በእኛ ፋንታ፡- "በአልቃሻነቴ መታወቄ ያናድደኛል"- አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 50,615

EBC

EBC

Күн бұрын

በእኛ ፋንታ፡- "በአልቃሻነቴ መታወቄ ያናድደኛል"- አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 149
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 2 жыл бұрын
ሰለሞን ብዙ ጊዜ ወዲያው በስሜት ሚያለቅሱት እውነተኛ የሰው ምልክት ነው ስለዚህ አንተ ምንም ጥርጥር የለውም ለሰው አዛኝ መሆንህን ያሳያል
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
Sol ባለ ምርጥ Soul, ❤ አዛኝ ልብ ያለው የታደለ ነው ወንድም ሰለሞን , እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ, እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የራሄል ጌቱ እህት ናት እንዴ 😳ድምፁአ መልኩ አንድ አይነት 🤔
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
እዉነት
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 2 жыл бұрын
አርቲስት ደሰላኝንም ከቻልሽ አቅርቢው ልክ እንደሰለሞን የዋህ ስለሰው ውስጡ የሚረበሽ መጥፎ ነገር ማየትም መስማትም የማይፈልግ ጥሩ ኢትዬጵያዊ ጨዋ ግልጵ ሰው ነው ማልቀስ የርህራሄ ምልክት ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን ሰሌ መልካም ህይወት ይስጥህ ምርጥ ሙሉ ሰው ::
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ብቻህ አይደለም ምታለቅሰው እኔ አለው አይደል ከካሜራ ጀርባ ካንተ ጋ የማለቅስ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 2 жыл бұрын
ሰሌ 🙏 ኢትዮጵያዊነት እንዲ ፍቅር ነው 🙏 💚💛❤ የሁሉም ህመም ያማሀል 🙏🙏🙏 እንኳንም ሰው ሆነህ አየውህ 🙏 ረጅም እድሜው 🙏 ህልምህም እውን ሆኖ ታይ ዘንድ ልባዊ ምኛቴ ነው 💚💛❤
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ድምጿም መልኳም ራሄል ጌቱን ትመስላለች ደስ ትላች።ሰሌ ሆደ ቡቡ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 2 жыл бұрын
የኔ አዛኝ ልቡ የደረቀ ህዝቡ የሰዉ ህመም የሚመዉ ሰዉ የታደለ ነዉ ሰሌ አንተኮ የእናተ አንጀት ነዉ ያለህ እዴት እደምወድህ ብታዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 2 жыл бұрын
♥♥♥♥♥
@girmakinggirma4226
@girmakinggirma4226 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አዝናኝ አስደሳች ዝግጅት የሚገርም የጥያቄ አቅርቦት እንዲሁም በሰለሞን የሚቀርበው የጥያቄ መልስ አስደሳች እና አጭር መሆኑ ይበልጥ ስለ ብዙ ነገሮች መዳሰስ ችላችኃል። በርቱ ይህ አስደሳች ነገር ነው ያዬሁት።
@mamafeleke7554
@mamafeleke7554 2 жыл бұрын
ፈልገህ እኮ አይደም ፤ ውስጥህ ያለው የዋህነት ቅንነት ነው የሚያስለቅስህ ፤ አንተ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ ተባረክ ፡፡
@arohabtegorgies3654
@arohabtegorgies3654 2 жыл бұрын
ሶል በጣም በጣም ነው የምወድህ ከልብህ ትልቅ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር እድሜውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከጤናጋር
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 2 жыл бұрын
መልካም ስው መሆን ለራስ ነው እወድሃለሁ ዘመንህ ይባርክ ለእግዚአብሔር እያበደርክ መሆን እንዳትረሳ እግዚአብሔር ውለታን አይረሳም በሞያህም ምርጥ አርቲስት ነህ ዘመንህ ይለምልም አንተን አለመውደድ አይቻልም። ❤️❤️❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ስለሞን ደጉ ስው እድሜ ዘመንህ ይባረክ አልቅስ ያንተ ለቅሶ እኮ የደግነት ነው ስራዎችህ ታይተው አይጠገቡም ለምታደርገው በጎ ነገር እናመስግንሀለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@shibabaw1083
@shibabaw1083 2 жыл бұрын
Sol, why are you so upset being easily emotional and start to cry? You are lucky bro . In the country where I live (Australia), most of the people who committed suicide are men who don't want to share their feelings to others or unable to cry for their sadness. Crying is blessing! You just wash away your stress, sadness, depression etc. Sol, keep crying, don't stop! It's healthy feeling.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
Abosolutely ! I agree with you, many people are hepocritic , they know that they are sad inside but don't want to show or share tjeir felling, that's not healthy , thanks brother
@dkg4657
@dkg4657 2 жыл бұрын
Metfo mekari. Wend lij aydel ende! ? Wend lij siyalks “shameNew”
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
ሰሌ ልዮ ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ዘመንህን ልጆችህን ኑሮህን ይባርክልህ። እውነት ብለሀል ከሚዲያ መራቅህ ደግ አደረግህ። በጣም ተሰርቀናል በተለይ በማይረባ ነገር ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ሲበዛ ሩህሩህ ነህ የኔ ጌታ በጣም ቀና ነህ።
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለዘላለም ከፊትህ ይቅደም እና ለስኬትህ ያብቃህ ::
@bhelhee8313
@bhelhee8313 2 жыл бұрын
ሰሌ የአገራችን አይነው እሱና ጋደኞች አገር ስትስቅ ይስቃሉ አገር ስታለቅስ ያለቅሳሉ ረጅም እድሜ ከጥሩ እይወት ጋር ለአርታስቶቻችን ይስጥልን ፍጣሪ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
ውይ አንተ ሰው ፍቅር እና ትህትና በደምህ ውስጥ ነው....እንወድሀለን❤️❤️
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 жыл бұрын
ሶልን በጣም አደቀዋለሁ ፊልም ብዙ ተከታይ አይደለሁም ግን በበጎ ስራው ባዛኝ እነቱ መልካም ሰው ነው
@Abrar5280
@Abrar5280 2 жыл бұрын
የሰለሞን የሚያስቀናኝ የትልቅነት ባህሪ ከሰው ልጅ የፖሲቲቭ ባህሪውን ብቻ ፈልጎ የማጉላትና የማመስገን፤"ምርጫው"(ምርጫ ስለሆነ)፤ሁለተኛው ደግሞ፤ሁልጊዜም ራሱን ለህዝብ አገልግሎትና ለሌላው አሳልፎ ለመስጠት ያለው ቁርጠኝነት ነው።"ራሱ ለሌላው ጥቅም ያላወለ ሰው ራሱ ሸክም ነው"የሚባል የአንድ ዐሊም አባባል አለ።ሰሌ የህይወትን ትርጉም የተረዳና"the purpose of life"የገባው ሰው ነው።ከሱ ብዙ እንማራለን።ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ አላህን እለምናለሁ!!!አሚን!"!
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 жыл бұрын
እ❤ውነት ነው አልቃሻና ሆደ ቡቡነትህን ማንም ያውቃል፡፡ ግን ገራሚ ብቃት ስላለህ በርታ!
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
Very modest person, plus I wish you started addressing him “gashe” Solomon he is a great man
@yeasinsaied4793
@yeasinsaied4793 2 жыл бұрын
ኦሮሞ አይመስለኝም ነበር ኦሮሞ ለካ ምርጥ አርቲስት ነዉ ሰሌ
@massuababa8482
@massuababa8482 2 жыл бұрын
Soli thank you very much for everything
@sabahabtemariam3846
@sabahabtemariam3846 2 жыл бұрын
Sol God bless u ,and urs family ,we love urs both Eritrean and Ethiopian
@asnakemebratu4291
@asnakemebratu4291 2 жыл бұрын
ሶልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ።ያሰብከው ሁሉ ይሙላልህ።መልካም ነገር ይግጠምህ።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
ሰልዬ የኔ ቅን ስውድክ 🙏
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
ሰልሽ የማያለቅስ ሰዉ ጤናማ አይደለም አንተ እኮ በጣም ሰዉ ሰዉ ስለሆንክ እኮ ነዉ።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
አንተ ስው አንበሣ ነህ ጨዋ ነህ እውነት ነው በዜናው እካበቢ ብዙ የሚያሳፍሩ ነገሮች አሉ ተወዉ ክርስቶስ ዕድሜህን ያርዝመ ው እንተ ብትኖር ነው ለአገርህ መሥራትህ ቡቡነትህ የእግዝዚእብሄር ሥጦታ ነው እይዞህ ፍቅር ነው ተባረክ እግዚእብሄር ይጠብቅህ የምታስበው ሁሉ ይሣካልህ
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 5 ай бұрын
አይዞህ አባ በቡዙዎች ልብ ውስጥ ታትመሃልና ደስ ልልህ ነው የምገባህ ምክንያቱም በደግነት ብዛት ነው ያለቀስከው እንጅ በክፋት አይደለምኮ በርታ!!!!!!
@salamasalama5787
@salamasalama5787 2 жыл бұрын
ሠሌ የኔ የዋህ ንጹህ ልብ ንጹህ ህሊና ያለህ ሠው በመሆንህ ደስ ሊልህ ይገባል
@secret-jb5bc
@secret-jb5bc 2 жыл бұрын
ምርጥ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
He is a very intelligent visionary actor. I have watched some of his movies long ago. Great man and great asset to Ethiopia! I wish you the best luck in your upcoming movie. I have faith in you that it’s going to be amazing movie. Good luck
@freedom320
@freedom320 2 жыл бұрын
Please please help me guys how can i contact solomon bogale?
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ሶላ አልቃሻኮ ልበ ሩሩህ ❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ሰሌ ልዩ ሰው እውነተኛ አዛኝ ቅን አስመስለሕ ሳይሖን ሑነሕ ደግነትን የምታሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን 🙏
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 2 жыл бұрын
You are experiencing your pain and happiness so I don't see any problem by you crying because your tears are not crocodile tears my brother you so kind and big heart be blessed I really love you .keep it up!
@hanalove6693
@hanalove6693 2 жыл бұрын
ስለሞንን ሳይ ሁሌም እናቴን ያየሁህ ይመስለኛል ደጋጎችን እግዚአብሄር ያብዛልን
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 2 жыл бұрын
Selmone you r an amazing guy u are very kind and nice person
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
ሰሌ የኔ የዋህ በጣም ነው እምወድህ ኑርልኝ የኔ መልካም 🙏🙏🙏😍😍😍
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Kufaatii mallaszenawii kurreejilbaatiif ardaa mariif walumaan Hidhiin qabeenya government ifaa gurruma listening kayyoo fikaroora Dhibee defense Abbaaf
@alhamdullilahalhamdullilah711
@alhamdullilahalhamdullilah711 2 жыл бұрын
Long live For salomon bogale
@tirngoabebe1221
@tirngoabebe1221 2 жыл бұрын
Sol የመልካም ሰው quality controll ነህ!!!!!!!!! እንወድሀለን!!
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 2 жыл бұрын
የሰው ልጂ በቀላሉ ነገር አልቃሽ ከሆነ ምልክቱ አንተ ለሰው ልጂ ጥሩ እየሰራህ መልሰው አንተን እንደበዳይ ሲያደርጉህ ነው
@ehailu6190
@ehailu6190 2 жыл бұрын
ማልቀስ የሚያሳፍረው የውሸትና ለራስ ጥቅም አንጀት ለመብላት የሚደረግ ድራማ ሲሆን ነው፡፡ ለወገን ያለህ ፍቅርና አዘኔታ ፈንቅሎ የሚያወጣው እንባህ መልካም ሰው የመሆንህ መገለጫ ነው፡፡ ሩህሩህ ሰው በመሆንህ መደሰት አንጂ ማፈር የለብህም፡፡ የማያዝኑት ይፈሩ፡፡ "አንተ ስትጎዳ ወገን የመርዳት አቅምህም ይጎዳል አንተንም ያሳጣናልና ለራስህም አስብ" የሚልው የእህትህና ጓደኖችህ ምክር በጎ ምክር ነውና ስማቸው፡፡
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 жыл бұрын
True
@aggwjj6459
@aggwjj6459 2 жыл бұрын
አትናደድ ማልቀሱም መሳቁም ያምርባሀል
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 жыл бұрын
ሶልዬ የፍቅር ሰው ኑርልን እኖድሀለን እናከብርሀለን።
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይሀን ለምን አታወሩም kzbin.info/www/bejne/Y2nCfnyrYqdmhtk
@berktawitgetachawmamo6172
@berktawitgetachawmamo6172 2 жыл бұрын
Selamoneya anete melekame sewe neke emeberehene balekebete tetabekake🙏🙏🙏
@yahabeshalij7284
@yahabeshalij7284 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በበለጠ በረከት ይሙላህ! ያሰብከው ይሳካልክ የኔ ሆደ ቡቡ!
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
የበጐ አድራጐት፡ አባትና እረዳት፡ ኑርልን ለኢትዮጵያችን አይዞህ አለንልህ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
ስልዬዬ ኑርልን የኔ ደግ ስው❤️
@dubisatalkiye7712
@dubisatalkiye7712 2 жыл бұрын
Cool; the chair seems to be uncomfortable to the program; they are office chairs with wheels.
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 2 жыл бұрын
ሶል ንጉስ እኮ ነው።‼💚💛❤️
@annasmith3778
@annasmith3778 2 жыл бұрын
Beautiful and king man… I love him xo
@shinesahele3933
@shinesahele3933 2 жыл бұрын
ማርያምን እኔ እራሱ በጣም ነው እማለቅሰው ስድስትም ሳዝንም
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አልቃሻ በመሆን አትናደድ የእውነት ከልብ አዛኝ ነህ አልቅሱም ሚዋሽ አለ ይህ ተስጡ ደስ ይላል ነፃ መሆን ነው በርታልን ሱል ፈጣሪ ይጠብቅህ አመሰግናለው።
@Etubersethiopia26
@Etubersethiopia26 2 жыл бұрын
ትለያለህ ❤
@salamasalama5787
@salamasalama5787 2 жыл бұрын
ሠሌ በአካል ባየው ብዬ የምመኘው ሠው አተ ነህ ከልብ ሠው ነህ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ ሆደ ባሻ፡ኑርልኝ፣፣
@debalkekebede1695
@debalkekebede1695 2 жыл бұрын
Bogale Geda new yalshiw? Lemejemeriya gize yeayatu sim tetera
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ሶልየምንወድህነፍአመትኑርልን
@signalsignal5731
@signalsignal5731 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ያምራል ዋዉ
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 2 жыл бұрын
ላተ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድማችን ሰለሞን ቦጋለ በጣም የምወደው አርቲስት ነህ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
ሰሌ እወድሂለሁ ከረጅም ጌዜ በኋላ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል የጀመረከዉን ዕቅድ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ የኔ ልበ ቀና የምታከብረዉ አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህወንድሜ እንወድሂልን እናከብርሃለን አቅራቢዋም እናመሰግናለን ሰሌን ሰላቀረብሽልን ።
@egziyabhierymesgen1980
@egziyabhierymesgen1980 2 жыл бұрын
Yenie abat alkasha bemehonh endatafr egziyabhiern amesgnew hodh bubu sle hone new . sewu hulu enderasu asmesay eyemeselewu new.
@abejewoldetsadik4996
@abejewoldetsadik4996 2 жыл бұрын
I like the way he dressed colors choice
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
አምላክ ያሰብከው ተሳክቶ እንድታይ እመኛለሁ እንፀልያለን❤😍🙏
@ethiohope690
@ethiohope690 2 жыл бұрын
you are real person but your Action is not fit with it( to emotional no need to be). what you are doing on health Service expanding , man you going to blessed with Ethiopian People the rest of your life !!!!
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
ወይ ሰሌ ኦሮሞ ነህ ለካ
@saraabraham9188
@saraabraham9188 2 жыл бұрын
Zeregna
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
@@saraabraham9188 ለዘረኝነት አደለም ሰዋች እዲያቁ እድህም ያለ አስተዋይ በኢትዬ የሚኮራ እዳለ ነበር
@alazargirma3712
@alazargirma3712 2 жыл бұрын
is it only me or does she sound (and look) like Rahel getu
@tagetilahun898
@tagetilahun898 2 жыл бұрын
እውነተኛ ቅን ስው እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባር
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 2 жыл бұрын
ኑርልን እንዳንተ ያሉ መልካሞች ይብዙልን አለም ደግ ሰዎች እያነሱባት ነው!
@signalsignal5731
@signalsignal5731 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አንደኛ
@1587-fazr
@1587-fazr 2 жыл бұрын
ልክ ነኸ ዘመኑ የሚያስለቅስ እነጂ የሚያስቅ የለዉም በእዉነትትዉልዱ አልታደለም መተረብን እጂ የሠዉ ኸመም አይገባዉም ኸፃናት እና ወጣቱ በጠና ታሞ ቤተሠብ ሲሠቃይ ያሥነባል እንጂ በተገላቢጦሽ አይ ዘመን የደነዘዘ ትዉልድ ያሳዝነኘኛል 😭😭😭😭😭
@hayatbereket7650
@hayatbereket7650 2 жыл бұрын
የት ላግኝህ ሀቢቢ
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 2 жыл бұрын
ሶል ልዩ እኮ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Are sebelek malekaks yekirebeki Betam new yemideberew Eye wdebobo Shaywn wde gogo new 😀😀🤣
@yabundegetewabe4136
@yabundegetewabe4136 2 жыл бұрын
የተከበር ክዜጋ ነህ የሄ ሁሉ ምስክርነት በጣም ያስደሰታል
@arohabtegorgies3654
@arohabtegorgies3654 2 жыл бұрын
ዕውነት ነው
@ቤቶች
@ቤቶች 2 жыл бұрын
fatari yebarekeh
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
ስንት ጨካኝና ክፉ በአለበት ግዜ ያአንተ ሆደ ቡቡነትና የዋሐነት ያስገርማል...
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Yena wendma seblye.yeswe.zer.weyeeeee.👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💪🏿🌹
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 жыл бұрын
አተ፣ማለት፣ምርጥ፣ኢትዮጵያዊ፣ነህ።
@pukichorpac2759
@pukichorpac2759 2 жыл бұрын
አሁንም እንዳታለቅስ
@danielabraha7423
@danielabraha7423 2 жыл бұрын
Sele btam des yemtl artst nek ketlbet wendme
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
It's the hypocrisy of this society which the man laug but not to cry. Nitya prakash
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Yen medime seleye betam new yemakebirehi
@መስኪመስኪ-ጰ8ዸ
@መስኪመስኪ-ጰ8ዸ 2 жыл бұрын
ሶል የሰው ልክ ነህ የኔ መልካም😍😍😍😍
@hewotet72
@hewotet72 2 жыл бұрын
Solyee
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ ፈታ ማድረግ አለባት ደርቃ ታደርቃለች
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
እረ አቀማመጧናን ባሳመረች ካሜራ ማኑን እኮ አሰቃየችው
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 2 жыл бұрын
Brother Solomon, God bless your heart You are awesome and the special son of Our mama Ethiopia be strong and I will Pray for your success.!!
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
እውነትም ደርቃ ታደርቃለች በዚህ ላይ እሱም ሊያለቅስ ይችላል ክክክክክ
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 2 жыл бұрын
@@mebratgebre7554 faku faku besides birch
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
@@mebratgebre7554 😂😂
@biftumohammed9307
@biftumohammed9307 2 жыл бұрын
Enem alikaashaa nany eko. Malikas jagininat naw eshi..
@birukerkyhun1747
@birukerkyhun1747 2 жыл бұрын
DURING FORMER P.M HILEMARIAM EPRDF ERA A PERSON WITH HAIR IN SEW LESEW DRAMA THAT ACT AS SON OF ASNAKE CHARACTER WAS ONE DAY WHEN I LOOK HIS CAR HE UTTER MADE UN UNDERMINE ETHIOPIAN SOUND MY MOM TOLD ME THAT THE SON OF ASNAKE EAT AT AYNESH ( TIGRIAN SPEEKING WOMEN) RESTORANT NOW NEXT TO OUR HOME I ASK MOM AS A TALK CAN I MARRY AYNESH MY MOM SAID SHE IS OLDER THAN YOU ONE DAY MY MOM TOLD ME A MAN FROM AYNESH ESTORANT KICKED HER TO GROUND. I DIDNT SAW IT BY MY OWN EYE I DIDNT SUPPORT TPLF. I SUPPORTD ETHIOPIAN CONSTITUTION AND INDIVISUALITY AND WEST I DIDNT TRUST MY MOM RELATIVE MY MOM TOLD ME THAT SOLOMON CHARACTER AS POLICE IS LIKE IDEAL( I DONT KNOW HOW TO PUT PERFECTLY PUT IT IN AMHARIC LANGUGE) MY MOM TOLD ME THAT BINIAM CARACTER LIKE MONEY FOR ME DURING THAT TIME I HAD GREATER YOUNG AND THE RESTLESS MOVIE KNOWLEGE THAN SEW LESEW DRAMA EVEN ONE DAY I TOLD THE POLICE THAT I DIDNT TRUST THEM I DIDNT HAVE ANY FEELING(IMAGINING) FOR AYNESH INCLUDING WHEN I HAD SEX WITH A PROSTITUTE AS A MATTER OF FACT I DONT KNOW HER OR HAVE DIRECT COVERSATION OTHER THAN HER APPERANCE AYNESH MEANS YOUR EYE IN ENGLISH I DONT KNOW WHOSE EYE IT REFERS TO THE POINT IS TO USA HELP INDIVISUALIST ME ON 1. INCREASE MY UNDERSTANDING OF MOVIES LIKE THE YOUNG AND THE RESTLESS AND INDIVISUALITY 2. INCREASE MY TECHNOLOGY INCLUDING MICROSOFT 3. INCREASE MY WEALTH FAMILY HOME , AND CHARITY 5. INCREASE MY CONSENTUAL MATURE SEXUALITY 6. INCREASE MY ANTHON LAVY SATANIC KNOWLEG UNIVERSAL HR BIRUK ERKYHUN FROM ETHIOPIA A.A
@makimaki4545
@makimaki4545 2 жыл бұрын
Abriwe Alekeseku yen Alkasha Edemeki yerizem 😢😘😘😘
@leahbekele6164
@leahbekele6164 2 жыл бұрын
Seleya Yane Geta Yasefare Lege Fatere Edemana Tena Abezeto Yeseteke
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ሰለሞን.ስወድክ
@biftumohammed9307
@biftumohammed9307 2 жыл бұрын
Tebarek seliye
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Selamon bogale mert sew Berta 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
ሰው ነው ዛሬ ያቀረባቹት
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 жыл бұрын
ተባረክ ሰለሞን መልካም ሰው
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 37 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН