በመንፈሳዊ ሕይወታችን እንዳንደክም የሚያግዙን ማስታወሻዎች+" አንተን የማያስደስት ማንኛውም አሳብ ከእኛ ይራቅ"+"/ ክፍል ሦስት /

  Рет қаралды 4,758

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@webet2273
@webet2273 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላካችን የሰማነዉን በልቦናችን አሳድርብን ጌታዬሆይ ልቦናዬን አረስርስልኝ ቃልህ ልቤንስርስሮ እዲገባ እድፈወስ እርዳኝ አቤቶ አተን መፍራትን በልቦናችን አኑርልን በጐ አምልኮትህን አሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን🙏❤️❤️❤️✝️
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን!!!🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ 2 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ምግብ ነው ያንተን ትምርህት በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i Ай бұрын
አሜን ፣ ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን ፣ቸሩ: ፈጣሪያችን: የሰማነውን: በልባችን: ያኑርልን: አሜን: ❤❤❤
@TmaniaCell-v9d
@TmaniaCell-v9d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@misraktekle2186
@misraktekle2186 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄርም አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን አገራችን ኢትዮጵያን ወደ ሰላምዋና አንድነትዋ ይመልሰልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን ።
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ይህን የሚያረጋጋ መንፈስ በአንተ ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤
@zenebumulugeta2735
@zenebumulugeta2735 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን
@fasiqa470
@fasiqa470 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዬሰማልን
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n Ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini yesemanewun belubonachiin yasadirilini hizgaaber 🎉🎉❤❤
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce Ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
ስለማይነገረስጦታዉእግዚአብሔረይመስገን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 Ай бұрын
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠኝ❤❤❤
@HeywatEthyopia
@HeywatEthyopia 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 Ай бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቆየን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!🙏🙏🙏
@مكيةالمكية-ص4م
@مكيةالمكية-ص4م Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsegakt2012
@tsegakt2012 Ай бұрын
Amen Amen 🙏
@hiwotasrat7716
@hiwotasrat7716 Ай бұрын
Amen!!!
@tilahunchane8798
@tilahunchane8798 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት
@NillamPatil
@NillamPatil Ай бұрын
ማረያም ማረያም ማረያም እናቴ
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Ай бұрын
Amen 🙏 kale heyewot yasemalen
@LiaKidane-qt1nv
@LiaKidane-qt1nv Ай бұрын
🙏🏽Amen!
@TIZTAMekuria
@TIZTAMekuria Ай бұрын
አሜን ቃለህወተትን ያሰማልን😂❤❤😂❤😊
@azekyesey
@azekyesey Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት. ያሰማንል ዲያቆን ጥበበ ማሞ የምታሰተላልፋቸው ብዙ ብዙ የብዙ ብዙ በጣም ትምህርታዊ መልክቶችን እሰማልሁ በጣም እግበር ቃል ህይወት ያሰማህ ግን ሁሌ ስትጀምር "በስመ አም" ብለህ ነው የምትጀምረው የምትችል ከሆነ " በስመ አብ" ብለህ ጀምርልን. እግበር ይስጥልኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 Ай бұрын
እስኪ ልብ ብለው ይስሙት:: አንዲት ቀንም "በስመ አም " ብዬ አላውቅም ምናልባት "ብ" በደንብ አልተሰማዎት ይሆናል:: እኔም እንደርስዎ እንደዚያ የሚሉትን " ብ" በሉ ብዬ ሳስታውስ ነው የኖርኩት:: ስለ ቅን አስተያየትዎ ክብሩን ያድልልኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 Ай бұрын
እርስዎ ሲጽፉ “በጣም እግበር..." ያሉት እግዚአብሔር ለማለት ፈልገው ይኾን?
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
​@@tibebebelihu8873😂የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ይባላል አሁን ነው
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
​@@tibebebelihu8873ዲ/ያ ጥበበ እኔ ሀጥያቴን ሳስታውስ እራሴን እጠላለሁ መንኝ መንኝ ነው እሚለኝ ሁለተኛ ለቤተሰቦቼ ምንም አልጨነቅም ጓደኞቼ በስደት የእናት እና አባት ሞት መርዶ ሲሰሙ ሲያዝኑ እኔ ግን ቢሞቱም ከአይኔ እንባ እሚወጣ አይመስለኝም ይሄ ምን ይሉታል ጓደኞቼ ጋርም ስልክ ማውራት አልወድም አንድት የቅርብ ጓደኛየ ስትደውልልኝም ስናወራ ስለ ቅዱሳን ስለ አስራት ምፅዋት ፀሎት ትምህርቶችን ስለማዳመጥ ሳነሳ አትወድም የስጋ ወሬ ብቻ ነው እምትወደው ከእኔ እጥፍ ደመወዝ ታገኛለች ግን አስራት ማውጣት አትወድም ስንት ድሀ ቤተሰብ አለኝ ለሰካራም ቄስ የምልክ ብላ ወሬ ትቀይርብኛለች ከዚህ የተነሳ በማውራት ሀፅያትን ነው እማተረፈው እንጂ መንፈሳዊ ቤተሰብም ሆነ ጓደኛ የለኝም ምነው እንደርስወ ያለ የእናት ልጂ ወይም አባት ቢኖረኝ አርአያ የሚሆን ብየ ተመኘሁ
@Aeyu-rw2eo
@Aeyu-rw2eo Ай бұрын
እንዴት ማግኝት እችላለው መምህር በውስጥ መስመር ማናገረ እፍልጋለው ግን መግኝት አልቻልኩም የምታወቁም ካላችሁ እረድኝ የሀሳብ ወጊያ በጣም ልቤን አድክሞታል አልቻልኩም አሁንስ በሀሳብ ሰወችን ማሳደድ ሁኖል ስራየ አንደቤቴ አይናገረም ልቤ ግን ቃየል ነው የሆኩት ልፍልገውም ግን ከማሰብ መከልከል አልቻልኩም ጓዶኛቸም እንደምታወክ ስለሚያውቁ ባጠፍውትም ባለጠፍትም ተወቃሽ ተነቃሽ ያደረጉኛል እኔም ቶሎ ሲመተኛ እሆናለው ሆንብለውም እንድናደድ ያደረጋሉ እሱንም ተረድቸ አለመናደድ አልችልም እኔም የሀጢያቴ ብዛት ይሆናል እላለው በነሱ አድሮ እግዚአብሔር እየተናገረኝ ይሆን እላለው
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
ከሚያናድዱሽ ጓደኞችሽ መራቅ እና ፀሎት እና ፆም ማዘውተር ትምህርቶችን ማዳመጥ በስደት ካልሆንሽ ቤተክርስቲያን መሄድ ማስቀደስ ዋናው ነው
@Aeyu-rw2eo
@Aeyu-rw2eo Ай бұрын
@@mulu-ui8yb ኳታር ነኝ ለጊዜው መራቅ አልችልም ፆለቱማ የባሰ ቅናት ነው የሚያሳድረብባቸው በለውጤም ይናደዳሉ
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
@@Aeyu-rw2eo ተያቸው ይናደዱ ለእነሱ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ህግ መጨነቅ ነው ያለብሽ ፀሎትሽን አታቋርጭ
@Aeyu-rw2eo
@Aeyu-rw2eo Ай бұрын
@@mulu-ui8yb እሽ እህቴ አስቸጋሪ ነው ባለውለተየ ነበሩ ከኢትዮጵያ ያመጡኝ እነሱ ናቸው መናገር ማስረዳትም ወጀል ነው እንዲህ አድረገንልሽ አለፍልሽ ሰው ሆሽ እያሉ ይሰባብራሉ ቤተሰብ ናቸው ከባድ ነው ቃላት አውጥቶ ለመናገር
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
@@Aeyu-rw2eo ውይ እህት ሰወች ስንባል አስቸጋሪ ነን አንች ሳትናደጂ በፍቅር መልሽላቸው ያመጣችሁኝ እኮ እንድለወጥ ነው አመሰግናችሆለሑ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ ባለውለታየ ናችሁ እያልሽ በጥበብ መስራት ነው እህት በተለይ አንድ ላይ ከሆነ እምሰሩት ታጋሽ ጠንካራ ሁኝ ያጋጥማል አይዞሽ
@berketfekadu2736
@berketfekadu2736 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Sofia123-z4p
@Sofia123-z4p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 39 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,8 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН
የማክሰኞ አርጋኖን - Arganon Tuesday
39:43
masresham
Рет қаралды 680 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 135 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН