በመጨረሻም መጅሊሱ ለአብይ አሕመድ መንዙማ አወጣለት😓 እጃቸዉን ይዞ መጅሊሱን እንደሰጣቸዉ አመኑ😮

  Рет қаралды 13,927

nisaul Mesharie ኒሳኡል መሻሪዕ Tube

nisaul Mesharie ኒሳኡል መሻሪዕ Tube

4 ай бұрын

#ይህ_የዩቲብ_ቻናል_ትክክለኛዉን የእስልምና መንገድ ተከትሎ ሀቅን ወደ ሰዎች የሚያሰራጭ እና ግንዛቤ የሚሰጥ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ
#new neshida,#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#how to get free neshidaclassic,#howtomakedibeneshida#muazhabib#zaferan
#ዛእፈራን#ዛፍራ#እንጉርጉሮ_መንዙማ#ሙሀመድ_አወል#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ#ሼህ_ሙሀመድ_አወል_ሀምዛ#ሚንበርቲቪ#አሱናህቲቪ#ሀሪማቲቪ#ዋሪዳ#ዋሪዳሙሀመድዬ#ሙአዝ_ሀቢብ#አሚር_ሁሴን#አዲስ_ነሺዳ_2023#አዲስ_መንዙማ_2023#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2023#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2023#ምርኩዝ_አዲስ_2023#የቆየ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ_አወል#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል#ሙአዝ_2020#ሙአዝ_የሀበሻቀየው#ሙአዝ_ዋሪዳ#አዲስ_ሙአዝ#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ#ምርኩዝebs,
#how to get free neshida classic,#how to make dibe neshida#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#Ethiopia#United_Arab_Emirates#Saudi_Arabia#United_States#South_Africa#Kenya#United_Kingdom#France#Jordan#Germany
ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep
#ባህሩን_ማን_ባሸገረኝ
#ቂሌሳ_ጃለላ
#አዲስ_መንዙማ_ሀሩን
#አዲስ_መንዙማ_ቲክቶክ
#ጅማ_መንዙማ
#ኦሮምኛ_መንዙማ
#africa tv,
#muaz habib
#new ethiopian neshida 2023,
#islamic neshida arabic,
#sudan neshida
#how to get free neshida classic,
#how to make dibe neshida
#muazhabib
#zaferan
#ዛእፈራን
#ዛፍራን
#እንጉርጉሮ_መንዙማ
#ሙሀመድ_አወል
#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ
#ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ
#ሚንበርቲቪ
#አሱናህቲቪ
#ሀሪማቲቪ
#ዋሪዳ
#ዋሪዳሙሀመድዬ
#ሙአዝ_ሀቢብ
#አሚር_ሁሴን
#አዲስ_ነሺዳ_2022
#አዲስ_መንዙማ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022
#ምርኩዝ_አዲስ_2022
#የቆየ_መንዙማ
#የድሮ_መንዙማ
#new_bilal
#new abuki
#ልዩ_ልዩ_መንዙማ
#ልዩ
#ልዩ_ልዩ_አቡበከር_መካ
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ
#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል
#new_menzuma 2015
#ሙአዝ_2020
#ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው
#ሙአዝ_ዋሪዳ
#አዲስ_ሙአዝ
#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ
#ምርኩዝ
#new_menzuma
#muazhabib
#alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #ሰላማዊ_ሰልፍ #ኢስላማዊ @ነጃህ ሚዲ ያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Music by a href="https:pixabay.com users alfa-relaxing-music-31221933 ?"Alfa Relaxing Music a from a href="https:pixabay.com music?"Pixabay a

Пікірлер: 348
@aminaahmed470
@aminaahmed470 4 ай бұрын
ዉዷ እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ አላ ጀዛሺን በኼር ይክፈልሺ በጣም አይተሻል አብይን በሚሰራዉ ስራ እወደዉ ነበር ነገር ግን ለዋህብያ ያለዉን ፍቅር ሳዉቅ ስራዉ ሁሉ አስጠላኝ ዱኒያ ናት ኢትዮጵያን አሳመራት አላሳመራት ለአባቶቼ ክብር ለማይሰጥ ሰዉ እንዴት ዉዴታ ይኖረኛል ሰሞኑን ሙስሊሞችን ሰበሰበ ኢፍጣር አበላ ሲባል አንድ አኽለሱና አንድ ሶፊ የሌለበት እርስ በራሳቸዉ ሲሞጋገሱ ሲሳሳሞ አየን አለቀስኩ ዲኑን ከጥንት ጀምሮ እየተሰደበ አንተ እስላም እየተባለ እየተተፋበት ለዛሬ ያደረሰዉ ዉዱ ኦለማ አያቶቼ አባቶቼ ተረስተዉ የነ አህመዲን ጀበል አቡበከር ያሲን ኑሩ ካሚል ሸምሱ ማንትስ ቱርኪ ሌሎቹም ከባላገር ሲመጡ እናዉቃቸዋለን ዛሬ ሱፍ ለባሺ ሆነዉቤተ መንግስት ገባ ወጣ እያሉ ጀነት የገቡ አስመሰሉት እኔ ስለነሱ ብዙ የማዉቀዉም አለኝ ሳስባቸዉ በጣም ያናድደኛል ለኡማዉ ብለን ታስረን በድምፃችን ይሰማ ስንት ስቃይ ደርሶብን ይላሉ የሰሩት ለዲናቸዉ ነዉ እሱንም ጠግበዉ ነዉሃገር እያስበጠበጡ እንደነሱ ታስሮ ሲፈታ ሚሊዮኔር መሆን ከተቻለ ሰዉ ለምን ይለፋል ?የነሺዳዉ ነገርማ አጃኢብ ነዉ ትናንት እነሱ እስር ቤት እያሉ ኡስታዜ የሚል ነሺዳ እነሱን የሚያሞግስ ገቢዉ ለነሱ ነዉ ተብሎ አለም ላይ በስንት ሚሊየን ተቸብችቧል እነዚህ አሳፋሪዎች ብዙ የምነግርሺ አለ ለአሁን የመጨረሻ ብዬ ልጨርስ አይታችሁ ከሆነ ያኔ ከነ ጥቁረታቸዉ ማስጠላታቸዉ ገንዘብ ሰዉን ይለዉጣል ህዝቡ እንዲያምናቸዉ ለአላህ ሰጋጂ ነዉ እንዲባሉ ግንባራቸዉን መሬት እያሹ ምድረ ዋህብያ ትንሹ ትልቁ ግንባራቸዉ ከሰል መስሎ ነበር እኔ አያቴ ኡምሩንሙሉ ሰግዶ የነሱን አይነት የስላት ምልክት አልነበረዉም በጣም ያልጠቆረ ከፊፍ ነበር አላህ ይርሃመዉ እነዚህ ለመታየት ሱሪ አሳጥሩ ይላሉ በሱፍ ተወጣጥረዉ ቅርፃቸዉን እያሳዩ ሱፉ አጭር አይደለም እና እህቴ ብትችይ ድሮ እና ዘንድሮ ብለሺ ብትሰሪ ብዙ የማዉቀዉን ሃቅ አካፍልሻለሁ የስላቱ ምልክት ዛሬ የት ሄደ ሜካፕ መቀባት ጀመሩ😂ይገርማል አቶ ቱፋ ከሃጂ ጋር ተፎካክረዉ ከኦሮሚያ ይንቨርስቲ የክብር ዶ/ርተባሉ የራሳቸዉ ትምህርት ቤት ነዉ የትኛዉ ሼኽ ነዉ ባለሃብት አላሃቸዉን ፈርተዉ ተናንሰዉ ስንት በእዉቀት የከበሩ ኦለማዎች ያወጡት ትናንትም ዛሬም በአንድና ሁለት ጀለቢያ ቶብ በየ ዛፍ ስር የሚያስተምሩት በየ ሃሪማዉ ያሉትን ዛሬ ባለ ጊዜዎች ሰላም እየነሷቸዉ መዉሊድ እዳያከብሩ ባደባባይ የፈለገ ያክብር ይላሉ ቦታቸዉ ላይ ፖሊስ እየላኩ ያሳስሯቸዋል አላህ ፍርዱ ይስጠን አባቶቼ ከነ ክብራቸዉ ይኑርልን እነዚህ በዱኒያ ሰክረዋል አሁን ደግሞ መስጊድ ሊያሰሩ ነዉ ሁሉም ሱቅ አላቸዉ ብረቱ ሴራሚኩ ቀለሙ የሚገዛዉ ከነሱ ሱቅ ነዉ እነዚህ ቆሻሻዎች አላህ ያጋልጣቸዉ የነሱን አዉርተን ዘንባቸዉን ከምናጥብ በሚቀጥለዉ ሰለ ሃጂ እና ኡምራ የሚሰሩትን አጋልጣለሁ አብይ ግን እድሜዉን ከፈለገ እደ አደገበት ወልይ ካድሞ ተመርቆ እዚህ ደርሷል ዛሬ ከነዚህ ጎረምሳዎች ጋር ካሺቃበጠ ዋጋዉን ያገኛል ሃገር የሚጠበቀዉ ከአላህ በታች በወልዮቻችን ነዉ አላህ ካቲማችንን ያብጀዉ አላህ ይተዉልን አላህ ከተበዳዮች ጋር ነዉ እና ለሱ ማስጠጋት ብቻ ነዉ እህቴ በርቺ አኽለሱና እንደ ባንዲራ ከፍ ብሎ የሚታይበት ቀን ቀርቧል አብሺሪ ረመዳን ከሪም ካጠፋሁ አፉ በሉኝ ሰላምአሌኩም!!
@EeZaaa-dm3qd
@EeZaaa-dm3qd 4 ай бұрын
አችቆሻሻ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 3 ай бұрын
ይሀን comment የፃፍክ ግለሰብ አይፈረድብህም ጃሂል መረጃ ስለሌለው ያው ስድብ ነው😂😂😂 ለማንኛውም አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራን ዱዓ እናድርግ ። ያ ረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Abu_camza
@Abu_camza 3 ай бұрын
ከድሮ ጀምሮ በሁሉም ነቢያት ዘመን የአባቴ መንገድ ይባል ነበር ስህትም ቢሆን በድሮ ዘመን አባቶቻችን በህር ተሻግረው ዒልምን ተመረው ሲመጡ በሀገራቸው ብቸኛ ሁነው ሲያስተምሩ ድንገት ሰውናቸውና ቢሳሳቱ ማን ያርማቸዋል ዛሬ ግን አልሀመዱሊላህ ማንም ተሸውዶ አይሸውደንም በኢንተረኔት የ አሰልምና የአለምን ትለቁን አሊም መከታተል ትችላለህ መካ መዲና የነቢዮ ሰ.አ.ወ. ሀገር በምን ሀኔታላይ እንደሆነ ማወቅ ይቸላል አይ የኔ ሀገሬም እምነቴም ሌላ ነው ከሆነ አላውቅም ግን የአባቶቻችን እምነት ለሚለው የአበተህን አምነት ከአባትህ በላይ መረደት ትችላለህ አባትህ የላገኙትን አሊም ማግኘት ትቸላለህ ወንድሞቼ ድንገት ኢልምን ለመማር ሄዶ ሳየውቀው ሌላ ነገር ተምሮ የሚመጣ አለ አሁን ኢልምህ ወልይነት ደረጃ ደርሷል የ ረቅ ሚሰጥር ኢልም የማወቅ ደረጃ ደርሰሀል ተብሎ አላህ እንዲያናገርህ ተብሎ ሌላ ጥመት ውስጥ ያስገቡት ስነት ሰው አለ ነገሩ ሲገባቸው የወጡ አሉ ሰርተውበትም ሲበቃቸው የወጡ አሉ ከባለተሪኮቹ አንደበት ሰምተናል። ሱደን ውሰጥ በደምብ የዲን እውቀት የሌለበት ገጠር ውስጥ የጥይት መከላከያ ድግምት ተሰርቶላቸው ይህ አላህን ስለምትገዙና አላህ ስለሚወደችሁ ከአላህ ለናንተ ነው ተብለው ሁሉም በሸርክ ተጠምደው ተገኝተዋል አልሃምዱሊላህ ዛሬ እውቀት ሰፊ ነው ቸክ አትበሉ ሰለፊያ አሁንያ በፊትያ አትበሉ ተው የሚባለውነ በጭፍን ሳይሆን አጥንታችሁ ተው አመሰግናለሁ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 3 ай бұрын
@@Abu_camza ውሀብያ እኮ ቅስሙ ተሰብራል። ሱዳን ሀገር ያልሽውም ነገር ከ"harun Media" ሚዲያ ሰምተሽ ያቀረብሺው እንደሆነ እገምታለሁ። ልክ ነሽ ማንኛውም አሊም ከስህተት ፍፁም አይደለም፣ ነገር ግን እውነትም ያለው ከነኛው እንደሆነ ልትገነዘቢ ይገባል። ካዲያ አንቺ ማንነው እየተከተልሽ ያልሺው???አላህ በቁርዓኑ ውስጥ ሙተሻቢህ እና ሙሀከማት የሚባሉ ቃላት እንዳሉ ተነገረን በሁዋላ ፣እናም፣ ተዕዊልን አስመልክቶ ማስጠንቀቂያ ሰቶ ሳላ ሁለቱንም የቃላት(ሙተሻቢሁንም ሙሀከማቱንም) አንቀፅ በድፍረትና በቀጥታ ተዕዊል ያደረገውን(ኢብኑ ተይሚያ) VS አላህም ኡለማዎችም የሚያውቋቸው ተዕዊሎች አሉ ባለው መሰረት አንዱ ካንዱ በማይጋጭ መልኩ ተዕዊል ያደረጉ ኡለሞችን ነው የምትከተለው??? ምክኒያቱም፡ ይህ አቂዳሽ ነውና!
@AhmedAli-fn1vs
@AhmedAli-fn1vs 3 ай бұрын
በመጅመርያ አሥትያየት ክመሥጥቴ በፍት ልጥየቅሽና አንች ክየትኛው ነሽ : ሱኒ ንሽ ልሉችም አሉና ክየትኛው ነሽ ክመልሥሽ ቡሐላ አሥትየት ለመሥጥት ነው
@Gjft-hb6nt
@Gjft-hb6nt 4 ай бұрын
سبحان الله العظيم 🫣😢 جزاك الله خيرا حبيبتي ✅
@AshaAsha-uq4bp
@AshaAsha-uq4bp 4 ай бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ሀቢበቲዋ አሏህ ይባርክሽ❤❤ እነሱስ ለይቶላቸዋል አሏህ ከጥመታቸዉ ይጠብቅን ያረብ
@user-hn4wq2zb6b
@user-hn4wq2zb6b 4 ай бұрын
የአሏህ ፈረጀውን ይቅርብልን ያረብ😢
@ergoeabduendris2187
@ergoeabduendris2187 4 ай бұрын
ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊሏህ
@user-su3bh3rg6t
@user-su3bh3rg6t 4 ай бұрын
ehitachin berchi allah yitebikish
@LovelyDirtBike-lu4bw
@LovelyDirtBike-lu4bw 4 ай бұрын
እህታችን ባረከላሁ ፊኪ ኣላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@abdiyeaminatleg
@abdiyeaminatleg 4 ай бұрын
ጀዛሺን አላህ ይክፈልሽ እህታችን እነዚህ ያገር ጉዶች አላህ ትክክለኛው መንገድ ይምራቸው
@fatumamd1120
@fatumamd1120 4 ай бұрын
ሱብሓነሏህ 😮 በጣም ይገርማል ተከታዮች አሏህ ያንቃችሁ ምን የባላል😢
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 4 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን 😢😢😢😢😢😢😢
@user-fy8oz6ut9c
@user-fy8oz6ut9c 4 ай бұрын
አሏሂ ይጠብቃን ከሻራቹ አይይይይ ዋብይ
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 4 ай бұрын
ዓጂብ ወሏሂ ማኢዬ አሏህ ያሕፈዝኪ❤❤❤❤
@SirajUdDin-ws4bw
@SirajUdDin-ws4bw 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 4 ай бұрын
አይ የመጨርሻ ዘመን ደረስ ዎ ነፍሴ እደት እሆን ይሆን 😢😢😢😢😢😢 አልሀምዱሊላህ የማይሻር እምነት ለሰጠህኛ ጌታ 😢😢😢😢❤❤❤
@user-cb7px1zy2f
@user-cb7px1zy2f 4 ай бұрын
አሏህ ፍርዱን ያቅርብልን
@ergoeabduendris2187
@ergoeabduendris2187 4 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ምኑን አሰማኝኝኝኝ ሱባሀነክ
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 4 ай бұрын
የኛ ድምቀት ተባረክ❤
@potatofox9370
@potatofox9370 4 ай бұрын
በርቱልን የኔ ጀግና✊🏻✊🏻✊🏻🌹🌹🙏🙏
@user-it4qq3gv2k
@user-it4qq3gv2k 4 ай бұрын
አኡዝቢሏሂ ሚንሸይጧኒሪጂም ለነሱ ሲሆን ሁሉም ነገር ሀላል ነው ያረቢ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም
@Hsnyah-v5v
@Hsnyah-v5v 17 күн бұрын
ሱቦሓን ኣላህ❤❤❤
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 4 ай бұрын
Masha Allah habibti Allah bertatun yestashe❤❤❤💪💪💪💪
@user-se1kn1in3g
@user-se1kn1in3g 4 ай бұрын
በጥላቻ አትለጥፊ ያሢ ኑሩ ነውደ ንሺዳ እያለ ያለው ቅዠታም
@rahmajo9448
@rahmajo9448 4 ай бұрын
ሶለዋቱንኳ በሙሉ አይለውም እደው ጠጋ ይላሉ መቸም ወደሰይድ
@YussufAdem-xg3je
@YussufAdem-xg3je 4 ай бұрын
አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒሮጅም የአላህ የሚያስጠላ ዉርደትአላህ ከነዚህ መርዘኞች ይጠብቀን።
@lubabagada1786
@lubabagada1786 4 ай бұрын
ላሐውላወላቁወተ ኢላ ቢላህ አሏህ ግን አሏህ እያዋረዳቸው ነው አሏህ እድሜ ከሰጠን ብዙ ጉድ እናያለን አሏህ ከሸራቸው ይጠብቃቹህ
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 4 ай бұрын
Subhan Allah betam yezazenal mahayem mahun chger nw Allah hedayawon yestachawo betam yegermal
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 4 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ በርች
@user-mj4dt9wg8g
@user-mj4dt9wg8g 4 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ከነዝህ ተንኮል አላህ ይጠብቀን አኡዙቢላህ መገን የነዝህስራ ዉርደትነው ሁሌም😢😢😢
@ssaw408
@ssaw408 4 ай бұрын
ረወደየት እየተሂደነዉ አላህዋየ😭😭😭አይ መጨረሻዉ ቀንደርሰን ሱባሀንአላህ አህመድ አሊ ያበሻሻዉ አለኮ😭😭😭ይኸንን ያህል የኛን ነብይ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ያበሻሻዉ አላሉምደ ያአላህህህ😢😢😢
@user-di7uq6hu9s
@user-di7uq6hu9s 4 ай бұрын
እህልን ማኢዳየእንኳንም መጣሽእንኳንአየንሽ አልሀምዱሊላህ
@AbderezakJilalu
@AbderezakJilalu 4 ай бұрын
እንዴት ያስደነግጣል በአላህ
@user-sk7ju6kq8i
@user-sk7ju6kq8i 4 ай бұрын
እህታችን ባረከላሁ ፊኪ አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@Abderiyah164
@Abderiyah164 4 ай бұрын
ሱብሐነከ ረቢ 😢😢 ሐያት ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ያሰሙናል
@nisriyamuhammad4734
@nisriyamuhammad4734 4 ай бұрын
ስብሀን አሏህ😢😢😢
@fatumamd1120
@fatumamd1120 4 ай бұрын
ማኢደቲ ሰይደቲ ተናፍቀሻል ወሏሂ❤❤
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 4 ай бұрын
ሡብሀን አላህ ከጥመት ጠብቀኝ ያረቢ
@Merkezulmesharie
@Merkezulmesharie 4 ай бұрын
Wallaahi betam yasazinal
@LovelyDirtBike-lu4bw
@LovelyDirtBike-lu4bw 4 ай бұрын
እኛም ኣህሉ ሱና ወል ጀመዓ በዲናችን እንደ ምንጠነክር ኣላህ ያድርገን ከነዚ ጠማማ የሀኑት ወሃብያ የሚባሉ ኣላህ ይጠብቀን. በዲናችን ብዙ ፊትና ኣሉ እኛ ኣዱንያ በፊትና እናሳልፋለን እነሱ ኣዱንያ በብር እየተገዙ ዲናቸው እየሸጡ ይኖራሉ እኛ ግን ኣዱንያ ተሸግረን ካልፍን ነጌ በኣኺራ ኢንሻ ኣላህ እንደሰታለን ኣብረን ጀነት እንገባለን በኣላህ ፍቃድ ኣብሽሩ ወንድሞቼ እህቶቼ ሁሉም ያልፋል ኣላህ ከኛጋር ነው ተስፋ እንዳትቆርጡ ይሄ ለኛ ፊትና ነው ኢንሻ ኣላህ ያልፋል የምንደሰትበት ቀን ይመጣል ሁላቹሁም ዱዓ ኣድርጉ ❤❤❤
@hayathassen-if9ot
@hayathassen-if9ot 4 ай бұрын
وعليك السلام ورحمة الله تعالى وبركاته❤
@Zinat.Ahmed.
@Zinat.Ahmed. 4 ай бұрын
የኔውድ ወላህ ስወድሽ ማኢየ 😢የኔ ጀግና سبحان الله أجيب
@seadamohammed6293
@seadamohammed6293 4 ай бұрын
ሱብሓን አሏህ 😢
@ssaw408
@ssaw408 4 ай бұрын
የኔጀግና ተባረኪማኢየ
@user-px4gq6hx8c
@user-px4gq6hx8c 4 ай бұрын
ሀቅ ነዉ ባረከሏሁ ፊኪ ሰይደቲ የኛ ጀግና🥰🥰🥰🥰
@hhfddgj
@hhfddgj 3 ай бұрын
በረከሏህፊኩጀዛሺንይክፈልሺእህታቺ
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 4 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅሽ እህቴ😢😢😢
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 4 ай бұрын
@user-ry5ik9yv2f
@user-ry5ik9yv2f 4 ай бұрын
ሰይዳት❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g 4 ай бұрын
አረ ደስ ይለናል የኔ አስተዋይ❤
@user-eg2jb2te1s
@user-eg2jb2te1s 3 ай бұрын
Alha.Edha.yesxshi
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 4 ай бұрын
😭😭😭😭የአላህአይወሀብያወላሂየሰቀጥጣል😢
@YussufAdem-xg3je
@YussufAdem-xg3je 4 ай бұрын
እህታችን አላህ ይጠብቅሽ
@ZainabZainab-gq7xd
@ZainabZainab-gq7xd Ай бұрын
አላህ አክበር ጊዜያቸዉ ይለቅባቸዉ ቢል ሀቅ እሻ አላህ
@edrees3917
@edrees3917 4 ай бұрын
ያአሏህ ያአሏህ ዉሀብያወችን ታገረ ያጥፍልንያረብ ያአሏህህህህህ
@Karema1990-fx5ty
@Karema1990-fx5ty 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሠይደቲ እንኳን ደህና መጣሽ ባረከሏሁፊኩም አሏህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
@abdiabdella7248
@abdiabdella7248 4 ай бұрын
Thank you sister
@user-rs4ev1xl7p
@user-rs4ev1xl7p 3 ай бұрын
Anche sheyitan allahn ateferim melaseshen wusha yishenabet
@nesrudintube7173
@nesrudintube7173 4 ай бұрын
Allah ytebken
@kemilabntAlhabeshyah
@kemilabntAlhabeshyah 4 ай бұрын
ያ ኢላሂ እረ ምን አይነትጉደኞች ናቸዉ በነቢ😢😢😢😢😢
@user-cb7px1zy2f
@user-cb7px1zy2f 4 ай бұрын
سبحان الله
@Daima611
@Daima611 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 4 ай бұрын
ማኢዳዬ አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና አሏህ መሠሎችሽን ያብዛልን እኛ ለሀቅ አንወድቅም አለንንን❤❤❤❤❤❤
@SirajUdDin-ws4bw
@SirajUdDin-ws4bw 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-lf4hi8jj3w
@user-lf4hi8jj3w 4 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ😢😢 አይ ዱኒያ የማይስራው የለምኮ ኢነአሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡ 😢😢 አጂብ ፈውቀንአጂብ
@amirshash4559
@amirshash4559 4 ай бұрын
بارك الله فيك
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 4 ай бұрын
Matfatachwo darsowal wellah
@awisheders7089
@awisheders7089 4 ай бұрын
ሱበሀንአሏህ አሏህ ይጠብቅሽ
@SurprisedCoffee-cp3dz
@SurprisedCoffee-cp3dz 3 ай бұрын
ወሀብያ መች መዙማ ያጎራጎራል።
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 4 ай бұрын
አሏህ ያደባልቅህ አቦ ተቃጥሎ መሞት አሏህ ይጨርሳቸው እንጅ
@user-le1ke8pg9y
@user-le1ke8pg9y 3 ай бұрын
ከዚህ በላይ በነብዩና ዲናችን መቀለድ የለም ዋዋዋዋዋ ቀይመስመሩን,,,,
@user-fy8oz6ut9c
@user-fy8oz6ut9c 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TajuAbdurahman-bs1op
@TajuAbdurahman-bs1op 3 ай бұрын
اللهم نجنا
@user-mh6wu1cs6j
@user-mh6wu1cs6j 3 ай бұрын
Aauzubillah!!!
@EkramAbdulrahmam1
@EkramAbdulrahmam1 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ😢😢😢ሶለዋት በትክክል ማውረድ የማይችል ሰው እኔ የሚገርሙኚ ተከታዩቹ አይ ውሀብያ ባረከላሁ ፊኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-du7ge8nb7n
@user-du7ge8nb7n 3 ай бұрын
ውሀ ብያአች በይው እንታይ ውሀ ብይ እምትሉት ይህን አይወክልም እንደናተ እይልከሰከስም ይህ የአህባሺስራነውኝልም ያርጋችሀ እደጀመረእልም ያርጋችሁ
@seadayimam4050
@seadayimam4050 4 ай бұрын
ዐጅብብብብብብ ሡብሐን ዐሏሕ ዐሏሕ ከጥሜታቸዉ ይጠብቀን ብቻ እነሡ ጉዳቸዉ ዐያልቅም መሻይኾቻችንንም ከነሡ ተንኮል ይጠብቅልን ያረብብብብብብብብብ በርችልን ጀግናችንንን❤❤❤
@user-zq6vg9mh6p
@user-zq6vg9mh6p 3 ай бұрын
አላህን ፍሪ
@H_yarasul_afkari
@H_yarasul_afkari 4 ай бұрын
እኒህ የተረገሙ ውርዴታሞች አዑዙቢላህ😱😱😱 ባረከሏሁ ፊኪ ማዒዳየ ማን አሳየን ይሄን ጉድ😰
@user-bd9re8xf3g
@user-bd9re8xf3g 4 ай бұрын
عليه افضل الصلاة واتم التسليم
@user-bw1df4of5s
@user-bw1df4of5s 4 ай бұрын
ስብሃናላህ😔
@user-zb6gb8mo1y
@user-zb6gb8mo1y 3 ай бұрын
Allah, ko, naw, yawaradachaw, ganayiwaradalu, manzumayamixalut, anchinyaqoyish, allah
@AbderezakJilalu
@AbderezakJilalu 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ
@user-mg6vx6md8c
@user-mg6vx6md8c 4 ай бұрын
የኛ እቁ በርችልኝ
@ssaw408
@ssaw408 4 ай бұрын
መገን ዋሀብያ ያአላህ ያአላህ ከዚህ ጉድ አተጠብበንያአላህ
@samiramizan2827
@samiramizan2827 4 ай бұрын
Wehabiyan Allahuvyatfawwwwww
@user-rz2rq4ob6p
@user-rz2rq4ob6p 3 ай бұрын
Allah hidiyaystsh
@user-bs8de9nw1t
@user-bs8de9nw1t 3 ай бұрын
እህቴአላህን ፍሪ
@user-bs8de9nw1t
@user-bs8de9nw1t 3 ай бұрын
በሰዉወጀልአትጠየቂም ድበርአትለፊ
@user-bs8de9nw1t
@user-bs8de9nw1t 3 ай бұрын
ቆምበለሽአስቢ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 3 ай бұрын
ምንትፈራለይ እከፋ 😢😢😢😢😢😢አሳሳቺ አኡዚቢላ ምነሸይጧን ሮጂም😢😢😢😢ላኢላሀኢለላህ😢😢
@roukiyark7157
@roukiyark7157 3 ай бұрын
❤❤❤
@AaAa-xe6li
@AaAa-xe6li 4 ай бұрын
እዴው እምኑ ጊዜ ዴረስን
@user-un8us1rh5q
@user-un8us1rh5q 3 ай бұрын
auzubilahi minesheytuan rejim Allah
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 3 ай бұрын
አሁንያሢንኑሩፈቅዶመሠልሽ።እደትሠላምይወርዳልእሠበሥ።
@Vip123-ir6fe
@Vip123-ir6fe 4 ай бұрын
ዛሬ ላይ መድረኩ በነሱ ስለሆነ ብቻ እንደዚህ😢😢
@user-zb6gb8mo1y
@user-zb6gb8mo1y 3 ай бұрын
Madrakmawxat, allahzandmatawaqsayhon, mafatagna, naw,
@SadaAbdi-fz7wm
@SadaAbdi-fz7wm 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@qadriyanoor8195
@qadriyanoor8195 3 ай бұрын
Azenkush ihet Allaha hidaya ystish min yideregali
@khadijakhadijs5206
@khadijakhadijs5206 4 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ያአሏህ የውዱ ነብዬ ስም በናንተ ሲጠሩ አቀጠቀጠኝ አቃጠለኝ ነቀርሳወች
@Jun12348
@Jun12348 4 ай бұрын
Re allahn firee anchi romeduan new kesu ketimetish wuchi
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj 4 ай бұрын
Allah libona yitish endazih ayinat tara wore yizash lemakefafal kemitochi zim biti malkam neber
@KismetAbdulaziz
@KismetAbdulaziz 4 ай бұрын
Adel resulen mawedes aychalem eyalu tera kafir siyamogsu zm ybal?
@saniamahmmod9899
@saniamahmmod9899 4 ай бұрын
ሱብሀነ አሏህ
@abdulwasiyusuf9122
@abdulwasiyusuf9122 4 ай бұрын
Mashallah ❤❤❤❤barakallahu fiki❤❤❤❤
@user-of8ho6qc7n
@user-of8ho6qc7n 4 ай бұрын
ayzosh ehte
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 4 ай бұрын
‏‪4:36‬‏ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅አረ መንዙማ😅😅😅😅😅ለዉድ ነቢይ ሽርክ ብለዉ ለ ጼጤ መንዙማ አወጡ አይ ወህቢያ
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 4 ай бұрын
ምኑን አሰማኝ ዛሬ ውይ መቃጠል ሸይጧን እኮ መሰሎቹን ተክቶ ነው የታሰረው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@abdurohmanbelay
@abdurohmanbelay 3 ай бұрын
እር ጉድ ነሽ አንችስ አዑዙ ቢላህ።
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 3 ай бұрын
@@abdurohmanbelay አዑዙቢሏህ ማለት አንተን እና መሰሎችህ ነው አዕምሮአችሁን አሰሩት አዕምሮ የተሰጠን ለማገናዘቢያነው
@-rg8lu
@-rg8lu Ай бұрын
😢😢😢😢
@fakihasass6775
@fakihasass6775 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 4 ай бұрын
ገና ብዙ እናያለን አሏህ ይገላግለን እንጅ ለአለሙ ራህመት ሚወጣውን ነሽዳ ቢድአ እንዳልተባለ ለዚህ ካፊር ወጣለት
@user-br9ni4vb4y
@user-br9ni4vb4y 4 ай бұрын
አህባሾች በጣም ታሳዝናላቹ ማንንአስገጥመቹነው
@KismetAbdulaziz
@KismetAbdulaziz 4 ай бұрын
Yenantew gud new egna mann mawedes endalebn enawkalen😊
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 4 ай бұрын
አረጉድነው ያኢላሂ ጠብቀን ከሸራቸው
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
በእድሜ ትንሹ ባለሀብት - ክፍል 1
24:11
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 200 М.
ቀበጡ ልጅ በእናቱ አልጋ ላይ የፈፀመው ግፍ
36:40
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН