያሳፍርላቹ።❤❤❤
@sewasew1621
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኘውን ማንም አይጥለውም በርቱው በናተ የሚያወራ ቅናተኛ ነው
@fasikazeethiopia9554
2 ай бұрын
😭😭😭😭አስለቀሽኝ ዘቡየ እግዚአብሔር አምላክ ቸር ወሬ ያሰማሽ እናትሽ በህይወየት ኑራ ደስታሽ ሙሉ ይሁንልሽ
@NnNn-j8s
Ай бұрын
እኔ ባለትዳር ነኝ ስታገቢኢትዬ ነበርኩ የትዳር ወሬ ደስ ይለኛል እደትዳር ደስ የሚል የለም ትዳራችሁን ያብርሀም የሳራያርግላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እወድዳለሁ ዞቦየ ❤❤❤❤❤
@Oooooooooooo941
2 ай бұрын
ኢሱዬ ና ዘቡዬ እግዚአብሄር ቤታችሁን ይባርክ ልጆቻቸሁን ክምንም በላይ ፍቅርና ጤና ይስጣችሁ ዘቢብ ይጨመርልሽ ምክንያቱም ጀግና ነሽ
@salarsky4735
2 ай бұрын
የኔ ደርባባ ስወድሽ የሴቶች ሁሉ ቆንጆ ትዳርሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤
@yabukienat974
2 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት ኢሱ በጣም የዋህ ነው ዘቡም እንደዘፈኗ ገራገር ናት አላህ ከምቀኞች እና ከሸረኞች ይጠብቃቹ አሜን❤
@TekleyihansBetelhem-fg2ju
2 ай бұрын
ዘቡዬ ሰለሚቀኑ ነዉ ወረቀት ምናምን የሚሉት ዘቡ የኔ መልካም ሰዉ አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልኝ ልጆቻችሁ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@afro90s78
2 ай бұрын
አምለሰት እና ዘቢባን ስርሀታቸውን ሚያደንቅ
@SadaAthiobia
Ай бұрын
ደምሩኚ
@userenter2635
2 ай бұрын
የምወዳችሁ ጥንዶች🙏❤❤❤❤❤የሴት ልጅ ክብሯነው ሽምግልና እና ሰርግ በክብር መውጣት አለባት የወላጆቿን እግር አስማ ስትወጣ❤አንዳንድ ግዜ ሚዲያ ጥሩነው ለጥሩነገር ከተሰራበት እግዚአብሔር የፈቀደውነው የሚሆነው አይዞሺ
@abebaallwe6984
2 ай бұрын
ስላየኋችው ደስ ብሎኛል በዚሁ ቀጥሉ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት እግዛብሄር ትዳራችውን ይባርከው አረዥም እድሜና ጤና ይስጣችው
@woyneshetangessa8623
Ай бұрын
ኢሱ ልክ እንደታላቅ ወንድሜ ነው በጣም ልበ ሩሩ የዋህ ነው እሱን ባየሁት ጊዜ ወንድሜ ነው የማየው በተለይ ደግሞ እምነቱ በጣም ደስ ይላል መድሐኒያለም ትዳራቹን ያአብረሃምና የሳራ ያድርግላችው ያብዬ አድጋለች የኔ ቆንጆ እድግ ትበልላችሁ መድሓኒያለም ከክፉ ይጠብቃችሁ፡፡
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
አንተም የእስዋ ለመሆንህ እግዚአብሄር ይመስገን ሁለታችሁንም እወዳችሁዋለሁ ከአይን ያውጣችሁ ደግማችሁ ውለዱ ዘራችሁ ብዝት ይበል❤❤❤
@HailuGossaye-ut4el
2 ай бұрын
ቅኖች ቅንነታቸው ትመራቸዎለች እንዲት ነው ደሰ የምትሉት የትዳር ዘመናቹ ይባረክ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ቤታቹ በፍቅር ይሞላ❤❤❤
@abebatewolde9201
2 ай бұрын
ስው ካነሳው እግዚአብሔር ያነሳው ይበልጣል ትልቅ ነገር ተናገሽ
@amenbekele5083
2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም ሲንግል ማም ነኝ እንደ ኢሱ አይነት የተባረከ ባል ይስጠኝ 🙏🙏
@gutamesele5604
2 ай бұрын
እህቴ በጣም ነው የማደንቅሽ እና የማከብርሽ በርቺ እግዚአብሔር መገፋትሽን አይቶ እግዚአብሔርን የሚያውቅ እና የሚፈራ ቅን የትዳር ጏደኛ ሰጥቶሽ ክሶሻል በልጆች ተባርከሻል እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክ:: ሌላው መጥፎ ኮሜንት ስለሚፅፉ ሰዎች ቦታ አትስጡ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በህይወታቸው ደስተኛ ያልሆኑ ሰዎች የሰው መልካም ኑሮ ሲያዩ ችግር አለባቸው እና ኔጌቲቭ ነገር በመናገር እራሳቸውን ያፅናኑ ይመስላቸዋል እና ምንም መልስ አትስጡ! በተረፈ ያከበሩትን የሚያከብር አምላክ በነገራችሁ ሁሉ ይርዳችሁ:: ቆንጅዬ ቤተሰብ ታምራላችሁ በርቱ!
@yenemare5565
2 ай бұрын
ኢሱ ልብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ዘቡ ልብሽ ቅን ነው ለዛ ነው እግዚአብሔር ሁሉን ያረገልሽ ። አስለቀሳችሁኝ
@Makiya23
2 ай бұрын
ወይ ዘቢባዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ ሰው እስተሚሰድበኝ ድረስ
@Elsa-ig8yt
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቁርባን ይብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@eyerugebeyehu1238
2 ай бұрын
ኢሱ እና ዘቡ አምላክ ይጠብቃችሁ ባገኛችሁ ደሰ ይለኛ እባካችሁ ❤❤❤❤
@YourWorku
2 ай бұрын
እሱዬ ለቤተሰብህ መልካም አባት ስለሆንክ በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@fitsumfetene9610
2 ай бұрын
ለምን ግን የእናትሽ ፎቶዎች ካሉሽ አሁን በዚህ ሚዲያ ላይ አታስፈልጊቸውም ምክንያቱም መሞታቸውን እንኳን እርግጠኛ አይደለሽም እንደተረዳውሽ ከሆነ አፋልጉኝ ለጥፈሽ ሞክሪ ምን ይታወቃል የእግዚአብሔር ነገር ይገኙ ይሆናል አንችም ልብሽ እንዲያርፍ❤
@behageryamral-bd4pd
Ай бұрын
ዘቢባ ያለቤተሰብ ማደግ ክብደቱ ተሰማኝ በተለይ የናትሽ ነገር እንዴት ልቤን እንደነካኝ ልነግርሽ አልችልም🥲 ጐበዝ ሴት ነሽ በርች❤️❤️❤️
@berkyetekle6171
2 ай бұрын
ዘቢባ ግርማ እንደ እንድ ኢትዮጵያዊ እህት ከስሉን ሳየው በህይወቴ ገጠመኝ ስላለኝ ጭስየሌለው መስሎ ይጎ ዳል እዚህ ሆኜ ተሳቀኩ አቀማመጣችሁ እራሴን አስታወኝ እንደኛ በር ዝግይሆን ብዬ አስብኩ እግዚአብሔር ክሶሻል በዝህ ዘመን ስለት ዳርሽ አንቺ በርቺ እንጂ እንቺ ለማንም ጆሮሽን አትስጭ ብዙእናት አለኝ ስትይ አጠገብሽኝ ዛሪ እናት አገር በተ ካደበት ዘመን እግዚአብሔር ንሮሽን ይባርክልሽ ደግባል የናት ምት ያስረሳል እናት የማታስፈልግበት ቦታ ስሌለ ለፈጣሪ መተው ባለሽ መደስት ሁሌም እነሱጋ እስክኔድ አይረሱም በተለይ ጥሩ ነገር ስታገኝ
@tsionjesus62
2 ай бұрын
እንዳ እግዚአብሔር ያለው ማንም የለም 😭😭😭🙏🙏🙏📖📖📖👈👈👈ሳዉን አይጥልም
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅ በሞገስ በደስታ በመተሳሰብ በመከባበር ያኑራቹ❤❤❤ አትጥፉ እንጠብቃለን።
@MadinaAdem-fu7bx
Ай бұрын
መሸአላህ እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ቡና አፈላልሽ ሲያምር እወንበራይ ቁብ ብለሽ ቡና የምታፈይ ሁላ ከዘቢባ ተማራ
@YewalashetTadesse
2 ай бұрын
ዘቢባ የኔ ቆንጆ እህት ቡና ከሰእል አድኖው ሰር አታፈይ ።ከቻልሸ አንድ ላይ አድርገሸ መጋርጃ አርጊበት። የቤተክርሰትያን እጣን ብቻ አጭሺበት። እወዳቹሀለው።
@saralakew1201
2 ай бұрын
ወይ መታደል ሶስት ልጅ ገላ አጥቦ ፀሐይ አሙቆ አልሽ ወይ መታደል እባክሽ እህታችን እንመርቀው ይሄን ጀግናሽን በሚድያ እውጪውና ያስተምራቸው እነ እንትናን..... ሚስቶቻቸውን የልጆቻቸውን እናት ለሚያሰቃዩት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን!
@zuzuyetube3312
2 ай бұрын
ዘቡዬ የኔ ሞክሼ በርቱ አይለያቹ አብራቹ ጃጁ 😘😘
@semret859
2 ай бұрын
ክብር እራስን ከማክበር ይጀምራል ተባረኩ🎉
@emuDagi
2 ай бұрын
ዘቦ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ስታምሪ ቡና አፈራርሽ ባንች ብዙ እማራለው እወዳቾለው❤❤❤❤❤❤
@tsigeredaabebe7385
2 ай бұрын
ምን አይነት ድምፅ ነው እኔስ ባቺ ተገረምኩኝ ዘቡዬ የማይሰለች ድምፅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ ዘፈን ባላለቀ ብዬ ተመኘው ❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
2 ай бұрын
ዘቢባዬ በጣም ታምራላችሁ የኔ ማሮች ግን ለምስሉ ሌላ ክፍል አዘጋጂለት እማ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Ай бұрын
ሴትን የሚያከብር ወንድ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እረጋ ያለ ወንድ እስከ እርጅና ያኑራችሁ❤❤
@MesiMesi-i9o
2 ай бұрын
እንኳን እንኳን ደስ ያለሽ ዉዴ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም በቀሚሷ ከክፉ ነገር ሽፍን አርጋ ትጠብቃችሁ::❤❤❤
@ለውጥጥ
2 ай бұрын
ስወድሽ ስወዳችሁ በፍቅር በጤና በሀብት በመከባበር በመተዛዘን አሏህ ያኑራችሁ ባድላይ እና ሁለየም ልቀቁ አትጠገቡም
@sdemssi1962
2 ай бұрын
❤😢ዘቦዬ ለካ ብዙ ፈተና ያለብሽ ልጅ ነሽ ግን በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ አብሬሽ አለቀሰኩ ሰው ሲለብሰና ሲያጌጥ ለካ ችግር ያለብን አይመሰልም ባልሽን አባት. እናት ያዲርግልሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ❤❤❤በርችልን
@mbet1840
2 ай бұрын
ዘቡየ ሚዲያ ላይ እስከወጣችሁ ድረስ ሁሉም ሰው ጥሩ ኮሜንት ላይፃፍ ይችላል ግን አይተሽ እዳላየሽ ማለፍ እና ምንወድሽን አስቢ ሁሌም ከጎንሽ ነን እንወድሽ አለን❤❤❤❤
@SaraMekuriya
2 ай бұрын
ዘቢዬ ጨዋ አደበተ መልካም በጣም ጎበዝ ሴት አስተይ አስተዋይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ ክፉአይካሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውድ ላች የምለው ቃላትየለኝም
@BurtkanMuhammed
Ай бұрын
ሰረአትሺ ብቻ በቂ ነው ይኔ ድረባባ በፈቅር አረጁ
@nichoye9161
2 ай бұрын
አቦ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤
@efremsa
Ай бұрын
ዘቢባዬ የእናትሽ ታሪክ ልብ ይነካል። ፈጣሪ እስከ ባልሽ ቤተሠብሽ ይጠብቃቼሁ ❤️🙏
@yetenayethmikael571
2 ай бұрын
ዘቢባዬ እሱዬ ስታሳዝኑ ደስትላላችው ይክበር ይመስገን መድሀኒአለም ሰውብዙይላል እኔና ባሌየዛሬ ሀያስምንት አመት እሱበጣምቆንጆ ነው እኔ ፉንጋነኝ ጆሮዬ እየሰማ አይወዳትም ይሉኛል ግንሳ 3 ልጆች ወልደን በጣም በፍቅር እንንኖራለን ተመሥገን
@betelhemteshome3040
2 ай бұрын
ፈጣሪ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ልባችሁ አይቀየር
@selamawitkbretaragaw
2 ай бұрын
ስታምሩ አይለያቺው ዘቢባ ግን ከሰልማደጃው ይስተካከል እደ አስተያየት
@abebech3154
2 ай бұрын
ትዳራቹን እግዛቤር ይባርክላቹ እኔ ፕሮቴስታት ነኝ ዘፍኝ ማድነቅ ዙቡ ሃጥያት ነዉ ግን ባልሽን የሰጠሽ እግዛቤር ነዉ የምር በጣም ነዉ ዘፈኖችሽን ሳይሆን። አንቺን እወድሻለሁ ስለምወዳቹ የምመኝላቹ ጦበበ ወርቅዬ ያገኘዉ ወንጌል ያግኛቹ ተባረኩ አብራቹ ጃጁ
@ቃልኪዳን-ቀ5ረ
2 ай бұрын
እደ ሌሎቹ አርቲስ የማጥበላቀጥ ስርአት ያላት አሪቲስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
@ንጉሱ
2 ай бұрын
እናንተ፡እግዝአብሔር፡የባራካችሁ፡ናችሁ፡እድሜ፡ዘመናችሁ፡በሙሉ፡የተባረከ፡ያድርግላችሁ፡ክፉ፡አይንካችሁ፡ልጆቻችሁን፡ያሳድግላችሁ፡በጣም፡እወዳችኋለሁ
@genetadem7795
2 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ጀግና ናቹ።
@ef6079
2 ай бұрын
ደስስስስ እሚል የሚታይ ፍቅር ሁሌም ኑልን አስተማሪ ናችው ፍቅርን ያላብሳችው እንዳታቆሙት ኢሱ እንዳንተአይነቱን አፍቃሪ ያብዛልን በምድራችን ዝርያቸው ስለጠፍ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሑ ልጆቻችሑን ያሣድግላችሑ 🙏
@mitikeTesfaye-l7g
Ай бұрын
እውነት ነው ጀግና ነሀ እስከመጨረሻው ያብዛልሀሰ ተባረክ ትዳራችው የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችው ልጆቻችውን ያሳድግላችሁ
@bettyggirma
2 ай бұрын
ዘቡ እና ኢሱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🌸🌸
@ተዉኝበቃ
2 ай бұрын
ዘቢዬ ስወድሺ ❤❤❤ አንቺና እኔን የሚያመሳስለን ብዙነገሮች አሉ❤❤
@TigistTemteme
2 ай бұрын
ሁሌም በፍቅር በደስታ በመቻቻል ያኑራችሁ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል
@tsw4437
2 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት አብራችሁ ጃጅ። ዘቢበኣዬ የመቤታችንን ምስልና ማጨሻሽን የት ነው የገዛሽው?
@kidisttesfaye686
2 ай бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን በፍቅር በፀጋ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ያቀረባችሁት ነገር በጉጉት ነው የሚቀጥለውን የምንጠብቃችሁ በርቱ❤❤❤
@Teddy-m3v
2 ай бұрын
በጣም ስርአት ያላችሁ ባለትዳሮች ናችሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@mestewatmesfin5278
2 ай бұрын
ዘቦ እና ኢሱ ነፍስ ነገር ናቹ። አብራቹ አርጁ። በርቱልኝ
@اميجنتي-ش3ر4ه
2 ай бұрын
እናትሽ ግን ሙስሊም ናትዴ ያረቢ እዳው በሂወት ኑራ ብትገናኙ ደስ ይለኛል
@HayatDemsi
2 ай бұрын
በርቺ የኔ እናት አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ
@mimitadesse9782
2 ай бұрын
ዘቢባ በሳልና ጎበዝ ተናጋሪ ነሽ በርቺ አክቲንግ ላይ በጣም ምርጥ ነበርሽ ለምን አቆምሽው? ብትቀጥይበት ያዋጣሻል በጣም አስቢበት በተረፈ አከብራችኋለሁ።
@zedyednglij3314
2 ай бұрын
ዘቡና ኢሱ ሰላማችሁ ይብዛ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ🙏❤
@RegatMehari
2 ай бұрын
ዘቢባየ የኛ ደርባባ የኔ ቆንጆ ስወዳት ክነ ቤተስብሽ ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷
@YehualashetBalcha
2 ай бұрын
ዘቡ አይዞሽ የኔ ጀግና ጠካራ ሴት ነሽ ከዚም የበለጠ ውለዱ ክበዱ ልጆቻቹን ለቁም ነገር ያብቃላቹ የኔ ምርጦች
@BazuBazu-s6t
2 ай бұрын
የኔ ዉድ ይገባሻል እንካን ደስ አለሽ
@kopra6447
2 ай бұрын
ሣህ ዘቡ ሠው ካነሣው ፈጣሪ ያነሣው ይበልጣል ውድ ታምራላችሁ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ermiyasmergea
2 ай бұрын
እግዚያብሄር ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ
@fikirtetegene-w7y
2 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት ታስቀናላቹ ዕድሜ ይስጣቹ
@abeba5936
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለተአምር ነው እናንተን ያገናኛችሁ ለብዙ ሰዎች ማስተማሪያ ህይወት ትርጉሙ ምን እንደሆነ በተራ ገንዘብ አላፊ በሆነ ሀብት ንብረት ለሚመኩ ፍቅር ከምንም በላይ እንደሆነ አስመስክራችኃል እግዚአብሔር ያብዛችሁ በበረከቱ ያትረፍርፋችሁ እኔ ቃል የለኝም በጣም እወዳችኃለው ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@messyzewd168
2 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምርባችሁ እኔና ባለቤቴ መሰላችሁኝ በርግጥ ባለቤቴ አማርኛ አይሰማም አያወራም he’s a white guy ግን ከሰዎችጋ አማርኛ ሳወራ እደገባው ሰው ይስቃል
@jemilajemila4444
2 ай бұрын
ደስተኛ ያረደሸ አልሀምዱሌ ላህ
@SenayitMerete-c1k
Ай бұрын
ዘቢብ አይዞሽ እዚ ደረጃ መድረስሽ ለዚ መብቃትሽ ደስስስስ ብሎኛል በተለይ አባይ ሚዲያ ቀርበሽ ትጊ ቃለመጠይቅ ስታረጊ ሰለልጅሽ በጣም ተሰምቶኝ ነበር ታስታውሺ እንደሆነ ፎተግራፍ ስትነሺ እኔንም ስመሽ ስትነሺ በርቺ ስልሸ ማሚዬ ብለሽ እናት እንደሌለሽ ነው የተረዳሁት በርቺ በርቺ አይዞሸ።
@mimibaba5540
2 ай бұрын
አመመኝ ዘሙ አይዞን ፈጣሪ ክሶሻል እሱዬን ማን እንደናት ቢሆንም
@yishaksolomon4441
Ай бұрын
የተረጋጋ የእግዚአብሄር ፀጋ የበዛበት ህይወት ይሄ ነው ሁሌ ምሳሌ ናቹ
@makis1623
2 ай бұрын
እንደዚ ስወድ ቡና ፍራሽ ላይ ምናምን ድባቡ ደስ ይላል ዘቢባዬ ❤️👌
@AyehubirhanBehonegn
Ай бұрын
አይዞሽ ትልቅ ትደርሻለሽ ፓላስ ቤት ውስጥ ትኖሪያለሽ አንድ ቀን እንገናኝና ሰላምታ እንለዋወጣለን ደስ ስለምትይኝ ነው
@fahedali632
2 ай бұрын
እንዳንተአይነቱንያብዛልን ኢሱጀግነነህ❤❤❤❤❤❤
@metyabebekebede9650
2 ай бұрын
ዘቤባዬ አንቼ እኮ ታዋቄነሽ ዝምበያቸዉ የቀና ብዙ ዬወራል ወረቀት ትርጉም የለውም❤❤❤❤❤ አንቼ ለሱ ኡሱ ላንቼ ተመቻቹ
11:37
የዘቢባ ግርማ ባል በምታማው ዙሪያ የመጨረሻ መልሴ ነው ድጋሜ እንዳጠየቁኝ #zebibagirma Ethiopianmusic #yeminorhiwet
yeminor hiwet
Рет қаралды 89 М.
10:08
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ
Zebiba Girma
Рет қаралды 197 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
32:37
The Habsburg Princess full restoration of this mysterious painting
Bloomfield Art Restoration
Рет қаралды 61 М.
14:00
ሩታ እና ሜሪ መልስ ሰጡ. ሩታ ያለችበት ሁኔታ😭🥹
Merry pink Merry
Рет қаралды 5 М.
26:14
የአብርሽ ፍቅር አሎጣልሽም 😱💔
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 31 М.
24:33
🛑 ዘይስማዕ ጉድድ የለን ኣብ ትግራይ | ሰልጠነ ምስ ጌታቸዉ | ናይጀርያዊ ተፃዊቱለይ
Maggy Show
Рет қаралды 4 М.
7:08
ደስ የሚል ቀን!
Zebiba Girma
Рет қаралды 211 М.
35:12
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 117 М.
6:37
ተወዳጅዋ ዘቢባ ግርማ ባለቤቷን ሰርፕራይዝ ያደረገችበት ሙዚቃ ...አይን አይችልም አትዩት...እሱ ከኔ በቀር የለው.....| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 441 М.
24:41
እሱዬ አብሳላት ላይ ጨከነባት !
Zebiba Girma
Рет қаралды 119 М.
1:04:12
ፒያሳ ወርቅ ቤት ነበረኝ! ባለቤቴ እና ልጆቼ አሜሪካ ናቸው ያለሁበትን አያውቁም!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 151 М.
20:41
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
Zebiba Girma
Рет қаралды 240 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН