No video

“…በመጀመሪያው ካልዲስ ኮፊ ውስጥ እቃ አጣቢ ነበርኩ!” ፀደይ አስራት (የካልዲስ ኮፊ ባለቤት)

  Рет қаралды 201,890

xHub Addis

xHub Addis

2 жыл бұрын

እጅግ አስደናቂ እና አስተማሪ የስኬት ጉዞ……

Пікірлер: 179
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ሀሳብ መስጠት ፈለኩኝ አዚህ እኔ አሁን ካለሁበት ሲዊዲን ታማሚው ሀኪም ቤት በቀጠሮው ስአት ቀደም ብሎ ሪሴፕሺን መምጣቱን ሪፖርተር ካደረገ በሀላ ይቀመጣል ሰአቱ ሲደርስ ዶክተሩ ይመጣና ሰሙን ከጠራ በለላ የራሱን ስም ያስቸዋውቅና ጨብጦ በትህትና ችግሩን ሊጋራው ዝግጁ መሆኑን ይነግዋልና !! ምነው ይህንኑ ስነምግባር ወደአገሬቢመጣ ተመኘሁ" አቦ በፈጠራችሁ በበሽተኛ ችግር ለመበልጸግ አትሞክሩ ( ሺ አመት አይኖርም) ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ለምን ስማቸው ከመቃብር በላይ ሆነ እንደ ሰው የሰው ችግር ሰለገባቸው ዘላለም ይወሳሉ ቸር ተመኘሁላችሁ
@tigi1397
@tigi1397 2 жыл бұрын
እኔም የአንተን ሀሳብ እጋራለሁ ወንድሜ እኔም ከኖርዌይ ጥሩ ስራችሁ ነው ዶ/ ር የሚያስብላችሁ እንዳሁን እንዳሉት ሁሉም ባይሆኑ አብዛኝቹ እውቀት ሳይሆን ወረቀትና ነጭ ገዋን ያላቸው የሰውን ልጅ አካል በእውቀት ማነስ የሚያጎድሉ የሰው ጭንቀት ምንም የማይመስላቸው እንደነሱ እንዳትሆኑ እ/ር ይርዳችሁ ንዋይ አያጋጋችሁ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
ፀዲ ሼኩንም ማመስገን አትርሽ። ብር ባይሰጡሽ እዚህ አትደርሽም ነበር። ህይወትሽም አይለወጥም ነበር። መልካም የሰራልንን ማስታወስ ብዙዎችን ለበጎ ስራ ያነሳሳል። በጎ ያደረገውም ሰው የተደረገለት አድጎ በኑሮ ተሳክቶለት ሲያይ ደስ ይለዋል።
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Tekekel esun enem awelalehu endiawem I was invited to watch the documentary of Al-Amudin success National Theater which included her Kaldis success stories. She feels ashamed to disclose that piece of information for a reason because she had to give something I'm exchange for the start up money.
@mekdeswoldu7145
@mekdeswoldu7145 2 жыл бұрын
Exactly
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry Жыл бұрын
Exactly 💯
@goodhop8614
@goodhop8614 2 жыл бұрын
ይገርማር ጎጠኞች አላሙዲን ለአርቲስና ተዋቂ ሰው ነው ሚረዳው እያሉ ይበጠረቃሉ እሱ ግን ለኢትዮጵያ ሁሉንም ሰጣል እቺን ድንቅ ሴት ከኪሳራ ታድጋል ክፋታችን መጠላለፋችን ድሃ አረገን ልቦና ይስጠን 💚🕌💛💒❤️
@bettyhiybe8173
@bettyhiybe8173 2 жыл бұрын
ፀዲ ጀግና ነሽ ነገር ግን ሀሳብ ነበረኝ ካልዲስን አንቺ በማናጀር አይን ነው የምታያት እስኪ ዝቅ ብለሽ ከሰራተኞችሽ ጋር ተነጋገሪ ለፅዳት የሚከፈለው 900 ብር በአሁን ሰአት ምን ያደርጉበታል አንቺኮ ያደግሽው በሰራተኞችሽ ጉልበት ጭምር ነው ስለዚህ የማታውቂው ነገር ከሆነ የሰራተኞችሽ ደሞዝ በዚህ ተገቢ አይደለም ለመመልከትና ሰራተኞችሽን ለማመስገን ሞክሪ
@metitube5366
@metitube5366 2 жыл бұрын
ፀዲዬ በጣም አስተማሪ ልዩ ሰው ነሽ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ንግግር ነው ጸዲ የምትገርሚ ሴት ነሽ እንደኔ ግን ያለ ፍላጎት ገብተው ሊመረቁ ላሉት ሳይሆን ገና ወደ ትምህርቱ ሊገቡ ላሉት ይህን ብታስተምሪ ብዙ መልካም ዶክተሮችን ኢትዬጵያ ታፈራ ነው ምክንያቱም "what is ur purpose ?" የሚለው የሚጠየቀው መጀመሪያ ይመስለኛል!!!
@techforsolution2505
@techforsolution2505 2 жыл бұрын
It might not be late, still, if they dare to follow their inner voice.
@yemesrachmamo
@yemesrachmamo 2 жыл бұрын
ሜዲካል ካለ ፍላጎት ሊሆን አይችልም ውጤት ይፈልጋል
@emuk7311
@emuk7311 2 жыл бұрын
@@techforsolution2505 how?
@techforsolution2505
@techforsolution2505 2 жыл бұрын
@@emuk7311 Hi, I said that because l think it's a matter of decision. Some people might have joined medical school without their consent, and yes, may be they are about to graduate. But if that doesn't give them happiness, I am saying, they can still follow their inner voices, and be successful.
@haileworku5790
@haileworku5790 2 жыл бұрын
ጣፋጭ የአእምሮ ቁርስ ፡፡ Thank u Tedi and Tsedi 🙏
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ! ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ኮራሁብሽ ♥️
@Zerocool73100
@Zerocool73100 2 жыл бұрын
Shekus minew zim alechi
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እረ ጸዲ ብዙ ተከታዮችሽ እንግሊዘኛ ኔፓ ነን እንግሊዘኛዋን ቀነስ አማርኛዋን ጨመር
@minty1188
@minty1188 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
እናተ ወጣቶች እውነት እላችዎለው ፀዲ እግዚአብሔር ለናተ የሰጣችው ትልቅ ስጦታ ናት መካሪ አስተማሪ የምታዝን የተቸገረን የምትረዳ ሰውን በሰውነቱ ትልቁ ትልቁ ስጦታዎና እኔ እጅግ የምወዳትና የማከብራት ሰራተኞችዎን እንደ ሰራተኛ ሳይሆን እንደ ታናናሽ ወንድምና እህት ስለምታከብር ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ነፃነትን ትሰጣለች ኢትዮጵያ ብዙ ቦታ መስተንግዶ ሰርቻለው እንደ ነፂ ለሰራተኞቹ ነፃነት የሚሰጥ አላየሁም የናተን አላውቅም እኔ ግን በጊዜው ከጥሩ ቤተሰብ ተወልጄና አድጌ በጊዜው በነበረብኝ ችግር ወደ መስተንግዶ ብገባም ከሚከፈለኝ ደሞዝና ከሚሰጠኝ ቲፕ ይልቅ አክብሮትን ነፃነትን ፍቅርን በጣም እፈልገው ነበር 2 ሃመት ስሰራ ፀዴ እንኩዎን ክፉ ንግግር ክፉ ፊት ለሰራተኞችዎ አሳይታ አላውቅም 2 ሃመት ካልዲስ ስሰራ አብረውኝ ከነበሩት ሰራተኞችና ከፀዲ አባትና አክስት ጋር ያሳለፍኩት ጥሩ ጊዜ የነበረን ፍቅር መረዳዳት ሳቅ ጨዎታ😭😭😭 ያሃ ጊዜ በገንዘብ የሚገዛ ቢሆን አውን ኤጄ በገዛውት ፍቅር ሰላም አንድነት መተዛዘን መረዳዳት የካልዲስ እግና ደንብ ነበር የነበሩት ሴት እህቶቻችን አስተናጋጆች ፍቅር የሆኑ ሁሌ ቀልድ ሳቅ ጨዎታ የማይለያቸው ደስተኞች ፅዱ ዘናጮች አራዳ ብልጦች ስው አክባሪሆች ያሃ ጊዜ ያሳለፍነው ጥሩ የፍቅር ጊዜ ካልዲስ ሲዘጋ ካልዲስ ኮፊ በራችን ላይ እንደ ሰርቪስ ቆመው የሚጠብቁን የሚኒ ባስ ሹፌሮች ነበሩ ሁላችን ባንድ ታኪ ሞልተን ስንስቅ እንደዎልነው እየሳቅን እየተላፋን እየተጫወትን አንዱ 22 ሌላው ሁራኤል ሌላው ካሳንኪስ ሌላው ፒያሳ መርካቶ አውቶቢስ ተራ ይወርዳል ምን አይነት ጥሩ ዘመን ነበር ፀዲ እግዚአብሔር ላንቺና ለቤተሰብሽ እድሜንና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ እኛ ሰራተኞች የተከባበርነው የተዎደድነው አንቺ ጥሩ ሴት በመሆንሽ ነበር ሌላ ቦታ ሰራተኛ እርስ በእርሱ ከተዎደደ ከተቀራረበ ነፃነት ካገኘ ብለው ሰራተኛውን እርስ በእርስ እያባሉ እንደባሪያ እያመናጨቁ እየተማቱም የሚያሰሩ ብዞች ሲኖሩ የነሱ መጨረሻ ስኩዎር ደም ግፊት ልጆቻቸው ለትምህርት አሜሪካ ልከው ድራጊስቶች በሽተኞች ይሆናሉ የሰው ልጅ የዘራውን ያጭዳል በሰራተኛችው ላይ ግፍ ሰርታችው እንዴት ልጆቻችው ጥሩ ደረጃ ይደርሳሉ
@tigista1977
@tigista1977 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አቺ እራሱ የገለጽሽበት መንገድ ምን ያህል መልካም ስብህና የተዋበ ስርአት እዳለሽ ያስታውቃል እስከመጨረሻው አነበብኩትና ሳላውቅሽ አከበርኩሽ ተባረኪ መልካም ሰው
@tigista1977
@tigista1977 Жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ
@yayatube6774
@yayatube6774 Жыл бұрын
ፀዲ በእውነት በ2000 በፊት ኢግዚቢሽን ጀርባ ካለው ካልዲስ 4 ሆነን ገብተን ሁላችንም አንድ ተቆራጭ በወተት አዘዝን እና ያኔ የከፈልነው ብር አስደንግጦን ለልጆቹ ያልኳቸውን አረሳውም "እብድ ቢያባርረኝ እዚህ ቤት አልገባም " ብያቸው በሳቅ ከእህቶቸ ጋር በነገራችን ላይ እህቶቸ ጋር ውድ የሆኑ አረቢክ ሬስቶራነረቶች፣አሳ ቤቶች ፣ኮፊ ሾፖች መዝናናት ያስደስተኛል ፈጣሪየን አመሰግናለው አልሀምዱሊላህ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥሩ አስተማሪ ነው ለማለት የፈለግሽው ቢገባኝም ትንሽ ተራ ጤና ጣቢያ ላልሽው እነሱን አይነት የጤና ጣቢያ ባይኖሩ ኖሮ አብዛኛውን ህዝብ የት ይታከም ነበር
@user-zf3ug4ec1i
@user-zf3ug4ec1i 2 жыл бұрын
እሷ ያለችው ግባቸውን ዝቅ አርገው እንዳያስቡ ለሡ ምሳሌ ነው የሠጠችው
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
እንደሱ አትይኝም ታዲያ😊👍🙏
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ናይ መጀመርያ 😢ናይ መጨረሻ ❤ባዕልካ ጥራሕ ኢካ ስኬት ኩሉ ይጠፍእ ይመፅእ😮ሂወት ጉዕዞ እያ እናመረፅካ ብ ጊዜ 😢የሚያረካኝ እስካገኝ አጥራለሁ እሰራለሁ ለችግር ኣልሸነፍ ተቃቂሜ ❤እድል በደንብ እጠቀማለሁ መማር ካለብኝ አየተማርኩ መፅሓፍ ኣነበብኩ እራሴ መስዋእት ከፊዬ በጣም እወደው ነበር ስራዬ ራሴ በራሴ
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 жыл бұрын
I am speechless ! I am more than impressed and motivated by you ! I never knew you were this matured and knowledgeable !!!! Long live Tsedi 👏🏼👏🏼👏🏼
@lamrot8217
@lamrot8217 2 жыл бұрын
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ድፍረት ፍራሀት ሳይዝሽ ይቻላልን ይዘሽ የወጣሽ ሙሉ ሴት
@massyoph
@massyoph 2 жыл бұрын
# ኢትዮጵያ ተስፋዋ በእነ ፀደይ ባሉ ድንቅ ሰዎች ነው 🙏
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 2 жыл бұрын
Amen! Amen!
@helenfedesa1425
@helenfedesa1425 2 жыл бұрын
No, እንደኔ ባሉ እና እንዳንተ ባሉ። አንተም ትችላለህ።
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 2 жыл бұрын
One of my favourite lady. Let God bless you.
@mulugetafsiabd7947
@mulugetafsiabd7947 2 жыл бұрын
Regular Customer from Kality KALDI'S: I'm so proud of your success that you enables coffee lovers to test KALDI'S branded and Original Coffee that one will never get such a test elsewhere in the world. I used to spent up to 3000 monthly & regularly at a branch, but now stop using this branch and use others occasionally.
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
በጣም ጥሮ ነው ግን ከዚህ በፊት አንድ ባለሐብት እረድቶሽ ነው ብለሽ ተናግረሻል ማንም ከጎኑ የሚረዳው ሰው ካለ ከጌታ እድልም ስለሚያስፈልግ መልካም ነው በርቼ።
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
የስኬታማ ወንድ ጀርባ ሚስቱ እንዳለች ሁሉ ከፀዲ ጀርባም ካፕቴን ኤልያስ ነበር ብዙ አገራት ፍላይት አርጊያለው ካፕቴን ሳይ ሁሉም ካፕቴን እንደ ካፕቴን ኤልያስ ጭዎ ይመስለኛል 2 ሃመት ካልዲስ ስሰራ 1 ቀን ካፕቴን እግዚአብሔር ምስክሪ ነው ለሰራተኛም ሆነ ለፀዲ ክፉ ቃል አይደለም ክፉ ንግግር ሲናገር አላየውትም ካፕቴን ጭዎ ስርሃት ያለው ሰው አክባሪ ሲሆን ማጋነን ካሎነብኝ ሚስቱን የሚያከብር እንደ ካፒቴን አላየሁም ለስብሰባ ፀዲና ካፒቴን ጠርተው ሲያናግሩን እንደሌላው እኔ የፀዲ ባል ነኝ የካልዲስ ባለቤት ነኝ ብሎ ይህንን ባታረጉ ይህንን ካላደረጋችው ብሎ የቁጣና የንቀት ንግግር ሲናገር ሰምቼው አላውቅም ብዙ ጊዜ ፀዲ ስታዎራን እሱ አዳማጭ ነበር እናተ አበሾች ባለ ካፊ እሬስቶራንቶች እንትና ሰርትዎል ሰርታለች እኔ ገንዘብ አለኝ እሰራለው አትሳሳቱ የካፊ ስራ ውሃ መሸጥ አይደለም ሽንትቤት ማፅዳት አለ እቃ ማጠብ አለ ቡና ማፍላት አለ ቤት ማፅዳት አለ ከስተመርን ለማስደሰት ከኪስ ሳንቲም ማውጣት አለ ለክሪስማርስ ከሻራተን ቀጥሎ ካልዲስ ኮፊ ነበር አሸብርቆ የነበረው በፈረንጅ 20005 ካፊ ውሃ መሸጥ አይደለም ካልዲስ ኮፊ ቅዳሜ ቅዳሜ እንግሊዘኛ ሙዚቃ ነበር ካፌ ስራ ውሃ መሸጥ ሃይደለም የካልዲስ ማንኪያና ሹካ ሸክላ ስሃን ከመርካቶ የተገዛ ማንኪያውና ሹካው የሚዝግ አይደለም የካልዲስ እቃ ጥራት ያለው ውድ ከመሆኑ የተነሳ እቃ ለመስረቅ የሚመጡ ባለመኪኖች ነበሩ ካፌ ስራ ውሃ መሸጥ አይደለም
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ማስታወል ትልቅ ስጤታ ነው እና በአስራ አምስት አመት ስደት ወጣሁ. ትምህርትን ሳልጨርስ እንኳን ስደት ብዙ ነገር አሳጥቴኛል. ወኔ አለ ተስፋ ፉል ነኝ. ግን. መወሰን አልቻልኩም ሀገሬ መግባት. መስራት የተሻለም. ህይወት እንደምኖር ኢንሻ አላህ ተስፋ አለኝ ግን እንዴት በምን መንገድ ሀገር ልግ
@natnaelgebeyehu3971
@natnaelgebeyehu3971 2 жыл бұрын
Ere anfogager ketach kawerachihut sewoch wust esti andachihu ke eka atabibet tenesto ke 200 milion birr gebi wedemiyasgeba dirijit endet yderesal behisab yemiyasreda ale....weys hisab bemeskot new yetemarachihut
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 2 жыл бұрын
thank you Tsedi, you are mature, bless u more. specially for working all direction of life
@sitotawteruneh3950
@sitotawteruneh3950 Жыл бұрын
ስለህይወት ልምድሽ በራስ መተማመን ጥረት ትግስ ላላማ መፅናት ህይወትን ሚዛናዊ አርጎ መኖርን ስላስተማርሽን ምስጋና ይገባሻል አብሮ መስራት ለሚፈልግ ሰው ሁኔታዎችን ታመቻቻለች ሲባል ሰምቸ የቢሮሽን ትክክለኛ አድራ ማግኘት አልተቻለም ማወቅ ቢቻል
@tefexe7882
@tefexe7882 2 жыл бұрын
ፀዲዬ ውድድድ አረግሻለሁ፣ጀግና ነሽ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ ድቅ 😍እናመሰግናለን 😍😍👏
@saraali7593
@saraali7593 2 жыл бұрын
Thank you so much both of you for your advice it’s help a lot
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ድንቅ ጥያቄዎች --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Betame weshetame nat temeleketu kaldis mejmeria yekfetewe manewe rasa neche .ok
@piab3998
@piab3998 2 жыл бұрын
my GOD bless u tsedi fegegtashm mels asetatshim des yilal kezih ybelete kfta ena breket emegnlshalhu antem tedi tebarek
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
ፀደይ በስራሽ ጎበዝ ነሽ ግን ሰራተኞችሽ በጣም ጉልበት በዝባዥ እና ክፎ ግፈኝ ነሽ እያሉ በጣም ከብዙ ሰዎች ቅሬታ ይቀርብብሻል ይህንን ነገር ትክክል ከሆነ ብታስተካክይ
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 2 жыл бұрын
Sew emilew ayatam
@Cococheco8567
@Cococheco8567 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ልበል አለቃውን እሚወድ ሰራተኛ የለም ብዙ መልካም ነገር አርገሽ 1ቀን አይሆንም ስትያቸው አንቺ ክፉ በዝባዥ or ሰይጣን ነሽ/ክ. Coz I am in the same field so I know the outcome of my colleagues. Sometimes they do it maybe they are lazy or wasting their time with out any results. That’s why the organization have to arrange trainings every 1month or every 3months. It helps alot.
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Beteikle enem sertgha neberku betam leba shertje eyaku birr yekortale besebe asbabe
@oboo8221
@oboo8221 2 жыл бұрын
እኔ የካልዲስ ኮፊ(መገናኛ) አንዱ ሰራተኛ ነኝ። ካልዲስ በቀላሉ የሚቀጠር የለም። ስልጠና ወስደን ፈተናውን ካለፍን ነው መቀጠር የሚቻለው። ካልዲስ ለመቀጠር የማይመኝ ማንም የለም። መግቢያው ግን በጣም ጠባብ ነው። የካልዲስ ደምወዝ እና ቲፑ ከሌሎች በጣም የተሻለ ነው። ሁላችንም በደስታ ነው የምንሰራው።
@johnfaul3610
@johnfaul3610 2 жыл бұрын
@@oboo8221 How much do u earn and what are the requirement to be employed in kaldis coffee? I'm really between jobs.
@marthatube1001
@marthatube1001 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ሞት ይብቃን ህፃናት ገበሬ አቅመደካማ ምንም ሰለ ፖለቲካ የማያቁ የተጨፈጨፉትን ነብሳቸውን ፈጣሪ የቀበልልን ሰላሟ 🙏🙏🙏
@ibrahimseyfu8062
@ibrahimseyfu8062 Жыл бұрын
Wooow, How she define success -> Success means Balancing your life in all manners.
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Wesheta sahene atabi neberekhu kaldisene yekfetechiwe rasa alamudine endete nw sahene atabi yemetehonewe temelekete abesha sikedede
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 2 жыл бұрын
You are amazing! Talented beautiful Tsedi
@senaitmichael
@senaitmichael 2 жыл бұрын
I hvae always admired you Tseday, we need more women like you with calibre , God bless you.
@pink9212
@pink9212 2 жыл бұрын
I am very impressed you are beautiful and smart. For sure you have very positive husband.
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Ahune rase lefeche aghiehu lemalete gebachu chekelatane lemadese
@harmehansemo3041
@harmehansemo3041 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን!
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
የሼህ አላሙዲን የብር ድጋፍ ምን ያህል ነበር? መነሻ አጥተን መስራት ያልቻልን ብዙ አለን። ከመነሻዉ ጀምሮ ብትነግሪን ጥሩ ነበር። ቪዲዮሽን ስላየሁ ነዉ እንዲህ ያልኩት እንጂ ሴት ልጅ ከለፋች ሁሉንም በራሷ ማድረግ እንደምትችል አምናለሁ።
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Alamudine kefetelate mene taweraleheche gurehia
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ስንፍና 😢ኣብ ውሽጠይ😢ዓወት ኣብ ውሽጠይ ምርጫ❤ብወድቅ እንካን ሁሌ ኣሸናፊ ነኝ ሕሰብ ተምሃር ኣስተውዕ 😢ንኣሸናፊ ጥራሕ
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 жыл бұрын
Big respect to you Mr Teddy and Tsedey ❤
@yonasbefekadu7221
@yonasbefekadu7221 2 жыл бұрын
OMG i love you so much.God Bless you.Teddye God bless you
@TheSami1g
@TheSami1g 2 жыл бұрын
The content is very good but video quality is not so good, it would be great if there is anyway that can be done, unless this is something published by another person from mobile.
@hanaayele3288
@hanaayele3288 2 жыл бұрын
She is so amazing 😻
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ሕሰብ ❤መፅሓፍ እወዳለሁ ላብረሪ ቤተመዘክር ❤የሚጠቅመኝ እየመረጥኩ በጊዜየ😢የገጠር ሴት ወታደር ፖሊስ 😮ቀኔ ሰሪቼ መጨረሻ ላይ እርፍ እላለሁ ኣንድ ሁለት እያልኩ ወደቅኩ 7 ጊዜ 8 ጊዜ ላይፍ ባላንስ ማረግ ቤተሰብ ሕብረተሰብ ጎደኛ ሃገር ሃይማኖት ጤናየ ሓላፍነተይ 😢በጣም ደስተኛ ነኝ ጊዜ በመጠቀም
@myblue5921
@myblue5921 2 жыл бұрын
wow mrt ehtachin mikrwa gerami new thank you blenal esti ketenagerechiw wust rubun enkuan lemetegber enmokr please keza tiftnaw eyegeban eyasadegnew enhedalen elalew betam arif llib migeza nigigr new allah bereka yargachu enamesegnalen.
@robat8719
@robat8719 2 жыл бұрын
ዘይጎረጉር አላሙዲ ተዘነጋ እንዲ? ተይ እንጅ ፀዲ!?
@wederjojo
@wederjojo 2 жыл бұрын
የምትገርሚ ሴት ነሽ እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ
@yemwodish8642
@yemwodish8642 2 жыл бұрын
well said thank you for your time i wish more success and God bless you with everything
@user-jc1li2fb3i
@user-jc1li2fb3i 2 жыл бұрын
ፀዲየ እቁ የሴት ጀግና እኖድሻለን ማማየ
@betikonjo8725
@betikonjo8725 2 жыл бұрын
Woww prod women tsediye betam enamesgenalen bezu temernale kachi life God blessed u more and more ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@meseretseifu3637
@meseretseifu3637 2 жыл бұрын
Good experience thanks minim iradet magegnibet managad yelem gin still hope align eskahun 5 or 6 sira mokarelewu still isrelewu dagemo asekewulewu👍👍👍
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Fetane eyate sema sehane atebo yemetane negegre enakewalelen
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Rasa tera gera yekfeteche lemasemesele caso caso alamudine rejeme kongo nat akteme melate and kaledis alamudine nw yekfetelachewe sefre nat werehia belat
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Don't forget to thank Sheik Al-Mudin who gave you the big bucks to start up the business. It is not easy to pay 100k birr per month fir one coffee shop in Bole area. I have met you couple times about 14 years ago when you were 30 and working hard. Congrats to your success.
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 2 жыл бұрын
The most struggling part in Ethiopia business, for you turning point is Alamuddin Thanks for him , he blessed alot of Ethiopians life On top you are strong lady
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
🙄🙄 never heard him picking up the poor. Not even the poor town he grew up!!! Always hanging out in Addis making it rain to those already have it. What an embarrassing society!! Business men INVEST in business and ideas to help Societies in our case to get out of poverty. Cafes, hotels are what we got to show for!!! How sad! ገበሬው ከርሳሙን ህድ ለሙላት ፣ በኤጁ in 2022 እየገፋ የሚያርስባትገሀገር!!
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 2 жыл бұрын
@@ETBeMore I know selam You said it already give and take , I hope she was favored for him , that is why he helped her
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
@@DanDan-dw8hl I have no problem with 'her'.. Am saying generally the dude spent $ on the sector that doesn't change the lives of poor Ethiopians!
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 2 жыл бұрын
@@ETBeMore agreed selam
@kidistalemayehu9750
@kidistalemayehu9750 2 жыл бұрын
May God bless you more and more….
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ተኣሳሲርካ😢❤ኣብ ስንፍና ኮፍ ኣይትበል ሕሰብ ፃዓር መቀለ ዓዲግራት ኣኩሱም 😮10 20 😢ከተማ ሃገራት 😂😢18 ኣመት
@senigizaw2720
@senigizaw2720 2 жыл бұрын
ተባረኪ ገራሚ ሴት ነሽ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Tsedi great speech wonderful keep going bless you
@Davalmu8262
@Davalmu8262 2 жыл бұрын
I can see that you always try to teach your own people
@zinashasresie7871
@zinashasresie7871 2 жыл бұрын
tsedi betam emadenksh liyu set nesh ,berichlgn. Gn enquraritwa denkoro neberch sity kefagn, mesmat yetesanew nw emibal. Fetarie keanch gar yihun !
@AhmedAli-ko4od
@AhmedAli-ko4od 2 жыл бұрын
She is amazing woman!
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 2 жыл бұрын
Thanks for sharing ur Beautiful 💜 good luck to all the doctors 😊
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ድንቅ ጥያቄዎች --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@alminamengistu2820
@alminamengistu2820 2 жыл бұрын
Attractione germognal sfelgish agegnehush you are so Amazing mentor tsedi
@azebcoillot6288
@azebcoillot6288 2 жыл бұрын
Thank you Tedi and Tesdi❤
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Kaldsne name nw yemetshetewe akteme werehia abo lela senete deha lefeto habetame yehone ale
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
I love the word “Lifen balance madeg”
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
እኔ ካልዲስ ኮፊ ሲመሰረት 30 ሰራተኞች ነበሩ ካለችው አንዱ ነኝ ካገሪ የወጣውት 2 ኛው ብራንች ሳር ቤት ከተከፈተ ምናልባት ከ3 ወር በዎላ ነው ፀዲ አስራት እግዚአብሔር ምስክሪ ነው እውነት እላችዎለው የተናገረችው ሁሉ እውነት ነው እንዲያሁም ብዙ ስለራስዎ በጎነትና ጥንካሪ አልተናገረችም እንዲሁም ስለቤተሰቦችዎ ጭዎነትና ታታሪነት ስለ አባትዎ ማለት ቢከብደኝም ምክንያቱም ለኛም ጥሩ መካሪ ተቆጪ አጋዥ አባት ስለነበሩ ይመስለኛል ፀዲ ጥንካሪን ሰራተኝነትን ካባትዎ የወረሰች ይመስለኛል አቶ አስራት ከስተመሩም ሰራተኛውም እንዲበደል የማይፈልጉ ጥሩ አባት ነበሩ እስታርባክስ ስገባ እቤቴ ካልዲስ የገባው ይመስለኛል ብታምኑኝም ባታምኑኝም አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡና የጠጣውት ሜርላንድ ካልዲስ ኮፊ ነው ካልዲስ ኮፊ ለኔ ቤቴ ነው በጣም የምወደው ቤት ፀዲ እኔ ካልዲስ ሲከፈት ፅዳትም መስተንግዶም ባሪስታም ሁሉንም ሰርቻለው ያለችው ጌታ ምስክሪ ነው በትክክል ከኛ በበለጠ በጭዎነት ሰርታለች ካልዲስ ካረሳው በ2 ሳምት አንዴ ሁሉም ሰራተኛ መቶ በደንብ ይፀዳል ያኔ ታዲያ ፀዲ ካለባበስዎ ላስታውሳትና ሙሉ የስፖርት ቱታ ቀለል ካለ ጫማ ጋር ለብሳ ከኛ እኩል መጥረጊያና መወልወያ ይዛ በደንብ ታፀዳ ነበር ፀዲ በፅዳት እውነት ጌታ ምስክሪ ነው ፈፅሞ ቀልድ አታውቅም አስተናጋጅም ነበርኩኝ ላለችው ትክክል በፊት ብዙ ካፌና እሬስቶራንት ስሰራ ባለቤቶች የክት ልብሳቸውን ለብሰው ከስተመራቸውን እንደሚያስተናግዱት አልነበረም ፀዲ ታስተናግድ የነበረው እንደ ሴቶቹ አስተናጋጅ የካልዲስን ቲሸርት ጥቁር ሱሪ ሽርጥ ለብሳ ሰርቢስ ይዛ ነበር በጭዎነት ታስተናግድ የነበረው ፀዲ እረስታ እንጂ ጥሩ ገጠመኝ ነበራት እሱም ቅዳሜና እሁድ የከስተመሩ ብዛት ነብሳችን እስክትወጣ ነበር የሚያስጨንቀን ሆኖም ሁሉም ሰራተኛ ደስተኛ ሆኖ እርስ በእርሱ ተዎዶ ተከባብሮ ተጋግዞ የሚሰራ ስለነበር ከስተመሩን በሚገባ እናስተናግደው ነበር ሆኖም አንድ ቀን ካቅማችን በላይ ሲሆን ፀዲ ያስተናጋጅ ኢሊፎርምዎን ለብሳ ከኛ ጋር መስራት ጀመረች ታዲያ እንደማንኛውም አስተናጋጅ ባሪስታው እስኪሰራላት ትዛዝዎን ቆማ እየጠበቀችእያለ አንድ በስራው ጎበዝ ታታሪ በጣም ተጫዎች ሰው አክባሪ የምንወደው ያሪድ የሚባል አስተናጋጅ ነበርና ከሴት አስተናጋጆች ጋር እንደማናችንም ይቀላለድ ስለነበር ሌላ አስተናጋጅ መስሎት እንደልማዱ ፀዲን ከዎላዎ ሲመታት ፀዲ ዞር ብላ ፈገግ ብላ ስታየው ደንግጦ በጉዎሮ በር ወቶ ኤደ ፀዲ ቀለል ያለች ያላማ ሰው መካሪ ለሰወች አብሶ ለእፃናትና ለወጣቶች በጎ ነገርን የምታስብ ሴት ናት መቼም ይኤ ልጅ የፀዲ ዘመድ ይሆን ትሉ ይሆናል እረ እኔ ፀዲ ዘርዎንና እምነትዎን ብትጠይቁኝ እውነት አላውቀውም ግን የማውቀው ፀዲ ለሁሉም ዘር አይማኖት ፆታ እኩል በጎና ቀና የምታስብ ሴት መሆንዎን ብቻ ነው እኔ ግን የገረመኝ እኔ ካየዎት ከ15ሃመት በላይ ስሆን እንደዛው እንደማውቃት ኮንፊደንስዎ ጥንካሪዎ በጎ አስተሳሰብውም መልክ ውበትዎ አልወፈረች አልከሳች እንዳለችው አለች ሰወች ውበት እስፖርት በመስራት ጥሩ በመብላት ብቻ አይደለም እኔ ልንገራችው ሳታረጁ ውብ ሆናችው እረጅም እድሜ ለመኖር ሁሌም ለሰዎች በጎን አስቡ በጎን አድርጉ ለሰዎች የሚበጃቸውን ምከርዎቸው አስተምርዎቸው ከፀዲ ወይ ከካልዲስ ምን አግኝተሃል አውን ፀዲ ለተመራቂዬቹ ውድ ጊዜዎን ሰውታ ስታስተምራቸው እስከመጨረሻው ተከታትየዎለው አብዛኛሆቹ ተመስፀው ሲያዳምጥዎት ጥያቄን ሲጠይቁዎት አንዱሲጀመር እስኪ ጨረስ ስልኩት ይጎረጉር ነበር እኔ ፀዲን አክብረዎት ከሚያዳምጥዎት አንዱ ነበርኩኝ አውን እንኩዎን በቅርብ በጣም ባለማችን ትልቅ ከሚባሉ ድርጅቶች በጥሩ ደሞዝ እንድቀጠር የረዳኝ የፀዲ ምክር ነበር ስራ ለመቀጠር ብዙ ጥያቄ ነበረው ግን ዎናው ስራ ሊያስቀጥረኝም ላያስቀጥረኝም የሚችለው ጥያቄ ሁሌ በየጊዜው እኛን ሰራተኞችዎን እየሰበሰበች ፀዲ የምትነግረን ነበር እሱም አንተ የምታምነው በጥራት ነው ወይስ በብዛትና በፍጥነት የሚል ጥያቄ ብዞች የወደቁበት እኔ ግን ፀዲ ሁሌም ከስተመር የሚበላና የሚጠጣ አዞ አንድ ጊዜ ብቻ ቀምሶ ካልጣመው ጥሩ አይደለም ካለ መልሳችው አዲስ አሰርታችው ስጡት ሌላው ካልዲስ እኔ እስከነበርኩበት ጊዜ ከመበያውና መጠጫው እቃው ምግቡ ጥራትና ፅዳት ነበረው ለኔ ጥያቄው ቀላል ነበር ጥራት እንጂ ፍጥነትና ብዛት አይደለም ብዬ መለስኩኝ አውን የካፓኒው ሰራተኛ ነኝ
@kiaalx4028
@kiaalx4028 2 жыл бұрын
tinish altegachem gn balebet hono endet nw eka atabi mikonw
@rozamohammed1261
@rozamohammed1261 2 жыл бұрын
Thank you so much tedi&tsedi
@HenosT
@HenosT 2 жыл бұрын
Ye kaldis makiyato tebelashe enji yetebelashe wetet shetulat yemil yelem ... betam betam amazing tip. Xhub changing Ethiopia 😎👍
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
Kaldes keshe coffee shope nw awekalew bezu dekemeshal gen ahunem keshem kualet nw sem becha nw
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 2 жыл бұрын
Wow! Such a phenominal Ethiopian Woman.
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ድንቅ ጥያቄዎች --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@Check675
@Check675 2 жыл бұрын
Follow the money ይላሉ ፈረንጆች! ስኬትሽ ላይ የሼክ አላሙዲን እጅ የለበትም?
@robat8719
@robat8719 2 жыл бұрын
እጁ ብቻ ሳይሆን ጀላው ም አለበት!
@Check675
@Check675 2 жыл бұрын
@@robat8719 በመልስህ ስቂያለሁ ግን ባለጌ ነህ😊
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 2 жыл бұрын
የስኬት ባለቤት ቁጥር 1 ሼክ አልህሙዴ your mistress.
@merik2813
@merik2813 2 жыл бұрын
Wow e/r yabezalen yanchi ayentuan ❤❤❤
@abiywbigy6159
@abiywbigy6159 2 жыл бұрын
Ye Gash Abnet wuleta endihu bewaza yiresal jib yemayawkut ager hedo min ale alu
@mnsalaro7304
@mnsalaro7304 2 жыл бұрын
God bless you Tsedi
@amatuallah2023
@amatuallah2023 2 жыл бұрын
ልዩ እንቁ ነሽ
@angelicapugh483
@angelicapugh483 2 жыл бұрын
Tseday is beautiful!
@ibrahimseyfu8062
@ibrahimseyfu8062 Жыл бұрын
ወይ ዶክተር: በቃ ምንም ነገር አይገርማቹም አ. ምንም ድንቅ ነገር ብታወሪ No ጭብጨባ
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 2 жыл бұрын
ጸድዬ ስወድሽ የኔ ጀግና😍😍😍
@saidshiferaw6306
@saidshiferaw6306 2 жыл бұрын
Sooo amazing our heroine!!!
@sossss5332
@sossss5332 2 жыл бұрын
Batam des teyalsh u r such inspiration
@serkserk8422
@serkserk8422 2 жыл бұрын
Medre makulayash work eyetnesu lik leftew geraw endametut yekebatrubnal
@fikadubitew6256
@fikadubitew6256 Жыл бұрын
የኔ ዘመን ጀግና ሴት
@zeki4602
@zeki4602 2 жыл бұрын
Beka joroyen edfnalhu
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ፀዲ ጠንካራ የሴት ተምሳሊት ናት ስወዳት እንደ እህት
@sisaysintayehu2838
@sisaysintayehu2838 2 жыл бұрын
Wow you are amazing
@remlaseffa9017
@remlaseffa9017 2 жыл бұрын
Tnx 🥰🥰
@mekdeswoldu7145
@mekdeswoldu7145 2 жыл бұрын
Tell us how did you get money to open Kald’s
@tsionabeyu7444
@tsionabeyu7444 2 жыл бұрын
Courageous women 👏👏
@danielk867
@danielk867 2 жыл бұрын
gobez
@selamberhane1101
@selamberhane1101 2 жыл бұрын
Yes it is true 👍
@Davalmu8262
@Davalmu8262 2 жыл бұрын
I'm proud of you my dear
@bellatedros4839
@bellatedros4839 2 жыл бұрын
ይቺ ምን ትቀባጥራለች እኔ እንዲህ አድርጌ እንዲህ ሆኜ ትላለች ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ሀይል እንደሆነ አልገባትም ደንቆሮ ማንም ቢሆን አንድ ሰው የሚያግዘው የሚይበረታታው ካለ ስኬታማነት ይሳይል ከኤግዛማይነር ጋር።
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
ስንት ግዜ እግዛብሔርን አመሰገነች የኔ ጉብዝና ከእግዛብሔር ቀጥሎ ነው ስንት ግዜ አለች በቂ አመሰገነች እኮ ከዚህ በላይ ምን ትበል ቀንተሽ ካልሆነ በቀር
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
ምን አሰዳደበህ ማድነቅ ማበረታታት ስትችል ከፈጣሪ ቀጥሎ እሚለውን ጆሮህ ዘሎታል ወንድሜ ተረጋጋ
@iamfine6333
@iamfine6333 2 жыл бұрын
ደንቆሮ እንዴት ይባላል ?
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 16 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 63 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 2,9 МЛН
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 69 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 16 МЛН