KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - “ቁጭ ብለን አናይም” የፈልድ ማርሻሉ፣ የመቀሌው ተቃውሞ 2ኛ ቀን፣ ለመንግስት ፈታኝ ጥያቄ ቀረበ፣ በመተከል አዲስ ጥቃት
18:30
Russia expelled from the military base / A stab in the back
12:49
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
በሚስጥር የተያዘው የእስረኞች ጉዳይ መቸነው የሚፈታው
Рет қаралды 29,887
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 276 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 881
@ezdenandhawlettube1660
3 жыл бұрын
ሀገረ ከገቡ ምንም አይፈልጉ ሁሉም ቤተሰብ አለው ብቻ ሀገራቸው ይግቡልን ኸረ ፍትህ ፍትህ የመንግሰት ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@محمدعلي-م8ظ1ب
3 жыл бұрын
አላህ ይስቱር እንጅ መንግስት አይሰማም ብዙ ጫና ቢኖርም ዜጎችን መርዳት ግደታ አለበት
@duaasaleh1330
3 жыл бұрын
ወላሂ ማንም ምንም እሚፈልግ የለም ሁሉም መግብያ ቤት አለው እናት አባት አላቸው ሁሉም . ብቻ ለሀገራቸው ያብቆቸው እጅ ከምንግስት ምንም አይፈልጉ
@ፋፊ-ሰ5ቈ
3 жыл бұрын
ትክክል
@ኡምቢላልኡምቢላል
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን እረ ፍትህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@chkchkh
3 жыл бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል
@تبات-ج1ت
3 жыл бұрын
ፈትህ ፍትህ ፍትህ ከሳዉዲ እስር ቤት ለሚሞቱ. ወገኖቻችን😭😭😭😭
@yhghh2388
3 жыл бұрын
💝💝❤️💚💛😘😘😘
@rahatube4249
3 жыл бұрын
ተቆርቋሪ እንዳጣ እንደ መድረሻ ቢስ በሳኡዲ ሀገር ላይ በስር ሲበስብስ እንደው እንደት ሆኑ የሚላቸዉ ጠፋቶ ከትናንቱ ዛሬ ግፍ ስቃዩ ከፍቶ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የአረብ ሀገርን ኢትዮጵያ የሚፈለጉት ለችግር ብቻነዉ እኛ ስንቸገር የሙደርስ ጠፋ 💔💔💔💔
@sleshaklilu9265
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዪ ህፃናት ሴቶች ወንድሞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@yhghh2388
3 жыл бұрын
@@sleshaklilu9265 💔💔💔💔💔💔
@mymunahussen1263
3 жыл бұрын
ትክክል
@hanu-fq7ve
3 жыл бұрын
የአሏህ አታዉ ድራስልን ጌታችን ሆይ በቃችሁ በለን ታራቀን አሏህዬ ኡፍፍፍ ፍትህ ፍትህ ሳሚ የሌላዉ ጩሃት😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህህህህህህ ለሰዉዲ ኢስራኞች
@ሙሀመድተንታ
3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለስረኞች ሰላም ለታጠቅ ተከታታዮች
@aminaa6375
3 жыл бұрын
ምንአለ
@ማሜእናቡርቱካን
3 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ
@seaditube-lz2zu
3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የኔ ውድ እህት ባአላህ የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@mamieyube896
3 жыл бұрын
#ምርጥ አስተማሪ ነብዩ ሙሀመድ #ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ#ምርጥ አባት ነብዩ ሙሀመድ#ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ
@አቲካYouTube
3 жыл бұрын
ናልኝ ልጠልህ
@رابيهمحمدامان
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለውድሞቻችን በእስር ቤት ላሉ ታጠቅ እስር ቤት ከትግሪ ጋርም እየተጋጩ ነው. እናም ፍትህ ውድሞቻችንን እያሰቃዩብን ነው
@zeynebmohammad2957
3 жыл бұрын
በጣም ያወቀ ያውቀዋል
@shardsjameljamel3500
3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ
@shardsjameljamel3500
3 жыл бұрын
እኔ ምልህ ታጠቅ እኛ እራሰቺን ናን እኮ ችግርታኛው ለሚን ብትል አንድ አመት ታስራን እንገበለን ታማልሰን በአስራ አምስት እንመጠና እንያዘለን እሺ መንግስት ምን ያርገው ታጠቅ
@اللهاكبر-س8ظ6ز
3 жыл бұрын
አህለን ታጠቅ ጀዛከሏህ ኸይር አስተዋይሰውነህ አሏህይጠብቅህ ወንድማችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድም እና እህቶቻችን ያረህማፈርጀን
@EmamuTube
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@madinagelet2881
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስረኞች ያረቢ አሏህ ፈረጃውን ያምጣላቸው
@tobu4603
3 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ትቶ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲእስርቤትለሚሰቃዪ ወገኖቻችን በርሀብናበብርድአለቁ ተሰቃዪዪዪ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ያረብ-ሐ9ኰ
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ፀይሟነኝከወሎዎችሠፈር
3 жыл бұрын
ፍትህ. ፍትህ ለወገኖቻችን በስርለሚሰቃዩ እህትመድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞድሮስ
@fatoumamed6270
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሱሎይማን። ሰላም ናፈቀን በሰዉአገረ ሰቃይ በአገራቺን ጦርነት
@ezdenandhawlettube1660
3 жыл бұрын
መንግሰት የሆነ ነገረ ይበለን ወገን እያለቀ ነው 😭😭😭😭😭
@medi7477
3 жыл бұрын
በረ ራብቻ ይከፈትልን እንጂ ሳኡድ ማንኛችንም ኢትዮጵያዊን መስራት የለብንም ሀገራቸውን ለቀን መውጣት አለብን አሁንማ አሰሪወቻችንም ደመወዝ እየቀሙን ነው😥
@امبيلال-د3ذ
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ አረ የመንግስት ያለህ እኛ ኢትዩጲያውያን አይደለንም እንደ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሀገር እንደለለው መሆናችን በጣም ያሳዝናል አረ እናት ሀገራችን እኛንም ተቀበይን እናት እኮ አታዳላም
@snssnsn6536
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ አራ ዲራሱለቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ ለሚሠቃዩ ወንድምና እህቶች የአላህ እዝነትህን አቅርብላቸዉ ያረህማኑ 😥😥😥
@seaditube-lz2zu
3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@shamimealito8579
3 жыл бұрын
ኧረ እስረኞች አለቁ ዛሬም በሪየድ ኸርጅ እስር ቤት ሶስት ሰዎ ሙቷል አን የልጆች እናት ና ሁለት እፃነቶ ከዚህ አገር በሞት ተሰነብቷል😭😭😭😭😭😭😭😭
@ተምሬቢንትሠይድ
3 жыл бұрын
ኢላሂ የሀገራችንን ሰላም መልስልን በስር የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭🙏
@cshgfdxbg3874
3 жыл бұрын
አልህ ይደረስላችውፋትህ ለስረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@بسمالله-ذ4ب2ب
3 жыл бұрын
ለሳውድ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@vvtsr9867
3 жыл бұрын
ታጠቅ እረ መላ በል ለእስረኞች ለእስረኞች ጩሁልን ያረቢ መላበለን
@hayriyetube2830
3 жыл бұрын
< እረሱል ሰለላሁ..አለይሂወሰለም. የተራበን መግብ.የተጠማን አጠጣ.ሰወች መልካም እንድሰሩና .ከመጥፎም እንድከለከሉ.አዝዝ ይህን.ይህን ማድረግ ካልቻልክ.. ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ.ዝምበል> በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑ አብረን እንመመር
@ሀያትነኝየሀለሌንግስ-ጘ6ኘ
3 жыл бұрын
እኛ ድምፅ ሰሚ የላ ጩሀት ሆኗዋል እኮ ያራብ ፍትህ የእለሂ አንተዉ ፊርድ ከንታ ነው አረ እርደተ አይፈልጉም ብቻ ሀገረቸዉን ይግቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍትትትትትትትትትትትትትህህህህህህህህህህህህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hነኝየወሎዋ
3 жыл бұрын
ታጠቅየ የኛ የስደተኞች መሪ ጠቅላይ ሚንስተርአች ነህ አሏህ ይጠብቅህ ። አሏህ ሆይ ኢትዩጲያ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን የወገኖቻችንም ስቃይ የበዛው በሀገራችን ሠላም ማጣት ነው ።ያረብ ሠላምን ወፍቀን ያረሂሙ ፈረጁን ቅርብ አድሮግልን ያረብ ።።ታጠቅየ ኑርልን የስደት አባታችን 🙏🌹አላህ ይጠብቅህ 🙏🌹ከአሏህ በታች ተስፍችን አንተ ነህ 🙏🌹 አሏህ ይጠብቅህ 🙏🌹
@kiyaYouTube-k4s
3 жыл бұрын
ፍትህ በስኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hagera3510
3 жыл бұрын
ሀገር ገብተው በሀገር ቢታሰሩ ይሻላል መቸም ከመንቀፍ አይቆጠብም የኛ ህዝብ ግን ስህተት ሰርቶ ከመነቀፍ የተሻለውን አድርጎ ቢነቀፍ ተግባሩ ይታያል የሳውዲው በፍፁም ምርጫ አይሆንም ሀገር ገብተው በሀገራቸው ይታሰሩ 😭
@እማኑርልኛ
3 жыл бұрын
ወላህ ዛሬ ታጣቅ የቀረቡኩ ሀሳብ ልክ እኔ እንደስብኩ ነው ለምሳሌ ሳዉዲ አረብያ ያለን የተረፉን 100 ሪያል 200 ራያል ብንወጣ ባጣም ብዙ ብር ይደርሳል ስለዚህ የእስረኞቹ ውጪ እኝ ብንችል ጥሩ ነው ለሀገራችንም ድጋፍ ነው በይ ነኝ።
@medi2217
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች የሰሚ ያለህ መቸ ነው እባችን የሚታበሰው 😭😭😭😭 ያኢላሂ
@snssnsn6536
3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ያዜጎች አበት አለህ እዲሜነ ጤነ ይስጥህ ፍትህ
@zuzuyoutube8499
3 жыл бұрын
የአላህ ከይር ያሠማን ተሰቃዩ ወንድሞቻችን😭😭😭😭
@fyujucctutuihgf6011
3 жыл бұрын
ፊትህ በስኡዲ ኢስር ቤት ለሚስቀዩ ወገኖቸችን በረሀቢ በቢሪድ አለቁ
@asiasaid99
3 жыл бұрын
ያአላህ እባክህ ፍትህ ከአንተነው ከማታዳለው ፍትህ ስጠን ለወንድም ለእህቶቻችን
@sumeyayimamshikur1151
3 жыл бұрын
አሚን
@hayulove745
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህበሣኡዲእሥርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yasinyasin9298
3 жыл бұрын
ያረህማን። ፈረጃውን አቅርብልን እስከመቼ ታጠቅ ጀዛክ አሏህ ኸይር ጀዛኣ
@zenagirma8230
3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@ekaramaasefa8776
3 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ በስ አገራቸው ብቻ ይድረሱልን ምንም አይፈልጉም ተመንግስት አረ ፍትህህህህህህህ ፍትህህህህህህህ ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብብብብብ
@hlimetmengistuhlimetmengis3537
3 жыл бұрын
ፍትትትህህ ያረቢ አላህ ፍረጃውን ቅርብ ያድርገው
@خالدخالد-ص8ع4ح
3 жыл бұрын
ያአላህ አንተ ብቻ አግዘን ለተጨነቀ ሁሉ ፈርጃውን ቅርብ አርግልን።
@alimetalemu8377
3 жыл бұрын
ወስዶ ሁሉም በያገሩ በየቤቱ ይበተናል ምንም አያስቸግርም ህዋት አላህ እልም ያርጋቸውና በነሱ ምክንያት ተሰቃዩ
@totot2437
3 жыл бұрын
ታጠቅ ወድሚ እናመሰግናለን
@xb6fj
3 жыл бұрын
*አህለን ታጠቅ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እረ ልባችን ቆሰለ ኡፍፍፍ😭😭💔💔*
@zdtube62
3 жыл бұрын
እረ በጭቀት ተሠቃየን እነሡም ተሠቃዩ ያረረረረብብብብብ
@HhHh-uk1lo
3 жыл бұрын
@@zdtube62 ፍትህ
@سميرةسميرة-د4ص
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭
@hawahawa792
3 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች አብይ ምነው መስሚያው ጥጥ ሆነ 😭😭😭😭😭😭😭
@ፐነኝየወታደሩሚስጥረኛ
3 жыл бұрын
እውነትህን ነው ያስፈልገዋል እነሱስ ማን አላቸው ፍትህ ይገባቸዋልልል
@jashohmam5985
3 жыл бұрын
እኛ ከመግስት እምንፈልገው ከስር ቤት እዲያወጣን ብቻና ብቻ ነው ኢትዮጵያ ስንሄድ ከመግስት ምንም አጠብቅም ቡዙቻችን ባለቤት ባለመኪና ባለሃብት ነን እደውም ሌለላቸው ወገኖች የመርዳት አቅም አለን እሽ ምን አርጉ እያለን ነው መግስት በስር ቤት ይኸ ሁሉ ስቃይ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን ታጠቄ አወ ፍትህ ለእስረኖዎች የአላህ አላህ ይድረስላቸው
@fatimah6837
3 жыл бұрын
አላህ በስላም ሀገራቸው አስገባልን ቤተስብ ታመውባቸው ባአካል እዴርሳለን ሲሉ በእስር ሆነው ያለፈባቸው ቤተስብ አለ ኸረ ስንቱ ? ያልተያዝንም መግባት እንፈልጋለን ቤተስብ ናፍቀዋል በሁሉም ክፍት ይሁንልን
@smerahsun5086
3 жыл бұрын
አስተዋይ ነህኮ ታጠቅየ እዳተ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን ፍትህህህህህህ ሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@uwujeu5846
3 жыл бұрын
ፈትህህህህህህ ህጵናቶች ምናረጉ እረፈትህህ
@shibrimamo2113
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን
@zaharhhosen3328
3 жыл бұрын
አላህ መፍትሄ ውን በቅርብ ያምጣው አላህ ይገዝክ ወድሜ ታጠቅ አጅሩንም ከ አላህ ታገኛለህ ጄዛክን አላህ ይክፈልህ እነሱን ከእስር ቤት የሚገላገሉበት ቅርብ ያርግላችው
@aeylwf9271
3 жыл бұрын
እረበጣም ፈትህህህህህ ወደሞቻችን ተሳቃዬብን😭😭😭
@zufsnyemer79
3 жыл бұрын
ሁሉም ሀሣብህ ትክክል ነህ ኸይረ ያሠማን
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح
3 жыл бұрын
ያረህማን ፈረጃዉን ቅርብ ያርገዉ
@تمریہ-ن1ض
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኧረ ፍትህህህ ለሳኡድ እስረኞች
@ሀዊልኑርበሀገሬቲዮብ
3 жыл бұрын
ያአላህ አገራችንን ሰላም አደርግልን ዜጎቾ ባገራቸው እደሰበሰቡልን ያረህማን ያገፋሩ ፍትህህህህ ፍትህህህ
@umumuaznegnalhamdulilah8595
3 жыл бұрын
ፍትህ ለስረኞች💔💔💔
@እሙወለየዋ-ጰ9ቸ
3 жыл бұрын
ወንድማችን የሚሥኪኖች አባት ነህ አንተ ሁላችንም በየሚዲያው መጮህ አለብን አገራቼው ከገቡ ሁሉም ወዴየቤተሠቡጋ ይህዳል ብቻ ከዚህ ይግቡልን
@zdtube62
3 жыл бұрын
ታጠቅ ወድሜ ዉለታህን አላህ ይክፈልህ በርታ ካላህ በታች አተን ነዉ ተስፍ ያድርግነዉ አላህ ይርዳህ
@madinamadina4749
3 жыл бұрын
የአላህ የአላህ እሰረኞቺ ተሰቃዩ ያረብ☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረፍትህእፍፍፍፍፍፍፍ
@whsffds5498
3 жыл бұрын
ይግቡልንጂ አብዛሃኛዎቹ እዚህም ሰው ስላላቸው የሚያግዛቸው አይጠፍም መቸም ሰው ያለ ዘመድ አልተፈጠረም ስለዚህ ፍትህ ይግቡልን ሁሉም በየቤተሰቡ ይቀላቀላል :: ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭
@zemzemjoe7649
3 жыл бұрын
ትክክል ይግቡልን አለቁብን እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@snssnsn6536
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሠኡዲ በእስር ለሚሰቀዩ 😭😭😭😭😭😭
@ያኣላህህህህ
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ
@heelaheela4209
3 жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕበሣውዲ አረቢያ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
@snssnsn6536
3 жыл бұрын
ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ በብርዲ ነበራሀብ ለሚሰቀዩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nooraallah7399
3 жыл бұрын
*አዎ ፍትህ ይሰጣቸዉ "!!በሀገራቸዉ መልካም ስራ ሰርተዉ ሀገራቸዉንና ቤተሰባቸዉን ከፍ እንደሚያደርጉ ተስፋ አለኝ"!!! ጥላቻንና ክፋትን አሏህ ያንሳልን"!!! ስዴት በዚሁ ይብቃ"!!!!* *ከስር ቤት ዉጭ ተራራ ላይ የሚኖሩ አሉ እህል ዉሃ በሌለበት እየተጨነቁ ብዙ የቆዩ አሉ።አሁንም አሉ* *ስለዚህ ቶሎ ፍትህ ሊሰጣቸዉ ይገባል።።*
@የኮመትታዛቢይ
3 жыл бұрын
ፍትህህህህ በሳድ እስርቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን እረ የሰሚ ያለህ
@tyyyfyttxdgg7487
3 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስርቤት ለሚገኝ እስረኞቺ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@romanaabdella5626
3 жыл бұрын
ያረብ አንተ እዘንልን የፈሩጅውን ቀን ቅርብ እርገው ያከሬም ታጠቂዬ አላህ ይጠብቅህ 🙏💕💕💕
@zeharamohammed-5632
3 жыл бұрын
ማንም ሠው መሰቃየትን ፍልጎ ከሀገሩ አይወጣም ያልፍልኛል በማለት እንጂ የሳኡድ እስርኞች ተሰቃዩብን ፍትህ ለእስርኞች ልጂ ያለው ሠው እንደት በሰው ልጂ ላይ ይጨክናል የአላህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭
@hawaibrahim2954
3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ የሰውልክ ነህና ልብህቅንአሳቢተኮልየለለበትበፍቅርበጤና ሁልግዜኑርበት በሳቅበጫወታ በዚክር ያረብ
@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን አማታችን ታጠቅ ሁሉም ሰው እንዳተ ባሰበ እዚህ አይደርሱም ነበር ቢያንስ ሴቶችን ህፃናቶችን ለምን አያስገባም ሀታ ወንዶቹም ከዚህ ገብተው የሚዘምቱ ከሆነ ይሞክሩት የኢትዮጵያ ጀግኖች መከላከያ ፋኖዎች በነካ እጃቸው ወደ ሲኦል ይሸኟቸዋል አሁን ይሻላል ትጥቃቸውን ሳይፈቱ ዞሮ ዞሮ መግባታቸው አይቀርም ትጥቅ ከፈቱ እና ከተዘናጉ ቡሀላ ሲገቡ ማጥቃታቸው አይቀርም
@ggff2644
3 жыл бұрын
Ya robii. Esha Allah. Jezaki Allah kayirii wodimachinii
@hyattube3554
3 жыл бұрын
ያረቢ ድረስላቸዉ በስር የሚሰቃዩትን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@اممفتاح-س4ل
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ኧረ ፍትህ ለእስረኞች ያረብ 😭😭😭😭
@ኡምዉበይዱሏህ
3 жыл бұрын
እርርርርርርር ጀግናናናናችን ኑርልንንንንንን
@khadrakhadra5684
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን በብርድ በሙቀት ተሰቃዩ ኧረ የምግስት ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ነብዩላህ ዩሱፍ አለይህሰላም የተዘጉ በሮዎች እንደከፈትክላቸው በሳኡዲ ላይ የምንሰቃይ በረዎችህ ነስሩን አቅርብልን የተዘጉብን በሮዎች ክፈትልን ያረብ በእዝነትህ ያረብ
@aysha7570
3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነህ ታጠቅዩ ወንድ ፍትህ ፍትህ በሳኡዱ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ያርብ
@zamzamsuri6446
3 жыл бұрын
ትክክል ወድማችን በርታ አላህ ይጠብቅህ
@jeemiamahmude801
3 жыл бұрын
ፍትህ ለእስረኞች ያረብ በራህመትህ አይን እያቸው
@saramohamed6685
3 жыл бұрын
ያአላህ ፈረጃህን አንተ ፈርጀን እህት ወንድሞቻችንን አንተ ፈርጅልን💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
3 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አለቁብን የፍትህ ያለህ😢😢😢ብቻ አደየ ድምፃ ሁነን በሰላም ይግቡ ወገኖቻችን እየተገላቱብን ነው ተሰሚነት ያላችሁ እባካችሁ ጩሁላቸው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢*
@ዜድየራያዋ-ሐ8የ
3 жыл бұрын
የረብአተ እርዳን
@Amanfashion1
3 жыл бұрын
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ
@samiramara6460
3 жыл бұрын
ፊትህህህህህህ ለእስረኞች ተጠቅ ሰበቡን አድርስልንንንን የረቢ መፍቴው በንተ ብቸ ነው የለው
@zeynebayoutube3916
3 жыл бұрын
እዴ እረ እባካቹ በሳኡድ እስረኞች ስቃያቸው በዛ ያአላህ
@ቤተሰቦቼንወዳድነኝ
3 жыл бұрын
ሀገርከገቡከመግስት ምንምአይፈልጉ ዋናውጤናነው ሀገራቸውብቻ ይግቡ ታጠቅ ኑርልን ዱኒያወልአኼራ የተመቻቸውን ይስጥህ ያረበልአለሚን
@mohamedneimayoutube3300
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔😭😭😭😭የአላህ አላህ ይርዳቸው ተሰቃዩ ተገላቱ ተራቡ ታመሙ ኧረ ብዙ ብዙ ኡኡኡፍፍፍፍፍፍ
@alemtube7712
3 жыл бұрын
ታጠቅ እናመሠግናለን ሁሌም ድምፅ ስለምትሆነን ግን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዉዲ አረቢያ ለሚሠቃዩ እስረኞች እንዲሁ ዉጭ ላይ ሁነን ለምንሠቃዬዉ መግቢያ ላጣነዉ 😭😭😭
@ቅድሚያለተውህድ
3 жыл бұрын
አላህፈረጃውንቅረብያረገው ያረብ።ተጪንቀትአላህያወጣችሁ።
@መኖርፈራሁ-ወ1ኀ
3 жыл бұрын
ፍትህ ለስርኞች ከሳውድ ኑሮ ያገራቸው አውሬ ይብላቸው ተሰቃዩበራብ በቅማል ከስርቤትየገጠማቸው ችግር አይበልጥም
@mikerjemere5020
3 жыл бұрын
እረ ፍትህህህህህ ለእህት. ወንድሞቻችን ለሚሰቃዩት. እግዚአብሔር. ይድረስልን. እግዚኦ መሀረነ. ክርስቶስ. ትክክል ብለሀል.
@ዜድነኝየአሏህባሪያ-ቐ9ኸ
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትሀ ለሰኡድ እሥር ቤት ወገኖቻችን
@ትግስተስፍይቅርባይነት
3 жыл бұрын
አላህ ነጃ ይበላቸው ወንድም እህቶቻችን ተሰቃዩብን ፣ የአጎቴ ልጅ ሰባት ወሩ እስር ቤት ብቻ ከባድ ነው
@አዩማኛ
3 жыл бұрын
በትክክል ታጠቅዬ
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
3 жыл бұрын
ትክክል ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ለእስረኞች
@avdurranman2530
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሠቂዩ ወገኖቻችን
@نبنبتلنبنق
3 жыл бұрын
ፍትፍ ፍትፍ ፍትፍ በሳኡድ አ
@meseret2813
3 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም ነገር ያሰማን አንሁን ከባድ ነው
@kadigatedi4840
3 жыл бұрын
ያርብ አተው ፍረጀቸው የአላህ ያረህማን ያረሂም ፍትህ ፍትህ
@እሙፊርዶስ-ለ9ቈ
3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ልጆችሺ በስደት አለቁ እደትስ አስቻለሺ እደትስ ሆድሺ ጨከና ይሄው በእስራ አለቁ እር የመግስት ያለህ እር የህዝብ ያለህ
@asddsa8990
3 жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸው ያረብ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ታጠቅ
18:30
Ethiopia - “ቁጭ ብለን አናይም” የፈልድ ማርሻሉ፣ የመቀሌው ተቃውሞ 2ኛ ቀን፣ ለመንግስት ፈታኝ ጥያቄ ቀረበ፣ በመተከል አዲስ ጥቃት
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
12:49
Russia expelled from the military base / A stab in the back
NEXTA Live
Рет қаралды 893 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
49:47
💥ФЕЙГІН: Полонені КНДРівці ГРУБО ПОРУШИЛИ наказ! путін НЕ ВИПУСКАЄ їх з Курщини тому що...
Телеканал Прямий
Рет қаралды 82 М.
30:35
⚡️ФЕЙГІН: почалися закулісні консультації з Кремлем! путін розлютив Трампа своїми...
Телеканал Прямий
Рет қаралды 84 М.
15:59
ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.17 ክፍል 17 | hulet mist part 17 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
Abeki entertainment አብኪ
Рет қаралды 72 М.
15:40
የአሜሪካው ተአምር
አኑን_Anun
Рет қаралды 2 М.
11:41
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
27:00
በረራን በተመለከተ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
12:14
🚩 "በአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ክልከላ ዙሪያ ለመናገር ለምን እንደዘገየሁ ተጠይቄያለሁ" | ቴዎድሮስ ፀጋዬ [ ርዕዮት ሚዲያ ]
Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
10:04
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ለምን ሙስሊሞችን ወደዚህ ሥፍራ ከመግባት ከለከሉ / Why did Prophet forbid Muslims from going here
ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official
Рет қаралды 33 М.
22:40
የቂያማ ምልክቶች!!! በዉስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 9 М.
26:26
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 46)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 195 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН