ብልፅግናን ያበሳጨው የኦሮምኛ ሙዚቃ!የኦሮሞ ተወላጆች ሙዚቃ በኦሮምኛ " ፋኖ ጋቸና ቢያ፣ ፋኖ የአገር ጠባቂ ነው!"

  Рет қаралды 438,897

Roha

Roha

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@AleheyfentaBaieh
@AleheyfentaBaieh 2 ай бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ከሱዳን የተሰደድኩ ከሱዳን ስመለስ ወዳ አዲስ አበባ በሰላም አይዞን እያሉ ነው የሸኙን
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 ай бұрын
ለእውነት ስለመሰከርሽ ክበሪን
@Allamehara
@Allamehara 2 ай бұрын
አወአማራጨዋህዝብነፃህዝብነውኦሮሞምጨዋህዝብነውነገርግንአክራሪወችየኦሮሞሙህራንነባዩችለከርሣቸውሲሉበተለይሦስቱንብሂሮቸማለትም፡አማራን፡ኦሮሞን፡ትግሪንአባልተውታልየአይምሮዝገትያለባቸውባለስልጣናትይውደሙ።
@addisfour
@addisfour 2 ай бұрын
አቤት ነገሮች ቢቀያየሩ ስንቱ በታረደ ነበር😢
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 2 ай бұрын
እውነት ስለተናገርሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 2 ай бұрын
እዉነትን መመስከር የምድር ህይዎትን ብቻ ሳይሆን የስማይ ቤትንም ያሳምራል የመንገድሺን ጉዞ እግዚያብሔር ያቅናልሺ ።❤❤❤
@halimaseif1091
@halimaseif1091 2 ай бұрын
ኦግ ቢሆን ገሏቸዋል አማራ በኛ በአፋሮች እይታ ጀግናና አርቆ አሳቢ ህዝብነዉ እሱ እየሞተ የላዉ ይኖራል አማራ እናመሠግናለን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👈👈👈👈👈👈👈👈ፋኖ አማራ ያሸንፋል አብይ እብዱ ይደፋል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
እውነት ነው
@Sarbet888
@Sarbet888 2 ай бұрын
Afar and Amhara will forever be side by side defending Ethiopia!
@JesikaFischer-ip4nr
@JesikaFischer-ip4nr 2 ай бұрын
Yes🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿we defend ethiopia!!!
@aleneendalamaw7202
@aleneendalamaw7202 2 ай бұрын
የዚህ ህ ደግ ሕዝብ አካል መሆን ምንኛ መታደል ነው አማራየ❤
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 ай бұрын
አማራ ሰው ነው ስንል በምክንያት ነው አማራ ንፀህ ህዝብ ነው ግፍን የሚጠየፍ ህዝብ ነው ከዚህ ህዝብ መገኝቴ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል
@tesfayagonfa7904
@tesfayagonfa7904 2 ай бұрын
በእውነት አማራ መልካም ህዝብ ጨዋ ሆዝብ መሆኑን እያዬን ነው እናመሰግናለን
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
አማራ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ለሰው የሚያዝን ህዝብ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ሊገሉት የመጡትን የአብይ አህመድ ወታደሮች አብልቶ አጠጥቶ አልብሶ ሞራላቸውን ጠብቆ የሚሸኝ ጨዋ ህዝብ ነው
@DesalegnHailu-r7o
@DesalegnHailu-r7o 2 ай бұрын
በትክክል ወንድሜ። አማራ ድንቅ ህዝብ ነው በደምብ እወቁት🙏
@DesalegnHailu-r7o
@DesalegnHailu-r7o 2 ай бұрын
በትክክል አማራ ደግ የሆነ ድንቅ ህዝብ ነው ወንድሜ በደምብ ስለ አማራ እወቁ መስክሩ አግዙትም🙏
@TenaA-r4r
@TenaA-r4r 2 ай бұрын
አማራዬ ምስኪኒ እዝብ❤❤❤❤❤❤
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 2 ай бұрын
አምላኬ አማራ አድርገህ ስለፈጠርኸኝ ተመስገን ባለ ምጡቁ አዕምሮ አማራ የአብራክህ ፍሬ ነኝና ሁሌም ደስተኛ ነኝ ።
@muhammedali7242
@muhammedali7242 2 ай бұрын
አባቴ ይሙት አማራ ይችላል እውነተኛ ታጋይ ነው ፍኖ የአማራ ህዝብ ኩራት የአማራ ልጆች ናቸው እናንተ በ21 ኛው ክፍለ ዘመን የአማራን ታሪክ ያበራችሁ የቁርጥ ቀን ልጆች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ በድል እንገናኝ ይሄ ምኞቴ ነው
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Amhara ❤️❤️❤️fikre hizeb new
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 2 ай бұрын
በትክክል ይሄ ስረአት የህዝብ የሀገረ ነቀረሳነዉ 🐆🐆🐆🐆🐆
@halimaseif1091
@halimaseif1091 2 ай бұрын
ጀግኖቻችኔ እናመሰግናለን ኑሩልን አማራ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mahderasefatesfaye8602
@mahderasefatesfaye8602 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GgGg-x8m
@GgGg-x8m 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ከአማራ መፈጠሬን ወደድኩት ወላሂ ድል ለተበደለዉ ለአማራ ህዝብ እና ለጀግናዉ አማራ ፍኖኖኖኖኖኖኖ እወዳቹሃለሂ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 2 ай бұрын
አማራ ይለያል የምንለው በምክንያት ነው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 2 ай бұрын
ዘረኝነትን ነው ፋኖ እየተዋጋ ያለዉ የማይሖን ሰበካ ተዉ ሀገር እያፈረሰ ያለዉ 😊
@VersatileVibes-d6n
@VersatileVibes-d6n 2 ай бұрын
ጅል ብአዴን ስለሆኑ ነው የማይረሽኗቸው፡፡
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 2 ай бұрын
@@askalaforcido2978 ጅል ነሽ
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 2 ай бұрын
ድል እስኪ #ለኢትዮጵያ በሉ ...
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 2 ай бұрын
አማራ ይችላል የምንለው በምክንያት ነው ።ፋኖ ዬ በርቱ በርቱ ድሉ የአማራ ነው❤❤❤
@DanielAbateneh
@DanielAbateneh 2 ай бұрын
የአማራ የስለ ልቦና ልእልና ከፍታ ይለያል ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 2 ай бұрын
የፋኖ ልዕልና ከአምዕሮ በላይ ነው!! እነሱ ነፍሰጡር ሽማግሌ ሳይቀር ይጨፈጭፋሉ ፋኖ ምርኮኛን ይከባከባል!! ዋጋ ብንከፍልም የአማራን ስነልቦና አሳይታችኋል እና ክብር አለን ለእናንተ! ! በርቱ ድል ለፋኖ
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 2 ай бұрын
ማርያምን ፋኖ ያሸንፋል የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ ደግ ህዝብ ጎን ይቆማል፡፡ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@binimanras2010
@binimanras2010 2 ай бұрын
Ewnat new 😭😭😭
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም
@kabukikarada3184
@kabukikarada3184 2 ай бұрын
ወላሂ ፋኖ አያሸንፍም
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 2 ай бұрын
Amne❤❤❤❤
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 2 ай бұрын
Aye❤❤❤degucih❤❤❤❤enwdacihhulehu❤❤❤
@Xcg1212
@Xcg1212 2 ай бұрын
የስልጣኔ ጥግ!!! አለም ሲሰለጥን አማራን ይመስላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
በትክክል ተመልሷል
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@ahmedze3330
@ahmedze3330 2 ай бұрын
Kkkkk Qelid
@ZaraG-x8t
@ZaraG-x8t 2 ай бұрын
አማራየ እኮ ማስመሰል አያውቅበትም
@VersatileVibes-d6n
@VersatileVibes-d6n 2 ай бұрын
ስልጣኔ አደለም የምንፈልገው የአማራን ጠላቶች ቁጥርን መቀነስ እንጂ፡፡
@rastahailu7335
@rastahailu7335 2 ай бұрын
አይ ትሁቱ አማራ አስለቀሰኝ! በርቱልኝ! አትጠራጠሩ የኢትዮጵያ ህዝብ በልቡ ይደግፋችሁዋል!!!
@micsdude348
@micsdude348 2 ай бұрын
አይ አማራ አስለቀሻችሁኝ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
አማራጋ ያለው ደግነትና ጀግንነት ማንም ጋር የለም
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 2 ай бұрын
እኔም አማራ አይደለሁም ግን እነሱ ሲነኩ ያመኛል 😢
@ethio2030
@ethio2030 2 ай бұрын
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ በዝህ ዘመን እንደዝም አለ ማርኮ የሚያበላ የእውነት ይህንን ቪዲዮ እንባዬን እየጠረኩ ነው ያየሁት የእውነት አምላክ እውነተኛውን ይርዳው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ለዚህ ነው ከፋኖ ጎን ቆማቹሁ ታገሉ የምንለው ለሁላችንም ነፃነት ስለሚጠቅም
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 2 ай бұрын
የዋህ አማራየ ሊገው የመጣውን ሲያበላ❤❤😢ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@አሊያ
@አሊያ 2 ай бұрын
አሚን❤❤
@gebreasmari7895
@gebreasmari7895 2 ай бұрын
Kkkkkkk ደቡብ መማረክ እንጂ ፊት ለፊት አይዋጋም!!
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 2 ай бұрын
ከዚህ ወርቅ ጀግና ሕዝብ በመወለዴ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አስረስ ማረ ዳምጤ በጣም እንወድሃለን ዘላለማዊ ክብር ለአማራ ፋኖ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@PoVb-g6c
@PoVb-g6c 2 ай бұрын
አረ አዎ ለሰዉ እንዲህ አሳይቶ በስተ መጨረሻ አስገብተዉ በጋዝ ነው የሚያቃጥሉት አማራ ሰዉ ናቸው ደሞ ምድረ ደፌተራ ጦቃይ መተተኛ ምቀኛ የሰዉ መጨረሳ ናቸው አማራነኝ ብላችዉ እራሳችሁን ከፍ አታርጉ ፋኖ መተተኛ ማርተኛ የሰዉ ደም ጠጪ ናቸዉ ምድረ ቆማጣ በቁምጣ አራት ኪሎ እግዚአብሔር ይንቀላችሁ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ምን ግዜም ከጎናቸዉ ነ ን ድል ለፋኖ የሚባል ነገር የለም ለአንድ ቤሄር ብቻ ድል አይባልማ ለደም ጠጪ
@kenaabdeta
@kenaabdeta 2 ай бұрын
hhhh wushetam simh erasu yastawukal oromo ende honk kkkk
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 13 күн бұрын
@@kenaabdeta ጅል ከጋላ ከመ ወለድ ሞተ እመርጣለሁ
@EOTCInsights
@EOTCInsights 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው፣ ሲጨፍሩ ራሱ ተገደው ሳይሆን በደስታ ነው ሚጨፍሩት❤
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 2 ай бұрын
አማራ ፋኖ ለህልውና ነው እንጅ የሚታገሉው ጀግኖች አማራ የሆናችሁ ሁሉ መኩራት ይገባናል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 2 ай бұрын
Tekkle
@lubabahussan9264
@lubabahussan9264 2 ай бұрын
መገን የዋሁ ወገኔ የኔ ገራገር አማራዩ ሊገለው የመጠውን እድህ አከባክቦ ያሣይሀል እኳንም አማራ ሆኩኝ😥😥😥😥🥰🥰
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
እውነት ነው
@ForgMobile-wj2dq
@ForgMobile-wj2dq 2 ай бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ምን ታዘብኩ መሰላችሁ ምን ግዜም እውነት እንደሚያሸንፍ አረጋግጫለሁ ሌላው ቀርቶ የአሜሪካ መንግስት በሚመራው አይ ኤም ኤፍ እና ወርልድ ባንክ በድብቅ ኦፊሺያል ያልሆነ ድጋፍ ብር እየረጨ አገሪቷ ሰላም እንደሆነች ለማስመሰል የገፅታ ግንባታ ስራ ዶላር ሺግዜ ቢረጭ የእውነትን አሸናፊነት ሕዝባችን በመረዳት በቀጣይ ያለህን ንብረት ሊያሳጣሕ እየተሯሯጠ ያለውን ይህን ወሮበላ ሐይል በጋራ ለማውደም እንነሳ ።።
@BurteAna
@BurteAna 2 ай бұрын
Ewinet new
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
እውነት ነው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 ай бұрын
ውጡ ኦሮሞዎች ሰላም ፈላጊዎች ይሄን ነፍሰ በላ በጋራ ከጫንቃችን ላይ በጋራ አሽቀጥረን እንጣለው የሚአዋጣን ወደድንም ጠላንም የእኛ አንድነት ነው
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 2 ай бұрын
ደቡቦችም ከጎናችሁ ነን የአማራ ህዝብ ሲነካ ሁላችንም ያመናል ግን እንዴት እንላወስ አቃተን 😢
@Tanoba658
@Tanoba658 2 ай бұрын
እኔም ኦሮሞና አማራ ነኝ ሁል ጊዜከእውነት ጋር መቆም ከፍ ያለ የሞራል ልእልና ነው አሁንም በርቱ እግዚአብሔ ር ከእውነትኞች ጋር ነው የሚቆመው
@dhayniiicell
@dhayniiicell 2 ай бұрын
እሲ እንደኔ እባው የረገፈ ሲያቸው የምር😢😢😢😢😢እናት ወልዳ ልጆቿን ለጦርነት ሲበሉ ሁኔታቸው እንደኔ ያዘነላቸው እሲ በላይክ
@yosefadisu2
@yosefadisu2 2 ай бұрын
ፋኖ ለነፃነት የቆመ እውነተኛ ታጋይ ነው በርቱ ድል ለፋኖ
@Chereka203
@Chereka203 2 ай бұрын
የፋኖ ደጋፊ የሖናችሑ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ትገላችን መኘሻነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ የፋኖን አመራሮች አክብሩልን
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 2 ай бұрын
እውነት ነው አማራ is ኢትዮጵያ !
@userasnakech
@userasnakech 2 ай бұрын
በተግባር ጀግንነታችሁን እያስመሰከራችሁ ነዉ ሀገር ጠባቂ የተባለዉ ንጹሃንን እየጨፈጨፈ እናንተ ግን ልያጠፏችሁ የመጣዉን እየተንከባከባችሁ ነዉ አማራ እንዲህ ነዉ ድል ለጀግና አማራ ህዝብ💚💛❤
@DESMAN-tv8qq
@DESMAN-tv8qq 2 ай бұрын
ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው የምንለው በምክንያት ነው !!! የእውነት የእውነት የእውነት100 % ፋኖ ያሸንፋል !!!!
@SenayYeshaneh
@SenayYeshaneh 2 ай бұрын
በእውነት ፋኖነት ለዘላለም ይለምልም
@SeedHusen-l1b
@SeedHusen-l1b 2 ай бұрын
አማራነት ኩራት ይመቻችሁ ድልለአማራህዝብድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ ምርኮኞችን ሳይ በጣም ነው የማለቅሰው የማዝነው አንጀቴን ነው የሚበሉት መማር መስራት ማግባት መውለድ ቤተሰብ መመስረት እያለባቸው ዘር ለማጥፋትና ወጣት እንዳይኖር እርስ በርስ እያባላ ሲያጫርሳቸው ማየት በጣም ያማል የታሻለውን ቀን አላህ ያምጣልን 🙏
@HelinaSo-hc6ti
@HelinaSo-hc6ti 2 ай бұрын
Nice
@MoGitu-d5o
@MoGitu-d5o 2 ай бұрын
አወ ዘመዶችሽ ሥላልሞቱብሽ ያሣዝኑሻል እኛ አማራወች ግን እናቶች ህፃናት እየገደሉብን እየደፈሩብን ከመከላከያ ሤጣን ይሻለኛል
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 ай бұрын
@@MoGitu-d5o እኔም ብዙ ወገን ያለቁብኝ አማራ ወለየ የደሴ ልጂ ነኝ ግን ከመከላከያም የሚያልቀው የኛው ወገን ነው ከፋኖም የሚሞተው የኛው ወንድም ነው ስለዚህ ነው የሚያሳዝኑኝ የውጭ ጠላት አልመጣብንም እኮ
@habtamunigatu8812
@habtamunigatu8812 2 ай бұрын
ምንም ምንም ሊል ይችላል አማራ የሰዉነት ልክ ነዉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አማራ ቢሆን ኑሮ ሀገራችን ምድራዊ ገነት ነበረች ድል ለጀኞቹ ፋኖዎች ድል ለአማራ ሕዝብ ❤❤❤❤
@tadelemammo4899
@tadelemammo4899 2 ай бұрын
በጣም ታላቅ ተግባር ነው።ከሌሎች ብሔረሰቦች ጋር መልካም ግንኙነት በመፍጠርና በማደራጀት እንደአገር ትልቅ ሃይል መገንባት ይቻላል።
@sofilove4181
@sofilove4181 2 ай бұрын
እኔ ተጋሩ ነኝ። ነገር ግን ከአማራ ወድሞቻችን የተመለከትኩት ከአእምሮ በላይ ነው። ወደፊት ቀቶችሁ ኢትዬጵያን አንድ አድረጋችሁ ሰላም የሰፈነባት አገር እደምታደርጉ ተስፉየ የላቀ ነው።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ ጉራጌ ነኝ መልካም አስተሳሰብ ነው ያለሽ ብልፅግና ለያየን አንድ ሆነን እንዳናወርደ😢😢😢
@NuruJabreli
@NuruJabreli 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ወገኔ አሏህ
@HalendH
@HalendH 2 ай бұрын
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
@YechaleAddisu
@YechaleAddisu 2 ай бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን በርቱልኝ ትግላችሁን ከደግነት ጋ አስመሰከራችሁ ድል ከኢትዮጽያ ፋኖ የአማራ ፋኖ ብቻ መባል ይብቃ የመላዉ ህዝብ ታጋይ ናችሁ አማራ የሁሉም አባት ሀገር
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 2 ай бұрын
ይህ ህዝብ ፍትህ ከሰማይ ይሁንለት
@Yemane8757
@Yemane8757 2 ай бұрын
ድል ለሰፊው የአማራ ሀዝብና ወንድም እህት ወዳጆቹ
@AbebeMekonen-pb1jc
@AbebeMekonen-pb1jc 2 ай бұрын
ኮሜነቶቶ ብቻ አይሰራም በያለንበት እረዳታችነን አናቆርጥ ድል ለአማራ ፋኖ
@alimuhammed7626
@alimuhammed7626 2 ай бұрын
ምንግዜም መደረግ ያለበት ተግባር በምድርም በሰማይም ቤት ፈጣሪን የሚያስደስት ሥራ።እኔ ብልጽግና በሚሠራቸው መጥፎ ሥራዎች ባዝንም ይሕ ዛሬ ላይና ወደፊት ፋኖዎች በሚሠሩት ደስ ብሎኛል።
@heywet
@heywet 2 ай бұрын
Behewala yasenabetalu
@ethiobilale8349
@ethiobilale8349 2 ай бұрын
በአላህ Ethiopia ውስጥ እንደ አማራ አቃፊ አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wollotimes
@wollotimes 2 ай бұрын
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝና መግስት የድሀን ልጆ በጦረነት😢😢😢
@MadheenaMadheena-k8l
@MadheenaMadheena-k8l Ай бұрын
ከዚህ ወርቅ ጀግና ህዝብ በመወለደ አልሃምዱሊላህ በርቱ ጀግኖቸ ድል ከናተ ጋር ይሁን አማራየ
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 2 ай бұрын
አማራ እምየ አማራ በመሆኔ ኮራሁ አብይ ሰው በላው አውሬ ከነዝህ ጂግኖች ተማር አተ እናቶችን ህፃናትን ከቤት እያወጣህ ትረሺናለህ ፋኖ ግን ሊያጠፋው የመጣ ጥላትን ማርኮ ይከባከባል ፋኖ ያሸንፋልልልልልልል ✊✊✊✊✊✊✊✊
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
በትክክል ተመልሷል
@ማምእወድሻለሁ
@ማምእወድሻለሁ 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ደሉን ለኛ ያረሰገው ጀግኖቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@EeEe-ln4cx
@EeEe-ln4cx 2 ай бұрын
እኔኦሮሞነኝ ጎጃም መተክል 10 አመት ኖሬ አለሁ አማራበፍቅር የዋህ ህዝብነው በጠብም ተመጡበት ያው ጀግናነው
@QQedfgb
@QQedfgb 2 ай бұрын
ውደእኔኦሮሞነኝማለት አይጠበቅብሽም አማራናኦሮሞ ወድማማችነው አብይ አህመድ ለስልጣኑሲል ያባላቸዋል የውሸትብሮጋዳውን እየነፍ እኔበበኩሌየምጠላው ብሄር የለም አዳዶች አይገነዘብም አብዝሀኛው ኦሮሞም ፍቅርነው
@Myself-c4h
@Myself-c4h 2 ай бұрын
ከዚህ በህዋላ ኢትዮጲያ ነው የሚባለው
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 2 ай бұрын
እኔኢትዮነኖ😢😢
@አማራውይቷ
@አማራውይቷ Ай бұрын
እውነት አማራ ንፁህ ህዝብ ነው ደግ ብቻ ለዚህ ነው ድል ለፋኖ ምንለው ❤❤❤❤አማራዬ ማንነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያውነቴን አስከባሪ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ሊያጠፋው የመጣውን ጣላቱን 3 ጊዜ ማርኮ 3 ጊዜ የሚለቅ ጀግናና የዋህ ህዝብ ከአማራ ውጪ በአለም ላይ የትም ቦታ አልታየም
@genetkebede9564
@genetkebede9564 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ስላላችሁን ከፈጣሪ በታች አሁንም ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ምርኮኞቹም ከሞት እንኩዋን ተረፋችሁ መሰንበት ጥሩ ነው አይዞአችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በቃ ይበላት❤❤❤❤❤
@ayele6173
@ayele6173 2 ай бұрын
የሚደንቀዉ ነገር እየተገደለ ያለዉ እማራ ፉኖ ልበቀል ሳይል በሰባዊነት የሚመራ ታላቅ ህዝብ ይህ ነው እዉነት ያሸንፉል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
እውነት ነው ለዚህም ነው አማራ የወንዶች ቁና ነው የሚባለው
@Aesha-h5x
@Aesha-h5x 11 күн бұрын
💪💪💪💪ደል ለአማር ፋኖ
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 2 ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
God bless 65 Million Amhara People💪💪❤️💪❤️💪❤️👋👋👋❤️❤️❤️
@imasco-gb9bk
@imasco-gb9bk 2 ай бұрын
where is the 5,000,000 we are 70 million
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
@@imasco-gb9bk 5 Million Diaspora new Fano Ashenefo siletan siyeze Betekekel yekoteral eregetegna negn ke 70 Million yebeletal.+++++
@ajtvnews2241
@ajtvnews2241 2 ай бұрын
አማራ ከ25,000,000 በታች ነው::
@BabyAsres
@BabyAsres 2 ай бұрын
Ethiopia !!!!! Lezelalem tenure !!
@fasikazewdie2330
@fasikazewdie2330 2 ай бұрын
ዋው ያአማራ ልክ እንደዚህ ነው. እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 2 ай бұрын
የሀሳብ ልዕልና አይቻለሁ!!! እውነትም አማራ!
@Naanal-df7qn
@Naanal-df7qn 2 ай бұрын
እወነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ሊገል የሄደን ህዝብ እንዲ መመገብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈኖዋች ቃላት አጣሁላችሁ
@MkeyaAhmed
@MkeyaAhmed 2 ай бұрын
እደትመታደልነው፣አማራ፣መሆን፣አልሀምዱሊላ፣እኳንምከዚህልበቀና፣ማህበረሠብ፣መፈጠሬ❤❤❤
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 2 ай бұрын
ታጋይ አስረስ አምላክ ይጠብቅህ ሁላችው በዱር በገደሉ ለምትከራተቱ ለመሰዋት ለወገን ለህዝብ ስትሉ ከምቀ ቤታችው ወታችው ሁለት መልክ በፀሀይ ብብርደ ለምትሰቃዩ ጀግኖቻችን በያላችውበት አምላክ ይጠብቃችው
@MohamedDanur
@MohamedDanur Ай бұрын
እኔ ስልጤነኝ አማራ ትክክለኛነዉ ፈኖ ድል ለፈኖ አለህ ይርዳቹ በርቱ በርቱ
@eyobgetachew-p3c
@eyobgetachew-p3c 2 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንዲህ እያደረጋችሁ አይጥላችሁም ከጎናችሁ ነው ድል ለአማራ ፋኖ
@SeyidHassen
@SeyidHassen 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ ያአማራ መሪወች አነጋርህ ለጣጣመው ከማር በላይ የጥማን ነጣነትን ባራት ኪሎ ይበለጠ እድታ ውጅ ❤ምኞቴ ነው❤❤❤
@khadijah2570
@khadijah2570 2 ай бұрын
የአማራ ፋኖ ካፊር የሙስሊም ጠላቶች አላህ ያዋርዳችው
@Farah-s5i
@Farah-s5i 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ChaltuDeme-jx9lw
@ChaltuDeme-jx9lw 2 ай бұрын
አማራ ፍትሀዊ ዘረኝነት የሌለበት ምርጥ ዘር ለምሳሌ አንድ ሀላፊ የስራ ውድድር ላይ አማራ ስለሆነ ሌላውን ጥዬ አማራ ስለሆነ ልጥቀመው የማይል በእውቀት ብቻ የሚያምን። ትግሬም ኦሮሞም ስራው በአፍጢሙ ይደፋ እንጂ እውቀትም ባይኖረው ብሔሩን ነው የሚያስቀድመው። ለዚህ ነው አማራ ሀገር ይምራ የምንለው።
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 2 ай бұрын
በርቱልን ጀግኖች የአማራ እውነተኛ ታጋዮች ድል ከእውነት ጋር ነው ።ግን ግን ወደቤታቸው መመለስ የለባቸውም ።።።
@assefanurie2461
@assefanurie2461 2 ай бұрын
የእውነት አማራ በመሆኔ የኮራሁበት ፋኖ የሀዝብ ልጅ አማራነቴ ኩራቴ
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@atuusol3548
@atuusol3548 2 ай бұрын
ለጀግናው የአማራ ሕዝብ ዘላለማዊ ክብር ድል ለአማራ ፋኖ እግዚያብሔር ከተገፉት ጎን ይሁን
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 ай бұрын
ኦግ ቢሁን ጨርሱቸው. ነበር እንኳን ሊገለው መጥቱ የተማረከን ተማሪን አግቶ. ይገላል ፋኖ ይለያል ❤❤❤
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 2 ай бұрын
አማራ ድንቅ ህዝብ እግዜአብሔር ክብርህ ከፍፍፍ ይበል
@AlazarDagne
@AlazarDagne 2 ай бұрын
❤ዓለም ሲሰለጥን ብዙሀኑን እውነተኛ አማራ ይመስላል❤
@samrichane
@samrichane Ай бұрын
የኔልዩ ወድሞች አግዚአብሔር ሀይልእናብርታትንይስጣችሁ ድልለፋኖ ድልለአማራ
@abejegeta7284
@abejegeta7284 2 ай бұрын
ፋኖ የህዝብ ልጅ፣ ፋኖ የሀገር አለኝታ፣ ፋኖ የጀግኖች ጀግና፣ ፋኖ የሀገር መከታ፣ ፋኖ ቆራጥ ኮስታራ፣ ፋኖ የህዝብ አለኝታ፣ ፋኖ ፍቅር ነው፣ ፋኖ ምርኮኛን አያንገላታ፣ ድል ለፋኖ ነው፣ የማታማታ፣ አጉል አትሙት፣ አትንገላታ። ቶሎ ብላችሁ፣ እጃችሁን ስጡ፣ የትም ገብታችሁ፣ ለማታመልጡ፣
@liya7235
@liya7235 2 ай бұрын
ሁሉም ሲያሳዝኑ የሚያባላንን የሠው አጋንንት እግዚአብሔር አምላካችን ከስሩ ይንቀልልን አሜን አሜን አሜን ጰ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 ай бұрын
የ ኦሮሞ ህዝብ ወገኖቻችን ናቸው በተወሰኑ ዘረኞች ነው እንጂ 😢
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 2 ай бұрын
ጀግኖቸ ፋኖችን ገና ስማችሁ በአለም ይገባናል ወድሞቸ አይ ዞን አንድ አማራ ምርከኞቸ አነሡ እጅ መግባታችሁ ወንድሞቸ ከወንድ ሞቻችሁ ፋኖ መገናኝታችሁ ፈጣሪ ስላደላችሁ ነው አይዞችሁ❤❤❤❤❤❤
@1234567868274
@1234567868274 2 ай бұрын
አማራ፣ሊያርደው፣የመጣን ሀይል፣ እንዲህ ሲንከባከብ ማየት ፣ ዋው ። አማራ ፎኖ ኮራሁባችሁ። እውነት ታሸንፍለች። አምላክ ይህን እያየህ ፣ እባክህ እርዳን።
@MickeyAddis-x5s
@MickeyAddis-x5s 2 ай бұрын
መላው የደቡብ ወጣት ከፋኖ ጎን ነን!
@seyoumshawel7348
@seyoumshawel7348 2 ай бұрын
አዬ ደጉ አማራ ሀይማኖተኛው አማራ በፈሪሐ እግዚአብሔር የሚኖረው የስብእና ጥግ ሊገድለው የመጣውን እናቶቹን ህፃናትን ሳይቀር በሰማይ እና በምድር የሚጨፈጭፍበትን የጎጃም ነጭ ጤፍ በየትሪው ላይ እያነጠፈ ብሉልን አይዟችሁ ተገዳችሁ ነው እያለ እራሱ ለነሱ እያስተባበለላቸው ገዳዮቹን ፈትፍቶ ሲያጎረስ ዋው ታዲያ አማራነት ፀጋ ነው ከማለት በላይ ምን ሊባል ይችላል .....???❤❤❤❤❤ 💚💛❤
@EndaleTessema-h8x
@EndaleTessema-h8x 2 ай бұрын
አማራ በመሆኔ ኮራሁ ተመስገን አማራ አርገህ ስለፈጠርከኝ አማራው ንጉስ ነው አባቴ
@babyjano6798
@babyjano6798 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነትን በጉልህ ያየሁበት መተሳሰብ በቃል ለመግለፅ ተቸገርኩ😒 ዋው ❤
@yoyobry
@yoyobry 2 ай бұрын
እኔም ያየሁትን እመሰክራለሁ ... ፍተሻ ላይ እራሱ ስርዓታቸዉ ሰዉ አከባበራቸዉ ትህትናቸዉ ህዝብን የሚረዱበት መንገድ ስነ ልቦናቸዉ ከፍ ያለ ነዉ አመሥግኑልን 🙏🙏🙏
@bkhm6433
@bkhm6433 2 ай бұрын
አሏህ ሆን ምን ጊዜም ሀቀኛ ነህ ፍትህና ድል ስጠንበስደት ሁኔ ብዙ አጠናል ለቀረነው እርዳታህን?ያረብ❤
@binayewanteneh8532
@binayewanteneh8532 2 ай бұрын
ድል ጀግኖች አባቶቻችን ልጆች አማራ አማራ አማራ ሁሌም የሀገር ኩራት አለኝታ ነው❤ድልልል ለፋኖ!!
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 2 ай бұрын
አማራዎች ደግ የውህ ህዝብ እግዚአብሔር ዘራችህንያብዛው ከጠላትቻችሁ በላይ ያድርጋችሁ ኢትዮጵያውያን ከጎናችሁ ነን ሁሉም ያልፋል እይዞን ❤
@BesufkadAbera
@BesufkadAbera 7 күн бұрын
እንድህ ያለ ትውልድ የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን ፍጻሜውን ያሳምርልን ለአረመኔዎች ሁሉ ፈጣሪ እድህ ያለ ልብ ይስጥልን ፈጣሪ ድል ለተገፋው ህዝብ ይስጥልን
@raheemakader7352
@raheemakader7352 2 ай бұрын
እምለው የለኝም ሰላሙን ያምጣልን ወንድም ለወንድሙ መገዳደል ይብቃን የሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ልብ ይሰብራል
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 ай бұрын
ፉጣራ የፀብቃቸህ ውግኖች አማራ የዋህ ህዝብ ነው ፍጣራ የፀብቅን❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯🐅🐅🐅
@GenetA1227
@GenetA1227 2 ай бұрын
አማራዬ ጀግንነት የዋህነት በጎነት ሩህሩህነት 💚💛❤️💪
@JemalWabela-uk4ge
@JemalWabela-uk4ge 2 ай бұрын
ምን ብታደል ነው ከዚህ ጀግና፣ አስተዋይና ኩሩ ህዝብ የተፈጠርኩት!!!
@fentaye9663
@fentaye9663 2 ай бұрын
በጣም ያማል ደሞ ገና። እፂን ናቸዉ አይ አብይ ፈጣሪ ያሳህ
@AtalyeWubet
@AtalyeWubet 2 ай бұрын
እሩሁሩሁ አማራ ይመቸኛል ደጉ የአገሬ ህዝብ ሰላምና ጤናን እመኝልሀለሁ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 2 ай бұрын
ደጉ የአማራ ወገኔ❤️
@ttlove618
@ttlove618 2 ай бұрын
በእውነት ፋኖ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችሁ ናቸው እግዚአብሔር በአንድነት ቆማችሁ የውጭ ጠላታሁን ለመከላከል ያብቃችሁ
@YeshTadese
@YeshTadese 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ሺግዛ አማራ ልሁን አማራነት ኩራት ነዉ እየገደለዉ አማበላነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilahunluliseged-e9o
@tilahunluliseged-e9o 5 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ለወድሞቻችሁ ማዘን እና መራራት ተገቢ ነዉ ተባረኩ
@Dagimanyegeberallij
@Dagimanyegeberallij 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ የእውነት ከልቤ ነው 💪💪💪💪💪💪💪
@አማራውይቷ
@አማራውይቷ Ай бұрын
ውይ ፋኖኖ የኔ ጀግናዎች ከዚህ በላይ ምን ደግነት አለ ሊገለው የመጣውን ሰው በፍቅር ሲጥለው❤❤❤
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so 2 ай бұрын
አማራየ የዋህ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤
@abdumuhamed-z8l
@abdumuhamed-z8l 2 ай бұрын
የጀግና አካሄድ እንደዚህነው በርቱ
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq 2 ай бұрын
ሩሀ እማታመጪውየለም አቺ ለማንኛውም አማራ ያሸንፋል ድል ለተግፋው ለትልቁህዝብ
@ዚነትዋሤ
@ዚነትዋሤ Ай бұрын
መልካምመሆን ለእራስነው ኩርቺለሁኝ አማራ❤
EMS በደቡብ ጎንደር አንድ ሬጅመንት በፋኖ ተደመሰሰ Jan 2024 W
7:25
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
19:22
Anchor Media
Рет қаралды 144 М.
Anchor Media ጎጃም ከሰሞኑ
10:52
Anchor Media
Рет қаралды 85 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН