በሚስት ለመፈቀር... እናትን ለአውሬ መወርወር? | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት

  Рет қаралды 25,469

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@merimaaragie346
@merimaaragie346 4 ай бұрын
አሚንንንንን ከፍቶኝ ነበር በሆነ ጉዳይ ወላሂ በናንተ ሳቅ ሳኩኩኝ የተከፋን በሙሉ አላህ ሳቃችንን ይመልስልን እናንተም አላህ እድሜ ይስታችሁ
@OumerSeid-i7u
@OumerSeid-i7u 4 ай бұрын
ወንደሌ በዛ አላህ ተዉበቴ መቆየትአልቻልኩ እቶብታለሁ መልሼ እዘፈቃለሁ በተውበቴ እንድዘልቅ በዱአ አግዙኝ ሙስሊም ወንድሞቼ??
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 4 ай бұрын
አብሽር አይዞህ አላህ ከማይወደው ነገር ያርቀን ዚክር አድርግ 📿
@AbuAbdulnur
@AbuAbdulnur 4 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንተዉ ወላሂ እተዋለሁ ብዬ በጣም እፀፀትና ሳምንት አስራምስትም አልቆይም ተመልሼ ወደዚያ ወንጀል ና ፀፀት አላህ እኔንም ዘላቂነት ያለዉ ተዉባ እንዲወፍቀኝ እመኛለሁ
@usmanmohammedali
@usmanmohammedali 3 ай бұрын
Allah hulachininim wede qexitenyaw menged yimran. Amiin
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 4 ай бұрын
ዛሬ እኔን እዳሳቃችሁኝ እናተንም በዱኒያም በአኬራም አላህ ያስቃችሁ ወላሂ ደስ የሚል ትምርትነዉ ሀያታችሁንም አላህ ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 4 ай бұрын
አሏህ ይዘንልን እንጂ ካልሆነማ የመጨረሻችን ነገር ከባድ ነው አላህ ቀልብ ይስጠን
@sgffsq9586
@sgffsq9586 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማአሻአሏህ ከሚስ ምሽትየዛሬ በጣም ለየት ያለ ትምህርት ነው ሁሴን ከድር እና ሙሀመድ ፈረጅ ሼካችንን በጥያቄ ተማገታችሀቸው ሼካችን ❤አሏህ እድሜአችሁ አሏህ ያዝረዝምልን በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ለምርቃቱ አሜን ብለናል የምንጌዜም ተመልካቻችሁ ከጅዳ ኢንሻአሏህ የሳምንት ሰው ይበለን❤
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb 4 ай бұрын
እኔ ከጆርዳን ነኝ እስኪ ስለ ፊልስጤም ዱአ አድርጉ ለኛም አላህ እድያወጣን ያሸህ
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ 4 ай бұрын
እህቴ ጆሪዳን አላህ በሰላም ለሀገሪሺ ያብቃሺ እኔ ለ3ወረ በጣም የሚጨቅ ሀገረ ነው
@rahmetiidris3512
@rahmetiidris3512 4 ай бұрын
ከስዊትዘርላንድ ነው የምከታተላችሁ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጀዛከላሁም ኸይር
@sebahabass9063
@sebahabass9063 4 ай бұрын
ሰላማለይኩም እንዴት ናችሁ ወላሂ አላህ ያስቃችሁ እኛንም አላህ ያስቀን የምከታተላችሁ ከአዲስ አበባ ነው አላህ እንደሶስተኛዋ ሚስት አላህ ያርገን እድሜያችን ለመጦር ስንደርስም አላህ እንደ 3ተኛዋ ሴት ምራት ይስጠን እኔ ቤትም ወንዶች ትንሽ በቁጥር ይበልጣሉ ከትንሽነታቸው ጀምሮ ዱዓ ማድረግ ይዤአለሁ አልሐምዱሊላህ ምላሴ እርግማን አለመደም ምንም ነገር ሲያረጉልኝ ስለምመርቃችው በጨዋታ ስረሳ ቆመው አሚን ይሉኛል አልሐምዱሊላህ ኡስታዝን በዱዓ በሉልኝ አላህ ሁላችሁንም አላህ ያቆያችሁ
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 4 ай бұрын
ሼሀችን አላህ ይጠብቆት አላሁመ አሚንንንንን❤❤❤❤❤
@robelmekonen2174
@robelmekonen2174 4 ай бұрын
አሰላዋአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ❤❤❤❤ ሰልላወአሊሂ ወሰለም 💖💖💖ውዶቼ ትምህርታችሁ ለኔ ለኔ ኪኒኔ .........መድሃኒቴ ነው የናንተን ትምህርት ስሰማ ህሜን እረሳለሁ በጠቃላይ ውድድድድድ ለኔም ለየቲሞቼም በዱአችሁ አትርሱኝ❤❤❤❤❤ ከለንደን
@netsanetshewaleuel9757
@netsanetshewaleuel9757 4 ай бұрын
S.A.W በዱአችሁ አስቡኝ አባታችን እንዲሁም ወንድሞቼ ...
@tahausman4124
@tahausman4124 4 ай бұрын
ከካናዳ ነው አላህ የተባረክ ትዳር ሰቶኛል ለሚስቴ ዱአ አድርጉላት ኢንሸአላህ
@ياالله-د6ب
@ياالله-د6ب 4 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ሚበሮች ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሸሸሀችን በጣም እንዎደዎታለ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስዎት ያረብ ሁሴንም መሀመድ ፈረጅም ምርጥ ወንድሞቻችን ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለሸህ አድርሱልኝ ዱአ ያርጉልኝ ደከመኝ ጭቀቴ በዛ በጣም ብዙ ነገር አለብኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል የሳምንት ሰውይበለን🤲🤲🤲ያረብ
@zabiba2788
@zabiba2788 4 ай бұрын
ያረቢ የዛሬው ይለያል አላህ በደስታ ያቆያችሁ ክክክክ መሀመድ ፈረጂ እና ሁሴን ኸድር የወንዶች ጠበቃ ሆናችሁ እኮ ተው እየተሳሰብን ወገን ኑሩልን ወላሂ ፈገግታችሁን በሁለቱም ሀገር ያድርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉ሸኻችን ይለያሉ ቅመም ናቸው የምር
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 4 ай бұрын
ኡለሞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ እኛንም ምንጠቀምባችሁ አሏህ ያድርገን ሚንበሮች አለኝታችን ናችሁ በርቱ አሏህ ይጠብቃችሁ ሙራድ አሊ ነኝ ከሳውዝ አፍሪካ
@zurettube638
@zurettube638 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሚበሮች ሸሁና ጀዛኩም አላህ ኸይርን አይ የሴቱዩ ላብራቶሪ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ❤🎉🎉🎉🎉
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 4 ай бұрын
Jezakum alkah heyren 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸👌👌👌👌👌👌
@zainabzizo5593
@zainabzizo5593 4 ай бұрын
ወላሂ በጣምነው ፍታ ያልከት አስታዜ እድሜናጣናይስጠወትጀዛኩም አላህ ከይርን
@Seada-j3t
@Seada-j3t 4 ай бұрын
As wr wb እንዴት ናችሁ አላህ ከይር ስራተቸሁን ይቀበላቹ ጀዛ ኩም አላህ ከይር እኔ ከአሜሪካ Philadelphia ንኝ shukren!!!
@anchiledi9722
@anchiledi9722 4 ай бұрын
From South Carolina usa love kamise mishit
@fatumahassen-z1e
@fatumahassen-z1e 3 ай бұрын
አላህ እኛንም ሀቅ ጠባቂ ያድርገን ልጆቻችንንም ሱአሊህ ያድርግልን
@seidatube419
@seidatube419 4 ай бұрын
ብዙወቹ አማት የለለበት ቤት ይላሉ ወላሂ ሴቶችየ አላህን ልንፈራ ይገባል የባል እናት የእኛም እናት ናቸዉ ትላልቆችን እንደ ፍላጎታቸዉ ከያዝናቸዉ ጥሩ ይሆናሉ አላህ ይጠብቀን
@MahiYedada
@MahiYedada 4 ай бұрын
አ/አዚዝ ከሀላባ ሼሃችንን አላህ ይጠብቅልን
@mohammedhusien3338
@mohammedhusien3338 4 ай бұрын
mashallah i am watching this program from Seattle Washington mashallah good elm!!
@fatumahomad1728
@fatumahomad1728 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን እስታዛችን እርሜያችሁን አላህ ያርዝምልን ወላሂ ምርጥ ትምርት ነው የወሰርኩት ❤❤❤❤
@jeylannure5465
@jeylannure5465 4 ай бұрын
Maashaa Allaah very useful and inspiring keep doing good deeds watching you from United States of America jzk
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 4 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ እሚገርም ትምህርት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@JaoanOpqn
@JaoanOpqn 4 ай бұрын
ማሻአሏህ ሜበሮች ኡስታዙና እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 4 ай бұрын
ብድልብስ ይዤ ልምጣ😅 ኢላሂ 😂😂😂 በሳምት አዴ ከተገኘማ ❤ ግን ሳይወልዱ በፊት ስለሚጀብራ ልቴድ ትችላለች ልጆች ከመጡ በሀላ መች ቀኑስ ይበቃል ጥናት አለ ቁርአን አለ የቤት ስራዎች አሉ ጉዳዮች ይኖራሉ ከየትየመጣ ሰአት ይኖራል በየቀኑ 😊
@FarihShekur
@FarihShekur 4 ай бұрын
From Angola-Luanda Masha Allah
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 4 ай бұрын
አረ ወይኔ ሸክ ዛሬ በሳቅ(100%) እያዋዙ ገራሚ ቁምነገሮችን (100%)
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Memberoch jzk yezarew yelyal shekha henn hayatachrwun allah yarzmlen egnam besemanew yemntekem allah yargen
@fatumahassen-z1e
@fatumahassen-z1e 3 ай бұрын
በጣም
@SaidaAdam-hf9il
@SaidaAdam-hf9il 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ሁላችሁንም እናመሰግናለን ከጂቡቲ ነው
@Zulfaahmed-s1v
@Zulfaahmed-s1v 4 ай бұрын
ሱቡሀን አላህ አለህ ጥሩ ሰዉ ያርገን
@FaruqTube99
@FaruqTube99 4 ай бұрын
ኡስታዝ ቂሷ ሲናገሩ አጣፍተው ነው ሆ ማቀውን ቂሷ አዋዝተው ሲነግሩኝ 😅 ከገጠር አስመጧት ሲሉ አልቻልኩም
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 4 ай бұрын
As wr wb I'm waiting from London
@ToybaKonjo
@ToybaKonjo 4 ай бұрын
ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ እያልኩ ጨረስኩት ማሻአላህ እማይሰለቹ ሸህ
@nasredeinmohammed4840
@nasredeinmohammed4840 4 ай бұрын
ውስታዝ : ዛሬ ለጎጆየ ነው ለነገሩ ለጎጆየ ሰለጠፈ በሰቡ ውቀጡን ማሜ አላህ ያቆይህ ተከላክለህልናል አላህ ያቆያቹ ዘና አርጋቹ አሰተምራቹሁናል❤❤❤
@um-eman
@um-eman 4 ай бұрын
የ አላህ እደዛሬ ስቄ አላውቅም ሼክና አላህ እድሜና ጤና ይሳጦት 😂😂
@NurenegashNure
@NurenegashNure 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አለህ ይጠብቃቹ❤
@darartushahab
@darartushahab 4 ай бұрын
From chelanqo jzk betam arif programme
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 4 ай бұрын
አለህ እድመ የርዝመው 🤲🏽 JZK Ustaz 🙏🏽💐. 🇺🇸
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 4 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላሁመ አሚንንንን የርብ ለአለሚን👍👍👍🤲🤲🤲🤲
@KJ-wr5tq
@KJ-wr5tq 4 ай бұрын
Subhan Allah, shekh ewnt belewal, kenech, miwesd yelem mital engi, 30 amet, becanada shekh yaluten new yeteredahut andem habesh Muslim yelebet ketema new yalehut yager kemis meshet beteley, yeteklahaymanot sefer be kochona be aybe be kibe sheta yabedewn khemis mesht new metastawesung, jezakum Allah khiren, ustaz bedru program is the best.
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 2 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
@zakariaahmmad1582
@zakariaahmmad1582 4 ай бұрын
From Dallas Texas jzk
@zemzemahmed174
@zemzemahmed174 4 ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሶሏሁ አለይሂ ወሰለም ወሰለም ተስሊመን ከሲራ
@weinitywein2915
@weinitywein2915 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@SekinaMehamed-hb9pv
@SekinaMehamed-hb9pv 4 ай бұрын
Walykum aslme wrhmtullhe wbrktu❤❤ጃዛኩም አላህ ካይር እንሻኣላህ አላህ ያግረልን
@weinitywein2915
@weinitywein2915 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ለምን
@ለምን 4 ай бұрын
ጅዛኩም እላህ ኸይረን ❤❤❤
@እሙሀያት-ከ9ቘ
@እሙሀያት-ከ9ቘ 4 ай бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@FenetSala
@FenetSala 4 ай бұрын
ኡስታዝ ክሌሎች ልጆችህ የተለዪ ጫና አንዱ ላይ ሲያድርጉሳ
@belayhierya7072
@belayhierya7072 4 ай бұрын
From seattle ❤❤❤❤
@sema1506
@sema1506 3 ай бұрын
Yarebi it was a really good show. It reminds the power of tewekeltu Allah in any situation
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 2 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሼኻችን እና ውድ ወንድሞቻችን
@MariamAB-w5v
@MariamAB-w5v 3 ай бұрын
አሰላም አሌኩም ወንድሞቼ ከካሜራ ፍት ሆናችሁ እና ከካሜራ ጀርባ ይህንን ጠቃሚ ዝግጂት በያለንበት እንዲደርስን የምታደርጉት፡አላሀ ሱበሀነ ወታአላ ለናንተም ለታላላቅ ለሀይማኖት አባቶቻች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እያልኩኝ አላህ ሱበሀነ ወታአላን እለምነዋለዉ ኢንሸአላ🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@amaamm1745
@amaamm1745 4 ай бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@HaAar-ng8bp
@HaAar-ng8bp 4 ай бұрын
ዋሊኩምሠላም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አላህ ያቆዩልን ያጀመአ ላላገባነው ዱአ አርጉልን ከመዲነቱል ሙነወራ
@እሙኢክራም-ዸ2ጸ
@እሙኢክራም-ዸ2ጸ 4 ай бұрын
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን አሏህይጠብቀወት እኛንም ተጠቃሚያድርገን እኔ የምከታተላችሁ ከሳኡድ እሪያድነው
@ghghGhght-g6p
@ghghGhght-g6p 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ
@zainabzizo5593
@zainabzizo5593 4 ай бұрын
አላሁመ አሚንንንን
@fetihani8811
@fetihani8811 4 ай бұрын
Ahlen khamis misht Akerabiwoch shekachen Allah yitebekachu ❤❤❤❤❤❤❤Fatima ke Dubai beduachu asebunge Amana😢
@MenuKedre
@MenuKedre 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሼሀችን ሀያአቶት አላህ ያቆይልን
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 4 ай бұрын
اللهم آمين يارب وجزاكم الله خيرا شيخنا
@Toyba-y5g
@Toyba-y5g 4 ай бұрын
ሡባሀን አላህ❤
@abdislamkeshamo6961
@abdislamkeshamo6961 4 ай бұрын
አሳላሙኣላይኩም ሼይክ ዱኣ ያድርጉልን በታላይም ለዘዉጅ በዳብ ያድርጉልን እኔ ከሀላባ ነዉ
@hawuletali7287
@hawuletali7287 4 ай бұрын
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 4 ай бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኽይርን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 4 ай бұрын
ጀዛኩም ከእላኽይረን ወላሂ እያሳቃችውነው የዛሬ ቁምነገር አሲያዞችውን
@JddjjddjdjfjDjdjdjdjdudu
@JddjjddjdjfjDjdjdjdjdudu 4 ай бұрын
መሻይሆቻችን አላህ ይጠብቅልን
@ghghGhght-g6p
@ghghGhght-g6p 4 ай бұрын
አሚን
@assajod5093
@assajod5093 4 ай бұрын
በስምንት አዴየ ቤተሰቦቸ ጋር እሄዳለሁ ምሳ አብልቸው ቡና አጠጥቸ ነው እምሄደው ግን አይወድም እናት እና አባቴም ሄዱ ወደ አኬራ አላህ ይዘንላቸው
@Aida-d3c3f
@Aida-d3c3f 4 ай бұрын
السلام عليكم خميس مشيت በጣም ነዉ የምታምሩት አላህ ይጠብቃቹ በጣም በጉጉት ነዉ ከአሜሪካ ሆኜ ምከታተላቹ መሀመድ ፈረጅ ግን ምን ሆነህ ነዉ የሚስት ነገር ላይ አስተያየትህ ግን ምን አደረግንህ በሌላዉ አስተያየትህን አድናቂህ ነኝ
@ZaharaGebeyehu
@ZaharaGebeyehu 4 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኧይረ
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 4 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን!!!
@habibesmael587
@habibesmael587 4 ай бұрын
S.a.w.ኡስታዝ ዱዓ አረጉልኝ
@ebrahimarega
@ebrahimarega 4 ай бұрын
ያ አላህ ሸህ እንደት እንደምወዳቸው
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 4 ай бұрын
ጀዛኩሙላሁ፣ከይር
@Hayat-w7g
@Hayat-w7g 4 ай бұрын
Masha allah yematekrbut betam das yelal
@NesruNegash-o6r
@NesruNegash-o6r 4 ай бұрын
ከሊቢያ ነው ምንከታተላችሁ ባረከላሁፊኩም ሼኻችን እንዲሁም ጋዜጠኞች አላህ በሰራችሁት አጅሩን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ።
@RadiyaRedi
@RadiyaRedi 4 ай бұрын
masha Allaahaaa
@aminajuhar1972
@aminajuhar1972 4 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝዬ❤❤❤❤❤❤❤
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g Ай бұрын
ዋለኩም:አስላም:ውራመቱላህ:ውበርካቱ።😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤
@hamidmohammed5688
@hamidmohammed5688 4 ай бұрын
Jezakelah betam arif programme new yemtaqerbut qetlubet. "Begugut yemtebqew Kemis mishit" Saginaw USA
@SameraJabet
@SameraJabet 4 ай бұрын
አህልንወስህልን 🎉🇪🇹🇪🇹🫶🥰🥰🇪🇹🫶
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 4 ай бұрын
አሏህይጠብቃችሁ 🎉🎉❤❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 4 ай бұрын
😂😂😂😂አቱም አችም ጀዛ ከላሁ ኸይረን ሸኽ
@rakhmateamame7573
@rakhmateamame7573 4 ай бұрын
Mashaallah
@amuSani
@amuSani 4 ай бұрын
Masha Allah batm new mwedaco Allah yetbqacweo gn bezu tens meker nger bedbe betastemrwen dese yelgal specially Dubai ena lecwo ager lawet please ❤
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ 4 ай бұрын
አሰኪ በዱአ አይኔን አሞኛል😢
@fatumemariyam8174
@fatumemariyam8174 Ай бұрын
Beseferube Quan meseferi ayiqerim alahe yixebiqeniiii
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 ай бұрын
ሸህ ትክክል ናቸው
@alha2939
@alha2939 4 ай бұрын
ዋሌኩሚአሠላምኡሲታዛችን
@husseinbelay5020
@husseinbelay5020 4 ай бұрын
Asm Austazuna ..mame ..shh hussein you welcome..we miss alot from south africa hussein zewdu ..btam mnnafkw kmes msht
@husseinbelay5020
@husseinbelay5020 4 ай бұрын
@Juharandlubaba
@Juharandlubaba 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አርአያ የሆንኩኝ ምራት ነኝ አልሀምዱሊላህ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 4 ай бұрын
ያሰላም በደብ ወቀሩን 😂😂😂😂 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@semirnuru8787
@semirnuru8787 4 ай бұрын
Asselamualykum 🎉I am watching from the city of Winnipeg, in the province of Manitoba in Canada.
@zebibashafi7408
@zebibashafi7408 4 ай бұрын
ሠላማለይኩም እኔም የህሚስ ምሽትን እከታተላለሁ የጀመረው ስዊድን ነው።
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 4 ай бұрын
Allahe yakoyot shehachen ❤
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 4 ай бұрын
Ameen
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
♦️የሚራመዱ ዛፎች♦️ በዚህ ተመልከቱ♦️ ዝጎራን ላሳያችሁ♦️
38:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.
ዝሙት እና መድፈር በ እስልምና  በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
48:11
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 44 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН