"ባሌን ስለምወደው ተይ ሲለኝ ሙዚቃን ትቼ እቤት ተቀመጥኩኝ...ከሙዚቃ ትዳሬን መረጥኩ" አርቲስት ዝናሽ ውቤ | Zinash Wube | Seifu on EBS

  Рет қаралды 803,533

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
ቃል ሲዩትም ትለያለች መልካም ሰው ነች እንደ ልጅሽ ቃልየ መልካም ስነምግባር ያለሽ እናት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የቤተሰባችሁ አድናቂ ነኝ
@Akielsa
@Akielsa 4 жыл бұрын
ለሰው መኖር ደስ ይላል መባረክ ነው ያለውን ማካፈል ለደሀ ያበደረ ለእግዚአብሔር ያበድራልና ቃልዬ ፀጋውን ያብዛልሽ
@FOOTBALL-bh4vo
@FOOTBALL-bh4vo 4 жыл бұрын
Ene Eko lezefen egzihabher tsegawn minamin..... Aykebdim?
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 4 жыл бұрын
@@saraabebaw2984 amen
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋች ሴት ዘመንሽ ይባረክ የቃልዬ እናት
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
ምናለ ባትናገሪባት ይህንን የመስለ ፀጋዋን አወጣሽባት: ምን የመሰለ ባል አግብታ እየኖረች ምን ነካሽ ገበናዋ ሰማያዊ ነው እግዚአብሔር ይሸፍንላት: እግዚአብሔር ፀጋዋን ያብዛላት እመብርሃን አትለያት
@qanchi2220
@qanchi2220 4 жыл бұрын
እንደኔ ዘፈንዋ የተመቻቹ ላይክ ከነ ቤተሰቡሽ love u እንበላት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 жыл бұрын
አዲሱም በጣም ሀሪፍ ነው በበለጠ አስቴርን ስትዘፍን አስቴርን አስደመመችኝ በጣም እስዋን መስላ ነው ምትጫወተው አድናቂዋ ነኝ
@mesigettube7731
@mesigettube7731 4 жыл бұрын
@@abelworkuofficial እውነት ነው ፤ ቤተሰብ ሁነኝ
@yaredtube2121
@yaredtube2121 4 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 dcf
@salam5195
@salam5195 4 жыл бұрын
Ameen Tube አሜን ቲዩብ kzbin.info/www/bejne/mGbPYamkmppjjbs❤️❤️❤️❤️❤️👍👈
@fkhamahss644
@fkhamahss644 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 жыл бұрын
የኔ እናት ደርበብ ያልሽ መልካም እናት ነሽ ሙዚቃ ባላደንቅም በርቺ
@filmjofe3211
@filmjofe3211 4 жыл бұрын
ስለ ፍቅር ስለ ወሲባዊ ጉዳዮች በስፋት ትምህርት ሚሰጠበት አዲሱ ቻናሌ ነው ጣፋጭ ወሲብ ለማሳለፍ ብዙ ችግሮቻችንን ምንፈታበት ቻናል የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን
@dagmahaile71
@dagmahaile71 4 жыл бұрын
ምን ብዬ ነበረ ሰይፉ ጋራ ትቅረብ like አድርጉ ብዬ ነበረ ምኞቴ ስለታሳካ tank u
@MaMarbager
@MaMarbager 4 жыл бұрын
ከምትወደው ሞያዋ በላይ ባልዋን ስለወደደች ፍላጎቱን ፈፀመች ። ይህ የዚህ ዘመን ሴቶችና ሚስቶችን አይን ቆብ የሚያሰፋ ነው ። እስቲ ሚስቶቻችሁ ለናንተ ሲሉ እንዲተዉላችሁ የምትመኙት ነገር ያላችሁ ባሎች አስታየት ስጡበት ። የኔ ሚስት ብትሞት ለኔ ብላ ቁርሷንኳን የምትዘል አይመስለኝም፣እኔ ግን 'አባይን ዝለል' ብትለኝንኳ ከመሞከር ወደዃላ አልልም። ይህች አርቲስት ግን ትልቅ ክብር ይገባታል ፣ የአስቴርን ስታቀነቅን ውስጤን በፈገግታ ሞልታው ፣ ልጇን የገለፀችበት መንገድ ግን እንባ አስቀርሮኛል ። ' ልጄናት እናቴ' - አልሰማሁም ።
@marthaethio3211
@marthaethio3211 4 жыл бұрын
ቃልዬ ድሮም እወዳት ነበር አሁን የበለጠ ወደድካት እርጋታችሁ ደስ ሲል
@zabera600
@zabera600 4 жыл бұрын
ባልሽን አመስግኚው እመቤቴን አደነኩት በዚ ድምፅሽ በዚ እድሜሽ ፈጣሪሽን አመስግኚበት ከዘመናዊው ህይወት ውጪ አይጠቅምሽም
@rot.9552
@rot.9552 4 жыл бұрын
Atifreji ok yerasua mircha new !!!!!!
@zabera600
@zabera600 4 жыл бұрын
@@rot.9552 ምኑላይ ነው የፈረድኩባት ቲጀመሪያ በደብ ይነበብ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 4 жыл бұрын
ምን ትብላ ? ድምፅን የሚሠጠዉ ፈጣሪ ነዉ
@tigraya4426
@tigraya4426 4 жыл бұрын
ewenatishenew edegifishalhu egiziyabeherrini tamesigenibeti temelashe yene enati ayetekimishemi
@rot.9552
@rot.9552 4 жыл бұрын
Mirchawanima asayechish mirchawa mezfen new!!!! lemin ene aKilishalehu enlalen she is old enough to make decision.
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እንደ ቃልዬ የሆኑ ቢፈጠሩ በጣም ጥሩ ነበር ....ማማዪ እድለኛ ነሸ እግዚአብሔር ባርኮ የልጅ እናት ሰቶሻል 😥
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 4 жыл бұрын
ቃል ታድለሻል እኔ ልጅ ልጄ እናት ሆና ነዉ የኖርኩት ከዚ በላይ ምን ትበል ለናትሽ ኖረሻል ታድለሻል ረጅም እድሜን ይስጥልሽ አይለያቹ
@linalina6076
@linalina6076 4 жыл бұрын
Amen amen
@linalina6076
@linalina6076 4 жыл бұрын
Amen amen
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
ጠ\ሚ አብይ አህመድ ለትረምፕ ምላሽ ሰጡ kzbin.info/www/bejne/iGfYhoOYbptmb7c
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 4 жыл бұрын
ቃልን አላህ ይባረክልሽ አንቺም ተባረኪ በሙስሊሙም የአሰጣጥ ህግ ላይ የቀኝ እጅ ሲሰጠ ግራ ማየት የለበትም ነው ሚለወ ተባረክ አቦ 😘🌹❤️
@addisomar2585
@addisomar2585 4 жыл бұрын
ውይ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😭😭😭❤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ መላ ቤተሰቡ 😘😘😘
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 4 жыл бұрын
እኔም።እዴት እዳለቀስቁ እናት እኮ ሁሉም።ነገር ናት ደሞ በዛላይ እርጋታዋ ቃልዬ ደርባባ እናት አለችሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
የቃልይዬ እናት የኔ ደረባባ ዉድ የሆንሽ እናት በጣም ብዙ መስራት ትችይ ነበር ግን ለፍቅር የከፈልሽዉ ዋጋ እሚገርም ነዉ ዉድድድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ kzbin.info/www/bejne/epLKnWBvfp5qga8
@azebabebe6985
@azebabebe6985 4 жыл бұрын
በጣም ጀግና እናት ናት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 жыл бұрын
ቃልዬ ልዩ ነሽ ትወናሽ እርጋታሽ ስነስርዓትሽ ይህ ደግሞ የእናትሽ የአስተዳደግ ውጤት ነው እናትሽን ላመስግናት እወዳለሁ እድሜና ይስጥልሽ መላ ቤተስቦች በሙሉ ደስ ትላላችሁ
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
ድስ ስትል ማሚ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የቃልየ እናት
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 4 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ 😮😮😮በምድር ላይ መኖራቸውን ለማመን የሚከብዱ ስፍራዎች 👉👉👉kzbin.info/www/bejne/qqm0q3qqn7mia6s
@brainfuel9593
@brainfuel9593 4 жыл бұрын
ወይ ሰው ይገርማል እግዚአብሔር የባረካት ብሩክ ናት ለመስጠት የፈጠርሽው ቃል የሰማይ ዋጋሽ ብዙ ነው አምላክሽ ይመስገን እመቤታችን ትጠብቅሽ ባለሽበት
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 жыл бұрын
እደ የቃል እናት ነች እደ ከምር ዛሬ ገና አወኩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማዘርየ ምርጥ እናት ስለልጆ ስታነሳ የምታለቅስ እናት 😔
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
ዋውውው ደስስትይ የእኔ ደርባባ ለሁሉም ቀን አለው ቃልየ ታድለሽ እደዝች አይነት ፍቅር የሆነች እናት እውነቷን ነው ፈጣሪ ይከፍላታል በሰማይ
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናት ሁሌ ለልጆቻ ታስባለች እግዛቤር ማረፊያ ነው የሰጠሽ ማማዬ በርችልኝ
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ደግነት አይከፈልበትም የኔ ዉብ ቃልዬ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ጎበዝ ምስኪን
@linalina5554
@linalina5554 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን ሲበዛም
@adinatiku9588
@adinatiku9588 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ እኮ ቃልየን አወዳት አለሁ ተግባሯን አላቅም ነበር ውድ ቃልየ ሰላምሺ ይብዛ ከነቤተሰቦችሺጋ እናትሺ ቆንጂየነች
@blienblien8817
@blienblien8817 4 жыл бұрын
Plic subscribe
@esubalewabago4823
@esubalewabago4823 4 жыл бұрын
ቃልዬን በጣም ነው የምወዳት የማከብራት ጎበዝ አክተር ነች ትዳርሽ ኑሮሽ ዘመንሽ ብርክ ይበል በእናት እንዲ መመስገን ትልቅ ነገር ነው
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
የቃልዬ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት 😍😍 ቃልዬ ታስታዉቃለች ምርጥ ልጅ ነች 👌😍😍😍
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
በጣም ሰለ ቃል እኔም በጣም ታሳዝነኛለች አይ እናት ምን ላድርግሸ የአንቺ አይነት ቤተሰብ አይቼ አላውቅም የሷ ባለቤቷ ማጣት በጣም አሳዝነሸኛል አቤት ሁሉም እናት የአንቺ አይነት ነው ሰራዋ ለመጨረሻዋ እያሰቀመጠች ነው አይዞሸ አላህ ይሰጣታል በርቺ
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 4 жыл бұрын
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብድዳ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ ክብር ለናቶች እረዥም እድሜ ለናቶቻችን
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
ትሂድ አጎንብሳ
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 4 жыл бұрын
طيعوذثى
@kidesetyilemakidesetyilema3843
@kidesetyilemakidesetyilema3843 4 жыл бұрын
@@ademebrahim3964 family
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም የማደንቃት የምወዳት ተዋናይ ነች ታሪኩ ባባ የመሰለ ሰው አጣች መፅናናቱን ይስጣት
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
ቃልየ ተባረኪ በእዉነት እናትሽንም ገዳም ስትሄጂ እንዲህ በለሽ ፀልይላት አንቺ የተባረክሽ ነሽና ከዘፈን ወደ መዝሙር ቀይርላት ለናቴ በይላት በእዉነት ዘፈን ሓጤት ነዉ መዝሙር ፅድቅ ነዉ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 жыл бұрын
ወይኔ እርግት ያለች ዉይ ስታምሪ እደዚህ አልጠበኮትም ነበር ደርባባየ ነሽ
@leykunarega
@leykunarega 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚ በላይ እድሜ ከጤናጋ ከልጆችሽ ጋር ይሥጥሽ
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በዚህ ድምፅሽ አመስግኝበት ቃልም ወደ በጎ አድራጎቱ ስለሆነች ድምፅሽን ፈጣሪን አመስግኝበት እህቴ ።
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ሰይፈ በቀጣይ ዘካሪያሰን እሰከ ሚሰቱ አቅረብልን😍👍
@አምሳልአከለ
@አምሳልአከለ 4 жыл бұрын
እባክሽን በዚህ ድምጽሽ አምላክሽን አመስግኝ እናቴ
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
ቃልዬ እመብርሃን ዘመንሽን ትባርክልሽ እማ እናት ልጇን እዲ ስትገልፅ መታደል ነው እናቷ ተባረኪ
@lemlemtewolde12
@lemlemtewolde12 4 жыл бұрын
Wow እኔ የማውቃት አማርኛ ፊልም ላይ ነው መዝፈኗ ሲያስገርመኝ የቃልዬ እናት መሆን ዳግሞ ይበልጡን አስደመመኝ በነገራችን ላይ እናት እና ልጅን እንዲሁም ታሪኩን (ባባ) በጣም አድናቂያቹ ነኝ እወዳችዋለው።
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
የኔ ደረባባ እረግት ያልሸ 😘 ከግዲህ ድምፀ አለሸ እግዚአብሔር አመሠግኝ ዘምሪ ግልፀ ነሸ ደሰ ሰትይ የኔ እናት ቃልይ እሰከናትሸ ውድ😘😘
@ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
@ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ 4 жыл бұрын
ዉይ በጣም አስለቀሽኝ የተወለደ ሲባረክ በጣም ደስስስ ይላል እኛም የወለድናቸዉን ልጆች ፈጣሪ ይባርክልን ቃልዬ በጣም ጉበዝሽ ነሽ ፈጣሪ ይጠቅሽ ስጥ ይሰጥካል ይላል ቃሎ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ተባረኪ ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ ፍቅራቹ እንደምድር አሽዋ ይብዛ ዘመናቹ ይባረክ
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
ኢንተርቪው የምሰማ ሳይሆን : ከቤት ውስጥ ቡና ተፈልቶ ቤተሰብ ተሰብስቦ አብረን ቁጭ ብለን የምታወሪን ነው የሚመስለው:: ሰው ሁሉ እንዳንች ፈታ ያለ ቢሆን :: ቃል የዋህ ነች ትያለሽ 😂 አንችም ይታወቅብሻል በጣም የዋህ ነሽ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ቤተሰቦች ናችሁ:: 💚💛❤️. አስቴር አወቀን ታስመስያታለሽ ብቻ ሳይሆን ውጠሻታል ነው የሚባለው:ዋዉ 👍
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Maryamen ene erasu aberyat yalhu eskmslgn
@mimiyamamoali8415
@mimiyamamoali8415 4 жыл бұрын
አርር እኔ ዐራሱ በሳቅቅቅ ሞትኩኝ
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 4 жыл бұрын
ቃልዬ ያለውን ማካፈል ፈጣሪ የዎዳል ባለሽ አቅም ለመሥጠት ወደኋላ እዳትይ ሥጭ ይሠጥሻል መልካምነት አይጎዳም ቀጥይበት
@DailyDoseMD
@DailyDoseMD 4 жыл бұрын
አንዱ ለሌላኛው መኖር እድለኝነትም መባረክም ነው💚💛❤️
@fekeryashenfal3215
@fekeryashenfal3215 4 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ እናት በሰማውት ነገር በጣም አስገርመሽኛል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የኔ አስተዋይ😍😘😘😘😘
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ያንተህ ሾ ዉሉንም ያመከለ ነው ደስ ይለል
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU
@merongetachew4475
@merongetachew4475 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ቤተስቦች ናችሁ ፊልሙን እደእናት ምንም ሆነሽ አስተማሪ ነገር ብትስሪ ብትቀጥይበት ደስ ይለኛል በተረፈ ለባልሽ ፍቅር ብለሽ የተውሽውን ሙዚቃ ለእግዚአብሔር ፍቅር ብለሽ ደሞ መተው ምንም አይከብድሽም ለትንሹ የስው ፍቅር የታመነ ለትልቁም የአምላካችን ፍቅር እደሚታመን ምንም ጥርጥር የለውም በዚህ በሚያምር ድምፀሽ ውበትሽ ለሁላችንም ባለውለታ የሆነውን የድንግል ማርያምን ልጅ ዘምረሽ ለነፍስም ለስጋሽም ዋጋ አግኝተሽ እኛንም በዝማሬ ወደ እግዚአብሔር ብትጠሪን ትችያለሽ ለተቀማጭ ስማይ ቅርብ ነው ይባላል ግን ላንቺ በጣም የምትወጂውን ነገር መተው ይከብዳል እረዳሻለሁ ግን ሳይገባን የሞተልንን አምላክ ፍቅሩን ስታስቢ ስለሱ ፍቅር ሁሉን ትተሽ በሚያምር ዝማሬ ተመልስሽ እደምታኮሪን አልጠራጠርም የኔ ውብ እናት መቼም አትቀየሚኝ ለእኔ መልካም የመስለኝ ልክ ስንበላ ተካፍለን መብላት ባህሪያችን እደሆነው አብረን ከዚህ አለም ብልጭልጭ ፈተና እንድንድን ብዬ ነው ስላማችሁ ይብዛልኝ
@አመቤትሐይለ
@አመቤትሐይለ 3 жыл бұрын
እወድሻለሁ የኔ ደርባባ ቆንጆ በመክልትሽ ግን ተጠቀሚ
@አመቤትሐይለ
@አመቤትሐይለ 3 жыл бұрын
ትውና ሙያ ነበርኝ ግን መጠጋት አልቻልኩም በምን ናእንዴት እገባ ይሆን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 4 жыл бұрын
የኔማር ዝናሽዬ የምር የቃል እናት መሆንሽን አላቅም ነበር አሁንግን ሁለት የምወደው ሰው አገኘሁ ቃልዬ እድለኛነሽ ደርባባ እና ምርጥ እናት ስላለችሽ ታሪኩ ባባም ምርጥ አማት ሠለችህ እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ።
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 жыл бұрын
እኔም ለዘፈን አይድግፍም ማማየ መዝሙር ብትዝምርልን ደስ ይላል
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 4 жыл бұрын
ዘፈን ሰፈር ለምን መጣሽ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 жыл бұрын
@@kamenbashager3996 የት ነው ሰፈሩ ክክክ
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 4 жыл бұрын
Tikikil mar zefen orthodox tewahido ayfekidim min endemiyasabidachew tseliyu
@yesasye3947
@yesasye3947 4 жыл бұрын
ታድያ ቃልዬ መንፈሳዊ ሕይወት እንዲ ከሆነች ታድያ እንደ እግዛብሔር ፍቃድ አንችም መንገድሽን ቆም ብለሽ ብታስቢበት ጥሩ ነው ከልጆቻችን እንማራለን ቃልዬ ይህን የምታደርገው እግዚአብሔር መርጦት ነው በዚህ ዘመን ቅን ለመስራትም ሆነ ለመባረክ ስንታደል ወይም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
ገራሚ ነው ችሎታዋ እዩኝ እዩኝ የማይሉ እንደዚህ ብዙ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ለኔ ልዩ ናቸው👍
@NatanHd
@NatanHd 4 жыл бұрын
በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው* Pls
@ሉሉነኝፀይሟ
@ሉሉነኝፀይሟ 4 жыл бұрын
ሰዬፊን እና እኛ ተመልካቾችሽን ባለማመስገንሽ ትንሽ ቅር ብሎኛ በተረፈ በርች
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 жыл бұрын
ወይኔ የምወዳት የቃልኪዬ እናት ስታምሪ ድምፅሽ በጣም ቆንጆ ነው እውነትም የት ነበርሽ
@addisken24
@addisken24 4 жыл бұрын
በጣም አሳዘንሽኝ ሳስብሽ ብዙ ውስጥሽን የጎዳው የልብ ሀዘን እንዳለብሽ ይሰማኛል።ደግሞ አልፎ ለእዚህ መብቃትሽ ደስ ይላል በርቺ የእኔ ውብ በጣም ታምሪአለሽ።በርቺ
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 жыл бұрын
ዝናሺዬ የኔ እናት ስወድሽ እኮ👍👍👍 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😍
@ayanawakgari8491
@ayanawakgari8491 4 жыл бұрын
Ezinesh ?
@danatkassa8761
@danatkassa8761 4 жыл бұрын
Ene degimo anchin widddddd aregeshalew
@seafnaf7376
@seafnaf7376 4 жыл бұрын
Emama zensh I love you 😍 ❤
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 4 жыл бұрын
በእውነት መታደል ነው ቃል የተረጋጋች ነች እዩኝ እዩኝ አትልም እግዚአብሔር ይባርካቹ
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መልካም ልጅ ስቶሻል እሱ ይጠብቅልሽ
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU
@melatemagnu527
@melatemagnu527 4 жыл бұрын
ቃልዬ እንዴት ታድለሻል ?...በእውነት ሲንግል ማም ሳይ በጣም በጥልቀት ነው እምሰማው እኔም እናቴም የዛ ህይወት ተካፋይ ስለሆንኩ እመብዙሀን ትዳርሽን ትባርክ ቅልዬ
@ተነኝየዎዶችእህት
@ተነኝየዎዶችእህት 4 жыл бұрын
የኔዋ ደርባባ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
የቃልዬ እናት በጣም ገራሚ እናት ነሽ በእውነት በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@maritayoutube9855
@maritayoutube9855 4 жыл бұрын
ልጅ እና እናት ስውዳችሁ እርጋታችሁ ቃልየ እስከ ባለቤቷ ስውዳት እርጋታዋ
@lalufk1230
@lalufk1230 4 жыл бұрын
የቃል እናት ለእሱዋ ፈጣሪ የመጨረሻውን ያስተካክላል ሁሉ በእጁ ነው ለሰው መኖሩዋ መልካም ነው ቃልዬ አስተዋይ
@saronhabtamu
@saronhabtamu 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
@tiktokma8460
@tiktokma8460 4 жыл бұрын
amennnnnnn
@allhabesha3491
@allhabesha3491 4 жыл бұрын
amen amen
@NatanHd
@NatanHd 4 жыл бұрын
በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው* Pls
@filmjofe3211
@filmjofe3211 4 жыл бұрын
ስለ ፍቅር ስለ ወሲባዊ ጉዳዮች በስፋት ትምህርት ሚሰጠበት አዲሱ ቻናሌ ነው ጣፋጭ ወሲብ ለማሳለፍ ብዙ ችግሮቻችንን ምንፈታበት ቻናል የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ kzbin.info/www/bejne/epLKnWBvfp5qga8
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 4 жыл бұрын
ምን ብዬ ነበረ ሰይፉ ጋራ ትቅረብ like አድርጉ ብዬ ነበረ ምኞቴ ስለታሳካ tank u የዛሬ እንግዳው እንደምትሆን ገምቸ ነበር ዋው
@yibeyibe389
@yibeyibe389 4 жыл бұрын
Kal ! Wow you have such humanity!! Zinash is such amazing woman too!
@getnethaile4222
@getnethaile4222 4 жыл бұрын
ትዝብት ኢትዮጵያ kzbin.info/www/bejne/onfNoGmphamff7s
@lemlemyilma5356
@lemlemyilma5356 4 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እንዲህ የተባረከች ልጅ ስለሰጠሸ ቃልዬ በስራዋ በጣም ነው የምወዳት
@semucr7myuitፍሲል
@semucr7myuitፍሲል 4 жыл бұрын
የኔ እናት እረጂም እድሜ ይሰጥሺ
@ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ
@ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ 4 жыл бұрын
ቃልዬ የበለጠ ወደድኩሽ የኔ መልካም ፈጣሪ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ያስደስትሽ እናትነት ዉበት ምርጥ እናት😘
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ቃልዬ እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ደስ እምትል እናት አለችሽ አንችም በረከት ያለሽ ቆንጆ ወጣት ነሽ ጎበዝ እህቴ
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 жыл бұрын
የቃልዬ እናት የኔ ደርባባ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ስለ ቃል ለማውራት እኛም ቃል የለንም የልጅ አዋቂ ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ አክትረስ ነች የኔ አልቃሻ ፊልሞቿን ባየሁ ቁጥር አልቅሼ ነው የምሞተው በቃ ትችላለች
@koki_teshome12
@koki_teshome12 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ የእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ ደግሞ መዝሙር እድትዘምሪበት ያብቃችሁ
@enderaseyoutube5350
@enderaseyoutube5350 4 жыл бұрын
ቃልየን አከበርኳት ለካ ሰው ነች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን
@WjwjJjj
@WjwjJjj 4 жыл бұрын
ቃልየ የኔ ውድ ስወድሽ እስከ እናትሽ እስከእነ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@dagmawitgetachew1291
@dagmawitgetachew1291 4 жыл бұрын
ቃልዬ ድሮም እውድሽ ነበር አሁን ባሰብኝ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU woow
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ቃልዬ እንድህ ነሽ እንዴ ፍቅሬን ጨመረብኝ ድሮውም እወድሻለሁ የኔ አስተዋይ
@selamgirma6191
@selamgirma6191 4 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትይ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ደሞ ድምፅሽ ደስ ይላል በጣም
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ልጅሽንም ትዳርዋን ቤትዋን ልጅዋን ይባርክልሽ
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ kzbin.info/www/bejne/epLKnWBvfp5qga8
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 4 жыл бұрын
የኔ እናት ደስስ ስትይ ሁሌም ደስስ ይበልሽ ማምዬ ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ ዝናሽዬ
@kidist6498
@kidist6498 4 жыл бұрын
ወይኔ እና ት ልጇን በዚ ደረጃ ማመስገኗ ሚደንቅነው
@godbless1506
@godbless1506 4 жыл бұрын
ውይ መታደል ነው በጣም መንፈሳዊ ልጂ ናት ተባረኪ እውነት ነው እሺ አመት ላይኖር ለዚህ ሰላም ለሌለው ለሚቀረው አለም
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 жыл бұрын
እኔ ቃልኪን ለመጀመሪያ ጊዜ ትወና ላይ ያየሃት መሃረቤን ስትስራ ነው ድራማው ላይ ስታለቅስ ያ ሁሉ እንባ ከየት መጣላት ብዬ እገረም ነበር ደጋግሜም አይቼዋለሁ እርጋታዋን በጣም እወደዋለሁ ለካ ቤተስቡ ሁሉ ተስጥዎ አለው ❤️
@eumgssan1260
@eumgssan1260 4 жыл бұрын
Enem eza ayche new yewededkuat betam gerami nat sertewalech
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 4 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳንም ወደድኩሽ ስብእናሽ ደግሞ ልዩ ነው እግዚአብሔር ሁልንም ነገር ጨምሮ ይስጥሽ ማሚም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ቀርው ዘመንሽን በዝማሬ ብታከናውኝው የተሻለ ነበር
@mercy0415
@mercy0415 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU
@sosnatesfay6083
@sosnatesfay6083 4 жыл бұрын
ሁሉም እንደዚህ ቢሆን የት ነበርን ቃልየ እግዚኣብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
@addgtffgdv3805
@addgtffgdv3805 4 жыл бұрын
ዝኑዪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ
@yohanesfesaha3594
@yohanesfesaha3594 4 жыл бұрын
እንደዝች አይነት ለሠዉ እምትኖር መልካም ልጅ ስላለሽ እዉነትም ልትኮሪባት ይገባል። እስዋንም ቃልንም እድሜና ጤና ይስጣት
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ስታምር 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝እረጅም እድሜ ይስጥሽ ጌታ ዝንዬ 🌹🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU
@yabsiratube1474
@yabsiratube1474 4 жыл бұрын
ቃል እናትሽን ስላስደሰትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁን የሚመጡ አርቲስቶች ተመናገሩ ቃል ግን ትለያለሽ እርጋተዋ100%
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
የምር ስታምር እርጋታዋ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
የቃልዬ እናት ሙዚቃዎት ተመችቶናል እናመሠግናለን 😍😍😍😍
@milkak6481
@milkak6481 4 жыл бұрын
ቀልኪዳን ከባረኪ ሰራሽ በጣም ድንቅ ነው ❤️🙏
@ሀናልጆችንናፋቂሀና
@ሀናልጆችንናፋቂሀና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከች ልጄ ሰቶሻል ተስጥ እሱ ይሰጥታል
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 жыл бұрын
እንደእኔ ሀሳብ ግን ከዚህ ብኋላ ምን ያህል እድሜ ይኖርና ንስሐ ገብተሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን ድምፅ በዝማሬ ብታገለግይ ጥሩ ነበር ከዚህ ብኋላ ዘምሬ የኔ እናት
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 4 жыл бұрын
እኮ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
Batikikl ❤
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 4 жыл бұрын
አቤት ሠዉን ሀጢያተኛ ማድረግ እየዘመሩ ስንት ተንኮልና ወንጀል እየሠሩ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 4 жыл бұрын
Wow amazing respect bravo
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 4 жыл бұрын
የናሆም እናት አንቺስ እዚህ መዝሙር እየሰማሽ ነው እንዴ? እዚህ ምን ትሰሪያለሽ
@burtey6105
@burtey6105 4 жыл бұрын
የቃልዬ እናት ድርብብ ያልሽ ምርጥ እናት ነሽ ቃልዬን ሥወዳት ሠላምሽ የብዛ
@helinagetachwe7284
@helinagetachwe7284 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ስው እረጋታው ደስ ስል. እውነት አስቴር አንደኛ ነሽ የኔ ምርጥ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፕራንክ ላለመሳቅ ይሞክሩ kzbin.info/www/bejne/foOUdKZ9h7uKfMU
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
❤️❤️👌👌 like
@גויתואלם
@גויתואלם 4 жыл бұрын
ቃል ኪዳን ጎበዝ ናት ለእግዚአብሔር ያበደረው አይራብም አይጨንቆውም ሁሌ ሃብታም ኖው
@habeshaw3d
@habeshaw3d 4 жыл бұрын
ቆንጅዬዎቹ እናትና ልጆች፣ በድምጽም በትወናውም ምርጦች ናቸው።
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 жыл бұрын
እናት ማለት ብዙ ነገር ናት ናት እሩህሩህ ናት አሰታዋይ ናት አረ ምን ብየ እደምገልፃት ይከብዳል እናት ልዩናት ብይ ልተወው ዝንየ እኔም እናቴን ሰለምወዳት ስሜቴን ነከተሺ አሰለቀሺኚ ❤
@liyaliya4023
@liyaliya4023 4 жыл бұрын
በርቺ ዝንዬ እኔም ለፍቅረኛዬ ጋብዤው ወዶታል😘😘😘😘😘😘
@ሄራ
@ሄራ 4 жыл бұрын
ክክክ የቃልየ እናት ናት ዋውውው የአስቴርን ድምፅ ቁርጥ ዋውው ቃልየ ስላንቺ ስትናገር እንባዋን ነው የምታፈሰው መልካም እናት መልካም ፍሬ አፍርተሻል ቃልየ ስወዳትት ቃል ትውናዋ እራሱ ይለያል በቃ ቃል ቃል ናት
@selameadm5985
@selameadm5985 4 жыл бұрын
የገርማል በጣም ይአን የመሰለ ድመጽ
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
የኔ እናት አሰልቀሽኝ ሰለ ልጅሽ ሰትንገር 😭🌹🌹🌹❤❤❤❤
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 жыл бұрын
ጠ\ሚ አብይ አህመድ ለትረምፕ ምላሽ ሰጡ kzbin.info/www/bejne/iGfYhoOYbptmb7c
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ታስታውቃለች ምርጥ ልጅ ናት ያለችሽ እድሜና ጤና ይስጣት ይጨምርላት
@እማምየሙተሽምእወድሻለሁስ
@እማምየሙተሽምእወድሻለሁስ 4 жыл бұрын
የኔ አይናፋር ደሥ ሥትል ቀናሁ በእናትናልጅ የኔሥ ሞተችብኝ እኛም እንደናተ ነበርን ማምየ ሙተሽም እወድሻለሁ ቃልየም ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@saramillion7470
@saramillion7470 4 жыл бұрын
የኔም ሞተችብኝ በሰው አገር በናፍቆት ቅጥል እንዳልኩ ቀረሩ ድምጣን ሳልሰማ መዋልና ማደር ለኔ ከባድ ነበር አሁን እንካን እህቴጋ ስደውል ትሰጠኛለች ብዬ እጠብቃለሁ እንዴት እንደምዘልቀው አላቅሞ አሁን 15 ቀኗ ነው
@እማምየሙተሽምእወድሻለሁስ
@እማምየሙተሽምእወድሻለሁስ 4 жыл бұрын
@@saramillion7470 አይዞሽ የማያል ቀን የለም የኔ 5 አመት ሆናት አሁን ጠናሁ የግደ አንቺም ትግሥቱን ይሥጥሽ ሥደት አፈር ይብላ
@ሪችማርሪች
@ሪችማርሪች 4 жыл бұрын
ይገርማል ቃልየ መልካም ሰው ነሽ እድሜና እና ለእናቶች
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ሀጫሉ ከመገደሉ 1 ሰዓት በፊት ለምን ደወለላት? ቤቲ ተነፈሰችው!
17:47
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 453 М.
ቃልዬ ጽናቱን ይስጥሽ - ባባዬ ልጃችንን ለማን ተውከው
10:09
ናብሊስ ሚዲያ Nablis Media
Рет қаралды 345 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН