በአማራ ክልል አንፃራዊ ሰላም በመስፈኑ ህዝቡ ፊቱን ወደ ልማት አዙሯል - አቶ አደም ፋራህ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 3,430

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 2 сағат бұрын
ስለሰላም ፥ ልማት ፥ ስራ ፥ መልካም ነገሮች በሙሉ ሲነሳ እንደ አለርጂ የሚያሳክከው የሀገር ጠላት ፤ የከሰረ ባንዳ ተላላኪ ብቻ ነው። ጀግኖች ግን ፥ በርቱ። እኛ የምንፈልገው በሀብት የበለፀገች ፥ በሰላም እና ፍቅር የተሞላች ሀገር እንጂ የሻዕቢያ ሽፍታ ት/ቤት የሚያዘጋባት ፥ መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች የሚንገላቱባት ፥ የሀገር ሽማግሌ እናት እና አባቶች የሚዋረዱባት ፥ ህፃናት ሴት ልጆች ፧፧፧፧፧ አይደለም። በርቱ ጀግኖች በርቱ፨
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z 11 сағат бұрын
ጀግና አብይ
@TaMBiz-o8o
@TaMBiz-o8o 19 сағат бұрын
ልማት የብልፅግና የተለመደ የግድያ ሽፋኑ ነው !!!
@AsuDagnew
@AsuDagnew 46 минут бұрын
ቀልዳችሁ አይጠገብ የውሸታችሁ ጥግ ሃፍረት ቢስ ናችሁ😂
@RuurFu
@RuurFu 21 сағат бұрын
አማራን ጠልታችሁ ክልሉ ምን ታረጋላችሁ
@AbeniBelay-q4l
@AbeniBelay-q4l 9 сағат бұрын
ትቀለዳለችሁ??
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 22 сағат бұрын
betam selam new hizbu be drone eyegedelachihu ehilun eyakatachihu lijun eyedeferachihu new
@Million-A
@Million-A 21 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂 ብቻ ነው ሌላ ምንም አልልም።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Сағат бұрын
ሚሊዬን: መቼም ይሄ የግል ፕሮፋየል የሀይማኖት ምልክት አድርጎ; ህፃናትን መድፈርና አፍኖ ቤተስቦቻቸውን መልቀቅያ ገንዘብ መጠየቅ ወይም አንገት ላይ ትልቅ መስቀል አድርጎ ነፃእናወጣሃለን የምትሉትን ህዝብ መረሽንና መዝረፍ የእናንተ ማንነት ምልክት አደረግችሁት እኮ!😊
@HaiTess-b7s
@HaiTess-b7s 18 сағат бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎
@AbuTefera-q2b
@AbuTefera-q2b 22 сағат бұрын
ኢቲቪ የየት ሀገር ቻናል ነው የምታቁ ንገሩን??????????
@Million-A
@Million-A 22 сағат бұрын
ሲንጋፖር መሰለኝ😂
@HaiTess-b7s
@HaiTess-b7s 18 сағат бұрын
በአማራ ክልል ብልፅግና እጅና እግሩ ተቆርጧል ማንን ለማታለል ነው? 90% ክልሉ በፋኖ እጅ ነው በታንክና በመድፍ ተደብቆ እንዲህ ድራማ መስራት እራሳችሁን ማታለል በቅርቡ በትናንሽ ከተማ ያለው የጁላ ጦር ዋጋውን አገኝቶ ከ ክልሉ ይወጣል በግዱ።
@RuurFu
@RuurFu 21 сағат бұрын
አደም ፋራዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 сағат бұрын
@@RuurFu : ህፃናት መድፈርና አፎኖ መልቀቅያ ቤተስቦቻቸውን ገንዘብ መጠየቅወይም ነፃ አወጣሃለሁ የምትሉትን ህዝብ አንበርክኮ ማዋረድ ሳያንስ አንገታችሁ ላይ ትልቅ መስቀል አንጠልጥሎ መረሽን " ያራዳ" ተግባር ከሆነህ የደረደከው የሚስቅ ሞጆ የአንተን ባዶነትና ትንሽነት ያረጋግጣል!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Сағат бұрын
አራዳው ምን ነው? ዋሽሁ እንዴ? ኤርትራውያን ለስባ አመት" ሀድጊ” የሚሉዋችሁ እንኳን ሀገራችሁ ተስደው እንደ አሻንጉሊት መቀለጃ አርገዋችሁል!
@AbeniBelay-q4l
@AbeniBelay-q4l 9 сағат бұрын
ሴጀመር እናተ ጦርነት አለ ብላችሁ ታቃላችሁ ወሻላ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Сағат бұрын
የአንተ ትልቅ ተግባር ህፃናትን መድፈር አፎኖ መልቀቅያ ገንዘብ ቤተስቦቻቸውን መጠየቅና ነፃ አወጣሃለሁ የምትሉትን ህዝብ ልጆቻቸው ትምህርታቸውን እንዳይከታተሉ አስተማሪ መግደል ዩህዝብ ተቋማትን ማፍረስ: ወይም በላይ ባስተማረህና ባወረስህ ብልግና አፍን መክፈት ነው!
@Bark1999
@Bark1999 21 сағат бұрын
የአብይ ምስለኔዎች በክፍለጦር ታጅበው ለሰአታት ባህርዳርና ጎንደር ስለተመላለሡ ሠላምየሠፈነና የተረጋጋ ሁኔታ እንዳለ ለማሳየት ሲጋጋጡ ያስቀኛል።
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН