Рет қаралды 15,264
በፋኖ ላይ የተነሱት የፋኖ አስተባባሪዎች ዓላማችን ህውሃትን ማስወገድ ነው @EthioSelam_ኢትዮሰላም #tewodros #ethiopia Join this channel to get access to perks:
/ @ኢትዮሰላም_ethioselam
ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍኖ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው።
Ethio selam is a free and independent media that seeks to analyze the socio-economic and political issues of our country from different perspectives and offers alternative ideas that can bring about positive peace and stability in our country Ethiopia.