No video

በእናት እና በአባትዋ የታገተችው ወጣት.. የቤተሰቦችዋን የወንጀል ሚስጥር በማወቅዋ ታገተች።

  Рет қаралды 79,312

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

2 ай бұрын

በእናት እና በአባትዋ የታገተችው ወጣት.. የቤተሰቦችዋን የወንጀል ሚስጥር በማወቅዋ ታገተች።

Пікірлер: 990
@ynserayne
@ynserayne 2 ай бұрын
ያለሁበት የጤና ሁኔታ ስራዬን እንዳልሰራ ስላደረገኝ ይህን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተን አስተማሪም አስደንጋጭም የሆነ ድራማን እንድትከታተሉልኝ ባክብሮት እጠይቃለሁ። ያለሁበትን ሁኔታ ነገ በምለቀው ቪዲዬ የማሳያችሁ ይሆናል። በያላችሁበት ሰላምና ጤንነትን እመኝላቹሀለሁ። በየእምነታችሁ በፀሎት አስቡኝ🙏🙏
@hayumetku1853
@hayumetku1853 2 ай бұрын
ጨረሶ ይማረህ ጀግናችን ❤
@aynalemtilahunadem7089
@aynalemtilahunadem7089 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርክ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🏽🙏🏽
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 2 ай бұрын
አይዞክ ወድሜ ለበጎ ነው
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
አላህ አፍያ ያርህ
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 2 ай бұрын
መልካም ሠው አይዞህ ፈጣሪ አለ አላህ ያሺርህ 🍏🍏🍏👌👌
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 2 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል ባሌ ከ8 ወር ከሳኡድ እሰር ቤት ቆይታ በሗላ በሰላም ሀገሩ ገባልኝ ደሰታየ ወደር የለውም ሰመኝ እና ሰጓጓለት የነበርው ቀን ደርሶ ሰላየሁ ደሰብሎኛል😥😢😢😢 ከዝህ በፊት ባሌ እሰር ቤት እንደሆን ኮሜንት ፅፌ አይዞሸ አላህ በሠላም ለሀገሩ ያብቃው ሰትሉኝ የነበራችሁ እህቶች ዛሬ ደግሞ ደሰታየን ተካፍሉኝ ለናንተ ቃላት የለኝም ክበሩልኝ
@edrisassen
@edrisassen 2 ай бұрын
ኡንክን ደስ አለሽ አልህምድልልል
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 2 ай бұрын
እንኳን ደሳለሽ አምላክሽን አመስግኚው
@haimont9075
@haimont9075 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እንኳን ለቤቱ አበቃው
@user-sm9sd3iq2l
@user-sm9sd3iq2l 2 ай бұрын
ኡንከን ደስ አለሽ ሀቢብቲ❤❤❤
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 2 ай бұрын
እኳን፣ደስ፣አለሽ፣እሕት፣ወድም፣እኳን፣ላገርክ፣አበቃሕ።
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 2 ай бұрын
ሰወች አይሰማም ድምፁ የለዉም ወይስ የኔ ብቻ ነዉ እሲቲ በኮመንት አሳዉቁኝ
@Lidu-si5kt
@Lidu-si5kt 2 ай бұрын
እኔም
@tgze2435
@tgze2435 2 ай бұрын
አይሰማም ምንም
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
አይሰማም
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g 2 ай бұрын
Awe
@SikoSilo-cs9et
@SikoSilo-cs9et 2 ай бұрын
ለኔም❤
@EteFhse
@EteFhse 2 ай бұрын
ወንድማችን የዛሬዋ እመብረሐን እናታችን ልጇ በሰጣት ቃል ኪዳን ከታሰርክበት እርኩስ መንፈስነ ነቅላ ትጣልልህ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 2 ай бұрын
men blo neber kalkidan yesetat? Eyesus bechawen yadenal
@TigistYemaryamlij
@TigistYemaryamlij 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
​@@user-dd7jm4pt2pየሉተር ልጅ እናተን አይመለከትም ከሀዲ መናፍቅ 😡
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen tenkelelet emebete mariam tadenewalech jegnachen new setan yewedkal yashenfal ende megemriaw tenaw temlesobdeno le mayet yabekan destaye wede yelwem Ye serachew EN yagenalu!!!!!
@rabimhammed119
@rabimhammed119 2 ай бұрын
ወይኔ በአላህ አልተሻለህም ማለት ነው አንተንስ ክንፉ አይንካ አላህ በተከበረው ቃሉ እለምነዋለሁ ጤንነትህን ይመልስልህ ጥላህም ከለላህም ይሁንልህ ጀግናችን🎉🎉🎉🎉❤
@Hamdya-uh9pi
@Hamdya-uh9pi 2 ай бұрын
ብቻ አተ ደህና ሆነህ ለማየት ያብቃን ❤
@Aeimzenenbe-2321
@Aeimzenenbe-2321 2 ай бұрын
ድንግል ማርያም በለተቀኗ ትደባብስህ የኔጀግናወንድም❤❤❤❤❤
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 2 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ በመጀመሪያ እንኳን ፈጣሪ በምህረቱ ሸፍኖ አቆመህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ የምትገባበት የወንጀል ሥራ ሁሉ በጣም ከባድና ውስብሰብ ስለሆነ ራስህን ጠብቅ ለራስህም ለእናትህም መኖር አለብህ በተረፈ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ 🙏🙏🙏
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 2 ай бұрын
ወሏሂ ገና ስከፍት አንተ መሰለህኝ ደስ ብሎኝ ነበር ሁላችንም ዱአ እያረግንልህ ነው አሏህ ከንተጋ ነው ምንም አትሁን አንተ ማለት የደሃ እንባን ምትጠርግ ነህ አሏህ ለሚወደው ነው የፈታነው አይዞህ አንተ ጀግና ነህ እጅ አትሰጥም እንሻአሏህ ነገ በጉጉት እንጠብቃለን አሏህ አሻረህ ያረብ
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 2 ай бұрын
አኔ አርሱ አሱ መስሎኝ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 2 ай бұрын
እኔም ሩጫየን ብታይ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
እኔም ተሯርጬ ነው የከፈትኩት!💔
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ዉድእህቶች በዚህዙሪያኡለሞችፈተዋእየስጡነዉ ለካፊሮችዱአማድርግ እንደማይቻልእየተናገሩነዉ ግን አላህሂዳይንይስጣችሁብቻበሎችዉ ነዉየሚሉትወሏሁአለም ይህንልላችሁየቻልኩት ከአላህጋርእንዳንጣላነዉ ድናችንንመማርአለብን እርግጥልጁበጣምጀግናመልካምልጅነዉ አላህየፈለገዉንይመራል አላህሂዳዉንይስጠዉ አሏህካተጋይሆንስትይ እንደት አያምኑምእኳ በአላህየካዱናችዉእኩ !?ክርስቲያኖች
@user-sb5gt9cl7d
@user-sb5gt9cl7d 2 ай бұрын
መጀመርያ ፅፈትሽን አስተካክይ
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
የኔ ጀግና አይዞ ጌታ እየሱስ ለአዉርዮች አሳልፎ አይሰጠም 😢😢አይዞ ወንድመ የጀግኖች ጃግና 😢😢ፈጣር አለ
@God-Families-Church
@God-Families-Church 2 ай бұрын
Amen
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
አሜሜሜሜን ያለዉ ሁሉ ይሁን👏
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 ай бұрын
አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስል በነገ በመሻ ቁጥር እይስታወስኩህ ነው አላህ ምን የማይሰ የሆ ጌታ ነው ሙሉ አፊያህ ይስጥ የኛ የመዳም ቅመሞች እኖድ አለ አላህ ይጠብቅህ አይዛህ
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o 2 ай бұрын
እመብርሀን ብእለተ ቀኖ ትዳብስህ እግዚአብሔር ይማርህ ትድናለህ አይዛን ወድማችን ችሩው መዳሀን ያአለም በፊትህ ይቅደም አሜን አሜን አሜን ❤❤
@user-nu1kk3nt6v
@user-nu1kk3nt6v 2 ай бұрын
አሏህ ያሽርህ ወንድሜ እዉነት የብዙዎች እንባ አባሽ ነህ እና አንተንም አሏህ ያሽርህ እራስህን ጠብቅ ከተንኮለኞች
@fatuma7299
@fatuma7299 2 ай бұрын
ወላሂ ሁልጌዜ በስስት ነው የማይህ እድህ አሞህ በማየቴ በጣም እዝኛለሁ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 ай бұрын
የሰይጣን የጠላት ውጌያ ነው እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ነቅላ ትጣልልህ እግዚአብሔር በምህረትህ ይጎብኝህ ሁላችሁም የሱን ዮቱብ የምትከታሉ በየሃይማኖታቹ እባካቹ ፀሎት አድርጉለት ለዚህ ታታሪ ጋዘጠኛ የቁርጥ ቀን ልጅ።
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 2 ай бұрын
ወንድሜ ድንግል ማርያም በእጆቿ ደባብሳ በእግርህ ቁሜ ለመሄድ ታብቃይ አይዞ አንተ ዛሬም ጀግና ነክ እይም ቀን ያልፋል አለ መድሐንአለም❤❤❤😢😢😢
@user-ms7nk2uj3r
@user-ms7nk2uj3r 2 ай бұрын
ወይ እኔ እዴት ደስእዳለኝ ተሽሎህ የጀመርክ መሰለኝ አላህ ጨርሶ አፍያ ያሪግህ አተ ይህ አይገባህም ነበር አላህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ አይዞህ ወድሜ ይሻላ ትድናለህ ካላህ በታች ለተበዳዮች እባ አባሽ ጀግና ነህ አተ ከሌለክ ዮቱብ መግባት ያስጠላኛል ድነህ እድትመጣ ድዋ እናረጋለን
@Meskiመሥኪ
@Meskiመሥኪ 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ጤናክን ይመልሥልክ ወንድሜ
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 2 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ ከእግዚአብር የሆነው ፍፁም ፈውስ፣ ጽናት እና በረከት፣ አጥንቶችህ፣ ሰውነትህን ያያዙት ጅማቶችህ እጥፍ ድርብ የጠነከሩ ይሁኑ። አንተ በአምላክህ የፀናህ፣ የስኬትህ ኃይል እሱ እንደሆነ በአንደበትህ ዘወትር የምትመሠክር ሰው፣ ሁሉ ነገር ለመልካም እንደሚሆንልህ አልጠራጠርም። በርታ። ተባረክ ወንድሜ። “እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።” ሮሜ 8፥28
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
ትክክል የልቢን ነው የተናገርሺው
@betslot9715
@betslot9715 2 ай бұрын
እግዛብሔር የፈዉስ እጁ ይዳስህ አይዞህ ትድናለህ ጀግናዉ ጋዜጠኛ የክፋት እጆች ከንተ ላይ የተያዙ ይሁኑ በእየሱስ ስም ተፈዉሰ
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 2 ай бұрын
አይዞህ ትድናለህ ጀግናው ወንድማችን ከቻልክ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂድ ትድናለህ ፀሎት እያረግንልህ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒአለም ያድንህ እመ ብርሀን ያምላክ እናት ትዳብስህ ትድናለህ አንተ ብቻተስፋ እንዳትቆርጥ በርታ
@BezaworkWobante
@BezaworkWobante 2 ай бұрын
አተ ጀግና ባንተ ሲደር ምነውእነቢ አልክ ፀበል አልሄድክም? ኸረ ባክህ ይሄ እኮ መተት ነው ከቻልክ የጥሞና ጊዜ ሰቶካል መምህር ተሰፍዬ አበራ ብለክ ገጠመኝ የመናፍሰ አሰራር አዳምጥ ከዚህፈጣር ሁሉን ይገልፅልካል እውነት እልካለውልጆቼም አዝነዋል አመብርሀን ትዳብሰክ ድነክ ለመመስከር ታብቃክ አሜን።
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 ай бұрын
እናትና ልጅዋ ጨርሰዉ ይማሩህ የኔ ወንድም
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ተጨንቀናል አንበሳየ የስንቱ ድሃ እንባ አባሽ አንተኮ ትለያለህ እነዚህ አስማተኞች ላንተስራህን ለመስተጋጎል የሚያረጉት ሴራ አይሳካላቸዉም እሜቤቴ ከነልጅዋ ትጠብቅህ አይዞህ ጸበል ተጠመቅ 🙏🙏🙏🙏
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 ай бұрын
ስፈራልህ የነበረው ይሄንን ነው አላህ ሴራቸውን ያክሽፍልህ ወንድሜ ህክምና አታስነካው በእምነትህ ሞክር መጀመሪያ አይ የኛ ሀገር መልካም አይቆይባት😢😢😢
@user-kd8du4ml1t
@user-kd8du4ml1t 2 ай бұрын
ሶስተኛ ኮማች ነኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ስደት መሮኛል😢😢😢
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 ай бұрын
አላህ ሁሉንም ነጋር ጋር በጋር ያድርግልሽ የሰብሽውን ሁሉ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከፈጣሪ ጋር❤❤
@aann339
@aann339 2 ай бұрын
በግሌ የጤነክ ነገር አሰስቦኘል አሁን የለሀበት ትክክለኛው ሁኔህን ብተሰይን ጥሩነው አለህ ጤነይስጥህ💙💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alembanchimamo142
@alembanchimamo142 2 ай бұрын
እባክህን በጣም ደንግጠናል እኔ በፍጹም በፊትም በጣም ስፍራ ልክ ነበር አሁንም አትደንግጥ እቅምህ ከችግሮች በላይ ነህ አምበሳችን በቶሎ ዳንልን እግዛብሄር ፍትህ ነው ፍርድም ትክክል ነው አምላክ በጥበቡ ይጠብቅህ እንዳትደነግጥ አይዞህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 2 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማህ ።ክፉ አድራጊዎች ልቦና ይስጣቹ ሰው ስላሰቃያቹ ምን ትጠቀማላቹ ክፋት የሴጣን ነው
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳን ደህና ሆንክ ወድም ለእውነት የቆመ ሰው ምንም አይሆንም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@HiwibutterflyHiwi
@HiwibutterflyHiwi 2 ай бұрын
አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድማችን አይዞን ምንም አትሆንም
@simretmg9263
@simretmg9263 2 ай бұрын
ብዙዎችን ከሞት ስትታደግ እራስህን ሰውተህ ነው እግዜያብሔር ከአንተጋ ይሁን ቀላል አገልግሎት አይደለም እያደረክ ያለኸው ❤
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 2 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ጤነህ ይመልስል አብሽ ምን አትሆንም ትድነለህ አላህ የሚወደዉን ሰዉ ናዉ ፈተና ሚያበዛበት አላህ ሙሉ አፌያህን ይመልስልህ
@Meron824
@Meron824 2 ай бұрын
የጤናክ ነከር አሳሰበኝ ወንድማችን እንዴት ነክ ፈጣሪ ዬጠብቅክ😥🙏🙏
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 2 ай бұрын
አላህ ጠናህን ይመልስልህ የኔ ጀግና ወዲም በቅርቡ አላህ ሙሉጤናህንመልሶ ወዴስራህ ተመልሰህያሳየን እረ ጀግናማ አይታመም ወላሂ
@user-zx5mr7pr9h
@user-zx5mr7pr9h 2 ай бұрын
አላህያሽርህአተለውነትየቆምክነህ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ай бұрын
ቅድስት አ ር ሴ ማ ምህርቱን ትስጥልን የኔ ጅግና 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ድሮም ሃቀኛ እና መልካም ሰው በሰው ዘንድ ይገፋል ወንድሜ አይዞኝ ሰው ቢከዳህ እግዚአብሔር አይከዳህም ምክንያቱም እውነት እውነት ነው በ እግዚአብሔር ፈት ያቆምሃል ወንድሜ ጥንካራ ሁን 🙏🏾🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾
@user-bg8oy5po8r
@user-bg8oy5po8r 2 ай бұрын
እግዚአብር በምረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ ፀበል ብትከታተል ጥሩ ነው እንዳያጠፉህ ማንንም አትመን ለምትጠቀማቸው ነገሮች ሁሉ ተጠንቀቅ እመብርሃን ትዳብስህ።
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ቅዱስ ገብርኤል ካንተጋ ይሁን የስንቱን እንባ አብሰህ አንተ ምንም አትሆንም አይዞህ
@hrrugdud6405
@hrrugdud6405 2 ай бұрын
waqayo dhukuba kan si keessaa yarukutu baayee si jalaadha nama dhugaati ati waqayo si wajin jira hin sodatin siifin kadhadha
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 2 ай бұрын
አግዚያብሄር ይጠብቅክ ወንድም አንተ ማለት የተበደሉን አንባ አባሽ ነህኮ ከተበዳይ ጎን የምቆም ሰውነህየደንግል ማርያም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ይፈውስህ ጀግናችን አይዞህ እኛ ፆለታችን አየቆምም እንወድሀለን💪💪💪🙏
@user-so5li9yd1w
@user-so5li9yd1w 2 ай бұрын
የዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ደህንነት እንደኔ ያስጨነቀው ግን ማነው?ውድ እህት ወንድሞቼ ይህ ጀግና ወንድማችን ለተጎዱ ደራሽ ፍትህ ላጡ ወጣትነቱን ሂውርቱን ሳይሰስት ከእውነት ጋር ሲጋፈጥ አይተናል።በአሁኑ ሰአትም ጤንነቱ ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳልሆነ አይተናክ! ስለዝህ በተቻለን መጠን ከጎኑ ልንቆም ይገባል።የኢትዮ ንሮ አይደለም ታሞ ተኝቶ ተሰርቶም አይቻልምና እባካችሁን እንጠይቀውና የምንችል በገንዘብ የማንችል በፀሎት እናግዘው። ወገኖቼ ብአርግጥ ልጁ ቸግሮኛል አላለም ግን ደግሞ እሱ ለብዙሃን እንደደረሰላቸው እኝም እንድረስለት ብየ ነው!የመሰለኝን ነው ያካፈልኳችሁ።❤
@msgjh3659
@msgjh3659 2 ай бұрын
የኔ ወዲም አይዞህ አላህ ያሺልህ ናፍቀህናል በሰላም ናልን 😢
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 2 ай бұрын
ሰላም ወድም ጀገናችን እንኳን ሰላም መጣህ ተሻለህ ገን
@MimiNegash-jq2qb
@MimiNegash-jq2qb 2 ай бұрын
አይዞክ የኔጌታ አበሻ እኮ ከክፋት ውጪ የሰውሂወት ከማጨለም ያለፈ አይማርም አመቤቴ ትማርክ❤❤❤❤❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 ай бұрын
ጀግናችኖ እግዚአብሔር በምረህረቱ ይገብኝህ ከተሣርክበት እሥራት ተፈዉሠህ ቆመህ እንድናይህ እግዚአብሔር ፊቃዱ ይሁን አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@Menelik27
@Menelik27 2 ай бұрын
እኔ እያገላበጥኩ ስላንተ ለመስማት ብዙ ግዜ ሞክሪያለሁ ከፕሮግራሙ ባሻገር ያለህበትን መስማት በጣም ጓጉቻለው። እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ስንቱን ተበዳይ ከድህነት ከግፍ ከወንጀል ያስፈታልህ አምላክ ባንተ አይጨክንም።በጣም ነው ውስጤ የተሰበረው ባንተ የሆነ ቀን ግፈኞች እንደሚያገኙህ አስብህ ነበር ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ይሄ በስንት በተደራጀ ወንጀለኛ የሚሰራውን ግፍ እንደ CIA እየተከታተልክ ክፋታቸውን ስታወጣ ይሄ የሚከተሉት ሴይጣን ዝምብሎ የሚተኛ ይመስልሃል ወንድሜ እግዚአብሔር ምክንያት አለው የኔ ጌታ ምዕረቱን ይላክልህ አንተን ድነህ ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ የናትህ ፅሎት ይከተልህ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ስላንተ ይሄን መስማት።
@user-jm6se5dg6s
@user-jm6se5dg6s 2 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ ፈጣር ጨርሶ ይማርክ የምስክኖች አባት እግ/ር አምላክ ከተ ጋር ይሁን ❤❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 ай бұрын
የዛሬዋ እመ ቤታችን ከታሰርክበት ትፍታክ ወድሜ ማርያምን አተን እዴ ማየት አልችልም ፀበል ይድ በናት እኔን እህትክ 🥺🥺 እግዚአብሔር በምረት እጁቹ ይዳቡስክ 😭
@maryethiopia
@maryethiopia 2 ай бұрын
የኔ ዉዲ እግዛቤር አምላክ ያንተን ደመፅም እምንሰማ እና እምናይ ያዲርገን ኪዳነ ቃሎ ትዳብስህ
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 ай бұрын
ወድሜ የዛሬዋ ማርያም በምህረቷ ታስብህ። አይዞህ ለጊዜው ነው አቅም የለውም ሴጣን።
@hirut8456
@hirut8456 2 ай бұрын
ውይ አንተን ልናይ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር አይዞህ የጌታ ምህረት ይበልጣል ጌታ በደሙ ይሸፍንክ እስክናይክ ጓጉተናል ወንድምነት
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይማርህ በፆሎት እናስበው የዚህ ጀግና ወንድማችን ❤❤
@tigistayele4400
@tigistayele4400 2 ай бұрын
❤❤❤እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ትማርህ እውነት በጣም ነው ይሳዘንከኝ ባላውቅህም በምትሰራው ስራ በጣም አከብርሀለሁ ለቤተሰብህ በተለይ እናትህ በህይዎት ካሉ ለናትህ ስል ይማርህ
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 2 ай бұрын
የዘለአለም የምህረት አምላክ ይማርክ አሜን እኔም ስለአንተ እጸልያለሁ አይዞክ ጀግናው🙏🙏💪💪💪💪❤❤
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 2 ай бұрын
ወይኔ እኔ ደሞ እሱ ራሱ መስሎኝ ደስስስ ብሎኝ ነበር አይዞህ የኛ ጀግና እመብርሐን ከአንተ ጋር ትሁን እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ❤❤❤
@feru22
@feru22 2 ай бұрын
አግዚአብሔር መንም የማይሳነው ጌታ የማረህ የኔ ጌታ አግዚአብሔር ፈርዱን የስትታቸው አየዞህ wendeme🎉ወ love you you are a hero 🥰🥰🥰
@user-ih5gw5mq7l
@user-ih5gw5mq7l 2 ай бұрын
አላህየድሮውን ጤናህን ይመልስልህ ወድሜ እኔ ስላተ በጣም ነው የከፋኝ አላህ ብቻ ጤናህን ይመልስልህ ሸረኞችን በማያዥው ይያዝልህ
@MimiNegash-jq2qb
@MimiNegash-jq2qb 2 ай бұрын
በጣም ነው ባንተያለቀስኩት ❤መዳንያለም ለቤተስቦችክ ሲል ይማርክ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና በርታ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ❤❤❤
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 2 ай бұрын
ከመግባው ላይ ሳይ ተሻለህ ብየ ደስ ብሎኝ ነበር ወላሂ አላህ አፍ ያድርግህ ወድሜ ጀግና ነህ አታ❤❤❤❤❤❤❤ወላሂ በጉጉት የምጠብቀው ጋዜጠኛ ነው አላህ ይጠብቅህ እደናቴልጅ ነው የማይህ መወለድ ቋንቋ ነውአላህ ህዋየህን ወድማችንን ተሽሎት አይቸ ልቤ ባርፍልኝ የአላህ ክፍህን አልስማ ❤❤❤❤ ናፉቀህናል
@eexx5392
@eexx5392 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን እመ አምላክ ትጠብቅልን አይዞህ ሀይል የእግዚአብሔር ነው❤❤
@helimahelima5077
@helimahelima5077 2 ай бұрын
አሏህያሸረህወድማችንሚሰኪንየህመምህንለጥላት።ሕወድሜ❤❤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
ያአላህ. እስከ ዛሬ አልተሻለህም እንዴ ወገናችን አላህ. ያሽርህ ያረብ. 😢😢😢😢. ኢሻአላህ ትሽራለህ አብሽር ለሁሉም ነገር ለከይር ነው ❤❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 2 ай бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ይማርክ ተሻለክ ወይ አዴት ሆክ ወደፀል ኤድክ ያለምንም ጥያቄ የሰውጅ ተልኮ የክፉ መንፈስ አሰራር ነው ብዬ የማምነው ፈጣሪ በደጁ ለሌላው እዝቦች እደምትተባበር በክፉ መንስ አሰራ በፀበል እንደሚጋለጥ ያንተም ጠላት ድንግል ታጋልጥክ ከክፉ እራት የተፋ ያድርግ እግዚያብሔር አይዞክ በፀሎት እናክብካለን ምህረቱን ይላክልህ አሜን አሜን አሜን ❤
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 2 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ሊያስተምርህ ፈልጉ ነው ለወደፊቱ ተጠንቀቅ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 2 ай бұрын
ወድሜዋ የዛሬዋ እመብርሀን እመብዙሀን እመቤቴ ማርያም በአማላጅነቷ ትፈውስህ 😢😢😢አይዞህ ፈጣሪ ሁሉን እሚያደርገው በምክንያት ነው ዛሬ ተኝተህ እቤት መዋልህን አትጥላው ምናልባትም ሌላው ደግሞ ላንተ በአንድ ቀል ሂወትህን ሊያጠፋ የተዘጋጀ ጠላት ስላለ ነው ፈጣሪ ለኛ ሁሌም ተኝቶ አያቅም😢😢😢❤❤❤❤
@alemalem2233
@alemalem2233 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሚ በጣም ጨንቆኝ ነብር እንኳን ብቅ ኣልክ እና ፀበል ሂድ ህክምናም ሂድ ኣጉዙኝ በላቸው ያግዙሃል ያለ ምንም ጥረርጥር የነ ኤርሚ ልጆች ሌሎቹም ደጋግ ሰዎች ዝም ኣትበል ደና ሰትሆን ደናነኝ ኣትበል በናትህ እዚ ምትመለከቱ ኣጠገቡ ያላቹ ዘመድ ጓደኞች ኣግዙት
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 2 ай бұрын
አላህ ያሽርህ አንተ ጀግና ወንድማችን በሂድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ሁሌየም በዱአ እናስብህ አለን❤❤
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 ай бұрын
አቀኛው ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ለእናትክ ሲል ጤናክን ይመልስልክ
@genetwoldeselasie705
@genetwoldeselasie705 2 ай бұрын
ወላዲት አምላክ በለተ ቀኗ ምህረቱን ትላክልህ ወንድማች ሴጣን ይዋረዳል ለግዜው ነው ፀበሉን አትርሳ
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v 2 ай бұрын
ወይኔ ወድም አለም😢የግሸኖ ማርያም ታስብህ❤❤❤❤
@HabteAlganesh-zb8rd
@HabteAlganesh-zb8rd 2 ай бұрын
ሁሉ፡የማይሳነው፡ጌታ፡አንተ፡ለተቸገሩ፡ስለ፡እነሱ፡ስለ፡ምትሸገ፡አይዞህ፡ሁልየ፡ጌታ፡ካንተ፡ጋር፡ነው፡ጤናህን፡ይመለሳል፡ጸልይ፡አይዞህ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 2 ай бұрын
የኔ ወድም አይዞህ ፈጣሪ ዪማርህ 😢ፀበሉን ሂድ ዝም አትበለ አትጥፋ እመቤቴ ትማርህ ወድሜ 🙏❤❤❤
@misrakgmariam194
@misrakgmariam194 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማር አይዞህ ፀበል ነዉ መድሃኒቱ❤❤❤
@user-op7wp5mz7j
@user-op7wp5mz7j 2 ай бұрын
ያአላሄ ወላሂ ተሽሎህ የጀመርክ መሥሎኝ ነበር አላህ ያሽርህ ግን ሰው ለባለቤቱ ደቆሮ ነው ይላሉ ያገራችን ሽማግሌ ለሰው አስበህ ፀበልም ህክምናም ስትል ነበር ግን አሁን ለራስህ ም አስብ ለእኛም ታስፈልገናለህ እዳ አተ አይነት ጀግና ወድም በሀይማኖትህ ፀበል ሂድ በአላህ ይሁንብክ ለእናት ህ እሰብ የተያዘ እውርነው ወድመ አለም አላህ ያሽርህ ያርብ 🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍
@aminahassen3394
@aminahassen3394 2 ай бұрын
አላህ ምድርና ሰማይን የፈጠረ ጌታ ጨርሶ ይማርህ ወንድም አለም 🙏
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 2 ай бұрын
አይዞህ ለበጎ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ግባ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ጠንካራ ሁን
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 2 ай бұрын
.ውይየኔልጅ ምኖ አልተሻለህም?አይዞህ ፀበል በተጨማሪ ወደህክምና ህድ እባክህን እራስህን ተመልከት ሁሉም አተጤነ/ሰላም ስኖርህ ነው ከሁሉም በፍት እራስህን አስቀድም ❤❤ ሁሌም ዕቅፋቶች ይከሰተሉ አይዞህ ፈጣሪ ምህረቱን ይውረድልህ/ይማርህ አይዞህ የኔ አበሳ መላአኩገቢሪኤል በክፉ ይዳብስህ❤❤❤
@merimeri6776
@merimeri6776 2 ай бұрын
ድነህ ቆመህ የማይበት ቀን ናፈቀኝ እባክህ ቃጠላ ማረያም ፀበል ሂድ ትድናለህ እሷ አቃጥላ ትጥልልሀለች
@Lana-sta
@Lana-sta 2 ай бұрын
ወይኔ በጣም ነበር ተሽሎሆ የጀመርክሎኝ አልተሻለህም ማለት ነው የኔ ጀግና ወንድም መዳሐኒያለም ጨርሶ ይማርህ ወድሜ ለቤተሰብህ ኑርላቸው ይቅርብህ ይሄ ስራ ለልጅህ ኑርላት እባክህ የኛ ሰው በጭካኔ የተሞላ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@BirhneBirhne-lv2nb
@BirhneBirhne-lv2nb 2 ай бұрын
ተሻለክ ወድሜ ተመስገን አምላኬ
@tsehaynegatu4313
@tsehaynegatu4313 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በፈዉስ እጁ ይዳስህ አይዞህ ትድናለህ ጀግናዉ ወንድሜ
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 2 ай бұрын
አዎ ምንም አይነት ነግረ በህውትህ በምጥ እደትፍራ ላሰተምህርኩ ነው ነግን እደት ማለፍ ላሰትምህህ ነው የኔ ንቁ የኔ የውህ ወድሜ ሰላምህ ይበዛልን እደምደረ አሸዋ ዘረህ ይባረክ ምንም አይነት ነግረ ለበጎ ነው የመምህር ተሰፍዬ ገጠማኝ አደምጥ እደትፍረ እኩሰ መምሰ ነው መታት እደምምትቱ እትዮ ሰው በምድረ ላይ አይኖሩም ነበረ ግን ተመሰግን ጥላትና ወደጀ ትልይበታልህ እናም ነገረ የምትኖር ህውት ይነግረክል ለሌላም ሰው እደትተረፍ ነው እጀ ምንም አይልህም የምሞት እኔ ነበረኩ በምትተ ግን እግዚአብሔር ይመሰግን በሰ ቹረነት አልሁ ምንም አደል ሰሰደሰ ይፍተነኛል እጀ ተሸሎኛል መቶ በምቶ እናም በፀሎት በች በረተ ደራሺ ነው የምጥፍው ቅድሰ ገብርኤል ይጥብቅልኝ የኔ አባት
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 2 ай бұрын
ጀግናው ወድሜ አይዞህ እደድሮ አለሁ በለን እመብራሀን በዘርፋፋ ቀሜሳ ሽፍን እቅፍ ታድርግህ አሜን ❤❤❤❤
@sisayyaregal
@sisayyaregal 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስክ ወንድማችን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንክ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 2 ай бұрын
አብሽር ወንድም አለም ጨርሶ ይማርህ
@z_juman
@z_juman 2 ай бұрын
ጀግናችን አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@TesfaneshTesfanesh-ru4yl
@TesfaneshTesfanesh-ru4yl 2 ай бұрын
ወንድምተሻለሕ ክፉአይንካሕ እግዚአብሔርይጠብቅሕ
@alemalem2380
@alemalem2380 2 ай бұрын
የመልአኮች አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልህ የምዘክረው ምድሃንያለም ይርዳህ ወንድሜ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 ай бұрын
ወዲማች እግዚሐብሔር ጠልቃ ይጊበ ቀሜለማሔዲ የበቃክ 🙏❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ 🤲 ወደ ጸበል ሂድ ጊዜ አትዉሰድ 😔
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
አላህ ያሺርህ ያረብ አብሺር በእምነትህ ደአ አርግ
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድልክ 🤲🤲🤲
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ። ድንግል እመቤታችን ትዳብስህ።
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 2 ай бұрын
ፈጣረ ምህረት ይላክልህ ወንደማች🙏
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 2 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ጨርሶ ይማርክ እኔኮ ምን ሆኖ ነው የጠፋው ስል ነበር ለካ ታመክ ነው ክፉወች የስራቸውን ይስጣቸው
@user-gu3ye9oz8e
@user-gu3ye9oz8e 2 ай бұрын
አብሽር አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ አላህ ክፋ ያሰብልህን ሰው ባንተ ያሰራውን አላህ ይችላል ወደሱ ይመልሰው ላተ ያላሰብከውን ደስታ ከነአ ሙሉ ጤናህ ይሸልምህ አሚን አሚን አሚን
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 2 ай бұрын
ቪድዮውን ሳላይ ያተ ምጣት አስደስቶኝ ነበረ በፈጣሪ ደግሜ ልገርክ ቃጥላ ማርያም ይድ ቦሌ አራብሳ ቺላ አትበል ድግል ማርያም ትማርክ የኔ ጀግና ❤❤❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ወድማችን ተሽሎህ ወደ ስራ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻው አላህ አፊያ ያርግህ
@epheratsworka3605
@epheratsworka3605 2 ай бұрын
ጤናህን እግዚአብሔር ይመልስልህ እኔ አንተን ነው ማየት የምፈልገው አሰፈላጊ ልጅ ነህ❤❤❤
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን መደሀኒያለም ከታሰርክበት ፈትቶ አሳሪዎችህ እጅህ ላይ ይጥላቸዋል በፀሎት በርታልን
@uaesh8887
@uaesh8887 2 ай бұрын
አላህ ጤናህኝ ይስጥህ ወንድሜ
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 3,5 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 75 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 40 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 257
ወንድሜን አጣሁት ... ያልታሰበው ድንገተኛ ሞት
37:05
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 113 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 3,5 МЛН