በመነጋገርና በመደማመጥ ችግሮቻችንን መፍታት ስለምን ተሳነን?

  Рет қаралды 127,621

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 345
@alememiru4721
@alememiru4721 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ አድምጨ የማልጠግብህ ወንድሜ ኑርልኝ የተለየህ ነህ
@brighttube4me
@brighttube4me Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አስተዋይ ለሕዝባችን የምትራራ ቅን ሰው እናደንቅሃለን:: ጋዜጠኛ የኔነህ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች እናደንቃለን:: ነገር ግን እንግዳህ መልስ ሲሰጥ መልሱን ሳይጨርስ ቢያንስ አስር ጊዜ አቋርጠኸው እራስህ በመመለስ ትጨርሳለህ:: ይሄ ለጎበዝ ጋዜጠኛ ትክክል አይደለምና እንዳይደገም:: እንግዶችህን ሙሉ በሙሉ ሀሳባቸውን የማታስጨርሳቸው ከሆነ ለምን ትጠይቃቸዋለህ? እንግዳህንም አዳማጮችህንም መረበሽ? ሌላው መጨረሻ ላይ እንግዳህን ዶ/ር ወዳጄነህን "ልትናገር የምትፈልገው ነገር ቢኖር ጌዜውን ልስጥህ:: " ብለህ መጠየቅ ነበረብህ:: መሻሻል ይደረግ::
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 Жыл бұрын
ዶከተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏የሚሰማ ይስማ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አንተ ያለህበት ቦታ ሁሉ እኮ እንደት እንደምወደው አትጠገብም thank you ስሜ
@chjghu2738
@chjghu2738 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እንናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነህ አቤት እርጋታ ከእሚያስደንቅ ስብዕና የሞላብህ እንቁ ነህ የምታመልከው ቅዱስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ኑርልን አቦ
@woldenida6607
@woldenida6607 Жыл бұрын
y5
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ እጅግ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ🌹🙏
@esubalewmamo7540
@esubalewmamo7540 Жыл бұрын
ዶክተር በትክክል ገልፀህዋል ተባረክ።
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
በጣም አርፍ ውይይት ያመንግሰት ሚድያ ሰለሆነ በተለይ መጨረሻ ላይ ውይይት ባለሰልታኖች ያሰተውላሉ ብዬ አሰባለው ዶክተር ሁሌም ክብር አለኝ
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Doctor you are our nationa super start 👌 👏 🙌 👍 ❤️
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 Жыл бұрын
ዶር በጣም ከተናገርከው በጣም ያሳቀኝ በጣም የሚሰድቡኝ አሉ ብለህ ያብራራህው መንገድ።
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
የሕዝብን ስሜት የሚያነሳሱ ፀረ ሕዝብ የሆኑ ሰዎች በአገራችን ያለዉን መልካም አመራርና በውስጡ ያለዉን ትግል በማራከስ በግዴለሽነት በሕዝብ ይቀልዳሉ : ዶ/ር ወዳጄነህ ዘመንህ ይባረክ : የስነ ልቦና ትምህርትህ የሁላችንንም ህይወት የዳሰሰ ነው፡ ለእውነት ለሰላም ለፍቅር በሚዛናዊ አእምሮ መኖር መታደል ነው : ፈጣሪ የአእምሮ ድህነትን አጥፍቶ ብልፅግናን ያውርሰን :
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Жыл бұрын
አንተ የአእምሮ ድህነት ያለብህ ሰው ነው። የትኛውን ነው ሰላም፣ መልካም መስተዳደር፣ እድገት እያልክ የምታውራው? እረ እባካችሁ አስቡ?
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ።ዶክተር ወዳጄነ ሰለእውነት እውነትን የሚናገር ነው።
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
የምወደው ደኩተር ወዳጄነህ የማከብርህ የኔ ጅግና በደብ አዳምጠህ የምመልሰው ነገር ስወድልህ ግን እዳተ አዳምጠው በረጋታ በመነጋገር በደማመጥ ከዛ ከገባቸው ቢመልሱ ባይ ነኝ ሳውቁ የሚናገሩ እያወቁም የሚያጠፋ አሉና ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሀገራችን እዳተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል ደኩተረዬ የምወድህ ንረልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ 💚❤️💛😘🙏🙏🙏
@mahmmedsufiyan7083
@mahmmedsufiyan7083 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ተባረክ❤️❤️❤️
@habtamuoda4604
@habtamuoda4604 Жыл бұрын
Thank you both. This is lovely discussion.
@andualemgetachew4034
@andualemgetachew4034 Жыл бұрын
ስሜነህ እጅክ የምከታተልህ ነኝ እስኪ የኦሮሚያ ፕሬዝዳት ሽመልስ አብዳሳን ብታቀርበው በጣም ደስተኛ ነኝ በነፃ ሀሳብ አኳያ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ምን ነው ጃል ??!! ነፃ ሃሳብ የሌለው ሰው እንዴት ትጋብዛለህ ምን እንድንማር ኬኛን , በሰበሩን ስፍራ ሰበርናቸው , አዲስ አበባን የኦሮሞ ለማድረግ እየሰራን ነው , ተነካን የሚሉ ያልቅሱ ባይሆን ሶፍት በማቀበል እንተባበራቸዋለን ....... ወዘተ እንዴት አሰብከው ??? ሰው ጥራ ቢሉት አሉ!!!
@familyfirst2634
@familyfirst2634 Жыл бұрын
You must be joking 😂 you sheneles yemetal begabez
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
You shemeles Getachew 😂
@abemolla5124
@abemolla5124 Жыл бұрын
ምኑን ነው የምትከታተለው ውጤት አግኝተህበታል። ውጤት የሌለው ነገር ከንቱ ነው። በማደንዘዣ አትደንዝዙ።
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 Жыл бұрын
We Love Love Dr,wedge and Dr,Dawit Dreams. Thanks a million!!!
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ የዛሬው ፕሮግራም ጥሩ ርእስ ጀምረህ እያዳምጥኩ እያለ አቋረጥከው እንጂ ጨርሰሀል ብዬ ማመን ይቸግረኛል ፪ ክፍል ስጠብቅ አልቋ አልከን ባትጀምረው ይሻል ነበር ።
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
I'm living in the USA 🇺🇸 Michigan state. I found the interview so thoughtful and I thank Dr. Wodajenh Meharene for his relentless assistance to his beloved country Ethiopia ❗️The one thing that makes me sad and cry was when I heard about the guy who requested the shop-keeper for a half- Injera❓️ Please, find the way we in the diaspora can contribute our fair share for citizens who need assistance. 🙏
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ county (ወረዳ?)አይደለችም።ነገር ግን country (አገር) ነች county አንተ በምትኖርበት አገር ወረዳ እንደማለት ነው።
@josephjacob2661
@josephjacob2661 Жыл бұрын
It's simple spelling error! I don't think he doesn't know the difference between country and county!!!
@933bluenile
@933bluenile Жыл бұрын
Fantastic program as always.. than you!
@yadunaelatinafu4583
@yadunaelatinafu4583 Жыл бұрын
Doctor Wodajeneh, The smartest man ever seen. With due respect!
@yemesrachdemissie7591
@yemesrachdemissie7591 Жыл бұрын
ዶክተር እንዴንተ አይነት ጨዋ ስወች ለሀገራችን ባይኖራት ተስፋችን ተሟጦ ምንኛ በተጎዳን ነበር እርሶ ከጠንካራ ቤተስብም ስለወጡና በእውቀትም የዳበረ አእምሮ ስላለወት አሁንም ለህዝብዋና ለሀገር ይጠቅማል ባሉት ጉዳይ ይግፋበት እንወድዋታለን ይበርቱ 🙏
@abebawtesema3240
@abebawtesema3240 Жыл бұрын
Both you guys are awesome !
@kelemkelem3098
@kelemkelem3098 Жыл бұрын
no they are congenial
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
አታስረጅብኝ ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነው ምወድህ እቺን ሀገር አንተ ብትመራት እንዴት መልካም ነው
@fekadulemma8972
@fekadulemma8972 Жыл бұрын
He couldn't lead his family.
@tsgeredademissie9885
@tsgeredademissie9885 Жыл бұрын
Bamene edelacene.🙏🙏🙏
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Жыл бұрын
Belisha, Bitaq nuro,enkon saw ye metsehf qidusu qal enkon endi ayinat sawun, laminim ayinet shumt ayimikrim. Lemin naw tiyeqew ? Paouls sila shumat singer, endi ayinat saw shumaw yilele; ye Andit mest bal yehona, yemaynakef,ye miyemnut lijoch yelut( lik naw ehenin yemolalel 2 lijoch alut). This is critically the first requirement for to be appointed in any public office 🏬. Western follow this requirement very seriously, Because much of their wisdom has to do with Bible. Did you gach me 👈👉
@brighttube4me
@brighttube4me Жыл бұрын
Dr. Wodajenech, በጣም አስተዋይ ለሕዝባችን የምትራራ ቅን ሰው እናደንቅሃለን:: ጋዜጠኛ የኔነህ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች እናደንቃለን:: ነገር ግን እንግዳህ መልስ ሲሰጥ መልሱን ሳይጨርስ ቢያንስ አስር ጊዜ አቋርጠኸው እራስህ በመመለስ ትጨርሳለህ:: ይሄ ለጎበዝ ጋዜጠኛ ትክክል አይደለምና እንዳይደገም:: እንግዶችህን ሙሉ በሙሉ ሀሳባቸውን የማታስጨርሳቸው ከሆነ ለምን ትጠይቃቸዋለህ? እንግዳህንም አዳማጮችህንም መረበሽ? ሌላው መጨረሻ ላይ እንግዳህን ዶ/ር ወዳጄነህን "ልትናገር የምትፈልገው ነገር ቢኖር ጌዜውን ልስጥህ:: " ብለህ መጠየቅ ነበረብህ:: መሻሻል ይደረግ::
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 Жыл бұрын
ሰሜነህ ዋልታን አልወደውም ግን አንተን እና የምታቀርባቸው እንግዶችህ ስለምወድ እከታታላለው በርታ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ልኝ ወንድሜ
@ashenafitesfaye3122
@ashenafitesfaye3122 Жыл бұрын
Thank you for thought
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
DR,ወዳጀነህ,በትንሹ እንኮን የአዋቂዋች አዋቂ ,He is a very intelligent man, እግዚአብሄርከክፉ ይጠብቅህ ጤና,እድሜ እግዚአብሔርይስጥህ! አሁን ላሉት አገር መሪዋች,በደነፍስ የሚጋልቡና አገርን መራን እያሉ አገርን እያፈረሱ ላሉ መሪዋች አማካሪ ቢሆን ኢትዮጵያ shape ትይዝ ነበር !🙏🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️💓
@asnisime2495
@asnisime2495 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ኢትዮጵያን መሪ ቢሆን ጠቅላይ ሚንስተር ቤሆን በጣም ጥሩ ነበር በእውነት::
@ttdyuddu68
@ttdyuddu68 Жыл бұрын
ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ።
@seidmohammed1985
@seidmohammed1985 Жыл бұрын
thank you my brother
@tesfayemesfin436
@tesfayemesfin436 Жыл бұрын
አዎን ስሜነህ በጣም አስቸጋሪ ዘመን ላይ ነው የለነው። ምናልባት ይህን መቀበል የማይፈልጉ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ብቻ ይመስሉኛል ። ከምንም የበለጠ የሕዝብን አመኔታ ማጣት ከባድ ኪሣራ ነው። ውሎ አድሮ እግዚአብሔር በዘር ማንዘራቸው እንዳይፈርድ እፈራለሁ ።
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ እናመሰግናለን ዶ/ ወዳጄነት ንጹህ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያድለን 😭
@ሔኖክ
@ሔኖክ Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ አብዝቶ ይባርክህ
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 Жыл бұрын
Good to hear such intelligent conversation after many encounters of vomiting from Abiy's childish speeches. Thanks!
@beletefessha6579
@beletefessha6579 Жыл бұрын
ጥሩ ሐሳብ ነው::
@tsehayhailemariam9378
@tsehayhailemariam9378 Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው, ዶክተርን ከዚህ በፊት አይቻለሁ በተለያየ ፕሮግራም , ይሄን ን ግን ዛሬ የመጀመርያ ጊዜ ነው, የጨዋ ውይይት ነው, በርታ ለወዳጆቼም አስተላልፋለሁ .
@matiasfikera2322
@matiasfikera2322 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በመጀመሪያ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ። ነገር ግን ካንተ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሀሳቦችህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሚዛናዊነትን ለመጥበቅ ትላለህ እንጂ እኔ እንደሚመስለኝ በሁሉም ዘንድ በተለየ ብልጠት መወደድ ትፈልጋለህ እውነት ደግሞ አንድ ናት በሁለት እግር አንድ እንጂ ሁለት (ሶስት) ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም።
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 Жыл бұрын
"ግማሽ እንጀራ አለ?" ወይኔ! ይህ ምስኪን ህዝብ የሚኖረው እኮ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው::
@dessieadal5724
@dessieadal5724 Жыл бұрын
Thank you!
@ZemwnEra-ur7xh
@ZemwnEra-ur7xh Жыл бұрын
በጣም ጥቂት ሰዎች አራሳቸውን ከማይዋዥቅ አቅማቸው ጋር ፊቴለፊት ከየትኛውም ሀሳብ ጋር ተጋፍጠው አሸናፊ ሀሳብ ወይም መሐል ላይ ሆነው አቅማቸውን የሚያሳዩ እራሳቸውን ያልገለጹ ተመሳሳይ ስብዕና ያላቸው ሰዎች አሉ። እንደወዳጄነህ እንደምሄረት ደበበ መውጣት ቢችሉ ደስባለኝ።
@mujahidjibril9545
@mujahidjibril9545 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እኛ የተዋህዶ ልጆች እናከብርሀለን
@kbtt1917
@kbtt1917 Жыл бұрын
ዶ/ር 🙏
@feta_entertaiment183
@feta_entertaiment183 Жыл бұрын
dr wedajeneh you are the rare scolares ethiopia kaluat.....nurelen
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Жыл бұрын
እንደ ስምህ ነው ስራህ በርታ ።እንደዚህ አፋጥልኝ አንተ ጋ የሚመጡ ተሸንፈው እንጂ አሸንፈው አያውቁም ።ምክንያቱም ድለላ ነው የተለመደው አንተ ግን አካፋ አካፋ ስለ ትል አድናቂህ ነኝ ።አይቀርም ቢቀርብ ሽመልስን ብታፋጥትልኝ ደስ ይለኛል
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 Жыл бұрын
አቶ ስለሞን ተሳነንና ዶክተር ወዳጄነህ በመነጋገርና በመደማመጥ ላይ የተወያዩት ለንደኔ ላለው ትውልደ ኢትዮጵያዊና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ በሀገር ውስጥ የሚወራውንና የሚደረገውን በመጠኑም ቢሆን ስለተወያዩበት እኔ ትምህርት አግኝቸበታለሁ። ዶክተር ወዳጄ ነህ ከመንግስትም እንዲሁም ከተቃዋሚዎች መገናኝትና መውያየት በሁለት ቢላው የሚበሉ የሚባሉት በኢትዮጵያዊዎችና ትውልደ ኢትዮጵያዊኖች ነው እንጂ በስለጠነው ዓለም በተለየ በዲሞክራሲ ቢበሚተዳደሩበት ዓለም በመንግስትና በተቃዋሚዮች ሲከራከሩ ውለው ማታ አብረው እራት ውይንም ቢራ ይጠጣሉ። እኛም ምንም እንካን ያደግንበትና ሲመሩን የነበሩት እና ያሳደጉን ያልኩሁን ስማ፣ አድርግ በሚባል አስተሳሰብ ስለሆነ ከብዙ ስው ለየት ያሉ እንደ ዶክተር ወዳጄነህ በሁለት በላ የሚያስብል ስም ያስጣቸዋል። ዶክተር ወዳጄነህ ባህር ናቸው፣ ደግሞም ጥሩ አማኝ ናቸው። ሌላው ደግሞ ዶክተርነታቸውን ኢትዮጵያ ቢያገኙም ተጨማሪ ትምህርት ለማግኝት ወደ አሜሪካ ሄደወል። ትምህርታቸውን ጨርስው እዛው አሜሪካ በጥሩ ደሞዝ ተቀጥረው ይሠሩ ነበር። በሚኖሩበት አሜሪካ የሀገሩ የፖለቲካ አስራር እያዩና እየስሙ አድገዋል። ነገር ግን የሀገር ፍቅር ያሽነፋቸው በመሆኑ ሀገር ቤት ገብተው እጅግ በጣም ባነስ ደሞዝ እየስሩ በሚቻላቸው መንግድ እያገለገሉ ላሉ ስው ምርቃት ሲገባቸው በሁለት ቢላዋ የሚበሉ ብለው ሲስድባቸው እጅግ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል። ሌላው ግራ የሚያጋባኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ስው በዘሩ በሀይማኖቱ እየትባረና እየተገደለ ነው እየተባለ ይወራል። በሌላ በኩል ደግሞ በተለ በአዲስ አበባ አዋሳኝ ብዙ ዓመት የኖሩበት ቤቶች ሕጋዊ አደሉም ተብሎ ቤታቸው ፈርሶባቸው በመቶ ሺ የሚቀጠሩት ውጭ እያደር ነው እየተባለ ይነገራል። በተለይ በነጻ ለመጀመርያ ግዜ የተመረጠ መንግስት ባለበት ይሄ ተባለ የሚባለው አጸያፊና የወረደ አድራጎት እውነት ከሆነ ክቡር ፕራይምንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አልስሙም አላወቁም ማለት ይቻላል ውይ?
@kirubeldagnaw9328
@kirubeldagnaw9328 Жыл бұрын
Simenh, I appreciate your personal integrity, empathy to the peoples of the country. we need more real journalists like u. Dr wodajenh as always u are wonderful.
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Жыл бұрын
ጎብዝ የኢዮጵያ ህዝብ ትልቅ አዚም ተጠምጥቦበታል ። እንደት ክዚህ አዚም እንደሚላቀቅ እኔም መልስ የለኝም። አንድ ግልጵ መሆን ያለበት ግን አንድ ህዝብ የመኖር ኢንስቲንክቱ ደክም ሁሉንም ነገር ፈዞ መቀበል ከጀመረ የዚህ ህዝብ ከምድረ ገጵ የመጥፋቱ እድል በጣም ትልቅ ነው።
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 Жыл бұрын
ስድብ ሲጀምር የሐሳብ ደህነት ነው ፤ እኔን ብቻ ምሰል ህልሜን ኑርልኝ ከእዚህ ዝንፍ ካልክ ጩቤነህ ፣ቢላነህ፣ ገጀራ ...ነህ ማለት ለውጥ ሊያመጣ ባይችልም በቢጤው ላይክ ለሚሰክር/ለምትሰክር ልቦና ይስጣቸው ፤ዶ/ር እድሜ እና ጤና ለአንተ ሚኒስቴር መሆን አንተን አይመጥንህም በፕሮቶኮል ተጠፍረህ እግዚአብሔር የሰጠህን ነፃነት ለክብር ሰውተህ አዕምሮህ እና ያካበትከው እውቀት ለወገንህ በነፃነት ተደራሽ ከማድረግ በላይ ምን ሚኒስተርነተ አለ ? ዝም መባል በሚገባህ ወቅት ዝምታን በወሳኝ ሁኔታዎች ላይ በግልፅነት ከምንም ነገረ በፀዳ እራስህን ሆነ ስለምታካፍለው ግንዛቤ የሕዝብ ልጅነህ ኑርልን፣ ስሜነህ ( you are always professional) 🙏
@martef6435
@martef6435 Жыл бұрын
Dr wedaje silante Fetari yimesigen 🙏bro
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 Жыл бұрын
I like you Semenhe. Dr. I used to like him, but now hummm
@tadesseyeshaw
@tadesseyeshaw Жыл бұрын
አንተ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን ዶር ወዳጀነህ።
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo Жыл бұрын
Good job guys
@ethiopiatikdem6809
@ethiopiatikdem6809 Жыл бұрын
እነዛ ትዳርህን ያፈረሱ ሴቶች የኔ ነው የኔ ነው እያሉ ሶፊን ያጨናነቁ ዛሬ ብቻህን ስትሆን የት ሄዱ? ወይስ አላማቸው አንተን ብቸኛ ማድረግ ነው? አንተን የመሰለ ሰው ብቸኛ መሆን የለበትም መልካም ባል መልካም አባት ነህ ፈጣሪ መልካም ትዳርን ይሰጥህ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
በጣም ጠፈተካል በሰላም ነው የህውነት አባት ጋዜጠኛ ማለት እንትን ነው ግን የኦርቶዶክስ ጉዳ ላይ ግን??
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Gift of Ethiopia Dr.wodajeneh!
@tilahunbiru4327
@tilahunbiru4327 Жыл бұрын
It is not only the politicians speech , but also their program or their plan or their actions on the ground that brings the country ups and down
@shegawaddissie5428
@shegawaddissie5428 Жыл бұрын
አመርቂ ውይይት 👏
@temdegentadese3950
@temdegentadese3950 Жыл бұрын
Mr semenehe, I admire you, you are very good journalists but I like when you interview politicians.
@taytawolde727
@taytawolde727 Жыл бұрын
Thank you for this Intellegent conversation. I like how you addressed the importance of elected officials reaching their voters and hear their issues. In the past week, I was dismayed to hear that Addis Abeba Adminstration approving housing and transporation benefits for their officials. This shows how detached they are from reality. Are they elected to solve the issues of their residents or enrich themseleves. Who is going to take care of the housing and other issues for the people that are suffering like the one who is trying to buy half injera? May God help us.
@abuka6424
@abuka6424 Жыл бұрын
@ tayta wolde its reality the administrative persons in Addis Ababa all are the same and corrupted selfish officials totally THIEVES 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
Guys to be honest, I'm afraid that the worst is to come ❗️ I think it's high time for the Prime Minister to resign. None of his road maps happens to be implementable❗️
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Жыл бұрын
የዶ/ር ወዳጄነህ ሚዲያን አለማየት ውሣኔ ትክክል ነው ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ተሳዳቢና ነውረኛ ሆኗል። ስሜነህ ግን ምን ነክቶህ ነው ተራ አሉባልታ የምታወራው? ሐይማኖትን በተመለከተ እርሱም መጥፎ ነገር አልተናገረም ፣ አብዛኛው ሰውም እጅግ በጣም አድንቆታል የተጠቀማቸው ቃላት እንኳን የሚገርሙ ናቸው አንተ ግን የተለየ ነገር አቀረብኩ ብለህ የአሉባልተኞችን አስተያየት ይዘህ ነው የቀረብከው።
@felekmetaferia5005
@felekmetaferia5005 Жыл бұрын
Thank you Dr. Wodajeneh, you have great ideas. I follow speech most of the time. Do you think a lot of people in our society (Ethiopia) have PTSD? thanks.
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዶ ር የኛ ኢትዮያዊያን ዳያመንድ ሺህ አመት ኑርልን አንተን ሣዳምጥ ነፍሤ ሐሤት ታደርጋለች
@kedruzerga8240
@kedruzerga8240 Жыл бұрын
ስሜ ጎበዝ ነህ ጥያቄህ አይቆራረጥ
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
We always respect you Dr.
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 Жыл бұрын
Simeneh please interview Shimelis Abdissa and prove us if he really earned a BA in Philosophy.
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
Thank You D.r
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 Жыл бұрын
I like dr.Wedajenehe genw be principle yememera meskene sewe newe
@bekeleyilma5713
@bekeleyilma5713 Жыл бұрын
ዶ/ር የእውነት ከልብ አክባሪዎ ነኝ !!
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Жыл бұрын
ማሽሟጠጡን ትተህ ጥያቄህን ብትጠይቅ ጥሩ ነው
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ በጣም ጥሩ ውይይት ነው አድናቂህ ነኝ ያደረጋችሁት ከዶክተር ወዳጀነህ ጋር ለዛ ያለው ቢያወራ ቢያወራ የማይጠገብ መልካም አመለካከት ያለው ሰላማዌ ሰው 😍😘👍🙏😇🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@beniraseta7782
@beniraseta7782 Жыл бұрын
btm ewedehalew doctor egezabeher yetebekeh ❤❤
@ademkenya
@ademkenya Жыл бұрын
Thanks brother
@mariamicahel4018
@mariamicahel4018 Жыл бұрын
ከትዳር አትፋታም ነበር ጎበዝ ተናጋሪ ብትሆን እና አስታዋይ
@banchgetnet3825
@banchgetnet3825 Жыл бұрын
Today conversation is around the push on Dr.Wodajene Meharene side ... It is to avoid the effect of political discourses
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
አይይይይ ወዳጅዬ ዛሬ ጉድ ሆንክ እንደሌላውየሚያሽሞነምህ ጋር አይደለም ያለህው ስራህ ሊያወጣህ ነው የኔ ጀግና የኔ አዋቂ ብቻ የሚል አደለም ስሜነህ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነው::
@samuelseyoum8248
@samuelseyoum8248 Жыл бұрын
የህዝብ ጥያቄዎችንና ችግርን ካነሳህ መጠየቅ ያለብን እኛ ማንም የማያቀን ነገርግን በዚህ ሀገር የምንኖር ዜጎች የምንባል ተጠርተን እንጂ ይሄ በየ ምክንያት ገንዘብና ጥቅማ ጥቅምን ሲለቃቅም የሚኖር ማህበረሰብን እየሰበሰቡ ህዝቡ የሚባለው ጨዋታ የኖርንበትና የኖርንበትም ነውና ቢተውን መልካም ነው ።
@fikrudejene-rp1fs
@fikrudejene-rp1fs Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ምርጥ ጋዜጠኛ በሳል ልጅ ይዘህ የመጣከውን ጥያቄ ብቻ ሳይሆን በመልሱ ላይ ተመርኩዘህ የምጠይቀው ጥያቄ ሳላደንቀህ አላእፍም እንደውም ተቆጥበህ ጠይቀሀል እና ተመችተህኛል በረታ። ለሌላጊዜ ግን የጀመርከውን አጠንክረህ ጨርስ። ዶ/ር ወዳጄነህ ብዙ እጅግ ደስ የሚለኝ ባላንስ አርጎ የሚያስተምር የእግዚአብሄር ሰው ስለሆነ አመሰግነዋለው።
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህን የሚወርፍ ተንኮለኛ ሰዉ መሆን አለበት ሕዝብ እንዲጠላዉ እኔ ገንቤ የሆኑት ትምህርቱን አደንቃለሁ እኔም ተጠቅሚበታለዉ ሰዉ ከሰዉ ራስ አይወርድም ምንም ነገር ጥሩ ቢደረግለትም ሀሜት የማይቀር ነዉ ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ ነዉ የምለዉ።
@menegzemkifle8011
@menegzemkifle8011 Жыл бұрын
አንጀት እርርርርርርርርርርርር የኢትዬጵያ ነገር!!!!
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እጁን ሲያስገባ ለሐገራችን ኢትዮጵያ ብሎም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥበቃውን ሲጀምር ብልሁንና እውቀቱንና ጥበቡን የገለጠባቸውን ታላቅ አባታችንን አቡነ አብርሐምን ወደፊት አመጣልን ሥራው ድንቅ የሆነው አምላክ ረቂቅ ሥሪውን ጀምሯል እግዚአብሔር እውቀቱንና ጥበቡን የገለጠባቸው አባቶቻችንን ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ሐገራችን ሠላም ያስፈልጉናልና ከጎናቸው በመቆም እንከተላቸው አትስጉ አምላካችን ከሁላችን ይሁን !! አሜን አሜን!!!
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Жыл бұрын
Semeneh betam Akbareh nege, Wedajachen slakerebkelen Enamesegnalen 🙏
@binitse5446
@binitse5446 Жыл бұрын
Enakebrhalen Dk.wedageneh egziabher yebarkeh
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Betam teru weyeyet new tebareku
@temesgenhaile5122
@temesgenhaile5122 Жыл бұрын
ይገርማል ዶር ወደጄነህ ግሩም እይተ ስሜነህ ከጥሩ ሰው ጋር ግዜ አሰላፍክ ግሩም ነው
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Жыл бұрын
አውቀው ነው የሚገሉት አውቀው ነው የሚያሳዳድት ለመጡለት አላማቸው በዚህ መልኲ ስለሚተገበር ነው በእነሱ እይታ ለአላማቸው ኡነርሱ ትክክል ናቸው እኛ የተነሱለትን አላማ ካወቅን በበለጠ እንረዳለን ..
@temesgenhaile5122
@temesgenhaile5122 Жыл бұрын
ስሜነህ እጅግ ድንቅ ነህ ንግግሮች ህን አዳንቅህ ነኝ እባክህ ን ወንድሜ የኦሮምያ President አንድ ግዜ ይጠይቃል በእንተ ?
@SamiSolman
@SamiSolman Жыл бұрын
ችግር መፍታት የተሳሰነን ችግሩን የሚፈጥረው፣ የሚፈልገው መንግስት ስለ ሆነ ውይይት አያስፈልገውም
@tadessegebeyehu2979
@tadessegebeyehu2979 Жыл бұрын
ኘኞኛ
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 Жыл бұрын
Semenhe wendeme adegnake negne 🙏🙏
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
እረ አሁንማ ወይዘሮ ዝናሽ ዳቦ ጋግራ በነፃ በአፋ እያደለች ነው ይገርማልኮ አሁንማ በአፋቸው የሚያሩ ብን በዙ
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ኑርልን
@zledeta3770
@zledeta3770 Жыл бұрын
ስሜነህ አንተንና ዶ/ርን አደንቃችሁ ነበር ዛሬ ግን ደበራችሁኝ በእዉነት በጣም በጣም አድርባይነትን በእናንተ ዉስጥ አይቸአለሁና
@selamforethiopian3116
@selamforethiopian3116 Жыл бұрын
Dr Wodagenhe. Thanks God blesse you
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Жыл бұрын
እዉነት ብለዋል ያንድ ሐገር መሪ ዉስጣዊ እዉቀቱ ማንነቱን ልምዱን ወዘተ የሚለካዉም ሆነ ማን እንደሆነ የሚታወቀዉ ያችን ሰአታቶች ነዉና የግድ ያችን ሰአት ማየት ለህዝብ ግድ ነዉና ለዚህ ነዉ በሰለጠኑት ሐገራት ደሐም ሆነ ሐብትም ሐገራት ያሉ ህዝቦች መሪ ሲናገር በትኩረት ያደምጣሉ ከዛ ተነስተዉ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል እና
@shewalemkassa4498
@shewalemkassa4498 Жыл бұрын
ትምህርት፡ያለው፡ውይይት፡ነው፡ገንዘብን፡በየመጠጥ፡በጭፈራ፡ቤት፡የሚበትኑትን፡እያየ፡የሚያድገውን፡ወጣት፡ለማዳን፡ዳክተር፡አንድ፡ተከታታይ፡ትምህርት፡ብታቀርብ፡ጥሩ፡ነው፡፡ትምህርትህ፡ሁሉ፡በጎ፡ነው።
@mulufanta5130
@mulufanta5130 Жыл бұрын
በእውነት ከልቤ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ግን ምንድነው ልጆቻቸው ባለቤቶቻቸው አይነግሩአቸውም ላላችሁት ሲጀመር እሚዉሉት እኮ እዛው በዛው ነወወ ድሀው ህዝብ ጋር ሰለማይውሉ አያቁትም ልል ፈልጌ ነው ።
@seyefemelesew7890
@seyefemelesew7890 Жыл бұрын
Ewent new yeskhne weyeyet melabsen hagern ketefat yadenal Le meriwochachn ... Thanks D/r wedajneh.
@devewelyam9375
@devewelyam9375 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen gn please lemn Eritrea a'theidun balesltanat eyu Eritrea ena lyunetun btnegrun thanks
@fekaduFeker-yj4rb
@fekaduFeker-yj4rb Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጅነህ በፕሮግራሙ ላይ ለምትመልሰው መልስ በጣም እንደ ኢትዮጵያዊነት የተከተለና የነገዋን ኢትዮጵያ እንድትሆነ ያለህል ነው መልስ የምትመልሰው በጣም ትልቅ ሰው ነክ ሰሚነክ የሚልክ ሌላ ነው ምክንያቱም ማንን ላይ መጠየቅ እንዳለበት ለይቶ አንድን ብሔር ብቻ ነው መጠይቅ የሚችለው እንጂ ጠይቆ አይደለም ።
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
የመጨረሻ ዘመን እና ቤተክርስቲያን ll አንኳር ፖድካስት ll 2025
21:59
Magdalene Show ዶ/ር ያለምሸት መኮንን
Рет қаралды 354
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН