በሚስቶቻችን ላይ ሀቅ የላችሁም ብለሀል ብለው ለተቃወሙ ወንዶች የተሰጠ መልስ|| sadat kmal Nejah media Alif tube haru media

  Рет қаралды 891

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠቅቅልን
@zanbzanbl5292
@zanbzanbl5292 2 жыл бұрын
ጀዛካአላሀ ኸይር ኡስታዝ አረ ወንዶቸ ሲቸግረኝ ካረዳሺኝ ምን ታረጊልኛለሺ የዚህ የዚህ ለብቸየ ብኖር ይሻለኛል እየሉ ነው
@mereyimtube
@mereyimtube 2 жыл бұрын
እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገረልኝማ ደዩስም አይገልፃቸው አንዳንዴ በሀበሻ ወንዶች አፍራለሁ ትዳር ሲታሰብ የሚጠይቁን ስራ አላት ይላሉ
@nuratube7991
@nuratube7991 2 жыл бұрын
እሄን አሰተያየት የቀረበው ወንድ ተብዬ 40 መግራፍ ነበር
@jemilaaali9045
@jemilaaali9045 2 жыл бұрын
ኧረ 100 ነበር መግረፍ
@nuratube7991
@nuratube7991 2 жыл бұрын
@@jemilaaali9045 🤣🤣🤣 እኮ
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o 2 жыл бұрын
😂😂
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡዝታዝ ጀዛኩምአላህ ኸይር ሀቅ ነው የምትናገራቸው ሌሎቹን ተዋቸው ያተ ፍተዋ ነው ከሁሉም የሚመቸኝ ጥያቄ ነበረኝ ቁጥሩን የምታቁ ሹክ በሉኝ
@asdfgqsdf6999
@asdfgqsdf6999 2 жыл бұрын
ዋትሳብ ጉርብ ግቢ
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 2 жыл бұрын
@@asdfgqsdf6999 ሊኩን ላኩልኝ
@jemilaaali9045
@jemilaaali9045 2 жыл бұрын
ቴሊግራም ዋስ አለው በጣም ነው የሚለፋው ወላሂ እንማር እህቴ
@user-jo4ne5vi2f
@user-jo4ne5vi2f 2 жыл бұрын
ሊንኩን ላኩልን
@nuratube7991
@nuratube7991 2 жыл бұрын
እሰይ በዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላችሁ ወንዶች ኑ ጉደቹን ስሙ ቅጥል በሉ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የእወቀት ባለቤቶች ያቆይልን ያረብ ያረሂም
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته 2 жыл бұрын
امين
@gog6630
@gog6630 2 жыл бұрын
እህህህህህ፣አላህ፣መጨርሽችንን፣የሳምርው፣ያርብብብ
@سميةال
@سميةال 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ
@gog6630
@gog6630 2 жыл бұрын
ውላሂብሴቶች፣ያለችገርአንድአላህብችነው፣እሚቅልን፣እናአላህን፣እሚፍሩ፣ኡዝታዞች፣እድሚህን፣የርዝምልን፣አቦ፣እኔለኢቶቢያ፣ውዳች፣እምናገርው፣እሳቶ፣በይት፣ይውጣልኘ
@jemilaaali9045
@jemilaaali9045 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ አሏህ ያቆይልን አቡ መስኡድ
@user-yt3mc1ee6f
@user-yt3mc1ee6f 2 жыл бұрын
ጥያቄነበረኝ በየት ነው መጠየቅ እምችለው በአላህ ንገሩኝ የምታውቁ
@haduayosaf
@haduayosaf 2 жыл бұрын
ተቃጠልን ኡስታዝ አሏህ ይደግፈን በስ
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته 2 жыл бұрын
እርፍ ኢኒህ ከቱ የሆኑ ወዶች አናደዱትና እስከ ኛው አጥቦ አሰጣን ክክክክክክክክክ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@የናቴናፋቂማሚ
@የናቴናፋቂማሚ 2 жыл бұрын
እድባሁንግዚ።ብርታልተሰጥውስሚቱምአይመጣ።እኔእጃዛህጀብሪንደብቂውሁለትቀንለብቻተኛወላሂሳፋላይአደርኩእናከባድነው
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
ጀዞኩምአላሂይሪን
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 2 жыл бұрын
👍👍👍
@haduayosaf
@haduayosaf 2 жыл бұрын
ሼርአድርጉት ያጀምአ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
አላሙ አለይኩም ያጀመአ ወደዋትሳፕግሩፕጎ ራ በሉና የአህለሱና መሥጅ ድ እናሥገንባ👈👈👈
@nuratube7991
@nuratube7991 2 жыл бұрын
ለንታ በጭራሽ ሴት እንዳይሰጥህ ማረግ ነበር 🙄🙄🙄🙄🙄
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
!😂
@nuratube7991
@nuratube7991 2 жыл бұрын
@@medinatube2080 የምሬን ነው እንዳውም የሴቶች መብት ተገፍቶዋልነ ሴቶች ተሰባስበን በህግ ማስያዝ አለብን እሄ ሰውዬ
@user-jo4ne5vi2f
@user-jo4ne5vi2f 2 жыл бұрын
@@nuratube7991 ሀሀሀሀሀሀለሀ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አንዳንዲ ወንዶች መቸም የገንዘብና የጥቅም ጉዳይ ነውጂ የድን ጉዳይ አንድ ቀን አያሳስባችሁም ታሳፍራላችሁ ቱ
@user-nd8nt7yx9m
@user-nd8nt7yx9m 2 жыл бұрын
ሊንኩን እየተጫናችሁ ግቡ ወደ ዋትስ
@user-jo4ne5vi2f
@user-jo4ne5vi2f 2 жыл бұрын
የት አለ
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey 2 жыл бұрын
የትነውሊኩ
@የናቴናፋቂማሚ
@የናቴናፋቂማሚ 2 жыл бұрын
እድባሁንግዚ።ብርታልተሰጥውስሚቱምአይመጣ።እኔእጃዛህጀብሪንደብቃውሁለትቀንለብቻተኛወላሂሳፋላይአደርኩእናከባድነው
@user-nm2ol7pv8j
@user-nm2ol7pv8j 2 жыл бұрын
እናሰጠሽው ምንአደረግሽ አወ አዳንድ ወንዶች ብር ካልሰጠሽኝ ፍቅር ይቀንሳል ይላሉ
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 33 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
MUSASALKA ILMADII QARSOONAYD S2 � XALQADDA 13 AAD
22:43
Xogmaal Media
Рет қаралды 224 М.
Wailing & Sackcloth - SDAB Mama Janet Swaka
1:01:15
Ongata Rongai Main Altar
Рет қаралды 6 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 98 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 33 МЛН