በአንድ ሰው የሚመራ ፓርቲ | “ከሀገሩ ጉዳይ በበለጠ የጋዛ ጉዳይ የሚያሳስበው ሚኒስትር ነው ያለው” | “ምክር ቤቱ ችግር አባባሽ ነው”

  Рет қаралды 11,226

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 11 күн бұрын
Yes man thank you the profound political man thank You
@ZemeBuna
@ZemeBuna 10 күн бұрын
ሰለማዊ ሰልፉ ይፍጠን
@nojoke7683
@nojoke7683 8 күн бұрын
ጠያቂዉና መላሹ አይመጣጠኑም።ልጁ ተቸንክሮ ቀር ነዉ !!!
@ZemeBuna
@ZemeBuna 10 күн бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ከነስርዓት
@goyatsega6470
@goyatsega6470 9 күн бұрын
ይሄ ዝቃጭ አበበ የተባለ ብርሀኑ ነጋ ሲፈሳበት ኖሮ በመጨረሻ አራበትና አባረረው።😊
@daddubai8470
@daddubai8470 7 күн бұрын
እንደ ፓርቲ ኢህአፓ ይፋዊ ይቅርታ መጠየቁ በግሌ አልሰማውም ግን የጠየቀ አይመስለኝ በግል የጠየቀ ሰው አለ የማውቀው ሌላም በግል የጠየቀ ሊኖር ይችላል።አቶ አበበ አካሉ ትዳር የማይሆንላት ሴት ከባል ወደ ሌላ ባል እንደምትሽከረከር እሳቸውም ከፓርቲ ፓርቲ መዞር ሥራ ያደረጉ ግለሰብ እንዴት አድርገው ነው በታማኝነት ለሕዝብ ያገለግላሉ ብሎ ማመን የሚቻለው።ሁለተኛ የአሁኑ ኢህአፓ ጎጠኛ እንጂ እንደ ወሬው ሕብረብሔራዊ አይደለም በየጊዜው በሚያወጣው የአቋም መግለጫ ያሳብቅበታል እና የሚሸወድ ሰው ያለ አይመስልም።
@tarikgudane7313
@tarikgudane7313 14 күн бұрын
ጋዜጠኛው በሹክሹክታ ነው እንዴ የሚያወራው!? ድምፅ ቴስት አታደርጉም እንዴ!?
@MamoSeifu-l6e
@MamoSeifu-l6e 11 күн бұрын
ጥሩ ታጋይ ትመስል ነበር!!!! አስመሳይ ጥቅመኛ መሆንህን በግልጽ አወጣኸው በጣም አሳፋሪ ነህ!!!! ለሕዝብ ሳይሆን ለራስህ ሆድ ነው የምትታገለው!!!! አጭበርባሪ !!! የአቋም ሰው እና እውነተኛ ለሕዝብ የምትታገል ብትሆን!!! ፖርቲዎችን መቀያየር አስፈላጊ አልነበረም !!!
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 12 күн бұрын
ፖፖፖ ክክክክ የኛ ምሁር የት ነበርክ ትልቅ ሰው ነህ ግን ታሳፍራለህ
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 10 күн бұрын
የሲኦል ፍርደኛው የጥላቻ አባት ከኢዜማ ወጥቶ ለኢህአፖ ፓርቲ ፈረመ እንዴ !
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 14 күн бұрын
በየ ፓርቲው እየዞርክ መተዳደሪያ አድርገው -ኢሕአፓን አዲሱ ትውልድ በደም የሚጠይቀው ፓርቲ ነው።
@dannyalex5635
@dannyalex5635 13 күн бұрын
kadrew
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j 12 күн бұрын
ብልጽግናም ህወሐትም በደም ይጠየቃል
@GB-ly7rt2
@GB-ly7rt2 14 күн бұрын
የኸ መሃይም ፖለቲከኛ 😅
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 10 күн бұрын
it takes one to know one.
@fikruman1069
@fikruman1069 7 күн бұрын
Are tew yemekebaber bahal atafrsu awkn yemtlu sewochi ato abebe mn asaferot sd lehone gazetegna yebase sdnetu endiketlbet fekulet? Beedmem yiwedutal eko
@tarikugebresilassie2456
@tarikugebresilassie2456 10 күн бұрын
ኢህአፓ፣አብዮታዌ ፓርቲ አይደለም እንዴ? ስማችሁን ልትቀይሩት ነው እንዴ?
@abanav57
@abanav57 11 күн бұрын
ጋዜጠኛው አብዮት (revolution) የሚለው ትርጉም የገባህ አይመስለኝም። ጋዜጠኛነትህ ያጠራጠራል። የአብዮትን ትርጉም ከኰሚነስት አተረጉዋገም ጋር አጣብቅህ የየኸው ይመስላል (አብዮት በጦርነት ብቻ የሚፍታ አርግህ የተርጎምከውም ትመስላለህ ግን አይደለም፣ ቢሆንስ ለህዝብ እስከሆነ ድረስ ምን ችግር አለው) የፓርቲው ሰም ለምንድነው የሚቀየረው (አብዮት የሚል ቃል ስላለው ይሆን)? ፓርቲው ዳይናሚክ እንደሆነ ታውቃለህ? ፓርቲው ራሱን አራት ጊዜ ገምግሞ አራት ጊዜ እንዳስተካከለ ታውቃለህ? Social democracy ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህ? ጥያቄህ በሙሉ የሚያስቅ ነው 😂😂😂😂 Trump ወይም የቀኝ አክራሪ አመለካከት ያለህ ትመስላለህ።
@ፍኖ
@ፍኖ 10 күн бұрын
አብዮት ቀጥተኛ ትርጉሙኮ አመፅ ነው ሪቮሌሽን ደሞ መገልጥ ነው።
@tarikugebresilassie2456
@tarikugebresilassie2456 10 күн бұрын
ጋዜጠኛው እንዲያውም የገባውና ምክንያታዊ ፣በአግባቡ ሞጋች ነው። አብዮትን ካላመናችሁበት ለምን ታስቀጥላላችሁ፣ስሙ ግብና አካሄዱን አያሳይም?
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 50 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН