"በእንባ ተራጩ" አንጋፋዋ አርቲስት በልጇ ሰርፕራይዝ ተደረገች Seifu on EBS

  Рет қаралды 91,853

AddisNet

AddisNet

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 21 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ ያመለጠችኝን እናቴን አስባታለሁ እናት ያላችሁ ታድላችሁ እናቶች ሳያመልጧችሁ አስደስታችሁ ተደሰቱ የምትሰጡት ነገር ባይኖራችሁ እንኳን በመታዘዝ እግር በማጠብ ልብሳቸውን በማጠብ አገልግሉ
@Bio650
@Bio650 21 күн бұрын
የኔም ተመሳሳይ ነው በልጅነት ተለይቻት ሳልጠግባት አለፈችብኝ
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 20 күн бұрын
እውነት ነው እናት መተኪያ የላትም በሐሰት ያሉትን በማክበር ፍቅር በመስጠት አለሁልሸ በማለት አሰደሰቷቸው !!!
@GalaxyJane-ec6yy
@GalaxyJane-ec6yy 18 күн бұрын
😂😂😂አይዛን ዉዴ እኔም እናቴ የለም ኝም ምን ይደረጋል
@mihretyakob9177
@mihretyakob9177 18 күн бұрын
ኣነኮ ብተም እየ ዝፍትዎም አትዮጵያን ክብር ዘልዎም ብፍላይ ኣብ ወሎዶም ብተም እየ ክብር ዘለኒ ኤድመን ተናን ይስትሕ አናት ❤❤❤❤❤🇪🇷
@gnenetmehari
@gnenetmehari 15 күн бұрын
አይዞን 😭💔
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 21 күн бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@ستارةالمطبخ
@ستارةالمطبخ 21 күн бұрын
Enem😢😢
@samsom1388
@samsom1388 21 күн бұрын
እናት ክብር ምስጋናይገባታል
@SalamGirma-t3q
@SalamGirma-t3q 21 күн бұрын
ወይ ለመጀመሪይ ጊዜ ይሄን ምርቃት ስሰማው ሰው ያላየውን እንጀራ ይስጥሽ በውነት ወይንዬ የሚርም ነው ላንቺም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 21 күн бұрын
የኔ ጀግና እናት በጣም እምወድሸ እማከብርሸ ድንቅ የትወና ብቃት ያለሸ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ ልጆችሸም የልጅ ልጆችሸም ይባረኩልሸ እናትን እንዲህ በሂይወት እያለች ማመስገን መንኛ መታደል ነው
@She12-e5t
@She12-e5t 21 күн бұрын
ያልሞተሰው ብዙ ንገር ያል እግዝብሔር ይመስገን ዛሬ እንጋፋ አርቴስት ልጆችዋ እግርዋላይ ትደፍተው ሲያልብሷት ማያት ደስ ይላል
@Z-n8e-j9g
@Z-n8e-j9g 21 күн бұрын
ዋናው ጤና ነውና እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጠንካራና ቆንጆ እናት
@hiwetasefaw2548
@hiwetasefaw2548 19 күн бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ እናት ስትደሰት እደማየት የሚያስደስት ነገር የለም የ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህሽ ዘመንሽ ሁሉ ትደስቺ ❤❤❤❤
@EyerusalemGebretsadik
@EyerusalemGebretsadik 19 күн бұрын
የተባረክሽ እናት እንዳንች አይነቱን ያብዛ እምትገድል እናት እና ቤተሰብ አለ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 21 күн бұрын
እትዬ ወይኒዬ እንዴት እንደምወዳት💖💖💖💖💖💖💖 Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 አቦ ልጅ ማለት እንዲህ ነው!! ተባረኩ🙏
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 20 күн бұрын
እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን❤💋🌹🌷🌸🌸
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 19 күн бұрын
ይህን ያዘጋጃችሁ ፈጣሪ ያግዛችሁ እንደስራዋና እድሜዋ ምንም ክብርና ፍቅር አልተሰጣትም ከዚህ በበለጠ ሞገስ ልትመሠገን ይገባታል❤❤❤❤❤
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 18 күн бұрын
መታደል ነው ይኼ ፣በልጅ መባረክ
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui 21 күн бұрын
የኔ ውድ እናት እድሜ ከጤና ጋረ
@nuale23
@nuale23 21 күн бұрын
ወንበሩ እንግዳችሁን አይመጥንም በተለይ ትልልቅ ሰዎችን
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 21 күн бұрын
ስደት ነዉ ያለሁት አንዲ ቀን ላገሬአብቅቶኚ እኔቴ እናቴን እማስደስትበት አንዲቀንይሞላይሆን
@mobmom-c5g
@mobmom-c5g 18 күн бұрын
እንካን ተወለድሽ በጣም ነው የምወድሽ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 21 күн бұрын
የኔናት እድሜናጤናይስጥወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ስጦታዩቲዮብ
@ስጦታዩቲዮብ 21 күн бұрын
እማማ ወይንሼት ይችላሊ እዉደወታለሁ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MestawetHailu-m6g
@MestawetHailu-m6g 21 күн бұрын
እርቲስቷን በጣም እወዳታለሁ ጠረጴዛው ግን ያስፈራል ያውሬ ምስል ነው
@TgLebanon
@TgLebanon 21 күн бұрын
ይቀፋል ጣዉላዉ አይ ዘመን
@HananMuze
@HananMuze 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Prp-he3b
@Prp-he3b 19 күн бұрын
እድሜና ጤና ለናቶች
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 20 күн бұрын
ቆጆእናት 🎉🎉🎉❤❤❤
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 18 күн бұрын
ማሚ እንወድሻለን❤
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 20 күн бұрын
ቆንጆ እናት ወርቅ ዉሀ በልጅነት የምወዳት ጓደኛ ነበረች ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር ከአሜሪካ ነዉ በቅርቡ እመጣለሁ
@Kecho-y7d
@Kecho-y7d 16 күн бұрын
ትገናኛላችሁ በጣም መልካም ሴት ነች
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 16 күн бұрын
እንዴት ነዉ የማገኛት በፊት ቤታቸዉ ፍሉወሀ ነበር
@EskenderGMedhen
@EskenderGMedhen 5 күн бұрын
ፍልውሀማ ፈረሰኮ😢​@@selamyehuni8452
@HaregWube-vg5pq
@HaregWube-vg5pq 21 күн бұрын
ጠረጴዛህ የተቀመጠበት ዘንዶ ትርጉሙ ምንድነዉ?
@MerchayeMersha
@MerchayeMersha 17 күн бұрын
እኔም በጣም ነው የሚከፋኝ በቅርቡ ነው እናቴን ያጣሁት እና እረዳሻለው በጣም ያማል።
@Momeyeop
@Momeyeop 21 күн бұрын
አረ ባክህ ጠረጴዛውን ለውጠው እንዴ እባብ ይመስላል
@ethi9683
@ethi9683 20 күн бұрын
በእረፍቴ ቀን ዘና ፈታ ለማለት ገብቼ ታስለቅሱኛላችሁ??? አቦ የስራችሁን ይስጣችሁ ልጇ እግሯ ላይ ስትወድቅ ለስንት ዘመድ አዝማድ የሚሆነኝን ለቅሶ ሙጥጥ አድርጌ ጨረስኩት። ላንቺ ግን ያለቀስኩት እንዳንቺው የደስታ ለቅሶ ነው። የእውነት እንባ ሲወርድ ልብ ሲነካ ዋው።
@AksheZed
@AksheZed 21 күн бұрын
በጣም ነው የምወደው ❤❤🎉
@EskenderGMedhen
@EskenderGMedhen 5 күн бұрын
እትዬ ወይንሸት ሀይለኛ ነበረች ድሮ ከልጆቿ ጋር አትስማማም በተለይ ከሴት ልጇ ወርቅውሀ ጋር በተረፈ ዳንኤልና ቴዲ የሚባሉ ልጆች ነበሯት የወርቅውሀ ከደሳለኝ የወለደችው ሶፎኒያስ (ቢቢ) የሚባል ልጅ አላት አሁን አፍሪካ ነው የሚኖረው ብቻ በጣም በስቃይ ነበረ ፍልውሀ ከፖሊስ ገራጅ ጀርባ የሚኖሩት አሁን እንዲህ ሲሞጋገሱ ደስ ይላል ያው እናት እናት ነች ግድ ነው
@ChiomaMarey
@ChiomaMarey 20 күн бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MoblA04e
@MoblA04e 20 күн бұрын
ወላሂሲያሳዝንየኔናት❤❤❤❤
@AbebayeMamo-b4h
@AbebayeMamo-b4h 19 күн бұрын
ይገባሻል በጣም ደስ የምትይ አርቲስት ነሽ በጣምነው የምወድሽ
@BirukMenge-m4h
@BirukMenge-m4h 21 күн бұрын
Yene enate enkwan dese Alesha lyjocheshem yebareku ytebarku nachew ybareku
@AbabaAdeme
@AbabaAdeme 18 күн бұрын
እናት እናት ናት
@habeshawork
@habeshawork 6 күн бұрын
ደስ ሲል
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 17 күн бұрын
ጀግና ሴት
@mimimimi-zp1cd
@mimimimi-zp1cd 18 күн бұрын
Weyney aslekesugn enate edemena tena yestot ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 21 күн бұрын
መታደል የልጅልጁ እድለኛ ነው በውነት ኖሯችሁ በቁም አስደስቱ ቤተሰባችሁን
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 19 күн бұрын
በእናት በአያት መመረቅ መታደል ነው:: ወላጆችን አታሳዝኑ የዘራነውን ነው የምናጭደው::
@SimretGizawu
@SimretGizawu 18 күн бұрын
Weda ❤❤❤
@hywet12435dsecom
@hywet12435dsecom 21 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር
@ibrahimtahir8813
@ibrahimtahir8813 19 күн бұрын
Mother nurelen remember edmana tana yestesh
@Tigst-o5e
@Tigst-o5e 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gfhhdbHhhgdhd
@gfhhdbHhhgdhd 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@kasahunmatabe344
@kasahunmatabe344 20 күн бұрын
ያንሳታል
@Efaret-h8c
@Efaret-h8c 20 күн бұрын
❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 21 күн бұрын
ቀረጻ ዜሮ ምንድነው ድብዝዝ ያደረጋችሁት
@TigistTigist-kh5ji
@TigistTigist-kh5ji 20 күн бұрын
ታላቋ አርትስት ወይንሸት በላቸው ቀሪው ዘመንሽ ን ፈጣሪ ይባርክልሽ
@She12-e5t
@She12-e5t 20 күн бұрын
አርቴስት ወይንሸት ልደት ስታከብሩ ትልቅ ሰው እረስታችኇል ጆሴ ኤንድ ሀውስን መጋበዝ ነበረባሁ :: እናንተ ሚስጥሩን ታውቃላችሁ :: ከተረሳችበት ልጅችም መጠየቅ ባቆሙበት ሰዓት ካለችበት ፈልጎ ጆስዬ ለዚህ አብቅቷታል :: ሌላው ቢቀር ወ/ሮ ወይንሸት ባለውለታዬ ነው ብላ ማመስገን ነበረባት ሌላው መቼም አንድስው ባለክብር ሲሆን ገንዘብ ሴኖረው ሁሉም ይፈልገዋል የታወቅ ነው ነገርግን ልጅግንከናቱ ምንም ትሁን ምን ድኃ ትሁን ታማሚ እናትን አጣች ወይንም ታመመች ብሎ መተው አይቻልም : :: እግዚአብሔር ግን ይችን አርቴስት አልትዋትም እንደገና ለክብር አብቅቷታል :: እግዚአብሔር ልጁን አይጥልምና :: እናት የሆንን ሁሉ መገንዘብ ያለብን ልጄአጣ ወይን ታማሚ ሆነ ብለን ልጆቻችንን እንደማንጥል ነው:: ላርቴስት ውይንሸት እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ:
@She12-e5t
@She12-e5t 19 күн бұрын
ዘንድሯ የYouTub $ ጉድ አፈላእኮ እንጋፋዋን አርቲስት የሚገልፅ ውይይት ያድረግህና የጠየቅህ እይመስለኝም እስቴ ከእገርውስጥ እንኳን ካሉት ጋዝጠኞች እንኳን ተማሩ ስል ጆሴ እንድሀውስ ሳትጠይቃት ለምን አለፍክ ??
@GalaxyJane-ec6yy
@GalaxyJane-ec6yy 18 күн бұрын
እዮ አዶተኖ ቤቴ ንከብይሂ
@ruthw4378
@ruthw4378 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@itzmekdeez123
@itzmekdeez123 16 күн бұрын
Enate lezelalem tenre
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 21 күн бұрын
ልጂ፡ይወለድ፡❤
@firehiwottize9216
@firehiwottize9216 15 күн бұрын
bro bro
@KebeduKebad
@KebeduKebad 10 күн бұрын
Be hiwot eyalche endzih ayent kebr mayetwa des yelale
@Amenen809
@Amenen809 21 күн бұрын
Benat memerk metadel new
@HanaHailu-d9g
@HanaHailu-d9g 21 күн бұрын
Erejem edeme me tens gare
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 21 күн бұрын
❤❤❤
@Subla-e3d
@Subla-e3d 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@TigistBelay-s3g
@TigistBelay-s3g 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NitsuhMakonen-mf3es
@NitsuhMakonen-mf3es 21 күн бұрын
❤❤❤
@Nana-mg2kp
@Nana-mg2kp 21 күн бұрын
❤❤
@SeadiSeadi-n7i
@SeadiSeadi-n7i 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@firehiwottize9216
@firehiwottize9216 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 19 күн бұрын
❤❤❤
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН