#በአንዳች_አትጨነቁ_ክፍል_1

  Рет қаралды 50,404

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@naolwarku4571
@naolwarku4571 2 жыл бұрын
Entrance exam ለመውሰድ በቀን 16 ሰዓት ቀንና ማታ ሳጠና ነበር። እንደዚም ሆኖ ግን በጣም እጨነቃለሁ ምንም ያክል ባጠና እንኳን የምወድቅ እየመሰለኝ እጨነቅ ነበር፣ ስለዚህ ጭንቀቴን ለመቀነስ እና ምቾት እንዲሰማኝ ለማድረግ ብዬ ያደረኳቸው ነገሮች ሊያሳርፉኝ አልቻሉም። ዛሬ ግን ትምህርቱን ከሰማሁ በኃላ ሰላም ተሰማኝ ተረጋጋሁ ከዚህም የበለጠ አለመፀለዬና 12 አመት ሙሉ ታምኖ ከክፍል ወደ ክፍል ባሳለፈኝን ጌታ ላይ ሳልደገፍ ባጠናሁት ጥናት ለመደገፍ መሞከሬ በጣም ስህተት እና ትዕቢትም ጭምር እንደሆነ ተረዳሁ። እግዚአብሔር እኔ ከማስበው በላይ ለኔ እንደሚያስብልኝ በአንዳችም እንድጨነቅ እንደማይፈልግ ሲገባኝ ሰላም ሆንኩ። አሁንም ከምስጋና ጋር ጸሎቴን እጸልያለሁ ከዚህ በኃላ ሁሉን ለጌታ አሳልፌ እሰጠዋለሁ እንጂ በአንዳች አልጨነቅም። ማሰብና ማድረግ የሚጠበቅብኝን ሁሉ አደርጋለሁ ነገር ግን በራሴ አልደገፍም። ለመፈተን 2 ሳምንት ይቀረኛል ከተፈተንኩ በኃላም ያመጣሁትን ከፍተኛ ውጤት አበስራችኃለሁ። የጌታ ባሪያም ዘመንህ ይባረክ! አዲሱ አመት የፍሬያማነት ዘመን ይሁንልህ! አሜን!!! ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
@Selam-w2r
@Selam-w2r Жыл бұрын
ይህ መልዕክት ለኔ ነው በተጨነኩ ሰዓት ነው የሰማሁት 9/2/2016 2:42 ሰዓት ላይ ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእግዚአብሄር ባሪያ ።
@zewditutadesse4511
@zewditutadesse4511 Жыл бұрын
tebarke
@WilliamJonson-s3q
@WilliamJonson-s3q Жыл бұрын
Dadiyee I am blessed abundantly by this marvelous teaching. I Love you so much.
@fekadulema570
@fekadulema570 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ አልልም ተባረከሃል
@alemayehutenkir1109
@alemayehutenkir1109 11 ай бұрын
Thank you
@yohanansolomon3561
@yohanansolomon3561 2 жыл бұрын
God bless you
@Zewdie-ef2qj
@Zewdie-ef2qj 4 ай бұрын
Ameeeennn
@JaletaTolosa
@JaletaTolosa 4 ай бұрын
😊ምንሜ አልልም እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@AsterShambo
@AsterShambo 9 ай бұрын
አሜንነብይ ተባረክ የሁሉሰላም እግዚአብሔር አለ አሜን
@selamdinku9618
@selamdinku9618 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በእዉነት እኔ እምነቴ ሆርቶዶክስ ነዉ ግን አንተን ስሰማ በጣም ነዉ እየተማርኩ ያለዉት ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@hailem9116
@hailem9116 8 ай бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ፣አሁን
@yacobaraia4724
@yacobaraia4724 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የዩጋንዳ ወንድሞች
@rabehkcall991
@rabehkcall991 2 жыл бұрын
ለማነኛው ነገር አልጨነቀም አሜንንንን እየሱስዬ አለይኝ ገታ እግ/ር ይባረከው♥♥♥
@aberaerasu-yv6kk
@aberaerasu-yv6kk Жыл бұрын
Thaank you
@tadessereta6739
@tadessereta6739 4 ай бұрын
Ameen
@selam1621.H
@selam1621.H 2 жыл бұрын
Geta yebarkih ante teleyaleh yalek tsga derebo yestik Dadi ene bebizu fetena lay negn be kirestenaye Tsleyelgn
@mastewalwakjira1587
@mastewalwakjira1587 Жыл бұрын
Thank you Daddy! Wonderful message! wow
@lsraelbelay5187
@lsraelbelay5187 2 жыл бұрын
እውነተኛ አስተማሪ
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 Ай бұрын
Amen Jesus Lord.
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 2 жыл бұрын
መልክቱ ለኔነውውውው አሜንንንንንን ተባረክ አባቴ
@maranathafellowship2011
@maranathafellowship2011 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ❤
@MulualemMekonnen-kn8kl
@MulualemMekonnen-kn8kl Ай бұрын
ትምህርትህን እወደዋለው ከነ ቤተሰቤ ተባረክ ብራንች2 ቸርችህ አባልል ነኝ
@weynshet7689
@weynshet7689 2 жыл бұрын
ዳዲ እንደዚህ በ እ/ር ቃል እንዳሳረፍከን ዘመንህ ነእረፍት ይሁን
@seifuterefe6421
@seifuterefe6421 2 жыл бұрын
Ameeeeen
@melatsiyuom4663
@melatsiyuom4663 2 жыл бұрын
Amen you are so blessed
@mister12348
@mister12348 Жыл бұрын
Amen
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክልን የእግዚአብሔር ሰው
@AsterShambo
@AsterShambo 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@selamgizaw7525
@selamgizaw7525 2 жыл бұрын
Thank you so much man of God God bless you
@senaitmelake3463
@senaitmelake3463 10 ай бұрын
Tank you so much good❤
@eyosiaszerit3011
@eyosiaszerit3011 2 жыл бұрын
Wonderful teaching! Thank you Daddy!
@fekadulema570
@fekadulema570 2 жыл бұрын
አሜን
@beki84
@beki84 Жыл бұрын
You are our blessing sir
@taaadu9514
@taaadu9514 2 жыл бұрын
God bless you more and more and more and more i am soooooo apricuts you pastor 🙏 🙌
@sababberaki-gm4ij
@sababberaki-gm4ij 2 ай бұрын
💕💕💕🙏🙏🙏🙏 god Bless, You Amen Amen❤❤❤
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
Nice teaching 👍
@Centuryethiopia
@Centuryethiopia Жыл бұрын
Thank you Daddy!
@kavodglory7770
@kavodglory7770 2 жыл бұрын
God bless you!!!!!❤❤❤❤❤❤
@_milluu
@_milluu Жыл бұрын
Thank you so much daddy I really needed this I was worried about my mom not accepting jesus but now I know what to do . I'm gonna pray about it and leave it to my God .
@mulukenderesse9778
@mulukenderesse9778 2 жыл бұрын
Wow Part 2 Please
@ashagrecherinet1329
@ashagrecherinet1329 Жыл бұрын
Oh it is very very good my bro
@ashagrecherinet1329
@ashagrecherinet1329 Жыл бұрын
Yes
@marthtefera184
@marthtefera184 Жыл бұрын
ይህ ምልክት ለኔ ንው እግዚሐብሔር ይባርክህ
@yosef3672
@yosef3672 2 жыл бұрын
Wow amezeng the gad of werd
@goanche790
@goanche790 7 ай бұрын
Amen...❤
@SingerHeniofficial
@SingerHeniofficial 6 ай бұрын
Ameen ameen
@samrwtjess
@samrwtjess 8 ай бұрын
amnnn
@AbayT-mn7tc
@AbayT-mn7tc 8 ай бұрын
Prophet Tezera God bless you.
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
Amen. You are so blessed
@WelelaWeldesenbet
@WelelaWeldesenbet 3 ай бұрын
ሠላም ፓ/ር ስብከትህ ወደ ህይወቴ ውስጥ ገብቷል በ5 መንገዶች በተለይም በቲቪ ሌሊት ነበር የሠማሁት እናም ወደ ተግባር እቀይረዋለሁ ተባረክ
@belong2jesus97
@belong2jesus97 8 ай бұрын
Ene betam nber mechenanekew ahun gen gebtognal oh haleluya
@TbagAlkandro
@TbagAlkandro 7 ай бұрын
Ameeeen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞
@AsterBayissa
@AsterBayissa 6 ай бұрын
Tank you Good bills you ,❤
@ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ
@ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ 8 ай бұрын
አሜን አሜን ዳዲየ ተባረክልኝ
@TsegabTomas
@TsegabTomas 9 ай бұрын
God bless you tebarikiyalehu
@eyesusyadinal1444
@eyesusyadinal1444 9 ай бұрын
Amen amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@abubekeryasin3513
@abubekeryasin3513 8 ай бұрын
amen amen amen❤❤❤💕💞
@celacela893
@celacela893 8 ай бұрын
AMEN AMEN eyesus geta tebareki 🙏🙏🙌🙌🥰🥰🥰
@hgcfyigft4946
@hgcfyigft4946 8 ай бұрын
𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗚𝗲𝘁𝗮 𝘆𝗶𝗯𝗮𝗿𝗲𝗸𝗮𝗰𝗵𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂😢❤❤
@solomontekola2092
@solomontekola2092 2 жыл бұрын
"""""
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 7 ай бұрын
Amen❤❤❤
@እድልግርማ
@እድልግርማ 8 ай бұрын
Dady አባቴ ተባረክልኝ በዚች አለም ዋጋ እንዳለኝና ስለ ምንም መጨነቅ እንደማይገባኝ አስተምረኧኛል አመሰግናለሁ
@AbuFeta-xc8mf
@AbuFeta-xc8mf 5 ай бұрын
Wooooow
@Z3d4E8m9
@Z3d4E8m9 8 ай бұрын
Geta keante gar yihun ewunet yegeta sewu mehonihin teredichehalewu yemitisetewu timihrt astemar newu ahunm bertalign ewdhlwu
@emuti-e9k
@emuti-e9k Жыл бұрын
አንተን ፣በማወቄና ፣በማግኜቴ ፣እ፡ርን ፣አመሠግናለሑ
@markassifuah5875
@markassifuah5875 2 ай бұрын
Computer to translate part
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 жыл бұрын
በአማርኛ ብታረጉልንስ?
@alemayehugemechu7634
@alemayehugemechu7634 Жыл бұрын
አሜን
@DelShot-c3n
@DelShot-c3n 3 ай бұрын
Amen amen❤❤
@yonasbelachew1956
@yonasbelachew1956 3 ай бұрын
God bless you
@AsterShambo
@AsterShambo 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@musiehabte6871
@musiehabte6871 Жыл бұрын
Amen
@AsterShambo
@AsterShambo 9 ай бұрын
አሜን
@AsterShambo
@AsterShambo 9 ай бұрын
አሜን
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 3 ай бұрын
አሜን
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 22 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН
ተስፋ መቁረጥን ማሸነፍ I ኤልሻዳይ አበራ (ዶ/ር)
1:50:05
Pastor Elshaday Aberra ፓ/ር ኤልሻዳይ አበራ
Рет қаралды 9 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
The Power of Your  words //የአንደበት ኃይል//  Part 2 #Reverend_Tezera_Yared
30:24
በአንዳች አትጨነቁ ⵏ ሰሎሞን አበበ (መጋቢ)  ⵏ Solomon Abebe (Pastor)
1:10:14
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 11 М.
GOD is FATHER Part one By Pastor Tezera Yared
28:58
Glorious Life Church
Рет қаралды 6 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 22 МЛН