በሚገርም ሁኔታ ተጀመረ

  Рет қаралды 60,736

MELAT NEBIYOU

MELAT NEBIYOU

Күн бұрын

እንኳን ወደ ሜላት የyoutube ቻናል በሰላም መጡ
subscribe እና ደዉሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ / @melatnebiyou-wg5df
Instagram
melat nebiyou : / melat_nebiyou
melat perfume: / melat_perfume_
maribela production : / maribela_production
#melatnebiyou #melatnebyu #ethiopia #amharic #ethiopianfilm #ethiopianmovie #ethiopianmusic #habesha #ሜላት #

Пікірлер: 221
@MELATNEBIYOU-wg5df
@MELATNEBIYOU-wg5df 5 ай бұрын
እንኳን ወደ ሜላት የyoutube ቻናል በሰላም መጡ subscribe እና ደዉሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ www.youtube.com/@melatnebiyou-wg5df
@حليمهكعبي-ز4ش
@حليمهكعبي-ز4ش 5 ай бұрын
በርችልን ሜሉየ ቆንጆ የኔጠካራ
@RashaQatamen
@RashaQatamen 5 ай бұрын
የኔውድ በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tajetaje9957
@tajetaje9957 5 ай бұрын
እኳን ደሕና መጣሽ ሜሉ❤❤❤
@ረድኤት
@ረድኤት 5 ай бұрын
❤🙏💕
@Tesfegnaw21
@Tesfegnaw21 5 ай бұрын
Esti melu Iphone gizilgn enem youtube lisra
@AdmiringHermitCrab-gv6cc
@AdmiringHermitCrab-gv6cc 5 ай бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን የምንወዳትን ልጅ ስላመጣህልን
@roartechno6812
@roartechno6812 5 ай бұрын
wow Astemarechign
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 5 ай бұрын
ክብር ለማራኪ ወግ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግዛቸው አሻግሬ!! ሜሉ እንወድሻለን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 ай бұрын
ከማራኪ ወግ ቤት ነው የመጣሁት .. Subscribed 👍 ሜሉዬዬዬዬ 😘❤️🥰
@Nejat197
@Nejat197 5 ай бұрын
ከማራኪ የመጣ 👍👍👍❤️
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 5 ай бұрын
ማራኪ ወግን ተከትዬ ስመጣ የምወዳትን ጠንካራዋ ቃላት ያጣዋላትን ከማስባት በላይ የሆነችዋን ሜሊን አገኘኋት
@ZemariBemnetZenebe
@ZemariBemnetZenebe 5 ай бұрын
ሜሊ የኛ ብርቱ በነገሮች ሁሉ ትላንት ያልተለየሽ፣ዛሬም ነገም የሚጠብቅሽ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@selina8513
@selina8513 5 ай бұрын
"ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነ " በርቺ እህታችን
@tigistayele4400
@tigistayele4400 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጨዋዋ ኢትዮጵያዊት እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ
@ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ
@ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ 5 ай бұрын
እይው አድርገናል ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ ከማራኪ ወግ❤❤
@ethioasni6631
@ethioasni6631 4 ай бұрын
ከማራኪ ወግ ነው እጅግ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዛብሔር እስከመጨረሻው ካንቺጋር ይሁን።
@A.wYouTube
@A.wYouTube 5 ай бұрын
ሜሉ ቆንጆ ጠንካራና ትሁት የሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችይ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ወርቅ ያንን ሁሉ እሳት አልፎ ቃጠሎ አልፎ ወርቅነቱን እንደሚያስመሰክርሁሉ አንችም ተፈትን ተፈትነሽ የጠራሽ ልዩ ሴት ነሽ ኑሪልን።❤❤❤
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 5 ай бұрын
ሜልዬ የእኔ ጀግና የእኔ ደርባባ እህታለም በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ❤❤❤ ሰብስክራይብ አድርጌለሁኝ❤❤❤❤❤
@kirubeltub8776
@kirubeltub8776 5 ай бұрын
እማ እወድሻለሁ።ራስሽን ጠብቂልኝ
@tiegistassefa128
@tiegistassefa128 5 ай бұрын
የኔ ልዩ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@MilaFiker-jq7dw
@MilaFiker-jq7dw 5 ай бұрын
ሜሉዬ ልበ ቀናዋ እንኳን ደና መጣሽልን ለብዙ ሰዎች ሃራያ መሆን ምትችይ ነሽ ሜሉዬ ከዚህ በላይ ስራዎች እንጠብቃለው በፊልሙም አትጥፊብን አደራ፡ዕድሜን ከጤና በስራ ስኬት በገባሽ በወጣሽበት ሁሉ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ እወድሻለው አከብርሻሃለው አደንቅሻሃለው ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ
@hebeshawithebeshawit1896
@hebeshawithebeshawit1896 5 ай бұрын
ማራኪ እናመሰግናለን❤❤❤
@hiwottesfaye9071
@hiwottesfaye9071 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ዘመንሽ በሙሉ እግዚያብሄር እጅ ላይ በሞገስ ያኑርሽ
@AlemAyane
@AlemAyane 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ሜሉ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ለጓደኞቼም ሼር አድርጌያለዉ ወደዉ ሳይሆን በግዳቸዉ ጓደኞቼን ስብስክራይብ አስደርጋለሁ ምክንያቱም ሜላት ባለማህተቧ ዉብ ኢትዮጵያዊ ነቻ በጣም ነዉ የምወድሽ እምነትሽ ላይ ያለሽ አቋም ስነስርአትሽ እረ ስቱ እግዝሀቤር በመገድሽ ሁሉ ይቅደም እግዚሀቤር ሂወቴን ሲያስተካክልልኝ መጀመሪያ የፀሎት ቤት ነዉ የምፈልገዉ ከልጅነቴም ሁሌም እለምነዋለሁ አምናለሁ እሱን የተደገፈ ምንም አቶ አያዉቅም
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 5 ай бұрын
❤❤❤❤😊
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 ай бұрын
ሜሉዬ ጀግኒት👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 5 ай бұрын
የኔ ውድ በህይወቴ ማየት እምፈልገው ሠው ቢኖር አንቺን ነው ቆይ እረጉዝ ሥሆን ባሌን ሜሉን ማየት አማረኝ ብዬ አይሻለሁ
@beetyube
@beetyube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ሚላዬ ቤተሰቦች እኔ ጀግና ሴት የዋህ በርቸልኝ🎉🎉
@getsolomon
@getsolomon 4 ай бұрын
በተረጋጋ መንፈስ እና አቀራረብ ተከስታለች !!በርቺ በርቺ በርቺ!!
@lemmazewdu9043
@lemmazewdu9043 5 ай бұрын
ጠንካራ ልጅ። በርቺ።
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 5 ай бұрын
ሜሉዬ ከማራኪ ወግ ነው የመጣሁ በፊትም በጣም ወድሻለሁ ውዴ መድሃኔአለም ይርዳሽ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 5 ай бұрын
ሜሉ ብርቱ የሴቶች ተምሳሌት : እንወድሻለን keep up the good work
@workalemtilahun3721
@workalemtilahun3721 5 ай бұрын
መተናል የኔ ጠንካራ ከማራኪ ወግ ነው ያገኘነሽ
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 5 ай бұрын
መጥተናል ሜሉዬ የኔ ተወዳጅ ከማራኪ ወግ ቤት
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 5 ай бұрын
ማራኪ ይቱብ የመጣ😂😂😂
@simegnabebe803
@simegnabebe803 5 ай бұрын
😮😂
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 5 ай бұрын
Love you girl. May the Holy Mother of God protect and shield you. Love from Atl US.
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 4 ай бұрын
ሁሌም ኦልዲስ ልበሺ በጣም ነው የሚያምርብሽ
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 4 ай бұрын
ከማራኪ ወደ ሜላት በርቺ
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio 4 ай бұрын
ከማራኪ ወግ ሜልየ የኔ ጀግና በረችልን ከደራሽ ጎንደረ
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 5 ай бұрын
ሜሊይ አነዴት። አነደምወድሽ አኩ አምላኬ። አግዚአብሔር። ሁሌም አረፈ የድረግሽ አነኳን የለተሰበረሽ አነኳንም የለከፈሽ አህቴ ጀግና ነሽ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 5 ай бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ደርባባ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@hagergetaneh9709
@hagergetaneh9709 4 ай бұрын
መተናል ሜልዬ የኔ ደርባባ ጥንካሬን እያስተማርሽኝ ነው የኔ ውድ ሁሉም ሰው በፈተና የተሞላ ነው
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 ай бұрын
ሜሊዬ..እንኳን..ደና..መጣሽ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 5 ай бұрын
በርች ሜሉዬ የኔ ጠንካራ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 5 ай бұрын
በደስታ ነው የማይሽ የኔ ጠንኳራ❤
@KidiEndale-vn4xl
@KidiEndale-vn4xl 5 ай бұрын
ሜሉየ በደስታ ነው የምንጠብቅሺ ስወድሺ ❤❤❤❤❤
@eyoblemma9599
@eyoblemma9599 5 ай бұрын
እህቴ ለእምነትሽ ያለሽ ፍቅር፣ጥንካሬሽ ደስ ይላል ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ወርቅነቱ እንደሚረጋገጠው አንቺም ውጫዊ ውበት ብቻ ያለሽ እንዳይደለ የዲያብሎስን ፈተና እግዚአብሔር እያሳለፈ ዋናውን የውስጥ ውበትሽን እያሳየ ነው ከቻናልሽ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም በህይወትሽ ሁሉ አትለይሽ መጨረሻሸን ታሳምርልሽ ጠላትን ድል ትንሳልሽ በርቺ አንቺ በጸሎትሽ ለፈጣሪ ያለሽን ፍቅር አጥብቀሽ ጨምሪ አመሰግናለሁ
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሜሉ ደሞ ላቺ ምርጥዬ ሼርም አደርጋለው ለማቃቹ ቸው ሁሉ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 5 ай бұрын
ሚሉዬ በሚያበረታው የበረታሽ❤❤❤❤መንገድሽን ለአምላክ የሰጠሽ የሴትነት ምሳሌ በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉየ ስወድሽ❤❤❤ በርችልን
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf 5 ай бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለል ጠንካራዋን የሴቶች ተምሳሌትን አገኘኋት ሜሉዬ እወድሻለሁ❤❤
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 5 ай бұрын
ሜሊ ፍቅር እንካን በሰላም መጣሸ ጀግናዬ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 5 ай бұрын
ያሰብሽዉን ሁሉ ፈጣሪ ይፈፅምልሽ ሜሉዬ🙏🙏🙏❤️🤲🤲❤️🤲
@ritatube19
@ritatube19 5 ай бұрын
ሚላት የኛ የሴቶች አራያ ነሽ የኛ ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ በርችልን
@SharewGirma
@SharewGirma 5 ай бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን ሜሉን ስላመጣህልን❤
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 5 ай бұрын
Senseratuan swedelate tebareki
@misrakasfaw
@misrakasfaw 5 ай бұрын
የኔውድ በማራኪ ወግ ምክንያት ዩቱዩብሽን ስላገኘው ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ
@yoyotube2866
@yoyotube2866 5 ай бұрын
ሜሉዬ ❤ አኖድሻለን የኔ ጠንካራ ሴት
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 5 ай бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 5 ай бұрын
Melate enwedshaln berci❤❤❤❤❤
@samiawal
@samiawal 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ማራኪ ወግ
@danwet8394
@danwet8394 5 ай бұрын
ሜሉያ የሴት ልክ❤ ሙሉ ሴት❤የሴቶች አርዕያ❤ የኔ ደርባባ❤የኔ ንግስት❤እድሜ ጤና ይስጥሽ ንጉሱ ልጅሽን ያሳድግልሽ በሴቷም በወንዱም ልጅሽ አለምሽን የምታይ ያድርግሽ❤
@ZebibaZebiba-vg4tg
@ZebibaZebiba-vg4tg 5 ай бұрын
የኔ ውድ አነጋገርሽ እኮን ሲያምር ወላሂ ወድድድድድድድድድድ ነው ማረገሽ
@roseawk6631
@roseawk6631 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አንቺን እና አንቺን መሳይ ድንቅ ሴቶች ሰርቶ በመከራ ውስጥ ብልሓትን፥ድንቅ ሴት መሆንን ያስተምራል፤ግን በፊትለፊት ሕዝብን በማስተማር መንገድ ብናገኝሽ፥ብልሕ ድንቅ ሴት ስለሆንሽ ።ፈጣሪ ይርዳሽ!በበጎ አድራጎት መንገድም ደግሞ ብናገኝሽ እግዚአብሔርም ሰውንም ታስደስቻለሽ፥ለዚያም ይርዳሽ!!!በርቺ፥ዕድሜ ከጤና ያድልልን አሜን!!!🙏✝️💐
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 5 ай бұрын
ሜላትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@hiwotnegash2145
@hiwotnegash2145 5 ай бұрын
ሜላት በውነት ማርያምን በጣም እወድሻለሁ ትናፊቂኛለሽ ቀኑን ባላውቀው እንገናኛለን እግዚአብሔር ከነመላው በተሰብሽ ይጠብብቅሽ❤
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 5 ай бұрын
ሜሉ የውቦች ውብ የኔእርጎ እንኳን ደህናመጣሽ ሽቶሽን መቼ ነው የምቀምሰው❤❤❤❤ ከማራኪ ቤትጎራአልኩኝ ስወድሽ
@galzamgal7940
@galzamgal7940 5 ай бұрын
ሜሉ እኳሰላም መጣሽ ❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 5 ай бұрын
ሜላትዬ.የእኔ.መልካም❤❤❤❤
@abukenean2024
@abukenean2024 5 ай бұрын
Congratulations Dear Mai
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ
@fatuma381
@fatuma381 5 ай бұрын
ሚሉዬ አብሽሪ አለንሽ ሰብስክራይብ እናዴርጋለን ጀግናዋ ሴት❤❤❤❤❤❤❤
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 5 ай бұрын
እናረጋለን የምወድሽ
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 5 ай бұрын
አድርጌያለሁ የማራኪ ቤተሰብ ነኝ ሜሉዬ ቆንጆ
@Dani-b8k3s
@Dani-b8k3s 5 ай бұрын
❤❤❤
@የትምወርቅንጉሴ
@የትምወርቅንጉሴ 5 ай бұрын
ሚልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እንወድሻለን
@getahunasmeche9905
@getahunasmeche9905 5 ай бұрын
ሜሉ የሴቶች ምርጥ ተወዳጇ❤❤❤
@AfOMIY4938
@AfOMIY4938 4 ай бұрын
ሜሉ ንግስ በጣም ነው እምወድሽ
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 5 ай бұрын
ከማራኪ ወግ የመጣሁ ሜሉ 1ኛ❤
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 4 ай бұрын
ሰላም ሜሉ ከማራኪ ወገግ መጣው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ I በርቺ እግዚአብሔር መጨረሻ ያሳምረው
@MELATNEBIYOU-21
@MELATNEBIYOU-21 5 ай бұрын
youtube.com/@melatnebiyou-21?si=6gqVVhTivF5f0fSx
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 5 ай бұрын
ሜሉ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርገናል
@TadeseTlahune
@TadeseTlahune 5 ай бұрын
በርች የኔ እንቁ የሴቶች በላይ❤❤❤❤
@endalkmuche2687
@endalkmuche2687 5 ай бұрын
ሜላት ነብዩ የሰዉ ልክ በጣም አክባሪሽ ነኝ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@meriyosef5639
@meriyosef5639 5 ай бұрын
Milatye konjo hulie egzabhiher Kanchi gar new
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 5 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 ай бұрын
ከማራኪ ግዞዬ ቤት መጥተናል ሜሉ የኔ መልካም ❤
@Geneet
@Geneet 5 ай бұрын
ከማራኪ ወግ ነዉ እንወድሻልን ሜሉ
@temabrand3382
@temabrand3382 5 ай бұрын
ሰብስክራይብ አርጉላት ሜላትኮናት ለማንምኮ ይደረጋል እኳንለሜላት የምር አንደኛነሽኮ እህታለም በርችልን በላይክ በርችበሏት❤❤❤❤❤
@brtukuan6435
@brtukuan6435 5 ай бұрын
እሺ ሜሉዬ
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 5 ай бұрын
እንኳን በደና መጣሽ
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 5 ай бұрын
Melaya enewadeshlen bezu amate fetaree yesetesh ka tena gar yana enat anech teru senamegibare yalesh nashe tebaraki
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 5 ай бұрын
Keep shining you deserve it
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 5 ай бұрын
ከማራኪ ነው የመጣሁት ሜሉ
@teweresbeyene9149
@teweresbeyene9149 5 ай бұрын
በርች ሜላት ❤
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 4 ай бұрын
Beautiful ❤❤❤❤ ke maraki weg neye ❤
@Yomtaye
@Yomtaye 5 ай бұрын
Ewdeshalehu
@wuhash2684
@wuhash2684 5 ай бұрын
ሜላትዬ ቆንጆ እረ በደንብ ቤተሰብ እንሆናለን
@chewatube702
@chewatube702 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውዷ ❤
@messirahmania3391
@messirahmania3391 5 ай бұрын
❤❤❤❤የምወድሽ የሴት ተምሳሌት ጠንካራዋ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 5 ай бұрын
SEWEDEHE 😍❤️🤗🥰
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ 5 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ሙሉ ሴት ስወድሽ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MELATNEBIYOU-21
@MELATNEBIYOU-21 5 ай бұрын
youtube.com/@melatnebiyou-21?si=6gqVVhTivF5f0fSx
@elenidegefu1549
@elenidegefu1549 5 ай бұрын
ሜሉ ሰላም ነው
@TigstDesalegn
@TigstDesalegn 5 ай бұрын
Anchi gobez set berichiii bravo
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh 5 ай бұрын
ከማራኪ ወገ መተናል
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 710 М.
💦ክብር ለወላጆቻችን ❤
11:35
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 57 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН