በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

  Рет қаралды 71,504

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 393
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን ኪዳነ ምህረት የውስጥ ንጽህናን ታድለን ስፍር ቁጥር የሌለውን በድላችንን በመጎናጽፊያዋ እየሸፈነች የንሰሀ እድሜን ተስጠን😭😭😭
@ማሂየተዋህዶልጅ
@ማሂየተዋህዶልጅ Ай бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን
@KciidNcjjx
@KciidNcjjx 8 күн бұрын
አሚን,ቃለህይወት,ያሠማልን,ፈጣሪ,ለንሥሀ,ያብቃን🙌🙌😥😥😥😥
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
አውነት እኔን ልገለኝ የሆነ ክፋ ሀሳቤ ነው በፆለት ያስቡን አባታችን ወለተ ህይወት፣ሀይለ ማርያም ልጀን ወለተ ሰንበትን፣ ወንድሞቸ ወልደ ኪዳን፣ ክንፈ ሚካኤል
@LuftanzaSlim
@LuftanzaSlim 11 ай бұрын
ዘመኖት ይባረክ አባ
@ZahraZk-e9u
@ZahraZk-e9u Ай бұрын
እንድት ልግኝህ አብ🙏⛪💖
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj Жыл бұрын
እባታችን እንዴት ነው የምናገኛቸው ስደት ያለነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
@mdmastar9175
@mdmastar9175 Жыл бұрын
ስልካቸውን፣የምታቁ
@paradisebright6072
@paradisebright6072 Жыл бұрын
Send your number on here and some one will send you
@martagemechu9641
@martagemechu9641 Жыл бұрын
Enem silkechawn betam felgalew
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ Жыл бұрын
ፍሪ ኮንፍረስ ዘወትር ቅዳሜ ቅዳሜ ይገኛሉ
@Memialemu24
@Memialemu24 Жыл бұрын
የት ነዉ ፍሪ ኮንፍረንስ?
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውቀ ቅዱስ ቃለ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Ай бұрын
Amen🙏Abatachin Kalehiwot Yasemalin🙏🙏🙏
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 11 ай бұрын
አሜን፡አባታችን፡የመቤቴ፡ፍቅሯን።አብዝቶ፡፫ይጨምርልህ፡በሉኝ።
@AbelDemisse-b7t
@AbelDemisse-b7t 7 ай бұрын
አባታችን ትግልለይነን በፀሎት ያስቡን እርሶም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@gdydd1173
@gdydd1173 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ክፉ ሙኞቶችን ከኔ ኣርቅልኝ ውስጤ በመልካም ሙኞት እንድሞላው ፀጋህን ስጠኝ እኔ ደካማ ነኝ እና እመቤቴ ሆይ ትንሽ የውስጥ ንፅህናን ስጥኝ እናቴ ኤደራ ልቦናየ የክፉ ሙኞት ማደርያ ኣታድርግልኝ በፀጋሽ ቀድስልኝ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት።
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏
@TigiTigi-j8i
@TigiTigi-j8i Ай бұрын
Abet yene hatiyat yikir belegn amlake😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 11 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏
@GjGjGTidk
@GjGjGTidk 5 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን በሄዱበት ሁሉ ትጠብቅዎት።
@negestnegest1416
@negestnegest1416 Жыл бұрын
አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን
@mekdesmamo573
@mekdesmamo573 Жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ለኔ ነው።የህሊና ሀጢዓት ልፈታው ያልቻልኩት ነገር ሆኖብኛል።
@emannathan
@emannathan 11 ай бұрын
ይህ ሀጢያት በጣም አፀያፊ ነው። ፈጣሪ ይዋጋልን አሜን።
@TenyeBernu
@TenyeBernu 10 ай бұрын
አባታችንቃለህይወት ያሠምልንመንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በረከታቸው ይደርብኝ
@SaraSara-e5k9w
@SaraSara-e5k9w 2 ай бұрын
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
#አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_📚🤲🕯️🕯️🕯️ #ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚🤲🕯️🕯️🕯️ #እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️#Egzabiher yimesgen abatachen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen masetewalun adeln amen 🤲💚💛❤
@alemkabed9540
@alemkabed9540 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@taralema6070
@taralema6070 11 ай бұрын
የኔ አባት እዴት የእግዚአብሔርን ቃል ፈትፍተው እደሚያጉርሱን☝️👌🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 24 күн бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን አባታችን እኔ የዝሙት መንፈስ በጣም ይፈታተነኛል እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበልል 😢😢😢😢
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 10 ай бұрын
አባታችእድይስጥልንድግልማርያምትጠብቅልን።ይፍቱኝይባርኩኝእኔሃፃተኛልጆወትነኝ😢😢😢😢በፀሎትይስቡኝአባ፣አሁንቀጥታለንስሃተዘጋጀቸአለሁ😢😢😢😢ሥሠራዉያልፈራሁትሃፃትአሁንሠዉነቴንአዘፈዘፈዉ😢😢😢😢
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ 11 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን ይፍቱን
@BetlhemSolomon-x2i
@BetlhemSolomon-x2i Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@amaamm-c9r
@amaamm-c9r Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን የብዘለወት ያገልግሎተወን እድሜ ያርዝምለወት እግዚአብሄር አምላክ እደኛ ሃፅያት ደል ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HagushBrhane
@HagushBrhane 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ብረከታቹ ይደርበን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EnatlhunWuble
@EnatlhunWuble 11 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 6 ай бұрын
Amen.3❤❤❤abtachn.kalywet.yasemaln
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 11 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@meharihaile2661
@meharihaile2661 11 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln abatachn
@የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ
@የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አባዬ በጸሎት ያስብኝ ወለተ ሚካኤል በልሁ ለንሰሀ እንደ በቂ 😭😭😭
@salmakhan3464
@salmakhan3464 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጠና ጋር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@Mesi-to3wu9fn2m
@Mesi-to3wu9fn2m 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጌታሆይ እደቸርነትህ ነዉ እጅ እደበደሌችን አይሁንብን
@yenantw21
@yenantw21 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤😍😍🥰🥰በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@mesfinlemma5209
@mesfinlemma5209 11 ай бұрын
ተንበርክከሽ ፈጣሪሽን ፍታኝ አትይውም እሳቸው ሰው ናቸው እንዳንቺ
@yenantw21
@yenantw21 11 ай бұрын
@@mesfinlemma5209 መጀመሪያ መረዳት ያለብሽ(ህ)ሊቀ ካህን የሆነው ክርስቶስ ነው አባቶች ደግሞ ከክርስቶስ ነው ስልጣኑን ያገኙት ምን አይነት ስልጣን ከሆነ ብዙ ነው ግን ከብዙ በጥቂቱ ልግለፅ 1, የማሰርና የመፍታት ስልጣን ማቴ 18÷18 , ዮሐ 20÷21 ~23 2 , የመፈወስ ስልጣን የሐዋ 8÷ 18 ፤ 13 ÷6~12 3, ሚስጢር የማወቅ ስልጣን ማቴ 13÷11, 1ተኛ ጢሞ 3÷9 4,የማስታረቅ ስልጣን 2ተኛ ቆሮ 4÷20 ,ያዕቆብ 5÷14 ማንበብ እና መረዳት ነው። በተጨማሪም እኔ ደግሞ የምጨምረው ሀሳቤ አንድ በጣም የምፈልገው ነገር ከላይ ሆኖ እኔ መድረስ ካልቻልኩኝ ግዴታ ምን መፈለግ አለብኝ መሰላል ያንን የምፈልገው ነገር ለማግኘት ማለት ነው እና እኛ ኦሮቶዶክሶች መሰላላችን ድንግል ማርያም,ቅዱሳን አባቶቻችን ,መላእክት ፃድቃን ሰማእታት ናቸው ማለት ነው በአጭሩ በሚገባሽ አነጋገር።
@shbahal9303
@shbahal9303 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemalen
@gdydd1173
@gdydd1173 Жыл бұрын
እምላኬ ሆይ የውስጥ ንፅህናን ስጠኝ ኣባታች በረከቶውት ይደርብኝ አሜን
@Teka-n9z
@Teka-n9z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታዬ
@TinaEtiopia
@TinaEtiopia Ай бұрын
እመቤታችን ትጠብቀን ልጇ ክርስቶስ እየሱስ ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን😢
@lchielyas3652
@lchielyas3652 3 ай бұрын
አበይ ማዓረይ ፀገመይ እስካ ትፈልጠ እካ እሞ ለዊጠን👏👏👏👏😢😢😢😢
@seblewongel122
@seblewongel122 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏾
@hanabuna2898
@hanabuna2898 Жыл бұрын
እድሜናፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን🙏
@meharihagos5126
@meharihagos5126 9 ай бұрын
ኣባታችን እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክዎት ቃለህይወት ያሰማለን
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 6 ай бұрын
የእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎቱት ያስብኝ 😢
@AbebaTilanhun
@AbebaTilanhun Жыл бұрын
ማርያም በልብ መመኘት አጥያት መሆኑን አላዉቅም ነበር 😢😢😢ይህ ሁሉ ፀበል በደ ፀበል ስካራተት ይህ ነው የያዘኝ ማለት እናመሰግናለን አባታችን
@TinaEtiopia
@TinaEtiopia Ай бұрын
ወለተ ተንሳኤ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ከፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልሆ ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
@KenstCharo
@KenstCharo Жыл бұрын
አባቴችን ብረክታቹ ይደረበን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️💚💐💐
@astekastek1000
@astekastek1000 9 ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ሞቼ ነዉ ምወዶት እኮ አባት እርሶና አባ ግርማ ተስፋዬ ወዘተ
@eliasgermay5063
@eliasgermay5063 Ай бұрын
Kale hewet yasemalen 🙏
@Tsi-h7z
@Tsi-h7z 3 ай бұрын
አባ ባገኝወት በጣም ዴስ ይለኝ ነበር በጣም ጨንቆኛል ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኝ
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማለና ኣባታችን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚አሜን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲 🎚ይፍቱኝ 😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@FikrteFikrteTadese-ub5ut
@FikrteFikrteTadese-ub5ut Жыл бұрын
Ameen Abatachin qalehwotin yasemalin Egzabiheri Amlki stega berktuni yadilin berjetachu yedrbin Egzabiheri Amlki hulachnimi Le Niseha yabqani Ameen
@rutsara2091
@rutsara2091 4 ай бұрын
Kalheywet yasemalen
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 8 ай бұрын
እግዚአብሔር:የተመስገነ:ይኩን አባታችን:ቃለ ህይወቱን:ያስማልን::
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 8 ай бұрын
አቤትየኔሀፃያት በፀጉሪልክነው ንሰሀብገባምግን ያውበፀፀትአለጋ እየተገረፍኩነው አባታችንእድሜዎትንያርዝምልን ሺአመትያኑርልን
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤትሰብዎ ክፉ ሁሉ ያርቅሎት ፈጣሪ ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
@hananietp6562
@hananietp6562 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Yefti ybarkuen Abatachin kale hiwot yasemalen tegawon ybezalot Abatachin
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤
@AddisuBelema
@AddisuBelema 2 ай бұрын
አባታቸን ፀሎት አርገልኞ ሐይለ ሚካኤል እባላለወ በመተት እየተሰቃየ ነወ ባዛኝይታ በለወ
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 2 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አፀደ ማርያም አሁን ባነሱት ነገር ያስቸገረኝ እኔን ነዉ በፀሎት አስቡኝ አባቴ በረከቶት አይለየን አማን ❤❤❤
@ArstaAaa
@ArstaAaa 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ እኛበስደት ነው ያለነው ንስሀለመቀበል
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 11 ай бұрын
የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር አቤቱ ልቦናችንን የርሱ መንበር ያድርግልን ቸሩ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@askaleknife6615
@askaleknife6615 Жыл бұрын
አባታችን መድሀኒያለም ይጠብቆ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@TinaEtiopia
@TinaEtiopia Ай бұрын
የኔ አባት እመቤታችን ትጠብቅዎት
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
አባታችን የህይወት ቃልን የምህረት ቃልን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@ethdes2937
@ethdes2937 Жыл бұрын
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@Alem163
@Alem163 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምወት ይብዛልን ሰላምወት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🤲🏻
@kedeset
@kedeset Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልኝ በድሜ በጤና አምላክ ይጠብቆት
@hwatii
@hwatii 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 amen 🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
አ ምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦናን ይስጠን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባታችን
@sababekele8721
@sababekele8721 Жыл бұрын
Amen amen amen
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Жыл бұрын
ABATACHENE QALHIWETENE YASEMALENE XEGAWENE YABEZALOTE❤❤
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd Жыл бұрын
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልነ አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
@SebleYuhans
@SebleYuhans Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በዚሙት የሀሳብ ሀፂያት በጣም ይፈታተነኛል ማን እደፅም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ትንሽ ለውጥ አለኝ
@LoodingLife
@LoodingLife 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@MesereyEshetie
@MesereyEshetie 2 ай бұрын
በትክክል አባታችን ሁሌም የተቸገርኩበት ሀጢያት ነው አባቴ በጣም ተቸግሬያለሁ እባከዎ ከህሊና የሀሳብ ሀጢያት የምርቅበትን የምላቀቅበትን መንገድ እማምላክ ወላዲተ አምላክ የወለላይቱ እመቤት እንድትሰጠኝ ይለምኑልኝ አባቴ እባከዎ ይፀልዩልኝ እኔ አቅቶኛል የማስበውን ሀጢያት ብዙ ጊዜ ንሰሀ ገብቸበታለሁ ግን መላቀቅ አልቻልኩም ደጋግሜ ንሰሀ ብገባበትም አልተላቀቀኝም በጣም ተቸገርኩ አባቴ😭 የእውነት በኔ የደረሰው አይድረስባችሁ ወዳጆቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ እያላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን🙏🙏🙏🙏የወለላይቱ እመቤት በሄዱበት ሁሉ ትጠብቀዎት🙏🙏
@MahiMahinat
@MahiMahinat 28 күн бұрын
Enem endachi techegereyalew
@MekeWubshet
@MekeWubshet 3 ай бұрын
ገብረ መድህን ነኝ በጸሎት ያስቡኝ አባቴ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@bekaluteferi5988
@bekaluteferi5988 Жыл бұрын
የሚገርም ጥልቅ የሆነ ትምህርት፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሰምተን ያማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን ፈጣሪያችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ፣ አሜን አሜን አሜን።
@gizachewassefa2832
@gizachewassefa2832 10 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሙሉ መልዕክቱ ሕይወቴን ዳሶኛል እርሶን ለማግኘት ሙሉ አድራሻዎን እፈልጋለሁ በምን ሁኔታ አገኞታለሁ አደራ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ለስጋዬና ለነፍሰ እረፍት ያስፈልገዋል መምህር ፀሎቶ አይለየኝ ክ/ሀገርነው የሚኖረዉ ኃይሌ ሚካኤል ነኝ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ አምላክ ይጠብቅልን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 11 ай бұрын
አሜን❤
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ለእመቤታችን የዋዜማ 18:06 በአልአ አደረስዎ
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Жыл бұрын
ኣሜን ኣባ ቓል ህወት ይስማልና አድመን ጠናንን ይብዝሕልኩም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ezelhome3237
@ezelhome3237 9 ай бұрын
Amen Amen Kalhiwetin Yasmlin
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማንል
@youdhyamorya
@youdhyamorya 2 ай бұрын
ይሄን አባት በመደሀኒአለም አገናኘኝ ብዙ የምነግራቸዉ ነገር አለኝ ህይወቴ በሙሉ ፈተና ነዉ አግቻቸዉ ምን እንዳለብኝ ማወቅ እፈልጋለሁ ይፀልዩልኝ በአካል በፈጣሪ ፈጣሪ አብቶ ይባርክልኝ
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 24 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 39 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31