በመጀመሪያ የYouTube ክፍያዬ ሰርፕራይዝ አረኩት ቤተሰቦቼ በእናንተ ነው አመሰግናለሁ❤🙏

  Рет қаралды 51,958

Dagi Tube

Dagi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@DagiTube123
@DagiTube123 Жыл бұрын
ሁሉ በእናንተ ነው ዉድ ቤተሰቦቼ አመሰግናለሁ🥺❤
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt Жыл бұрын
በርታ ትንሹ❤
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ይጨምትልህ ዳጊ ግን ጃኬት ግዛለት
@Tis9632
@Tis9632 Жыл бұрын
በወጣ ይትካ ወንድማችን❤❤❤ ትልቅ ያድርስህ🎉❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ዳጊየ እንደዚህ ቤተሰብ የለላቸውን ተንከባከብ እኛም ተመልካቾች በቻልነው እናግዝሀለን የምትሉ
@Ebaneye
@Ebaneye Жыл бұрын
Dagi.yne.wodeme.atene.ezabere.exabewe🎉🎉🎉🎉🎉
@gvu3799
@gvu3799 Жыл бұрын
ወድሜ ከቻልህ እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር ላስቀምጠው ስደት ነኝ ምርጥ እናት አለችኝ የሱ እኩያም እሚሆን ወድም አለኝ የምር እንደወድሜ ነው ያክል ነው ያመመኝ
@rootp9490
@rootp9490 Жыл бұрын
መልካምነትሽ አላህ ይክፈልሽ እና በስልክ ቁጥሩ አውሪው😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eldanayedingillij
@eldanayedingillij Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰው በእውነት ድንቅ ልጅነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤
@gjyh5939
@gjyh5939 Жыл бұрын
😢😢❤❤❤😢mai
@gjyh5939
@gjyh5939 Жыл бұрын
Aseeee and the other two were ❤❤❤❤
@lbabal3179
@lbabal3179 Жыл бұрын
ተባረክ❤😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ገና ከፍያ ከመጀመሩ ወደ በጎ ተግባር በዚህ እድሜ ማመዘንክ አንተ የተባረክ ልጅ ነህ ብሩ አላሳሳክም ለራስህ የሆነ ነገር ማድረግን አልተመኘክም ባለፈውም እናትህን ለእናንተ ነው እኔ አልፈልግም ስትል ነበር ዳጊዬ እንዲሁ በማስተዋል ያሳድግህ❤❤ የኢትዮጵያ ሕዝብማ አሁን አብዛኛው ችግር ውስጥ ነው እንጂ ቢኖረው መረዳዳት የኛው ባህል ነበር😢 ብቻ አምላክ ያስበን የሁሉንም ገመና ልብስና ቤት ነው የሸፈነው ንፁ የለበሰውም ችግር ውስጥ ነው
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
ዲጊያችን ይህ የናሂ እና የቤተሰብ ዉጤት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድማችን በርታ 😢❤❤❤የኔ ጌታ ሲያሳዝን😢😢😢
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ኩቻ የትንሽ ትልቅ ልቦናህን አይቀይርው በዚህ አስተሳስብህ እደግ ተመደግ ኩቻየ አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ 😍😍😍😍😍
@admaadma1906
@admaadma1906 Жыл бұрын
♥️🥰♥️♥️♥️♥️😢😢
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@SeblaSebla-ql9wr
@SeblaSebla-ql9wr Жыл бұрын
❤❤❤❤
@AbabishRak
@AbabishRak Жыл бұрын
Wwwwww❤❤❤❤
@زمزمزمزم-ق8ق
@زمزمزمزم-ق8ق Жыл бұрын
ዳጊየ በዚህእድሜህ በህይርሰራላይታድለህ የኔወድምአላህጨማምሮይሰጥህ መልካም ሰራ ለራሰ ነው😢😢😢😢
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ Жыл бұрын
ዳጊ ጎበዝ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ታዳጊ እና አስታዋይ ነህ ❤
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@BetiMoges
@BetiMoges Жыл бұрын
ዳጋየወድምእመቤቴትጠብቅህበትስቧችህንምፈጣሪይጠብቅልህየምርሳዛዝንልጁ
@BetiMoges
@BetiMoges Жыл бұрын
ዳጊየበርታ
@Toyiba76
@Toyiba76 Жыл бұрын
ጎበዠ ዳጊዬ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
ዳጊ አላህ ይጠብቅህ አባትህን አላህያሽራቸው❤❤❤
@saada7636
@saada7636 6 ай бұрын
😢😢😢😢የኔ ወድሜ😢😢
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
እደዉ ደግሞ በእግዚአብሔር ላይ ያለዉ እምነት😭⛪🙏
@betijwubetutube9992
@betijwubetutube9992 Жыл бұрын
የምር ትልቅ ሰው ነህ ዳጊ ፈጣሪ ጨምሮ ጨአማምሮ ይስጥህ 🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻😔😔😔😔😔
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Жыл бұрын
😭እግዝአብሔር ያሳድግህ ወይኔ የእምነቱ ፅናትና እውቀት የሚገሪም ነው እግዚአብሔር ከህጻናት ልብ ያድራል ❤
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ በርታ አላህም ይወደዋል አላህ በወጣ ይተካልክ 😢😢😢😢
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Жыл бұрын
የናሆም ደግነት ይገርመኝ ነበር ጭራሽ ያንተስ የተለየ ነዉ ቃል የለኝም የእኔ መልካም❤
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
አቤት የልጁ ፅናትና እምነት ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነው😢😢😢😢
@birkewubet9032
@birkewubet9032 Жыл бұрын
በርታ የኔ ውድ ከዚ ቪዲዮ አንድ ነገር ውስጤን ነካው ቁርስ ምሳ እራት ሳይጎልብኝ ጤና ሰቶኝ ፈጣሪን ተመስገን ብዬው አላቅም😢😢😢ልጁን ትኩር ብላቹ ካያቹት የፈጣሪ ስም ከአፉ አይጠፋም በችግር ውስጥ ሆኖ እንኳን ተመስገን ሲል ነበር አብዛኛውን ጊዜ ችግር ሲደርስብን ከማማረር ማመስገንን ከዚ ህፃን ተምሬለው ጌታን እራሴን ነው የታዘብኩት
@kenyaatube-fy8mb
@kenyaatube-fy8mb Жыл бұрын
Enem getan😢😢😢😢
@Sable-y5c
@Sable-y5c 5 ай бұрын
Fexarii yibarekek wadime
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ Жыл бұрын
እኔ በሂወቴ ሳላደርገው እንዳልሞት የምመኘው አላህ ሀብት ሰቶኝ የተቸገሩትን ሳልረዳ ነብሴ እንዳይወስዳት ነው ወላሂ መስጠት😢😢😢
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
እንደኔ ወላሂ
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
እኔምነኝ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg Жыл бұрын
ወላሂ የኔም ምኞት ነው ብቻ አላህ ያሳክልን😢😢😢😢😢
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ Жыл бұрын
@@Sarasara-jz3mg አሚንንንን ያረብ
@ggffyff4753
@ggffyff4753 Жыл бұрын
እኔም ነኝ💔😢🥰
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንዴት አሳዘነኝ ልጁ 😭😭😭
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr Жыл бұрын
የኔ ጌታ ልጁ ለእምነቱ ያለው ቦታ እውነት ነው የፈጠን አምላክ አለ 🙏🙏
@sebotube-3637
@sebotube-3637 Жыл бұрын
ትንሹ ማስተር ጎበዝ ጠክር
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
ቤተሰቦቻችሁ ደግ ቤተሰብ ስለሆኑ ሠው እያገዛችሁ እናንተ ጋር ቢኖር ጥሩ ነበር በረከት ይዞላችሁ ይመጣል
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ታዳጊ የልጅአዋቂነህ በርታ
@bait1035
@bait1035 Жыл бұрын
እውነት የሰው ልጅ እሔን ያክል ተጨካክነናል አንድ ሀብታም የልጁን የማለብሱትን ቢሰጡ አረ ወገን እንተሳሰብ❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Жыл бұрын
በርታ ዳጊ ጎበዝ
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf Жыл бұрын
የኔ አባት ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ህፃን ቸሩ እግዚአብሔር ከእናትህ ያገናኝህ❤😢
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
የኔ ባለማተብ ደሞ ጀግናነው በሃይማኖቱ የጠና የድግልማርያም ልጅ ያሳድግህ❤❤❤😢😢😢😢
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ehiopan
@Ehiopan Жыл бұрын
የመጀመሪያ የዩቱዩብ ገቢ የተናገረ እዉነተኛ ሰዉ ተባረክ🙏 ግን ጃኬት ለብርድ የሚሆን ነገር ብትገዛለት ጥሩ ነዉ
@DiboraMamoእግዚአብሔርአሻገ
@DiboraMamoእግዚአብሔርአሻገ Жыл бұрын
አንተን ጌታእየሱስ እየባረከ ይባርክህ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 10 ай бұрын
ደሞ ለእግዚአብሔር ያለው እምነት የኔ ውድድድድድድ እፍሩን ልብላልክ እባካችሁ መገኛውን
@ጓልራያሞኾኒ
@ጓልራያሞኾኒ Жыл бұрын
የንየ ከርታታ ልጅ 😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዝህ ሆኖ እናም በዚ እድሜ ለእግዚአብሔሩ ያለው ከብር እግዚአብሔር በመጎሱ ያሳድግህ ሁሉም ለበጎ ነው የሀ ቀን አልፎ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ አይዞህ እግዚአብሔር ያመነ ወድቆ አይቀርም🙏🥺
@እህተ
@እህተ Жыл бұрын
የኔ እናት ያሳድግህ የኔ ትንሽየ
@HanaMehamed-ug8kp
@HanaMehamed-ug8kp Жыл бұрын
ተባርክ ኩቻዬ አተ ትልቅ አሰተሳሰብ ነው ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😊😊😊😔😔ፍጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ኩቻዬ
@1ያአላህ
@1ያአላህ 5 ай бұрын
ቀጥልባት😢ፈጣሪ ይስጥት😢😭
@SelamlemaSelamlema
@SelamlemaSelamlema Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሄር ይስጥህ የእውነት መልካም ልጅ ነህ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው
@AbigyaTesfaye
@AbigyaTesfaye Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁን አንተን ምን ቃለ ይገልፅሀል የልጅ አዋቂ አመቤቴ ማሪያም ትልቅ ደረጃ ታድርሰህ ❤❤❤❤
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
አምላኬ ምኙት አለኝ ምኙቴም የጎደና ልጆችን አንድ ቀን ምግብ ጥግብ አድረጌ ለማብላት እፈልጋለሁ እረዳኝ የፈለጉትን አረጋለሁ ብቻ አተ እረዳኝ አምላኬ 😢😢😢
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Жыл бұрын
ዳጊ ጀግና በርታ ወጣትነትህ ጥሩ መልካም ማድረግ ለራስነው❤❤❤❤
@herfadjerfad9165
@herfadjerfad9165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ዳጊ🙏❤ እግዚአብሔር አምላክ ከናትህ በሰላም ያገናኝህ ሲያሳዝን አይይይ ማጣት😭😭😭💔
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Жыл бұрын
ኩቻ ማሻ አላህ አተምለዝህ ደርስክ. አላህ ያሳድግህ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ዳጊዬ ክበርልን በወጣው ይተካልህ እዳው ቢቻል 1000 ሺ ግዜ ላይክና ሰብስክራይብ ባረኩልህ ከእድሜህ በላይ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ 😢😢😢😢😢እህህህ አስለቀሰኝ ልጁ እደዚህም ሆነው እግዚአብሄርን ይላሉ
@habtombereke
@habtombereke Жыл бұрын
ትተንሽ ትልቅ ነህ ተባረክ በርታ ኩቻየ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉ 😢😢😢 ዳጊዬ የትንሽ ትልቅ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ከነ ልጇ ስታችነን እግዚአብሔረን ይምናመስግነዉ እየራበዉሌ እግዚአብሔረን ያመሠግናል የኔ ባለ መሐተብ😢😢😢
@RiyaRiya-pg9vo
@RiyaRiya-pg9vo Жыл бұрын
ዳጊአላህ ያሳድግህ አስተዋይነህ በዝህ እድሜህ ይህን ማስብህብቻ በቂነው
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Жыл бұрын
የምር ምንም ቃል የለኝም የልጁዮው የእምነቱ ጥንካሬ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ😢😢😢😢 ዳጊየ የኔ ውድ ወድም እግዚአብሔር ይስጥህ
@Tነኝየወንድሟእህት
@Tነኝየወንድሟእህት Жыл бұрын
ወይ በስመአብ እንዴት አጀቴ እንደበላው😢💔ኩቻዬ ፍጻሜክን ያሳምርልክ❤
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 Жыл бұрын
የኔ ልጅ የኔ ጌታ አፈርልብላልህ ጎበዝ በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ የኔ የልጅ አዋቂ ፈትልዬ ታድለሽ ጋሽ ማሞ እድለኛ ነህ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ
@masimasi6930
@masimasi6930 Жыл бұрын
አላህ በወጣ ይተካህ የትንሽ ትልቅ አላህ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ ❤
@bitewm7998
@bitewm7998 Жыл бұрын
ዲጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ጎበዝ የልጅ አዎቂ አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ
@Mikqkk
@Mikqkk Жыл бұрын
እግዚአብሔር አስቀድማል እና አትጣለም
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ነት ለራስ ነው ልጅንም እግዚአብሔር ይርዳው
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын
የኔ አባት እድግ በል አፈር ልብላ ስልክን. ስጠን እንርዳህ በርታልን
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
😭 ዲጊዬ የትንሽ ትልቅ የኔ አባት ኡፉፉፉ አምላከ ቅዱሳን ለቁም ነገር ያብቃህ ማመስገን እዳለብኝ በሱ ተማርኩ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ Жыл бұрын
የኔ ምስጊን ቲያዛዝን ዳጊ እግዚአብሔር ይስጥህ ተክፍ ነገር ይሰውርክ መጫረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ Жыл бұрын
አይ ዳግየ መሬት ላይ አትንከባለል ይላል 💔💔 ማደሪያው የት ሆነና አላህ ከፍ ያድርግህ ዳጊ ዝቅ ብለህ እግሩን አጠበሀልና የኔ ቅን ❤
@zhararashad3159
@zhararashad3159 Жыл бұрын
ኩቻየ አላህ ይጨምርህ የትንሽትልቅነህ አላህትልቅቦታያድርስህ😢😢😢😢❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
የኔ ጌታ በዚህ ሁሉ መከራ ዉስጥ እያለ እንኳን እግዚአብሔርን ያመሰግናል ስንት ነገር ሞልቶን እኛ ያላመሰገንዉን የእዉነት ከዚህ ልጂ ምስጋናን ተማሩ ኩቻ የኔ ትንሽ ስወድህ ከልቤ ነዉ ፈጣሪ ይስጥህ
@አንድጌታአንድሃይማኖት
@አንድጌታአንድሃይማኖት Жыл бұрын
በእውናት በትክክል
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Жыл бұрын
ያልጅ አውቄ እግዚአብሔር ይባርክህ ድጊ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
እኔ በህይወቴ የምመኘው የተቸገሩትን ሳረዳ ሞት እዳይቀድመኝ ጌታ ሆይ አደራ 😢 እኔን አሳዘነኝ 😢 ችግርን ማጣት አሳድጎኛል ዳጊ እመብርሃን ትጨምርልህ ተባረክ
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r Жыл бұрын
በጣም😭😭❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
@@Makdi-e6r 😭😭😢😢😢
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 Жыл бұрын
እኔም እንዳች ነዉ ምኖቴ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
ዳጊዬ ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ Жыл бұрын
የአላህ የተራቡ የተጠሙ የተቸገሩ ሁሉ አንተው ድረስላቸው ለሚደርሱትም እርዳቸው ዳጊ ጀግና❤
@Ye.misiraqi.
@Ye.misiraqi. Жыл бұрын
Yene abati egizabiheri yixebiqi yene wude❤❤❤
@Jci-b9w
@Jci-b9w Жыл бұрын
ዳግየ የኔ አባት በጣም ጎበዝ ❤❤❤ፈጣሪ ያሣድግህ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ዳጊ በርታ መልካምነት ለርስ ነውበዚህ ስራክ ቀጥልበት 👍👍👍
@zuzu-xo1zn
@zuzu-xo1zn Жыл бұрын
ወላሂ 10ጊዜ ሰብስክራይብ ቢደረግ አደርግልህ ነበር ወድማቺን በርታ ልብህን አይቀይረዉ ሁሌየም ሰጭ ሁን
@ሂወትታደሰ0531
@ሂወትታደሰ0531 Жыл бұрын
እወ ❤❤❤❤❤❤
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም የልጂ አስተዋይ
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
@ኢትዮጲያዊነኝEthio Жыл бұрын
በጣም
@Fairouz-rw5pq
@Fairouz-rw5pq 4 ай бұрын
በጣም
@-cm2jp
@-cm2jp Жыл бұрын
ዳግየ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@סאסובוגלה
@סאסובוגלה Жыл бұрын
እድግ በሉ ዳጊዬ አተም ልጅ ነው የኔ ወንድም ትፀድቃለህ እሰይ አንድ የተቸገረና የተራበ እናት አባት የሌሉው ህፃን ከጎዳና አንስቶ እንደዚህ ማስደሰት እንዴት መታደል ነው❤
@khadijajamal-e2n
@khadijajamal-e2n Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️
@edomedom4342
@edomedom4342 Жыл бұрын
የእኔ ጌታ እውነት አንተንስ እናትህ ወልድካለች እግዚአብሔር አምላክ ለቁም መገር ያብቃህ እሺ
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji Жыл бұрын
ዳጊያችን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ ተባረክልን❤❤❤🙏🙏🙏
@fhdhhfhdhfjj
@fhdhhfhdhfjj Жыл бұрын
Allhe Yakberha
@fgtybkuy
@fgtybkuy 5 ай бұрын
ዳጊ ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ ትልቅ ሰው
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
የኔ አባት አንተ ጀግና ልጂ ነህ አንተም ገና ህፃን ነህ😢😢😢😢
@asnakeshalemu205
@asnakeshalemu205 Жыл бұрын
ዎንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️ሲል ሁሉ ነገር ተባረኪ
@የተዋህዶፍሬ-ቀ6ጘ
@የተዋህዶፍሬ-ቀ6ጘ Жыл бұрын
ዳጊዬ አተኮ ትለያለህ በዚህ እድሜህ እደዚህ ማድረግህ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይጨምርልህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaynabomer9131
@zaynabomer9131 Жыл бұрын
ዳጊየ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቃል የለኝም የትንሽ ትልቅ
@Bet9232
@Bet9232 Жыл бұрын
ዋው ዋው ተባረክ እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይባርክ ደስ ብሎኛል አንተም እድግ በል የኔ ጀግና የኔ ቢርቱ ወንድሜ ተባረክ my love❤❤❤❤❤
@አጸደማርያምዘተዋሕዶ
@አጸደማርያምዘተዋሕዶ Жыл бұрын
ዳጊ አንተ የትንሽ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት መባረክ ነው
@ZaharaSeid-x3s
@ZaharaSeid-x3s Жыл бұрын
😢😢😢😢መልካምነት ለራስ ነው ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ አላህ የደስታ ህይወት ይስጥህ አድርገህ ከትልቅ ቦታ ደረሰህ እኛንም ያሳየን አላህ እረጅም እርሜ ከጤናጋር ይስጥህ አባትህንም አፊያቸውን ይመልስልህህህህ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
😢ይኸ ነው ትልቅነት የትንሽ ትልቅ ጀዛክ አላህ ከይር 😭😭💔💔
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Жыл бұрын
ዳጊ የትንሽ ትልቅ በርታ ለምድር ላሉ እዘኑ አላህ በሰማይ ያለው ያዝንልናል 😢 የአላህ በየቦታው ያሉ ኡማውን በእዝነትህ እያቼው😢
@hawwa301
@hawwa301 Жыл бұрын
100ሺ እናስገባው❤❤❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ጀግና ነህ እኮ የናሂ ወንድም ትለያለህ ጎበዝ በቻልኩ በሁለት ስልክ ሠብስክራይቭ ባደረኩህ 😢
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu Жыл бұрын
ምስኪን የኔ ወንድም እኔን ይራበኝ አንተ ዳጊ ደሞ እድግ በል ከዚህ የበለጠ ይስጥህ❤❤❤
@Amins-k2b
@Amins-k2b Жыл бұрын
መልካም ልጅ ነህ በርታ ውደሜ
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
አፈር ልብላልህ የኔ ልጅ ርቦኝ አለ አሞኝ አለ እግዚአብሔር የሰህን መቀበል አለ የኔ ውድ አይእናት እዴት ጨከነች😢😢😢😢😢
@argash7866
@argash7866 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ተባረክ በርታ ፈጠራ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤🎉
@zikraebrahim6689
@zikraebrahim6689 Жыл бұрын
ጎበዝ ዳጊ ምርጥ ልብነውያለህ
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Жыл бұрын
እሄ ነው ትልቅነት እሄ ነው ቅንነት ❤ ትንሹ ዳጊ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ በሞገስ ስላሳደገህ!!😍❤❤❤
@Mነኝየዱባይዋቀበጥ
@Mነኝየዱባይዋቀበጥ Жыл бұрын
ደረቱላይ ምን ሁኖ ነው ልጁ😢😢😢 እፍፍፍፍ በየት ላግኘው ያለኝን በረደት😢😢😢
@mdahmed5277
@mdahmed5277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊዬ የትንሽ ትልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@hophad3783
@hophad3783 Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ከጥሩ ደረጃ ያድርስህ😘😘
@tamatama3276
@tamatama3276 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ ዳግዬ በርታ💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@bintmuhamed8563
@bintmuhamed8563 Жыл бұрын
እስከ እማሳድ ገው ልጅ አገናኙኚ ወደ ም የልኚም ወደ ምእሚሆ ነኚ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ ጎበዝ እደዚህ ያሉትን ቅን ልቦች እናበረታታ❤🎉
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ 5 ай бұрын
አካዉትህ አስቀምጥልንና ሁላችንም እንተባበርና ሀኪም እንዉሰደዉ በፈጠራቹሁ አልቻልኩም ወድሜ መሰለኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
ዳግዬ ቃላትያጠርኛል የኔ ጌታ ብርክ በልልኝ❤❤❤❤
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 Жыл бұрын
አይዞን ሰው ልጅ አቶ ምዞርም አሌ ደሞ አግኝቶ ትቶ ምሄድም አሌ ያስዝናል የኔ ቆንጆ
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 19 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 43 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
የፈኪ መልስ ምን ይሆን ......🥰🥰🥰🥰
9:52
አብርሽ እና ሩታ ጨዋታውን አሸነፉ. አዝናኝ ጌም 🙈🙈😅
11:26
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 188 М.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 214 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 19 МЛН