በመጨረሻም አጎት ሚስጥሩን አወጣ!!ትግስት አሰፍ የት እንዳለች ተናገረ!!

  Рет қаралды 137,427

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 4 300
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 ай бұрын
☝🏿☝🏿ለ እናታችን ጀግናነት ላይክ 💪🏿💪🏿ግጭ አኮሩን እናታችን
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ያልበሰለ. አእምሮ. እድሜ. ልኩን. አቋም. የለውም
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@YetenayetLegesse
@YetenayetLegesse 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት
@سعادهعبدو-د5ي
@سعادهعبدو-د5ي 2 ай бұрын
ምርጥ ጎርቤት እውነተኛ ጀግኖች እውነት የተናገሩት ጎርቤቶች ሽልማት ይገባቸዋል
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በገፍ ለተደፈረችዉ ለተገደለችዉ ህፃን ነገ በየቤታችን ይደርሳል ዝም ማለት የለብንም
@biaynshbiaynsh1089
@biaynshbiaynsh1089 2 ай бұрын
እውነት ነዉ ማመን አቃተኝ
@jay-jay7567
@jay-jay7567 2 ай бұрын
ምን ግዜ ደረስን ይቺን ህፃን ልጅ እንዲህ ማድረጉ አንዳንዴ የሳዑዲ ሕግ ለንደዚህ አይነት አረመኔ ጥሩ ነበር ግን ምን ያረጋል አገራችን ላይ ሕጉ የላላ ነው። እግዚአብሔር አምላክ የእጁን ይስጠው።
@samiaha6007
@samiaha6007 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔🇪🇷
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
እህህህህህህህህህህህህ
@SabaAbraham-r2w
@SabaAbraham-r2w 2 ай бұрын
የሄ አረመኔ እማማ እዉነታቸዉን ነዉ አድሜና ጤና ይሰጥዋትየኔ እናት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@shukurkedirshukurkedir9105
@shukurkedirshukurkedir9105 2 ай бұрын
ሴትየዋ አስረግጠው የሚናገሩ ጀግና አርበኛ እውነተኛ ወንድ ሚያስንቁ. የልብ የእውነት እናት ናቸው አመስግኑልኝ ምንም ምን ብዬ ልግለፃቸው ዘልዬ ቀጣይ ካገኘሀቸው በተመልካች ስም አመስግንልን. በተረፈ እንደዚም አይነት ሰው አለ ወይ ያስብላል እነዚ ሰው ሚመስሉ ከእንሰሳ የወረዱ ተንኮላቸው ከሴጣን የባስ ነው አሁን ታርቀናል ያሉ ትዕግስት ስትግኛ ፈጣሪ ካለ ምልሰው ይግዳደላሉ
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 2 ай бұрын
ሰይጣንን ቀድመውታል እኮ ሰው በዚህ ልክ ጨካኝ ነው ወይኔ ነገ ምን ይደርስብኝ ይሆን ? ብሎ ለራስ ነው ማሰብ
@AlemZarihun
@AlemZarihun 2 ай бұрын
Awo amasiganelin Zola Kalibi enate nachaw egezabiher edime katan ga yesitachaw
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 2 ай бұрын
ይገርማል ንስር ኣይንና ዘልየ ጀግኖች እንወዳችዋለን
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 2 ай бұрын
Yemr gobezochi nachawu❤❤❤
@good8574
@good8574 2 ай бұрын
እነዝህ ኣጭበትርባሪዎች ናቸው ምክንያቱ እደሜ ለጎረቢት እንጅ ተዳፍኖ በቀረ ኖሮ ኣይ ሰው ለብር ሲባል ልጅ የሚያክል መካደ ያሳዝናል
@ሀራዩቱብ-ነ4ጘ
@ሀራዩቱብ-ነ4ጘ 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 2 ай бұрын
ሌላ፣ትግስት፣እንዳያሳይህ፣ጎረቤቷን፣ይዘህ፣ሂድ።ምትሉ፣
@Seada4756
@Seada4756 2 ай бұрын
የጎረበቶቹን ማንነት ማሣወቅህ ለነሱ ደህንነት ጠባቂ ባይቻልም ሴኩሪቲ ካሜራ ግቢያቸውጋ አድርገህ ደህንነታቸውን ተከታተል ሠዎቹ አውሬናቸው
@doda9780
@doda9780 2 ай бұрын
betikikl
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 2 ай бұрын
ቸትክክል ይገሎቸዋል
@damoursarah6
@damoursarah6 2 ай бұрын
ትክክል
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
ትክክል ግድ ነው እነዚ ሠዎች ሙሢባ ናቸው 😒
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Exactly
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 2 ай бұрын
ጀግና እናት ጀግና ለሀቅ የቆሙ ጎረቤት ክበሩ ዘራቹ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሰዉ በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ትልቅነት ነው
@Noora-i7w
@Noora-i7w 2 ай бұрын
በጠም ወለህ
@tafemamo8500
@tafemamo8500 2 ай бұрын
ይህን ሰው አትመኑ ፍፁም ከሀዲ ነው ፣ የሴትየዋ ሀሳብ ትክክል ነው
@aynshaberehet7012
@aynshaberehet7012 2 ай бұрын
የምር ትክክልነሽ❤❤❤❤
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 Ай бұрын
Ewnet New
@abaymadomedia6989
@abaymadomedia6989 2 ай бұрын
ዘሌ! ስለ ትዕግስት አሰፋ ምስክርነት እየሰጡ ያሉ ሰዎች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ ጥቃት እንዳያደርሱባቸው ያ ወንጀለኛ ቤተሰብ እና በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች በሙሉ በሕግ ቁጥጥር ሥር መሆን አለባቸው፡፡
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
Yes
@MediFikr
@MediFikr 2 ай бұрын
ትክክል
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 2 ай бұрын
100%100በትክክል፡😢😢😢
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 2 ай бұрын
ትክክል። በተለይ ሴትየዋ በጣም ታማኝና ታላቅ ሴት ናቸው። እግዚአብሄር ይስጣቸው። ፈጣሪ ይጠብቃቸው።
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
በጣምያሰጋል😢
@yenesewmuche6313
@yenesewmuche6313 2 ай бұрын
ትልቅ ሰዉ ማለት እነኝህ ዉድ ጎረቤቶችና የቤተሰቡ ሠራተኛ የሆኑት...እግዚአብሄር ያክብርልን...ለካ ለእዉነት የሚቆሙ ሰዎች ዛሬም አሉን...አመሰግኑልን...
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
እነዚህ እውነተኛና መልካም ጎረቤቶች እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
ትግስ አስፋ የእናትና አባትሽ ደግነት ነፃ ያውጣሽ በህይወት ኑርሽ ይሄንን ሀቅሽ በአይንሽ ለማየት ያብቃሽ
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 2 ай бұрын
አሚን አሚን
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤i
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም 😢😢😢😢. ዘላለም እና የነስር አይን ሁለት ጀግኖች አላህ. ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤. የነዚህ ሰዎች ጉዳይ ውስብስብ ያለ ነው. 😢😢😢😢.
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
@@FoziaYesuf ewuneti new ewneti atibetesim genet ligabawu bileshe de.irinwg
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
Yikita demiriyi
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 2 ай бұрын
ዘላለም ጀግና አንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ በርታልን አንበሳ🎉🎉🎉🎉🎉
@tru1614
@tru1614 2 ай бұрын
የንስር አይን እና ዘሌ እንዲህ አብራችሁ ስትሰሩ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ የትግስትን እውነት አውጡላት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@nobelzerihun5677
@nobelzerihun5677 2 ай бұрын
እኚህ ጨዋ እናት ዛሬም መጡ ትግስታቸውን አለማድነቅ አይቻልም ቁጭ ብለው እየሰሙት ሲሳደብ እነኳን መልስ አይሰጡትም በጣም ጨዋ እናት ናቸው
@Seada4756
@Seada4756 2 ай бұрын
የጎረቤቷ ጀግንነት ሳላደንቅ አላልፍም አይ እናትነት ሚስኪንን
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 ай бұрын
በጣም ምትደቅ እናት ናት ❤❤❤❤
@abduibrahim2135
@abduibrahim2135 2 ай бұрын
ዱካ ሾው ለእናታችን ትልቅ ክብር አለን እሳቸው እውነቱን ፈተፈቱት
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
Yes
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 2 ай бұрын
እማዬ ትልቅ ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን አጎትዬው ሰይጣን ነው ለገንዘብ ብሎ ነው
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 2 ай бұрын
ጎበዝ ዘላለም ተባረክ የትእግስት ነገር እኔም እንቅልፍነስቶኛል መድሀኒአለም ይግለፅ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ፈጣሪ ሞገስ ይሁን። የኔዚህ ጉዶች እውነቱን አወጣህው ጃግና ጃግና ጃግና ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@TffGfyy
@TffGfyy 2 ай бұрын
እዉዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምን ለበላቸዉ ዉይ የኔ አበሶች ዉይይይ ❤❤❤❤❤ ቃል የለኝም እኔ ክፍ ኡይካችሁ
@AbdiSeid-x2v
@AbdiSeid-x2v 2 ай бұрын
ማዘር ትክክለኛ ናቸው : ምክንያቱም እናቶች እናት ናቸው:: ዘሌ 100% ማዘር ጥሩ መረጃ ናቸው
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 2 ай бұрын
Wowo ጀግና ጋዜጠኞች በርቱልን ፈጣሪ ይጠብ ቃችሁ ❤🎉
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 2 ай бұрын
ሁላችሁም ትግስትን እድትገኝ ፀልዩ ያረብ ማነው እደኔ ያጓጓው የትግስት ነገር😭😭😭😭😭
@werkineshmeskle
@werkineshmeskle 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
😢😢😢እውነት ማሬ አገበገበችኝ የኔ እናት
@birtukangeb726
@birtukangeb726 2 ай бұрын
ገለዋት ነው እንደዚህ የሚርበተበቱት ከዘላለም እና ከንስር አይን ማምለጥ አይቻልም ጀግና❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
I hope Almòtechim
@JerryTayelign
@JerryTayelign 2 ай бұрын
ሌላ ሴት አዘጋጅተው እሷ ነች ሊሉህ ነው አትመነው ያስታውቅበታል
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ደሞ ይፋጠጣን አጎትየው እማማ እድሜዎትን ያርዝምልን ፈጣሪ አባባ ጋሸ ዘበኛው የተባለውም እናመሰግናለን ሃቁን የተናገሩት
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን እውነት ታሸንፈለች!!
@Meaza-e5m
@Meaza-e5m 2 ай бұрын
ወይኔ ገለዋት እንዳይሆን በሂወት በኖረች። አንተ ግን ተባረክ!
@AlemTegegi
@AlemTegegi 2 ай бұрын
ዘሌ እውነት ካንተጋ ትሁን በርታ የነሱን ዛቻ አዳትፈራ የደበቁትን ሜሰጥር አሰወጣቸው
@እሙዛኪር-ዀ8ዀ
@እሙዛኪር-ዀ8ዀ 2 ай бұрын
ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾው እንደኔ የሮጠ ማን ነው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@mussarega4054
@mussarega4054 2 ай бұрын
ዘላለም እኔ እንደተረዳሁት ገና ብዙ የተዳፈነ ነገር አለ በርታልን የኔ ጀግና ጊዜ እንዳሰጣቸው ደሞ ብቃትህን ሳላደቅ አላልፍ አሁንም አላህ ይርዳህ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 ай бұрын
ምስጋና ለእኚህ አዛውንት እናት ለእውነት የቆሙ ሁሉ ምስጋና
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 2 ай бұрын
ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናው የእውነት ለሰው ብላችሁ አንተም ሆንክ የነስር አይንም እመብራሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DigageGebisa
@DigageGebisa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና እናትህ እውነት ወለደችህ እንባ አባሽ ጀግና ፈጣሪ ጥበቃውን ያብዛልህ!!!!!!!!!!!!!!
@meanmena2714
@meanmena2714 2 ай бұрын
እናታችን በጣም ጎበዝ ናቸው ክብር ይገባቸዋል ዞላዬ ወጥረህ ያዝ የንስር አይንም በያዝከው ነግር ሁለታችሁም ፍትህ ለትግስት
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 ай бұрын
ጀግናዎቻችን በርቱልን ይች ልጅ ከተገኘች በእውነት ምን ይይህል እንደምደስት እናቴ እግዚአብሔር ይስጥዎት የእውነት እንደ እርሶ ያለ እናቶችን ያብዛልን 🙏
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
አሁን ከነስር አይን ጨርሸ ወደዘላለም እየሮጥኩ መጣሁ በሩጫ የኔ ጀግኖች ዘላለም እና የነስር አይን ሺ አመት ያኑራቹህ በጭራሽ እነዚህ ሰዎች ነገር አላቸው አጎትየው እና እነዛ ሁለት ወዶች ለህግ ይቅረብ እዳይጠፉ እስከዛው እዳይጎዳቹህ ትግስት አሰፋ መጨረሻሽን ያሳየን ፈጣሪ😢😢😢
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 2 ай бұрын
እነዚህ ሁለት ጋዜጠኞች በጣም ጎበዝ ናቸዉ ወላሂ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 ай бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም እኚ ከሐዲ ናቸው ።ወድሞቻችን በርቱላት ለዚች ልጅ ፈጣሪ በህይወት እዳለች ተስፋ አደርጋለው ዘሌና የነስር አይን በሄዳችሁበት ሁሉ ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
ሁለት ጀግኖች። አላህ ይጠብቃችሁ ጎረቤቶችም በጣም ጎበዝ ናቸዉ
@adugnaweldemichael6616
@adugnaweldemichael6616 2 ай бұрын
ሁለት ጀግናዎች እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር የልፋት ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።
@sjwv7598
@sjwv7598 2 ай бұрын
ትለያለህ ጀግና ነህ ዘላለምና ንስር ለእውነት የቆሙ አጭበርባሪወችን የሚያበረክኩ ሁለት አንበሶች እንወዳችሗለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የዚህን ቤተሰብ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ
@صفيه-ق3ث
@صفيه-ق3ث 2 ай бұрын
ይሄ ጉዳይ ከባድ ነው አንተንም እየዛተብህ ነው ዘሌ እራሳችሁን ጠብቁ ሁለት ጀግኖች 😢❤
@HaymanotKassa-gh4fj
@HaymanotKassa-gh4fj 2 ай бұрын
ዘሌ የኔ አንበሳ የንስር አይን ሁለት ጀግኖች ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዜድ4885
@ዜድ4885 2 ай бұрын
ትግስት አለች በመባሉ ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 ай бұрын
_አሁንም ሊላ ልኩን ትችላለች መቸም ጎረቤቶቹ ያውቋታል እንጂ እነሱ ሊላ ሰው በውሸት እኔነኝ በይ ብሎ ለማዘጋጀት አይመለሱም_ !
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 2 ай бұрын
​@ZedAhmed-በጣም ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
እመቤቴን ንስር ላይ የተጠየቀችው ልጅ ሞታለች ስትል በጣም ልቤ አዝኖ ነበር አሁን ደግሞ ደስ አለኝ❤❤
@Wasaneewasanee-d4n
@Wasaneewasanee-d4n 2 ай бұрын
ጎደኟዋ ሞታሌች የ አለች ነው 😢😢😢😢😢
@Qemarahmad
@Qemarahmad 2 ай бұрын
ደስ ብሎናል ግን እደት ይሄን ሰውየ ማመን እችላለን
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
እልልልል አቤት ጀግና የጀግና ጀግና ናቸዉ ዘላለምና የንሰር አይን አቤት እዉነት እናት ወልዳችዋለች ሁለቱን ጀግኖች
@bezunskwakjira5571
@bezunskwakjira5571 2 ай бұрын
ዘሌ! ስለ ትዕግስት አሰፋ ምስክርነት እየሰጡ ያሉ ሰዎች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ ጥቃት እንዳያደርሱባቸው ያ ወንጀለኛ ቤተሰብ እና በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች በሙሉ በሕግ ቁጥጥር ሥር መሆን አለባቸው!!!!!!!'n
@HanaHana-lw1zz
@HanaHana-lw1zz 2 ай бұрын
የኛ ጀግኖች እነዚ የሀገር ነቀርሳ ናቸው አንተና የነስር አይን አንድ ሁኑ እግዚአብሔር ይከተላችሁ የህዝብ እስትንፋስ ናችሁ
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 2 ай бұрын
ዘሌ አንተ እኮ የወንዶች የበላይ ጀግና የምንልህ እኮ በምክንያት ነዉ በርታ ወንድሜ❤❤❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 ай бұрын
Kedada yenesr ayn 1 j
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 2 ай бұрын
ሸርሙጣ ንፍጥ ጭንቅላት ቀዳዳ አንቺ ነሽ እሽ እበት
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😮
@MuluyeEyayu
@MuluyeEyayu 2 ай бұрын
እዚህ ድረስ ያደረሰው እግዚአብሄር ነው የትግስትን እግፍ ቆጥሮ ይመስለኛል ባትሞት ደስ ይለኛል እናንተ ግን በርቱ
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
አዎ ማርያምን የትግስት ግፍነው ስታሳዝን😢😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Insha Allah
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Ай бұрын
ብቻ ቃላት የለኝም በሄድክበት ሁሉ እሱ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ አይዞህ
@demozzeru
@demozzeru 2 ай бұрын
ዘላለም በጣም ጀግና ነህ። የነዚህን ወንጀለኞችና አምታችዎች የመጨረሻዉን ሁኔታ እንደምታሳየን ባለሙሉ ተስፋ አለን።
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ወየሁ ወየሁ ላይክ አድርጉኝ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሚጣ በሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለቺዉ የደፈራት የገደላት ሰይጣን ሰዉዬ መታሰር ሳይሆን ባደባባይ ላይ ቆዳዉ መገፈፍ አለበት 😢😢😢 ለነገሩ ምን ሕግ አለ😢
@Tsahay-ws3md
@Tsahay-ws3md 2 ай бұрын
❤ Tabarku wondoch jagnoche barto
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
በጣም ልቤ ደምቷል😭😭😭😭😭😭 ሚጣየ ሳቂታዋ እህህህ ምን ተሰምቷት ይሆን
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ተቃጠልኩ😭😭😭😭💔💔💔💔🔥🔥🔥🔥
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 2 ай бұрын
የምን ሚጣ ?
@ConfusedBeachVacation-qu8dp
@ConfusedBeachVacation-qu8dp 2 ай бұрын
Man tegelo ayiten inakalen fetari firdun yisti inji
@hawamohamed5443
@hawamohamed5443 2 ай бұрын
ጎረቤቶቹ ጥሩ ሰወች ናቸው እውነት ብቀጥንም አትበፀስም ችግር እዳይፈጥሩብሕ እራስሕን ፀብቅ የነስር አይን መታረቃች ደስ ይላል
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 2 ай бұрын
ማዘር አላህ ይስጦት የምር የሀቅ እናት. ፈዘርም የምር እንድህ ያለ ጎሮብት ይኑርል ዘልዬ የኛ ጀግና ልጅ
@almazfeleke3954
@almazfeleke3954 2 ай бұрын
እኔ ምለው እነሱ እሺ ገንዘብ መርጠህ የወንድም ልጅ የራስ ልጅ ነው እውነትም ከሃዲ የተረገምክ አጎት ነህ በጣም ታሳዝናለህ ጎበዝ ጎረቤት ደስ ስትሉ ተባረኩ!! ዘሌ ብቻህን አትሂድ የኔ ልጅ ለራሱ ስጋ ያለሆነ ለአንተ አይሆንም እባክህ ተጠንቀቅ!!
@fuffu1470
@fuffu1470 2 ай бұрын
ፐፐ ዱካ ሾና የነስር አይን ጀግናናቸው እምትሉ ኧረ ቃል አጣሁላችሁ❤❤
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
Eniyemi ehiti genet ligabawu demiriengn
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Dil letebeday💪
@Mr-fb226
@Mr-fb226 2 ай бұрын
የእውነት ጀግኖች መሰሎቻቸውልያብዛልን እኔ የነስርአይንቤት እደትእደተቃጠልኩእነዛውንድምተብየወቹእደትእዳቃጠሉኝ አስመሳይ መጨርሻቸውን አይቸ
@ad1187
@ad1187 2 ай бұрын
እውነት ይገርማሉ እነዚህ ሰዎች
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
የነስር አይን ወንድሜን አይቼ @ ደሞ ወደ የህግ አማካሪ እና ጋዜጠኛ ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ እሩጦ የመጣ .. በላይክ አሳዩኝ ??? ሁለቱም ለእሄ ጀግኖቼ ናችው :: ግን ፕሊስ እነዚህ ጨካኞች አንድ ነገር እንዳያረጉዋችሁ .. ከፈጣሪ በታች እራሳችሁን ጠብቁ ??? ፈጣሪም ይጠብቃችሁ .. የእርሱ ጥበቃ ይበልጣል እና :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 ай бұрын
አቶ፡ዘላለም፡እንኳን፡ከንሥር፡ዓይን፡ጋራ፡ለመታረቅ፡አበቃችሁ። የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆናችሁ፡እንኮራባችኋለን።እንወዳችኋለንና፡በርቱ።
@Melktehebtemaryam
@Melktehebtemaryam 2 ай бұрын
ዘሊ እነዚ ሰዎች የእውነት በጣም ከባዶች ናቸው ተጠንቀቅ በእውነት አረ ፖሊሶች ይዘህ ሒድ
@KelemWorkench
@KelemWorkench 2 ай бұрын
ሰዋቹ በጣም የማይጨበጡ ናቸው እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ጀግናች
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 2 ай бұрын
እማዬ የ እኔ እመቤት እመቤቴ, የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ በጤና እና በ እድሜ ይጠብቅዎት ጎረቤትየዋ እና ጥበቃ ሠራተኛው አደራ ጥንቃቄ አድርጉ አምላክ ጠባቂ መላእክትን ይላክላችሁ, በእውነት እነኚህ የሠው ሥጋ እና የሠው ደም የጠማቸው ናቸው እናንተ እራሣችሁን ጠብቁ እነኚህ አውሬዎች ለማንም አይተኙም
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 ай бұрын
መልካም ጉረቤት. ሺ አመት ኖሩ ሀቅን ፊት ለፊት የተጋፈጡት 😢😢😢 እናትችንን በጣም ክብርያለዎት.
@EteFhse
@EteFhse 2 ай бұрын
ጀግናችን እራስህ ጠብቅ ከፈጣሪ በታች❤ዘላለም እና ወንድማችንን የንስር አይን በጠዋት ከቤት ከመዉጣታችሁ በፊት ፀሎት እንዳትረሱ
@hana-s2x
@hana-s2x 2 ай бұрын
ዞላዬ ከወንድምህ ከነስር አይን ሊያለያያችሁ የነበረ ትልቅ ወንጀለኞች እውነታው ስለወጣ ደስ ብሎኛል የዚህ ቤተሰብ እውነት ና መጨረሻ እንደኔ የናፈቀው ... ዞላም የንስር አይን እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@HananAmhara
@HananAmhara 2 ай бұрын
ዘሌ የነስር አይን በጣም ጀግና ናችሁ
@HailuxDire
@HailuxDire 2 ай бұрын
ዞላ ጀግናችን በርታልን እንደናንተ አይነት ጀግኖች ሀቀኞች ፈጣሪ ያብዛልን!!!!!!
@classpro3434
@classpro3434 2 ай бұрын
ጀህና ወንድማችን በርታ አላህ ይጠብቃችሁ አንተንም የምድር አይንንም
@hanafetene2338
@hanafetene2338 2 ай бұрын
ለእውነት የቆሙ እውነተኛ ትልቅ ሰወች እግዚአብሄር እድሜና ጥና ይስጣችሁ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ አንደኛ ጀግና ነህ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ልጅቷንም ለማግኘት ከዚህ ሰውዬ ከሌሎች ወንድሜ ተብዬዎቹ ጋር ሁሉ እንዳትሄድ ከተቻለም ሰዋቹ በቁጥጥር ስር ቢሆኑ ለእናተም ደህንነት አስተማማኝ ነው።
@merkojo4570
@merkojo4570 2 ай бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑሩ ለ እውነት የቆሙ እናት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጣችው ለ አባታችንም
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 ай бұрын
አንቺ እናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሔር በዘመንሽ ከጎንሽ ይቁምልሽ እናቴ ተባረኪ
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@medinahussen-bd9qv
@medinahussen-bd9qv 2 ай бұрын
በመጨረሻም ተናገረ እደማያዋጣው አወቀ ላብ ላብሆነ እውነት እደሚያሸንፍ ገባው ጠንክርልኝ ጀግናችን በሂወት ትኖራለች ብለን ተስፋ እናደርጋለን
@asmerettesema604
@asmerettesema604 2 ай бұрын
አንተ ዘላለም ረጂሜ ዕድሜ ይስጥህ❤❤❤
@AnanAnan-bz8uq
@AnanAnan-bz8uq 2 ай бұрын
፥😂😂፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦😢.
@ሜላትዱባይ7
@ሜላትዱባይ7 2 ай бұрын
ጀግኖች በርቱ ሥወዳችሁ ሥላሤ በመለኮቱ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@TenayeFkadu
@TenayeFkadu 2 ай бұрын
በጣም ያስደነግጣል ለማንኛውም በህይወት መኖርዋን ነዉ
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 2 ай бұрын
ዘሌ በርቱልን እነዚህ ሰወች ለህግ መቅረብ አለበት ሌላም ጉዳይ ሳይኖራል አይቀርም እነዚህ አልሸባብ ናቸዉ አረመኔዎች ይጋለጡ
@kelemuazikargie2736
@kelemuazikargie2736 2 ай бұрын
Ere alshebab ayigeltsachewum!!!!
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gfggggg5079
@gfggggg5079 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እመዋ በሚቀጥለው ትግሥትን እንደምታመጣት ሙሉ ተሥፍ አለኝ ምድረ ሠካራም ሁላ መቀመቅ ክተቱና አሣዪን አቦ
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
የኒ ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይርዳህና ፍትህን አሳይን እኛም እንፀልያለን ጎረቤታቸው. ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@BellyenshShawel
@BellyenshShawel 2 ай бұрын
ሌላ ትግስት አዘጋጀተዉ ነዉ
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
@@BellyenshShawel እነሱ ያረጋሉ ስራቸው የሰው ሳይሆን. የሴጣን ስራ ነው የሚሰሩት
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 2 ай бұрын
ባዳ ሌባ ናቸው
@sarahfahad2269
@sarahfahad2269 2 ай бұрын
እዉነትትዘጊያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም ዘልየ ወንድሜ ቀጥልበት ፈጣሪ ከአንተና ከንስር አይን ይሁን በርቱልን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 ай бұрын
ዘሌ አሁንም ትክክለኛ ትእግስት አስፋ መሆኖናን በስዎቹ አረጋግጥ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 2 ай бұрын
የኔ እናት long live በዚህ እድሜዎ ደከመኝ ሳይሉ ፊት ለፊት ሂደው አዋረዱት ለዚህ ባለጌ አጎት ተብየው።
@meriassefa6969
@meriassefa6969 2 ай бұрын
የሰፈሯ ልጆች ተባብራችሁ ይሄን ሚስጥር አዉጡ እርዷቸዉ የት እንዳለች ሰራተኛ የተባለችዉ ሞታለች ብላ ዋሽታለች በእርግጠኝነት።
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 2 ай бұрын
ማርያምን ሞታለች ስትል ደንግጭለሁ ምክኪንያቱም የወንድሞቻችን ድካም ከንቱ እንዳይሆን ፈጣር እውነታውን ያውጣው
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 2 ай бұрын
ጠርጥሪያለው ወይም የውሸት መረጃ ሞታለች ብለው ለሰረተኛ እንዲደርሳት አድርገዋል
@ZewduaTekachew
@ZewduaTekachew 2 ай бұрын
የኔ እናት ጀግና ናቸው።መዳኒያለም ይጠብቆት እናቴ
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ጎበዝ ጋዘጠኞች ። የዱካ ሾው እና የንስር አይን እግዚአብሔር የልፋታችውን ፍሬ ይስጣችው። ተባረኩ። የወንጀለኞች መድሀኒት ናችው።
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 2 ай бұрын
ዘላለም ወንድም በእናትህ እራስህን ጠብቅ ይንስር አይኔም. ተባርኩ እግዚአብሔር ዋጋችውን ይክፈላችው የእውነት ስው ናቸው ኑሪልን. ወንድምቻችን❤❤❤
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 2 ай бұрын
የንስር ዓይንና ዘለዓለም እንኳን ታረቃችሁ።
@Rtewerfir
@Rtewerfir 2 ай бұрын
ዋው እንደወንድምህ ጀግና ነህ ይህ አንድነታችሁ ነው ደስ የሚለው እንደናንተ አይነት 20 ,30 ቢያበዛልን ኖሮ ዛሬ አገራችን የወንጀለኞች መናሀሪያ ባልሆነች ነበር አሁንም እናተ ኑሩልን አምላክ ከክፉ የጠብቃችሁ እናተን ሽይ ያርግልን በበዛ አይደለም እና?????
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ቲጂ በሒወት ኖራ ቀርባ ከአንደበቷ ቃላቶች ሲወጣ ረቢ አላህዬ ያሳየን እባካችሁን መስካሪወቹም ራሳችሁን ጠብቁ እማየ አባየ ራሳችሁን ጠብቁ
@yealemtekea410
@yealemtekea410 2 ай бұрын
ዘሌ ጀግናዉ እስከመጨረሻዉ እንዳትፋታቸዉ መቀመቅ መዉረድ አለባቸዉ ተባረኩ አንተም ወንድምህም የንሰር አይን 🫶🏽🫶🏽
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለማዘር
@DeraartuTadase
@DeraartuTadase 2 ай бұрын
Ammiiiin ammiin
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx 2 ай бұрын
ለፋዘርም
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 2 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ነው ወዳ ብትል ወደዚህ ብትል እውነት ትወጣለች ማዘር ጀግና ነዎት ፋዘርም ትክክል 😢
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 2 ай бұрын
እኝህ ሴትዮ ትክክል ናቸዉ እናታቺን እግዚዓብሔር እድሜ ከጤንነት ጋራ ያድሎት !! ኑሩልን እናታቺን ::
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 ай бұрын
ይገርማል እነዚህ ሰዎች በጣም አደገኛ ናቸዉ ገና ብዙ ጉድ አላቸዉ በራሳቸዉ ስግብግብነት በገዛ እጃቸዉ ጉዳቸዉን አወጡት መጨረሻዉ ያማረ አደሚሆን ተስፉ አለኝ
@ካሊድኢብራሂምሀሰን
@ካሊድኢብራሂምሀሰን 2 ай бұрын
ዘላለም ጀግና ገና እውነቱ ን ታወጣዋለክ አምናለው በርታ
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ Ай бұрын
ይህ ካዲያን አሁን ይህ ሰዉየወ የሚያወራዉ ሁሉጭቀትእ ዉስጥ የገባዉ ስትዮይት ግን በጣአም በጣአም ጀግናአ ሰትዮ ከዉነትጋር የተጋአፈጡ በጣብ አደንቃቸዋለሁ
@GGG-ek1ty
@GGG-ek1ty 2 ай бұрын
እሰይ ክብር ምስጋና ለመድሐኒአለም ይሁን! አጐትየው የሚገርም ሰው ነው። እውነት ተደብቃ አትቀርም። በርታ ዘላለም።
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚጣ ለሚጣ ፍትህ ፍትህ እባካችሁ ድምፅ ሁኑ
@achawachyideg605
@achawachyideg605 2 ай бұрын
በጣመሰ ደሰ ብሎኛል እውነት በህወት ካለች እንጠብቃት እግዜአብሔር ይወዳታል ከናንተ እጅ ስለገባ ፋይሎ እፁብ ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 2 ай бұрын
እ ረ ኦኦኦኦኦ የሂ አረመኔ ነው አጎት ማለት እንዳት ጅብ ይብላክ ዘሌይ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ሽአመት ኑርልን ወንድማችን😢😢😢😢
ጉዳዩ ሲጣራ ግን የውሸት ትግስት አሰፋ መሆኗ ታውቋል
50:05
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 84 М.
ትግስት አሰፍ የት አንደሆነች ታወቀ!!
42:08
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 118 М.
yonumagna babugin aseferarawe#ethiopian prank#
13:22
Sewasew Tube
Рет қаралды 394 М.
አባቴ ወድቆ አይደለም የሞተው ገለውት ነው!!
57:33
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 131 М.
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН