በመጨረሻም ባይደን ጥቁሮችን ለመኑ! ሩሲያም በኢትዮጵያ አልደራደርም ብላለች! | Ethiopia

  Рет қаралды 68,147

Andafta

Andafta

2 жыл бұрын

በመጨረሻም ባይደን ጥቁሮችን ለመኑ! ሩሲያም በኢትዮጵያ አልደራደርም ብላለች! | Ethiopia

Пікірлер: 68
@Jacob-lf3lf
@Jacob-lf3lf 2 жыл бұрын
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ እስከ መጨረሻው ድረስ
@ibrahimriyadh4898
@ibrahimriyadh4898 2 жыл бұрын
እኛም በሩሲያ አንደራደርም
@hailueshetu4968
@hailueshetu4968 2 жыл бұрын
ለሩሲያ ድል እንመኛለን ።
@zion6514
@zion6514 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሩሲያ ድል ለእናንተ ይሁን
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
ወይ አንዳፍታዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደዚህ የሩሲያን ውለታ ስላሳወከን እኔ ይህ ሁሉ ሳይገባኝም በፊት ራሽያ ስትነካብኝ ልክ ኢትዮጵያዬን እንደነኩብኝ ነው የሚሰማኝ ሩሲያ ይህግ ማስከበር ጦርነቱን ከጀመረች ቀን ጀምሮ እኔ እንቅልፍም የለኝ በጣም ነው የምፀልየው
@GoGo-cf6vm
@GoGo-cf6vm 2 жыл бұрын
ድል ለሩሲያ እናለኢትጲያ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ምን ግዜም ለእውነት ከቆምክ ከተገፉት ከተበደሉት ጋር ትቆማለህ እሩሲያም ዛሬ ለእውነት ለሀቅ የቆመ መንግስት እና ህዝብ ያለባት አገር ስለሆነች ድሮም ዛሬም እሩሲያ ከጎናችን ናቸው እግዚአቤሔር ለመሪቸው እና ለህዝባቸው ሠላማቸውን ያብዛልን እሩሲያ ምንግዜም የኢትዮጵያ ወዳጅ ነች ሁለታቸው አለብን እናመሰግናለን ክብር ለጀግናው ፑቲን ይሁን
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
አይ ሩሲያዬ ያንቺ እኮ ውለታ ለኢትዮጲያ ! ለዚህ እኮ ነው እኔ በቁም ነገር ልክ ለኢትዮጵያ ሳደርገው እንደነበረው አሁንም ተግቼ ከልቤ በአምላኬ ፈት የምፀልየው እግዚአብሔር ሩሲያን ይባርክ
@saragirma7513
@saragirma7513 2 жыл бұрын
Pp
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
ፑቲንና ሚኒሊክ ለአገራቸው ብዙ ተመሳሳይ ጀብድና ለውጥ አምጥተዋል ጀግኖች ብያቸዋለሁ
@andinetlema4422
@andinetlema4422 2 жыл бұрын
ድል ለአቡቹና ፑቲን
@lovemusic2023
@lovemusic2023 2 жыл бұрын
Abichuna Putin min agenagnachrw?!
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 2 жыл бұрын
Mot le Abiychu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@andinetlema4422
@andinetlema4422 2 жыл бұрын
ሁለቱም የአለማችን ጀግና ናቸው ሞተ የተመኙላቸው ብዙ ናቸው እነሱ በክብር ጠላቶቻቸውን እየቀነጠሱ አሉ
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 2 жыл бұрын
ጠላታችንን ማወደስ ፣መውደድ ከዚህ በኋላ ይብቃን። በኢትዮጵያ የመከራ ጊዜ ሁሌም ደጋፊያችን ሩሲያ ናት። በግልጽ ሩሲያን መደገፍ ያስፈልጋል።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ድል.ለአባት.አገር.ሩሲያ
@woldegirma6375
@woldegirma6375 2 жыл бұрын
አሜሪካ ለእትዮጵያ ታሪካዊ ጣለት ናቺ
@woldegirma6375
@woldegirma6375 2 жыл бұрын
ሩስያ እየታዋጋች የላችሁ ያአፍሪካዊ ውጊያ ነው እየዳራጋች ያለችሁ ስለዚህ አፍሪካዊያን በሙሉ ከሩስያ ጎን መቆም አላበቸው
@solomongezachew
@solomongezachew 2 жыл бұрын
ከዳተኛነት በተለመደበት ዓለም ውስጥ ኢትዮጵያም ሆነች አፍሪካውያን የቀድሞ ቀኝ ገዢዎቻችውን ምኞት እንዳይፍጽሙ እንዲህ አይነቱ መታሰቢያ በሁሉም ቢነገር ጥሩ ነበር
@osman3415
@osman3415 2 жыл бұрын
🇷🇺👍
@GoGo-cf6vm
@GoGo-cf6vm 2 жыл бұрын
በርቱልን
@GoGo-cf6vm
@GoGo-cf6vm 2 жыл бұрын
አንዳፋታ ወች በርቱልን
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 жыл бұрын
That's why I love Russian ❤️🇨🇬❤️🇷🇺♥️
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
Viva..Russia
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 2 жыл бұрын
የሀበሻ ጀብዱ የሚተርከው የሁለተኛውን የጣልያን ወረራ ነው ሚመስለኝ🤔ቢሆንም ሩሲያ ሁሌም ከጎናችን ነች👍😍👍
@amarechamejo6292
@amarechamejo6292 2 жыл бұрын
Thank you Russia for helping Ethiopia
@alemayehuabebe7025
@alemayehuabebe7025 2 жыл бұрын
እውነትን ከተከተልን ሩሲያ በሶሻሊት ሥርዓት ወቅት ለኣገንራችን ከአንድ ሺ በላይ ተማሪዎችን በየኣመቱ እየወሰደች ኣስተምራልናለች ይህንን በስኮላሩ የተጠቀሙ ተማሪዎች ሊመሰክሩ ይችላሉ ። ኩባንም ጨምሮ
@tesfayeworku24
@tesfayeworku24 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ለዜና አቀራረብህ አድናቆቴን እገልፅልሃለሁ:: ነገር ግን ዛሬ ባሰራጨኸው መረጃ ላይ የፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያምን ስም ስትጠራ አክብሮት በጎደለው አጠራር እንተ እያልክ መጥራትህ አግባብ ያልሆነና የሙያ ስነምግባርን ያላከበረ በመሆኑ ለወደፊቱ ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል::
@mulumola6561
@mulumola6561 2 жыл бұрын
Ewnet Newe Ahune Becha Sayhone Tentem Abate Hagere Rasha Le Ethiopia Tela Meketa Nech ! Yemskete Adewa 👂👂 Selam Le Abate Hagere Rasha 🙏🏾😍
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 жыл бұрын
እርምት የአበሻ ጀብዱ ላይ ያለ ነጭ የኩባ ተወላጅ ነው የተነሳው ግን ከለንደን ነው
@user-bz6mx1nh6t
@user-bz6mx1nh6t 2 жыл бұрын
ፑቲን አንበሳው ምንም ግዜ ቢሆን ከጎንህ ነን
@hussenali16505
@hussenali16505 2 жыл бұрын
የሩሲያ ጀግናው መሪ ፑቲን ጆባይደንን ሺንቱን አሸናልን
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
ጦርነት ለማድም አይበጅም ሰላም ያውርድላቸው የሰላም ባለቤት ቸሩ መድሀኒያለም
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 10 ай бұрын
Victory for Russia and Ethiopia
@kedembittleaychluhem7023
@kedembittleaychluhem7023 2 жыл бұрын
ETHIOPIA is RUSSIA..!!!
@gejigou
@gejigou 2 жыл бұрын
Correction: ye Habesha Jebdu :s book author is from Check repiblic not Russian
@user-hv6ke1nh3p
@user-hv6ke1nh3p 2 жыл бұрын
ደልለራሻፑቲንይሁን
@qabdallaamiin3879
@qabdallaamiin3879 2 жыл бұрын
Afar under attack by TPLF forces
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 2 жыл бұрын
Good news.
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Enesu degmo min felgew yehone? Aye egziabher ante tawkalhe yesewoon lebona ante tenkikhe tawkalhina hagerachinin tebiklin hager alba atadergen. 🙏
@habibguta
@habibguta 2 жыл бұрын
የጥቁሩ አፍሪካዊ አሜሪካዊ : ጆርጅ ፍሎይድ አንገት ለይ ቆመዉ መተንፈስ አልቻልኩም እያለ ስማጸን ነበር የገደሉት : ታዲያ ዛሬ ጥቁሮች ዝም ቢሉ ምን ያስገርማል ?.
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 жыл бұрын
ጃጃቴያሙ ባይደን አፍሪካውያን እንችላለን መቃወም ብሎ ነገር የለም እንዲያውም ራሽያን ከልብ እንደግፋለን
@gelanehjarso9634
@gelanehjarso9634 2 жыл бұрын
እዛው እርስ በርሳቸው ይባባሉ ።
@venusinc6052
@venusinc6052 2 жыл бұрын
ግን ኮ ኢትዮጵያ የሰኩሪቲ ካውንስል ስብሰባ ላይ ሩስያን አልደገፈችም? ?!!!
@danieltesfay8996
@danieltesfay8996 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ልመና ሞያነዉ ኣደል!!
@mahletabebe72
@mahletabebe72 2 жыл бұрын
You’re one of them.
@fasikamedhanie7880
@fasikamedhanie7880 2 жыл бұрын
የአበሻ ጀብዱ ጸሐፊ ደቼክ ዜጋ ነው
@GoGo-cf6vm
@GoGo-cf6vm 2 жыл бұрын
ባይደንሰጣን ነዉ
@abm1344
@abm1344 2 жыл бұрын
ገና ዝም እንላለን ከሁሉም በላይ አለምን የሚቆጣጠረው አምላካችን ነው እንጂ እናንተ አይደላችሁም።ምክንያቱም ፈጠራችሁ እንጂ አልፈጠራችሁትም ።ለጥጋበኛ ደግሞ እንዲማሩ አድርጎ መልስ መስጠት ይችላል።ለምንድነው ግን ከመጀመርያው ጀምሮ የአሜሪካ ፕሬዘዳንቶች ያልመሰላችሁን ሀገር መደቆስ የምትወዱት?አሁንስ በዛ እቃሽ ይቀራል እንጂ እርግጫው ምንድነው አለ ሰውየው
@malik-8513
@malik-8513 2 жыл бұрын
እርማት: የሀበሻ ጀብዱን የከተበው ራሺያዊ ሳይሆን የቼክ ተወላጅ ሲሆን ተርጓሚው ጓደኛዬ ተጫነ ጆብሬ ነው።
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
Ethiooia..lemn..ke..America..gan...atefatam..abo....
@habtamud737
@habtamud737 2 жыл бұрын
የሀበሻ ጀብዱን የፃፈው ዜግነቱ ቼኮዝላቫኪያ ነው፡፡ ራሺያዊ አይደለም።
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 2 жыл бұрын
Viva Russia
@user-qv6om2zl9h
@user-qv6om2zl9h 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አትባልም ያኔ አቢሲኒያ ነበር የምትባለው በሃይለስላሴ (ሀይለሰይጣኑ) ግዜ ነው ኢትዮጵያ ተብላ መጠራት የጀመረችው
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
Ewket..adelm..yehan..selalek...kkkk
@lovemusic2023
@lovemusic2023 2 жыл бұрын
Keeuket netsa yehonechihu asteyayet batisetu yimetetal.
@user-qv6om2zl9h
@user-qv6om2zl9h 2 жыл бұрын
ዲክታተር መንግስቱ ኃይለማርያም ሰው በላው ነብሰ ገዳይ ብለህ አንብብ
@FNeway
@FNeway 2 жыл бұрын
በመንግስቱ ጊዜ በ25 ሳንቲም 2 ዳቦ ትበላ ነበር። ቆሮቆንዳ
@mohaseid5859
@mohaseid5859 2 жыл бұрын
መንግስቱ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይወዳቸው ነበር ሌብነትም አያውቅም ጠንካራ ሰራ ወዳድና ለውጥ ፈላጊ ጀግና መንግስት ነበር አሁንም እድሜ ይጨምርለት ላገሩም ያብቃው
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 2 жыл бұрын
Andafta wushetam leba achberbari.
@ermiasamare2246
@ermiasamare2246 2 жыл бұрын
endet?
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 2 жыл бұрын
🙄🙄 ቶሌ ከሳምንት በፊት ይሄን ነግሮናል. አንተ ከቶሌ ወስደህ ነው ምትነግረን (after one whole week at that ❗️🤭) ወይስ ለቀባሪው አረዱት ነው ነገሩ❓‼️
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 102 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 9 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 12 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 15 МЛН
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 12 МЛН