ባንኮችን የዘረፈው የወንድሜ እና የእኔ መጨረሻ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ጉድ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 113,053

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 8 ай бұрын
ንፁ ሰው ብትሆኚ ያቺን ምስኪን ለማጭበርበር ባልተባበርሽ ፈጣሪ ይሁንሽ
@mehretsimegn2422
@mehretsimegn2422 6 ай бұрын
You are right!That is my question too??
@queensheba2506
@queensheba2506 4 ай бұрын
Yes, she is dumb😭💔
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 8 ай бұрын
እህቴ, በብዙና በተወሰነ መልኩ አንችም ተባባሪ ነሽ ምክንያቱም ብዙ መሳሳቱን እያወቅሽ ወይ ማጋለጥ ወይ መልቀቅ ነበረብሽ!! ይሁንና ሀገራችን በብዙ ሌቦችና ሀጢአተኞች የታጠረች ሆናለች የእግዚአብሔርን ፍርድ መጠበቅ ብቻ ነው!!
@TesfaneshAbebe-nr6do
@TesfaneshAbebe-nr6do 8 ай бұрын
ጭንቅላቱ smart ነው ሳላደንቅ አላልፍም ግን ለጥሩ ነገር ቢጠቀምበት ምርጥ ነበር
@deborah9291
@deborah9291 8 ай бұрын
you are right👍😁
@shegawekindu866
@shegawekindu866 8 ай бұрын
ክፋቱ እንጂ እስማርትነቱ አይታየኝም ስራውን ብንመለከተው ሰውን ገሎ የማለፍ ነው
@meryesu
@meryesu 8 ай бұрын
He has a criminal mind and is smart in that aspect. But he can’t do good things as you wished, because that part of his mind is dumb, not nurtured to develop that way.
@zolaerka439
@zolaerka439 7 ай бұрын
በጣም Smart
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ 8 ай бұрын
አለም ሰገድ ማነዉ እደኔ እሚያደቀዉ እኔ እዩሀ ሚድያን በጣም መከታተል የጀመርኩት አለም ሰገድ ከመጣ ጀምሮ አድቀን አያልፈኚም እናደሞ ተሻገር ጣሳዉ ሳለ ሁለቱ ይመቹኛን በተለይ አለም ሰገድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ እድሜ ይስጥህ ከነቤተሠብህ
@ZakuTome
@ZakuTome 8 ай бұрын
Ewnet new
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 8 ай бұрын
ተሻገር ጣሰው ግን የት ጠፋ?
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 8 ай бұрын
እኔራሱ ስወደው ደሞ ስረኣቱ ወላሂ ፍቅር የሆን ሰው አላህ እድሜ ይስጠው
@SelamBirhane-e9b
@SelamBirhane-e9b 8 ай бұрын
የተሻገር መጥፋት የኔም ጥያቄ ነው
@EmebeteMaryam-k6n
@EmebeteMaryam-k6n 8 ай бұрын
አቤት !!!!!! አለም ሰገድ !!!!! የጭንቀት ማረገፌያ አንዱ ኮንቲነር አንተ ነህ !!! ትግስትህ የማዳመጥ ችሎታህ !!! እረጃጅም ታሪኮች .....!!!! ሁሌም በየለቱ !!!! አንተጋ የመጣሠው መፍትሄ ባያገኝም እንኳን ጭንቀቱን አራግፎ ይሄዳል !!!!!! እድሜ ይስጥልን ....!!!!!!!!!!!!!!
@emmy1365
@emmy1365 8 ай бұрын
ይህ መቸም አስደናቂ የማፍያ ፊልም ነው እሚመስለው እህቴ ቅን ፈራጅ የሆነው ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!! እሱ ግን ለእግዚአብሔር እሳት ይበላዋል!!!!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
አሜን ! ቅን ፈራጅ አምላክ ይፍረድ እዛ ቦታ የሰራ ሁሉ ያውቃል ማለት ነው ? ከመፍረዳችሁ በፌት እኔስ ብሆን ብላችሁ አስቡ ? ❣️🙏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
በህይወት መኖርሽ በእግዚአብሔር ምህረት ነው ! ጭንቀት ከባድ ነው እባክህን አግዛት ይህች ሴት የስነ ልቦና ድጋፍ እንድታገኝ ባለቤትሽ ፅናቱን ጤናውን ይስጥህ ምርጥ ሰው ነህ አይዞሽ ይህም ያልፋል ! ይቅር በይው በፀሎት በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ጤንነቱ ነው ዋናው እውነተኛ ፊልም ስሪ ያዋጣሻል
@wudewude-e4g
@wudewude-e4g 8 ай бұрын
በጣም ተባባሪ ነሽ።ጥቅም ሲቀርብሽ ነው ክፋቱን ይምትናገሪው።
@scar67ate
@scar67ate 8 ай бұрын
በትክክል
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 8 ай бұрын
Aybalm wenjelm bione esu gen metkemya aderguwatal soeswa eko kelilochu gar metefat techel nebern
@ethiopia7544
@ethiopia7544 8 ай бұрын
የልጅቷን የካሳ ብር ለምን እንዳይሰጣት ተባበርሽ ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@ees988
@ees988 8 ай бұрын
It is also my question 🤔
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
ትልቅ በደል ነው
@ritagetachew5375
@ritagetachew5375 8 ай бұрын
Me too
@liya7521
@liya7521 8 ай бұрын
እኮ ሌባ ናት
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 8 ай бұрын
She needs to apologise to her
@abentekelly9387
@abentekelly9387 8 ай бұрын
ሌቦ ሲሰርቅ አይጣለም ሲካፈል እንጂ ፣፣ ምናልባት ሁሉንም ላታውቂ ትችያለሽ ግን ከደሙ ፍፆም ንፁ አይደለሽም
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 8 ай бұрын
Correct ✅
@salcnail6660
@salcnail6660 8 ай бұрын
😂😂😂 እኮ
@zuzu4528
@zuzu4528 8 ай бұрын
ወንጀለኛን በጉጉት ስጠብቅ በእድሜዬ የመጀመሪያ ግዜ ፊልም የሆነ የወንጀለኛ ታሪክ እስቲ እንስማው 👂👈
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳልፈልግሳኩ
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 8 ай бұрын
😅😅😅
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 8 ай бұрын
ወላሂ የቱርክ ድራማ የማይ ነው የመሰለኝ
@zuzu4528
@zuzu4528 8 ай бұрын
@@abrarsolaiman8031 ትክክል🤔 አብዛኛውን ወንጀል እገታ ከቱርክ የወረስናቸው ነው 😳
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
እኔም እሱ ብቻ ሳይሆን በእሳት ያቃጠላት ፍቅርኛዋ አስታርቃቸው የሉት የህግ ቦታ የትቀመጡት ናቸው ነጊስ ለልጆቻቸው ይህ ይፈቅዳሉ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 8 ай бұрын
እስኪ ልስማው ይሄ የአለም አቀፍ ወንጀለኛ😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 8 ай бұрын
በትክክል ኧር ሌብነት ኢትዬጲ ላይ ነገሰ እንዴት ደሃ እና አገር ይደግ እግዝዬ ሰንት አመት ለመኖር ልቦና ይሰጣቹ
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
😂😂😂ምናለ አለምን እየዘረፈ ሀገር ባለማ ሀገሬን ቦጠቦጣት እንጂ😭😭😭
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
አፍዝዝ አደዝዝ ነውግን 🤔
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 8 ай бұрын
@@saraabate1804 አረ ምን አውቄ በሃቅ መስራት እየቻለ ደሞ ለአንድ ነብሱ በዚህ ልክ ገንዘብ ማምለክ ከባድ በሽታ ነው
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 8 ай бұрын
😂😂😂kelal gud eko nw
@asrathaile1226
@asrathaile1226 8 ай бұрын
እኔ ይህ የተወሳሰበ ጉዳይ ላይ አስተያየት አልሰጥም . God Father የሚባለው የጣሊያን ፊልን ( መፀሐፍ ) ሳይገባኝ ይህው አለሁ እስከአሁን !!! ይህ ጉዳይ ነው ያስታወሰኝ እህቴ የጦስ ድሮ አርጎሻል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ለዚህ ማፊያ ሰው ☝️☝️☝️ አገራችንን ከነዚህ ወሮበሎች ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yalemzewdendashaw-gn9gd
@yalemzewdendashaw-gn9gd 8 ай бұрын
በጣም ይሚገርም ታሬክ ነው መጸሐፍ መጻፍ አለበት በቀሬው ሕይወትሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያውም መሸለም አለበሽ❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 8 ай бұрын
ያው በብዙ መንገድ ለወንጀሉ ተባባሪ ነሽ
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt 8 ай бұрын
በትክክል
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 8 ай бұрын
እሱ አይደል አሁን ላይ የሚቆጫት ንግግሯ ምን ውስጥ የገባሁት ብላ የቁጭት ንግግር ነው፡፡
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Kasawan kelekelishal Allah bizu sirash lay yiteikishal.
@וובטדטסה
@וובטדטסה 8 ай бұрын
ሰምተሽ ሳትጨርሺ መፍረድ ይከብዳል።በኔ አይን ግን ከወንጀሉ ነፃ ናት።
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 8 ай бұрын
This man was a felon and unfortunately this woman and others were ensnared into it. You might say she was too trusting or collaborating with the so called brother and boss (or business partner). But, the question remains-there were many signs and incidents that this man is not to be trusted. How is it that she ignored her own doubts about his actions and remained working with this man who was shifty, a lier and a thief? As a very intelligent woman, she should examine her own self and her motives. She clearly was aware that this criminal does not stop at anything, why did she not at least remove herself from this criminal? It must be enticing coming from nothing all of a sudden dealing with millions of dollars (of public money) and getting rich. She also did not consider her family’s (husband and children) welfare which is very selfish. Even then she wants to blame the criminal boss for her husband’s attitude about her behavior and actions. She does not seem to take responsibility for much of what she did, except to self serving ‘I was too trusting …’ it is not believable. At the end of the day, legally and morally she is culpable for the crimes he committed although it is a very sad case. She was aiding and abetting in multiple criminal actions. So, she’ll have to face justice and be pay for the crimes she aided and abetted.
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 ай бұрын
ማነው እንድኔ ተክታታይ ፊለም የሆነበት የህ ታሬክ 🤔🤔🤔🤔🤔
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 8 ай бұрын
😂😂😂ine
@liya7521
@liya7521 8 ай бұрын
😂😂😂እኔ ደሞኮ ስለበዛ የራሳንም ክፋት ተናገርች አመለጣት ቼኩን መክንሰላ አይገርምም አስመሳይ ናት
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 8 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@taychmechal348
@taychmechal348 8 ай бұрын
ክክክ😂😂
@TsehayFantou-kv1yq
@TsehayFantou-kv1yq 8 ай бұрын
Mistakes can happen any where and any time. Her witness is real and honest in my understanding. She is appreciated that coming to media as a lesson to citizens is wonderful. Being cooperative with law and focusing on justice is the best thing. I hope Her husband will stand beside her no matter what and protect his wife and children ❤️ .
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 8 ай бұрын
በመጀመሪያው ቪዲዮ 100%100% ፈርጄብሽ ነበረ ግን በቀጣዮቹ ቪዲዮ አፌን በእጄ ጭኜ ተሳቅቄ ነው የሰማውሽ በጣም አዝናለው ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ጠንከር በይ
@JemillaAbdu
@JemillaAbdu 8 ай бұрын
እውነቱን የሚያውቀው አሏህ ነው አንዳንዴ ይሆን መስሎን የገባንበት ነገር ከባድ ሆኔታ እናሳልፈለን አይዞሺ አሏህ ይርዳሺ አንቺ ከነቤተሰቡ ደህና ሆኚ ይህ የማያልፍ የሚመስለው ጊዜ ያልፊል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
ጀሚላዬ እውነትሽን ነው እንዴት ብሎ ሌብነቱን ይነግራታል ቤት ሙሉ ችግር ይዘው ችግር የለም ነው የሚሉት ድብቅ መሰሪዎች🤭
@israelasfau1919
@israelasfau1919 8 ай бұрын
አቢት አለምሰገድ አንተን አላማድነቅ አይቻልም የማዳመጥ ችሉታህ የአጠያየቅ ስልትህ ተባረክ ወንድሚ ❤️
@yenealem5112
@yenealem5112 8 ай бұрын
እናት ወተት እና እርጎ በሚል ስያሜ ወኪል አከፋፋይ እፈልጋለሁ በሚል በከተማችን ዝርፊያ እየፈፀመ ይገኛል፡፡ ተጠንቀቁ እኔም የዚሁ ድርጊት ተጠቂ ነኝ
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 8 ай бұрын
የኔ እህት አንቺም ጋ ስህተት አለ ህሊና አይፍቅድም ማለት ምን ማለት ነው ተባባሪ ነሽ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
በምን በአለቹ ንግግር ነው ?
@abebatadese3690
@abebatadese3690 8 ай бұрын
ወንድም ያልታመነ ማን ሊታመን ነው የ ሷ ስተት ምንድነው? በየዋህነት ተጎትታለች በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳሽ እህቴ
@Simeraadnan
@Simeraadnan 8 ай бұрын
በደካማ ጎንዋ ገብቶ ተጠቀመባት ምን ትተባበር አለች
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 8 ай бұрын
ኖ ጥፋቷ የእጮኛውን ካሳ ቼክ ጠፋ ብለሽ አመልክች ያላትን መተባበሯ ነው​@@Simeraadnan
@lemlemabera103
@lemlemabera103 8 ай бұрын
Yihen hulu gud wendime yadersibignal bila indet tasib begeta
@mhartsolomon2316
@mhartsolomon2316 8 ай бұрын
እረ አትፍረድ አንዳንድ ጌዜ እያወቅንም የሚዘጋብን ንገረ አለ እህት በዚህ ሁኔታ ውሰጥ ያለፈች ይመሰለኘል ሳላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤
@scar67ate
@scar67ate 8 ай бұрын
በትክክል የሚዘጋብን በዝቶ ነው የሂወታችን ምስቅልቅል የበዛብን
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos 8 ай бұрын
yes
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 ай бұрын
Tekekele
@Salam-m7u
@Salam-m7u 8 ай бұрын
የእውነት አምላክ ነፃ ያውጣሽ በዚህ ውድ ጊዜ በማያውቁት መጉላላት በጣም ይከብዳል ወንድም ተብዬው ግን ልብ ይስጥህ ምንያክል ዓመት ልትኖር ነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ምን ይስጠዋል የስንቱ እንቧ ዱአዋ 😢😢አለበት
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 8 ай бұрын
የባለግዜ ውጤት ይህ ነው ውጤቱ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
የምን እውነት አመጣችሁ ሌላው ይቅርና ቼኩን እያወቀች እኮ ነው ያሳገደችው ህፃን አይደለች ጭንቅላቷን ለምን አልተጠቀመችበትም? እሱ ለክፋት ሲጠቀምበት ጅልነቷን አይቶ ነው የተጫወተባት ወይንም መጨረሻ ላይ ድርሻዋን አልሰጣትም ይሆናል እዚህ መታ ምትቀበጣጥረው
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 8 ай бұрын
አይይይይ እኔ የማዝነው ለሀገሬ ነው ስንት ወሮ በላ ሆድ አደር ተሸክማ ስላለች ይሄ ሁሉ መስገብገብ ግን ስንት አመት ለመኖር ነው? ስቶ ከሚያሳስት አላህ ይጠብቀን ወዳጆቸ ሰው ማመን ከባድ ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
ትክክል ! ❣️🙏❣️🤭
@bipbip941
@bipbip941 8 ай бұрын
አዳድ ነገር እየፈጠረች ነው እምታወራው ሲጀመር በሳት ያቃጠላትን ሚስቱን የተሰጣትን ብር ባች ምክኒያት ነው እዳይሰጣት ያረግሻት አችም ወጀለኛ ነሽ ።
@ethiofynnyvideos
@ethiofynnyvideos 8 ай бұрын
Ende set lelijtua mazen sigebat kesu yebasech nat
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 8 ай бұрын
Dagimo bizu nagare ine indeet indahona alawikim nawe iyalache yellachiw balellat iwukat yiheen yahil birina drijit sirasikiyaje hono mastadadare bikaribatisse
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 8 ай бұрын
ትክክል
@yeneMB
@yeneMB 8 ай бұрын
Eshi ga enemi az8gnalewi
@amenamen1102
@amenamen1102 8 ай бұрын
በትክክል
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 8 ай бұрын
በስማም ወንድምሽ ግን ማፊያ አይገልፀውም ስለእውነት ፊልም ያየሁ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር አንችን እስከመጨረሻው ነፃ ያውጣሽ ይሄ ታሪክ ለብዙዎች ትምህርት ነው እኔንም ጨምሮ ሰውን እንደዚሁ ለምናምን ሰዎች
@fifi27502
@fifi27502 8 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ አንቺም ሲበዛ የዋህ ሆንሽ ያውም በዛሬ ጊዜ። የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ።
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 8 ай бұрын
እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ። እሱን ግን ጌታ ፍርዱን ይስጠው። አይዞሽ።
@sitinashikur31
@sitinashikur31 Ай бұрын
ተባባሪ ነበርሽ በሆነ ነገር አልተስማማቹም ለማንኛዉም የሐገራችን ባለሐብቶች ጥቂቶች በደዚህ መገድ ነዉ ሐብታም የምቶኑት እኔየተረዳሁት ይህን ነዉ, ጋይስ እናተም እደኔ ናቹ👍👍
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 8 ай бұрын
":ከክፉ ስዎች እድል ፋንታቸው በህይወታቸ ከሆኑ ሰዎች አድነኝ" እንዳለ መዝሙረ ዳዊት ላይ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰው ይጠብቀን!
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 8 ай бұрын
ሚገርም ነው በእውነ እሔ ጉዳይ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ነው እሔ ታሪክ በእውነት ኣንቺ እህታችን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ በእየሱስ ስም ነፃ ውጭ
@maremarenesh3487
@maremarenesh3487 8 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ እናመሰግናለን ስራችንን በምንመልኩ መስራት እዳለብኝ በp.l.c አስተምሮኛል
@BeziBe
@BeziBe 8 ай бұрын
በጣም ከባድና ውስብስብ ነገር ነው ።ምን አይነት ክፉ ሰው ነው??! እግዚአብሔር ይርዳሽ ያግዝሽ 🙏 የዋህነትሽ ብዙ ጎድቶሻል። ግን በአንቺና በወንድም ተብዬው መሃል ሁሉን የሚችለው ሁሉን የሚያቀው እግዚአብሔር አለ አይዞሽ
@TegegnTekaSegaro
@TegegnTekaSegaro 8 ай бұрын
እባካችሁ ሁላችሁም ስታውቁ አትፍረዱ የተደጋገመ ቃላት ከጭቀቷ ነው አኔ አዚያ መስራቤት ሰራተኛ ነበርኩ የኛም የሌሎችም ነገር ተመሰቃቅሏል እሷ ደፍራ ነው አደባባይ ያወጣችው
@hadrahussenmohammed3695
@hadrahussenmohammed3695 8 ай бұрын
የኔ እመት አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ በጣም ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ ምንም የምለው የለም አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ለኛ ጥሩ መማሪያ ሆነሽልናል ወንድምሽም አላህ ወደህሊናው ይመልሰው ሰላም ይስፈን ይስፈን በቤተሰባቹ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
ሌላው ታሪክ እንኳን ውስብስብ ነው ሚስቱን አቃጥሎ ካሳዋን አለመስጠትሽና ልክ አልነበረም ሴት ሆነሽ የሴትን በደል አለማጋራት ትክክል አይደለም ሌላውን ጉዳይ እውነትሽ ያውጣሽ
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 8 ай бұрын
ራሷን ካልነካት ምንም ሳይመስላት ጥቅም አስቀድማ የኖረች ናት። በመጨረሻም እንደሚያስጠይቃት ስታውቅ ነው ራሷን ለማዳን የተፍጨረጨረችው።
@pesefor8707
@pesefor8707 8 ай бұрын
Bedenb adimich esewa endayisetat aladeregechim fikadegna silalihonech be giwadegnaw new yasikelekelew
@Seni1286
@Seni1286 8 ай бұрын
Mn adrgech ewsa
@kidilove1715
@kidilove1715 8 ай бұрын
እንደተናገርሽው ይሄ ሰው በጣም አደገኛ ሰው ነው: በዛላይ አምልጧል ብለሻል :ለማንኛው እራስሽን ቤተሰብሽን ጠብቂ: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@Hiber88
@Hiber88 8 ай бұрын
ይገርማል ይህንን የመሰለ አዕምሮ ለመልካም ቢጠቀምበት ምን ነበር? ግን እህቴ አንቺም እኮ ተባባሪ ነሽ አወቅሽም አላወቅሽም!!!
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 ай бұрын
ተስፋ አጥቁርጭ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሺ በጣም የሚገርም የሚክብድ ነገር ነው የገጠመሺ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዛሽ እህቴ❤
@WeynshetMekonnen-g5i
@WeynshetMekonnen-g5i 8 ай бұрын
ወጀለኛው ግን ጥበቡን ለመልካም ነገር ቢጠቀምበት የት ይደርስ ነበር ጀግና ነው 😄 አቺ ግን ጌታ ይድረስልሽ
@ethio1822
@ethio1822 8 ай бұрын
😂😂
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 8 ай бұрын
😂😂😂ሠውየውዋ የሆነ ሠይጣን እውስጡአለ እጂ በዝህ ልክ እደት ያጭበረብራል
@eyayuhaile2684
@eyayuhaile2684 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሌባ ነሽ ነው የሚልሸ አትጠራጠራይ አይሞሮሽም ሌባ ነው የሚልሽ ሌባ ሁሉ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
😊ሱበሀንአላህ ወላሂጭቅላቱ😮
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ 7 ай бұрын
እሚገርም ታሪክነው ለብዙወች ያስተምራን ወጥተሽ መናገርሽ ብዙወችን ያድናን ብየ አስባለሁ አይዞሽ ከዛ ሁሉ እዳ እንዳወጣሽ ከዚህም እግዚአብሔር እንደሚያወጣሽ አልጠራጠርም ያለማካበድ ጀግናናሽ የእውነት የሴት ጀግና
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 8 ай бұрын
ሙስሊም ክርስቲያን ዋጋኖቸ ዱአ አርጉሊኛ ዛረስ አልቻላኩም በጣም ጫንቆኛል ጭንቀት ዉስጥ ነኝ😢😢😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
ጸሎት አርጊና ስይጣንን ትዋጊው ለዚች እጭር እድሜ መጨነቅ አያስፈልግም ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በጸሎት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ትግስት955
@ትግስት955 8 ай бұрын
አይዞሽ ጭንቀት ራስሽን መጉዳት እንጂ የምትጨምሪው ወይም የምትቀንሺው ነገር የለም የሚያስጨንቅሽን ለፈጣሪሽ ስጪው ለአጭር ህይወት ጭንቀት
@zizi4154
@zizi4154 8 ай бұрын
Allah yelibonashin yimulalish ayizosh ehite
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል፣ እግዚአብሔር ከጭንቀት ያውጣችሁ፣ ጭንቀትን የመሰለ መጥፎ ነገር የለም፣ በርቺ ፀልይእሺ፣ ጭንቀት እንዴት እንደሆነ አውቀዋለሁ፣
@helenalamin9762
@helenalamin9762 8 ай бұрын
አይዞሽ ዛሬ ኑሪ ነገን አላህ ያቃል ስንቶች ናችሁ መኖር እየፈለጉ ድፋት ያሉት ጠንክሪ ያልፋል
@romanlemma1683
@romanlemma1683 8 ай бұрын
አንቺም እኮ ብዙ ጊዜ ተባባሪ ሆነሻል ብዙ ነገር እያወቅሽ ነው የምታሳልፌው የልጅቱዋን ሀቅ እንኩዋን ያስቀረሽባት አንቺ ነሽ
@hargegobena8962
@hargegobena8962 8 ай бұрын
የኔ እህት ከባለ ሀብት ጎን ሌብነት የሌለበት ንግድ የለም አንቺ ግን ለሌብነቱም ተባባሪ መሆንሸን አታዉቂም
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 8 ай бұрын
እንዲይ በማታዊቂዉ ነገር ማለት ምን ማለት ዋናዎ እኳ ተባብረሽ ሰዉይዉንም ለዚህ ያበቃሽዉ አንቺ ነሽ ሰዉ የማይገባዉ እንዳይመስልሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
በአጭሩ ሰው ማመን ከባድነው😢😢😢😢እግዚአብሔር የሚፈራጠፋ😢😢
@medinaali274
@medinaali274 8 ай бұрын
እንደ እኔ መጨረሻውን ለመስማት የችኮለ እንዳለ አስባለሁ ምን አይነት ክፉስው ነው በጣም የሚከብድ ነው ክፉታችን እስከየት ጥግ ነው የዋህነት ! እምነት መልሱ መከዳት ነው እግዛብሄር አለ በስማይ እውነተኛ ፈራጅ ይፈርድልሻል እንተግን ወንድምመስለህ ክፉስራህ የእግዛብሄር እሳት ይብላህ መቼም ይሁን አገርውስጥም ውጭም የትም ብትሆን የእጅህን ታገንኛለህ እውነት እውነት የትም አትጠፈም ለምስጋና እግዛብሄር ያብቃሽ ወንድም ጋዜጠኛ አለምስገድ እንደሁልግዜው ሳላመስግንህ አላልፍም ጌታ ይባርክህ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 8 ай бұрын
በሰደት ያለቹሁ ውድ እህቶች እና ወንድ በሰላም ለሀገራቹሁ ያብቃቹሁ❤❤❤❤❤
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 8 ай бұрын
አሚን😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 8 ай бұрын
አሚን አሚን ምን ጉድ ነው የሰው ልጅ ወዴት እየሄደ ነው ይሄ ነፍሰበላ ነው ኢትዬጲያንም ለመሸጥ አይመለሰም ሸጦንሰ ከሆነ ኧር ጉድ በል ጎንደር እያደር ጉድ ይወጣል
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 8 ай бұрын
Amen
@nora8992
@nora8992 8 ай бұрын
አሜን❤❤😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏
@mekelle1
@mekelle1 6 ай бұрын
Love how that anchor handles the narrative, no sliding by with slick statements.
@penafrica4321
@penafrica4321 8 ай бұрын
ይህ ታርክ ጥሩ እውነተኛ የወንጀል ፍልም ይወጣል።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ብዙውን ከባድ ነገር አቅሎልሻል የንፁህ አምላክ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርልሽ ቤትሽን ባይወስዱት ጥሩ ነበር ፍጣሪ ይርዳሽ
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 8 ай бұрын
Don’t act like you are innocent. Thank you Alemiye you asked her a very good question
@speakmytruth
@speakmytruth 8 ай бұрын
I do believe she is part of the scheme too lol 😆
@kedijaahmed4278
@kedijaahmed4278 8 ай бұрын
አላህ ሃቁን ይፍረድልሽ ብዙግዜ አለቆቻችንን ለምን ብለን ከመጠየቅ ይልቅ መታዘዛችላይ ነው የምናተኩረው እና ጥሩ ትምህርት ወስጀበታለሁ
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 8 ай бұрын
ይቅርታ ግን በሙሉ ልቤ ላምንሽ አልቻልኩም። እግዚአብሄር ይፍረድ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
ትክክል
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 8 ай бұрын
ቢያንስ የልጅቷን ብር እንዳይከፈል ማድረጓ!!! ከባድ ነው!!!!!!!!!!
@speakmytruth
@speakmytruth 8 ай бұрын
Correct she is also part of scheme
@sarahabebe8210
@sarahabebe8210 8 ай бұрын
በሕይወት ዘመን ብዙ ግዜ ሰለ አጭርባሪ ሰምቻለሁ ነገር ግን እንድ ዝህ ታርክ ለማመን የከበደ የለም አቤት የሰው ልጅ ክፋት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🙏🙏
@tsenimok595
@tsenimok595 8 ай бұрын
ዝም ብዬ ሳዳምጥሽ በቅንነት ተሸውደሽ ሳይሆን እያወቅሽ አብረሽ ስትበይ ከርመሽ ልክ ሲያዝ እራስሽን ነፃ ለማውጣት ነው ጥረትሽ የወደቀ .... ምን ይበዛበታል አሉ
@lilikebede2659
@lilikebede2659 8 ай бұрын
እኔም፣ጠረጠርኩ
@abesha0268
@abesha0268 8 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ውስጥ ነው የገባሺው እህታችን:: የዋህነት እንዴት እንደሚጎዳ ከዚህ ልንማር ይገባል::
@weyenmilo
@weyenmilo 8 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
እውነት ነው
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ስቶሻል በእውነት በጉጉት ተከታትዬ የተመለኩት ታርክ እግዚአብሔር ከዚህ ማጥ ያውጣሽ እህታለምዬ
@lilegrema813
@lilegrema813 8 ай бұрын
ልጁ ማፍያ አታላይ ሆነ እንጂ ይህንን የ business idea ለጥሩ ነገር ቢጠቀምበት ባለው በሀቅ የት ይደርስ ነበር አንዳንድ ስው የቆጡን ብሎ የብብቱን ይላል ያገሬ ስው
@YesuSira
@YesuSira 8 ай бұрын
Ewunetin yeyazech habt mengedua kebadina rejim honom gin zelaki sihon..... endezih yale habt gin fetan honom beachir gize wust yemigegn kezam sewochin hulu negerachewun yemikech new. Kendezih aynetu Medhanialem becherinetu yitebiken new yemiyawataw!
@hebronadenew7154
@hebronadenew7154 8 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጆሮ የማይሰማው የለም ገንዘብ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አለምሰገድ ግን በስራህ እግዚአብሔር ይባርክ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 ай бұрын
በራስሽ እስከሚደርስ ድረስ አንችም በብዙ መንገድ ተባብረሽዋል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
በጣም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 8 ай бұрын
Feraj man aderegachu? Serategna mehonin betam kebad new.
@MeazaWorkneh
@MeazaWorkneh 8 ай бұрын
ትክክል
@Seni1286
@Seni1286 8 ай бұрын
Mnm altebabrchewm ewnet meslowat mingraten eyamnech new yeserachew
@ane5294
@ane5294 8 ай бұрын
​@@Seni1286lijetua be esat mekateluan be ayuna eyayech kasawen gin endatekebel aderegech. Kezi belay min gef ale
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 8 ай бұрын
ወይ ታሪክ በጣም የሚገርም ታርክ ብዙ ያስተምራል እግዚአብሔር ጋንች ጋ ይሁን
@seidkutaber9944
@seidkutaber9944 8 ай бұрын
ሰውየው ግን የጣሊያንን ማፊያ ያስንቃል በለው ጭራሺ ከስር ቤትም ጠፍ
@jerrymk1641
@jerrymk1641 8 ай бұрын
He's so smart 😂😂😂😂
@lehulutube9063
@lehulutube9063 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@lehulutube9063
@lehulutube9063 8 ай бұрын
This is Ethiopia
@ef6079
@ef6079 8 ай бұрын
ባለግዜነው
@AjmeronBehailu
@AjmeronBehailu 8 ай бұрын
He so smarttttttt betammmm😂😂😂
@lilegrema813
@lilegrema813 8 ай бұрын
ይ ህ ጥሩ ትምህርት ነው ማንኛውም ስው ህግን ማክበርነ የህግን የበላይነት ማወቅ ትልቅ ነው
@Nesrunesru67
@Nesrunesru67 8 ай бұрын
ሲጀምር መጀመራያም እያወቅሽ ነበር አንዴ የዲሲፕሊን ደብዳቤ ሲሰጥሽ ቡና ውጭ ሲወጣ አትከታተይ ሲልሽ መልቀቅ ነበረብሽ
@FirezerHailesilassieFirezerHai
@FirezerHailesilassieFirezerHai 8 ай бұрын
እህቴ ይሄን ሁሉ ታሪክ እና ወንጀል ተናግረሽበት እግዚአብሄር ይርዳሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
@Meri-n4v
@Meri-n4v 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪኩ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው የሚገርመው ከእስር ቤት መጥፊቱ እህታችን በለማወቅ ተጎዳሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢
@amronaddis
@amronaddis 8 ай бұрын
ወይ ገንዘብ …… ያለው ኃይል እዚህ ድረስ ነው? ዛሬ አይደል እንዴ የሚገባኝ ዘይገርም 🙆‍♀️🤔
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 8 ай бұрын
እንዲህ እየተዘረፈ ነው ሚሊየነር ሆን የሚባለው።ሆ በህይወት መኖርሽ በራሱ ተመስገን ። በጣም ውስብስብ ነገር ነው። አንዳንዴ ስህተት እንደሆነ እያወቅንም ድፍን የሚልብን ነገር አለ። ልጅቱ ካሳው ይታገድ ሲል ብትሙአገች ጥሩ ነበር። ትልቁ ችግር አንዳንዴ የሰው ቤት ሲቃጠል እኛ ላይ ካልደረሰ ብለን ከዳር ቁመን እሳቱን የምንሞቅ ብዙዎች ነን። እንኩዋን ተናግረሽው ወጣልሽ ።በርቺ ለወደፊቱ አይዞሽ👏👏👏💐💐
@Nesrunesru67
@Nesrunesru67 8 ай бұрын
ትምህርት ነው ለሌላው
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 8 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ የዋህ ተረድቼሻለሁ 😭😭😭😭 እዉነት ስለያዝሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 8 ай бұрын
ወጀለኛ ነሽ በጣም ሌብነቱ ውሥጥ አለሽበት አለመሠገድ በጣም አድናቂህ ነኝ ሑልግዜ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 8 ай бұрын
Beswa bota bthonu tiru neber. Yeljtwa fetena ygebachu neber.
@Seni1286
@Seni1286 8 ай бұрын
@rutemekuria6093 hulum ende anchi wenjelga yemaresh al balge
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 8 ай бұрын
ድህነቴ ወደድኩሽ ❤❤ አቺን እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት😢😢😢
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 8 ай бұрын
ድህነቴ ጋር ጤና ሆ ገዘብ እኮ ሰይጣን በሉት ቡዙ ሀብታሞች ስራቸው የሰይጣን ነው 😢
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 8 ай бұрын
Genzeb ye Satan new malet kkkkkk yhe dha wery new besetek alkeblm atelm
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 8 ай бұрын
ሰነፍ ሁላ ተሰብስበህ ገንዘብ የሰይጣን ነው በል። የኣዲስ ኣበባ ልጅ ጀዝቦ ቁጭ ብሎ እየቃመ ከክፍለሃገር መጥቶ ታሪክ ሰርቶ ተሰወረ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 8 ай бұрын
​@@ወጊድይሁዳይሄን ቆሻሻ ስራ ታሪክ ስራ ትላለህ ሌብነት እኮ ዝና አይደለም። ከሌብነት ንፁህ ድህነት በስንት ጣሙ
@Selamawit79
@Selamawit79 8 ай бұрын
Oh this is really interesting thank you for share
@sofisofi4510
@sofisofi4510 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@mercynancy9976
@mercynancy9976 8 ай бұрын
በጣም ታሳዝኛለሽ የልብ የሚረዳ ጌታ ነጻ ያውጣሽ ❤
@BetelehemTefera-lx5rj
@BetelehemTefera-lx5rj 8 ай бұрын
ከእስር ቤት እንዴት እንዳመለጠ መጣራት አለበት በየ ቦታው ሙስና ብቻ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ይህንን ታሪክ የነገረችን ዝናሽ በጣም ታሳዝናለች ነገር ግን በመጨረሻ ሰአት ሳይሆን ቀድማ የምትጠረጥርበት ብዙ ጊዜዎች ነበርዋት ነገሩ ተሟጦ እስኪያልቅ ድረስ እና ወደ ራሷ ሲደርስ ከመሯሯጧ በፊት የማጭበርበር ጅማሮውን እንዳየች ለባልዋ ነግራ መማከር ነበረባት ዛሬ የገባችበት እዳ ውስጥ እስዋንም ሌሎችንም ከመዝፈቁ በፊት ከእስር ቤትስ እንዴት ሊያመልጥ ቻለ ገንዘብ ሰጥቶ መሆን አለበት የባንክ ገንዘብ የዘረፈን ወንበዴ በዋዛ ጠፋ ሲባል ያሳፍራል ።
@Zenaneh
@Zenaneh 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር የስራው አመራር ስለነበርሽ የዚህ ሁሉ ድራማ አካል የማትሆኚበት የህግ ክፍተት የለም!!! በአንፃሩ ይህን ሁሉ የተጭበረበረ ንብረት የተባለውን ያጡትም ያሰጉሻል እራስሽን ጠብቂ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
አሁን ምኑን ጠበቀችው ቀድሞ ነበር
@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 8 ай бұрын
Alemawekim astektoal, Negeroch mebelashet sejemir tolo seraskiyjinetun melkek neberebat,
@Zenaneh
@Zenaneh 8 ай бұрын
@@meseretdibabe8020 👍🏽
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ባንኮችም ምህረት ብታደርጉላት መርዳት የምትቹ ብትረዷት
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 8 ай бұрын
እኔ ለመስማት የምጉዎጉው ያለሁት የእነ ጠቅ/ ሚኒስተር አብቹና ካቢኖቹ ሌብነትና ወንጀል ለመስማት ሁላችን እድሜና ጤንነት ይስጠን እላለሁ
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 8 ай бұрын
አንተም ከዘረኝነትና ከጥላቻ ስማቸውን ማጥፋት ፈልገህ ከሆነ በተለይ ጠቅ/ሚኒስትሩን ከመስማትህ በፊት እግዚአብሄር ጆሮህንና ቂጥህን ይድፈነው
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 8 ай бұрын
አምሮ አምሮ ይተውሃል እሺ !
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 8 ай бұрын
@@awelbibrahim51 ያንተና የቤተሰብህ ጭምር ይድፈንልህ ኮተታም
@romanlemma1683
@romanlemma1683 8 ай бұрын
እሱ ይናፍቅሀል ቂል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ያጋልጣችው
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 8 ай бұрын
የባንኮቹ ኃላፊዎች ናቸው ሌቦቹ ስንት ቋሚ ንብረት
@AyaneBeraso
@AyaneBeraso 8 ай бұрын
እሳ እራሳ ብዙ ምታምታው ነገር አለ ልጆቷም በደለቻት
@useuae-f6r
@useuae-f6r 8 ай бұрын
Awo ina mejemera asazinagne nebere gene sate Huna besate mecekene.aleneberebatimi
@lemlemabera103
@lemlemabera103 8 ай бұрын
Mefred kelal new biro bebotaw sikon new simetu yemigebah yederesebatin yetechenekechihun yasalefechiwun yemitawukew isuwa nat
@lishansesero5169
@lishansesero5169 8 ай бұрын
በትክክል የተቃጠለችን ሤት የካሣ ገንዘብን ቼክ ለማሥቆም እስከ ባንክ ሄዳለች ከዛ አንተ ተናገር ማለት ምንም አያሥኬድም
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 8 ай бұрын
ልብ አንጠልጣይ ትረካ 😂😂😂 አድናቂው ነኝ ፣ ግፉ ከባድ ነዉ ።
@ZerihunBeri-lx6zu
@ZerihunBeri-lx6zu 8 ай бұрын
ከእሱ የበለጠ ወንጀለኛ ነሽ ሁሉ ነገር እያወቅሽ ወንጀለኛ ሰርተሻል ጥሩ ሰው ለመምሰል አትሞክሪ ይገበሻል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
ምን መረጃ አለህ ? ንፅህናዋን ስላወቁ ነው የለቀቋት በጭፍን አትፍረድ እንዲህ አይነቱ ጮሌ ሌባ አደባባይ እያወራ ይመስልሀል የሚዘርፈው አድናቄው 😂 ካልሆንክ በቀር ይሄን መረዳት ቀላል ነው 🙄🥺😳🤭
@mimihailu7797
@mimihailu7797 8 ай бұрын
ሳላውቅ ወንጀል ውስጥ ገባሁ አለች አመነች ያንተ አሁን አንቺም ከሱ በላይ ወንጀለኛ ነሽ ማለት ምን ማለት ነው። በትልቁ ሌባው ወንድሙዋ እያለ...ሆ
@MuluFekadu-n7u
@MuluFekadu-n7u 8 ай бұрын
አለምዬ ወይኔ እመብርሃን ጽናቱን ትስጥህ ላንተ ነው የማዝነው አባቴ ብዙ ተምሬአለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባቴ::
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 8 ай бұрын
ይሄንን ሁሉ ወንጀልማ አንድ ወንጀለኛ አይፈፅመውም ስንት ሚሊዮን ወንጀለኞች በስውር እደሚተባበሩት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው አንቺም ቢሆን ከመነሻው ታውቂነበር አካሄዱን😢😢😢አቤት ኢትዮጵያዬ😢😢
@samri1215
@samri1215 8 ай бұрын
ዝናሽ በጣም ምስኪን ምርጥ ታላቅ እህት ነበርሽ ይሄ አይገባሽም ወንድሟ ይሄን ዓይነት ጉብዝና እያለው ወንጀል ውስጥ መግባቱ መጣም ያሳዝናል እንዲሁ በሰላም ቢሰራ የት በደረሰ ነበር
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 8 ай бұрын
ግን አንቺ ይህን ሁሉ ነገር እያየሽ መቀጥልሽ እና አሁን ማውራት ምንድን ነው ጥቅሙ
@ZebibEndale
@ZebibEndale 8 ай бұрын
Masetemariya new
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 8 ай бұрын
Edee mn maklet new ,Yheko betam yemigerm Tarik new ,Astemarim nw
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 8 ай бұрын
አንቺ ዱሁለቻ አይፍረድ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 8 ай бұрын
Ha haha Anchem leba neshe
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 8 ай бұрын
ሀሳቦችን ሰምተህ ትክክለኛውን ፍርድ ስለምትሰጥ አላህ ይጠብቅህ
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 8 ай бұрын
በምንም ዓይነት ሕግ ካለ ወንጀሉ ነፃ አትሆኝም። ሰው ባይፈርድ ፈጣሪ ይፈርዳል።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በምን አግባብ አቶ ታደሰ ጥፋቷን አስረዳ 💚💛❤ መቼም ዘመን ሲቀያየር በማጭበርበር የበለፀጉ ባለ ጊዜዎች እንደዚህ ሰው ቀን ያጋልጣቸዋል እሠኘኝ 🙄🤭
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 8 ай бұрын
የተቀጠለችዋን የሰውዬውን እጮኛ የካሳ ቼክ እንዳይከፈላት ተባባሪ በመሆኗ ነው ወንድሜ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነው ማንን ማመን እንዳለብን አላዉቅም😢😢😢😢😢
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም በጣም የሚገርም ነገር ነው።ቆመሽ መሄድሽ እራሱ ተዓምር ነው።ወይ ሰው በዚህ ልክ ጭካኔ ለዛውም በእናት ልጅ ላይ??😠እቺን ምስኪን በማታቀው ነገር እንዲህ ተጠላልፋ ማየት ያማል ልብ ያደማል!ደግሞ የሱ መጥፋት!ሁሉን ቻዩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ።🙌🙏🥰
@MyHeart-bv4pg
@MyHeart-bv4pg 8 ай бұрын
ከደሙ ንፁህ ነኝ ብትይም እንኩዋን በምስኪኗ እህታችን ላይ የሰራሽው ስራ ይፋረድሻል
@tisi3500
@tisi3500 8 ай бұрын
ገና ብዙ ፊልሞች አሉ፣ አሁንስ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን የኢትዮጵያ አምላክ እውነት እውነቱን ይግለፅልን፣ ይታደግልን ። ሌቦቹ ባለስልጣኖቹ ናቸው ግን እሱን ተጠቀሙበት😢
@optimisticvlogs
@optimisticvlogs 8 ай бұрын
በደንብ እያወቅሽ ያደረሽው ነገር ነው ሁሉም ያልፍልኛል ብለሽ። ጨካኝ የልጅቷን የተቃጠለችበትን ካሳ የበላሽ ባለጌ። ይበልሽ!
@yeneneshsenbeto9372
@yeneneshsenbeto9372 8 ай бұрын
የወንጀሉ ተባባሪ ነሽ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 8 ай бұрын
አይዞሽ ንፅህናሽን አይቶ እግዚአብሔር ይርዳሽ. ይሄ አረመኔ ነፍሱ አይማርም . አገራችንን ማፍያዎች ወረዎታል
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН