ባሎች ከሚስቶች የሚጠብቋቸው ወሳኝ ነገሮች

  Рет қаралды 116,162

Nejashi TV Bilal TV

Nejashi TV Bilal TV

Күн бұрын

Пікірлер: 542
@ፊርዶስሙሀመድያአላህባሪያ
@ፊርዶስሙሀመድያአላህባሪያ 6 жыл бұрын
አራት አመቴ ካገባሁት ባላገባ ስለረ እመኛለሁ 1: የፍቅር ቃላት ናፈቀኝ 2: ሀሳቤን የሚደግፍበት ቀን ናፈቀኝ 3: ከገንዘብ ጋ ያለው ትስስር ከልክ ያለፈ ሆነብኝ ሌላው ስሜን እንጂ እኔን አላወቀኝም ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ የሚጠይቅብኝ ቀን ናፈቀኝ እኛንም እነሱንም ሂደሰያ ይስጠን ዱአ አድረጉልኝ እህት ንድሞች
@zuleyhaali2883
@zuleyhaali2883 6 жыл бұрын
ፊርዶስ ሙሀመድ ያአላህ ባሪያ ማሬ ቁጥርሽን ላኪልኝ እህት
@ካሚልሁሴን
@ካሚልሁሴን 6 жыл бұрын
ፊርዶስ ሙሀመድ ያአላህ ባሪ አላህ ይራዳሺ
@ፊርዶስሙሀመድያአላህባሪያ
@ፊርዶስሙሀመድያአላህባሪያ 6 жыл бұрын
አሚን አሏሁመ አሚን
@ፊርዶስሙሀመድያአላህባሪያ
@ፊርዶስሙሀመድያአላህባሪያ 6 жыл бұрын
Amira Taju አሚን ኢንሻአሏህ አሏህ ይስጥልኝ
@amirataju3309
@amirataju3309 6 жыл бұрын
ፊርዶስ ሙሀመድ ያአላህ ባሪያ cecalsh pewasap btawerign des ylegnal 9715 0505807704
@ሰሊማአብድልፍታሰሊማአብድ
@ሰሊማአብድልፍታሰሊማአብድ 6 жыл бұрын
አልህምድሊላ የኔ ባል በሰማይ ነው የወርደልኝ ወላሂ በጣም ይወደኛ ያከብርኛል የፍቅር ቃላት በደወለ ቁጥር ይናገራል እኔም እወደዋለው በጣም አልህምድሊላ የኔ ብርም አይፍልግም ማሻ አላህ ነው ከተጋባን 2 አመታችን ነው እሻ አላህ አላህ ካለ ሳሊህ የሆነው ልጅ ይወፍቀኝ አስበናል በድዋቹ አትርሱኝ እህቶቼ ልጅ በጣም እወጣለሁ እዛ ላይ ልጅ ነኝ በጣም ወድሚ እዳልከው ባሌ በስራ ሲያርፍድ እደውልልታለው ከዛው አብሽር ያረፍድኩት እኮ በዚ ነው አትጨነቂ ይለኛ ፍቅራችን ያዛልቅልን ያርብ ቃላት ያንሰኛል ለባሊ
@nnznvdjzjbzhhd8809
@nnznvdjzjbzhhd8809 6 жыл бұрын
O
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 6 жыл бұрын
Salima Abdulfetah allah ywefkachihu solih ljochinm
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ማሻሀላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን እኔ እኮን አላሚዲሊላሂ እስማርት የሆነ ባል ነዉ ያለኝ እኮን በክፉ ንግግር ልንነጋገር ይቅርና ስራ እኮን ስንወጣ እሱም ኪሱዉስጥ አድርጎኝ ይዛኝ ቢወጣ ደስታዉን አይችለዉም እኔም እደዛዉ ባሌ ዉስጤ ነዉ ሴቶች እንደኔ በፍቅር የሚከባከባቹ ባል ይስጣቹ እህቶቼ 😍😙😗😗😗
@Tወሎየዋ
@Tወሎየዋ 6 жыл бұрын
ማሻ. አላህ. መጨረሻውን አላህ. ያሳምርላችሁ
@seadaaseadaa1186
@seadaaseadaa1186 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ masha allah allah machereshawn yasamrlachihu yarebb amenn lehulachinm ywefken
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
T ወሎየዋ አሜን ዉዴ ሽኩረን 😍😙
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
seadaa seadaa አሜን የኔ እህት ሽኩረን ማሬ 😚😚
@zuleyhaali2883
@zuleyhaali2883 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ስንት ጊዛችሁ ነው ከተጋባችሁ
@zaintzain5556
@zaintzain5556 6 жыл бұрын
አልሀምዲሊሊላህ ፍቅር የሆነ ባል ሰጦኛል አላህ ሱበሃነሁ ወተዓላ ምስጋና ይገባው ግን አሁን ስደት ለይቶናል ኢሻ አላህ በቅርብ እንገናኛለን ቢኢዝኒላህ አላህ በሰላም አገናኝቶን በፍቅር የምንኖር ያድርገን
@sadya189
@sadya189 6 жыл бұрын
Zaint Zain መሽአላ
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 6 жыл бұрын
መሽአላ ታድለሻል የኔሥ አቃጥሎ ሊደፈኝ ነው
@ksiskjsjske2486
@ksiskjsjske2486 6 жыл бұрын
@@Sam-ly4he abshir mare
@muhe5871
@muhe5871 6 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 6 жыл бұрын
እኔም ለአላህ ሽኩር ይገባው አላህ ምርጥ ባል ሰቶኛል አሁን ስደት ለይቶኛል አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
@ትግስትየመከራቀንቤትነች
@ትግስትየመከራቀንቤትነች 6 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው እግዚያብሔር ማስተዎሉን አብዝቶ ይስጥህ
@yousefsinan-s5p
@yousefsinan-s5p 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ለበል በምስቱ ለይ የለውን ሀቅ ምን መሆን ኢንደለበት መስመት ወደለው ወለሂ ምስት በበሏ ለይ የለትን ሀቅ ለመያትም ለመወቅ አልቾክልም ብቻ አለሀ ለበሎቸችን ታዘዥ ሠልህ ምስት የድርገን
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 6 жыл бұрын
ማግባት ናፈቀኝ የአላህ ሳሊህ ባል ይስጠን።
@fetihasadik1077
@fetihasadik1077 6 жыл бұрын
امي ثم امي ثم امي جمال አሚንንንንን
@marahabamarahaba461
@marahabamarahaba461 6 жыл бұрын
Amin enam betam amareg gn mafi fluz
@halajawish4305
@halajawish4305 6 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ህይረን ውድ ቢላሎች በጣም ጥሩ ት/ም ነው ባልተቤቴን በጣም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ጥፍት እንኮን ቢያጠፍ አላህ ይቅር ይበልህ ብየ ነው የምመልስለት አከብረዋለሁ የቻልኩትን ያህል እሱን ለማስደሰት የማልፈቅለው ድንጋይ የለም እሱም እንደዚሁ ችግር ካለብኝ በግልፅ እኔ ና እሱ ባለንበት ይነግረኛል እሱም ችግር ካለበት ንገሪኝ የማስተካክለው ነገር ካለ ይለኛል እኔም እነግረዋለሁ ስለኔ አውርቶ አይጠግብም እኔም እንደዚሁ ከምንም በላይ ደሞ ይቅር ባይነትን አላህ አድሎ ሰቶኛል አልሀምዱሊላእናም እህቶች እኔ እምላችሁ ወንዶች ገንዘብ ነው የሚፈልጉት አትበሉ አላህ የሰጣችሁን አመስግናችሁ ተቀበሉ መጀመሪያው ን አሳምሩት አላህ መጨረሻውን እንዳሳምረው ለምኑት አላህ ሆይ እኔን ና ትዳሬን ለስኬት አብቃን እንድሁም ለእህቴችም ሆነ ለወንድሞች ጥሩ ትዳር ስጣቸው አላህ ሆይ በሰማይም በምድሩም ንግስናው ያንተ ነው የትዳር አጋሬን ከወንዶች የበላይ አድርግልኝ ሁሌም ስኬቱን ናፍቂው ባልተቤትህ ነኝ የኔ ልዩ
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
Hala Jawish ማሻአላህ. እህት አላህ ይጨምርላችሁ
@halajawish4305
@halajawish4305 6 жыл бұрын
Jemal s አሚን እህቴ ላንችን አላህ ይወፍቅሽ ይወፍቀን
@fatumaseid3710
@fatumaseid3710 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@misikiyaa9778
@misikiyaa9778 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹሁ ውዴ ትክክል ያልሽው ነገር
@AzdszzzSeadaSeada
@AzdszzzSeadaSeada 6 жыл бұрын
Hala Jawish
@fozifozi9176
@fozifozi9176 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር አንድም ሳላስቀር ሀፈዝኩት ስለሚበጀኝም ክክክክ 👌👍👍👍👍
@መልካምነትበኪሎአይለካም
@መልካምነትበኪሎአይለካም 6 жыл бұрын
እኔ የባኔን ውሳኔ እደግፋለሁ አከብራለሁ እኔም የሆነ የሚያስጨንቀኝ ነገር ኖሮ የሆነ ነገር ገጥሞኝ ነበር ብየ ሳማክረው የሱ ምላሽ ምን ጊዜም ደስ ያለሽን አድርጊ ያንች ውሳኔ የኔም ውሳኔ ነው ይለኛል በዚህ ድርጊቱ እገረማለሁ አንዳንደየ በኔ ቢተማመንብኝ ነው ብየ ደስ ይለኛል አንዳንደየ ደግሞ ለምንድነው ነጋ ደስ እንዳለሽ አድርጊ የሚለኝ ብየ ውስጤ ይረበሻል ከእለታት አንድ ቀን ተሆነ ነገር ተፈጥሮ ሳማክረው ደስእንዳለሽ አድርጊ ሲል እኔም ጥሩ ይሆናል ብየ አደረኩ ያ ነገር በመካከላችን ትልቅ ትፍተትን ፈጠረ ውድ እህቶች ዱዐ አድርጉልኝ በመካከላችን ያለውን ሸይጣን ያውጣው ብላችሁ
@hdraa8803
@hdraa8803 6 жыл бұрын
ሐድራ ነስረዲንውስታዛችን በጣም ደስብሎኛልምክንያቱም እንዲህ የሚመክር የለም እናም ምክርህን ተቀብያለሁ እስካሑን ላጠፋሁት አሏሕ ይዘንልኝ አዱንያም አሄራህን አሏህ ያሳምርልህ ጀዛኩምላ ኽይረን
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
ጀዛክ ኣላህ የትዳር መሶሶ መከባበር ነው ወንድ የለም የምትሉ ሴቶች ሴት ሆናቹ ሚስት ሁኑ እኔም ሚስት ሆኜ ምርጥ ባል ሆኖልኛል።
@አሳርፍተጠንቀቅ
@አሳርፍተጠንቀቅ 6 жыл бұрын
shemima pro ትክክል
@hawasaid8544
@hawasaid8544 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ወንድማችን ድስየሚልናወሳኝ ምክር ነው ተመችቷኛል አላህ በተግባር ከሚያውሉት ያርገን ኢንሻአላህ
@oumererziku8612
@oumererziku8612 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ሶልህ የወነ ባል ይወፍቀን ♥
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ማሻአላህ የሆነ ባል አላህ ሰቶኛል አቡ ሀሰን እወድሃለው አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ❤❤❤
@sureiamuktarsureiamuktar7526
@sureiamuktarsureiamuktar7526 6 жыл бұрын
ሹክረን በጣም ደስይላል የአላህ በፍቅር የተሞላ ትዳር ወፍቀኝ
@شيخهالتانى
@شيخهالتانى 6 жыл бұрын
የባል ሀቅ የባል ሀቅ እየተባለ ይወራል አናታች ላይ ወተዋል ለሴትሥ ሀቅ የላትም እንዴ ሥለኛም ሀቅ አውሩ
@zainabzainab3336
@zainabzainab3336 6 жыл бұрын
አላህ በትግስት የታጀበ ትዳር ይወፍቀን ሴትም ሆነ ወንድ ትግስት ከሌለው ፍቅር ከንቱ በው በትንሽ ነገር ይፈርሳል ለመገንባትም ብዙ ዋጋ ያስከፍላቸዋል መጀመሪ የራሳችን ድክመት ስንረዳ የሰውን ነውር አንከታተልም ያአላህ የራሴን ድክመት መጀመሪያ የምፈትሽ ባርያህ አድርገኝ
@አኢሻኡኽትሙሐመድ
@አኢሻኡኽትሙሐመድ 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ቢላሎች ጥሩ ምክር ነዉ የስጣቹን አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙ ያድርገን
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 жыл бұрын
ያአሁኑ ወንዶች ፍቅር አያውቁም ወሬና ብር ብቻ ያብራቼው ያአባቴ አምላክ
@ሂዳያኑርሰንጋ
@ሂዳያኑርሰንጋ 6 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ክክክክክክ የኔ ማርርርር
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ክክክክ
@جموله11
@جموله11 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አስተፍርላህ
@fatumaseid3710
@fatumaseid3710 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ዀ6ኸ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ዀ6ኸ 6 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ሰጠህኛል እኔ አደኛዋ ተጨቃጨቃ ሜስት ነኝ ካሁበሀላ ግን እሱ ባለው ሁሌም ለመስማማት ዝግጁ ነኝ
@سميرهسميره-ح7ك
@سميرهسميره-ح7ك 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላሂ kkkkkkkk.enim.endanche.
@bintsemu8941
@bintsemu8941 6 жыл бұрын
Allah besemanew Tetekami yaderegen
@የወሎልጅ-ለ4ጨ
@የወሎልጅ-ለ4ጨ 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@sumeyaseid3917
@sumeyaseid3917 6 жыл бұрын
እኔም እዳች ነበርኩ አሁን ግን አቁሜለሁ ወዶች ጭቅጭቅ አይወዱም የሚለውን ሥሠሚ ላንች በጣም ፍቅሩ ይጨምራል ላንች ሥለሞከርኩት ነው ትዳር በጣም ደሥ የሚል ሂወት ነው
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ዀ6ኸ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ዀ6ኸ 6 жыл бұрын
Sumeya Seid እኔማ ይህን ከሰማሁ ጀመሪ ተስተካክያለሁ እስከመጨረሻ ያድርግለኝ
@سميرهسميره-ح7ك
@سميرهسميره-ح7ك 6 жыл бұрын
مشا.الله.جزاك.الله خيران شكؤران allah ytebkachehu
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 6 жыл бұрын
ይመስለኛል ሁሉም ወንድ ማለቴ አይደለም ብዙ ወንዶች አሉ ለሰው ስሜት የሚጨነቁ አንዳንድ እራሳቼውን የማይውዱ ሰው ሲወዳቼው አያውቁም። እወድሃለሁ አክብርሀለሁ ስለው ይህው ጥሎ ጠፋ ለሁሉም ነገር ፍጣሪ አድሎ ሲሰጥ ነው
@خديجهبنتسعيد
@خديجهبنتسعيد 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ያረብ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃችሁ!
@susususu9821
@susususu9821 6 жыл бұрын
Jezakum Allah heyre ተፈላጊዎች ከተፈላጊዎች ያገናኘን አላህ ይወፍቀን ዱኣ አረጉልን ያገቡትንም ይባርካቸው
@salimsamirasalim6345
@salimsamirasalim6345 6 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ትክክል ብለሻል
@susususu9821
@susususu9821 6 жыл бұрын
Amereeeen yareb
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 6 жыл бұрын
Zekiya seid አሚን
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 6 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@hayathtigist7879
@hayathtigist7879 6 жыл бұрын
Mashaallah baxam arif mikir jzk
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምአድር
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምአድር 6 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ይሰጠንና በተግባር የምናሳይ ያድርገኝ ወንድምጄዛካላህ ከይር
@ዘምዘምቢንትኑሩ
@ዘምዘምቢንትኑሩ 6 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ጀዛከላሁ ኸይረን ፕሊስ ሚስቶችየ አክብሯቸው ። ስታከብሯቸው ብዙ የምትጠቀሙት እናንተ ናችሁ። እኔ ለግዜድ ሚስት አይደለሁም እህት ነኝ።
@AA-md
@AA-md 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ውንድማችን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኢንሻ አላህ
@MedinaMohammed-u5v
@MedinaMohammed-u5v 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤እናመስግናለንየሴትምሀቅይነገርልን
@ራህማነኝየአላህባሪያኢሰላ
@ራህማነኝየአላህባሪያኢሰላ 6 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ ባላችሁን ባላችሁን ትላላችሁ እሰኪ ሰለሚሰት አዉሩ ካንዳንድ ጊዜ ኤጭ ራሳችሁ ወንድ ሰለሆናችሁ ወንድ ወንድ ትላላችሁ ሰንት ጨቅጫቃ ወንድ አለ
@ፈቲፈቲበቢ
@ፈቲፈቲበቢ 6 жыл бұрын
ክክክክክ ትክክል
@asia4237
@asia4237 6 жыл бұрын
የዛሬ ወድ ገንዘብ ነውየሚፍልጉት እፍፍፍ
@sofabintlslam2947
@sofabintlslam2947 6 жыл бұрын
እና ለባሏ ፍቅር ከላት መቸም አይጨቃጭቅም።
@رحيمهمختار
@رحيمهمختار 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኸይር ጀዛ ወንድማችን በርታ ምርጥ እውነታ ነው በትክክል አላህ ልቦናን ይለግሰን ለሁላችን ለሴትም ለወንድም ዘመናችን ያስፈራል በእውነቱ አላህ ይስቱር
@haniyamohammed5312
@haniyamohammed5312 6 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ ኢን ሻአላህ ለባለቤቴ ሁሌም በፈለገው ማንገድ ከአላህ ሚየጣለኝ ነገር ከልሆነ እሽ ደስእኖደለህ ነው ምለው አላህ ያግረልኝ ቶንሽ በሪዬ አስቸገሪነው ቶሎ እነደዳለሁ እነም አስከፈወለሁ እኔ 19 አማቴ ስይሆን እሱግን በጣም ይበልጠኘል ስለዚ ይችለኘል
@ሃኒቾየገጠርልጅ
@ሃኒቾየገጠርልጅ 6 жыл бұрын
ለምክራችሁ እናመሰግናለን ግን ባሁን ሰአት ብር ካለ ብቻ ነው ወንዶችዬ ሴትን ልጅ የሚቀርቡት ለብር ነው ብር ከለላት ማንም አይቀርባት አከተመ
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 6 жыл бұрын
ሰለላሁ❤️ ኣለይሂ❤️ ወሰለም❤️ ማሻ ኣላህ ደስ ይላል ከተገኘ ከሳልሆች ያገናኘን
@ስደተኛነኝአባዬንናፋቂረሂ
@ስደተኛነኝአባዬንናፋቂረሂ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሌክ ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም አስተማሪ ደርስ ነዉ በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@ZozoZozo-sf8sj
@ZozoZozo-sf8sj 6 жыл бұрын
Maashallah turu temrt new Jazakillah
@elhamibrahimyasin6699
@elhamibrahimyasin6699 6 жыл бұрын
Jezakumallah Betam tekami temhert naw. Allah yestelin.
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 6 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሷሊህ ባል ወፍቀኝ እና የባሌንሀቅ የምወጣ ጠካራሴት አድርገኝ ያረቢ የአላህ ምንይታወቃል በስበብ ጀነትንብልትወፍቀኝ ትችላለክ እና ያረህማን
@asmailagfoy1843
@asmailagfoy1843 6 жыл бұрын
አሚን ይስጥሽ
@sofabintlslam2947
@sofabintlslam2947 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ የኔ ባል የተለየ ነው ያረብ ውዴ ባልተቤቴ አዱኒያ ውለ አኸራ እንዳንለያየ ያፍቅርኛልም አፍቅርዋለሁኝ ባሌ ከፍቶህ እንዳለይህ ውዴ ባልተቤቴ ሳይከፊህ ሺ አመት እንኑር አብርን ውደታ እስከ ጅነት ውዶ ባሌ ከባልተቤትህ ከ ሶፊ ይማም ለውዱ ባልተቤቴ አብዱሮህማን ቃል አክባሪዬ እውድሃለሁኝኝኝ......
@asiyaamohammed7145
@asiyaamohammed7145 5 жыл бұрын
Mashaa Allaah Jaazakallaahu keyra
@لويالعنزي-ث8ك
@لويالعنزي-ث8ك 6 жыл бұрын
Mashaallha.allha.idmkin.yicmrlik.betam.turu.timrti.nawi.jezakumula.kayri
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ሷሊህ አርገንና ሷሊሁን ፍቅር የሆነውን ወፍ ቀን ያረብ
@ززممم-غ2ت
@ززممم-غ2ت 6 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ የኔኳ ብሳሳትም እንዳንተው ይመክረኛል
@sofiasofia942
@sofiasofia942 5 жыл бұрын
አላህ ጡሩ ባል ያወፍቀን ያርብ አላህ በኢማን የተሞላ እሱም ሀቂየን ጠባቂ እኔም የሡን ጠባቂ የምንተሳሳብ ያርብ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀህ እህት ወቸዋ
@medinamehdi3781
@medinamehdi3781 6 жыл бұрын
Jezakumullah lemekrachu ውይይይ እንዲ ያለ ባልና ሚስት ድሮ ቀረ ለማለት ተቃርበናልስ ሰዎች ትዳር ያልገባን እንድንፋጠን እንጂ የገቡበት ለመውጣት እየታጠፉና እየተማፀኑ ነው ሚታየው የሰላም
@eikrammehamed8203
@eikrammehamed8203 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ የኔባል ልዩነው አከብረውአለሁ ያከብረኛል አፈቅረውአለሁ ያፈቅረኛል
@ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ
@ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ 6 жыл бұрын
እሽሩሩ ልበለዉ?አላደርገዉም ጥፋቱ በግልፅ እነግረዋለሁ
@mrbelal1400
@mrbelal1400 6 жыл бұрын
መልዕክቱ በጣም አሪፍ ነው እርግጥ ነው ባሎች ከምንም በላይ መከበርን ይፈልጋሉ ሊከበሩም ይገባቸዋል ባሎች እኮ ፍቅር ናቸው። ግን ሲሳሳት መሳሳቱን አትንገሪው ዝም በይው የሚለው አልተዋጠልኝም እዝዝዝዝ
@fawziaadam7616
@fawziaadam7616 6 жыл бұрын
ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ ክክክክክክ እኔም አልተዋጠልኝም እሱን ተክተየ ገደል ቢገባ ገደል ልገባ ነው እንደ እርግ?
@gdfugjfugjfj715
@gdfugjfugjfj715 6 жыл бұрын
ማሸ አለህ ተበረከለ በጠም ደስ ይለል
@dghhfhjgrs5163
@dghhfhjgrs5163 6 жыл бұрын
አላሀሙዱሊላህ ጀዛኻ ኸይር ደስ የሚል አስተማሪ ነው ማሻ አላሕ
@zhabadem9112
@zhabadem9112 6 жыл бұрын
JezakaAlah Heyren Besemanew Yemntekem Yargen
@ayshaseyd2185
@ayshaseyd2185 6 жыл бұрын
ወድም ጀዛክ አላህ ኸይር ለምክርህደሥእሚልነው መሻአላህ
@alahkermalahmdulilah8990
@alahkermalahmdulilah8990 5 жыл бұрын
Walekum salam werahmetulah weberkatu masha alah jeza kalah keyr
@ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ
@ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ 6 жыл бұрын
እኔ የስደት ሰአቴን ጨርሼ ወደሀገሬ ልግባ እንጂ በሀራም ሲቀር በዛዘኝ ልተዘዝለት እንሻለህ ዝግጁነኝ አላህ ሶሊሁን ይወፍቅሽ በሉኝ ለሁላችሁም አላህ ይወፍቀን ደሞሞ ተዘዥ ከሆንኩለት ይተዘዛል ብየነው ከተሰሰትኩ እቅርታ
@ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ
@ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ 6 жыл бұрын
بسم ألله والحمد الله رب العالمين ماشاء الله تبارك ألله ألله يحفظكم يارب وجزاكم ألله خير خير جزء
@Mediyejimmawa
@Mediyejimmawa 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መልካም ባል ስለሰጠኝ አላህን አመሰግነዋለው ብዙ ግዜ ስደት ላይ ያሉ ወንዶች ብር እንጂ ፍቅር አያውቁም ሲባል እሰማለው ወላሂ ሀቂቃ አላህ መልካም ባል ሰቶኛል እኔ ባጠፋ እንኳን በጥፋቴ ሳኮርፍ መልሶ ይቅርታ ይጠይቀኛል
@ربيعهالشيخه
@ربيعهالشيخه 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 6 жыл бұрын
አለህምዲሊለ እኔስ አለህ የመረቀዉ በል ሰቶኝል አለህምዲሊለ 4 አማተችን ነዉ አሁን ዱአ አድርጉልኝ ዉዶች ፍቅሩ በዝዉ እንድቀጥል
@aminabelelo7012
@aminabelelo7012 6 жыл бұрын
Insha allah kezihm yetashale sehalina yedrglsh
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 6 жыл бұрын
Amina Belelo አሚንንንን መር
@አምሪያነኝካለሁበት
@አምሪያነኝካለሁበት 6 жыл бұрын
+Rahmat Jamal አላህ ይጨምርላችሁ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 6 жыл бұрын
Nnnn Nnnn አሚንንን ዉዴ
@sedihaji5767
@sedihaji5767 6 жыл бұрын
እንሻአላህ ጀዛክላ ኸይር ሰምተን ተጠቃሚዎች አላህ ያርገን ያረብ
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@rahamarahmaa3202
@rahamarahmaa3202 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድሜ አንተ በተናገርከዉ እኛ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን ኢንሻአላህ
@ብከፍምቂምአሊዝ
@ብከፍምቂምአሊዝ 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር በሠማነው የምንጠቀመው ያርገን
@musaaabmuhamad1800
@musaaabmuhamad1800 6 жыл бұрын
ማሻላህ አውነትነው በጣም ደስየላል ታምረን እንደንኖርበት አላህ የርዳን ዛጃክ አላህ ከይራን ዎንድማቺን አላህ ይቻምርልክ
@safiahebrahim7093
@safiahebrahim7093 6 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን
@fozeyaabrar7182
@fozeyaabrar7182 6 жыл бұрын
Enshallh jazake allhu hayer
@ummuasma2277
@ummuasma2277 6 жыл бұрын
Mashallah tabarakallah jzk ustz
@vhngsm4769
@vhngsm4769 6 жыл бұрын
ጄዛክአሏህ ኸይረን አብ አማን ወንድማችን አሏህ ሶልህ የሆነውን ይወፍቀን እኛኒም ሶልሆች ያረገን
@ሂዳያኑርሰንጋ
@ሂዳያኑርሰንጋ 6 жыл бұрын
Vhn Gsm ክክክክክክ የኔ ማርርርርር
@ጦይቢነኝየረሱልወዳጅየወረ
@ጦይቢነኝየረሱልወዳጅየወረ 6 жыл бұрын
ኢሽአላ የባሌን ከብር እና የቤቴን የጎርቤቴን የቤተስቤን ሀላፈነት እጠብቃለሁ
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 6 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩሙላህ ኸይረን ቢላሎች የዛሬ ወንዶች የሴት ብር መብላት ነው
@allahwlikil4853
@allahwlikil4853 6 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ከይር
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 6 жыл бұрын
ሀያት ቢንት ሁሴን ሁሉም አድ አይደሉም ማሬ
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 6 жыл бұрын
Jfh Gdg ሁሉም ማለት ይቻላል 95 % ውሽታም ሌቦች ናቸው
@ኢስላምሂወቴነዉኢስላምሂወ
@ኢስላምሂወቴነዉኢስላምሂወ 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መልካም ባል አላህ ስለሰጠኝ ገዝብ። ከኔ አይልግም ብቻ ሁሉን አሞልቶ ነዉ የሰጠዉ ስለትዳሬ ሳስብ በጣሙን እደሰታለሁ። ለአላህ ምስጋና ይገባዉ እኔም በጣሙን ለሱ ታማኝ ለመሆን አላህን እለምናለሁ
@heylanyerge7314
@heylanyerge7314 6 жыл бұрын
ወንዶች እንዲህ ካረግናቸው እናታቸው ነው የምንመስላቸው. አመል ሆኖባቸው ይሁን ትንሽ ጭቅጭቅ፣ይወዳሉ. ስንከባከባቸው እናታቸው እንመስላቸው እና ሌላ ሚስት ፍለጋ ይሄዳሉ
@himihimi8840
@himihimi8840 6 жыл бұрын
ክክክክ
@sadhalsadh8209
@sadhalsadh8209 5 жыл бұрын
Seladunwe yameyakhe khona ayhademe
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ጀዛኪ ላህ ከይርን
@jamilamohammed2566
@jamilamohammed2566 6 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ኧረ እኛ ሴቶች እኛ አዋቂነን ነዉ የምንለዉ ትዳሩን አረቦች ያግቡት ማሻአሏህ ለባላቸዉ ያላቸዉ ክብር
@بنتاسلاميالحمدلله
@بنتاسلاميالحمدلله 6 жыл бұрын
አልህምዱሊላሂ አንደ ቀን በስሜ ጠረቶኝ አያቅም ሁልግዜ ማሬዋ ነዉ የሚለኝ ወላሂ አልህምዱሊላሂ አላህ ምስጋና ይገባዉ
@አሳርፍተጠንቀቅ
@አሳርፍተጠንቀቅ 6 жыл бұрын
ያረብ ሶብር ይስጠን ሴቶችዬ ትክክለኛ ሚስት መሆን ከቻላቹሁ ባል አታጡም የኔ ባል ሱበሃን አላህ በጣም ሶብረኛ ነው ለኔ ዱአ አድርጉልኝ ምንም ሶብር የለኝ በሆነ ነገር ቶሎ የምበሳጭበት እኔ ነኝ
@r3xi733
@r3xi733 6 жыл бұрын
ሳህ ውነትህ ነው ለሁሉም ነገር ኢንሻአላህ ይሳካል እያሉ መጠበቅ ነው ጀዛካአላህ ጘይር ወንድም
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ነው ግን ዱአ ይስፍልገናል የተባለውን ነገር ለመተግበር አላህ ይወፍቀን ኢማን ይስጠን እንጅ አስቸጋረ ነው
@ተስፋመቁረጥየሙስሊሞችባህ
@ተስፋመቁረጥየሙስሊሞችባህ 6 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድሜ ግን ሴቶችም ከባሎቻቸው የሚጠብቋቸውን ነጥቦች ብታስታውቀን..
@fetyayahya2063
@fetyayahya2063 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ እውቀትህን ይባርልህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@vipvip7984
@vipvip7984 5 жыл бұрын
ያረብ አሏህ ያግራልን በተለይ ለአህለል ሡና ወዶች ይገባቸዋል በደብ
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 6 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ግርም ነው እምትሉኝ እናንተ ምን ማረግ እንዳለባችሁ አትናገሩም ኧረ ሸም ነው አዳንደ እንኳ እናንተ ያለባችሁን ሀቅ ተናገሩ
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አጂብ አላህ ሳሊህ ትዳር ይወፍቀን ኢንሻአህ እኔ በበኩሌ እታዘዘዋለው ብቻ አላህን የሚፈራ ይስጠን
@zemzameahimde1305
@zemzameahimde1305 6 жыл бұрын
ገና ነኝ ግን አላህ ሷሊሁን ይስጠኝ እኔንም ሷሊህ ያድርገኝ እንሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@yelemiljikonjo7438
@yelemiljikonjo7438 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይራ ወንድም እንሻአላህ አግብቼ ባለቤቴን አቢቢ ማለት ጥሩቃላትም እድናገር ንፍቅ ነው ያለኝ አላህ እድወፍቀኝ በዱአችሁ አትርሱኝ እኔም አረሳችሁም ወንድም እህቶቼ ተቅዋ ያለውን እድወፍቀን አጠይቡና ለጠይባት ኢንሻ አላህ አላህ ለኔ የቀደረህ ሀቢቢ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@toybaseid1480
@toybaseid1480 6 жыл бұрын
*ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካረትሁ ኢንሻ አላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጄዛክ አላህ ኸይረን ጄ* ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@آمنهمحمدالحميري
@آمنهمحمدالحميري 6 жыл бұрын
Jzk Allah hyr. Hulum yetenagerekew hak new.
@rehmahussain8644
@rehmahussain8644 6 жыл бұрын
ማሸአላህ ሞእሚን አላህን የሚፈራዉን ይስጠኝ እኔም ተቀባይ ያድርገኝ አላህ ሆይ እርዳኝ እስከመቸ ስደት ያሙጂብ
@waseelamuzmil7031
@waseelamuzmil7031 6 жыл бұрын
Mashallha batam dasi yameli mikrnwu jzak allhakari
@mohamad6123
@mohamad6123 6 жыл бұрын
jezakumulah arif tmhrt
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 6 жыл бұрын
Jezakelah heyr allah besemanew yemntekem soalih mistochi allah yadrgen yaallah
@fahmidasaid7465
@fahmidasaid7465 6 жыл бұрын
Mashallah it's very informative.
@zemzemhusen8980
@zemzemhusen8980 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር መሻአላህ ተባረክ አላህ
@nasebanaseba6071
@nasebanaseba6071 6 жыл бұрын
Masha Allah semtew kemitekemubet yadregen insha Allah JezakeAllah
@semirazubera7877
@semirazubera7877 6 жыл бұрын
jezakela wendme ene alagebahum duaa argulgn turuwun endiwefkegn yareb
@madinakihar3707
@madinakihar3707 6 жыл бұрын
Mashallha jazaki allha kayiran
@haitmozml2061
@haitmozml2061 6 жыл бұрын
ጀዛካአላህ ኸይረን አላህ ፍቅር የተሞላበት ትዳር ይወፍቀን
@sofyaibrahim3729
@sofyaibrahim3729 6 жыл бұрын
Masha Allah jzk
@ሀያትየአላህባሪያ-ሰ8ቸ
@ሀያትየአላህባሪያ-ሰ8ቸ 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@SsS-tu8hd
@SsS-tu8hd 6 жыл бұрын
እረ ባሎች ምንም የና ችግር የተረዱ አይደለም እኔም ኒካህ አርጌ ገና ሳላገባ ጭቅጭቅ ገደለን ያረብ ሰብር ስጠን
@عبداللهالحجاجيالحشره
@عبداللهالحجاجيالحشره 6 жыл бұрын
የሳኡድ ወንዶችን አይቆጥር ይሆ ሁሉ ምክርህ ወድሜ እነሱ ባሁኑ ሳአት በልተው ጋግጠው እደውሻ መሄድጅ ሌላ አያውቁም በተለይ እደምንወዳቸውማ ከተነገሩ ከነሱ በላይ ሰው ያለ አይመስላቸውም እኔ በበኩሌ አይስማማኝም
@عبداللهالحجاجيالحشره
@عبداللهالحجاجيالحشره 6 жыл бұрын
ኢሻአሏህ እነሱ የከብር ሰው ከሆኑ ይከበራሉ አልበለዚያ ይግልኡ
@zeynibabilgu1859
@zeynibabilgu1859 6 жыл бұрын
Jezakillah Allah yichmerilihe
@zebibayimam4962
@zebibayimam4962 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሷሊሁን ባል ይስጠኝ ሀቁን የምጠብቅ ያርገኝ ያረብ
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
ልልልል ዛሬ አዲሰ አበባ ላይ የሆነው ተመለከቱ
56:19
አዛርያ ሚዳያ
Рет қаралды 1 М.
#ethiopia ለኢማሙ ስጦታ ተበረከተላቸው | Nejashi TV News
15:20
ለአላህ መታመን ክፍል 2 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም
25:40
Qof aan 100% kayar ku qanceen? | Ep 15 - Naf Ogaal Podcast
14:54