በመንፈስ ቅዱስ የተሞላች ቤተክርስቲያን በምድር ላይ የምታመጣው ለውጥና ተጽዕኖ Pastor Getu Ayalw

  Рет қаралды 49,145

YHBC Tube

YHBC Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@senaitgdelove5
@senaitgdelove5 Жыл бұрын
የኔ ኣባት እግዚብሄር ጤናና ጸጋ ያብዛልህ🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
እርስዎ ለማነቃቂያው ዘመን አስፈላጊ ቅሬታ ኖት!!! አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን " አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር " !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@IFFYSPIFFY678
@IFFYSPIFFY678 Жыл бұрын
😊
@abaevang3306
@abaevang3306 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ እናመሰግንሀለን መንፈስ ቅዱስ ያለአንተ መፀለይ አንችልም ሰላማችን ና አስተምረን ምራን እየሱስ ያለዉን አሳስበን አሜን !!!
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተሐድሶ መጪው ሪቫይቫል ይምጣልን
@Fasika-abebew
@Fasika-abebew 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 Amen 🙏 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Amen Amen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ሁልግዜ ልዩ ስብከት ይብዛሎት በእጥፍ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@fatemaabarra8114
@fatemaabarra8114 Жыл бұрын
Amen amen geta yebarkot geta erajimi edimena tenani Tssgan yabizolotii ende erso yalutinhi geta yabizalinhii.
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 Жыл бұрын
የሰሜናዊ አባታችን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ዋጋ ይጨምራል የበለጠው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ድረስ እግዚአብሔር ግን የበለጠ ትንቢት ቃል ይበልጣል እንዴ አልበሙ ስጣቸው ግዚአብሔርን የበለጠ ዋጋ ይጨምርበታል አባታችን አባ ዘወንጌል ማን ናቸው ❤😍🙏
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
amen amen kebir lanazertu laeyasus yehune amen zamanoit yebaraik yena abet beruik hune❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ፓስተር ተባረኩ
@etagenamina
@etagenamina 5 ай бұрын
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ዘመንሆትን አብዝቶ ይባርክልሆት ተባረኩልኝ
@EliasLale-n8c
@EliasLale-n8c 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኪ:ፓስተር ገቱ :ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ :ይባርክ :ፀጋውን ያብዛልህ:: የቤቴ/ያን በረከት ነህ አንቴ ሪባይባል አብረን እንቅበላለን::አንድ ልብ ይሰጠን እግዚአብሔር ይርዳን::
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለመንፍስ ቁዱስ ይሁን እንዲህ ያሉ አባቶች ይብዙልን❤❤❤
@genetdaniel
@genetdaniel Жыл бұрын
በእውነት ይብዛልን❤
@betiassefa8555
@betiassefa8555 Жыл бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅድስ ተባረኩ
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Жыл бұрын
Powerful teaching God bless you 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጌታ ሰም ለኔም ይሁንልህ ተባርኩ አባታችን ❤❤
@biraneshSorto
@biraneshSorto 5 ай бұрын
Ameni ameni ameni ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥ameni 😘😘😘😘Tebareku 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SalamEtopia
@SalamEtopia 3 ай бұрын
Haleluy Haleluy❤❤❤❤
@genetdaniel
@genetdaniel Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስታር ፀጋ ይብዛልክ ግን በልሰን መጽለይ የሚንችሎው እዲት ነው❤?!🎉
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Жыл бұрын
ወደ መንፈስ ቅዱስ በእውነት ፀልይ ትሞያለሽ
@BettyEmmabet
@BettyEmmabet 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 4 ай бұрын
ስለ እርሶ የ ጌታ ኢየሱስ ስም የቱባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@betelsisay6041
@betelsisay6041 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት
@astertibo3779
@astertibo3779 Жыл бұрын
ጌተታ አብዝቶ ይባርክህ ፖስተርዬ፡፡ ከዚህ በላይ ለምልምልን፡፡ እዉነት ነዉ በመጨረሻዉ ዘመን ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለች አሜን፡፡ አንድ ልብ ይስጠን ጌታ፡፡
@tsehayayele6073
@tsehayayele6073 Жыл бұрын
❤ amen amen amen amen 🎉
@redietcheru
@redietcheru Жыл бұрын
Amen Amen menfes kidus be mulat yinuriben paster get tebarek tsega yibzalek wed abatachin love you
@mesitm9672
@mesitm9672 Жыл бұрын
እናንተን ስሰማ እንደገና ተስፍ በውስጤ ይቀጥላል አዲስ ተሰፍ ይስማኛል ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛሎት ፓስተሬ
@tsehayayele6073
@tsehayayele6073 Жыл бұрын
Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@mimi-gu3fy
@mimi-gu3fy Жыл бұрын
AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE AMENEEEEEEEEEEEEEEE ❤♥♥❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR GETU AYALEW.
@AsefaErsolu
@AsefaErsolu 9 ай бұрын
Amen kibire lamnfsi qidusi
@aloalo9878
@aloalo9878 Жыл бұрын
Wellcome Amen Amen
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l Жыл бұрын
Grum astemiro getayesus yibrkwot
@Afrika-cj9zs
@Afrika-cj9zs 5 ай бұрын
Ammen ammmeeeen geta abzetoo abzetoo yebarkchu
@AlisssAlisss-fb2jn
@AlisssAlisss-fb2jn 4 ай бұрын
ameeeeen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@TsegayeTumiso-qj2db
@TsegayeTumiso-qj2db Жыл бұрын
Yezalalm hiwot yisetal Kalu Ameen Ameen,
@AmanuAbdu
@AmanuAbdu Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን የምትነቃበት ግዜ ይሁንላት
@tesfaneshkabada
@tesfaneshkabada Жыл бұрын
አሜንንንን
@tsehay2803
@tsehay2803 Жыл бұрын
Ameeeeeen ❤❤❤🙏🙏
@KurieMalako
@KurieMalako 4 ай бұрын
አሜን አሜን ✊አሜን በእሱስም አሜን አሜን
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
FIRE FIRE HOLY FIRE !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
አሜን እዝግአብሄር ያዘጋጃል አሜን እልእልልልልል ❤
@gezahegnmamo7831
@gezahegnmamo7831 Жыл бұрын
Realy God bless u by Almighty name Jesus Christ !!!!
@mler351
@mler351 Жыл бұрын
አሜን ተሃድሶ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ያስፈልገናል።
@adimasuaya
@adimasuaya Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ይመጣል አባታችን እግዚአብሔር ይባርክ
@KuriMolla-mr8wl
@KuriMolla-mr8wl Жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@ZahraZahra-gg1he
@ZahraZahra-gg1he 4 ай бұрын
GBU
@dessalegnjawesoeshetu6504
@dessalegnjawesoeshetu6504 Жыл бұрын
how great to listen to such a word? Glory to the Holy Spirit, may God bless you abundantly.
@Jbeth-EL
@Jbeth-EL Жыл бұрын
MARANATHA EYESUS TOLO NA AMEN!❤
@melesetamiru17
@melesetamiru17 Жыл бұрын
አሜን መንፈስ ቂዱስ ይለውጠኝ
@abiysolomon3056
@abiysolomon3056 Жыл бұрын
AMZING PREACHING AND PRAYER HOUSE
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ከመታደስ በሁዋላ ማራናታ ይ ሆ ና ል አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@mulunashganore6286
@mulunashganore6286 Жыл бұрын
ameniii አሜን
@DghjFbnm
@DghjFbnm 3 ай бұрын
Amen.Amen.AmenAmen.Amen❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🍇🍇🧘‍♀️🧘🏻‍♀️📖📖💗
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MartaMariti-o4j
@MartaMariti-o4j Жыл бұрын
አሜንንን የኔ ዉድ አባቴ ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤
@jenetzippert1441
@jenetzippert1441 Жыл бұрын
Amen ❤Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💐💐🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🙏🌺
@ZamaribiniamEfrem
@ZamaribiniamEfrem 7 ай бұрын
Ameen Ameen
@genet4110
@genet4110 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ❤❤❤🎉🎉🎉
@Jbeth-EL
@Jbeth-EL Жыл бұрын
HALLELUJAH AMEN!
@tesfaneshkabada
@tesfaneshkabada Жыл бұрын
ተባረክህ ❤❤❤❤
@EmebetBeyene-qs6ed
@EmebetBeyene-qs6ed Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen tebarek pasterachin
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@etagegnehubekele6512
@etagegnehubekele6512 Жыл бұрын
አሜን ፓስተርዬ ተባረኩ
@masaratmasarat9380
@masaratmasarat9380 Жыл бұрын
Amenn❤❤❤❤❤
@kumebullo
@kumebullo Жыл бұрын
God bless you
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 Жыл бұрын
Amen 🙏
@alemayehuhilemariam4780
@alemayehuhilemariam4780 Жыл бұрын
Amen 🙌🙌🙌, May God bless you abundantly
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@melesechizemedikun2101
@melesechizemedikun2101 Жыл бұрын
AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
አሜን
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
AMEN AMEN
@tautsolo5212
@tautsolo5212 Жыл бұрын
geta yibareki
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Жыл бұрын
Amen 💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤❤
@s1e1l1a1m1
@s1e1l1a1m1 Жыл бұрын
Amen.amen amen.amen
@johnjoseph9610
@johnjoseph9610 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@mulunashganore6286
@mulunashganore6286 Жыл бұрын
@kanezkanez9383
@kanezkanez9383 Жыл бұрын
Amen Amen Amen📖📖🤲🤲🤲📖📖📖📖🤲🤲🤲🎉🎉🎉🍇🍇🍇🍇🎻🎻
@DejeneAdisu-xl1fc
@DejeneAdisu-xl1fc Жыл бұрын
❤ኢየሱስ ❤
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
Pastor Betu and the Deaf interpreter God bless you
@shereensodah1685
@shereensodah1685 Жыл бұрын
Amenamen❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👅🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥
@Prophetdesalegndebebe
@Prophetdesalegndebebe Жыл бұрын
Maranata❤
@tsehayayele6073
@tsehayayele6073 Жыл бұрын
And live enhun be tselot entiga
@obsegosebeko1550
@obsegosebeko1550 Жыл бұрын
የዛሬው ማለትም የቀን 17/10/2015የተሰበከው ስብከት እኔ ውስጤን ስላረሰረሰው ላልተገኙ ሰዎች ለመላክ ስለፈለኩኝ ባካችሁ ልቀቁት
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በመንፈስ ስለመሞላትና በልሳን ስለመናገር እጠማና እጸልይ ነበር ። ብዙ አገልጋየች አንተ አፍህ ላይ ልሳን አለ ተናገር ብለው ቢያበረታቱኝም በልሳን ግን መናገር አልቻልኩም ነበር። በ2006 ዓ.ም. በዚሀች ቤተክርስቲያን የክረምት ኮንፈረንስ ላይ በወቅቱ አባባ ኬዳሞ ሲያገለግሉ በአገልግሎታቸው እጅግ በጣም ተባርኬ ነበር ። አባባ ኬዳሞ ቀለል አድርገው የክርሰትናን ህይወት ጥፍጥና ከህየወት ምስክርነት ጋር አዋዝተው ያቀርቡ ነበር። ከአባባ ኬዳሞ አፍ የምትወጣውን እያንዳንዷን ነገር በአተኩሮት እከታተል ነበር። እጅግ በጣም ደስተኛ ነበርኩ። በዚህ ጊዜ በህይወቴ የሆነው ነገር በኮንፎራንሱ ማብቂያ ምሽት ከንፎራንሱ አልቆ ወደቤት ስመለስ ከቸርቹ ቅጥር ግቢ ወጥቼ ብዙ ሳልርቅ በህይወቴ ላይ አዲስ ነገር ማስተዋል ጀመረኩ። እሱም አንደኛ የወፈርኩ መስሎ ይታየኛል። የሚጨንቅ ውፍረት ሳይሆን ደስ የሚል ውፍረት ሆኖመድር ላይ ስራመድ ያ ቀጭኑ ሰው የሚራመድ ሳይሆን የሚታወቀኝ አንድ ወፍራም ሰዉ እንደሚራመድ ነበር። ሁለተኛው ነገር በአፌ ላይ ልሳን ሞላ። ይህ በሚሆንበት ጊዜ ብቻዬን አልነበርኩም ከወንድሞቼ ጋር ነበረኩና በልሳን መናገር ፈራሁ። አፌ ላይ ልሳን ስለሞላ አፌን ከከፈትኩ ከልሳን ዉጭ ሌላ ነገር መናገር ስለማልችል አፌን ተቆጣጥሬ ቤት ደርሼ ተንበርክኬ ለመጀመሪያ ጊዜ በልሳን ለመናገር ፈጠን እያልኩ እራመድ ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ደርሼ ተንበርክኬ ለመጀመሪያ ጊዜ በልሳን መናገር ጀመርኩ። የእግዚአብሔር ፍቅር ጨመረብኝ። ረጅም ጊዜ መጸለይ ጀመርኩ። የኢየሱስን አዳኝነት መናገር ጀመርኩ። ጠዋት ለመመሰከር ወጥቼ እስከምሽቱ ሁለት ሰአት መመስከር ጀመርኩ። ለራሴም በጣም ይገርመኛል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። በዚያ ሰሞን እንዲህ ሆነ ቀኑን ሙሉ ስመሰክር እና የኢየሱስን አዳኝነት ለተለያዩ ሰዎች እየተናገኩ ውዬ መሽቶ ቤት ስገባ እናቴ ከልጆቹ ጋር ትጨቃጨቃለች። የጭቅጭቁ ምክንያት ድፎ ዳቦ ልትጋግር የገዛችሁ ቅጠል ስለጠፋ ነዉ። ቀዚያን ጊዜ እናቴ በየቀኑ ሁለት ሁለት ድፎ ዳቦ ጋግራ ትሸጥ ነበር። ይህ በእንድህ እያለ ስለጭቅጭቁ ብሰማሞም በጣም ደክሞኝ ስለነበረ መሳተፍ አልፈለኩም ነበር። እንደገባሁ ልተኛ ስዘጋጅ እያለሁ የጭቅጭቁ መንስኤ የሆነውን ቅጠል በመገለጥ አያለሁ። እኛ ቤት ጉርድ በርሜል ነበር። በዚህ በርሜል ውስጥ የተገኘ ኮልኮሌ ይቀመጥበታል። በዚህ ጉርድ በመርሜል አጋማሽ አከባቢ የተለያዩ እቃዎች ተቀምጠውቀታል። አጋማሽ አከባቢ ላይ ቅጠሉ አክምባሎ ላይ ቁጭ ብሎአል። ቅጠሉ ላይ ደግሞ የተለያዩ እቃዎች በመቀመጥ ቅጠሉን ሸፍነዉታል። እንግዲህ እኔ ቤት አልዋልኩም። ጓዳም አልገባሁም። አልጋዬ የነበረዉ ሳሎን ነበር። ሌላም ሌላም ልምምድ ዉስጥ ገባሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ረድቶኝ በትምህርት ቤት እስከ ዩኒቨርስቲ በክርስቲያኖች ህብረት ላይ ማገልገል ቻልኩኝ። በሙሉ ወነጌል ቤተክርስቲያን በስራ በሄድኩበት በገር በመሪነት አገለገልኩ። በሀዋሳም በአንዲት በሙሉ ወንጌል አጥቢያ እንደዚያው ማገልገል ቻልኩኝ። ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን። አሁንም በበለጠ ክብር ወይ እንቀጥላለን ወይም እንቀጣጠላለን። ፓስተር እንወድሃለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Жыл бұрын
❤❤❤❤
@MuluneshDekaso
@MuluneshDekaso 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😅😅❤❤
@dinaolurgessa370
@dinaolurgessa370 Жыл бұрын
Basically I am christian. But, is there bible word that says when you speak in new tongue the devil can not hear that?
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 Жыл бұрын
እኔ በመንፈስ ቅድስ ሙላት የማምን ሰው ነኝ:: ግን ለምን አንዳንዶች በመንፈስ ቅድስ እንሞላም??? ጥያቄዪን ካዪ ፓስተር ጌቱ መልሱን ፃፉልኝ:: አከብሮዎታለሁ:: ጌታ እየሱስ ይባርኮት!!
@SionBohale
@SionBohale 3 ай бұрын
Tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku tabrku tabrkutabrku
@MiretuSultan
@MiretuSultan 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@Brekenesh
@Brekenesh 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️
@nardi351
@nardi351 Жыл бұрын
Amen amen amen
@seniyts3287
@seniyts3287 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen 😢😢😢😢❤❤hallelujah hallelujah ellellellell ellellellell
@AlisssAlisss-fb2jn
@AlisssAlisss-fb2jn 4 ай бұрын
Ameenameen❤❤🙏🙏🙏
@kibenshdesta
@kibenshdesta Жыл бұрын
amen
@ASTEMARiMedia
@ASTEMARiMedia Жыл бұрын
Amen
@AlisssAlisss-fb2jn
@AlisssAlisss-fb2jn 4 ай бұрын
Ameen❤❤❤❤❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Dr. Mamusha fenta "የእግዚአብሄር መንግስት!" /ስብከት 2024
13:38
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 5 М.
እግዚአብሔር ያያል || መጋቢ ፍፁም
28:31
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 17 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН