No video

በአማራ ክልል የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ፀጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ

  Рет қаралды 176,649

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 981
@AddisCornerEthiopia
@AddisCornerEthiopia Ай бұрын
አቤት አማሮች ተረጋጉ !! በተለይ የሸዋ ፋኖዎች አንድነት ያስፈልጋቸዋል
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Ай бұрын
እንኳንም እጅ ሰጠ ሳገሉት ቀድሞ
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 Ай бұрын
አስበሉት አንድ መሆን አቅቷቼው
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p Ай бұрын
​@@zemenaybaye7457እረ አልሰጠም እደው ምኖቹ ማፈሪያወች ነችሁ የብልፅግነ ካድሬወች ያሰራጩትን የውሸት ፍብሪክ አብራችሁ ሆሆ ማለት በእውነት ምንአይነት የበግ ዘመን ደረስን
@MyLoev-mh6tt
@MyLoev-mh6tt Ай бұрын
ከዚበላይ በአይናቺን እያየን እዴት አናምንም​@@user-mj6cn1xt2p
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Ай бұрын
@@user-mj6cn1xt2p ጅል ቢሆን ደስ ይለኛል
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 Ай бұрын
አሰግድ ግለሰብ ነው። ሽህ ብአዴን እጁን ሰጥቶ የለም እንዴ? አማራ አይሞቀው አይበርደው። ጸረ አራጅ ዘመቻው ይቀጥላል አማራ ወጥር
@Tayebogale252
@Tayebogale252 Ай бұрын
አርህ ይወጥርህ!!!😂😂😂
@user-sp5fe1oq9x
@user-sp5fe1oq9x Ай бұрын
አማራ ወጥር? አንተ የት ሆነ ነው? ውሻ ትዕዛዝ እየሰጠህ ነው? ለመን ያንን ደሃ ማህበረሰብ እንዲ ትንቁታላቹ? ምን አደረጋቹ ? በንጹህ ውሃ መጠጥ ችግር የሚሞት ህዝብ እንኳን ጦርነት ተጨምሮበት ቀርቶ ። ምንድነው ሃሳባቹ መዋጋት ከሆነ በቃ ቦታ ይዛቹ በስርአት ጉልበተኛውን መክላከያን መግጠም አለቀ። ህዝቡ ውስጥ እየተሽሎከለካቹ ውይይይይይይይ
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 Ай бұрын
Amahra will prevail and win
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
​@@Tayebogale252lol 👍 👌 ❤😊
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Ай бұрын
የአማራ ልጆችን እየተሳሰዱ እስክንድር ነው ለዚህ የዳረገን ምንም ማለባበስ አይጠበቅም
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Ай бұрын
እንኳንም እጅ ሰጠህ ከሚገሉህ ለልጆቺህ ኑርላቸው❤
@tayewuletaw1438
@tayewuletaw1438 Ай бұрын
በግለሰቦች ላይ የሚንጠለጠል የፋኖ ትግል አልተሠራም።ድል ለፋኖ💪💪💪
@user-gs1bo9oh9u
@user-gs1bo9oh9u Ай бұрын
😊😅😂😂, atkorkuren
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y Ай бұрын
What does it mean ? How can debtera lead this great nation, Amhara ? Now, it has already failed. This guy is genuine.
@smsm3968
@smsm3968 Ай бұрын
ይቅርብኝ በቃኝ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Ena bemin. Layi. Yetemetete. New. Be. Buloketi. New.
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Ай бұрын
የምርሽን ነው 😂😂😂😂😂ጉራ ብቻ
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j Ай бұрын
ሀገሬ ሸዋ ከጥት ከጣት የጀግና መፍለቃ ነወ የእምየ ሚናሊክ ሀገር ሸዋ ሸዋ ሸዋ ሸዋ እናታለም ሸዋ ❤❤❤❤❤❤ፍቅር ሸዋ
@rudiesan_89
@rudiesan_89 Ай бұрын
ይመችህ, ትግሉ ይቀጥላል:: ድል ለፋኖ 💪
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Ай бұрын
ጀግናችን አረበኛ አስገዶ መኮነን እጂግ በጣም ነው የምንወድህ የምናከብረህ እኛ የአማራ ህዝብ ምረጫህ ምንም ይሁን እናከብራለን እንድትገፍ ያደረገህ እንድሁም እስክንድር የሚባል መረዝ ህዝባችንን መካከል ገብቶ ወንድማማቾች እያገዳደለ ያለ ስለሆነ ከወንድሞችህ ጋር አልገዳደልም ማለት እጂግ በሳል እና ለአማራ ህዝብ እንደምታስብ አስተምረኸናል
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
❤😢
@OURWORLD-ns5iv
@OURWORLD-ns5iv Ай бұрын
😂እንድሁም, ብሎ አማረኛ የለም..አስመሳይ ካድሬ
@Berea_tube
@Berea_tube Ай бұрын
*የሰላም አለቃ የሆነ ጌታ ኢየሱስ ለእያንዳንዳችን ብሎም ለሀገራችን ሰላምን ይላክልን አሜን*
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Ameni.
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
geta. Eyesusi. Yiraralin.
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
😢😢😢😢አሜን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
Abiy ahamid
@BelaynehEzezew
@BelaynehEzezew Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@realeagent
@realeagent Ай бұрын
አሰግድ የኔ አባት የህዝብ ልጅ
@Eyerus21
@Eyerus21 Ай бұрын
የኔ አባት😢😢እግዚአብሄር ያውጣህ😢 የእስክድር ስራ ለዚህ አበቃህ
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
የሚያናድደው ነገር አብይ ይገለዋል 😢😢
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
የራሱ ስራ ነው ይበለው እስኬ መሪያችን ነው
@user-nh7wu2wh6m
@user-nh7wu2wh6m Ай бұрын
የሚዲያ ሰራዊት😂
@abeba2241
@abeba2241 Ай бұрын
ችፍ😂
@yeshewaskassa8599
@yeshewaskassa8599 Ай бұрын
የእስክንድር ጦስ ውሰዱ
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
አይዞን አባታችን አርበኛ ጀግናው አሰገድ አላህ ይጠብቅህ ድል ለተገፋው አማራህዝብ ፋኖ💚💔😢
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN Ай бұрын
የአማራ ሕዝብ ትግል በግለሰቦች አልቁምም አማራ የደረሰበት ጨፈጨፋ መከራ በክንዱ ያቁመዋል ድል ለአማራ ፋኖ
@Bura728
@Bura728 Ай бұрын
ጠበንጃ አንስተሽ ሂጂ ተዋጊ እስኪ እንይሽ
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Gered men Alesha ! 😂😂😂😂
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN Ай бұрын
@@LawofGod ቅሽም መላ
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN Ай бұрын
@@Bura728 ወንዶሞችን የገበረኩበት ነው እህቴን የተደፈረችብኝ ነኝ እናንተ ቆሻሻ አርፋችሁ ተቀመጡ አውሬዎች
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
በቃ ድል በኮሜንት ሆነ
@Alemworku-te7ey
@Alemworku-te7ey Ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ይስጠወት ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞህ
@user-rg8bs9jn8m
@user-rg8bs9jn8m Ай бұрын
የአማራ ትግል በአሰግድ አይደለም የሚመራ እሱ አንድ ግለሰብ ነው ሺህ ጀግና አለ ድል ለተገፋው ህዝብ እ/ር ከተገፋው ጎን ይሁን
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
😂😂😂😂 አይይ ዥልጥዬ 😂😂
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Ай бұрын
ለህዝብ ስባል ሰላምን መምረጥ ከጀግንነትም ትልቅ ጀግንነት ነው። እንኳን በሰላም መጣህ።
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 Ай бұрын
ጥሩምጫነው
@getachew109
@getachew109 Ай бұрын
Asama kadre
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Ай бұрын
@@getachew109 ቅዘናም
@getachew109
@getachew109 Ай бұрын
@@iyaasuugalgalo2233 neh ebet
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Ай бұрын
@@getachew109 በምላሳችሁ ህዝባችሁን አሰጨረሳችሁ እኮ።
@zionzion7109
@zionzion7109 Ай бұрын
መጀመሪያውንም ለጥቅም ነው የገባህው ማንም ቢማረክ የፋኖ ትግል ድል ከመንስት አያቆምም ፣ ትግሉ የግለስብ አይደለም የህዝብ ነው ። ምንግዜም ፋኖኖኖኖ❤❤❤ ይብላን ለእንደ አንተ አይነቱ ባንዳ ።
@JgGf-hv9rn
@JgGf-hv9rn 29 күн бұрын
ልክ
@SelamHayleslasi
@SelamHayleslasi Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Ezawu zinijerowin. Eyetebeke. Yinorali Enij. Yemin. Dili. New.
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 🪦💀💀💀💀💀
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@LawofGodAyzosh Gelete
@MahammedSeid-ou9ph
@MahammedSeid-ou9ph Ай бұрын
አንድ ሰው ከትግል ወጣ እና የአማራ ትግል ወደ ኋላ አይቀርም ድል ለፋኖ 💪
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Ай бұрын
😅
@SeudMohammed
@SeudMohammed Ай бұрын
ፍንን ያድርጋችሁ
@SeudMohammed
@SeudMohammed Ай бұрын
ፍንን ያድርጋችሁ
@SeudMohammed
@SeudMohammed Ай бұрын
ፍንን ያድርጋችሁ
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
እኔም ፣ ፍኖን መቀላቀል ፣ እፈልገዋለሁ ድል፣ ለፋኖኖኖኖኖኖ ፣ ድል ፣ ለአማራ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MisrakFiseha-jt3rs
@MisrakFiseha-jt3rs Ай бұрын
አማራ ያሸንፋል ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ተወደደም ተጠላም
@user-cj9fi8kb3v
@user-cj9fi8kb3v Ай бұрын
ፈጣሪዬ ከጎንህ ይሁን
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ምንድነው የምትቀባጥረው የመንግስት አሽከር ከሚሆን ቢሞት ይሻለው ነበር።ወራዳ አሻጥረኛ ነው ሥራውን ስለሚያውቅ ማምለጡ ነው።
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
@@Menelik27አህያ ሁላ😤😤😤
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
@@ZahraAbdu-cp5ku እህያስ አንተና አንተን መሰል ዘረኞች እሱም የንግድ ልጅ ነው እንዳንቺ። ከብት አማራ ነው የጋላ አሽከር ለመሆን ነው ይሄ ሁሉ ሽር ጉድ ዕብይ አርዶ በቅርብ ይበላዋል።የሚያውቀው ጋላ ሰው ማረድና መብላት ስለሆነ ማለት ነው።
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
@@Menelik27why do not you start and show ? Are you not still under government? Zebegaw
@AK47321
@AK47321 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ከትግራይ ወንዳወንዶች የአላማ ፅናት ሀ ሁ ብለን ልንማር ይገባል የሁነት ተፍጥረዋል 😍😘
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
ዕውነት ነው።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Ай бұрын
ምኑነው የአላማ ፅናት 1ሚሊዩን ወጣት አስጨርሱ ታረቁ መልሰው😅
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ያንን እያልኩ ነው ለአላማቸው የሚሰው መሆናቸውን መከድ ነፉግነት ነው። ታዲያ እንደአማራ ትግል መዝረክረክ ነበረባቸው። ከነሱ ታጋዮች ይሞታሉ እንጂ ዕጅ የሚሰጥ አይተሀል? አሰግድ እጁን ሰጥቷል። ነገ እነዘመነ ዕጅ ይሰጣሉ።አከተመ
@BiniB-y3v
@BiniB-y3v Ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ፈጣሪዉ እንጂ ግለሰቦች አያድኑትም። ፈጣሪ ይሁነን።
@EyobelBadenga
@EyobelBadenga Ай бұрын
እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በተለየ ለሰሜኑ ክፍል አጥብቃችሁ ፀልዩ
@melakumeharie5648
@melakumeharie5648 Ай бұрын
ትግሉ የአማራ ህዝብ እንጅ የግለሰብ አይደለም ።በውጊያም በሴራም ልትይዙት ትችላላችሁ ፋኖን ግን ማንበርከክም ሆነ ማሸነፍ አይታሰብም ።ምድረ ቀላዋጭ
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
This is anxiety defence mechanism . እንድህ እያሉ መጽናናት ጥሩ ነው ።
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk Ай бұрын
​@@stebanelakie2929የኛ ሳይካትሪክ ሀኪም የፈኖ ትግል ይሚቆም ትግል ከሆነ አንተም እኛም ወደፊት አብረን እናያለን
@-everythingames
@-everythingames Ай бұрын
የሚያፅናና የሚያስፈልገዉ ማን እንደሆነ በሜዳዉ ላይ እያየነዉ ነዉ😂😂😂😂😂
@ElyasSemayawi-hq9zy
@ElyasSemayawi-hq9zy Ай бұрын
Gala ወርደህ አንተያይ ​@@stebanelakie2929
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b Ай бұрын
ገና እንደክላቹሀለን
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru Ай бұрын
የኔ አባት ጀግና ነህ
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur Ай бұрын
ትክክለኛ ምርጫ ነው ያደረከው ሰው እዳያልቅ ስለሆነ ተባረክ
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b Ай бұрын
ፈሪነው ፋኖ ጠቅላላ ፈሪ ነው።
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
​@@user-op8xm9bx4bእሱን እናየዋለን😜
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk Ай бұрын
ግማታም😂😂😂​@@user-op8xm9bx4b
@andargachewdubale5053
@andargachewdubale5053 Ай бұрын
ግም የግም የግም ድግስ ቆመህ እንደለመድኸው ታራለህ​@@user-op8xm9bx4b
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል 😢😢
@tesfayesenay
@tesfayesenay Ай бұрын
I support peace, love
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Ай бұрын
ምርጫህ ትክክል ነው ጀግና ነህ።
@fghmkvjhk
@fghmkvjhk Ай бұрын
Ebet , Dedeb
@Ermi_Ermi
@Ermi_Ermi Ай бұрын
ቡሸቲ ካድሬ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Ай бұрын
@@kefetatube3338 ሳህ
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
​@@fghmkvjhkአረቄያም ዥልጥ
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
​@@Ermi_Ermiሱፐር ዥልጥ ነህ😂
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Ай бұрын
አይዞን ጋሼ ሁሉም ያልፋል አንተ ብርቱ ሰው❤
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ድልለፋኖሠራዊይት።
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Eweti. New. Zinijero. Tesebasibew. .meyeseretuti. Dirijiti .. serawiti .. tikikil.
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@selemontade
@selemontade Ай бұрын
ትግሉ ይቀጥላል እንደቀጠለም ነው ድል ለፍኖ ድል ለተገፈው ለአማራ ህዝብ
@user-qz3nd9ss1o
@user-qz3nd9ss1o Ай бұрын
ትግል በአንድ ሰው አይጠለፍም ሽመሪ ፋኖወች አሉ አይዞን አሠግድ ጀግናችን
@deme1094
@deme1094 Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል የኢትዮጵያን ትንሣኤ ምድራዊ ሀይል አያቆመዉም 💚💛❤️
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Ай бұрын
አድነት የለለው ትግል ይሄ ነው መጨረሻው 😢
@YordanosAndarge
@YordanosAndarge Ай бұрын
ሁሉም እጅ ሰጥቶ ሰላም ቢሆን ምኞቴ ነው በመላው ኢትዮጵያ ያለ ታጋይ ነይ ባይ
@Abellove21
@Abellove21 Ай бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን ፋኖ አልዘረፈም ፋኖ አልገደለም ፋኖ 💪💪💪
@user-vx1bj3qt9d
@user-vx1bj3qt9d Ай бұрын
አይ ፋና ዋልታ ፣ምናልባትም ዘግናኝ የነበረ ጭፍጨፋ አለመዘገባችሁ ምን ያህል ለመንግስ ተላላኪ መሆናችሁን ታሳውቃላችሁ። ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተመለስህ
@LiyewBelsti-tl2en
@LiyewBelsti-tl2en Ай бұрын
ከካሜራ ጀርባ ያለውን እናውቃለን እንኳን አልገደሉህ ትግሉ ይቀጥላል
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂😂😂
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 Ай бұрын
እንኳን አልሞትክብን ጀግናችን።ልጆችህ ትግሉን ያስቀጥላሉ።
@getshow2019
@getshow2019 Ай бұрын
ጀግና ነህ!! አላማህ ይሳካል ግብም ይደርሳል::
@YonatanBirhanu-bj4ri
@YonatanBirhanu-bj4ri Ай бұрын
ፋኖኖኖኖኖ ይበላሃልልልልልልልልልልልልልልል ድልልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@melitubez9850
@melitubez9850 Ай бұрын
ጎበዝ 👍👍👍❤❤
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Ай бұрын
ጥሩነውሰላምይሻላል
@user-de3pz2gh3z
@user-de3pz2gh3z Ай бұрын
የምናባክ ሰላም ከብት
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Ай бұрын
@@user-de3pz2gh3z 😂😂😂እንደ አሰግድ ትማረካለሀ
@user-oo8ml1hd9p
@user-oo8ml1hd9p Ай бұрын
አማራ ለአንድ ግለሰብ አልተነሳም ለመላው የአማራ ነፃነት ነው የተነሳው አንድ ሰው አይደለም መቶ ሰው ቢሄድ ትግሉ አይቆምም ድል ለአማራ ህዝብ
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Ай бұрын
አይዞን ጀግናዬ አባቴ ልጆችህ ታሪክህን ያስቀጥላሉ❤
@kasahundabi7428
@kasahundabi7428 Ай бұрын
አንድነት የሌለው ትግል መጨረሻው ይሄ ነው ምንም ማምጣት በማይቻልበት ትግል ስንት ህዝብ ሀብት ወደመ
@user-tg2yd1wz3d
@user-tg2yd1wz3d Ай бұрын
እስክንድር. አሏህ ይይልህ አሏህያንሳህ አሰግድ ጀግናችንነህ❤❤❤
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@TibaTube
@TibaTube Ай бұрын
ምን አረገ እስክድር
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
@@TibaTubeአማራ አህያ የሚባለው እኮነለዚህነው በዳንቺአይነቱ ምክንያት😂😂😂
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
አሚን ይህ ቆሻሻ እስክንድር
@TilahunAbawa
@TilahunAbawa Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪ወደፊት ብቻ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Ай бұрын
ያሳዝናል ያሁሉ ዋጋ ተከፍሎ መጨረሻዉ እንደዚህ እርስ በርስ መጨራረስ ከሆነ እኳን በሰላም እጂህን ሰጠህ።
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Ай бұрын
“ለነፃነት በወጡ አማሮች ላይ ጥይት አልተኩስም” Big Respect 🫡 ደሞ ረጋ ያለ የእውነት መሪ የሚመስል ሰው ነው።
@gechtube2828
@gechtube2828 Ай бұрын
አባታችን አሰግድ ሚሊዮኖችን አፍርተሀል እናመሰግንሀለን።የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ከደራም አለበት ትግሉን በቅርቡ ያጠናቅቀዋል።
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Sure, by giving in to save precious life!! GBU!👌
@SolomonLulie
@SolomonLulie Ай бұрын
The 21 century amhara hero we love you long live our father
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኔ አባትየአማራ ልጆች ተረጋጋ በጥላት እጂነው ያለው
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂😂😂😂
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Ай бұрын
የዐምሐራ ፋኖ የሕዝብ ትግል እንጂ የግለሰብ አይደለም ።
@edentesfaye3888
@edentesfaye3888 Ай бұрын
😭😭😭 በጣም አዝኛለሁ ብልፅግና ሌላ ስቃይ ሊያደርስብህ ነው የኔ አባት የኔ ሚስክን ለኛ ብለህ ስቃይ ላይ ጣልንህ አየ አማራ
@elsabethe
@elsabethe Ай бұрын
አማራ በሚሊዬን የሚቆጠር ጀግና አላት
@robelbitew2215
@robelbitew2215 Ай бұрын
ፋኖ ለእውነት ሲል ውድ ህይዎትን እየከፈለ ያለ አለ ሌቦች ግን ተለይተው ሊያዙ ይገባል ድል ለፍኖ ድል ለአማራ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Yemin .Dili. New. Shinifetuni. Mekenanebi. New.
@GML90-b7r
@GML90-b7r Ай бұрын
አሰግድ ጀግና ምርጥ እርምጃ ወሰድክ ምክንያቱም ከህዝብና ሀገር የሚበልጥ የለምና
@abnet9461
@abnet9461 Ай бұрын
ውስጥ ሆነህ የባንዳ ስራ ከመስራት መውጣት ጥሩ ነው ከወጣህ በሃላ ብትቦጠረቅ የአማራን ትግል መጓተት አትችልም ምክንያቱም አማራ በሚሊዬን ሚቆጠሩ ጀግኖች አሏት እና ፋኖ መቼም ቢሆን በብልፅግና(ኦነግ) ህፃን ፣ሴት ፣ሽማግሌ አራጅ ገዳይ አይሸነፍም ድል ለፋኖ ሞት ለበሰበሰው የአብይ ስርአት
@godfather9377
@godfather9377 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂😂😂😂 ዘራፍ 😅
@YMW7777
@YMW7777 Ай бұрын
የአኪላ ጓደኛ ድሮስ ምን ሊሆን ይችላል ፣ ብልፅግና እንጂ!!!! ሞት ይሻልሃል
@EmuaymenAymen-ix9ql
@EmuaymenAymen-ix9ql Ай бұрын
ትክክል ነህ
@user-ve9et3xd5p
@user-ve9et3xd5p Ай бұрын
መከታዉ ማሞ😡😡😡😡የዘላለም ጠላታችን😡😡 አባታችን ለከፈልክልን ዋጋ እናመሰግናለን💚💛❤💪ፋኖነት ያሸንፋል
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne Ай бұрын
ምን ማለት ነው ጌጃ
@user-ve9et3xd5p
@user-ve9et3xd5p Ай бұрын
@@Tube-qg7ne ከብት ማናባክ ጠራህ😡😡
@Hogug-eo9bl
@Hogug-eo9bl Ай бұрын
ጅል ስንት መሰዋእትነት የከፈለበት ሀገር ነው መከታዉ ሁሌም ጀግና ነው 💚💛❤
@solomonabebe6871
@solomonabebe6871 Ай бұрын
ይሄ ሰው ድሮም ለስለላ የሄደ ይመስለኛል።
@GarmentIndustry-f9u
@GarmentIndustry-f9u Ай бұрын
እድሜ ለእስክንድር የሸዋ ልጆች አብይንና እስክንድርን እንደዚ በቁጥጥር ስር እናውላችኋለን ኢትዮጵያንም ነፃ እናወጣታለን። ፋኖ ያሸንፋል።ጀግናችን የምኒልክ ልጅ አሰግድ የሸዋ እና የአማራ ልጆች ለዘላለም አንረሳህም።መሰዋእትነት የከፈልክለትን የአማራን ህልውና እናረጋግጣለን።ኢትዮጵያም ነፃ ትወጣለች ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 👉ባንዳው እስክንድር ከነቡድኑ እና ብልፅግና እንጦረጦስ ይወርዳሉ 👉ባንዳው እስክንድር ከነቡድኑ እና ብልፅግና እንጦረጦስ ይወርዳሉ 👉ባንዳው እስክንድር ከነቡድኑ እና ብልፅግና እንጦረጦስ ይወርዳሉ ኢትዮጵያም ከጋሀነሞቹ ነፃ ትወጣለች ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
ላለመምት ስትል የምትችለውን ያህል ትዋሻለህ ችግረ የለም ነገ ይሄ ቃል ይለወጣል ነገ በሸረ እደተያዝክ በደንብ እናወቃለን ቃለመጠይቁ በደብ ግልፅ ነው አደ አሰግድ ቤያዝ ሺ አሰግድ አለ ፍኖ በዚ ዜራ እጅ አይሰጥም ከአላማው ንቅንቅ አይልም
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd Ай бұрын
በትግል ስም ህዝብን እየዘረፈ ከሚኖረው ፋኖ በላይ የአማራ ህዝብ ጠላት የለም
@yemisol5934
@yemisol5934 Ай бұрын
​@@DaniSami-ym5xdምን አገባህ አንተ የኦንግ ውሽማ
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd Ай бұрын
@@yemisol5934 ሰላም ነው እዴት ነሽ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Ай бұрын
@@DaniSami-ym5xdስለፋኖ አይመለከታችሁም
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Ай бұрын
CONGRATULATIONS COLONEL ASEGED , YOU DID A RIGHT CHOICE.
@gufh9364
@gufh9364 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@mamush2245
@mamush2245 Ай бұрын
የህዝብ ትግል የሚጀምረውም የሚቆመውም የሚያልቀውም በህዝብ እንጂ በአንድ ግለሰብ አይቆምም የተፃፈልህን አንብብ ቦታውን ጠቁሞ አሳልፎ የሰጠህ, የሸጠህ , ያስቆረጣችሁ ባንዳ ቆጥሮ ይቀበላል 13ቱም የፋኖ መሪዎች ቢገደሉ ሌላ 60 ሚልዮን ህዝብ ትግሉን ያስቀጥላል
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
Exactly %
@user-bz9fq9rm9m
@user-bz9fq9rm9m Ай бұрын
ለአባሎችህ ሁሉ ይህ እድል ይግጠማቸው
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Ай бұрын
ጀግና ነህ እንኳን አመለጥክ💪💪💪
@user-is3er8ry3t
@user-is3er8ry3t Ай бұрын
ቂቂቂቂ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Ай бұрын
@@user-is3er8ry3t እየተርመጠመጡ የዉርደት ሞት ከመሞት መሰንበት ይሻላል።
@MuluWorku-yl9bj
@MuluWorku-yl9bj Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሌሎችም ቀስበቀስ መምጣት አለባቸው
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Ай бұрын
ጀግና በለንሀል ማንም ይሳሳታል ከስተት መማር ተገቢ ነው💪
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Yes, he is "jegena" with no mistakes, Sr!🎉 brilliant, smart etc.
@abebawberihun
@abebawberihun Ай бұрын
ፅንፈኛው የሚለው ተቀይሮ ፋኖ የሚለው በመንግስት እውቅና መሰጠቱ በጣም ነው።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Ай бұрын
አቶ አሰገድ የወጣኸው ለጥቅም ነበረ እንዴ ለማነኛውም አማራ ያሸንፋል
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Oh, fake fano never wins!!🥶
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ጀግናው አርበኛ ፍኖ አሰገድ እኔ ምንም አልልህም ለዚህ ያበቁህ ገፍተውህ ነው እስክንድር አንተ እባብ ይህ ያንተ ስራ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋሸ አሰገድ የሆነውን ፍጣሪ ነው የሚውቀው
@Destavich
@Destavich Ай бұрын
ደግ አረክ! እስክንድር ነጋ የነካው ድሮም አይበረክትም። ጀግና የህዝብ ልጅ ማለት አንተ ነህ። እሱ የህዝብ ሳይሆን ጭር ሲል የማይወዱት ዲያስፖራዎች ጉዳይ አስፈጻሚ ነው። ለህዝብ የሚታገልና ለስልጣን የሚታገለውን እኮ ለይተን እናውቃለን።
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v Ай бұрын
ፅፈህ ሞተሀል ኮተት ኩሪደሩ ልማት መብራት ላይ ራስህን ስቀል!!ድቄት የበሻሻው ሽንት ጭርቅ!!
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Ай бұрын
Adame gena telekemialesh😅😅😅😅 wedesh gibi beselam
@user-gx9ud9rb7n
@user-gx9ud9rb7n Ай бұрын
አማራ ጀግና❤❤
@SelamHans
@SelamHans Ай бұрын
😂😂😂😂😂እምበር በወሬ፡ጅግና።ሽንታም
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 Ай бұрын
የእስክንድር ሴራ ተሳካለት ደስ ይበልህ 😢
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
😢😢
@andumenged
@andumenged Ай бұрын
የአንድ ግለሰብ ሚዲያ ፋና ብዙ ቦታ ንግግሩን ቆራርጦታል
@AdenMelkamu
@AdenMelkamu Ай бұрын
በስምአብ ፋኖየ እግዚአብሄር ይርዳችሁ አተግን አሳፋሪነህ😢😢😢😢
@Amiexym9189
@Amiexym9189 Ай бұрын
ገልቱ ምኑ ነው የሚያሥፍረው በጓ ምደኛክ ተከድተህ አታዉቅም እንዴ
@AdenMelkamu
@AdenMelkamu Ай бұрын
@@Amiexym9189 ጠወሬታ አዉጡለት ዢልጥ የመግስት አሽከር
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤
@maramedia3478
@maramedia3478 Ай бұрын
ጥሩ ነው ሰላም ይሻላል
@nhosian9726
@nhosian9726 Ай бұрын
ወይ ጀግናችን ባንታደል ነው እስክዲር ነጋን እሰጣችኋለን ይኸን ከለቀቃችሁት
@garchotub4652
@garchotub4652 Ай бұрын
ደስ እሚለው አሁንም ፋኖነት አለው። አቤት ኩራት ።
@SolomonAssefa-wc9jf
@SolomonAssefa-wc9jf Ай бұрын
😂😂😂😂 atmotum eko
@garchotub4652
@garchotub4652 Ай бұрын
@@SolomonAssefa-wc9jf አባቴ እራሱ ነው እጁን የሰጠው እንጂ ተማርኮ አደለም ደሞ አንድ ነው ሰውነት ነው ያው እስክንድር ነገ ይወገዳል ።
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
​@Solከብት omonAssefa-wc9jf
@mahletayalkbet2254
@mahletayalkbet2254 Ай бұрын
Des yemilew ahunim yeteqawemew yene eskndirin akahed enji yefanon adelem betam des yilal.... Ahunim be amhara dem meqeled yelebetim new yalew.... ♥️♥️♥️
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw Ай бұрын
ሳይደፈርስ አይጠራም አንድ የፋኖ መሪ ስለሄደ የፋኖ ትግል ለስዝር ወደኋላ አይመለስም እንኳንም በዚህ ሰው ምክኒያት ፋኖዎች አልተገዳደሉብን ምርቱ ከገለባው እየተለየነው
@Mohammed-jud
@Mohammed-jud Ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ አሳልፈው የሰጡህን ሰወቺ እጃቸውን እንቆርጣቸዋለን
@Hlimah-vh2vs
@Hlimah-vh2vs Ай бұрын
አይቀርም የግዜ ጉዳይ እንጂ
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂😂 ቀደዳ😅
@tigistworku6505
@tigistworku6505 Ай бұрын
ጀግናዬ💪💪💪
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw Ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ ለአማራ ህዝብ መፍትሔው ይሄ ብቻ ነው
@user-lj8np6tx2s
@user-lj8np6tx2s Ай бұрын
❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ሰላምን መርጦ መ ምጣት የወገንን ሰቆቃ መቀነስ ነዉ አርያዉን መከተል የተሻለ ነዉ የፌስቡክ ነጋዴወች ለእናንተም ለወገንም አይበጁም
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
ወንድሜ አውቀህበታል ከአጉል መስዋትነት እራስን ማቀብ ብልህነት ነው።
@Hlimah-vh2vs
@Hlimah-vh2vs Ай бұрын
የኔ አባት ለእውነት የቆምክ ይሄ ሁሉ የእስክድር ቡችሎች በ ብር የተገዙ ሴራ ነው ምንም ብትል እኛ ያንተ ከፍለን የማንችለው ውለታ አለብን ያቺ ዝጀሮ ፊት ስሟን ባርች ያለች ከነሡ እራስ አይወርድም ደሞም ይጠየቃሉ ዝም አንልም እስክድር የሚባልን የሸዋ ህዝብ ካላስወጣን ነገም ገና ይቀጥላል መቼም ከእልቂት አይተርፍ እስክድር ለስልጣን የመጣ እባብ ጀግኖቻችንን አስበላ ንቁ ወገን ከሁሉም ቦታ ሲያባርሩት ሸዋ ተደራጅቶ ተቀምጦ የሸዋን ህዝብ አስጨረሰ ያለሡ ለሸዋ ተጠያቂ የለም ይውጣልን ወገን
@HanTA24
@HanTA24 Ай бұрын
Thank you for what you have done, Aseged!! We are grateful for you!
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
..... we are greatful you didn't die!! God gave you 2nd chance & be thankful & do the right thing for Ethiopia! 🇪🇹 🙏
@nuruendris3332
@nuruendris3332 Ай бұрын
That type of action is Patriotic
@elsabethe
@elsabethe Ай бұрын
ባንዳ በስው ደም የምትደሰት ዲያብሎስ አድር ባይ
@zenadejen7437
@zenadejen7437 Ай бұрын
ፋኖ💪🏿💪🏿💪🏿 አይዞህ አባቴ አሁን እያስለፈለፉህ እንደሆ እናውቃለን ሚሞሪ ሾርት አይደል አይ ብልጽግና 😂😂😂
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c Ай бұрын
ዋዉ ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Ай бұрын
መከላከያ የያዘው እዳይመሶላቺሁ በሰሞኑ በበፈጠረው ውዝገብ መራሲ ሰውች አሳልፈው ሰተውት እጅ 😂😂😂
@zewisdom4822
@zewisdom4822 Ай бұрын
​@@tenaberihun7379 አረ አሳልፈው ሰጥተውትም አደለም። እርስ በርስ እንዳንዋጋ ብሎ ነው ራሱ እጅ የሰጠ።
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem Ай бұрын
Tewagto yeyazew meselek ende
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem Ай бұрын
Le Amhara sibal yetewesede mesewatmew❤❤❤
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Ай бұрын
ፍኖ አንድነቱን መጠበቅ አለበት የከሌ ፍኖ የከሌ ፍኖ እየተባባለ መቀጠል የለበትም ውስጥ ያለውን ነቀርሳ መፀዳት አለበት አንድ መሆን አለበት ውጭ ያሉት መርዳት እንጅ መምራት አይችሉም ዘመድኩን ሳምንቱን ሲሸቅል ሰንብቶ እሁድ እሁድ በቴሌቪዥን የሚመራው ፍኖ ሊኖር አይገባም።ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል።⚔️
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x Ай бұрын
ጥሩ ውሣኔ ወስነሃል። እንደ በሬ እየፋነኑ ያሉትም የአንተን አራያነት ተከትለው በሰላም ቢመጡ መልካም ነው። ጥሩ አስተማሪ ሆነሃል።
@zewisdom4822
@zewisdom4822 Ай бұрын
አረ የቀሩት የመከላከያን ሬሳ እንደ ገለባ እየከመሩት ነው። 😂
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l Ай бұрын
yenath bere yiblaw qoshasha
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Well said comment & GBU!❤
@munthahussen6455
@munthahussen6455 Ай бұрын
ጥሩ ውሳኔ ነው🇪🇹🙏
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
😂😂
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@-rj1gw
@-rj1gw Ай бұрын
ሀብትሽዬን አስታወሰኝ ጋሽ አሰግድ እፍፍፍ የኔ አባት አይዞት ፈጣሪ ይርዳወት ጀግና ኖት በጣም በጣም እናከብሮታለን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን ሁሉም በቅርቡ ያልቃል አሁን ተሰብሰቡ ሀብትሽ ናሁም እዛው ነው አንድ ሁኑ እናንተ በውስጥ ትግሉ ይቀጥላል 🙏💪💪💪
@user-ky2ed3mj2s
@user-ky2ed3mj2s Ай бұрын
😢😢😢እሠይ አባቴ ኤኳንእጂህን ሠጠህ ዱርየወች ሳይከሉክ
የመከታው ድምጽ፣ የእስክንድር ማብራሪያ፣ የመዳረሻው ጉዳይ
56:10
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 15 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 46 МЛН
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ መግለጫ
14:06
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 555 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН