በእናቴ ቂም ይዣለሁ በጣም ነው ምጠላት|Pastor Ali|Seble|Mercy|Koki|ኤል ቃል|Wongel tube|eyoha media|Blessing tube

  Рет қаралды 2,678

Blessing Tube

Blessing Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 8 ай бұрын
ተባረኩ ይህ የድል ነሽዎች ድምፅ ነው❤❤❤🎉
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
አሊዬ በስራ ቦታ ላይ ነው የምሰማክ፣አንድ ነገር ግራ እየገባኝ ነው፣አሊዬ በጠዋት ስራ ጨርሼ ስቀመጥ ካልተለቀቀ ድብርትም አይደለም፣የሆነ ነገር ፈልጋችሁ ስታጡ የሚሰማችሁ ዓይነት ስሜት ይሰማኛል። ውስጤ ክፍት ይላል፣ ምን እየሆንኩ ነው።ከሌሎች ጋር ሳወራ ንግግሬ እየተሻሻለ ነው።ለውጥ በደንብ አለ ጌታ ይመስገን።ትምህርቱ በትክክል ክፍል አንድ፣ሁለት እያላችሁ ልቀቁልን።❤❤❤
@Blessings548
@Blessings548 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
አባት ሆይ አመሰግንሃለሁ።ከዚህ በኃላ በዝማሬ፣በምስጋና በደስታ ነው ከንቅልፌ ምነቃው።❤❤❤
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim 9 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር እግዜአብሔርን ስላንተ አመሰግነዋለው።ለባለቤቴ ፀልይልኝ ጌታ አዲያገኘው ዘፋኝ ነው።እኔ ጌታ ያገኘኝ ከተጋባን በዋላ ነው።ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ጌታን እወዳለው ቃል የለኝም ስለጌታ!!!
@Blessings548
@Blessings548 9 ай бұрын
t.me/PrayerRoomBodyofChrist በዚህ ቴሌግራም ሊንክ ገብተው ይፀልዩ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 8 ай бұрын
ፓስተር እባክህ የጠዋት ፅሎት ፕሮግራም ሰአት ብትነግረኝ
@TesfaneshGirma-y3h
@TesfaneshGirma-y3h 9 ай бұрын
ዋዉ ተባረኩ ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ
@zufanbru7940
@zufanbru7940 9 ай бұрын
Amen Amen❤
@ameleworklema5322
@ameleworklema5322 9 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ
@freweyiniabrha7724
@freweyiniabrha7724 9 ай бұрын
Amen Amen
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 8 ай бұрын
በእዝህ እድሜ ስደት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 9 ай бұрын
ገና በህፃንነት 😢ስደት
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 38 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 32 МЛН
Aster Abebe ለዘማሪዋች ያስተላለፈችው መልዕክት
22:44
ወንጌል ለሁሉ | wengel lehulu
Рет қаралды 37 М.